Тёмный

በበጎ ስራው የሚታወቀው ቢኒያም በለጠ ስለ ፍቅር ህይወቱ.....መቄዶኒያ | Biniam Belete | Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 70 тыс.
50% 1

በበጎ ስራው የሚታወቀው ቢኒያም በለጠ ስለ ፍቅር ህይወቱ.....መቄዶኒያ | Biniam Belete | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 114   
@elsagetaneh2501
@elsagetaneh2501 3 года назад
መልካም የትዳር ዘመን ያድርግላቹ ቢኒ መልካሙ ሰዉ ረጅም አድሜና ጤና ይስጥህ
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 3 года назад
በጣም
@amanualalemu1548
@amanualalemu1548 3 года назад
አሜን
@user-ge7dw2bj8b
@user-ge7dw2bj8b 3 года назад
ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን በቂ ነዉ!! ዮኒ ምርጥ ሰዉ!! እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ!! 💚💛❤!! ፡ ይቺን ሴት እግዚአብሔር አብዝቶ ባርኳታል!!😍
@user-ge7dw2bj8b
@user-ge7dw2bj8b 3 года назад
@Yared Negu አባቴ ስትል!?🙄🙄 ፡ እና መጀመሪያ አንተ ሰብስክራይብ አድርግ እና አፃፋዉን እመልስሳለሁ!!😂😂 ታዋቂ መሆን ምናምን የለም!!😉
@user-uz2do7sx3x
@user-uz2do7sx3x 3 года назад
እግዚአብሔር መልካም ትዳር ያድርግልህ ወንድማችን ያማር የሠመር ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ አንተ መልካም ሠው ነህ ተባርክ
@meski213
@meski213 3 года назад
ለቢኒም ዲስላይክ በእውነቱ ሰይጣንን የለበሳቹ መሆን አለባችሁ ይሄን ሰው አያደርገውም
@Galaxy-vf9pj
@Galaxy-vf9pj 3 года назад
በጣም
@senaitabiy
@senaitabiy 3 года назад
ክፉዎቹን እግዚአብሔር ጠራርጎ ይውሰዳቸው ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@africanhorn5523
@africanhorn5523 3 года назад
i really love this guy from the bottom of my heart 😍
@foodtood4595
@foodtood4595 3 года назад
እግዚአብሔር ሲመርጥኮ መታደልነው የእውነት በጣም አከብርሀለሁ እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርክልህ ውለዱ ክበዱ ድንግል ማርያም እግዚአብሔርሲመርጥኮመታደልነውየእውነትበጣምአከብርሀለሁእግዚአብሔርትዳርህንይባርክልህውለዱክበዱድንግልማርያምትጎብኛችሁ
@hyme7165
@hyme7165 Год назад
ትለያለህ እኮ ቢኒየ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን አብዝቶ አድሎሀል
@user-rd2cv7ik2w
@user-rd2cv7ik2w 3 года назад
እንደ አንተ አይነት ሰው ሁሉም ቢሁን ታድላ ከላይ ነው ስጦታው
@telahunyitbarek2150
@telahunyitbarek2150 Год назад
እግዚአብሔር ቢንያምን ይባርክልን ።
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 3 года назад
እግዚአብሄር ያርታህ ቢኒየ ሙሉ ጤናሀን
@emuhabeshawit3779
@emuhabeshawit3779 3 года назад
መልካም የኢትዮጲያ ልዩ ልጅ እድሜ ከጤና ላንተም ለባለቤትህም ተመኘሁ
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 3 года назад
ሰው ለመረዳት ሰው መሆን በቂ ነው
@aleisterneckchalehu7810
@aleisterneckchalehu7810 3 года назад
I want to hear more from him please make more interviews
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 года назад
Please mor interview Seifu.🙏🏾
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@fetenfafafa4677
@fetenfafafa4677 3 года назад
ተባረኩ ።
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Год назад
እግዚአብሔር ሲመርጥኮ መታደልነው
@eleleta5821
@eleleta5821 3 года назад
ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ያብዛልህ ተባረክ
@samsoul1711
@samsoul1711 3 года назад
መልካም ጋብቻ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላቸዉ አንተ መልካም ሰዉ ነህ! እግዚአብሔር በልጅ ይባርክህ! እኔ የሚሳዝነኝ ዲሰላይክ የምታደርጉ ሰዎች ግን ጤነኛ አትመስሉኝም
@user-hx6iy3hv1f
@user-hx6iy3hv1f 3 года назад
መመርጥ ነው እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባርክልን
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 года назад
መልካም የትዳር ዘመን ያድርግላችሁ ቢኒ ምርጥ ሰው ቲሸርት ላይ ያለው ጥቅስ በጣም ደስ የሚልነው
@kalkidanhaile3204
@kalkidanhaile3204 3 года назад
መልካም የትዳር ዘመን
@kalkidanhaile3204
@kalkidanhaile3204 3 года назад
@Jolax Y ጎራ በል ውዴ
@senitube2278
@senitube2278 3 года назад
እግዚአብሔር የአብርሃምን እና የስራ ያድርግላችሁ😘😘😘😘🌹
@mekdiyoutubu4834
@mekdiyoutubu4834 3 года назад
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ያብርሃም የሳራ ያድርግላቹህ አሜን።
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 года назад
የእኔ የዘመኔ ጀግና....
@HenokTadle-qg8ur
@HenokTadle-qg8ur Месяц назад
በርታልን ዶ/ር ቢኒያም በቀለ
@barcontube1216
@barcontube1216 3 года назад
የቆየ ኢንተርቪው ነው። ሰሰይፉ ከመውለዱ በፊት መሆኑ ነው። መጨረሻውን ያሳምርላችሁ። የምትኖሩት እግዚአብሔር።
@tizitayemaryamlijtube3996
@tizitayemaryamlijtube3996 3 года назад
መልካም ሰው መልካም ነገር ያገኛል እግዚአብሔር የአብረሀምና የሳራ ትዳር ያድርጋላችሁ። እግዚአብሔር በሞኩስና በጥበብ ያኖራችሁ 😍😍😍ወልዳችሁ ሳሚ 😘😘😘
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 года назад
God bless you.& your beautiful family. Brother..🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 3 года назад
ዋዉ ዋዉ ቤኒ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ትዳራችሁን ያብራሀም የሳራ ያድርግላችሁ
@egezabhrehoyeeredegedegele4891
@egezabhrehoyeeredegedegele4891 3 года назад
Tdarachuen egezabhare yebrekelachue bwente memrte nwe sewen merdate binye yegezabhare sewe krwe zemenhuen ybarekilhue btame dese ylalele egezabhare zemnachuen yebarekelachue
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 3 года назад
ውይ ደስ ይላል እኛገዳምም በድግልናዋ 10 አመት ገዳም አለች አሁንም ብቻዋን እግዚያብሄር ፈቅዶ ለሶም መልካም ትዳር እድሰጣት የዘወትር ምኞቴ ነው
@rowcellel209
@rowcellel209 3 года назад
Egziabher keri zemenachihun yibarklachu
@asterdemese9145
@asterdemese9145 3 года назад
አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ቢንዬ መልካም ስው።
@marthasolomon355
@marthasolomon355 3 года назад
አምላክ በልጅ ጨምሮ ይባርካችሁ🙏🙏🙏
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 3 года назад
ቢኒየ መቅዶኒያን የመሰርተው ምርጥና ጎበዝ የኢትዮጲያ ልጅ ነው ስለሱ ሲወራ እሰማለሁ ግን መልኩን በደንብ አላቀውም ነበር እና ልጅ ቢኒ የሚባለውን ዩቲበር በቅርቡ ሳየው ስማቸው ተመሳሳይ ስለሆነ እሱ መስሎኝ ነበር እና በጣም ውስጤን ቅር ብሎኝ ነበር ምክንያቱም ልጅ ቢኒ የሚባል ሰው ከሀይማኖት ጋር አያይዞ የሚናገርው ነገር ከሱ አይጠበቅም እና እሱ ስለመሰለኝ እንዴት እንደዚህ ያደርጋል መልካም ስራውን ለምን በመጥፎ ነገር ያበላሸዋል እያልኩ እራሴ ጋር ሳወራ ነበር ግን ትክክለኛውና መልካሙ ቢኒ አንተ ነህ ከዚህ ቡሀላ ተዋውቄሀለሁ ግን እሄ ኢተርቪ የዱሮው መሰለኝ አሁን አቅርብልን ሰይፉየ ቢኒን በጣም አክብርሀለሁ ቢኒየ አንተንም ቤተሰቦችህንም አላህ ይጠብቃችሁ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ ❤💗💞❤💗❤🥰🥰🥰
@user-wu4th7sv3d
@user-wu4th7sv3d 3 года назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥክ
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 года назад
መልካም የትዳር ዘመን መልካም ሰው ነህወድማችን በርታልን
@ayeman7080
@ayeman7080 3 года назад
አንተ ከእግዚአቢሔር ቀጥሎ ደግ ፍጡር ነህ ቢኒየ መልካም ትዳር ይሁንልህ
@user-on4yh8kz5e
@user-on4yh8kz5e 3 года назад
ዋውደስይላል
@mercy0415
@mercy0415 3 года назад
Seifu Fantahun ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ የሳምንቱ የTiktok ቀልዶች 2020 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HR1CsGRVWFc.html
@dgsgdyddy4135
@dgsgdyddy4135 3 года назад
እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፍሬ አግኚ ቢንየ
@hawaaha8714
@hawaaha8714 3 года назад
እግዚያብሄርትዳራችሁንይባርክላችሁ።
@gebrebariaw6234
@gebrebariaw6234 3 года назад
Bless you my brother, you are one of a kind. I visited your place and I was touched and promised myself I will help . Thank you ! Bless you& your wife.
@afrotube3610
@afrotube3610 3 года назад
መልካም የትዳር ዘመን ያድርግላችሁ ቢኒ ምርጥ ሰው!!!
@tsehayarega848
@tsehayarega848 3 года назад
God. bless. this family.
@kidist176
@kidist176 Год назад
Bereketachw yiderbin❤❤❤
@kukusha3057
@kukusha3057 3 года назад
Egziabher yelbonahin yifetsmlih
@kokiabey734
@kokiabey734 3 года назад
MRT sew
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 3 года назад
ዋው
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 3 года назад
Bini betam hwedkalew bini ante yesew melak kdus gebrhel tdarkn hiwetkn ybarkew ❤❤
@techlehulu
@techlehulu 3 года назад
እግዚአብሄር ያ በርታህ ቢኒየ ሙሉ ጤናሀን ይስጥህ! ስለ ቴክኖሎጂ አሰራር፣አጠቃቀምና መረጃ ከፈለጉ ይህን ቻናል ይጎብኙ ሊንኩን ጠቅ ያድርጉ ይጠቀሙበታል.👍
@eahim8151
@eahim8151 Год назад
@ethioskymedia9803
@ethioskymedia9803 3 года назад
በርታ ቢኒ ከጎንህ ነን ለፈጣን መረጃ የ Ethio Sky Media ቤተሰብ ዛሬ ይሁኑ
@jovane_2148
@jovane_2148 3 года назад
ሰይፉ ቤቲ እጅግን መች ነው ምጋብዛት አሁን ደሞ በአዲስ ስራ እየመጣች ነው አረ ጋብዛት😎😎
@tiginani3753
@tiginani3753 3 года назад
bezih zemen ende enante sewoch ye midirachin chew nachew egziyabher tidarachun yebarkew
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 3 года назад
6 years ago
@user-ru8hg3br8x
@user-ru8hg3br8x 3 года назад
Waw des ylan bini wendmachin e.r yrdah kene mulu bietesebh
@mercy0415
@mercy0415 3 года назад
Seifu Fantahun ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ የሳምንቱ የTiktok ቀልዶች 2020 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HR1CsGRVWFc.html
@waltenigusaetop3320
@waltenigusaetop3320 3 года назад
መነኩሲት ነው ያገባው?! እንዴት ነው መነኩሴን ማግባት የሚቻለው?
@TG19948
@TG19948 3 года назад
Ene yehen sew sayew #BADONETEN yegeltibignal Abo #TEBAREK.
@yasminahmed4073
@yasminahmed4073 3 года назад
Binye melkam
@etihoabyssinia7788
@etihoabyssinia7788 3 года назад
በእግዚአብሔ ዘንድ ወንጀል ነው በገዳም የምትኖር ሴትን በድንግልና አስኮብለልሎ ማውጣት ወይም ወደ እራስ ማምጣት ድፍረት ነው በአጭሩ ለእግዚአብሔ ከምታገለግዩ ለእኔ አገልግዩ እንደማለት ነው ምን አይነት ደፋር ነክ ግን እሷ እራሷ ገዳም የምትኖር ከሆነ ለምን ብላ ወንድ ልጅ ጋር ትቀርባለች
@savannasav2609
@savannasav2609 3 года назад
መጀመሪያም እግዚአብሔር ሳይፈቅድ ገዳም አይገባም። በመጀመሪያ በሱባዔ ይጠየቃል ምክንያቱም ጠቋር የሚባል መንፈስ አለ ያለምንም መንፈሳዊ እውቀት ወደገዳም እንዲገቡ ያደርጋል ከዛ ደግሞ ከገዳም አስወጥቶ ወደአለማዊ ሂይወት ይወስዳል ያልተገባ ነገር እንዲያደርጉ ይገፋፋል። አቺ እህቶቻችን ግን ምንኩስና ፀጋሽ አይደለም ከተባለች ግን ችግር የለውም አግብታ በሃይማኖቷ መኖር ትችላለች።
@getagashaw3208
@getagashaw3208 3 года назад
ማስጠንቀቂያ:- ስኳር ከመጠቀማቹ በፊት የግድ ልታውቁት የሚገቡ ነገሮች(ተጠንቀቁ!!) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-_rxO5VaJm7w.html ቪዲዮውን ለመመልከት ሊንኩን ወይም ምስሉን ይጫኑ!!
@Ethiomuzik
@Ethiomuzik 3 года назад
Yekoye video eyawetah tikefilaleh...tultula
@user-vh2sx5kh5s
@user-vh2sx5kh5s 3 года назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yodaheatnasiya4772
@yodaheatnasiya4772 3 года назад
Metadel new EGZIABHER EGZIABHER yebarkach edmena tena gar
@birukayele04
@birukayele04 3 года назад
ሰው
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 года назад
ዉድ ተነፈቅ ካሜንቶች ዘሬ በጠም ደስ ብሎኘል የሰዉ ደስተ ያምሀስደስተሁ ፎቶሄን በመንከት ይግበ የቸነሌ ቤተሰብ ሁኑ መልከምነት ለረስ ነዉ
@user-mq5nb2yr7j
@user-mq5nb2yr7j 3 года назад
እንኳን ወደትዳር መጣቹ፣ እጅ ያለትዳር መኖር አይደብድም? ግን ያደነኳት አለባበሷ ነው ።ሌሎችቻችሂ ግን .....!!😔🙌
@Bettyafro
@Bettyafro 3 года назад
💙🙏🏿
@የታሪክጥግ
@የታሪክጥግ 3 года назад
👉💚 የተዋህዶ ልጆች 💚 💛የተለያዩ መዝሙሮችና ስብከቶች የሚገኙበት💛 ❤ቻናል ነዉ ሁላችሁም ሳትጓበኙት አትለፉ!❤ 👉ላል Lal Tube ቤተሰብ ይሁኑ🙏 . ..v
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 года назад
😘😘💓💓🖒🖒🖒🖒💋💋💋
@tenagnadegafa4131
@tenagnadegafa4131 3 года назад
ምኑዋ ማረከህ ይባላል አሁን ይህ አለምን የናቀ ሰው የአለማውያን ጥያቄ እንዴ እንደማንኛውም ሰው
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 3 года назад
ስለ( ፍቅር) ሳይሆን የ ትዳር ህይወቱ በሚል ይስተካከል
@user-on4yh8kz5e
@user-on4yh8kz5e 3 года назад
ያማረየስመረ የፍቅረዘምንይሁንላችሁ
@mercy0415
@mercy0415 3 года назад
Seifu Fantahun ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ የሳምንቱ የTiktok ቀልዶች 2020 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HR1CsGRVWFc.html
@ethiosunshine4560
@ethiosunshine4560 3 года назад
nice job 👍😍😍 it's really helpful🙏 from ETHIO SUNSHINE እንግሊዘኛን በ አማርኛ ይማሩ / Learn English in Amharic
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 3 года назад
ሱበሀን አላህ ሀቂቃ ስለሀይማኖት በትንሹም ቢሆን ካወኩ ቡሀላ በኔ እይታ ትክክለኛውን የመጽሀፉ ባለቤቶች የሚባሉትን ኦርቶዶክሶች እዚች እህት ላይ ነው ያየሁት አላህ ከነባለቤትሺ ወደተፈጠርሺበት ሀይማኖትሺ ይመልስሺ
@senitube2278
@senitube2278 3 года назад
ክክክክክ በየትኛው ነው የፈጠረችው አይይይ እናተ አሕዛቦች እንደው ስታሳዝኑ
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 3 года назад
@@senitube2278 ከከከከከ አይደል ለማንኛውም አለባበሷን አይታችሁ መጽሀፋችሁን አንብቡት በጌታየ ይሁንብኝ እንዳው ሥለሀይማኖቴ ምንም ሳልሰማ በህሊና ብቻ እንኴ በማሠብ ትክክለኝነትን የሚያሳይ አንድ ነገር ቢኖረው የኦርቶዶክሥ እምነት ተከታይ በሆንኩ ፈጣሪያችን በቁርአኑ ሲጠራቸው እነዚያን መልካም ሙሺሪኮች ይላል ስንት የምወዳቸው ሁሌም የማሥብላቸው ወገኖቸ አሉ በመልካምነት የሚታወቁ ለምሳሌ ታማኝ በየነ ሀበሻዊ ጀግና ታማኝ የሁላችን ውቢቷ ኢትዮጲያ ወልዳ የሠጠችን እሱን ለምትወዱ ላልሰማችሁኝ ፊዳክ ቲዩብ ላይ ጋበዝኳችሁ ስላዘንሺልን እናመሠግናለን
@birhandemamu9501
@birhandemamu9501 3 года назад
hulam nurelen enwodhaln
@Eotc628
@Eotc628 8 месяцев назад
ክርስትያን
@geni2g919
@geni2g919 3 года назад
ሰይፉ ግን እግርክ ምነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 3 года назад
የሰው ልጅ የውሀ ልክ አማራ ሳይሆን ዶክተር ቢኒ ነው ለኔ
@Robeni-n1o
@Robeni-n1o 3 года назад
ሰላም ውድ አድናቂዎቼ በቅርቡ አንድ ፕሮግራም ልጀምር ነው እባካቹ subscribe በማድረግ ቻናሌን ተቀላቀሉ
@godsaveethiopia4223
@godsaveethiopia4223 3 года назад
@Jolax Y fetarin fertachu minew yeh hulu tematsno ye subscribe lemagn tegstun setegn
@ETHIOUNITY-pr3js
@ETHIOUNITY-pr3js 3 года назад
መነኮሴ ከክተህ ነው እንደዝህ ደግ የሆንከው
@deresearedo1483
@deresearedo1483 3 года назад
Weyee regeme edemee yesetehe wendemen
@MIkItube
@MIkItube 3 года назад
እስከዛሬ የት ደብቀህ አቆይተህ ነው ዛሬ የለቀከው? አይ ሰይፍሻ
@genetyilam1791
@genetyilam1791 3 года назад
አስራ ሰባት ሰዎች ዲስላይክ ያደረጋችሁ ምንድነው የምትፈልጉት ካልፈለጋችሁ ለምን ታያላችሁ አትከታተሉ የሚመጥናችሁን አትዩ የሚመጥናችሁ ጋ ሂዱና እዩ
@user-hg8tr3pd2p
@user-hg8tr3pd2p 3 года назад
መልካም ትዳር ግን ቅር ያለኝ ነገር ከሙልቅስና ወደ አለም መመለስ ይቻላልደ በእምነት የተሻላችሁ ብታሥረዱኝ
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 3 года назад
አዎ በሱባኤ ጠይቆ ቻላል
@user-cb1jr2mh8v
@user-cb1jr2mh8v 3 года назад
የመዳም ቅመሞች ሰብስክራይብ አስርጉኝ ወገኖቸ አቤት ገዳም ገብታ ከንክብርዋ ከነድንግልዋ እኖራለሁ ያለችዋ ሴት ጎበዝ ናት
@danm1829
@danm1829 3 года назад
ሰይፍሽ ይሄ ከታች ሊንኩን ያስቀመጥኩት ለብዙዎች አርአያ የሚሆን ታሪክ ያለው ድንቅ ወጣት ፡ ያንተ ፕሮግራም ተደማጭ እንደመሆኑ እናቱን ያገኝ ዘንድ ባንተ ፕሮግራም ብታቀርበው አሩፍ ነበር፡ pls እንደምንም ግዜ ስጠው pls ተስፍሽ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5my6cednmPI.html
@melkamken4230
@melkamken4230 3 года назад
ዛሬ ስለተለቀቁት iphone ስልኮች በደንብ ማወቅ ከፈለጉ ይህን ይመልከቱ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-rivrPdm5YG8.html
@ematehilew9063
@ematehilew9063 3 года назад
Most RU-vid user doesn't know about 👎
@bekriman6543
@bekriman6543 3 года назад
ይህን የምታነቡ ውድ ኢትዮጵያዊን 1000 ለመሙላት ትንሽ ነው የቀረኝ ለፈጣሪ ብላችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም እመልሳለሁ 🙏🙏🙏🙏
@ruthandmoses3341
@ruthandmoses3341 3 года назад
የእህትና የወንድም ፉክክር ማን ያሸንፋል ???????? 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5rX4n5XWZo0.html
@binata7076
@binata7076 3 года назад
ቢኒዬ የሰውነት ውሃ ልክ በርታልን ፣ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ አበረታቱኝ ru-vid.com/show-UCbmpBOmXjiZ0LyjvQ-IX-Ew
@ethiocartoon1768
@ethiocartoon1768 3 года назад
Seifu Fantahun ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ የሳምንቱ የTiktok ቀልዶች 2020 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HR1CsGRVWFc.html
@tsehaymekonen7949
@tsehaymekonen7949 3 года назад
በህይወቴ እንደ ቢኒያም እና እንደ ዶክተር አብይ አይነት መልካም ሰው አላየሁም
Далее
Самое неинтересное видео
00:32
Новый хит Люси Чеботиной 😍
00:33