Тёмный

በተላላኪው እና ዘረኛ "ጳጳስ" ይፋ የሆነው ቀጣዩ የብልጽግና 7ኛ ፓትርያሪክ እቅድ ! 

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media
Подписаться 31 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

#መምህር_ፈንታሁን_ዋቄ #መምህር_ሙሉጌታ_ኃይለማርያም #ዮሴፍ_ከተማ

Развлечения

Опубликовано:

 

13 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 289   
@user-tc5pr6vp8u
@user-tc5pr6vp8u Месяц назад
ለመምህር ፉንታሁን ዋቄ እድሜና ጤና ይስጦት
@tekaligngudu2226
@tekaligngudu2226 Месяц назад
መምህር ፋታሁን እንዳተ ለእውነት የቆመ ሰው አያሳጣን ፣ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እንዲሁም ዳቁን ዮሴፍ
@mesafntabebe7684
@mesafntabebe7684 Месяц назад
መምህር ፈንታሁን ዋቄ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳንታ ኣይነቱ እግዚአብሔር ያብዛልን
@mihretmihret7140
@mihretmihret7140 Месяц назад
አቤቱ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸረነትህ ይቅር በለን እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ እግዜአብሔር ሆይ ይቅር በለን ማረን በሐጢያታችን የመጣብን ፈተና ነው የሐይማኖት አባት እንደዚህ ሲሆን ማየት በሐጢት መዉደቃችንን የምናይበት ጊዜ ነዉ
@user-re8kq9bd2d
@user-re8kq9bd2d Месяц назад
መምህር ፋንታሁን አልኩት ይጠብቅልን ምክንያቱም ስለሀገር ፡ስለሃይማኖት ስለሕዝብ የሚቆረቆሩ ሁሉንም ትንትን አድርገው የሚያስረዱ ትልቅ መምህር እግዚአብሔር የሰጠን ይመስገን
@destagetahun8264
@destagetahun8264 Месяц назад
የእዉነት አምላክ ስለ እውነት ይጠብቃችሁ
@ewnetabebe7345
@ewnetabebe7345 Месяц назад
መቸም ዘንድሮ ጆሮ ጭው የሚያደርግ ብቻ ነው የሚሰማው 😢 እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳልን። እናንተም የምታደርጉትን ተጋድሎ እግዚአብሔር ይቁጠርልን። በርቱልን🙏
@cepheus3139
@cepheus3139 Месяц назад
" የሚረጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው " ‼️
@wegf6808
@wegf6808 Месяц назад
እግዚአብሔርም የተቸገረ ይመስለኛል እንዴት ብሎ የምህረት እጁን ይዘርጋልን???
@cepheus3139
@cepheus3139 Месяц назад
@@wegf6808 እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃል/ይችላል ትግስቱ ነው ብዬ እገምታለሁ ❗
@kidistabera5385
@kidistabera5385 2 дня назад
እግዚኦ ፡ መሐረነ ፡ ክርስቶስ።
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 28 дней назад
እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎበኘን በእውነት አባ ሩፋኤል አባት ለማለት ይክብዳል ካድሪ እንጂ አባት አይደለም ብቻ ፈጣሪ ወደ ልቦናቸው ይመልሳችው ያሳፈራል ( መምህር ፋንታሁን ዋቄ እናመስግናለን
@abebeworku8018
@abebeworku8018 19 дней назад
እግዚአብሔር እንደርስዎ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@mimicassa8779
@mimicassa8779 Месяц назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ለኛም ማስመሰሉን ትተን ወደ ቁጥተኛዋ መንገድ እንድንመለስ ልቦና ይስጠን።
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 Месяц назад
የመቅሰፍት ጊዜ በጣም ያሳዝናል ልብን አንድ አድርጎለእሱሰጥቶ ከባድ ፀሎት ያስፈልጋል እግዚኦ
@maminenabel4056
@maminenabel4056 Месяц назад
መጀመሪያ ብሩና ወርቁ ከየት መጣ ይህን ሳያዩ የሞቱ ታደሉ። ሃገራችን በሰማይ ነው።
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 28 дней назад
መምህር ፋንታውን ዋቄ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጤና እና እድሜ ይስጥልን
@tilahunamera5999
@tilahunamera5999 Месяц назад
Amen egziabhet yirdan enantem bertu
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 Месяц назад
ፍርድ እዝነት ቸርነት ከአምላክ ብቻ ነው ራራልን በቃ በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የከፋ ሀጢያት ሳናይ በቃ በለን እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
@Dengle64
@Dengle64 Месяц назад
እግዚአብሔር ያበርታችሁ የተዋሕዶ እንቁዎች
@ayanaandualem
@ayanaandualem Месяц назад
እግዚአብሔር በነዚህ ልክ ሃምሳ ቢኖር ኢትዮጵያ ተቀይራ ነበር እግዚአብሔር ይስጣችሁ መምህር ፋንታሁን ዋቄ ፣ ዲያቆን ዮሴፍ ከተማና መምህር ሙሉጌታ ኃይለማርያም እናመሰግናለን::
@TewabechEshete-pi3fz
@TewabechEshete-pi3fz Месяц назад
አቤቱ ጌታ ሆይ እነዚህን ማጅራት መቺ ከፋፋይ ጳጳስ ተብዬዎች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ተፀየፋቸዉ !
@kidusmarkos9173
@kidusmarkos9173 Месяц назад
ጥሩ ማንቂያ ነው... እባካችሁን እንንቃ... ወላጆች ለልጆቻችሁ አስቡ...
@AW-go3su
@AW-go3su Месяц назад
ስለምታደርጉት ተጋድሎ እግዚአብሔር ይርዳን
@yibeltalfekeke
@yibeltalfekeke Месяц назад
እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 Месяц назад
ኢትዮ ቱንቢ እናመሰግናለን,... ፋኖ ዘኢትዮጵያ ችሏል!ወደፊት!,... አቡነ ሩፋኤል 7ኛ ፓትርያርክ ሲሉ አቡነ ማትያስን ከወዲሁ ሊያስገድሏቸው አስበዋልና ትልቅ ጥንቃቄ ያስፈልጋል::
@asresbitew7105
@asresbitew7105 Месяц назад
ወደፊት ስለሚኾነው አዋቂው ፈጣሪ አምላክ ነው። ከሟርተኛነትና ከአሉቧልተኛነት አስተሳሰብ እንራቅ። እግዚአብሔር የሾማቸው ግሩም ፓትርያርክ አባ ማትያስ እያሉን፣ በእርሳቸው ላይ መፈንቅለ ሲመት ለማካሄድ የሚያወራ ከይሲ ቡድን ቢኖርም ወሳኙ ግን እግዚአብሔር ነው። ስለዚህ ከመንፈሳዊ ልዕልና ወርደን ተራ ነገድ ተኮር ወሬ ላይ ባንደመጥ ይሻላል። ሐሳዊ መሲህ ባለቆቦች በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ከተሰገሰጉባት ዘመናት ተቆጥረዋል። በዋናነት መንፈስ ቅዱስ ራሱ በጊዜው ቤቱን ያፀዳልና መሸበር አያስፈልግም። ዓለማዊ ፍላጎትንና አስተሳሰብን ሳይጠየፉ ምናልባትም በወጣትነታቸው ስለተሰለቡ ምንኩስናን አማራጭ የኑሮ ዘይቤ ያደረጉት አንዳንድ ቆሞሶች ወይም ጳጳሶች የተደበቀ ማንነታቸው ተራ የነገድ ፖለቲከኛ ሁነው ወይም በገንዘብ ሰብሳቢነት እየተጠመዱ ራሳቸውን በራሳቸው ይፋ በማድረግ ላይ መሆናቸው በራሱ የፈጣሪ አምላክ ተፅዕኖ ነውና ተመስገን። ለዚህ ነው ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ የቤተክርስቲያን ሓላፊ የሚሆን ሰው ራሱን፣ ሚስቱንና ልጆቹን በአግባቡ የሚያስተዳድር፣ በምዕመናን ዘንድ የተከበረ፣ ወዘተረፈ ሊሆን ይገባዋል የተባለው።
@habeshalove4698
@habeshalove4698 Месяц назад
@@asresbitew7105ወደፊት ስለሚሆነው አዋቂው ፈጣሪ አምላክ ነው ::: ብለህ የስንፍና ጥቅስ ጠቅሰህ ካንተ የሚጠበቅብህን ላለመስራት መጀጃል እንጅ የአንተን አዋቂነት አጉልቶ አያሳይም ከዛም ከዚህም የቃረምከውን ፁሁፍ ለሌሎች ውደቅት ባይሆንም መልካምነው እናት ቤተክርስቲያን መከራ ሃዘን ላይ ነች እና ከኔ ካንተ ምን ይጠበቃል ?
@asresbitew7105
@asresbitew7105 Месяц назад
@@habeshalove4698 ክቡር የአገሬ ሰው የጻፉልኝን ተመለከትሁት። ምን ብዬ ብጽፍልዎት ይረዱኝ እንደሆነ ግን በጣም ቸገረኝ። አረካክሰው፣ አሳንሰው ስለሰደቡኝ የሚጎዳኝ ሳይሆን ወገኔ ምን ያህል በወረደ አመለካከትና ዕውቀት አልባነት ላይ መሆንዎን ስላረዳኝ አዘንሁልዎት። በርትቶ የሚሠራ፣ ሁለንተናዊ ዕውቀትን የሚቃርም ወሬኛ ሳይሆን ብርቱ ሰው ነው። ሊወደስ እንጂ ሊዘለፍ አይገባም! ሰው ነገ እንዲሆንለት ስለሚሻው ይጥራል፣ ደግሜ ላውሳዎት መሳካቱን ወይም ምን አንደሚሆን የሚያውቀው አንድ ፈጣሪ አምላክ ነው። ባጠቃላይ ጥሩ ቀለም ቀመስና አስተዋይ ግለሰብ ከሆኑ የኔን ያክፋፉትን ምልከታ ደግመው ቢያነቡት የሚጠቅም እንጂ የሚያ ሰድብ አለመሆኑን ይገነዘቡታል። በተረፈ ዘመንን ለዋጀ አኗኗር እንበርታ። 🙏
@KassahunMengistu-me3pw
@KassahunMengistu-me3pw Месяц назад
❤​@@asresbitew7105
@MetrdnoteWedajo
@MetrdnoteWedajo Месяц назад
​@@asresbitew71055555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555
@mesfinabate1394
@mesfinabate1394 Месяц назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki Месяц назад
ሰላም ኢትዮ ቱንቢ እንዴት ናቹ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያነሳችሁት አቡነ በርገር እኮ በዚህ ዘመን እደሳቸው የተመቻቸው ቀን እደሌለ ነው የተናገሩት ስለዚ ብዙም አልደነቀምኝ አቡነ በርገር ገና ብዙ ያመጣሉ እኔ ግን የምለው በደንብ ማን እንደሆነ አባቶቻችን አሳውቁን እያወቅናቸውም ነው በርቱልን
@esunegn
@esunegn 24 дня назад
አቤቱ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን እነ አቡነ ሚካኤል ቢሰሙ ምን ይሉ ዛሬ ...........
@user-vm9ts8ri3l
@user-vm9ts8ri3l Месяц назад
ነገሮችን የምንረዳበትን አስታዋይ አእምሮ እግዚአብሔር ያድለን።
@kokebendale8918
@kokebendale8918 Месяц назад
መምህሮች በጣም ድንቅ እውነታ ንግግር ነው ያደረጋችውት ሁላችንም ልንነቃ ይገባል
@user-if7sf2lk4j
@user-if7sf2lk4j 28 дней назад
አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አሥብ
@sarakefli26
@sarakefli26 20 дней назад
እኔ ያሳሰበኝ የአሟታቸው ነገር ነው አንዳይፈነዱ በክፋት ብዛት ለንስሀ ያብቃቸው
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l Месяц назад
🙏🙏🙏TBARKU
@MulukenMelese-rf2mv
@MulukenMelese-rf2mv Месяц назад
እንግዲህ ምን እንላለን አምላክ ሆይ ማረን እረኞች ጠፍተዋል እና አንተ ከተኩላዎች ታደገን አሜን!!!😭😭😭
@hulugrgesh
@hulugrgesh 26 дней назад
እግዚኦኦኦኦኦኦ
@user-hm5qy7oq1v
@user-hm5qy7oq1v Месяц назад
እኛ የምናምነው መንፈስ ቅዱስ አናገራቸው ብለን ነው።እውነት በእውነት ይህ ንግግር የመንፈስ ቅዱስ ንግግር ነውን
@molaDessie
@molaDessie Месяц назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ታላቅ የዘመናችን ሐዋርያ
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 Месяц назад
አቡነ በርገር ሊወገዝ ይገባል ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ተዋህዶ መነሳት አለበት ይኸ ሰውየ ጥጋብ ተሰማውሳ😢😢😢
@sabamengeste2075
@sabamengeste2075 Месяц назад
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ
@birhanugetu3174
@birhanugetu3174 Месяц назад
ይሄ እኮ ፊደል ያልተማረ ድልብ መሀይም ነው ኦሮሞዎቹ ጳጳስ መስሎቸው ነው በእውር ቤት አንድ አይና ብርቅ ነው ነው ነገሩ ይሄ ባርያ ነኝ ያለ እውነትም ባርያ
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 Месяц назад
እግዚአብሔር ስራችሁን ሁሉ ይባርክ።በርቱ ጌታ ጉልበት ይሁናችሁ።
@elanetsegaye4997
@elanetsegaye4997 18 дней назад
በጣም ነው የሚያሳዝነው
@nuhamineyadu799
@nuhamineyadu799 29 дней назад
የኦርቶዶክስ እንቁዎች በፀሎት እንትጋ ቢተክርስቲያናችን በአይሁድ እጅ ላይ እንዳትወድቅ
@rahelassefa1766
@rahelassefa1766 Месяц назад
እንደ መምህር ፈንታሁን አይነት ሀቀኛ ሰዉ 100 ቢኖረን ቤተክርስቲያን ትቀየር ነበር
@adenewbarega239
@adenewbarega239 22 дня назад
አቤት አምላኬ ይቅር በለን እዲህ አይነት አባት ምባሉ እራሱ እኔ እንደ ሀጥያት ነው በርግጥ እዲህ ለገንዘብ ህዝብ ሲያስጭርሱ ከሁለት ከሶስት አመት ጀምሮ ይታወቃል እኔ ባንድበኩል አመሰገንኳቸው እራሳቸውን ገንዘብ ፍለጋ መሆናቸው አሳውቀውናል መጨረሻችን እግዚአብሔር የሁላችንም መጨረሻው ያሳምርልን መምህር ሙሉጌታ እዲሁም መምህር ፋንታሁን ትልቅ ክብር አለኝ
@EngdawGulbet-qx4pi
@EngdawGulbet-qx4pi Месяц назад
@et ዲያቆን ዮሴፍና መምህር ፋንታሁን አምላከ ቅዱሳን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ቸሩ መድኃኔዓለም
@wondewosengebremeskel5236
@wondewosengebremeskel5236 Месяц назад
Egzio Maherene Kiristos
@user-vw3cf8rw9y
@user-vw3cf8rw9y 29 дней назад
This man it truly ርኩሰ never to be allowed on the step of the church.
@Sabakebed
@Sabakebed Месяц назад
እናመሰግናለን
@aderaaddis8902
@aderaaddis8902 Месяц назад
መምህር ትክክል ። እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-ot7mz2dj6y
@user-ot7mz2dj6y Месяц назад
እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው 🙏 ታቦት አቁሞ ዘረኝነት መስበክ የጤና አይደለም 🤔
@user-ze4el8hk2p
@user-ze4el8hk2p Месяц назад
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ።ሰለተመረጡት አባቶቻችን ቀኑ ን ያሳጥርልን።ቃለሕይወት ያሰማልን።
@enyewgashaw4548
@enyewgashaw4548 Месяц назад
kalehiwot yasemalin
@etagtadesse9242
@etagtadesse9242 Месяц назад
ዲያቆን ዮሴፍና መምህር ፋንታሁን አምላከ ቅዱሳን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ቸሩ መድኃኔዓለም
@chupetv9524
@chupetv9524 Месяц назад
keep it up
@user-ct5ny7br8n
@user-ct5ny7br8n Месяц назад
እውነትን የሚያናግር መንፈስ ቅዱስ ይመስገን እኝህ ሰውዬ ያስተላለፉት ለሁላችን ኦርቶዶክስ እንድንነሳ ነውና በአጠቃላይ የየአድባራቱ ሰንበት ትምህርት ተማሪዎች ምን እያሰብን ነው????
@BetelihemMrs
@BetelihemMrs Месяц назад
እግዚአብሔር ሀገርን ያለአንድ ጻድቅ አይተዋት ተብሏልና እናንተን ይጠብቅልን ይበርታልን እንደተባለው እኛ ግን እንንቃ የድርሻችንን እንወጣ እንዳንጠየቅ::
@MilkiiAyana
@MilkiiAyana Месяц назад
በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@abge5258
@abge5258 Месяц назад
ኢትዮጵያውያን ማወቅ ያስፈልጋል የኦሮሞ ህዝብ ትልቅ ዋጋ ያስከፍሉታል የኦሮሞ ህዝብ ተቀብሎ ዝም ካለ ነገ ለሚሆነው ሁሉ ከዚህ በፊት ሲበደል ሲገፋ ነበር ያሉትን ትርክት ከአሁን ቦሀላ እንደሚሆን ማወቅ አለባቸው ባልነበርንበት ዘመን ተበድለው ከሆነ አካሄዳቸው የአሁን አይነት ሰዎች ነበሩ ማለት ነው ለውጡ ያመጣን እኞ ነን ጀግኖች እኞ ነን ይላሉ ጀግና ከአሁን ቦሀላ ይታያል በኔ ሀሳብ ህዝባቸው ከሀገሩና ከህዝቡ እየለዩት መሆኑን ህዝባቸው አውቆ እነሱን መታገል ያለባቸው የራሳቸው የሆነ መሆን አለበት ብዬ ነው ማስበው ካልሆነ ያገኙታል እናያለን ያፍሩበታል ይህን የሚያስቡ በሙሉ
@amahaselase1856
@amahaselase1856 Месяц назад
አባ ዶጮ በርገር ናፋቂው ቅዳሴ አትናቴዎስ ሊቀድስ ቀርቶ ይረዳዋል? ቅዳሴ ሐዋርያትን መቀደስ የማይችል ድልብ ጨዋ ነው
@marde684
@marde684 Месяц назад
ጌታ ሆይ ቶሎ በቃ በለን ወይ ቶሎ ና
@Zemikeal
@Zemikeal Месяц назад
እግዚአብሔር ይሁነን
@sahlugirma989
@sahlugirma989 Месяц назад
የዚን ሰውዬ ልቡና ፈጣሪ ያስተካክልለት። Daandiin innii irra deemaa jiruu sirrii mitii. በወንጌል ውኃ-ልክነት ስንመለከተው ትክክል አይደለም።
@Dibekulu27
@Dibekulu27 Месяц назад
እግዚአብሔር ይስጥልን
@brhanuseyoum3159
@brhanuseyoum3159 Месяц назад
ለምን 5 ኪሎ ያለው ብር ይባርካችሁ አላለም? አያችሁ ችግራቸውን ባደባባይ ሲያሰጡት ከክርስትናው ይልቅ ምን እንሚያስጨንቃቸው የክርስትና ቅናት ሳይሆን የገንዘብ የጥቅም ችግር እንደሆነ በግልጽ ታዬ
@kefyalewtaye4514
@kefyalewtaye4514 Месяц назад
Jabaadhaa! Yeroodhaaf malee hidda hin qabdu Sobdoonni fi fakkeessitoonni!
@antensaylakew970
@antensaylakew970 Месяц назад
Bertu🙏💚💛❤️
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 Месяц назад
አባቶቼ፡ መም/ሮቼ፡ እግዚአብሔር፡ ይርዳችሁ፤ እግዚአብሔር፡ አገልግሎታችሁን፡ ይባርክ፤ ቤተ ክርስቲያናችንን፡ ሊያፈርሳት፡ ከአሰፈሰፈው፡ ጠላት፡ አምላክ፤ ይታደግልን፤፤ እኔ፡ ያልገባኝ፡ ነገር፡ በአንዲት፡ አገር፡ ላይ፡ የተሾመው፡ ፓትሪያርክ፡ በሕይወት፡ እያለ፡ ሌላ፡ ይሾማል፡ ወይ?፤ ምን፡ ቁጣ፡ ነው፡ የወረደብን፤? የሚያስቡት፣ የሚተነፍሱትም፡ ጭምር፡ ስለ፡ ብርና፡ ብር፡ ብቻ፡ ነው፤፤
@user-hs9qs2ww1l
@user-hs9qs2ww1l Месяц назад
የግዚብሔር ምላሱን ይቁረጠዉ
@Mogeskebu
@Mogeskebu Месяц назад
እግዚአብሔር ይቀር የበላችሁ ይህ ሰው እምነት አለውን? የቤተክርስቲያን ትምህርትና እምነት እንደሌለው አማናለሁ ምክንያቱም ሁሌ የሚናገረው የፖለቲካ ንግግር ነው እኔ የሚገርመኝ እሱስ ካድሪና ቢተክርስቲያን የሚሰልል ነው እሱን የሚከተሉት ምመን በእውነት አማኝ ናቸውን ?
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 Месяц назад
የናንተን ሳልሰም ለኔ የገባኝ ፣ የሚቀጥለው ፓትርያርክ እኔ ነኝ። ችግር ለኦሮሞ ሕዝብ አልሆንበትም ሲሆን ያሉትን ፓትርያርክ እናስወግዳቸዋለን። ነው ። አቡ ዻውሎስን ያላነሱት በሙሉ አማራዎች ፓትርያርክ ነበሩ ለማለት ነው ። ያልተነሱት በግልፅ የትግራይ ተወላጅ ነኝ ብለው ስለመጡ።
@tshaykebed72
@tshaykebed72 27 дней назад
ምን ይፈራሉ እኛ ተቸገርን አሜን እንማልዳለን ማለት አፈርን
@brhanuseyoum3159
@brhanuseyoum3159 Месяц назад
እዩት እስኪ ይሄን አጋሰስ ከእግር እስከ ራሱ ምንም የሌለው ሆድ ብቻ! ወንጌልን ከየት አባቱ አምጥቶ ሊሰብክ እውቀት ያስፈልጋል እኮ ጅብ! ዶሮ ብታልም ጥሬዋን አሉ አበው
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n Месяц назад
😢😢እግዚዮ
@Fano775
@Fano775 Месяц назад
እስመ በእንቲአክሙ ይጸርፉ አህዛብ ስመ እግዚአብሔር ትርጉሙ በናተ የተነሣ የእግዚአብሔር ስም ይሰደባል ይለናል ቅዱስ መጽሐፍ ጎበዝ ስንት ጉድ ጳጳስ አለቃ ተሹመው ያሉ ምንደኞች እንዳሉ አሳዩን እያንዳንዱ አባት ዛሬ ሥራ ይጠበቅበታል ሞኝ ቢያፍር የሞኝ ዘመድ ያፍር ነው የሆነው ዛሬ
@atsedetedla9965
@atsedetedla9965 Месяц назад
የኚህን ጻጻስ ተብዬ ነግግር ቅዱስ ሲኖዶሱ በቸልታ ሊያየው የሚገባ አይደለም ሲኖዶሱ ሊገስጻቸው ሊጠየቁ ይገባል።
@user-vi6ek5vm8j
@user-vi6ek5vm8j 27 дней назад
እግዚኦ እነዚህን ሰዎች ጭምብላቸውን እየገፈፈ ፊታቸውን እየፀፋ አንደበታቸውን እየከፈተ ያናገራቸው , ኦርቶዶክሳውያን እንድንነቃና አባቶች ተብዪዎችን ማንነታቸውን እንድንለይና የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላ መሆናቸውን እንድናውቅ ነው.
@Dawitzemykael
@Dawitzemykael 17 дней назад
ጥፋቱ የሳቸው ሳይሆን የሾማቸው ነው ሳይማሩ ጵጵስና
@Dibekulu27
@Dibekulu27 Месяц назад
ስለ ቤተክርስቲያን ስንል መጨከን አለብን
@rahelassefa1766
@rahelassefa1766 Месяц назад
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸዉ!
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 Месяц назад
የቁሉቢ ገብርኤል ገንዘብ ወርቅቅ የመላው ኦኦርቶዶክሳውያን የስለት ውጤት እንጂየኦሮሞ ገንዘብና ወርቅ ነው? ምእመናኑ ስለቱን ቢያቆም ከየት ያገኘዋል በወያኔያለ እውቀቱ ጳጳስ የሆነ ሆዳም
@Newmenged
@Newmenged Месяц назад
በቃ አለማወቃቸው እኮ ይሄ ማሳያ ነው! የቁልቢ ስለት በወቅቱ እዛ ክሄዱ ምእመናን ይሰበሰባል : ነገ ዘረኝነት ነግሶ ፅነፈኞች ቤተክርስቲያን ቢገቡ ማንም ድርሽ እንደማይል እንኩዋን አይረዱም
@AsratuGetnet
@AsratuGetnet Месяц назад
ፈጣሪ ይቅር በለን
@Yedengel2127
@Yedengel2127 Месяц назад
መቃጠል ሰለቸኝ? አመመኝ? አልስማችሁ??? እምትናገሩት ሁሉ አንዲትም ሀሰት የለበትም :: ግን ምንም ሳናደሮግ ማዳመጥ ብቻ ሆነ እኚ ጳጳስ የተባሉትን ሳያቸው ይሁዳ ትዝ ይለኛል ግን ምን እናድርግ እባካችሁ????.
@tizibtergete5728
@tizibtergete5728 Месяц назад
የሁላችንም ስሜት ነው
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms Месяц назад
ለካ ለዚህ ኖው ፍርዱን የሚጀምሮው በቤቱ ባሉት አባቶች እግዚአብሔር
@enushsenait6018
@enushsenait6018 Месяц назад
Weeeeeyeeew guuuud.
@almazyilma8956
@almazyilma8956 Месяц назад
እኛ ኦርቶዶክሳውያን ነገሮቹን በአንክሮ እየተክታተልነው ነው ርክበ ካህናት ሲደርስ ወከባና እስሩ ሲጧጧፍ ጠርጥረናል ኢትዮጵያውያንን አንድነት ያስተሳሰረችውን ገመድ ለመበጠስ የሚያሳዝነው አገራችሁ በሰማይ ነው እያሉ ሲያስተምሩን የነበሩ መነኮሳት /ጳጳሳት/ መሆኑ እጅግ አስደንቃጭ ነው ግን የማሪያም ልጅ ቤቱን ይጠብቃል
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 Месяц назад
ቱንቢዎች የምታድርጉትን ሃይማኖታዊ ተጋድሎ ከልብ እከብራለሁ
@natytesema9148
@natytesema9148 Месяц назад
እረ ምን አይነቶቹ ጉዶች ናቸው የመጡብን? ቅዱሱ ን ታቦቱ ተሸክመው ይሳለቃሉ? አቤት የመድሐኒአለም ትግስቱ. ዋጋቸውን ማግኘታቸው ግን አይቀርም.
@mesafntabebe7684
@mesafntabebe7684 Месяц назад
በምን እንወቃቻው አስመሳዮችን ሁሉንም አባቶቻችን ፈራን
@user-bw7dq6ih2i
@user-bw7dq6ih2i Месяц назад
ይህን ስልቻ የሚያጠፋ ነገር ይጥፋ? ድምፁ እራሱ ሲያስጠላ እናንተን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ።
@egziharya4826
@egziharya4826 Месяц назад
እንደ ሰው ሞኝ ምናለ የረገጥናት ምድር ተከፍታ እንደ ማትውጠን ምን ተስፋ አለን እግዚአብሔር ይስቅባቸዋል እንዲል ቃሉ እንደው እንደው እንዴት ሞኞች ነን ሁላችን ነገራችንን ብንመረምር አይ ሰው ከንቱ፣ ተዘከረነ እግዚኦ
@tewoldenahu5249
@tewoldenahu5249 Месяц назад
እግዚአብሔር ግን ሥራው ግሩም ነው!!!
@tigisttadesse7702
@tigisttadesse7702 Месяц назад
መድሐኔአለም ይገንጥልህ
@abebetaddesse4953
@abebetaddesse4953 Месяц назад
...አሜን! እኛም የቆሙለት ዘረኛ ሥርዓት ደምዎን እዚያ ወለጋ ያፈስሎት ዘንድ ከልብ እንመኛለንንን ...!!!
@sabamengeste2075
@sabamengeste2075 Месяц назад
ዎጋችሁን እግዚአብሔር ይከፈላቸው
@makedestefera4771
@makedestefera4771 Месяц назад
እንዴት ያሉ ወራዳ የደም ነጋዴ ናቸው? ቅስቀሳ እያደረጉ ነው እልቂት ለማምጣት ያለንበት አልበቃቸውም በደም ጥማት ውስጥ ናቸው ።
@mekbebmhretu4729
@mekbebmhretu4729 21 день назад
የሰኞን ውዳሴ ካለ እኔ ልገደል አይ ጳጳስ
@SelomonNbret-tz3do
@SelomonNbret-tz3do Месяц назад
መምህር ፈንታሁን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልልን ይሄ ወጠጤ ሰውየ በሙሴ ወንበር ተቀምጠዋል ከተባሉት እንኳ ምንም አምሳያ የሌለው ነው ሲሞን ለማለት እንኳን ሲሞን የተሻለ ይሆንብኛል ምክንያቱም ሲሞን የሚታገለው ረሱን ለይቶ ነበር አባ ጊዮርጊስ ቢቱ ያለው የተሻለ ይገልጸዋል:
@user-jf2ve8nx5u
@user-jf2ve8nx5u Месяц назад
ከዚህ ፕሮግራም ኦርቶዶክስ ክርስትና በቂ ግንዛቤ አግኝቻለዉ አመሰግናለሁ!
@tamene1525
@tamene1525 Месяц назад
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@ashenafiyosef8913
@ashenafiyosef8913 29 дней назад
መቸም በጣም ገርሞኛል የ ሩፋኤል ንግግር በግምት ሁለት ዓመት አካባቢ ይሆናል የሲኖዶስ አባል ጳጳስ ሆኖ አደባባይ ላይ ያየሁት እና ገና ለመጀመሪያ ግዜ ገፅታውን ስመለከት በቃ አልተዋጠልኝም ነበር በህይወቴ ምንም ዓይነት የምንኩስና የጵጵስና የቅስና ወይም የድቁና ገፅታ የሌለው ሰው መንፈሳዊም እንዲሁ የማይመስል ሰው ሆኖ ነበር የሚሰማኝ እንደውም የተንኮለኛ ወይም የሰነፍ ሰው ገፅታ ነበር የማይበት እና ባየሁት ቁጥር አይመቸኝም ነበር እና ዛሬ ይሄንን ንግግሩን ስሰማ ምንም አልደነቀኝም እንደውም የኔ ደመነፍስ(ተፈጥሮ)እንደዚህ ዓይነት መሆኑ አስገረመኝ ታዲያ እንደዚህ ዓይነት ስሜቴ ህይወቴን በሙሉ ብዙ ብዙ አጋጥሞኛል።
Далее
would you eat this? #shorts
00:39
Просмотров 1,3 млн
small vs big hoop #tiktok
00:12
Просмотров 6 млн
Мма насмешнил.
0:58
Просмотров 4,1 млн
Никто не сможет поймать...
0:42