Тёмный

በቅርቡ ከ EBS የለቀቀችው ናፍቆት ከባለቤቷ ጋር በአዲስ ስራ ልትመጣ ነው… || Tadias Addis 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 346 тыс.
50% 1

በቅርቡ ከ EBS የለቀቀችው ናፍቆት ከባለቤቷ ጋር በአዲስ ስራ ልትመጣ ነው… || Tadias Addis
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 425   
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ናፍቂዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነበር የናፈቅሽኝ እንኩዋንም ድምፅሽን አሰማሽን እግዚአብሔር በስራሽ ሁሉ ስኬታማ ያድርግሽ በሄድሽበት ሁሉ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን የኔ ዉብ 🥰
@አሥሩ120
@አሥሩ120 Год назад
በጣም የምንወድሽ የምናከብርሽ ነሽ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ ናፊቂ
@nerohamieh2260
@nerohamieh2260 Год назад
Loved 😍 birthday 🎂 🥳 🎉 birthday party Loved 😍 💕 ❤ 💖 the first 💖 I had for a year 💖 ❤ I think the people 💖 ❤ on this 💖 are really 💖 ❤ in my old 🇪🇹❣❤🤲🌻⚘🤲💐🌻💐💜💙🇪🇹🤲❣❤🌻⚘💐💐⚘💜🇪🇹🇪🇹AddarearqlylovEyovyovU
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Год назад
ሰይፍዬ ኑርልን ምርጥ ኢትዮጽያዊ ነህ እውነትን ስለምታሰማን እናመሰግናለን።
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
ናፍቆቴ ሁሌም በሄድሽበት ሁሉ መልካሙን ይግጠምሽ።
@ብሌን-ደ8ከ
@ብሌን-ደ8ከ Год назад
ናፍቂ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ በርቺ 😘😘
@strong1220
@strong1220 Год назад
የነብስ አባታችን😂😂😂አንተ ጋር እኮ የማይመጣ ጉዳይ የለም
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Год назад
😂😂😂
@lidiyayegetaliji940
@lidiyayegetaliji940 Год назад
Kkkkkkkk
@yordistube3715
@yordistube3715 Год назад
Haha 😄
@seada9327
@seada9327 Год назад
አይ ሰይፉ
@wde6590
@wde6590 Год назад
😂😂😂
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Год назад
እንደ ኢቢ ኤስ እያፈመሰ ጎጆ የሚያወጣ ሚዲያ ይስጣችሁ
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Год назад
አሚን
@a71green25
@a71green25 Год назад
Kkkkkkkkkkkkuuuuuuuuuukk
@ሱሱቢትባባ
@ሱሱቢትባባ Год назад
ሀሀሀሀሀሀሀ
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Год назад
Amen
@messiessi3635
@messiessi3635 Год назад
Amennn
@tsigeredatesfayohans7715
@tsigeredatesfayohans7715 Год назад
እንኳን ድምፅሽን ሰማን ጌታ እየሱስ ከአንቺ ጋር ይሁን 🙏🏾❤❤❤
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
አሜንንን
@mazaaylew8658
@mazaaylew8658 Год назад
ናፍቆትዬ የኔ ቆንጆ የሰብሽውን አገዚአብሔር ያሳካልሽ ዘመንሽ ይባረክ
@beckydd8865
@beckydd8865 Год назад
ሰይፍዬ ሁሉጊዜም እውነቱን አጣርተህ ስለምትነግረን እግዚአብሄር ይስጥህ ሁሌም አክባሪህ ነኝ የልጆች አባት ያድርግህ 💚💛❤️
@yegebreail
@yegebreail Год назад
ናፍቂ በጣም ምወድሽ የማደንቅሽ በርቺ መልካም እድል 🥰🥰
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Год назад
የትም ሁኚ ብቻ ስላም ሁኚ❤
@emebetmekuriyaw9392
@emebetmekuriyaw9392 Год назад
ሠይፍየ የእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልን እንኳን ዲምፄን አሠማህን
@mulemule2357
@mulemule2357 Год назад
ናፍቆቴ በትርፍ ሰአት ትራፊክ ብሰሪልን አሪፍ ነበረ ያምርብሻል የኔ ቆንጆ
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Год назад
አሚን ኢቢኤስ እንጀራ ነዉ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
😂😂😂😂
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Год назад
ሐሐሐሐሐሐ በኡነት
@ebrahitoebrahito7942
@ebrahitoebrahito7942 Год назад
😂🤣🤣😂
@ريتاجالزهراني-ض9ب
ናፋቆት በአላህ ተምልሺ ኢቢሰ የምትሎ እሰኪ በላይከ አሳዩን 👍👍👍👍👍💞💞💞💞💞እባከሸ ናፋቆት ወድ ኢቢኤ ተመልሺ በአላህ💞💞
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
ወደ እውነተኛው አምላክ ፡እግዚአብሔር ብትመለሱ መልካም ነው ምክንያቱም ፥ 🤔 - እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፡ በፍቅርም የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል ፡ እግዚአብሔርም በርሱ ይኖራል ፤ (የዮሐንስ መልእክት ፩ኛ ምዕራፍ ፬ ቁጥር ፲፮) ። 👉📖 ነገር ግን ፡ 'ኣሏህ' ... ፧ 🤔
@mahilove6043
@mahilove6043 Год назад
ናፍቆቴ እግዚአብሔር ጥሩ ነገር ይስጥሽ አይዞሽ
@tesfaun7888
@tesfaun7888 Год назад
መልካም ዕድል ይግጠምሽ ❤️❤️❤️
@ወሎጎንደርሸዋጎጃምአንድአ
ናፍቆትየ 👸💐በጣም ነው የምወድሽ አላህ ይጠብቅሽ አትጥፊብን እህታችን♥♥♥😍😍😍😍
@dawitwubshet7589
@dawitwubshet7589 Год назад
በጣም እኖድሻለን ናፍቂዬ መልካም ጊዜ ሁሌም ይሁንልሽ🙏
@ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ
ናፍቂዬ የኔ ደርባባ እግዜሐብሄር ይርዳሽ የኔ ማር
@tsiongetaneh9329
@tsiongetaneh9329 Год назад
መልካሙን ሁሉ እንዲገጥምሽ እመኝልሻለሁ፡፡ በኢቢኤስ ቆይታሽ ስለነበረሽ ስነምግባር በጣም ሳላደንቅሽ እና ሳላመሰግንሽ ማለፍ አልችልም፡፡ናፍቅዬዬዬዬዬ
@baharuhadiru8788
@baharuhadiru8788 Год назад
ጉራጌ ያለቢዝነስ አይሆንም ደግ አደረግሽ ቆንጆ
@nedsile7918
@nedsile7918 Год назад
Good luck Nafki our sweet heart ❤️ you are such a nice lady.
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط Год назад
እሺ ናፍቆት መቼም ኢ ቤ ኤስ ፀር ማህተብ ነው አደራሽን ማህተብሽ ን እሰሪ በርቸ ጀግና ሴት ነሽ
@danayitsdanayits4161
@danayitsdanayits4161 Год назад
tish negergna
@enasshahen4103
@enasshahen4103 Год назад
አረ ባክሽ ፈልገው መሰለኝ የሚያወልቁት መቼም ዝና እና ገንዘብን ፈልገው እንጂ አንድ ሰው ሲቀጠር የመስሪያ ቤቱን ህግና ደንብ መቼም ሳያውቁ አይገቡም ብዬ አስባለው።
@rita4882
@rita4882 Год назад
የebs ድምቀት ናፍቂ በጣም ወድሻለው ሰይፍሻ አንተንም በጣም እንወድሀለን ለናፍቂ ሰላምታ አድርስልኝ
@RahmaRahma-pt9hs
@RahmaRahma-pt9hs Год назад
እናመሰግናለን ሰይፊሻ ከሚድያ ካልጠፋች በራሱ ትልቅ ነገር ነው
@ሀሊማነኝከወደወሎ
ናፍቆት እንወድሻለን 💖💖💖😍😍💚💛❤😘
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Год назад
ዩቲዩብ እማ በጣም ያዋጣል ወገን በቃ አፈምሰዉ ይሸኞቸዋል ebs. ጎበዞች
@tinsuuuuuuuu
@tinsuuuuuuuu Год назад
በሰው life ቢዚ እምንሆነውስ ነገር
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Год назад
😂
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Год назад
😂 ጉርሻጋ አውቅሀለው ልበል
@tinsuuuuuuuu
@tinsuuuuuuuu Год назад
@@GgGg-zi5mg ✌️
@milanabood5582
@milanabood5582 Год назад
😕😕😕
@bayushtelila2784
@bayushtelila2784 Год назад
ናፍቂ በናትሽ ተመለሺልን እንባዬን አብሺው ጣፍጭ ነሽ ጎበዝ ነሽ ብቻ ቤዬትኛውም መንገድ ይሁን ብቅ በይልን ከጎንሽ ነን ናፍቂ አይዞሽ በርቺልን እንጠብቅ ሻለን በጉጉት የኔ ፍቅር መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለው
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Год назад
አይ ሀበሻ እንደው ምን ይሻላቸዋል ናፍቅዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ 😊😊
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 Год назад
የምትወደድናት ምን ይወጣላታል እንኳን የሰው አንጀት ወፍ ይረግፍላታል
@fireyirga34
@fireyirga34 Год назад
ሠላምሽ ይብዛ ናፍቂ ሁሉም ለዉጥ ይፈልጋል ይሳካልሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ለኔ ትናፍቂኛለሽ
@madinah4387
@madinah4387 Год назад
ቆንጆ ልጂ አላህ ያሳካልሽ ውዴ
@AA-ln2fk
@AA-ln2fk Год назад
የመቅደስ ደበሳይ ጠላት ነች ናፍቆትን አትወድሽም የምትለው:: እንዳንድ ሰዎች ስው መሃል ገብተው ለማጣላት አይተኙም ጥሩ ብታስቢ ይሻልሻል ከማጋጨት ይቅር ይበልሽ:: ናፍቂንም መቅዲንም በጣም ነው ይምወዳችሁ የማደንቃችሁ::
@Newmenged
@Newmenged Год назад
እኔ ያልገባኝ : ሰው ከሆነ መስሪያ ቤት ጋር ወይንም ሥራ ጋር እድሜልክ መጣበቅ አለበት? እሷ ያሳየችን ከኮንፈርት ዞን መውጣት እና አዲስ ነገር መሞከር እንደሚቻል ነው! ስለዛ አንድ የስራ ቦታ የተጣበቃችሁ ተመሳሳይ ሕይወት የምትገፉ ሰዎች እስቲ አዲስ ነገር አዲስ ቦታ መስራት እንደሚቻል አስቡበት... ይቻላል! ሕይወት ሁሌም አዲስ መንገድ አላት
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
መልካም እድል ናፍቆትዬ እንወድሻለን
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Год назад
አላህ ሀሳብሽ ያሳካልሽ ናፍቂ
@matilove3643
@matilove3643 Год назад
ካባለቤትሽ ጋር ለመስራት ያሰባችሁትን እመብርሀን ትርዳችሁ!!
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Год назад
ናፍቂ... እንኩዋን ድምፅሽን.. ስማነው... ኢቢሴን ባትለቂ... ደስ ይለኝ ነበር... ግን .... የምትጀምሪውን አዲስ... ስራችሁን ይባርከው... መልካም... እድል እህት.... እባካችሁ ባለሚድያዎች... ገንዘብ ለመልቀም የስውን ፐርስናሊቲ አታውርዱ... ስከኑ :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🥰
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
ነፍቆት በጣም እዎድሻለው ❤️❤🥰
@ellenigirma9421
@ellenigirma9421 Год назад
Good luck with your new job and I will miss you EBS
@shalomforethiopia9724
@shalomforethiopia9724 Год назад
ናፍቂዬ የድርተኞቹስ ጉዳይ ምን አረግሽው?❤
@merhawitarefayne7035
@merhawitarefayne7035 Год назад
ከአዋቂው ጋር እንዳዋቂ ከልጆች ጋር እንደልጆች ምትገርም ጋዜጠኛ ናት ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 Год назад
ነይልን ናፍቆትየ ምርጥ ሰው እንጠብቅሻለን
@selam801
@selam801 Год назад
ናፍቆትዬ ሰወድሸ የኔ ውብ
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Год назад
ሰይፍ አላህ ይስጥህ ህዝቡ ሀቁን እንድያቅ ስለደርከ እናመሰግናለን
@bamlakutefera6982
@bamlakutefera6982 Год назад
ኧረ ይደብራል እሁድን EBS ያለ እሷ ማየት ከባድ ነው ይደብራል አውነቴ ነው ብትመለስ ጥሩ ሰይፉ በአንተ ፕሮግራም ጋብዛት 🙏🙏🙏🙏
@hayahaya8686
@hayahaya8686 Год назад
ኖፍቆትዬ ምርጥ እናት ነሽ
@hidayaa7171
@hidayaa7171 Год назад
መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልሽ
@ነጃት-ኘ5ዸ
@ነጃት-ኘ5ዸ Год назад
በናትሺ ተመለሺ ካለች አያምርም
@clickcell2805
@clickcell2805 Год назад
ናፍቂ የኔ መልካም እውነት ስውድሽ አኮ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Год назад
ናፍቆትዬ መልካም የስራ ቆይታ!!!!!!!
@ዘርይሁን
@ዘርይሁን Год назад
ኧረ አይነፋም ሰይፉ በቃህ ስለ ሀገርህ አንድ ነገር ስራ የቡና ቤት ወሬ አይነፋም በቃህ¡¡¡
@kadijaderrtube8259
@kadijaderrtube8259 Год назад
ውድ ያማዳም ቅማሞች አላህ ያማታ እጀራ ይስጣችሁ አሚን በሉ
@ጦይባቦረናyoutube
@ጦይባቦረናyoutube Год назад
መልካምና እድልን ናፋቂ
@seada5485
@seada5485 Год назад
ናፍቂየ የኔዉዲ በጣምነዉእምወዲሽ መልካሙንሁሉእመኚልሽአለሁ የኔቆጆ
@addisteshome9719
@addisteshome9719 Год назад
አድናቂሽ ነኝ የኢቢኤስ አድማቂ ናፍቂዬ
@hanagazi9425
@hanagazi9425 Год назад
ስቱ ምስኪን ስራ አቶ እየተከራተ እናት እየናቃችሀሁ ትወጣለችሁ ምናለ እኛን ብታስገቡኝ ስርተፍኬት ታቅፈን ተቀምጠናል ዛሬ ግዛ በስውና በገዘብ ሆነ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 Год назад
አይዞኝ
@zuzuali1491
@zuzuali1491 Год назад
ትክክል እርስ በርሳቸው ከስራ ወደ ስራ ነው የሚራገጡት ሚሥኪኑን ሰውማ ማንጉዳይ ይላል አይ አትዬ ለሁሉም አላሕ ይሁነን ሰው ከባድ ነው
@addisw1713
@addisw1713 Год назад
ናፍቂ በአለሽበት ቦታ ሁሉ መልካምነትን እመኝልሻለሁ 🙏🙏💖💖💖
@bethlehembethlehem1218
@bethlehembethlehem1218 Год назад
ሠይፉሻ እንወድሀለን እውነተኛ ሠው ነህ
@asnakelegesse7956
@asnakelegesse7956 Год назад
ኩሩ ኢትዮጵያዊ ናፍቆት በርቺ!
@zuloveehio141
@zuloveehio141 Год назад
መልካም እድል ናፊቂ🥰
@mahilove6043
@mahilove6043 Год назад
አይ ብዙ ይባላል እኮ ሀበሻ ስራ ሲፈታ የሰው ነገርን ይፈተፍታል
@vxxi2108
@vxxi2108 Год назад
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 Год назад
አላህ ያሳካልልኑኑ
@ዜድሻዩቶብ
@ዜድሻዩቶብ Год назад
ናፍቂየ በጣም ነዉ የምወድሽ
@-Ele
@-Ele Год назад
ኸይር ዉቀት ፈላጊ ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌼🌻
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
ወደ ክርስትና እንድትመለሱ ከሚጠቁሙ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀጾች ጥቂቶቹን እነሆ ፥ - የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ፡ ኦሪትን [ተውራት] እና ወንጌልን [ኢንጅል] ወይም መጽሐፍ ቅዱስን አረጋጋጭ እንዲሆን ከ'ኣሏህ' ተሰጥቷል ፡ የወንጌል ባለቤቶች (ክርስትያኖች) ውስጡ ባለው ሕግ ይፍረዱ ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁጥሮች ፵፮ እስከ ፵፯ ) ። 📖👈🤔
@seidtubee
@seidtubee Год назад
በነገራችንላይ ሁሉየኢቤኤስ አቅራቢወችምርጥናቸው በተለይ ዮኔ
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ Год назад
ናፍቂ በሄድሽበት. ሁሉ ኸይሩን ሁሉ ላች. ያሰብሽዉ ይሳካልሽ ናፍቂ
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 Год назад
ናፍቂየ የኔ ማር 🥺♥️♥️💝💝🥰
@eyerusalemabraha1567
@eyerusalemabraha1567 Год назад
አንቺ ልጅ በጣም አስለቀሽኝ ኢቢኤስን ስትሰናበቺ የምንወደው ነገር ድሮም አይበረክትልንም መልካሙን ይግጠምሽ ውዴ
@awe5228
@awe5228 Год назад
እግዚአብሔርን እኔ ናፍቆት ebs ማልቀቅ ሃሳብ ስታመጣ እውነት አልመሰለኝም😭
@brukmg1284
@brukmg1284 Год назад
May god bless your family and friends በጣሞ በጣም ነው የምንወድሽ ናፍቂየ የኔ ቆንጆ የሁሉም ድምቀት I respect your decision but please please ሜድያ ላይ ነይ u know ❤❤❤❤❤❤ Nafkiiiiiiiiiyeeee
@milaafwork2802
@milaafwork2802 Год назад
Good luck dear
@avelteka6097
@avelteka6097 Год назад
በጣም አሳስቦን ነበር 🙄🤔🤔🤔😂😃😃😃
@bzu4394
@bzu4394 Год назад
😂😂😂😳😳🤫🤫🤫😋😋😘
@yabyab5036
@yabyab5036 Год назад
ናፍቅየ በጣም ነዉ የምንወድሽ
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ Год назад
እውነትም ናፍቆት የኢቤስ እንቁ እንሰት ነበረች ባዶ አሰቀረችው በሔድሽበት ይቅናሽ
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
ናፍቅየ ❤❤
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 Год назад
ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ ናፍቂ 😘😘😘😘😘😘😘
@saronkidane9614
@saronkidane9614 Год назад
Sefsha enqan dena metah nafqi yene qonjo kefitesh egziabher hulu melkam yarglesh🙏🙏🙏 ye ebs kokeb nebersh 😘❤❤❤❤
@solomongashaw1239
@solomongashaw1239 Год назад
ቅን ነች መልካም ሁሉ ተመኘሁ
@aemeromedia
@aemeromedia Год назад
cool insight! 💪
@sebliyutub7420
@sebliyutub7420 Год назад
ናፍቂዬ እኖድሻለን ያሰብሽዉንያሳካልሽ
@ትእግስትብዙ
@ትእግስትብዙ Год назад
በርቺ ይቅናቹ
@memmeem7920
@memmeem7920 Год назад
መልካሙን ይግጠምሽ ebsጥላቻ ያለባቸዉ ወረኞች ናቸዉ የለቀቀበ ችበት ምክንያት ቡለዉ ሚቀባጥሩት
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi Год назад
ናፍቆት መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ
@gigilemma6133
@gigilemma6133 Год назад
Good luck
@TENACHEN_
@TENACHEN_ Год назад
መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ!
@saditube8617
@saditube8617 Год назад
አንተጋ ያልመጣነዉ እኛ የመዳም ቅመሞች ብቻ ነን አንድ ቀን ደዉለህ ምን ምን ስሰራ እደምንዉል ትጠይቃለህ ብለን እናስባለን
@فوزيه-ظ8ن
@فوزيه-ظ8ن Год назад
እኔኮ እሁድን በኢቢኤስ የማየው ናፍቂን ለማየት ነበር የምር ከዚ ቡሀላ እሁድን በኢቢኤስ የማይ አይመስለኝም
@biruktawitbehayilom5056
@biruktawitbehayilom5056 Год назад
Nafkiye yene melikam set betam ewedishalew ke ebs sitileki betam keftognal😭😭
@birukbiruhi1643
@birukbiruhi1643 Год назад
እንወድሻለን በጣም
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Год назад
ናፍቄዬ የኔ ምርጥ 💜💜💜
@tsegenetabebayehu3412
@tsegenetabebayehu3412 Год назад
የኒ ማር ምርጥ
@ኡስማንሙፋ
@ኡስማንሙፋ Год назад
እድሜ ለ ebs
@helakass2326
@helakass2326 Год назад
Narkten we love you belelen
@kadoos4696
@kadoos4696 Год назад
ፈጣሪ ያግዝሽ👍👍👍😘😘😘
@et5819
@et5819 Год назад
ተደጋገመ እኮ፤ እየለዪ እንዲለቁ ማድረግ ያለ ይመስላል
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Год назад
ታወቂ ስትሆኑ ህዝብ ሲወዳቹህ አለ ነገር ሐና እራኬብ አንቺ ብቻ ይሁን
@zekiyashikur7581
@zekiyashikur7581 Год назад
እኔ ብቻ ነኝ ግን የሰይፉን ድምፅ ስሰማ ድብርቴ ሚለቀኝ 🤔ሰይፍዬ🥰🥰❤
Далее
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
Просмотров 71 тыс.
Se las dejo ahí.
00:10
Просмотров 120 тыс.
CORTE DE CABELO RADICAL
00:59
Просмотров 1,6 млн
Se las dejo ahí.
00:10
Просмотров 120 тыс.