Тёмный
No video :(

በቤት ሰራተኛዬ ባሌን ተቀማው|ሁለት ልጆች ወልደናል |የኛ ጉዳይ|werke zeboAlemseged tadesse 

Werkezebo media
Подписаться 73 тыс.
Просмотров 109 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 429   
@smalesmale6134
@smalesmale6134 2 года назад
ሸፋዳ ባል እነዚህ ወደ ጅቡቲ መስመር የሚሰሩ ሸፋዶች HIV አለባቸው ግብረ ሰዶም ናቸው በብዛት ሁሉንም ባይሆን የተወሰኑት አታድርስ
@yeshikirosifromethiopianmu5103
@yeshikirosifromethiopianmu5103 2 года назад
Amesgenelw
@saaara7869
@saaara7869 2 года назад
አረ,አይባልም,ይሀ,ሰዶ,ምትሉት,አትደጋግሙት,ይበልጥ,እንዲስፋፋና,ያላወቀዉ,እንዲቁት,አታርጉ,ከይቅርታጋር
@user-ew3nr5cf7y
@user-ew3nr5cf7y 2 года назад
ጅቡቲ መስመር እሚሰራ ሹፌር አጓጉል ያረጋት ሴት ኮሜንት
@tameratgatachewe3564
@tameratgatachewe3564 2 года назад
@@yeshikirosifromethiopianmu5103 የ
@selamawitchanyalew2688
@selamawitchanyalew2688 2 года назад
በዚ አጋጣሚ ሴቶች የኢኮኖሚ ጥገኛ መሆን የለባችሁም የኔ ምክር ይህ ነው ።
@safimohammed7075
@safimohammed7075 2 года назад
ጋዜጠኛው ወይም የዝግጅት አይቅረብው ለሰው ክብር የለው ሠው ነው ምርጥ የሥራ ዘመን ብዬዋለሁ።
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 2 года назад
እኔም አድንቄዋለው
@mehdi3194
@mehdi3194 2 года назад
የጋዜጠኝነት ስነምግባርህ በጣም የሚያስደንቅ ነው በርታ
@bizuyegetahun4187
@bizuyegetahun4187 2 года назад
አይዞሽ ገገንዘብም ጠፊ ነው ባልም ከሀዲ ነው የማይተወን የሚወደን ጌታ ብቻ ነው ጌታን ተደገፊ አትወድቂም
@narditube4378
@narditube4378 2 года назад
ዋና ልጅ ይዛለች የማይከዷት
@MayoshaTa
@MayoshaTa 7 дней назад
ብዙ ሴቶች < ሴት ነኝ ተሸነፍኩ > የምትሉት ነገር 🙉 ሴት ሁሉ ተሸናፊ አደለችም እንደዉም ሴት ጠንካራ ናት❤
@meazayemane9244
@meazayemane9244 2 года назад
አስተያየት ስንሰጥ በኔ ቢሆንስ ብለን እናስብ እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ እራስሽን ጠብቂ ነገም ሌላ ቀን ነው
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
ሰራተኛዋ ምን ታድርግሽ? ባልሽ ነው ባለጌ:: ለምን ሰራተኛ ትደበድቢያለሽ? ግፍ ነው:: ሰውየው በታክሲ ላይ አንቺን እንደተከተለሽ? ቤት ውስጥም ከሰራተኛ ጋር የሚልከሰከስ ባል ይዘሽ ? ጥሩ ሰው ነው ትያለሽ? ምላሱንና ብሩን ነው ያየሽው?😁
@emanrazikemanrazik2367
@emanrazikemanrazik2367 2 года назад
እህቴ ላንቺ ፈጣሪ ይድረሰልሸ ግን የአሁን ግዜ የኛ ሀገር ህግ ገንዘብ ነው እንጂ ተበዳይ አያሰተናግድም እና ፀልይ ፈጣሪ ይረዳሻል
@kaboshbaitcha9993
@kaboshbaitcha9993 2 года назад
Kkkkkkkiiiiiiiiiiiii
@user-fl9xd2fn6o
@user-fl9xd2fn6o 2 года назад
ብዙ ታሪክ እሰማለው በዚህ ቻናል የሚቀርቡ ግን ቃላት ያጣሁለት ታሪክነው ጋዜጠኛው ትህትናህ ደስይላል ማሻአላህ 👍
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
ክብረት ይስጥልን ውድ መድነኝ የወረኢሉልጅ
@gufhgfutuy4032
@gufhgfutuy4032 Год назад
💔💔
@selamhaile5222
@selamhaile5222 2 года назад
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው አይዛሽ እህቴ እግዛብሄር ፀናቱ ይስፀሽ በሽታ አንዳየመጣብሽ ለልጃችሽ ኑሪላቸው ሁሉም ይልፍል ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን አይዛሽ።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
ስለቀና አስተያየትሽ ክብረት ይስጥልን ውድ selam haile
@hayat4177
@hayat4177 2 года назад
ያአለህ ጊዜው ያስጠላል የምር ግን ወንዶች ስነስርዓት ይኑራችሁ ሴቶችም ትዳር ውስጥ ስትገቡ እራሳችሁን ጠብቁ ወንድ ያየው ሁሉ ያምራዋል 😢😢💔💔
@marya7483
@marya7483 2 года назад
Edezi eko new ye abesha wedi malAt
@daggetachew3107
@daggetachew3107 2 года назад
አይዞሽ እህቴ ምን አይነት ጊዜላ ደረስን ጭራሽ ይባስ ብሎ ጓደኛማቾች ላስቀምጣችው እረ ፈጣሪ ልቦና ይስጠው
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
አሜን 🙏🙏
@tub4465
@tub4465 2 года назад
ብስለት ያንሳታል ሰራተኛን አታቅርቡ አላለችም እህቴ ወደ ስነልቦና ምክር ሂጅ
@sewunetnebiyou959
@sewunetnebiyou959 2 года назад
አንቺ ታጋሽ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔ በአንቺ ቦታ ብሆን አይደለም ጓደኛየን ተመኝቶ ከመጀመሪያውዋ ሰራተኛ ጋር ካየሁት መሽኛውን ቆርጨ ነው ማረሚያ ቤት የምበሰብስ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ለልጆችሽ መኖር አለብሽ በብስጭት እንዳትታመሚ ከዚህ በኋላ ግን ባል አይሆንሽም ተሳስቶ ቢሆን ይህን ያክል አይሄድም ነበር ወደ ሕግ ሂጅ ...
@user-em8yg8kd5s
@user-em8yg8kd5s 2 года назад
የጋዜጠኛው ስነምግባር ዋው ጎበዝ የፈነህ
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 2 года назад
በጣም ከባድ ነው እህቴ እግዚአብሄር ይርዳሽ ፈጣሪ ልቦና ይሰጠው አችም ፀሎት አድርጊ
@tigestalemu838
@tigestalemu838 2 года назад
ባልሽ ነዉ ባለጊ ስራተኛ መደብደብሽ አንችንም ያስጠይቅሻል ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ ሁሉን ነገር በገንዘብ መግዛት ትፈልጋላችሁ
@user-wv9ru5lm7u
@user-wv9ru5lm7u 4 месяца назад
ክብርለጋዜጠኛዉአለኝ ክብርይገባናልለማዳምቅመሞች
@user-gf5xr8vs2z
@user-gf5xr8vs2z 2 года назад
ሁሉም ሰራተኛ አንድ አይነት አይደሉም የተባረኩ ሰራተኞች አሉ ትዳርን ከመበተን የሚታደጉ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
እውነት ነው
@gogogogo742
@gogogogo742 2 года назад
በትክክል
@mebe935
@mebe935 2 года назад
The host is very professional. He also ask a right questions with respect.
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
ክብረት ይስጥልን 🙏
@hananmohmmad9433
@hananmohmmad9433 2 года назад
አለምዬ በድምፅ ብቻ ነበር ማቅህ በአካል ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አድናቂህ ነኝ
@narditube4378
@narditube4378 2 года назад
ቆይ ይሄ ወንድማችን አለምሰገድ በሬዲዮ ላይ የእርቅ ማእድ ላይ ስሰራ የነበረው ነውደ 👈⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️
@hananmohmmad9433
@hananmohmmad9433 2 года назад
@@narditube4378 አዎ ናርዲ
@narditube4378
@narditube4378 2 года назад
@@hananmohmmad9433 ወይኔ ስወደው ከ10 አመቴ ጀምሮ ነበር የእርቅ ማእድን የምከታተለው 1998 ጀምሮ ግን ለምን ነበር የማዳምጠው በዛ እድሜየ ⁉️🙈🙈🙈🙈‼️‼️ወደ ቁምነገሩ ስገባ አበቴ እናቴን ያሰቀያት ነበር እና ከ7 አመቴ ጀምሮ እናትጋ አለደኩም ግን ሁሌም እሷን ነበር የማስበው እና እርቅ ማእድ ላይ ደግሞ ከ100/ 95 ፓርሴቶችሁ በወንድ ማለትም በባላቸው የምጎዱ እናቶች ናቸው እናቶች ስል እድሜ ትንቅ ናቸው ሁሉም ለማለት ሳይሆን ያው በለ ትዳሮች ናቸው ለማለት ያህል ነው እና ለካ በያ ቤቱ ጉድ አለ እንዴ ብየ ነበር የምሰማው ይገርማል አሆን ላይ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ደረስንለት በተራችን እኔም ስደት ነኝ ሀገር ውስጥ ደግሞ የራሴ ሞያ አለኝ የተሻለ ነገር ፍለጋ እንጂ የተሰደድኩት ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
@Nardi Tube ፈጣሪ ባለሽበት ቦታ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ታሪክሽን በጥቂቱም ቢሆን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ውድ ናርዲ
@narditube4378
@narditube4378 2 года назад
@@werkezebo_Cherkose_show እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ውድ ወንድሜ ወደ ሀገርም ልመጣ ነው እግዚአብሔር ብፈቅድና በእናንተ ለይ ቀርቤ የብዙሃን ሴቶችን ጥቃት እና የኔንም ያሳለፍኳቸውን ተሪክ ለሰው በደርስ ደስታዬን አልችልም
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m 2 года назад
ጋዜጠኛው ትህትናህ ደስ ይላል በርታ እግዚአብሔር ይርዳሺ የወንዶቹ ታሪክ ተወርቶ አያልቅም ቢወራ ቢወራ የመምህር ተስፋየ ትምህርት ገጠመኝ አዳምጡ ሁላችሁም
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
Enamesegnalen Wd Betesebachn
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 2 года назад
እውነት ነው እህቴ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ በጣም አስተማሪ ነው፤ምን ያህል መጥፎ መንፈስ የሰው ልጆችን እንደተቆጣጠረ ያሳያል።
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 2 года назад
Tekekel turu saw nawu
@fffgftyhgjj8533
@fffgftyhgjj8533 2 года назад
በጣም
@seblekedir426
@seblekedir426 2 года назад
ተይው
@martachernet9542
@martachernet9542 2 года назад
እርቅ ማእድ ብትሄጂ መፍትሄ ታ ገኛለሺ ለባልሺ መፍትሄ ታገኛለሺ ማዳመጥ ብቻ ነው ይሄ ህግ ጋር ሂጂ ብሎ መተው ምን ማለት ነው እስከመጨረሻው ይሄዱልሻል ከባልሺ ፀባዩን አክመው ያገናኙሻል
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 2 года назад
ይቺ ብቻ አይደለቸም 99% ሴቶች ባለጌ ባላቸውን አይጠይቁም አይቀስኑም ሴቷን ነው ሚወቅሱት ሚደበድቡትም
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 года назад
አለምሰገድ ትትናሕ ስወድሕ❤😘ሑሉም ሰራተኛ አንድ አይደለም ሲስቱ አትመናቀሪ ሹፌርና 🐕አንድ ነው ጥፋተኘው ባልሽነው።
@genetdagnachew2123
@genetdagnachew2123 2 года назад
ይሄ መቼም አያቆምም ዝም ብለሸ ፍቼው በሸታ ከሜያመጣብሸ አኔም አጋጥሞኛል::
@narditube4378
@narditube4378 2 года назад
👍👍👍👍👍
@Zxz07881
@Zxz07881 2 года назад
እኔም ደርሶብኛል ፈጣሪ ይገዝሽ የኔዉግን ነጭድሀ ግን ሸርሙጣነዉ ፍችብጠይቀዉ እምቢአለ ልጆቸን ይጀ ጠፍቸ እየኖርኩ ይሄዉ3አመቴ ለሱይብላኝለት ከገዛአልጋየላይ ከገዛ ጎደኞቸ ሶስትጊዜ ይጀዉ ሶስትጊዜ አገባብኝ በራሴዉ ቤት ስለዚህ ልጆቸ እሱን እያዮ ከሚያድጉ የኔህይወት የተጨማለቀዉ ይበቃል ብየ የ9፣አመት ቤትና ገንዘብ ትቸ ወጣሁ
@user-cb3sc1yo7b
@user-cb3sc1yo7b 2 года назад
ደሞ ቀጠቀጥኮት ትላለች አፎንሞልታ ባልሽን ነው ከቻልሽ መቀጥቀጥ ይህ የሶ ጥፍት አይደለም
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
ፍርዱን ለፈጣሪ መስጠት ተገቢ ነው
@narditube4378
@narditube4378 2 года назад
እህቴ ሰው ስደርስበት ብቻ ነው ስሜቱ የምገባው ተው ነግ ባኔ እንባል ሴቶች
@fffgftyhgjj8533
@fffgftyhgjj8533 2 года назад
ማርያም ባለዮነት
@jshdhhsbhdjd4910
@jshdhhsbhdjd4910 2 года назад
እደት የሥዋ ጥፋት ያልሆነው ካልፈለገይ ምንም ሣትናገር አልሠራም ብላ መውጣት ነበረ ባት
@user-cb3sc1yo7b
@user-cb3sc1yo7b 2 года назад
@@jshdhhsbhdjd4910 አይፈረድም ለምን ብዙእህቶቻችን ፈልገው አይደለም የሚደፈሩት
@narditube4378
@narditube4378 2 года назад
ከሁሉም የገረመኝ የሴቶች አስተያየት ነው እሱም በሴትዮዋ ላይ የምትፈርዱት አረ ተው ተው ሴቶች ነግ ባኔ እንባል ወይም አንድ እህትሽ ላይ ብደርስ የመቶጅውን ባሌላ ሴት ለምን አስፈለገ ጣት መቀሰር ተው እናስተውል ትዳር ስገቡበት እንደ ሚቀል አይምሰላችሁ ፍቺው ለዛውም ልጆች ይዞ So ቆም ብለችሁ አስቡ
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 года назад
እውነትሕን ነው ሰራተኞን መደብደቡ ዋጋ የለውም እያስፈራሩ ነው የሚደፍሩአቸው በጣም ያሳዝናል ላነቺና ለልጆቹ ካልሆነ ለማንም አይሆነም ባለጌ ነው።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
🙏🙏
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 2 года назад
የፈጠንሽ ነገር ነሽ አንችም እራሱ ብስለት ይቀርሸል
@askalezebene5716
@askalezebene5716 2 года назад
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ወንዶች እንደዚህ ናቸው ግን ሁሉም አይደሉም ማር በርች ተስፋ አትቁረጭ
@sweetman5249
@sweetman5249 2 года назад
Ere Hulum wond Endesu aydelem. Mist atichalehu enji….
@shsh2yegeyeye881
@shsh2yegeyeye881 2 года назад
እረ ይሄ ሰዉዬ የተለየ ነው ሰይጣኖች አሉበት ንቀቱ ፋቃደኛ ከሆንሽ ማለቱ ይድፋው ጋዜጠኛው ድንቅ አስተዋይ ነህ
@finot2023
@finot2023 2 года назад
ይሄ ጋዜጠኛ አንበሳ❤❤❤❤
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 2 года назад
ሰራተኛዋን ቅጥቅጥ አድርጌ ደብድቤ አባረርኳት አላለችም? አይ የዋህነት!!
@yodittogo1374
@yodittogo1374 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 2 года назад
She apologized already.
@user-uo1qu6ng3d
@user-uo1qu6ng3d 2 года назад
😂😂😂
@melatkl7275
@melatkl7275 2 года назад
ወይ ጉድ የኢትዮጵያ ውስጥ ግን ምን አይነት መንፈስ ነው የገባብን ከትዳር እኮነው መልካ ሰው ጥሩ ትውልድ የሚገኘው ስንቱን ጉድ ሰማነው የፈጣሪያለህ የእውነት እኔ ትዳርን ሳስበው ይሄን ነገር ስሰማ በጣም ፈራሁ ምን ይሻላል ህዝቤሆይ ጥሩ አዳማጭ ጋዜጠኛ ነህ እናመሰግናለን
@shsh-rt1iz
@shsh-rt1iz 2 года назад
ብዙ ጊዜ ሀብታም ወንዶች ባለግዬ ልክስክስ ናቸው ፈጣሪ ምስክሬን እኔ ሀብታም ወንድ አልመኝም
@user-nt8mp6gn8j
@user-nt8mp6gn8j 2 года назад
አልክስ ዛሬ ገና አገኘውክ ቤተሰብ ሆኛለው በጣም አክባርኪ ነኝ ።❤
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
ክብረት ይስጥልኝ
@ashrafmohammed7887
@ashrafmohammed7887 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ትክለኝውን መንገድ ምራን
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
Amen
@fffgftyhgjj8533
@fffgftyhgjj8533 2 года назад
አሜን፫
@selamawitabebe6560
@selamawitabebe6560 2 года назад
እባካችሁ ከሌላው ስህተት እንማር
@tub4465
@tub4465 2 года назад
ደግ አደረገቻት ማን አባቷ የሰው ባል ጋር ማግጭ አላት ሲቀጥል እሱን ትፍታው እሱም ዘልዛላ ነው!!
@sadioseman4915
@sadioseman4915 2 года назад
መጀመርያ ባልሺን ነበር መቆርጥ ለጥቆ እንችን ደግሞ እጂሺን ከዛ ሰራትኛቱን ደግም መተኮሰ በኔ ህግ የምስማማ ላይክ
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 2 года назад
ህግ የለም አይምሮሽን አሳምኚ የሚመጣውን ሁሉ ለመቀበል ሞክሪ ወደ ህግ በትሔጂም የበለጠ ትቆስያለሽ ገንዘብ ካለው ሰው ጋር ምንም አታመጪም እህቴ100% እርግጠኛ ሆኜ ልንገርሽ ህግን አታስቢው
@hshszvvsg7121
@hshszvvsg7121 2 года назад
ማዳም ማሪኝ የኢትዮጰያ ማዳሞች በብዛት ችጋራም ናቸው ክፉ ናቸው 😥 መጀመሪያ እራስሽን ፈትሽ ካች የሆነ ነገር ስላጣ ነው ወደ ሌላ የሄደው ደግሞ ሰራተኛ አታቅርቡ ትያለሽ ጭነት ደንቆሮ ሸክም 😥😥
@user-hy3qh4nt5v
@user-hy3qh4nt5v 2 года назад
በምን ጣማቸው ማዳም ጋ እኩል እውነትም ማሪኝ
@hshszvvsg7121
@hshszvvsg7121 2 года назад
@@user-hy3qh4nt5v በጣም ሰራተኛ እደውሻ እያዮ ምግብ አይሰጡ ደሞዝ የለ በዛላይ አሽሙራቸው
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
@Hshs Zvvsg የቤት ውስጥ ሰራተኛን በተመለከተ የአመለካከት ችግር አለ እውነት ነው ግን ብዙ ደግሞ ጥሩዎች አሉ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
@በእምነት በእምነት ይሄን ያህል ጥሩ ናት ማዳምሽ
@hshszvvsg7121
@hshszvvsg7121 2 года назад
@@werkezebo_Cherkose_show እውነት ነው እኔ የዛሬ 7 አመት አካባቢ እሰው ቤት ስሰራ አሰሪየ እጂግ በጣም መጥፎ ነበረች ምግብ አሰጠኝ ስራ24 ሰአት የምታሰራኝ የምትከፍለኝ ደሞዝ ደግሞ 300 ብር ነበር አሁን እግዛብሄር ይመስገን በስደት 6 አመቴ እጂግ በጣም ደስተኛ ነኝ 🤲🤲🤲
@user-hy3qh4nt5v
@user-hy3qh4nt5v 2 года назад
ሰራተኛ ሲባል ማነው እደኔ የሚናደድ ሰትየዋ እኝክ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
@በእምነት ለምን ትናደጃለሽ ??
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 2 года назад
ሰውየው በጣም የማይረባ ነው ባይሆን ተደብቆ ቢያስቀምጥ ሞራሏን ቢጠብቅላት ይሻል ነበር።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
ነበር
@seadaassentube8617
@seadaassentube8617 2 года назад
ካንቺ ያጣው ነገር ቢኖር ነው እኛ ሴቶች ስንባል ወደ ትዳር ስንገባ እራሳቻችን እንጥላለን
@rozazasre1241
@rozazasre1241 2 года назад
በትክክል
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
እውነት ነው እንደውም ወደትዳር ሲገባ እራስን መጠበቅ ያስፈልጋል
@seadaassentube8617
@seadaassentube8617 2 года назад
@@werkezebo_Cherkose_show ትክክል
@asratyerga1406
@asratyerga1406 2 года назад
Ena kata begilts menegager nw enji memaget mefthe nw?? endih eyalachu wendochun atgefafu
@sasaa6587
@sasaa6587 2 года назад
ችግሩ ከራስሽ ነው
@marymm7922
@marymm7922 2 года назад
የሷን ታሪክ እንስማ ያተን ምክር አቀራረብ ይቀረሀል
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
🙏🙏👍
@whssoflhsh7543
@whssoflhsh7543 2 года назад
ሲጀመር እሱ ነው ልክ ስክስ
@user-rh7xk1sj2w
@user-rh7xk1sj2w 2 года назад
እረየሄልክፍትነው።ውሻይመስልበየቦታውመንጦልጦል
@natalasafer3333
@natalasafer3333 2 года назад
ስራተኛ ላይ ከምታተኩሪ ባልሽን አትገስጭም ምንድነው አይጭ አሕያውን ፈርቶ ዳውላውን ምንድነው
@sadas7023
@sadas7023 2 года назад
ክክ እረ ልክ ነሽ
@fffgftyhgjj8533
@fffgftyhgjj8533 2 года назад
እውነት ነው
@hfhfggfhgh1447
@hfhfggfhgh1447 2 года назад
እትፍረድ ይፈርድበሃል ሁላችሁምጋ ነው ስተቱ ሚታዬኝ !!!!!!!
@Eyaasu
@Eyaasu 2 года назад
የቤት ስራተኛዋ መስተፋቅር አድርጋበት ይሆናል :: የዝሙት መንፈስ አለበት :: ፀበል ውሰጂውና ወደ ህሊናው ይመለሳል ::
@maskiyemaryemlijimaskaram6579
@maskiyemaryemlijimaskaram6579 2 года назад
Dagamom chati nagade new
@user-hs4wp9uh3r
@user-hs4wp9uh3r 2 года назад
ኢይይይይ የሴት ልጅ መከራ ቡዙ ነው
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 года назад
ማስታዋል የት እደሚውል መከታተል ሳይሆ የራስን ገቢ ለማገኘት መጣር ነው ገቢ ካላት ሴት ኮርታ ትኖራለች
@narditube4378
@narditube4378 2 года назад
በትክክል
@BerhanuGebremichael-su9pv
@BerhanuGebremichael-su9pv 4 месяца назад
የአንዲት የአስራ ሰባት አመት ልጂ ሰዉ ስለሌላት በድህነት ምክንያት እናትና አባቷ ህይወትን ለማሸነፍ ደፍ ቀና ሲሉ ይህን ድክመታቸዉን ያወቁ አዉሬዎች ከአንድም ሁለት ጊዜ በሶስት ሰዎች ተደፍራለች።ይህንም መልክተኛዉ የሃምሳ ሽህ ብር ድጋፍ ሲያደርግላት ታሪኳን አሰምቶናል።ስለዚህ እውነት ለፍትህ ከቆማችሁ የዚችን ልጂ እንባ ፍትህ አሰጥታችሁ አሳዩን።
@hdjdfjfh8183
@hdjdfjfh8183 2 года назад
በጣም ክባዴ ነዉ አላህ ይርዳሺ እህቴ
@meskerebekele5997
@meskerebekele5997 2 года назад
Yefekaa wihaa bejoruwi chemirii arifo yikemetii wenidichii betamii balegee habitaminaa dehaa silehonuu ayidelem sijemerii winidochii betam likisikisii nachew
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 2 года назад
ስራተኛ አታቅርቡ ትላለች እንዴ ዱርዬ ባልዋን አታስረው እራስሽን መፈተሽ ነው ሴት አስተኝቶ ሌላ ፍለጋ የሄደበትን ማወቅ ነው እንጂ ሌላ ሰው አልፈሽ እጅሽን መዘርጋትሽ ትልቅ ጥፋት ነው እስዋም አንቺ ጋር ያስገደዳት እራስዋን ቤተሰብዋን ለመቀየር ነው ወንድ ከፈለገች አንች ጋር ምን ትሰራለች ድሮም ባልሽ አይወድሽም በገንዘቡ ሴት የሚያማርጥ መሄፕኑን አላወቅሽም የግዜውን ጥቅም አይተሽ ነው የገባሽው
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 2 года назад
አስተያየት ስትሰጭ እኔስ ቢሆን በይ ምን እልሻቸሁ ደርሶብሽ እንገናኝ በፈረድሽው ተፈርዶብሽ አትፍረድ ይፈረድብሃል ነውና ነገሩ
@narditube4378
@narditube4378 2 года назад
@@shekatelebenatsheka6143 wawoo ልመልስለት ነበር ሳይ መልሰሻለታል ሰው ምን ነካው በተላይ ሴቶች በሴት ላይ ጣት መቀሰር ቲሽ 👈📌📌📌📌📌
@aditekle8737
@aditekle8737 2 года назад
በለጌ ነሽ እኔ ብሆንስ ብለሽ አስቢ እሷ ምናረገች ልክስክስ ስለሆነ ነው
@fffgftyhgjj8533
@fffgftyhgjj8533 2 года назад
እግዚአብሔር ይቅርልሽ
@ferhiwotbekalu1656
@ferhiwotbekalu1656 2 года назад
የኔ ሞዚት ናት የናቴት ባል የኔን አባት ያሳጣችኝ እናቴን ጠልፊ ነው ያገባት ግን በስራተኛ ለውጣት ወንዶች ከባድ ነው
@danielhailu4451
@danielhailu4451 2 года назад
ባሏ ብር አለኝ ብሎ ለስሜቱ ብቻ የሚኖር ሰው ነው ገና መኖር አልጀመረም ልጆቹንም ገሏቸዋል ማለት ይቻላል
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
🙏👍
@Biruk795
@Biruk795 2 года назад
ገንዝብም ሃብትም ቀሪ ነው እረ ወንዶችሁ እባካችሁ በሴት ልጅ እንደዚህ ክፉ አትሁኑ እናታችሁን አስቡ
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 2 года назад
በሁለቱ መንገድ በትዳር ችግሮች አሉ በጣም መጠንቀቅ ወደ ፈጣሪ መፀለይ ሴቶች ለትዳራቸው ለቤተሰብ በጣም መፀለይ ሴቶች ሚስቶች ለትዳራቸው ትልቁም መሳሪያ ወደ እግዚአብሔር መፀለይ ነው ያለዛ በሰይጣን ኪስ ውስጥ መሆናቸውን አትርሱ ፈተናው ከባድ ነው አንደኛው ሲያጠፋ ጥሩ አደለም ሕሊናችን ነገ ይወቅሰናል በፈጣሪያችንም ነውር ነው ብሎ ያጠፋውን መገሰጽ መልካም ነው ዋጋም ያስገኛል ከእግዚአብሔር ዘንድ ነገ ሞት አለ ለዛሬ በትዳር ላይ መማገጥ ሺ ዘመን አትኖሩም በትዳራቸው ላይ የሚማግጡ ፈጣሪ ማስተዋል ይስጠን ።ሚስቶችም የወንድ ልጅ ስሜት ፍላጎት መረዳት ማሟላት አለባቸው
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
ልክ ብለዋል ፈተናው ብዙ ነው መነጋገር መፍትሄ ይሆናል ወደ ፈጣሪ ፀሎት ማረግ የበለጠ ነው
@etiioerit2563
@etiioerit2563 2 года назад
ክክክክ ሰራተኛ መቅጠርሽ ጥሩ ነው ኣልጋ ላይ ታግዚያለሽ ሞኝ ሴት ትዳርዋ በገዛ እጅዋ ታፈርሳለች
@uaeuae2172
@uaeuae2172 2 года назад
የትህትናህ አዲናቂ ነኝ ወንዲሜ አስተማሪ ታሪክ ነዉ አይይይ ወንዶችችች
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
ክብረት ይስጥልን🙏
@almazmamo7305
@almazmamo7305 2 года назад
ባሌ ማለት ቀረ እኮ ባሎቻችን ሆነዋል የጋራ ነው ባልነታቸው
@noname-kx7ko
@noname-kx7ko 2 года назад
ችግሩ የስራተኞቹ አይደለም ባልሽ ልክስክስ ስለሆነ ነው ወይም ካንቺ ያጣው ነገር ስላለ ይሆናል ደሞ ስራተኛዋን ምን አባሽ ስለሆንሽ ነው የምትቀጠቅጫት መጀመረያ ባልሽን ስብስቢ
@yewub6670
@yewub6670 2 года назад
Sew medebdeb sihtet new. Zimuten gin ateberetachi. Beza lay hijab adergeshal endih aynet negeger fetari/Allah ayfekdem.
@noname-kx7ko
@noname-kx7ko 2 года назад
@@yewub6670 እኔ በፍፁም ዝሙትን አላበረታታም እምነቴም አይፍቅድም እኔም እንደ አንድ አማኝ አልቀበልም እኔ የተናገርኩት ስለ ስራተኛዋ መመታት ብቻና ብቻ ነው ደሞ እኔ ሂጃብን ወክዬ አይደለም የተናገርኩት ካጠፋሁም እኔን እንጂ ሂጃቤን መንካት አይጠበቅብሽም/ህም
@yewub6670
@yewub6670 2 года назад
@@noname-kx7ko Yikerta agelaltse yetesasate new. Ergit Yesew lij medebdeb wenjel new. Serategnawan be hig fit meteyek neberebat. Honom Bale letedaru saytamen siker ena endezih silkeseses melsen mistochin bekidmiya teteyaki senadereg, endezih aynet newer lemifetsemu yetifatachew mesheshegiya endansetachew entenkek lemalet new. Sew betedaru destegna kalehon begelts ketedar agaru ga tengagero chigurun lemeftat degagmo bimoker, yemayihon dereja kederesu degmo meleyayet sichal betedar lay bezih melku memaget yawem begeza bet wesit .....ejig asafari new.
@ganettegigi6594
@ganettegigi6594 2 года назад
ገዜጠኛው ስነ ምግበርህ ማራኪ ነዉ ምን ስንግ ነገር ነህ እንዴ🙄 ❤😂 አይዞሽ እህቴ ወድቀትን መቀበል ከማሰባር በፈት መነሰትን ያመጣል እና ጠንከረ ሁኝ💔
@abel8835
@abel8835 2 года назад
ሰይጣን ይቀጥቅጥሽ ትንሽ አታፍሪም ሰራተኛዬን ቀጠቀጥኩዋት ስትይ ሽፍታ ዱርዬ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
እንደተፀፀተች ተናግራለች
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@mntewa
@mntewa 2 года назад
ሰራተኛ ሰራተኛ አትበሉ የራሳቹን ባል ያዙ
@fffgftyhgjj8533
@fffgftyhgjj8533 2 года назад
ትክክል እኔም 14 አመት ኢትዮጵያ ሳራነው ችርነው
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 2 года назад
ጠያቂው ጀንትል ነው በጣም በእውቀት ነው የሚጠይቀው።
@samsoul1711
@samsoul1711 2 года назад
በተዋወቀሸ 3 ወር ዉስጥ ላግባሸ ሲልሸ ለብሩ ብልሸ አገባሸዉ የሰው ልጅ በ4 ወር ዉስጥ አቀዋለዉ ማለት አይቻልም ይሄ ሰዉ ሴሰኛ ነው የሚያሳዝነው የተደፈሩት እህቶቻችንን ናቸው ለነሱ መደፈር መቆም ሲገባሸ ትዳሬ አማክሩኝ ብልሸ ሚዲያ ላይ ትወጫለሸ ምን ይታወቃል በሸታ አሲዛቸዉ ቢሆንስ እነዚህ ሴቶች ተደፍረዋል እንደዉም ባልሸ ለህግ መቅረብ አለበት የሰራተኞች መብት አለ እኮ አንቺ የባልሸ ሴሰኝነት አልታየሸም የተደፈሩት እህቶቻችንን ናቸው እኮ አንቺ ሶስት ግዜ ሰትይዠዉ ለህግ ማቅረብ ሲገባሸ ደብድቤ አባረርኳት ስትይ አታፍሪም ? አንቺንም እሱንም ለህግ ማቅረብ ነው አረመኔ ነሸ 😡😡😡
@ethiopianbeautiful5841
@ethiopianbeautiful5841 2 года назад
Alemye Betam new mewedeh radio layem hule eketatelalew asetemary program new bertu👍👍👍👍👍👍👍
@shabress2959
@shabress2959 2 года назад
ውይ እርጋታው ጋዜጠኛው አሥተዋይ
@user-me8dp5et4b
@user-me8dp5et4b 2 года назад
እሽ አይዞሽ ነገር ግን ምን አልባት ካንች ያጣው ነገር ካለ ማስተካከል ሞክሪ ካቅምሽ በላይ ከሆነ ወደፍች መሄድ ነው
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 года назад
ልማድ ነው እንጂ አቶ አይመስለኝም
@user-me8dp5et4b
@user-me8dp5et4b 2 года назад
@@user-du7zp6bo7d 🤷‍♀️👍
@user-me8dp5et4b
@user-me8dp5et4b 2 года назад
@@user-du7zp6bo7d ዩቲብ አለሽ እማ ልደምርሽ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
@ቲጂ ቅንነት አንደኛ ነው
@user-me8dp5et4b
@user-me8dp5et4b 2 года назад
@@werkezebo_Cherkose_show ❤🙏
@user-gx4lx6el2d
@user-gx4lx6el2d Год назад
እንረዳሀለን ወድሜ ስራ ክብር ነዉ
@wintab9571
@wintab9571 2 года назад
የድፍረቱ እና የብልግናው ጥግ በጣም ያሳዝናል
@argwaabi6189
@argwaabi6189 2 года назад
ሳራታኛማቃጥቃጥ፡ዬላብሺሚ፡ታናዳሽ፡ልሆንይችለሊ
@adufikir1372
@adufikir1372 2 года назад
Gazetegnawu tebarek ye nigigr kihilotikin saladenik alalpim love you biro❤️❤️❤️
@addischanie3425
@addischanie3425 2 года назад
ሴትን ተሸናፊ አድርጋ የምታስብ ደካማ ናት ጋዜጠኛው አንተ ግን ጎበዝ ነህ
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 2 года назад
መጀመሪያ ባለ ትዳሮች ግልጽ መሆን ነው በትዳር ውስጥ መነጋገር በትዳር ና በቤተሰብ ብቻ ሳይሆን በስሜትም ዙሪያ መተጋገዝ መነጋገር መረዳዳት በሁለቱም ወገን ደካማ ጎን ካለ በግልፅነት ተነጋግረው መፍታት ነው ሁሌም ሴቶች አስተውሉ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
ስለ ስሜቶች የመነጋገር ልምድ በትዳር ውስጥ ወሳኝ ነው ባለመነጋገር የስንቱ ትዳር ፈረሰ የሚያሳፍር ነገር የለም
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 2 года назад
አንዳንዴም አመል ነው አመል
@amasnaku2738
@amasnaku2738 2 года назад
ባለቤትሽ የዝሙት መንኀስ ይዞታል ለዛ ነው ካገኘው ሴት ጋር የሜልከሰከስው አንች ግን ሰራተኛዋን መደብደብሽ ሀጤተኛ ነሽ ሰራተኞቹ ምን ያርጉ እያዘላዘለ በተኙበት እንደሰይጣን ጉብ እያለባቸው
@azizahassan5263
@azizahassan5263 2 года назад
ሰራተኛ ታሰቃያላችሁ የሀበሻ አሰሪወች 😂😂 ሳሳችሁ ነዉ እኳን ቀማችሽ እናተ ቡቱቷሞች👊👈
@fffgftyhgjj8533
@fffgftyhgjj8533 2 года назад
ሳህ
@user-pn4ey4su7b
@user-pn4ey4su7b 2 года назад
ከከከከከከከከ
@user-ee1vp5mk6m
@user-ee1vp5mk6m 2 года назад
ክክክክ
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 2 года назад
ባልሽ ነው ልክስክስ እንጅ ሰራተኛዎን ምን አስመታሽ የባልሽን ባህርይ እያወቅሽ መማታት አልነበረብሽም እኔ ብሁን መልሸ ነበር የምጠፈጥፍሽ ባልሽን አርሜ ልክስክስ ማስተዎል ይስጠን
@sarakonjo2534
@sarakonjo2534 2 года назад
አይ አገሬ ያልቻለችው ጉድ የለም
@biznashwandimoo5043
@biznashwandimoo5043 2 года назад
በቅድምያ ሁሉን ሚችለዉን ፈጣርን አደራህን ተማፅኖ መድድረግኔዉ ከዛ የሚቶጅዉን ባሽን አትፈች ጨምረሽ ዉለጅ በራሱ ተመክቶ አይደለ ኢማቤትኔኝ ብለሽ ቦርጭ ከፍትሽ አታጋዲሚዉ አጥፍ ጥበባኛና ጣንካራ ሁኝ ብወራጭሚ አችን ሚትመሲል አያጌኝሚ ብር ሚድኔዉ ሰፍራዝ ኢያረግሽ የሱ ብር አይደል እዳይጎዳብሽ አጥብቀሽ ፀልይ በርች
@user-hi3vs7vt5p
@user-hi3vs7vt5p 2 года назад
ምኑ የተረገመ ነዉ ዉሻ ይመስል ካያት ሴት ሁሉጋ የሚፈልገዉ
@etalembekele1596
@etalembekele1596 2 года назад
ማስመርመር ነዉ ሀኪቤት ሰዉዬዉ ሀይለኛ ጂን ሊኖረው ይችላል
@saidfanta-hl7lu
@saidfanta-hl7lu Год назад
ባሏን ማስተካ ከል ነበረባት ሰራተኛ ብደበድቢ ከሌላሴት መሄድ አይቀረ ርም ካቺያጣውነገር ይኖራን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
ከአን ሁለቴ ባልሽ አይተሽዉ 3 እንዴት ትመቻታለሽ ባልሽ ነዉ ልክስክሱ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
መፍረድ ከባድ ነው
@user-zo2vz4ry7q
@user-zo2vz4ry7q 2 года назад
ስራተኛ አትቅርቡ አይባልም ስራተኛ የዋህ ናት ስልት ሰውየው ሱስኛነው ስለዝህ ይወትሽን አስተካክለሽ አስመክርሽ ከትዳርሽ አትፋች ላንች ሳይሆን ለልጆችሽ ጡሩ አይደለም
@sweetman5249
@sweetman5249 2 года назад
Besal asitesaseb new. Beteregaga hasab maseb Tiru new.
@user-lm6bg3mp5z
@user-lm6bg3mp5z 2 года назад
ቢሆንስ ወንድ ልጅ ፊት ነውየሚያየው ሲሄድባት መቀበል ነበረባት
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 2 года назад
ሌላው ማወቅ ያለባቸው ወንዶች ሴቶች በትዳር ላይ እንደዚህ የሚያደርገው ሁሉም ወደው አይደለም ለምን የዝሙት መንፈስ ነው ይህንን እንዲያደርጉ የሚፈትናቸው መቼም ውጪም ያለው ቤትም ያለው አንድ አይነት ነው የተለየ የለም የተለየ አለ ከተባለ የሰው መልኩ ነው የሚለያየው ግልፅነት ትዳራቸው ውስጥ ቢኖር አንዱ ለአነዱ ነው የሚኖረው በመተሳሰብ እናንተም ይህንን የምታስተላልፉ ባለ ትዳሮች ግልጽ ሆነው እንዲነጋገሩ ምከሩ እባካችሁ ። ሴት ልጅ ባሏ ከሚመክራት ምክር ከምትሰማ በጓደኛዋ ላይ ወይም በሌላው ሰው ላይ አድሮ የሚመክራትን የሰይጣን ምክር ነው የምትሰማው ከባሏም ከሚስቱም ውጪ ያለ ምክር የሰይጣን ነው አስተውሉ ባለትዳሮች ከፀሎት ጋር
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
🙏
@gizeamenalemu4841
@gizeamenalemu4841 2 года назад
አለምዬ ሥለአየሁክ ደስ ብሎኛል
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
አመሰግናለው
@yo-dj7yk
@yo-dj7yk 2 года назад
ግን ስራተኞችሽ ምርጦች ናቸው ማታም ቀንም ይረዱሻል ባልሽ የተወጋ ነው ደሞዝ የሚከፍለው ለለሊትም ስራ ነው😂😂😂😂😂😂የኔ አበሳ የኔ ጎምላላ ጭራሽ ጎደኞዋን
@Lulu-rd7yu
@Lulu-rd7yu 2 года назад
✊✊✊✊✊kkkkk
@mentameremebet4619
@mentameremebet4619 2 года назад
እርበሳቅ ሀሀሀ
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c 2 года назад
ክክክክክክክክክክክክክክክ
@user-ee1vp5mk6m
@user-ee1vp5mk6m 2 года назад
ክክክክክክ
@mimiabeba1232
@mimiabeba1232 2 года назад
ሰራተኛዋን ቀጠቀጥኩዋት ትላለች እንዴ መጀመሪያ ባልሽ ጨዋ ቢሆን አይባልግም
@user-od4qz5sy4z
@user-od4qz5sy4z 2 года назад
እሬ ምን ወርቃ ዘቦ ነው ጉድ አፍል ሚድይ ማለት ይሽልሊ ነገር ።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
😂😂
@fffgftyhgjj8533
@fffgftyhgjj8533 2 года назад
ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እውነት ሰተገክ
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 2 года назад
ወይ ህግ ምን ህግ አለ እኛ ሀገር ያለው ፍርደ ገምድል ነው ያለን ህግ
@user-kp8yn6mi3f
@user-kp8yn6mi3f 2 года назад
Ba'akal Agita hiqrita malat alebat
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 2 года назад
ጓደኛሽስ ከብት ናት ነገ በእሷ ለይ ይቀጥላል እሱ ግን ልክስክስ ነው
@rawirawi1318
@rawirawi1318 2 года назад
Betam yasazenale berchi tenkara huneshe yalesu hiwet endale asayewu lelejocheshe nurilachewu ❤️
@martagrmay370
@martagrmay370 2 года назад
እኔ ባሌን ከሴት ጋራር ተኝቶ ባገኘሁ ከባሌ ጋር ነው ጉዳዬ ሊሆን የሚችለው ለጠቡም ለፍችውም ከሴቷ ጋር ጉዳይ የለኝም እስኪ ቆይ ታሪኩን ልስማ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
@marta Gramay ሰማሽው ?
@user-ee1vp5mk6m
@user-ee1vp5mk6m 2 года назад
ትክክል
Далее
НЕ ИГРАЙ В ЭТУ ИГРУ! 😂 #Shorts
00:28
Просмотров 303 тыс.