Тёмный
No video :(

በብዙዎች ተወዳጅ የሚያደርጉን 10 ባህሪያት 

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Подписаться 163 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

#ፍቅር #Relationship #Love
www.facebook.c...
የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
• የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
• የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ..
• ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ....
ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው
• ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው !
ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆኑ ለምን ፈለገች??
• ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆ...
ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴዎች (ለአይናፋሮች)
• ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴ...
ፍቅር , Fiker Yibeltal , ትዳር , Ethiopian Celebrities
seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019,Fiker Yibeltal,Fiker Ethiopia , ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this week
senselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019
ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019
ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachoch
ethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2020,ethiopian music 2021 , new amharic Film 2021,
Eritrean , New Amharic music

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 137   
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
ሰላም ቤተሰብ! ከታች ባሉት አድራሻዎች እገኛለው። ሊንኮቹን በመጫን መከተል ይቻላል Facebook facebook.com/fiker.yebeltal Facebook facebook.com/fikeryibeltall/photos/a.1123215187827572/1743331635815921/?type=3&app=fbl Instagram instagram.com/p/CKx1ppQn53D/?igshid=1wg5rduc5ox7d Tiktok vm.tiktok.com/ZMe13uK9d/
@user-ft3dj1re2t
@user-ft3dj1re2t Год назад
ፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ
@user-ft3dj1re2t
@user-ft3dj1re2t Год назад
ፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ
@user-ft3dj1re2t
@user-ft3dj1re2t Год назад
ፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ
@user-ft3dj1re2t
@user-ft3dj1re2t Год назад
ፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ
@user-ft3dj1re2t
@user-ft3dj1re2t Год назад
ፈፈ
@muhibmuhib9724
@muhibmuhib9724 3 года назад
የኔ ተወዳጅ ፍቅር ይበልጣል። እህት አለሜ ። እንወድሻለን❤️
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
አመሰግናለሁ ሙሂብ...እኔም እወዳችኋለሁ
@miki5038
@miki5038 3 года назад
ይሄ video የተሰራው ለኔ እስኪመስለኝ ድረስ ነው የተሠማኝ እውነት ከሰው ጋር ያለኝ ግንኙነት በጣም የወረደ ነው ምንም ጥሩ አልነበረም ማረም እና ማስተካከል እፈልጋለው ። አሁን ያስተላለፍሺ መልዕክት ለኔ ተቃሚ በጣም አመሰግናለ ፈጣሪ ይባርክሽ ። 💓💓💓💓
@seadareta533
@seadareta533 3 года назад
አልሀምዱሊላህ እሰላምን የፈቀኝ አላ ☝ፈገግታ ሱና ነው ብለዋል ሰለላሁ አለይ ወሰለም ለምግርሽ እናመሰግናል።
@tubeethopia9997
@tubeethopia9997 3 года назад
ሠ ዐ ወ
@jemilaali2594
@jemilaali2594 3 года назад
S a w
@user-pt1dq4lp1t
@user-pt1dq4lp1t 3 года назад
ፍቅር ይበልጣል thank you ትምህርትሽን እወድልሻለው
@emirateethiopiahayu5
@emirateethiopiahayu5 3 года назад
ፍቅር ነሽ አንቺ በጣም ምክርሽ ተመችቶኛል ግን ያሳለፉትን ህይወት በአሁን ስአት ለመናገር በጣም ከባድ ነው ምክንያቱም ሲያከብርሽ የነበርው ስው ማቅለልና ሌላም ነገሮችን ይፈጥራል ሁሌ ለስው ቅን ካስብሽ በቂ ነው አብዝቶውም ከስው ጋ መቀራረብ በኋላ ችግር ነው ብቻ በተቻለ አቅም ከልብ ቅን ማስብ
@user-xh2xu5qy1z
@user-xh2xu5qy1z 3 года назад
ከተናገርሽው አብዝኛው የኔ ባሪ ነው ግን በአውን ሰአት መልካም ስታስቢ ጥሩ ደግ ስቶኝ ሰው አይወድም
@salinag6478
@salinag6478 3 года назад
ፍቅርዬ የሚወድሽ አንቺም በጣም የሚትወደጅ ልጅ ነሽ❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍በክርስቶስ ፍቅር ነው የሚወድስሽ
@amirrsefamohammed9259
@amirrsefamohammed9259 3 года назад
እቺ ልጅ እውነትም ፍቅር ነገር ናት
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 3 года назад
እንደት እንደምወድሽ እኮ ፍቅር ይበልጣል አንቺ እራሥሽ ፍቅር ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ማማዬ
@hodaali8318
@hodaali8318 3 года назад
የኔ ማር ዉድድ ነዉ እማረግሽ በጣም በጣም ኑሪልን ዉደ 💋
@demituuaboye9183
@demituuaboye9183 3 года назад
ተባረክ ጌታ ይበርክሽ ፍቅር ብዙ ቃርቶልኛል
@davidjussppe1446
@davidjussppe1446 3 года назад
ፍቅርየ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነዉ ቀጥይበት የኔ ቆንጆ💕
@lolleady2775
@lolleady2775 3 года назад
ከጠቀሻቸው ውሥጥ ከግማሸ በላይአለኝ !!ትክክል ሠውን የሚያኖርው መልኩና ገንዘቡ ብቻ አይደለም መልካምነቱም ነው።!!ሰው የወደደው ሰው ፈጣሪም ይወደዋል።እናመሠግናለን
@youtub5851
@youtub5851 3 года назад
እናመሠግናለን ሥምሽ ፍቅር ንግግርሽ ፍቅር ውበትሽ ፍቅር ፍቅርየ
@senta5654
@senta5654 3 года назад
ፍቅር በጣም አሪፍ የሆነ ሃሳብ በውስጥሽ አለ አሁን በሃገራችን ላይ ያለውን እያንዳንዱ ቤት ውስጥ ያለ አመለካከት ለማፅዳት የመጣሽ ከልዬ ሰዎች መካከል አንዷ ነሽ እና ይሄንን ፕሮግራምሽን ሰፋ አድርጊው አስፈላጊም ከሆነ ከውጮች ፕሮግራምም ለምን ቤተሰብ ሲገነባ አገር ትገነባለች አሁን ደሞ ሰው ቤቱን ሳይሆን ውጩን ነው እየታየ ያለው ለብዙዎች መለወጥ ምክንያት ነሽ አሁንም ደሞ መሆን ትችያለሽ ......
@lalumba1678
@lalumba1678 3 года назад
thankyou የ ኔ ቆ ን ጆ 👍👍👍👍
@user-dw1ul1lv4w
@user-dw1ul1lv4w 3 года назад
ፍቀርየ እንደት ነሽ ፈገግታ ሱና ነው አዎ ፈገግታ ይልመድብን
@deboradebo8190
@deboradebo8190 3 года назад
እንኳን መጣሽልን♥
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 3 года назад
Thank you ficre
@yosefkebede8950
@yosefkebede8950 3 года назад
ሴቶች የሚጠሉት፣የወንዶችን በህሪ ,ህሰራለዉ ብለሽ ነበር ፣ስሪልን ህየጠበቅን ነው። ጎበዝ ሰው በርቺ
@user-uo5fz6ih3e
@user-uo5fz6ih3e 3 года назад
እኔም እሱን ለመስማት ነው የጎጎሁ????
@sarahasefa8174
@sarahasefa8174 3 года назад
😁😁 xabiq achekul
@dahlakdahlak9695
@dahlakdahlak9695 2 года назад
👍 ትክክል፡ ትክክል and very helpful advice more than anyone individual can imagine , think of and do . Well done well done as always. It is also Vanurabull, vanlable , vanrbl...kkk... Anyway it is one of the many word many of us sometimes struggle to pronounce it...even by those natives ..it may be Latin,Greek or French etc. .. drive words Is it VULNERABLE ...ቫነ/ኑራ/ረብል kkkk...
@tsegeradagebru898
@tsegeradagebru898 3 года назад
ፍቅር ከልብ እናመሰግናለን በርች
@abayhunie2321
@abayhunie2321 3 года назад
በቅድሚያ ለህዝብ መልካም እና በደስታ የተሞላ ሙሉ ትዳር ሁሉም ሰው እንዲኖረው ለምታቀሪባቸው በቂ ትምህርቶች ሳላመሰግን አላልፍም ። እርግጠኛ ነኝ ባለቤትሽም እጅግ እድለኛነው፤ ደስተኛም ነው ብየ እገምታለሁ በሌላ በኩል ግን በግሌ በደረሰብኝ የትዳር መፍረስ ችግር ስላጋጠመኝ ከአንች በቂ የሆነ የብርሃን መንገድ አገኛለሁ ብየ አስባለሁኝ ከቻለሽና ፍቃደኛ ከሆንሽ ቀጥታ በስልክ እያንዳንዱን ባስረዳሽና አቅጣጫዎችን ብታሳይኝ ወይም መፍተሔ በትሰጭኝ መልካም ነበር ።ይሀን ስል ያው ከፈጣሪ በታች ያለው ሰው ነውና እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በሰውም ተመስሎ ወደነበርበት ልንመለስ እንችላለን ማን ያውቃል ???✝️🙏🙏🙏✝️🇨🇬
@user-is4zc1ps3x
@user-is4zc1ps3x 2 года назад
የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ካች ብዙ ተምራለሁ ሱስ ሁነሽብኛን 😘😘
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 года назад
አመሰግናለሁ ውዴ🙏
@gabeseifden6043
@gabeseifden6043 3 года назад
Thank you so much Fiker 🎬🎬🎬
@user-nl7wc2og1p
@user-nl7wc2og1p 3 года назад
My beautiful 🥰thanks ❤️
@JohnJohn-yk2mr
@JohnJohn-yk2mr 3 года назад
ጌታ ይባርክሽ እህቴ ባኔ ላይ number. 1ፋጋግታ የሚባል ነጋር የላም. ዳግሞ ግልጽ አይዶላሁም ካዛ ውጭ ሁሉም ባኔ ላይ ስላለኝ ባካፍል እዎዳዳላው
@dc21gmbh46
@dc21gmbh46 3 года назад
Anchi betam kemesmate fikir. Liyzegn new meselegn
@user-zi1sf4sl6v
@user-zi1sf4sl6v 3 года назад
በብዛት ያልሹ የምወደዉ ወዳጄም ወንድሜም የሱ ነዉ የመሰለኝ።
@tilahuntigabu2667
@tilahuntigabu2667 3 года назад
Fikiriye kemir fikir nesh
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 3 года назад
ቁሙጬ ነሽ በዕውነቱ ፤ ተባረኪልኝ።
@getinetteklehaymanot7880
@getinetteklehaymanot7880 3 года назад
Thank you this is good
@ethiodrawing5654
@ethiodrawing5654 3 года назад
በጣም ጥሩ ሰው ነሽ
@getachewbekele7425
@getachewbekele7425 3 года назад
በርቺ ጥሩ ነው አቀራረብሽ
@hananabebe7108
@hananabebe7108 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ❤️🙏 ግን ፍቅር እኔ በጣም ግልጽ በመሆኔ ሰው ይርቀኛል የራሴን እውነት ስናገር ይህን ጸባይ እንዴት አስተካክላለው ?
@dirilaman3545
@dirilaman3545 3 года назад
sweet❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etanutolosa9913
@etanutolosa9913 3 года назад
Hi
@gebremedihinkalau8792
@gebremedihinkalau8792 3 года назад
አንቺ እኮ የእውነት ፍቅር ነሽ ስምሽ ብቻ አይደለም ንግግሮችሽ ቅመም ናቸው ትምህርቶችሽ ፍቅር ናቸው
@maamiloveyoum2037
@maamiloveyoum2037 3 года назад
welcome ፍቅር ❤️
@hananabebe7108
@hananabebe7108 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ❤️🙏
@user-ph9pg8em1l
@user-ph9pg8em1l 3 года назад
ፍቅር አንችን ባየሁበት እንድኤት አድርጌ ሌላ ሰው ልቅረብ በውነት አንች ልዩ ነሽ .
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Год назад
እውነትሽ ነው
@nestilove4267
@nestilove4267 3 года назад
ፍቅርዬ የኑሯቾን ቅመም ነሽ በጣም እናመሠግናለን ግን ጥያቄ አለኝ እሥካሁን ቪድዎችሽን እከታተላለሁ ከይቅርታ ጋር ከተረዳሁት ነገር የኦርቶዶክሥ እመነት ተከታይ ትመሥይኛለሽ ግን ማህተም አታደርጊም ለምድነዉ
@girmakebede5054
@girmakebede5054 3 года назад
Brilliant Wommen
@genetyohannes3752
@genetyohannes3752 3 года назад
እናመሰግናለን ፍቅር
@HayatHayat-gb2px
@HayatHayat-gb2px 3 года назад
እናመሰግናለን
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 2 года назад
Great!!!
@girmakebede5054
@girmakebede5054 3 года назад
Ur Telling Us the truth .waw
@maryamtube584
@maryamtube584 3 года назад
የሆንሽ ፍቅር ነገር ከተናገርሽው ሁሉም ላይ ደና ነበርኩኝ ምን ታረጌዋለሽ ችኩል ነኝ ባንዴ ዝብረቅሩቁ ነው ማወጣው መላ በይኝ
@tigkebede9951
@tigkebede9951 3 года назад
ልክእደኔ ትቸኩይለሽ ስከን በይ ብሎ ፍቅረኛያከዘጋኝ 6ወሩእህ
@maryamtube584
@maryamtube584 3 года назад
@@tigkebede9951 አብሽረ ይመጣል ካሎነም አንቺ ያጠፍሽ ነገር ካለ ይቅርታ ጠይቂው እና አውሩ በጣም አናደሽው ከሆነ ላይመጣ ይችላል
@ggyy7113
@ggyy7113 3 года назад
Kikiki ጎደኞ አለኝ ማለት ነው
@tigkebede9951
@tigkebede9951 3 года назад
@@maryamtube584 አረ በጭራሺ ስመጪ እነዋራን ብቻ ነው መልሱ ያለሁት ማዳም ቤት እሱአገረ
@Elaa_hab
@Elaa_hab 3 года назад
ፍቅር ካንቺ ጋር ፍቅር ሊይዘኝ ነው አልኮምትም እንጂ የመጀመሪያ ተመልካሽ ነሽ
@user-kj8is9pw5d
@user-kj8is9pw5d 3 года назад
ትክክል የኔ ቆንጆ 💓
@user-xe6du4uv7c
@user-xe6du4uv7c 3 года назад
እናመስግናለን እህታችን ጥያቄ ነበርኝ ያለውት ውጭ ነው ኢትዮጵያ እያለሁ ጓደኛ ነበርኝ ከሀገር ስወጣ ብዙም በፍቅር አልቆየንም ፍቅራችን በስልክ ቀጠለ ለብዙ አመታት መጨርሻ ላይ ወደ ሀገሬ መመለስ እዳስብኩ ስነገርው አግብቶ ልጂ እደወለደ ነገርኝ እኔም ልቤ ተስበር ግን አሁን ላይ በእግዚአብሔር አጋዥነት ጠንካራ ሴት ሆኛለሁ እሱም ከልጁ እናት ጋር የራሱን ሂወት እየኖር ነው አሁን የእርሱ ጓደኛ እንጋባ ይለኛል ይቻላል ወይ የጓደኛን ጓደኛ ማግባት ልጁ መልካም ልጂ ነው ግን ጨነቀኝ እሱ ንስሀ ገብተን በቤተክርስቲያን በቁርባን እንጋባ እያለኝ ነው ግን የጓደኛዬን ጓደኛ እዴት ብዬ እሽ ልበለው እህቴ እስኪ ሀሳብ ስጭኝ???
@enukaye6592
@enukaye6592 3 года назад
Ye gebagnim lakfilshe ehite.... First ye guadegnshe guadegna lanche mnm kalihone malte zimidina kalele bdenb yichalal.... Sikatile ehe ye sew wusane sayihone yanchi yimesilegnle fikirachu ena mefelalgchu new enje wanaw ehe mnm sew yemiyastyke gudaye mesilo altayegnm...... Sorry ehet yebalet demo ka fikirye hasabe wusaje yitkimishale❣️❣️❣️❣️❣️
@user-xe6du4uv7c
@user-xe6du4uv7c 3 года назад
@@enukaye6592 አመስግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ🙏ከልጅ ጋር ዝምድና የለንም የድሮ ፍቅርኛዬ ጓደኛ መሆኑ ነው እጂ እሱ ንስሀ ገብተን በቤተክርስቲያን በቁርባን እንጋባ ነው እሚለኝ እኔ ጨንቆኛል ምክንያቱም ከ8 አመት በፊት ከድሮ ጋደኛዬ ጋር አንድ ቀን አብሬ አድሬአለሁ
@enukaye6592
@enukaye6592 3 года назад
@@user-xe6du4uv7c እህቴ ለ ቁርባን በቴክርስትያን የራሷ የሆነ ሕግ አላት እና አንቺ አትጨነቂ ልብሸን ብቻ አድምች የ ቁርባኑን ነገር እናተ አይደለቹም ምትወስኑት ዋናዉ መፍላለገ ይኑራችሁ ሌላው ቃላል ነው የኔ ቆንጆ ጠንካራ ሴት ሁኚ ለ ስሜት ቦታ አትስጭው 😘😘
@user-xe6du4uv7c
@user-xe6du4uv7c 3 года назад
@@enukaye6592 ስለምክርሽ አመስግናለሁ እህቴ ለሁም እግዚአብሔር ያውቃል ትዳርን እሚስጥ እርሱ ነውና
@haymeayele7859
@haymeayele7859 3 года назад
Enate ketewadedachu men ascinkesh esum yerssun hiwote eynor new
@eyesusgeta6099
@eyesusgeta6099 3 года назад
የኔ ኣንደኛ በርቺ የኔ ብሩክ🙏
@hananhanun4531
@hananhanun4531 3 года назад
አልሀምዱሊላሀ ብዙዎቹ እኔም ጋር አሉ በተለይ ፈገግታ 1ኛ ነኝ
@user-zq9hr8us1s
@user-zq9hr8us1s 3 года назад
ፍቅር እወድሻለሁ ደግሞም እናመሰግንለን
@madinasaeed6861
@madinasaeed6861 3 года назад
አምስተኛ ነኝ
@emunageemu1561
@emunageemu1561 3 года назад
እንክዋን ደህና መጣሽ ፍቅር ቆይ ልስማሽ
@amneamne3871
@amneamne3871 3 года назад
ታድዬ ካልሽኝ ውስጥ ሁሉም አለኝ ተመስገን የምር
@user-my8sl1kx2q
@user-my8sl1kx2q 3 года назад
ፋቅር ነሽ ቅመም እወድሻለሁ
@kalyeabatelij9534
@kalyeabatelij9534 3 года назад
ሁሉም ላይ አለውበት ታድዬ ኦኦ
@EmanAli-yr4qm
@EmanAli-yr4qm 3 года назад
የኔ ቅመም ስወድሽ
@user-xh2xu5qy1z
@user-xh2xu5qy1z 3 года назад
አይ ፍቅር ሰላምሽ ይብዛ
@negusseberhane1086
@negusseberhane1086 3 года назад
Welcom konjo
@kdkiya7422
@kdkiya7422 3 года назад
ፈቅርዬ ምንም ብታወሪ ይገባኛል ሰታወሪ ደሰ ትያለሸ
@mesiyabatelji5385
@mesiyabatelji5385 3 года назад
ፍቅር ውዷ እንኳን መጣሽ
@LoveHub
@LoveHub 3 года назад
🔴 ❗️ፍቅር🔴 ❗️ፍቅር🔴 ❗️ፍቅር🔴
@senaitmolla4870
@senaitmolla4870 3 года назад
SELAM LANCHI YIHUN WIBITU SWEDSHI EKO NURILGNI BEDENB NEW YABRARASHILN ENAMESEGNALEN EHTACHIN.
@efeabekele3966
@efeabekele3966 3 года назад
ስወድሽ 🥰
@yefikirTube
@yefikirTube 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክችን ሆይ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላምን አውርድላት ሁሉም ነገር በአሁን ሰአት ይከብዳል በጭንቀት ልሞት እሰኪዚያው ድርሰ በእናታቹ ሳብስክራይብ ኣድርጉኝ ኣየስከፍልም
@Addistoday
@Addistoday 3 года назад
እረ ማማር! በሰላም ነው እንዲ ያማረብሽ!!
@janejaneball789
@janejaneball789 3 года назад
ፋቅርየእንኳን።ደነመጠሺ።ዉድድነው።ሚአረግሺ
@saeedali3422
@saeedali3422 3 года назад
Well come yen feker
@burteethiopia6018
@burteethiopia6018 3 года назад
ዬኔ ጣፍጭ ስወድሽ እኮ ❤❤❤❤
@zeharabintabdu3095
@zeharabintabdu3095 3 года назад
Yene wude mirt mekariye siwedish ❤😍😍😍🥰🥰🥰
@yonastesfaye3178
@yonastesfaye3178 3 года назад
You are nice girl
@user-jl8zf2vh3d
@user-jl8zf2vh3d 3 года назад
ዉድድድ ብቻ
@samritube4224
@samritube4224 3 года назад
ትክክል
@Aman-yp8yt
@Aman-yp8yt 3 года назад
Zerxaxa das yilal😄
@letish3773
@letish3773 3 года назад
ፍቅርየ ቅመም ነሽ እዎ እውነትሽ ነው
@madinasaeed6861
@madinasaeed6861 3 года назад
ፍቅር ቅመምም ነሽ እኮ
@mezimuretiopianjs8814
@mezimuretiopianjs8814 2 года назад
Beech
@ayantuwayre7114
@ayantuwayre7114 3 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️
@user-xl7ke9ir5p
@user-xl7ke9ir5p 3 года назад
Love tou fekire
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 3 года назад
10 / 10 ✅✅✅✅✅✅✅✅✅ I am prficte 😍
@rehamureham9393
@rehamureham9393 3 года назад
Fekereyyy ewenetem yeferej ?????
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
😁😂
@belimanzewide3557
@belimanzewide3557 3 года назад
er fonkaye betam betam gin ?
@sedamohammedmohammed468
@sedamohammedmohammed468 3 года назад
ፍቅር ነሸ አኮ
@user-kk1dj3oy3k
@user-kk1dj3oy3k 3 года назад
ፈገግስትይእኔምፈገግእላለሑ
@TG-44
@TG-44 3 года назад
💓
@kaderutipia8705
@kaderutipia8705 Год назад
❤❤❤❤❤
@mlove4025
@mlove4025 3 года назад
እፍ ስታወሪ የሆነ ግም ሰው ትዝ አለኝ የአፍ ሽታና የብብት ሽታ አልወድም አልኩት ጥርሱን መፋቅ ጀመረ ቱ
@ktube2655
@ktube2655 3 года назад
😂😂😂
@salinag6478
@salinag6478 3 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mlove4025
@mlove4025 3 года назад
@@ktube2655 😃
@zeharabintabdu3095
@zeharabintabdu3095 3 года назад
😂😂😂😂😂
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 3 года назад
ክክክክክክ
@production3969
@production3969 3 года назад
አንቺ ባኖርን ምን ይዉጠን ነበር
@mamaruabebaw2048
@mamaruabebaw2048 Год назад
🌹❤
@letish3773
@letish3773 3 года назад
ዋሃ የለም እንዴ😀😀😀
@temutitemu2970
@temutitemu2970 3 года назад
ዌል ጣፋጯ😘😍😘❤
@temesgenregassa8735
@temesgenregassa8735 3 года назад
ኧረ ፍቅር አገባብሽ what up people …የእጅሽ አመጣጡ አስደንግጦኝ ከመቀመጫዬ ብድግ ብዬ ሰላም ልልሽ ነበር!
@mlove4025
@mlove4025 3 года назад
ፍቅርዬ ቅመም እንዴት ነሽ 💝💝 💝💝 💝🍡🍡💝🍡🍡💝 💝 🍡🍡🍡🍡🍡 💝 💝 Miss you! 💝 💝🍡🍡🍡💝 💝🍡💝 💝
@jsjssjs4151
@jsjssjs4151 3 года назад
ቅመምነሽ
@ekacell5724
@ekacell5724 3 года назад
እማቲዬ ❤️
@ethiolove8654
@ethiolove8654 3 года назад
ስንት አመትሸ ነዉ ?
Далее
ወንዶች ምን አይነት ሴት ይሸሻሉ
18:36
ሴቶች ምን አይነት ወንድ ይርቃሉ?
15:40
የምታስቀናኝ ሴት! #relationship #love
15:16