Тёмный

በበዓለ ሃምሳ ንስሐና ስግደት በተመለከተ የተሰጠ ትምህርት! 

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 150   
@Ashanafe
@Ashanafe 4 месяца назад
የሊድያን ልቦናን የከፈተ ቅዱስ አማኑኤል የኛንም እዝነ ልቦናችንን ይክፈትልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በሰማነው ቃል ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የቅዱስ አማኑኤል ፍቃዱ ይሁንልን ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
@meieymelese5697
@meieymelese5697 4 месяца назад
አሜን በእው ነት ስሚ ብቻ ሳይሆን እዝነ ልባ ናየ ን ክፍትልኚ ሰሚ ብቻሁኚለው የልዲያ ልብ የከፈትክ ቅዱስ መርቆርዮስ የእ ኔ ልብ ክፈትልኚ
@Ashanafe
@Ashanafe 4 месяца назад
@@meieymelese5697 አሜን
@harkoiscelll5828
@harkoiscelll5828 4 месяца назад
Amen amen and friends are ​@@meieymelese5697
@harkoiscelll5828
@harkoiscelll5828 4 месяца назад
​@@meieymelese5697amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን😢❤❤❤
@helenahelena7725
@helenahelena7725 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@zelalemmekuria3501
@zelalemmekuria3501 4 месяца назад
"አባታችን እኮ ተንቀሳቃሽ ቤተ መጽሐፍት ብቻ ሳይሆኑ በሁላችንም ቤት ያሉ የሚኖሩ ቤተ-ክርስቲያናችን ናቸው" እግዚአብሔር እድሜ ጤናውንና ጸጋ ሞገሱን ያብዛላቸው።አሜን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤ ከዚህ በላይ መንፈሳዊ ትምህርት ቤት....
@ኤፍታህወለተስላሴ-ወ1ጸ
@ኤፍታህወለተስላሴ-ወ1ጸ 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር 4 месяца назад
​@@ኤፍታህወለተስላሴ-ወ1ጸጸሎተ ባርቶሰ አርጋኖ ጸልተ ማህያዊ ጰልቶች ያሰተማሩኝ ወድ አባቴ ናቸው የእምልኮ ሰግደት ያረተማሩኝ ቀተግባር ቀሲሰ ሄኖክ ተፈራ ያሰተማሩኝ እውነት እድሜ ጤና ይሰጣቸው ጨለማ ህይወቴን ወደ ብርሃን የወሰዱኝ ሁለቱ አባቶቼ ከትንሳኤ በሃላ የአምልኮ ሰግደት እየረገድኩነው ጸልት አላቋረጥኩም
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 4 месяца назад
አሜን፫በእውነት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው
@elesabetgelaw1059
@elesabetgelaw1059 4 месяца назад
አባታችን በረከቶ ይደርብን አሜንአሜን
@mignotnigus6314
@mignotnigus6314 4 месяца назад
ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ወልደ የዋንስ ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏
@سميرهسميره-ل1ر
@سميرهسميره-ل1ر 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏
@weletamariyammariyam4423
@weletamariyammariyam4423 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን
@KaseyGato
@KaseyGato 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን!!
@cooldave8626
@cooldave8626 4 месяца назад
Amen kale hiwot yasemalin
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 4 месяца назад
Kalehiy woetn yasemalen ❤ ♥ 😍 💖
@world12209
@world12209 4 месяца назад
አሜን! አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ይፍቱን ይባርኩን አባቴ🤲
@zed96
@zed96 4 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን በአሰድሜ በጤና ዪቆይልን አባ በረከትሁ ይደርብን በጸሎትሁ ይማረን ይፍቱን ይባርኩን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ እያልሁ🤲🤲
@MulatuMulugeta-dm1mm
@MulatuMulugeta-dm1mm 4 месяца назад
Kale hiwet yasemalin memhir kemewezageb gelagelun.
@ንግስቲምፅላለማርያም
@ንግስቲምፅላለማርያም 4 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ይሳልብን
@eadendassy2860
@eadendassy2860 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
@mili1621
@mili1621 4 месяца назад
የኔ ፈተና ሁሌ በአለ ሀምሳ ላይ ነው። ጓደኞች እንኳን ተጠፋፍተን የምንገናኘው ያኔ ነው ብዙ መብላት ነው፤ የአባቶቻችንን ልምድ ማወቄ ደስ ብሎኛል፤ በጣም አስተማሪ ነው። እመ አምላክ ትስጥልን ቀሲስ ወቅታዊ ትምህርት ነው።
@hibisttafese1921
@hibisttafese1921 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@አፎሚያታደሳ
@አፎሚያታደሳ 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤❤
@meazatewolde6960
@meazatewolde6960 4 месяца назад
🙏🙏🙏❤🇪🇷
@EmebetKifle-b9h
@EmebetKifle-b9h 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤
@Salam-dx3rn
@Salam-dx3rn 4 месяца назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህወት ያሰማልን ኣባታችን🙏🙏🙏
@manawoldemichael7026
@manawoldemichael7026 4 месяца назад
Amen Amen .Amen
@helentsegay654
@helentsegay654 4 месяца назад
Ye kesisin silk yemiyawk
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 4 месяца назад
🎚አሜን🤲ለሰው ልጆች ሁሉ የክርስቶስ ሰላም ይድረስ🤲 ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲ይፍቱኝ🎚አባቴ !😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 4 месяца назад
Ehte meskluen zekezkshewal astelakyew
@ቢቂላገመዳ
@ቢቂላገመዳ 4 месяца назад
ቀሲስ ሄኖክ እንኳን አደረሶት ከነ ሙሉ ቤተሰቦቾት🎉፡ወይኔ ክፍሉ የመቤቴ ስዕለአድኖ ፀጋው
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሁንኬን ደና ማጡልን አባታቺን እርመንአ ጤና ያድሎት 🙏🥰አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን የኔ ጥያቄ ኔበራ ማልስ አግኝችሃለው እናመሰግናለን 🙏አብባታቺን 🙏
@KaseyGato
@KaseyGato 4 месяца назад
በፀሎታቹሕ አሥቡኝ ቤተ ምእመንኖች ወለተመሥቀልነኝ ደካማ እሕታቹነኝ😢😢😢
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን አባታችን 🙏እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@meronbesha9903
@meronbesha9903 4 месяца назад
🔔🔔🔔🔔🔔⚜⚜⚜🔔🔔🔔🔔 🔔 ~ትንሣኤ~ 🎚 ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሠሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም ═════◉❖◉══════ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!!! በዓሉ የደስታ፣ የፍቅር፣ የአንድነት፣ የመተሳሰብ ይሁንላችሁ !!! አሜን!!! 📖 ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችሁ?ተነሥቷል እንጂ በዚህ የለም። ~ 🌹🌹🌹 ~
@gdydd1173
@gdydd1173 4 месяца назад
አምላኬ ሆይ ልቦና ስጠኝ ኣባየይ የኣባ ተማሪወች በምሉ ኤደራቹ ወለተ ኪዳን እያላቹ በፆሎታቹ ኣስቡኝ በጣም ደካማ ሁኛለው ስለ እማ ፍቅር ብላቹ በምታድርግበት ፆሎት ኣሱቡኝ
@teshagerBaheru
@teshagerBaheru 4 месяца назад
አውቃለሁ ባአለ ሃምሳ የደስታ ቀናቶች ናችው እኔ ግን በከባድ ጭንቀት ውስጥ ነኝ ምክንይቱም እራሴን ከጥቃት በመከላከሌ ብቻ አድሎአዊ በሆነ በትንኮሳ ወንጀል በውጭ ሃገር ፖሊሶች ስለተከሰስኩ ሁል ጊዜ አምላኬን በለቅሶ እና በጸሎት እየተማጸንኩት ነው ምክንያቱም ክሴ በሃሰት የተቀናበረ ነው ስለዚህ አምላኬ ይህንን ክስ እንዲያስነሳልኝ የአምልኮ ስግደትም አደርጋለሁ እባካችሁ የእግዚአብሔር ቤተስቦች ገ/ትንሳኤን በጸሎታችሁ አስቡኝ!
@desertflower3242
@desertflower3242 4 месяца назад
የድንግል ማርያም ቅዱስ እየሱስክርስቶስ አምላኬ ሆይ ተመስገን ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን 🤲🏽። ከትንሳኤ በሁዋላ ጥያቄ ሆኖብኝ እንዴት ማንን መጠየቅ እንዳለብኝ ግራ ግብት ጭንቅ ብሎኝ ነበር። አንዳንዴ የኛ ትንሽዋ ጥያቄ አባቶችጋ እንዴት እጠይቃለሁ እንደምንለው። ብቻ በጣም ደስ ብሎኛል። አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@ገነትዘ-ሚካኤል
@ገነትዘ-ሚካኤል 4 месяца назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ አባቴ እውነት እኔ ፆሙ ከተፈታ ወድህ ህመም ጀመረኝ ሰላሜን አጣሁ ፆሙን ሰላም ነበርኩ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎት
@skwt8566
@skwt8566 4 месяца назад
በጣም ስፈልገው የነበረው ጥያቄ መልስ አግቻለው አባታችን በእውነት እግዚአብሔር። አምላክ እዴሜ ከጤና ጋራ ያድሎት❤❤❤
@alemtekle506
@alemtekle506 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ፈጣሪ አምላክ ❤❤❤
@woolala2787
@woolala2787 4 месяца назад
መምህር በበአለ ሀምሳ ለ ድንግል ማርያም አይሰገድም ወይስ የአምልኮና ለ ድንግል ማርያም 21 መስገድ እችላለሁ
@SelamshYenza
@SelamshYenza 4 месяца назад
እኔ ይሀው ከበአል ጀምሮ ፀሎቱኑም የአምልኮ ስግደቱንም እርግፍ አርጌ ተውኩት አጅሬው እየተጫወተብኝ ነው😢
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 4 месяца назад
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን ይፍቱኝ አባታችን
@abayyoutube7148
@abayyoutube7148 4 месяца назад
አባታችን ቃለ ህይዎትን ያስማልን እስኪ የአባታችን ቁጥር ያላችሁ ላኩልኝ በጣም ፈልጌዉ ነው
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 4 месяца назад
አባታችን የፌስቡክና የቴሌግራም ሊንካቸእን ከስር ቢያሰቀምጡልን አሪፍ ነው ቃል እህይወትን ያሰማልን❤🙏🙏🙏
@beakalaytenew1046
@beakalaytenew1046 4 месяца назад
ቃለ ህይዎት ያሰማልን። አባታችን በዚህ በባዕለ ሃምሳ ጊዜ የግዝት በአላት ይሻራሉ ወይ???
@girmayemiru5403
@girmayemiru5403 4 месяца назад
ቃለ ሕይወት ይስጥልን ። አባታችን በፀሎት አስቡን ፍቅረ ዬሀንስ እና ወለተ መድህን ።
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 4 месяца назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንዎት ይባርክልን ❤🙏
@ትእግስት
@ትእግስት 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጣና ይጠብቅልን❤❤❤🙏🙏🙏
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 4 месяца назад
,ምናለበት.ከነዚህ.መፀሀፍ.አዱንባገኘ
@HirutHailay
@HirutHailay 4 месяца назад
amyen amyen amyen lbonachnn ykfetln abatachn regim edmye ystln
@TobiyawDegu
@TobiyawDegu 4 месяца назад
የቄደር ጥምቀት መቸ ነው ያለው እባካችሁ ንገሩኝ
@aronhabtie8545
@aronhabtie8545 4 месяца назад
በእውነት አባታችን ቀሲስ ሄኖክ ይለያሉ እኔማ ትምህርታቸውን ስሰማ ልቤ እርፍ ይላል እግዚአብሔር አምላክ እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ።
@shewaabebe3280
@shewaabebe3280 4 месяца назад
Kale hiwot yasemalin abatachin
@lulatesfamichael5899
@lulatesfamichael5899 4 месяца назад
Abatachn kale Hiwet yasemaln egziabher ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@LomiYazew
@LomiYazew 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
@CtyFyc-qx6zu
@CtyFyc-qx6zu 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@solomontakele7953
@solomontakele7953 4 месяца назад
በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው እጅግ በጣም አስፈላጊም ትምህርት ነው እና አባታችን እንደዚህ አይነት መንፈስ ቅዱስ የሚአቀብሎትን ለነፍሳችን የሚጠቅም ጣፋጭ ትምህርቶትን ሳይሰለቹ ሳይደክሙ እንዲአስተምሩን ሀያሉ እግዚአብሔር አብዝቷ ይርዳዎት በአምልኮት ስግደቱ ዙሬያ ግን ምንም አላሉን ቤተክርስቲያን የአምልኮት ስግደት ለመስገድ እየተሸማቀቅን ቤታችን ብቻ ነው የምንሰግደው በአምልኮት ስግደቱም ዙሬያ እንደሚቻል አስረግጠው አስተምሩንና ትምህርቱን እንደ ማስረጃ ይዘን ያለ ፍርሀትና ያለ መሸማቀቅ እንሰግዳለን
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 4 месяца назад
Lemndnew mitshemakekew betekirstiyan atsegdu telalch endee
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 4 месяца назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@waanofiwaanofi8307
@waanofiwaanofi8307 4 месяца назад
አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን አሜን።
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 4 месяца назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@AbateTegegne
@AbateTegegne 4 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልንን
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰሜልን(❤
@fantakebede5008
@fantakebede5008 4 месяца назад
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 4 месяца назад
ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን❤
@teddy2956
@teddy2956 4 месяца назад
ቃለሂዎት ያሰማልን አባታችን!
@lehulutube9063
@lehulutube9063 4 месяца назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meronbesha9903
@meronbesha9903 4 месяца назад
አባ የአይማኖት መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጣችሁ የዘወትር ፀሎት ይፀለያል ?
@Filipos22
@Filipos22 4 месяца назад
አዎ ይጸለያል
@dammamdammam322
@dammamdammam322 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@jamela223-xg2hu
@jamela223-xg2hu 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 4 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባቴ
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይዉት ያሰማልን አባታችን💕🙏💕
@DaniDani-rw3do
@DaniDani-rw3do 3 месяца назад
❤❤❤አሜን ፫ ቃለሂወት ያሠማልን
@munamersha8001
@munamersha8001 4 месяца назад
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 4 месяца назад
Abatchen tehitnawot betam des yela Dallas tx metew eyalu bersowy eje tetmkalhu. Dengle embety mariyam tetbekew .
@samrawitgirma1360
@samrawitgirma1360 4 месяца назад
Amen, Egziabher yemsegin Endenzi ayenet tiru abatochin sel seten
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው አባታችን❤❤❤
@user-gp5dg2wi7waster
@user-gp5dg2wi7waster 4 месяца назад
Qale hiwetin yasemalin abatachin breketoti yidrbin
@FikeraddsMolaa
@FikeraddsMolaa 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@helenhabetmariyam2445
@helenhabetmariyam2445 4 месяца назад
እናመሰግናለን አባታችን❤❤❤
@sebletube7525
@sebletube7525 4 месяца назад
ማልቀስ ካልተቻለ በፀሎት መሐል የሚመጣ ልቅሶ በልቅሶ መለመንና መማፀን አይቻልም ?
@KaseyGato
@KaseyGato 4 месяца назад
ይቻላል
@tsigemulu5915
@tsigemulu5915 4 месяца назад
አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን
@aberashfaysa-yt3dn
@aberashfaysa-yt3dn 4 месяца назад
Amen amen amen kale hiywot yasemaln mengiste semayatin yawursiln yagelglot zemenotin yibarkln geta egziyabhar ❤❤❤
@shltooejjfhdhjd1642
@shltooejjfhdhjd1642 4 месяца назад
amen amen amen abbatachin qaliyot yasamalin idmena xena yesxlin abbatachin betsalotachu asibuny welet tsadiq bilachu
@birhaneesheno
@birhaneesheno 4 месяца назад
Amen amen amen kale hiwoti yasemalin abatachin ❤❤❤
@eftah21-y1g
@eftah21-y1g 4 месяца назад
kale hiwot yasemalin abatachin bareketo yiderbin
@tighist331
@tighist331 4 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የብዙዎቻችን ጥያቄ የነበረዉን አብራርተዉ እስተማሩን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🏼
@hiwethabte2052
@hiwethabte2052 4 месяца назад
Amen Amen Amen kalheywten yasmalen Abtachen
@tigisttareke8034
@tigisttareke8034 4 месяца назад
Amen amen amen bewenet kale hiyewoten yasemalen
@workatsehay3551
@workatsehay3551 4 месяца назад
Kale hewet yasemalen Abatachen
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@SamsungA23-ve3fv
@SamsungA23-ve3fv 4 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤
@fyry8481
@fyry8481 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን
@meseretnegash3896
@meseretnegash3896 4 месяца назад
kalhiyiwt yasemalin
@BoogiBoogi-tb7ue
@BoogiBoogi-tb7ue 4 месяца назад
Amen. Amen amen amen amen amen amen 🤲🤲🤲
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሰማልን አባታችን በአሰድሜ በጤና ዪቆይልን አባበረከት ሁይደርብን በጸሎትሁ ይማረን ይፍቱንይባ ርኩን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆ ስእ ያልሁ💖💖💖💖💖💗💗💗💞💞💞❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@SergneshalemuSernem
@SergneshalemuSernem 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን❤❤❤
@asterasefa3076
@asterasefa3076 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እናመሰግናለን እንወዶታለን አባታችን❤❤❤
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 4 месяца назад
.አባታችን ይፍቱኝ ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ኑሩልን አቤቱ ጌታሆይ በምረቱ ያስበን😢😢😢😢ሁሌም የምታስተምሩትን ስለምከታተል በጣምም ብዙ ነገሮች ከደረሷብን አኳያ እዳዉም እብድ አረጉኝ በአሁኑ ፆም ከክፍለሀገር አባቴ መጣ ወደ አ.አ እና ፀበል ቦታ ወደናንተ ዉሠዱት ስል አቁርቡት ንስሀም ግባ ስል ምሠርቸ ሲለኝ ከእናትሽ ጋር ይቆርባሉ ሲሉኝ እመቤቴን ምንእደሚፈጠር አያታወቅም ድጋሚም ይችላል ስል የሚሠማኝ አጣሁ እደፈራሁት ሆነ ዉድ አባቴን በስደት እዳለሁ ተለየኝ 😢😢😢😢😢 ገብረየሡስ ነፍስ ይማር ብላችሁ አስቡልኝ ሁሌም ፀፀቱ የማይወጣልኝ ባለመቁረቡ
@BisratSemere-th8jd
@BisratSemere-th8jd 4 месяца назад
Amen amen amen Kalehiwet yesmaelna abona
@paulosalelign4766
@paulosalelign4766 4 месяца назад
በትጨማሪም ሱባየ መግባት ና ጾም መጾም ይቻላል ሆይ። መረጃዉ ምንድን ነዉ።
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 4 месяца назад
ድክርስቶስ፡ትንሳአ፡ሙታን፡በጣም፡አመሰግናለሁ፡አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤
@maqdasmaqdas4941
@maqdasmaqdas4941 4 месяца назад
አባታችን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
Далее
ПОЮ ВЖИВУЮ🎙
3:19:12
Просмотров 878 тыс.
ምክረ አበው፦ የሚዲያ አጠቃቀም
19:17
ПОЮ ВЖИВУЮ🎙
3:19:12
Просмотров 878 тыс.