Тёмный

በቤታችሁ ዉስጥ IBD Builder Gel በመጠቀም እንዴት ጥፍራችንን እንሰራለን/HOW TO DO YOUR OWN BUILDER GEL NAILS AT HOME 

BeautybyAfro
Подписаться 1,8 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድ ቤተሰቦችዬ ...የምንወዳት አገራችንን ኢትዮጽያን እና ህዝቦችዋን እግዛብሄር ይጠብቅ
ሰላሙን ያምጣልን:: በግፍ ለሚሞቱ ወገኖቻችን ነፍስ ይማር ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉ እግዛብሄር መፅናናትን ይሰጣቸዉ:: ዛሬ ደግሞ በጣም አሪፍ የጥፍር አሰራር ይዥላችሁ መጥቻለሁ ትወድታላችሁ ... በመቀጠል እኔ የተጠቀምኩትን ጄል ለመግዛት ከፈለጋችሁ walmart አለላችሁ ግን ደግሞ ተመሣሣይ amazon ላይ አለ አሱን ከታች እፅፍላችኃለሁ::
ቤተሠብ ያልሆናችሁ subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በአክብሮት እጠይቃለሁ::
የተጠቀምኳቸዉ እቃዎች/Products used
**REMOVER
www.amazon.com...
**NAILS
www.amazon.com...
**GLUES
www.amazon.com...
www.amazon.com...
***GEL
www.amazon.com...
**LED LIGHT LAMP
www.amazon.com...
** CUCCIO OIL
ይሄ እኔ የተጠቀምኩት አይደል ግን የተሻለ ነዉ
www.amazon.com...
**CLIPPERS NAIL SET
www.amazon.com...
**GEL NAIL BRUSH
www.amazon.com...

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 27   
@hirutamsalu7692
@hirutamsalu7692 3 года назад
መብርየ እግዚአብሔር ይስጥሽ : ጎበዝ በርቺ ብዙ ነገር እያስተማርሽን ነው ቀላል ነገር አይደለም እያደረግሽ ያለሽው በገንዘብ ቢተመን ብዙ ያስከፍለናል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! መልካም የገና በዓል! I can’t wait for the next video. You are very kind . Thank you.
@beautybyafro1027
@beautybyafro1027 3 года назад
Thank you so much Hiruteye. Merry x-mas to you as well.
@menberesurte2919
@menberesurte2919 3 года назад
Hi Mebraty that good one.thank you for sharing that information 👍
@nanimelaku6472
@nanimelaku6472 3 года назад
Another great video and perfect for holiday season.Thank you for sharing.❤💅🎅
@mellamella-ob1ke
@mellamella-ob1ke Год назад
thanks habibt
@betyyfikre5659
@betyyfikre5659 10 месяцев назад
👌👌
@HermiiGz
@HermiiGz 6 месяцев назад
Thank you konjo
@samirylovely8908
@samirylovely8908 2 года назад
ማሬ ከበዜ በፌት ነው ጄል የሚቀድመው ወይስ ቤዝ ቀብተን ነው ጄል የምንጠቀመው
@LemuFkr
@LemuFkr 10 месяцев назад
የኔ እህት ከጄል በፊት ቤዝ አይቀባም እንዴ?
@ZdhlftShefyu
@ZdhlftShefyu 5 месяцев назад
ላወጣው ፈልጌ እንዴት ላውጣው
@DagmawiDejene-ej4ut
@DagmawiDejene-ej4ut 10 месяцев назад
Betam gobznesh yetefru tell aywetam
@tenayekassa8682
@tenayekassa8682 2 года назад
እናመሰግናለን ዋና ዋና ምትዩውን ሊንኩን አስቀምጪልን
@beautybyafro1027
@beautybyafro1027 2 года назад
ሰላም Tenaye , እንኳን በሠላም መጣሽ ሁሉንም የተጠቀምኩትን ሊንኩን አያይዠለሁ:: ያልገለፅኩት ካለ አሳዉቂኝ::አመሠግናለሁ
@Mz-mt4wv
@Mz-mt4wv 3 года назад
Gobez Mebriye
@fanagetahune5130
@fanagetahune5130 2 года назад
የፔፐሩንም አሳይን ጓበዝ
@beautybyafro1027
@beautybyafro1027 2 года назад
እሺ የኔ ቆንጆ
@amarehabesha5544
@amarehabesha5544 2 года назад
ልክ አይደለችም እኮ
@beautybyafro1027
@beautybyafro1027 2 года назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ , ማናት ልክ ያልሆነችዉ?
@FasikaFasika-t6t
@FasikaFasika-t6t Год назад
enamesegenalen
@senperminta7821
@senperminta7821 2 года назад
Mirt astemari mew
@yemaryamadonay7001
@yemaryamadonay7001 2 года назад
Gelu 700 br Madrekiyaw 3000
@beautybyafro1027
@beautybyafro1027 2 года назад
Hi Yemaryam, እሺ አመሠግናለሁ
@abetade
@abetade 3 года назад
መብራትዬ ለወንዶች የሚሆን ምንም የለሽም ? LOL
@beautybyafro1027
@beautybyafro1027 3 года назад
Welcome Abe, በጣም አመሰግናለሁ ስለጠየከኝ በጣም ብዙ ነዉ ያለኝ ...በቅርቡም ባይሆን ብዙ ለወንዶች የሚጠቅም ነገር አለኝ.
@abetade
@abetade 3 года назад
@@beautybyafro1027 thank you Mebrye, demo anchim betam amrobshal.
@beautybyafro1027
@beautybyafro1027 3 года назад
Thank you Abe.
@abetade
@abetade 3 года назад
@@beautybyafro1027 ur welcome
Далее
How To Do Acrylic Nails: Full Set For Beginners
18:45
Просмотров 371 тыс.
How to- easy step by step nail tutorial for beginners.
15:15
LOLLIPOP-SCHUTZ-GADGET 🍭 DAS BRAUCHST DU!
00:28
Просмотров 11 млн
የጥፍር ጄል
13:35
Просмотров 513