Тёмный

በተገኘችበት እንድትያዝ የተወሰነባት ገነት | ለልጄ እንዲነገር የማልፈልገዉ ታሪክ ስላለኝ አፌን ይዤ እንድቀመጥ ተደረኩኝ | አስታራቂ። 

Sami Studio
Подписаться 349 тыс.
Просмотров 39 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 120   
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV 2 года назад
👉 ለ 14 ዓመት የታመምኩበት ለልጄ እንዲነገር የማልፈልገዉ ታሪክ ስላለኝ አፌን ይዤ እንድቀመጥ በደካማ ጎኔ ገቡብኝ። 👉 በልጅነቴ የወለድኩትን ልጅ አክስትህ ናት እያሉ የአባቱ ቤተሰቦች ማሳደግ ከጀመሩ 14-ዓመታት አልፈዋል። እናትነቴን ይወቅ ስላቸዉ የነበርሽበት ሕይወት ጥሩ ስላልነበር ይጎዳል ቆይ ሲያድግ ይነገረዋል ይሉኛል። እኔ ይሄንን ነገር እስከመቼ ልታገስ? አሳዳጊዎቿ ደግሞ የ2-ወር አራስ ጥላብን ሄዳ ደረቅ ጡቴን አጥብቼ ነው ያሳደኩት እናትነቷን አልካድኩም ይላሉ። 👉 ልጇን ከወሰዱት እናት አወዛጋቢ ምላሽ ጋር። ✅ ባለታሪኳን ማገዝ የምትፈልጉ በ +251994922121 በምንተስኖት ይልማ በኩል ማግኘት ትችላላችሁ።
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 2 года назад
እሳም ተቸግራ ነው አሳቸውም ከመወደድ ነው ምትዬ እናንተ እንደምታግባባቸው እርግተኛ ነኝ እግዚብሄር ይርዳችው አይዞሽ እግዚብህር ይርዳሸ
@mahikonjo3682
@mahikonjo3682 2 года назад
አይዞሽ እህቴ ልጁ እናቴ ብሎ ይመጣል እኔም አያቴ አሳድጋኝ በ 17 አመቴ እናቴን ፈልጌ አግኝቻለሁ ክብር ለ አያቶች ይገባል 🙏🙏🙏እድሜ ለ አያቴ እናት ሆና ላሳደገችኝ 🙏🙏🙏
@ימיקרוורקו
@ימיקרוורקו 2 года назад
ኧረ እኔም ያደጉት በእሚታ እጅ ነዉ ደጎች እሚቶቸ ነብሳችሁን በአራገነት ያኑርልኝ የኔ ዉዶች እንዴት እንደምናፍቃችሁ አይየ ናንየ ብየ ስጠራችሁ እንዴት እንደምሳሳችሁ ስለዚህ እኝህን እሚታ የልጅ ልጅ ማሳደግ ነዉር አይደለም በእርስዎ አልተጀመረም በሰላም እናት ነቶን ይንገሯዋት ልጇን እንደ ማንኛዉ እናት እሷዋም ልጀ ልጁም እናቴ ይባባሉ
@ሐገሬኑሪልኝ
@ሐገሬኑሪልኝ 2 года назад
አሜን
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 года назад
አያት የልጇን ልጅ ማሳደግ በዚህ ቤተሰብ አልተጀመረም ቢያሳድጉ ያን ያህል የሚደነቅ አይደለም ። ስለዚህ እናት እናትነቷን የማግኘት መብት አላት አያትየው የመጀመሪያ የልጅ ልጅ አሳዳጊ እራሳቸውን አስመሰሉት ይህ ትክክል አይደለም እናት የእናትነት ህጋዊ መብቷ ይጠበቅላት ስለዘ
@hiowtabate69
@hiowtabate69 2 года назад
በትክክል ።
@genettube277
@genettube277 2 года назад
ትክክል
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
ቢወልዱ ፈተና ባይወልዱ ፈተና ነው የዘንድሮ ትዳር 😢😢አንዳንዱ ወልዶ ይክዳል አንዳንዱ ልጅ አጥቶ ይሰቃያል 😭ሁለት ዓለም አሳዳጊ ግን ሚመኩት በፈጣሪ ሳይሆን በፍርድ ቤት ነው 🙄😕😒😒😒😒አንዳንድ ሰው ፍርድ ቤት ይወዳል 🤔
@hanahaile596
@hanahaile596 2 года назад
እናትየው ግን ጥሩ እናት ናቸው ልጁ እንዳይበላሽብኝ ነው ያሉት ትክክልም ናቸው ቀስ ብሎ ማግባባት ይሻላል
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 2 года назад
አያትየዉ አራሰ ወዳድ ናቸዉ ለመጀመሪ ግዜ አያት ያሳደገዉ ልጅ አርጉት ታሪኩን ጨርሰሸ ከሰማሸዉ በልጁቱ ደካማ ጎን አየገብ ልጅሸ ያንቺን ታሪክ ከሰማ ይጎዳል አያሉ ልጅቱን ባለፍ ታሪክዋ መሳቀቅ ነዉ የ ያዙት ለማንኛዉ አናትየዋ በ ብዙ መከራ መሃል ያለፍች ሴት ናት እግዚያብሔር ይርዳት 🙏🏻
@samrawitstegay5376
@samrawitstegay5376 2 года назад
እውነት እንናገር ከተባለ ኣያትየው እውነት ኣላቸው
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 2 года назад
አያትየዋ ቢያሳድጉትም አናት መሆን አይችሉም ነብሰ ሲያዉቅ የሚሉት አርባአመት ሲሞላዉ ነዉ በዛላይ ነገርኛ ይመሰሉኛል አህቴ በ ባለፍዉ ታሪክሸ አትቆጪ አሁን የተሻል ሰዉ ሆኖ መገኝት ነዉ።
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 2 года назад
በጣምጅ.
@senaittsegaye4561
@senaittsegaye4561 2 года назад
በመጀመሪያም ሲያሳድጉ ለልጁ ትክክለኛ እናቱን እንዲያቅ እየተነገረው ማደግ ነበረበት።አየት ሆነው በዚህ ልክ መጨከን ትክክል አይደለም።የልጁንም መብት እኮ ነው እየተቃወሙ ያሉት።እንደውም ልጁ ወደፊት እናቱን እንደዚ እንዳጉላላችኋት ሲያቅ ይጠላችኋል።ይልቁኑ በፍቅር እናቱን እንዲያቅ እና እርሶም አሳዳጊ አያቱ እንደሆኑ ቢነግሩት ለሁላችሁም ጥሩ ይሆናል።
@zinashtekeste3314
@zinashtekeste3314 2 года назад
በጣም ትክክል ልጁ የሆነውን ሁሉ ሲያውቅ አያትየውን ይጠላቸዋል።
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 года назад
በእርሳቸውም አልፈርድም በአንቺም አልፈርድም ፈጣሪ ያግባባችሁ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 года назад
በየዋህነት ስህተትት ሰርተዋል አያትየው ስስታቸው ለልጁ ፍቅር ቢሆንም አረናትነትዋን መካዱ አያሰኪድም
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 года назад
እንኳን በፀብ ልጅ ያህል ተስቶ ይቅር እና በስላምም ተስቶ ከባድ ነዉ ፈጣሪ ይርዳሽ
@mekdasmekdas8442
@mekdasmekdas8442 2 года назад
ኡፍ አህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር መፍትሄ አለው ልጅሽን ይመጣል ቀን ጠብቆ
@kidusbiruk9240
@kidusbiruk9240 2 года назад
እህታችን ምንጊዜም ቢሆን ልጅሽ የአንቺ ነው:: ማን ያሳድገው ማን ልጅሽ ዞሮ ዞሮ የእናቱ ነው:: አያትም ቢሆኑ አምላክ ደህንነቱን ይስጣቸውና በሰላም አሳድገዋል:: የአያትነት በጣም የመውደድ የማፍቀር ጉልበቱ ከእናትም በላይ ነው::
@teenateena3461
@teenateena3461 2 года назад
ደሞ የምን ፍርድ ቤት ነው ሴቲየው ምንም ቢያሳድጉ ያማጠችው እናቱ ነች እስቲ ልብ ግዙ ለዚች ለአጭር እድሜ
@kemilaissa3110
@kemilaissa3110 2 года назад
Tey bakish le 14 yalteyekechiw enat ahun siyaliflat new mitfelgew atifreji be 2 werkonew tilaw yehadechi
@teenateena3461
@teenateena3461 2 года назад
@@kemilaissa3110 ግን እኮ እየረዳች ነው ማንም ይሁን ማንም ከናቱ በላይ ሊወደው አይችልም ምን አልባት አይምሮ ላይ እየመረዙ ካላሳደጉት በስተቀር በርግጥ ልጅዋን ለመጠየቅ ዘግይታለች
@Asnake5830
@Asnake5830 2 года назад
እህታችን አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ አያትየዋ ግን ከባድ ሰው ይመስላሉ የራአብን ጥግ ያየችበት ሉጆ ነው የተራበችበት ልጇ በጣም ታሳዝናለች አይዞሽ ፈጣሪ መልስ አለዉ በፀሎት ትጊ አቺ ጎበዝ ሰው ነሽ ያንን መዘራ አሳልፈሽ በሂወት መቆምሽ ብቻ በቂ ነው
@kedist1978
@kedist1978 10 месяцев назад
አሮገጊቷ ጊንጥ ነገረኛ ቢጤ ነች
@teenateena3461
@teenateena3461 2 года назад
😢😢 አይ ይሔ ታሪክ ነገ እኔም ይገጥመኝ ይሆን እያልኩኝ በሀሳብ አለኩ ፈጣሪዬ ሆይ አደራሕን ልጄን እዳያሳጡኝ
@belayshebo3149
@belayshebo3149 2 года назад
Kelasadagachchehu lamine dine nawe kadega bohala lijen yamitilute? Bahona chiger enkohaan lije lasawe ketesaxxa eyahedu mexayakena fikire masixaate asifalage nawe yeetimme zoro temaliso lijeen melaate ayikabidimme
@maki4428
@maki4428 2 года назад
@@belayshebo3149 በርግጥ ትክክልነህ ግን በሷ ቦታ መሆን ከባድነው እኔ ከልጄ አባትጋ ሰለማንሰማማ በወለድኩ በወሩነው የተለያየነው ብቻዬነው የማሳድገው እሱም ጠይቆት አያቅም እግዚአብሔር ይመሰገን ጥሩ ቤተሰብ ሰላለኝ አንገቴን አልደፋውም እጂ ብዙ ከባድነገርአልፎል
@belayshebo3149
@belayshebo3149 2 года назад
@@maki4428 yikirta adrige enje abire emotalahu enje lijeen alilakimme biyanse laene ennate esaxaate yehonalle
@maki4428
@maki4428 2 года назад
@@belayshebo3149 አወ እናቱ ላሳድግልሺ ትምርትሺ ተማሪ ሰትለኝ አልፈለኩም ጥሩ ሰወችናቸው ግን ፈራሁ እናም እንኳን ለሰውሰው እነቴጋ ሁኖም ህመሙ ከባድነው ብቻ ክብሩ ይሰፋ እኔም እናትነት ፍቅር ነው እሱነው የማምነው
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 2 года назад
@@belayshebo3149 👍
@አዲስአለም-ዠ2ቸ
@አዲስአለም-ዠ2ቸ 2 года назад
ሀይ ምንቴ እውነት ለመናገር ገነት በጣም የተጎዳች ይመስለኛል ሲጀመር ያንን መከራና ችግር አይታ እንደወለደችው ለመረዳት ችያለው ልጇን ጠልታ ሳይሆን ከአቅም በላይ ሲሆንባት ለአባቱ መስጠቷንም ሐጥያት ነው ብዬአላስብም ጎበዝ ስንቶቹ እህቶቻችን ናቸው በችግር ምክንያት ልጆቻቸውን ጎዳና ላይ ጥለው እሚሰወሩት ወይንም ደሞ ልጆቻቸውን አንቀውሚገሉት
@zinashtekeste3314
@zinashtekeste3314 2 года назад
መብቱ እኮ የህፃኑም የእናትየውም ነው ሴትየዋ በግድ እናትነትሽን ልንጠቅ የሚባል ነገር የለም። አያት ተብየዋ ግን አራት ሴት ልጆች እያላት ነው እንዲህ የምትጨክነው። ክፉ ሴትዮ ነች
@ምስራቅጥላሁን
@ምስራቅጥላሁን 2 года назад
አይዞሽ እማ አንቺን መረዳት ቀላል ነው ፈጣሪ ይርዳሽ በርቺ ሳይሰለችሽ ተከራክረሽ መብትሽን አስከብሪ
@dalaswindow
@dalaswindow 2 года назад
ዋናው ነገር የልጁ ጥቅም ነው ለምን እናቱ መታገስ አቃታት እባካችሁ እልህ ይቅርና በልጁ ደህንነት ላይ አተኩሩ። አያቱ ትክክል ናቸው ልጁን አታስጨንቁት
@ימיקרוורקו
@ימיקרוורקו 2 года назад
በእዉነቴ እኛ ብዙዎቻችን ከሚታ ጋር ነዉ ያደግነዉ የናታችን እናት ና አባት ወንድሞች ብንሰራም በስርአት ተምረን በስራአት ነዉ ያደግነዉ በዚህ አጋጣሚ ለዉድ አጎቴ ለአቶ ታደሰ ወርቁ በሞት ለተለየኝ ዉድ አጎቴ አባቴ ታረቀኝ ወርቁ በሞት ለተለየችኝ ዉድ አክስቴ ምንትዋብ ወርቁ ነብሣቸዉን ይማርልኝ ዉድ አጎቴ የኔ ዉድ ታደሰ ወርቁ እድሜህ ረዘም ይበልልኝ የኔ ዉድ አጎት በጥሩ ስነምግባር የሚያሳደጉ እግዚአብሔር የባረካቻዉ ቤተሰቦች አሉ እንዲህም ደግሞ ከገጠር አምጥተዉ እንደመጠቀሚያ እቃ የሚጠቀሙ አስቀያሚ ሰዎች አሉ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸዉ ልብ ይስጣቸዉ
@truetrust8216
@truetrust8216 2 года назад
ምን አይነት እብደት ነው በገዛ ልጇ ማንም ያሳድጋል እንኳን አያት ማደጎ የውጭ ዜጋ ያሳድጋል ይህን ያህል ቁምነገር አይደለም ምን እንዲህ የሚያረጋቸው!!
@Mነኝየአባቴልዕልት
@Mነኝየአባቴልዕልት 2 года назад
ግን አያቶቹ እደዚህ ችክ አትበሎ ልባችሁ ይሰበራል የልጁሀሳብ እደናተ ላይሆን ይችላል እናትየዋግን አብሽሪልጅሽልጅሽነዉ አች ለብቻሽ ተደብቀሽ ንገሪዉ እና ነፅነትስጭዉ እኔእናትህነኝ ከፈለክ ና በይዉ👌
@imagseid8645
@imagseid8645 2 года назад
ማሳደግ ከባድ ነው።። የበሰለ ሀሳብ ለመስጠት ሞክር
@Mነኝየአባቴልዕልት
@Mነኝየአባቴልዕልት 2 года назад
@@imagseid8645 ምንአልባት ልጁ እደዉም እስከዛሬስለደበቁት ሊናደድባቸዉ ይችላል
@imagseid8645
@imagseid8645 2 года назад
አንተህ ቀልደኛ ነክ ያሳደጎት የሚረሳ ማንም የለም አትሳሳት ሰው ማሰብ ይችላል።።እንሰሳው ውሻ ያሳደገውን አይረሳም
@maki4428
@maki4428 2 года назад
አይዞሺ የኔእህት እመብረሀን ትርዳሺ እሱምእኮ ይናፍቃል ይከብዳልእረዳሻለሁ እኔምእናትነኝ ኡፍፍፍ አያቱ ግን
@truetrust8216
@truetrust8216 2 года назад
ትክክል አይደለም ምንም ትሁን እናት እናት ናት የእሷ ታሪክ የእሷ ነው ልጅ አወቀ አላወቀ ውሳኔው የእናትና ልጅ ነው የአያት ግን አይደለም ባይ ነኝ !!
@ZainabMurad-lz2lk
@ZainabMurad-lz2lk 11 месяцев назад
ልጅ አያት ማሳደግ በሳቸዉ አልተጀመረም እናት ግን እናት ናት❤❤😊
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔናት አይዞሽ አያቅም ብለሽ እዳታስቢ ያውቃል እየፈራ ይሆናል የማይናገረው ይናፍቅሻል እኮ አይዞሽ እመብረሀን ትርዳሽ የኔ ውድ
@ሐገሬኑሪልኝ
@ሐገሬኑሪልኝ 2 года назад
አሜን
@habendenbel4329
@habendenbel4329 2 года назад
ለምን ይደበቃል እናቱን ይወቅ ጠንክርዋል ማለባበስ አያስፈልግም እናቱን ስላወቀ ዱርዬ የሚሆነው በምን ምክንያት ነው??? እናቱን ይወቅ ።
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 2 года назад
በአያትየው አይፈረድም የልጅ ልጅ ዋጋ ከፍለው በእርጅና እድሜ 14አመት እስኪሆነው ማሳደግ ከባድ ነው ልጅ መውለድ ሳይሆን ማሳደጉነው ሚከብደው የልጅሽን ከባዱን ሚና የተሸከሙት አያትየው ናቸው እንዳሉት ከነሱጋ ሰላም ፈጥረሽ እንደቤተሰብ እየኤድሽ እያየሽው ጊዜ ስጫቸው አንቺ 14አመት ተለይተሽዋል የተወሰነ አመት ብትታገሺሽ ። በፍርድቤት ብትወስጅውም ልጁ ስላላሰደግሽው ካንቺጋ ደስተኛ ላይሆን ይችላል ።የአያት ፍቅር ከናት ፍቅር ይበልጣል እንደውም ጥሩ እናት ናቸው በዚን ሰሀት እናት ከፍታለች ተንከባክበው መበላሸቱ ያሳሰባቸው አያት ናቸው ።የትልቅ ሰው እባም ጥሩአደለም እናት ተረጋጊ እንደዚ አረጉኝ የሚለውን ትተሽ በሰላም ቅረቢያቸው ።ልጅሽ የትም አይኤድብሽም ።ሲያለቅስ ሳታባብይው ሲወድቅ ሲነሳ ሳታነሺው የፃንነት ጊዜአቶቹን ሳያይሽ ያደገ ልጅ እንደናት አንቺን መቀበሉ ይከብደዋል ትንሽ አይምሮው በሰል ይበል ።
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 2 года назад
Ethiopea wesete selhuone tekabde enje begodefecha seseto kemesereto jemero eytengerachw new yemsadegote esachw yegeza segachwne new yasadegote selze enatenetone yemsaweke gedeta albachw lejome mebete alwe
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 2 года назад
@@meseretseifu3810 ማወቁኮ አይቀርም ግን አሁን ልጁ ያለበት እድሜ ማገናዘብ እራሱ አይችልም ቢያቅም ሚመርጠው እነሱን ነው ቢያንስ 18ወይም 16ቢሆነው ጥሩ ነው
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 2 года назад
@@የሳሪስልጅ behuoneme yewekatena kez behuola mercawe yesonew demo wende leje enatone new yemfelgwe aymselsheme ehite alme
@fayzaafdelu5015
@fayzaafdelu5015 2 года назад
አሁን ልክ ብለሀል አስተዋይ ሰው እንዲ ያስባል
@angasakokeb380
@angasakokeb380 2 года назад
እያቱ ልክ ናቸው 18እመት እስኪ ሆነው ትጠብቅ የልጁ ን ህይወት አትበጥብጠው
@saaara7869
@saaara7869 2 года назад
አረባክሽ,ትዳር,መሰለሽ,እንዴ18,ከሞተችስ,መች,እደምንሞት,አናቅምኮ
@kedist1978
@kedist1978 10 месяцев назад
አንጋሳ ወንድ ስለሆንክ የእናትነትን ነገር አታውቀውም ፍርደ ገምድል አትሁን
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 2 года назад
ፍርድ ቤት ምን ያረጋል እንደትልቅ አያሰቡም እርሶ የሰዉ ልጅ ምንያረግሎታል
@nourasultan5619
@nourasultan5619 2 года назад
የልጅ ልጃቸው ልጃቸው ነው ወረኛ
@kemilaissa3110
@kemilaissa3110 2 года назад
Tey bamish tinat saytenekir ye2 wer demi mqlet new tilaw sitads atafirm
@dalaswindow
@dalaswindow 2 года назад
እናንተ ወልዳችሁ ላሳዳጊ ልጆቻችሁን የሰጣችሁ ሴቶች አስተውሉ እና አስተያየት ስጡ እንጂ። ያሮጊቷን ሀሳብ አታጣጥሉት እባካችሁ
@genettube277
@genettube277 2 года назад
እናትነቷን ካወቀ ይሄድብኛል ብለው ነው እንጂ አበው አደለም እንደገና ይሄን ያህል ግዜ አሣድጌ እንዴት ብለው ያሥባሉ
@mediassefaw9658
@mediassefaw9658 2 года назад
ሴትየዋ እንደዚህ መሆን የለባቸውም ቢያሳድጉትም የልጃቸው ልጅ ነው ማካበድ የለባቸውም እናቱም መብት አላት መውሰድም ትችላለች ፍርድ ቤት አልሰጣቸውም ለምንድነው እናት እንድትባል ያልፈለጉት
@እሙዬአበራ
@እሙዬአበራ 2 года назад
ልጁ ነው የሚያሳዝነው ምስኪን እሂኚ እናቱን ያቃል ብቻ ከባክ ነው ምንቴ እደምትረዴቸው ተስፋ አለኝ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
ብርቅ ነው እንዴ የልጅ ልጅ ማሳደግ እኛ እማዬ ናት ያሳደገችን ከእናታችን ይልቅ እማዬን ማለት አያታችን ነበር የምናስበልጠው ስለምታቀብጠን እናታችን እናት ናት በእርሷ አንደራደርም ሆኖም አያታችን አሳድጌአለው ብላ ያዙኝ ልቀቁኝ ግን አላለችም
@belayshebo3149
@belayshebo3149 2 года назад
Yamine ennate nate kelasadagachching
@الحمدالله-ع7و9ش
@الحمدالله-ع7و9ش 2 года назад
@@belayshebo3149 ✅
@መካነሰላምቦረና-ከ5መ
ሰው ግዜ ሲመቸው ያለፈዉን እረስቶ መጥፎ ስም ለመስጠት ተወቃሽ ላለመሆን መለቃቀስ ማስመሰል ይጀምራል ልጅ አንቺገንዘብ እስከ ሚኖርሽ ይጠብቃል ? ከኮይት ስትመለሽ ሳታይው ተመልሰሽ ሳኡዲ ከመሄድ ለምን አላየሽውም በመጀመሪያማ ሳትዎጂ በግድሽ እየራበሽም ቢሆን 2ወር ይዘሽዋል ስላሳዴጉልሽ ማመስገን አለብሽ ባይቀበሉሽ ኑሮበጉድፈች ይሰጥ ነበር አንን ላይ የት እዳለ ለማውቅ ፍለጋላይ ነበርሽ 18አመት ይሙላው ከዛ የመረጠበት ይኑር እናትነት አምጦ መውለድ ብቻ ሳይሆን ከተወለዴም ቦሀላ ብዙ ልፋት አለው
@belayshebo3149
@belayshebo3149 2 года назад
Eko liju arifo endikamaxe lamine zime atilimme
@imagseid8645
@imagseid8645 2 года назад
ውንድሜ የበሰለ ሀሳብ ነው የሰጠከው።።ልጃቸው በድፍረት ጥለው አረብ ሀገር ሄደው።።ሰመቸቸው ልቀሩ ሳይመቻቸው ስቀር እድሜቸው ስሄድ አማርጪ ስያጡ የላሳደጎት ልጅ ውሸት ጨማምረው ያሳዳገመውን ሞራል ትንሽ እኮን አይጠብቁም
@መካነሰላምቦረና-ከ5መ
@@imagseid8645 በጣም ነው የገረመችኝ የርቅ ማድ በለሙያዎች በነጻ የህግ ጠበቃ እዲከራከር እናዴርጋለን ሲሉ እየሰሙ ለሰው ስሜትኳ ሳይጨነቁ ያለፈውን አረስተው እየመጡ ያለቃቅሳሉ ድሮ ጡት መጥባት እያማረው እያለቀሰ ትታ ሄዳ አሁን በ14 አመቱ ለመሳም አማራት አሁን እናት መሆኗን አወቀ አላወቀ አድጓል ልጅ መሳም ካማራት ሌላ ወልዳ አስምም እዴ አያቱ ባትወልዴውም ሲታመም ታማ ሲርበው አብልታ አጥባ ተከባክባ እዝህ አድርሳለች መከሰስ ፍረድቤት መመላለስ የለባትም ሰው እሉታውን ቀቅሎ በላ አማቶች የልጅልጅ አንቀበልም አናሳድግምሲሉ መከራ ተቀብለው ሲያሳድጉ ልጆቹ ካዴጉ ቡሀላ መከራ እናቶች ግዜሲመቻቸው እየመጡ ማልቀስ ፍርድቤት ማንከራተት ኡፍፍፍፍፍ
@imagseid8645
@imagseid8645 2 года назад
ወንድሜ በደብ ሰምተካት ከሆነ ውሸታም ሴት አንደሆነቼ በደብ ታስታውቃለች።።።።ለእዛ ነው ስልክ የዘጎባት ሰው እንድያዝንላት አስሪ ተቸግሪ ነው እያለቼ ትዋሻለች ።።14አመት ነው የተቸገረችው ትገርማለች
@imagseid8645
@imagseid8645 2 года назад
የሚያዋጣሽ ክስ አደለም ልጅም ከሠማ ጭራሽ ይጠላሻል ስለዚህ ሽማግሌ ፈልገሽ አያቱን አፉ እንድሉሽ ለምኝ።።።አንቺ ትብተኛ ነች
@ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ
የአያትየቱ ሀሳብ ልክ ነው
@tomasgiorgio5653
@tomasgiorgio5653 2 года назад
እናትነቷን በሚገባ ማወቅአለበት እንደፈለገች ማግኘተም እልባት ምክንያቱም 1ኛ 9 ወርተሸግማ ተስቃይታለች ሁለተኛ ምንምአጋዝ በሌላት ሁለት ወር አቅፍተሰቃይታ እራሱወስዶ ሲያበቃ ምንማለት ነው
@mefmg2262
@mefmg2262 2 года назад
በሆነ መንገድ ልጅሽ እናቱ ሴትየዋ እንዳልሆኑ ሌላ እናት እንዳለው አሳውቂው የተወሰነ ልጁ ሊጎዳ ይችላል ግን በመጨረሻ የግድ ይለምደዋል እንጂ በማሃል እንቺ ብትሞችና እሱም አንቺ ካልፍሽ በሃላ እናቱ መሆንሽን ሲያውቅ ከአያቱ ጋርም መጣላቱ አይቀርም በፈርድቤትም ቢሆን ሂጂ
@abacusmath8389
@abacusmath8389 2 года назад
በጌታ አሁን ምን የሚሉት ጭካኔ ነው ምን በሳቸዉ አልተጀመረ የልጅልጅ ማሳደገ ሰው እደሊላት ስላወቁ ነው
@konjamkonjam2190
@konjamkonjam2190 2 года назад
ልጅ መውለድማ እባትም ይወልደል መውለድ መለት መሰደግ ነው አያት አይፈረድበትም የትም ዞራ ሲየድግ ነው የፈለገችው ከጅምሩስ ለምን ለቤተሰብ አልሰጠሽም ነበር ጥለሽዋል እኮ እናትነትሽ አይካድም
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 2 года назад
ቆንቃና.ሀያትናት.ያማታልዴ.እያዋራቻት.ስልክ.እምትዘጋ.ምናይነት.ሰውናት.እና.ድሮእናቱየነበረችበት.ህይወት.ወዳናፈልጋመሰለሽዴ.የተረገምሽ.
@lenagreetsonglama1833
@lenagreetsonglama1833 2 года назад
እረ ልጅ በዋላ እናቴን ብሎ መምጣቱ አይቀርም አትጨቃጨቂያቸው እናቱ እንዳውም በዋላ ይወቅሳቸዋል እራሳቸውን ጭምር
@kidanemeheret7502
@kidanemeheret7502 2 года назад
በዉነት የኔ ታርኬ ነዉ ልዪነቱ ግን እኔ ጓደኞቼ ነገሯት እንጂ አክስቴ ነበር ምትለኝ
@Holylove260
@Holylove260 2 года назад
ውይይይ የሰው ክፋት ይቺ አያት እንጀራ አበላች እንጂ እናት አይደለችም ጨርሶ የእናትነት ልብ የላትም ጠማማነትን ከቤተሰቡ እንዳይወስድና ወላጅ እናቱን ልብ እንዳይጎዳ አስባለሁ የአባቱ ክፋት አያግኘው: አበሻ ልጅ አዶብት ያደረጉ ፈረንጅ ጎረቤቶቼ አማርኛ እስተምሩልን አገሩን እናቱን እንዳይረሳ ሁለት እናት አለህ እይሉ ነው ያሳደጉት የናቱ ፎቶ መኝታ ቤቱ ተሰቅሎለታል መደበቅ ነው ጉዳት ያለው:: ደሞስ ለልጁ ካሰቡ ተጥሎ ጥለሽው የሚሉትን ቢያቆሙ ና እናትህ ትወድሃለች ሩቅአገር ነው ያለችው ትመጣለች እኔም እናትህ ነኝ እወድሃለሁ እያሉ ባሳደጉ ለነገሩመሃይምነት የጨለማ ጉዞ ነው:: መንጫጫት መንጫጫት ፍርድ ቤት እናትነቷን በሚገባ ያከብርላታል ወስዳ እንድታሳድር ሁሉ ይፈቅድላታ እናት ናታ
@salamahawitsalamahwit1162
@salamahawitsalamahwit1162 2 года назад
የልጃቸዉ ልጅ ነዉ በቃ ማንኛዉም አያት እንደምያሳድግ አሳደጉ በቃ ግና እናት አምጣ የወለደቹ ልጃን ቢቸግራት እንጂ ጥላ እንደማቴድ ግልፅ ነዉ ግን አሁን ልጃ መሆኑን ማወቅ የለበትም የሚባለዉ ለምን አግባብ አይደለም ልጁ እናቱ መሆናን አዉቆ የናቱን ወገን ማወቅ አለበት ህግም እናት መሆናን አዉቆ ማደግ እንዳለበት ያስገድዳል
@tejaq8618
@tejaq8618 2 года назад
አያትዬ ግን የልጅታን ሰባዊ መብት እየጣሱ ነው ለልጁ ጭቅላት ጥሩ ያልሆነው ልጅቷ ሴታዳሪ ናት እናት ብለው ሊነግሩት ነውእዴ ልጅቷ ወደ አይደለም ሴትአደሪ የሆነችው ቀንጠለዋት ነው ልጃቻው ሲያገኘት ለምን ሴትአደሪ ናት ብሎ አልተዋትም ለምን።አብሮ አደረ አስረገዛ የእሷቻው ልጅ መቆጣጠር ነበረበቻው በሰለሙ መንገድ እናት ናት ከአባት ስለአልተስማሙ እኔ አሳደኩ ብለው ማሰመን የእሷቸው ፈንታ ነው የግድ ሽሌ ናት ማለት አለባቻው እዴ ቀለል አድርጋው ማስረዳት
@hananhanuhanu53
@hananhanuhanu53 2 года назад
Yene Tarik new😰😰😰
@imagseid8645
@imagseid8645 2 года назад
ልጅቶ የማትረባ ውሸታም ሴት ነች ።።ለአሳዳጊው ትልቅ አክብሮት አለኝ።።።
@imagseid8645
@imagseid8645 2 года назад
2ውር ልጅ ጥላ ማውራትሽ ያሳፍራል ውሸታም
@Asnake5830
@Asnake5830 2 года назад
@@imagseid8645 ልጅቱ ታሳዝናለች በነበረችበት ማንንት እያሳፈሩ ልጇን እዳታይ ያደረጐት እኔ በሷ አልፈርድም የልጅ ልጅ ማሳደግ ኦኮ በሳቸዉ አልተጀመረም ሆይ ደሞ የልጆች እናት ነኝ ይላሉ እንዲ
@hanahaile596
@hanahaile596 2 года назад
እግዚዮ ማህርነ ክርስቶስ ጉድ እኮነው ሰው ሁሉ ወደእንሳነት ተቀይሮአል 😥😥😭😭😭
@dalaswindow
@dalaswindow 2 года назад
አዎን ብዙ ሆናችኋልኮ
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 года назад
💔YAMALE 😭❤ ENATE ENATE 🙏NATE👏🕊🕊🕊
@saaara7869
@saaara7869 2 года назад
ማወቅ,,አለ በት,,14,እኮ,ራሱ,ተነጋግሮ,ሚፈታ,ልጅነው
@hiowtabate69
@hiowtabate69 2 года назад
አሁን ልጇን ስጣት የሷ ልጅ ነው ስጡ ስጡ ፈጣሪን ፉሩ እማማ ነውር ነው
@zemzemnesredin9203
@zemzemnesredin9203 2 года назад
አሁን ከሷ ይልቅ ልጅን ማጣት ለነሱ ነው የሚከብደው ምክንያቱም እሷ የልጁን ጠአም የምታውቅ አይመስለኝም ለምን 14 አመት ያለሱ መኖር ችላለች አሁንም ልጁ ተመችቶት የሚኖር ከሆነ ብትተወው እንደውም በፈት ያረጓትን አስባእልህ ተጋብታ ነው ሚመስለኝ እባክሽን ለልጅሽ አሰቢይ አሱን ትተሽ የራስሽን ኑሮ ኑሪ
@Asnake5830
@Asnake5830 2 года назад
@@zemzemnesredin9203 ታሪኳን በደንብ ስሚዉ እንጂ እሳ አስራራት አመት ሙሉ በስደት ነው ያሳሰፈችዉ አያትየዋ ናቸዉ ጨካኝ
@aselefechgezmu204
@aselefechgezmu204 2 года назад
ምን ችግር አለው አክሰት ብቶባይ አልካድሸም በሁለት ወር ወሰደው አሳድገው አሁን አነጡ መለት ግፈ ነው አናት ነሸ አልካድም
@drawingbynati
@drawingbynati 2 года назад
Tekekle nachwo
@ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
እንዴ፣አንች፣ንገሪው፣እሳቸውም፣አያት፣አንችግን፣እናት፣ነሽ፣
@berran1347
@berran1347 Год назад
😢😢😢
@kemilaissa3110
@kemilaissa3110 2 года назад
Ayatiyew lik nachew le14 amet techegrew asadigewal yana tilaw sithad new maseb yeneberebat anchim enat tibayaleshi chekagn
@ganettafesse3089
@ganettafesse3089 2 года назад
Yefelg bysadgu enat enat nat zeme blew new OK asadegwal egzyaber yestachew teru maderg l egzyaber enj lesw ayedlem selezhe enatun myet manager alebet gef new
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
ወይ ልጄንስ ለማንምአልሰጥም
@wintab9571
@wintab9571 2 года назад
የዘንድሮ ልጆች ቆቅ ናቸው ይሄኔ አውቃል
@hanahaile596
@hanahaile596 2 года назад
😭😭😭😭😭😭
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 2 года назад
Yasadeguten mesetete ye weLeduten endh mesetete keLal eko ayedelem tenes asebu esti Hulu nhgerun ye meyawekuLet yasadegute nacew
@shaganeshabebe6418
@shaganeshabebe6418 2 года назад
Ye ethopia wendoch gn men gud nachew
@tigistidagafe3893
@tigistidagafe3893 2 года назад
Batem yasazinal etinatan mawak alebat lija
@G-44-t9b
@G-44-t9b 2 года назад
እያትየዋናቸው ትክክል እናትየዋ ሌባ ቀዳዳናት
@الحمدالله-ع7و9ش
@الحمدالله-ع7و9ش 2 года назад
ትክክል የልጇን አያት በክብር ያላናገረች ወራዳ ናት።
@jerylove5485
@jerylove5485 2 года назад
erayibalem yesewan sekay man yakal besew ateferedu
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 2 года назад
Eras wedad nachew 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️
@meskelebergene1465
@meskelebergene1465 2 года назад
😭😭😭😭😭😭🇧🇴
@fennybrukfennybrukfenny914
@fennybrukfennybrukfenny914 2 года назад
Men tebtateshlsh lefrenje setshw behun atgejwwm nebre besrat angeryachw egzare yestchw bedrachwen gedeta taregwalsh enda anegagershn asmre
@hutadawed2
@hutadawed2 2 года назад
አያትየው ትክክል ነው ጥላ ሂዳ
@ameame7771
@ameame7771 2 года назад
በጣም ገባድነው ፈጣሪ ፈርድን ይስጥ
@hiwotschlapfer158
@hiwotschlapfer158 2 года назад
Mene derke arogitnat
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 2 года назад
Please please Grama need understand to her
@ትዝታበፖስታ
@ትዝታበፖስታ 2 года назад
ቀለል አድርጉት እንጂ እማማ የውሃ እና የናት ቆሻሻ የለዉም
@redwave4776
@redwave4776 2 года назад
😭😭😭
Далее
РОК-СТРИМ без ФАНЕРЫ🤘
3:05:16
Просмотров 1,3 млн
ДУБАЙСКАЯ ШОКОЛАДКА 🍫
00:55
Просмотров 603 тыс.
Китайка и Красивые Глаза😂😆
00:20
መነኩሴው ገደላት The monk killed her
14:58
Просмотров 3,9 тыс.
РОК-СТРИМ без ФАНЕРЫ🤘
3:05:16
Просмотров 1,3 млн