Тёмный
No video :(

Ethiopia: የክብር ዶክተር ቢኒያም ተመራቂዎችን ያስለቀሰ ንግግር - መቄዶንያ | Mekedonia 

Addis Daily  አዲስ ደይሊ
Подписаться 40 тыс.
Просмотров 174 тыс.
50% 1

Ethiopia: የክብር ዶክተር ቢኒያም ተመራቂዎችን ያስለቀሰ ንግግር - መቄዶንያ | Mekedonia
መቄዶንያ,መቄዶንያን,ቢኒያም መቄዶንያ,መቄዶኒያ,መቄዶንያ ምገባ መርሀ-ግብር,ዶ/ር ቢኒያም በለጠ | መቄዶንያ,ዶንክ ቱዩብ,ዶንኪ ቲዮብ,ኑሃሚን እና ኤርሚ|መቄዶንያ ሄደን ሸርታቴ እንጫወታለን አስቂኝ እና ልብ የሚነካ,የሜቄዶኒያ መስራች ቢኒያም,mk tv,eotcmk,eotcmk channel,eotc,eotc tv,eotcmk tv,mahibere kidusan,mahibere kidusan new,mahibere kidusan 2020,ዓውደ ስብከት,ስብከት,ሕጻናት,የወጣቶች ገጽ,ethiopian orthodox church,ethiopian orthodox tv,gedamat,mezmur,yemetsihaf kidus timhirt,mahibere kidusan youtube,ማህበረ ቅዱሳን,ማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን
biniam belete,biniyam belete,benyam belete,biniam belete cimedian eshetu melese,belete,biniyam,dr.biniam belet,efrem belete,ephrem belete,comedian eshetu biniyam belete mekedonia,girma belete,biniam,tadiwos belete,girma belete mezmur,zemedkun bekele,interview with the founder of mekedonia humanitarian association biniam belete,niletube,dr.biniam,niletubenet,senselet drama,senselet,bethel tv,mbe,mekedoniya,qin leb tube,beteseb tube

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 239   
@Addis_Daily
@Addis_Daily Год назад
ለተመራቂዎች ወቅታዊ የወንድ ሙሉ ልብስ (ሱፍ) ዋጋ ይመልከቱ 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-9OLpN-BncrM.html ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ
@bethelihemreta3465
@bethelihemreta3465 Год назад
አንቸን የወለድ እናት አባቶች ምን አክል የተመረቁ ናቸው እግዝአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን የኤትዬጵያ አምላክ ይጠብቅህ
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 Год назад
ቢኒ ትህትናህ እኮ ነው የሚያስለቅሰኝ 😭😭😭😭 ሰው ሰው ሰው ማለት ምርጥ ሰው አንተ ነህ የእኔ ንጉስ ቢኒ የምድሩን ክብር አትፈልገውም አምላክ በሰማይ ያክብርህ አሜን።
@temesgensidamo3914
@temesgensidamo3914 Год назад
Amen
@feleke2284
@feleke2284 Год назад
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ያስተምራል ሰው ግን አያስተውልም የእግዚአብሔር ፍቅር ውስጥ ገብቶ ፍሬ ሲያፈራ እንዲህ እራስህን ዝቅ ታደርጋለህ ! መጨረሻህን ያሳምርህ ወንድሜ !
@tigistwebeshet2077
@tigistwebeshet2077 Год назад
እውነት ነው ❤❤❤
@betelhemseyoum2090
@betelhemseyoum2090 Год назад
ምን አይነት መታደል ነው አንተን ሳይህ ለምን እንደሆነ አላውቅም እግዚአብሔርን ነው የማይ የሚመስለኝ ትህትናክ እራስክን ዝቅ ማድረግክ ምን እንደምልህ አላውቅም እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ ያንተን ክፉ አያሳየን እንኳን ደስ አለህ ሁልጊዜም ደስ ይበልህ አንተን የመሰለ ሰው ስላላ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከብዙ መጥፋት የጠበቃት ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ
@misraklebubeyane4017
@misraklebubeyane4017 Год назад
ቢኒ አንተ ከምንም በላይ ለኢትዮጵያ የምታስፈልግ ሰው ነህ እግዚአብሔር የማቱሳላ እድሜ እንዲሰጥህ እመኛለሁ የምትረዳቸው ሰዎች አምላክ እና እመቤቴ ትጠብቅህ
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 Год назад
ይህቺን ከንቱ እለም ንቀህ ባደረከው መልካም ነገር ሁሉ የማትኮራ የተናኩኝ ነኝ ብለህ ስትል በጣም ይከብዳል 😢😢 ማነው በጎ ስራ የስራው ?? ካንተ ብዙ እንማራለን ሁላችንንም ልቦና ይስጠን በጣም ነው ያስለቀስከኝ እኛስ ምን እንበል ? እንተ የተናኩኝ ነኝ ስትል??? ጨርሶይማርህ ቢንዬ🙏🏾❤️
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Год назад
ዶክተር ቢኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የአንተን ትህትና ለእኛም ያድለን🙏😥😢❤❤❤
@NBI3
@NBI3 Год назад
ልዑል ክቡር ዶክተር ቢኒያም ወልደ አብ ወልደ ማርያም ሁሌም ይባርክህ ሁሌም ከፍከፍ ያድርግህ !!!
@ephratanahom
@ephratanahom Год назад
የኔ ጌታ የኔ ምስኪን እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ የተባረከ ትዳር እና ልጅም ይስጥህ እመቤቴ በሄድክበት ሁሉ ትከተልህ 🙏❤️❤️❤️❤️
@wubetandarge4698
@wubetandarge4698 Год назад
ለንግግር እንደዚህ ቅስሜ ተሰብሮ አልቅሸ አላውቅም እግዚአብሄር ይጠብቅህ ፈቃድህን እንዲሞላልህ ልባዊ ምኞቴ ነው
@tigistgebru4127
@tigistgebru4127 Год назад
ወይ መባረክ አንተ የዘመኔ ቅዱስ 😍
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 Год назад
የምህረት አምላክ እሱ ይዳብስህ
@b.sb.s7065
@b.sb.s7065 Год назад
Amen❤
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 Год назад
እባክህ ወንድማችን እንደሱ አትበል አንተ የእግዛብሔር ስጦታ ነህ
@user-ps7uy6cc7w
@user-ps7uy6cc7w Год назад
ደምሪኝ ዉዴ
@eyutesfaye
@eyutesfaye Год назад
@@user-ps7uy6cc7w dedeb
@mekdesyedingllij5008
@mekdesyedingllij5008 Год назад
@@eyutesfaye min asadebesh?
@zawdezz3681
@zawdezz3681 Год назад
እውነትነው
@solomonbelew7571
@solomonbelew7571 Год назад
ቢንያም ፈጣሪ መጨረሻው ያሳምርልህ ፈጣራ ከአንተጋረ ይሁን። አመቤታችን አትለይህ!!!
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Год назад
ቢኒየ ወላሒ ከልቤ ተደሰትኩ ሁሌም ከፍ ያርግህ አላህ ተባረክ 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@tgt5742
@tgt5742 Год назад
እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ ወድሜ እዳተ አይነቱን ያብዛልን😢😢
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Год назад
አንትን ሳሰብ ሰውነቴን ሀጢያቴን ሳሰበው መሪት ትጠበኛለች ወየውልኝ ለኔ😭😭😭😭😭😭😭😭
@kibuukibu5000
@kibuukibu5000 Год назад
Be ahunu gize irasun ziqi yemiyadergi newu. Yexefa
@helenbraids8901
@helenbraids8901 Год назад
የእግዚአብሔር ሰዉ 🥹🥹🥹 የእግዚአብሔረር ሱዉ 😢የእግዚአብሔር ሰዉ😢
@kokebiabebe4610
@kokebiabebe4610 Год назад
እመቤቴ ጤናህነ ትሥጥህ አቤት ትትና
@user-ph9cv1wn7o
@user-ph9cv1wn7o Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በእዲሜ በጤና ቢኒየ አይ ትህትና እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን. ንግግር እራሱ ያስለቅሳል.
@w.h167
@w.h167 Год назад
ለዚች አለም ለምንጨነቅ ጥሩ ትምህርት ሰጥተኸናል! ብንከተልህ❤
@ekram0007
@ekram0007 Год назад
አንተ ሲኦል ከገባህ ማንኛችንም ገነት አንገባም ወንድሜ አንተ እየሰራህ ያለህውን አይደለም ለመስራት ለማለም ይከብዳል ! ብቻ ፈጣሪ ጤና ይስጥህ ተባረክ !
@user-Weynua
@user-Weynua Год назад
ክቡር ዶክተር ቢኒያም በለጠ እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 Год назад
የኔወድም አድሠዉ ለመለመንም ጤናኛ መሆን አለበት በጣም ትክክል አምላከ ቅዱሳን ፍጻሜህን ያሳምርልህ እግዚአብሔር ከግሀነብ እሳት ይሠዉርህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅር
@deehope9477
@deehope9477 Год назад
Not Angel Michael, but Jesus Christ is the absolute answer for his salvation, with no doubt, dear! Praying for you!🙏 with a lot ❤ & appreciation for your humble heart too!! It was accidental to see the video, but I'm happy to know him😅
@nuraguyo7544
@nuraguyo7544 Год назад
This man owe a Christ heart. He is so humble. He didn't make an ordinary speech rather he preached gospel.
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 Год назад
He is a very good person!!! I wish He Got Jesus the assurance for eternal life. He shouldn't have to scare of hell. Lord have mercy on him. Like the man in acts chapter 10 and 11 Cornelius. May Lord Jesus accept his prayer and sacrifices/good work/
@mediaet
@mediaet Год назад
ወንድሜ ቢንያም ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
@mulugetabariso4504
@mulugetabariso4504 Год назад
very humbled and wise speech God bless you, bro!!
@ayeloufayad5535
@ayeloufayad5535 Год назад
ያንተ መልካምነት ይለያል ትህትናክ ክብርክ ሰርተክ አልሰራውም የምትል የእውነት ትለያለክ በጣም ነው የምወድክ የማከብርክ ፈጣሪ እድሜክን ያርዝምልን
@eyoelg5142
@eyoelg5142 Год назад
የቢኒን ሩብ ትህትና ለሁላችንም ያድለን ዘንድ እመኛለሁ 😢 በትንሽ ቃላት ብቻ መላውን ህዝብ ስሜት የሚንጥ ሰው 🙏❤ ረጅም እድሜ ከሰፊ ጤና ጋር ያድልህ 🙏🙏🙏
@selamawitmegersa165
@selamawitmegersa165 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 Год назад
እግዚአብሔር አንተ ላይ አድሮ ብዙ ስራ እየሰራና እያስተማረን ነው ቢኒዬ ጨርሶ ይማርሕ የኔ እናት የሁላችን ፀሎት ነው ገና ብዙ ይሰራልሐል ❤
@HabileNebebe-vw9ht
@HabileNebebe-vw9ht Год назад
ኢትዮጵያ የምትሞተው አንዱ አንተን ስታጣ ነው የያ የክፉሆቹን እራስ ወዳዶቹን ሰው ያድርገን ወንድሜ❤
@edenoche667
@edenoche667 Год назад
ጌታ ይባርክህ ቢኒያ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ከኢየሱስ በቀር ማንም የለም አለምን የምያድነዉ የኢየሱስ የመስቀ ሥራ ብቻ ነው ።🙏
@maryalain9236
@maryalain9236 Год назад
❤❤❤❤❤❤የተመረጥክ በፈጣሪ ዘድታድለህ❤❤❤ ፈጣሪ እረጅም እድሚ ያድልህ
@kokobaadena8826
@kokobaadena8826 Год назад
ቢኒ ትትናህ ካቅም በላይ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-fg8ng8cy4o
@user-fg8ng8cy4o Год назад
ጸሎትህን እ/ር ይቀበልህ።
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 Год назад
የድንግል ልጅ በእድሜ በጤና ያቆይልን ሌላ ምን ይባላል🙏❤️
@abrikotube16
@abrikotube16 Год назад
የአባቶቻችን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-yk7wc5qe5h
@user-yk7wc5qe5h Год назад
እግዚያብሄር ፀጋው ያብዛልህ!!
@abebaakane9054
@abebaakane9054 Год назад
መኖር ማለት እንዲህ ነው...... ቃላት ያጥራል!
@yesihargemengesta5703
@yesihargemengesta5703 Год назад
ፈጣሪ አምላክ እድሜ ይስጥልኝ አንተ የእዉነት ሰዉነህ።
@LEGENDARYSLIVESTV
@LEGENDARYSLIVESTV Год назад
አላህ እደዚ የሚተናነስ ሰው በዚህ ዘመን ማየት ኢሻላህ ሰለ ቤተሰቤ ድዋ ሳረገግ አረሳህም ከሁሉ በላይ አላህ በራህመቱ ያስታውስህ
@gyonait
@gyonait Год назад
@melesegetaneh6345
@melesegetaneh6345 Год назад
እኔ የቢኒያም ትህትና አደለም የገረመኝ። እሱ ተፈጥሮው እና አምላክ አመቻችቶ የሰጠው ስለሆነ በእርግጥም አልገረምም። የልቅ በዚህ ስነ ስርዓት ላይ በእንባ ጭምር ሰውነታቸውን የገለፁ ብዙ ቢኒያሞችን በማየቴ ደስታም አግራሞትም ፈጥሮብኛል። ክብር ይህን ለአደረገ ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን። አሜን!
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 Год назад
Humanity is measured by this man!...trust me!
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 Год назад
እንኳዋን ደስ አላችው ተመራቂወች ቢኒ እባክ እንዲ አትበል ፈጣሪ ባተ እየሰራ ነው ፈጣሪ መርጦሀል
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 Год назад
ዶክተር ቢን ትህትናህ እጅግ ነው ንግግርህም ከአቅም በላይ ነው ምክንያቱም አንተ እኔ የማረባ ደካማ ምንም አልሰራሁም ካልክ እኛ.....ምን እንበል ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ ሸክምህን ያቅልልህ ኑርልን
@Hamad-bv7fn
@Hamad-bv7fn Год назад
የእውነት በጣም ትልቅ ሰው ነህ
@tedlamakonnen3019
@tedlamakonnen3019 Год назад
ቢንያም እድሜና ጤና ይስህ። ይህ የጀመርከው የበጎ አድራጎት ሥራ ብዙዎቻችንን ያስተምራል። ብቻ አንተ ልዩ ስጦታ ነህ። ፈጣሪ ሁሌሞ ከጎንህ በመሆኑ ገና ብዙ ነገር ትሰራለህም ታሰራለህም።
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Год назад
ቢኒዬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ን ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ የምትሰራውን ሁሉ የንፋስ ዋጋ ያድርግልህ ወንድሜ እንወድሀለን ።
@esraelbekele
@esraelbekele Год назад
እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ትልቅ ሰው ነክ 🙏
@firetekla2998
@firetekla2998 Год назад
በዚህ ዘመን እራስን ዝቅ አድርጎ ሰው ፊት መቅረብ መታደል ነው እመብርሃን ትጠብቅህ
@merhawitarefayne7035
@merhawitarefayne7035 Год назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ፀሎትህን ይቀበልህ
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 Год назад
ኢትዮጵያ ዘር ሳትለይ ባለ ውለታዋን ከፍ አድርጋ በክብር ትሸልማለች ❤❤❤❤❤ እነ ሳዊሮስና እነ ሰረቀ ኢትዮጵያን ደም ያስለቅሳሉ 😢😢😢😢😢😢 እንባዋ እዳ ይሁንባቹ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@netsanethailu6409
@netsanethailu6409 Год назад
Amen.
@user-oz9qh8mi9r
@user-oz9qh8mi9r Год назад
አግዛብሔር የጠብቅ እድሜ አብዠቶ ይሰጥህ
@hadram2885
@hadram2885 Год назад
Biny, I don't have words to admir you. Your humbleness kills me. May God shower you with healy long life.🎉
@samuelbirhane2977
@samuelbirhane2977 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥህ ኧረ በስመአብ እመቤቴን ይዘህ ወደገነት ነህ ግን ገና ብዙ እድሜ ይሰጥሃል ጤናህን አብዝቶ ይስጥህ።
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ Год назад
A mentor for kindness . . .One of down to earth person ever. His humbleness is beyond comprehension. May the Lord Almighty be with you in all your endeavors. Amen!!
@ethiofield3481
@ethiofield3481 Год назад
ወንድሞቼ እኔም ቢንያም ሲናገር ለመቅረፅ እየሞከርኩ ነበር ነገር ግን ከነፍሱ ቅድስና የተነሳ ከልቡ ተቃራኒ የሆነ ነገር መናገር ሲጀምር እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም።እኔስ ምን አይነት ሰዉ ነኝ????🙄🙄 ከሀጢያት በስተቀር ምንም ስራ የሌለኝ ፈርዴስ ምን ይሆን???
@fffdyh5303
@fffdyh5303 Год назад
ቢኒ እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ የኛ ጀግና ደግነትን ያስተማርከን ውድ ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ
@betelimbayou680
@betelimbayou680 Год назад
You Deserve more
@aschebogala7673
@aschebogala7673 Год назад
ዶ/ር ቢኒያም በእውነት ይሄ ክብር ቢንስብህ እጂ አይበዛብህም አተ የእግዚአቤሔር ስጦታ የድሆች አባት ነህ እግዚአቤሔር አምላክ እድሜና ፀጋውን ጤናውን ያብዛልህ ከኔ ከአፅያተኛው ፈጣሪ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ ወድሜ ሺ አመት ኑርልን
@solomonmoges7772
@solomonmoges7772 Год назад
ቢኒያም አንተን ለመግለጽ አንደበት የለኝም ።እግዚአብሔር በአንተና አንተን መሰል ሰዎች ላይ አድሮ ኢትዮጵያን ይባርክ ።
@helenasefa4649
@helenasefa4649 Год назад
እግዛብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@haletahaleta-mj4ny
@haletahaleta-mj4ny Год назад
አቤት መታደል አቤት ትህትና ራስን ክዶ አምላክን መከተል ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Год назад
እድሜህን ያርዝምልን😢😢😢
@hiwotfikadu3331
@hiwotfikadu3331 Год назад
😢😢😢ቢኒዬ አተ በም ልዩሰውነህ እግዚአብሔር መልካሙንነገር ያድርግልህ የኔቅን
@hilemichaelaa5971
@hilemichaelaa5971 Год назад
ከሶስት ሰዓት ስብከት ያንተ 6 ደቂቃ ሕይወት ይለውጣል :: እድሜ ከጤና ይስጥልን ዶክተር ቢኒ ::
@solomebelayneh5617
@solomebelayneh5617 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእርሲ ይሁን
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e Год назад
ቢኒ ድካምህን ለመንግስቱ መውረሻ ያድርግልህ ጤናህን ይስጥህ ወንድሜ😢😢😢
@tigist-tf8dt
@tigist-tf8dt Год назад
😭😭😭😭ቢኒዬ አንተ ትለያለህ ማርያምን
@Adis001
@Adis001 Год назад
ቃላት የለይም ፣እንባ እየተናነቀይ ነው የምስፈው፣ቢኒ የእግዚአብሔር መልእክተኛ ስለሆነ እኔ የሱን እድል አንድ ፐርሰንት ቢሰተይ ዛሪ ብሞት አይቆቸየም።
@me-fs4yy
@me-fs4yy Год назад
I really appreciate Honoring this kind of the great person ever on these events, what eals we can expect more than this....
@liyouworkmamo5168
@liyouworkmamo5168 Год назад
ቃላት የማይገልፅህ ታላቅ የእግዚአብሔር መልዕክተኛ
@user-xf6fj1ew3f
@user-xf6fj1ew3f Год назад
😭😭❤እሄምለበልወንድሜ,,አቤቱመረን
@tigisttigist9057
@tigisttigist9057 Год назад
ያማል ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይሸልምህ
@agmassietarko3695
@agmassietarko3695 Год назад
ዶ/ር ቢኒያም እንወድሃለን እኛም ከእግዚአብሔር ፍርድ ምህረት ማግኘት እንድንችል ፀልይልን
@HaBitu-mi9jc
@HaBitu-mi9jc Год назад
አንተ ልዩና የተለየህ የእግዛብሄር ስጦታ ነህ ትለያለህ
@est2729
@est2729 Год назад
በዚህ ዘመን አንተን የፈጠረ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የድሆች አባት የዘመናችን ደጉ አብርሐም እድሜና ጤና ይጨምርልህ ዋጋህን በመንግሥተ ሰማያት ይክፈልህ ወንድማለም🙏🙏🙏
@Gebr_her-ገብር-ኄር
@Gebr_her-ገብር-ኄር Год назад
የመጨረሻም የመጀመሪም ሰው ዶ/ር ቢኒ በመንግስቱ ያስብህ!!!
@reactwithmotivation
@reactwithmotivation Год назад
ለብዙዎች ሲል የታመመ ጀግና ነው እግዚያብሔር ያድነዋል )
@user-zn1dn6vs5z
@user-zn1dn6vs5z Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@wudnehbirhan
@wudnehbirhan Год назад
ትክክለኛው ኢትዮጵያዊ ማለት ይህ ነው
@wubitwoldeyes4872
@wubitwoldeyes4872 Год назад
ምን አለ ያንተን ትህትና ትንሽ ቢያድለን። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።
@user-qt5fn2bx4e
@user-qt5fn2bx4e Год назад
ወዮ ለኔ 😥💔✝️
@Haregwa
@Haregwa Год назад
ሳህ ወየው ለኔ😢😢
@eshetuniguse-fh4xx
@eshetuniguse-fh4xx Год назад
እረጅምእድሜናጤናይስጥህቢኒ
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes Год назад
ቢንዬ የአንተን ትሕትና እግዚአብሔር ለሁላችንም ያድለን እግዚአብሔር ከሕመምሕ ይፈዉስሕ
@azmerasisay
@azmerasisay Год назад
ዶክተር ቢኒያም እኔ ቃላት ያጥርኛል ምንም አልል እግዚአብሔር ይባርክህ እረዝም እድሜ ክጤና ይስጥህ
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Год назад
በኒ ፍጣሪ ጤናህን የመልስልህ ለሀገራችን እንደነት አይነት ሰዉ ያስፈልገናል ❤❤
@asiaasia8075
@asiaasia8075 Год назад
😭😭😭😭 የኔ አባት ሽህ አመት ኑር እግዝአብሔር በሙሉ ጤንናት የቁምህ
@destadesta64
@destadesta64 Год назад
እንዳተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን ❤❤❤
@tigist_channel
@tigist_channel Год назад
ፈጣረ ይባረክህ ተባረክ
@muluf7616
@muluf7616 Год назад
We love you my brother God bless you thank you for helping our brother and sister. We love you. God bless you you number one.🙏🏽🙏🏽💕💕🙏🏽🙏🏽
@samuelakalewold4870
@samuelakalewold4870 Год назад
ክቡር ዶ/ር ቢኒያም አመሰናለሁ ዛረ በደንብ ስላወቅሁ በእውነትም የክብር ዶ/ር የተገባህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ፤ ማንም ያልሰራውን፤ ማንም ቦጥራቃ ያልሀደበትን ድንቅ መንገድ ሀደህ አስገራሚ ውጠት ላይ ደርሰሃል፡፡ አመሰኛለሁ ላሳየሀን የትህትናህ ጥልቀት! ዲግሪ ገዝተው በባዶ ከሚኮፈሱት የብልጽግና ሹሞች [ ጋዘጠኛውን ጨምሮ= ተመልከቱት በሞተ]... አሳፈርካቸው! ቀዳማይ ኢትዮጵያዊ እሰትን፤ ፍጹም ትህትና እና ራስን ባዶ ማድረግን ዛረ እንደገና በምድሪተና ህዝባ ላይ እንደገና ስላነቃዋህ አምላከ እግዚአብሐር ፈጽሞ ይባርክህ
@mekdelawitbantegize1680
@mekdelawitbantegize1680 Год назад
Egziyabher yesth kef yadrgh mechereshahn yasamrlh🙏
@medhanitgizaw
@medhanitgizaw Год назад
ስላናተ አንዲት ቃል እንኳን መፃፍ አቃተኝ ። ብቻ እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይሰውርህ
@YomTube-21
@YomTube-21 Год назад
የመጨረሻም የመጀመሪም ሰው ዶ/ር ቢኒ
@marakiamanoil1346
@marakiamanoil1346 Год назад
ታመረቅውች እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ታምረለች መልከም የስራ ዘመን ይሁንለቹ። 6/ኢየሱስም እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም 7/እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው። የዮሐንስ ወንጌል 14//6/7 የኃጥያት መድኃንት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እውደችለው
@fgzf7
@fgzf7 10 месяцев назад
Biniam egziabher yibarkih .
@isack8381
@isack8381 Год назад
ቢንያምን አይቶ አለማልቀስ አይቻልም። ንፁህ የእግዚአብሔር ሰው።
Далее
Italians vs @BayashiTV_  SO CLOSE
00:30
Просмотров 5 млн
ОБЗОР ПОДАРКОВ 🎁 | WICSUR #shorts
00:55
ቋይቶን ምድጃ
6:38
Просмотров 7 тыс.