Тёмный

ከአስተማሪዬ ፍቅር ይዞኝ ከቤት ተያይዘን ጠፋን! የሰዐዳ ልብ የሚነካ የፍቅር ታሪክ።  

Sami Studio
Подписаться 344 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

‪@erq-maed-TV‬ Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
parents, children and love partners
be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 66   
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ 2 года назад
በመሀል ሙዚቃ ለምንድነው ምታስገቡት ? በስንቱ ጆሮአችን ይደንቁር ? በጣም ነው ሚረብሸው
@zehara605
@zehara605 2 года назад
😭😭🇪🇹👈
@alemtube1150
@alemtube1150 2 года назад
@@zehara605 ዘሀራ እንዛመድ
@zehara605
@zehara605 2 года назад
@@alemtube1150 እሸ ነይ
@amenamen8478
@amenamen8478 2 года назад
Yrebsallll betammmm
@susubest2960
@susubest2960 2 года назад
Ewnet new.
@danatube7955
@danatube7955 2 года назад
ፍቃደኛ ከሆነች እኔ እናቴ ጋራ ተቀምጣ የቀን ትምህርት እየተማረች ከእናቴ ጋራ ትኖር እሷ ፍቃደኛ ከሆነች እናቴ ብቻዋን ነው የምትኖረው 😍😍😍😍
@mesaymesaymesymesay6043
@mesaymesaymesymesay6043 2 года назад
እንዳንቺ አይነት መልካሞችን ያብዛልን
@munalove8143
@munalove8143 2 года назад
አባቶች ግን ሌላ ሚስት ሲያገብ ለምድነው ሚቀየሩት ምናይነት አባት ነው የተረገመ
@alemtube1150
@alemtube1150 2 года назад
ሰብ አረጌኝ ዉዴ
@seadahassen9937
@seadahassen9937 2 года назад
የኔም አባት ሌላ ሲገባ እኛን እረሳን ማለት ይቻላል
@እውነቱንእንናገር
@እውነቱንእንናገር 2 года назад
ከሁሉም ነገር በፊት መምህር ተብዬው ለአቅመ ሄዋን ካልደረሰች ልጅ ጋር ግንኙነት በፈጸመው ለፍርድ መቅረብ ነበረበት።አባት ልጆቹን የሚያየው በአንድ አይኑ ነው።እናት በህይወት ሳትኖር ሲቀር ደግሞ ሁለተኛውን አይኑን ይጨፍናል ይባላል።ይህ አባባል ሁሉንም አባቶች አይመለከትም።በሀገራችን በሴቶች ላይ የሚፈጸመው በደል እጅግ ልብ ይሰብራል።እህቶች እባካችሁ ጠንክራችሁ እራሳችሁን ለመቻል ስሩ።
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад
በሚገርም ሁኔታ አንዳንድ ወላጆች ለልጆቻቸው መጥፋት ሰበብ እነሱ ይሆናሉ ።በደንብ ሲጫኑ ለምን እንደሆነ ወይ አያስተምሩአቸው ወይም በንግግር መስመርን አያሲዙ በጭፍን ጫና ጭራሽ ከመስመር ያወጡአቸዋል። ለሌላ ከመዳር ከፍቅረኛ ተብየው ጋር ወይ በህግ አልፈቱላት ወይም ስህተት ነሽ ብለውአቅፈው ሸፍነው አልያዙአት ጭራሽ ወደ ስቃይ 😭😭 እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ አይዞሽ ሠአዳ እግዚአብሔር ይርዳሽ ግን ጠንካራ ሁኝ ቢያንስ አብሮሽ የሚሰቃይ ልጅ የለሽም ለብቻሽ ጠንክረሽ ትምህርትሽን ጨርሰሽ ለትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ እናመሰግናለን አለምሰገድ እና ሣሚ 👏👏
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 года назад
የሀበሻ ወንድ 70% ሌላ ሴት ሲያገቡ ለልጆቻቸው ቦታ የላቸውም የኢትዮጵያ ሴቶች ለምንድን ነው የንጀራ እናት ስትሆኑ ለምን ክፉ እንሆናልን ግን የሚገረመኝ 😢🤔
@hanahaile596
@hanahaile596 2 года назад
ኡፍፍ የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሽ ምን መከራ ነው የደረሰብሽ በዚህ እድሜ ይህን ያህል መከራ😥😥😥
@መቅዱነኝየቃልዬናፍቂ
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ እህቴ 🙏🙏🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
የሴት ልጅ መከራ እኮ ነፍ ነው 😢 ዘንድሮ ደግሞ ባሰ 😭ወይ ሀገሬ እኔስ ስለ ሀገሬ ምጥ ያዘኝ 😢 እስኪ እንደየ እምነታችን እንፀልይ ውድድድድድ ኢትዮጵያውያን 🙏🏿
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 2 года назад
አይዞሽ እህቴ አንድ ቀን ያልፋል እንደተረት ታወሪዋለሽ እኔን ነው ያስታወሽኝ በልጅነቴ ከባድ መከራን አግኝቻለሁ አሁን ግን ክብሩ ይስፋ ለመድሀኒአለም በጥሩ ሁኔታ ላይ ነኝ የኔን ሂወት ካንቺ የሚለየው አባቴ በጥም ይወደኝ ነበር በእግዚአብሔርና በሱ እርዳታ ሂወቴን አሸንፌለሁ በእንጀራ እናት ያልተጎዳ የለም እኔ ግን ሁሉኑም ያደረሰችብኝ ግፍ ይቅር ብያታለሁ እኔ ያንቺን ታሪክ ስሰማ ሆድ እየባሰኝ እንባዬን እየተቆጣጠርኩት ነበር እና አይዞሽ ሁሉም ያልፋል በርቺ
@meronabera5082
@meronabera5082 2 года назад
እናትና አባት ሰልያዩ መከራው ለልጅ ነው የሚተርፈው ይሀነን ደግሞ የኖረው ሰው ነው ህመሙ የሚገባው አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ
@iskadaralm9364
@iskadaralm9364 2 года назад
የኔእህት፡አይዞሽ፡ነገየተሻለቀነው
@yaelmorkbrahanu8484
@yaelmorkbrahanu8484 2 года назад
የመስማት ችግር ያጋጠማት ከመደብደብ የተነሳ እንደሆነ ግልፅ ነው የኢትዮጵያ እንጀራ እናቶች ግፍን ለልጆቻችሁ አታስቀምጡ እባካችሁ አባት ተብየው ልቦና ይስጥህ ምንም አልልህም ሳትፈልግ ወልደህ ለሰቃይ ዳረካት
@annatasama9692
@annatasama9692 2 года назад
አይዞሽ ማልቀስ መፍትሔ አይደለም አባትሽን አትለምኝው አንድ ቀን ሲኖርሽ ይፈልግሻልና ብቻ መበርታት አለብሽ አይዞሽ ?????
@ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
ጠንካራ ሁኚ እሺ የሰው ልጅ በሂወቱ እጅግ በጣም ብዙ ፈተና ይደርስብናል አብሶ ሴት ሲኮን ይበዛል እና ግን ከምንም በላይ በእምነትሺ ጠንካራ ሁኚ ሁሉም ነገር ያልፋል ፈጣሪ ግን ሁል ጊዜም ከኛ ጋር ነው
@alemtube1150
@alemtube1150 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 года назад
የሰው ልጅ እንዴት ይህን ያህል ይበደላል . ይህቺ ልጅ ፍቅር ሳይሰጣት ነው ያደገችው. እኔ ኢትዮጵያ ብሆን አዶብት ነበር የማደርጋት . በጣም ፍቅር የሚሰጣት ሰው ያስፈልጋታል .
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
እህቴ ያለፍሽውን ውጣውረድ አይቶ እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ይስጥሽ እንባሽ ይታበስ🙏
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 2 года назад
ይሄንን ሁሉ ስትሆኚ ምንም ያለመሰለው አባት ምን ሊሆንልሽ ነው አባቴ ትይዋለሽ ክፉ እርጉም በዘርህ ይድረስ በይው
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
ልጆች ምንም ችግር ቢኖር ከናት ጋር ቢኖሩ ይሻላል
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 года назад
ትክክል
@hiwotkassa2558
@hiwotkassa2558 2 года назад
ኦፍ የኔ ምስኪን አንዳንድ ሰው ለመከራ ብቻ የሚወለድ ይመስላል
@ዜድ-ዠ8ሸ
@ዜድ-ዠ8ሸ 2 года назад
ገና20አመቷስለሆነ ትምርቷንየምትቀጥልበትመንገድቢገኝአሪፍነወፍላጎቱምስላላት እኔራሱከ7ወደ8አልፌአቋርጫነዉየመጣሁትየመማርፍላጎትአለኝአሁንም እድሜ20ወይ22ይሆናልብዬአስባለዉ
@yedipro1145
@yedipro1145 2 года назад
ወይ የሴት ልጅ መከራ😭😭😭😭ወዶች ነብሳቹ ከይማርም።
@emu3288
@emu3288 2 года назад
May God be with you my dear!
@susubest2960
@susubest2960 2 года назад
Why they hit her? How did they feel if someone one treated them like that?
@fatumamohamedfatum9805
@fatumamohamedfatum9805 2 года назад
Alahewa. Yalejan።።nager
@ሰፊናስ
@ሰፊናስ 2 года назад
ፍልስፍና ኣታብዛ የእንጀራ እናት ምትክ ሁና ኣታቅም።
@flower525af4
@flower525af4 2 года назад
Yene konjo yenjera enat bicha aydelum lijoch yemiyasekayut,, begeza enatochachinina abatochachinim chimir inkuan bizu gif yederesebin eske zare dress tebasaw yaltewenim alen...Ayzosh yene konjo Egziabher kanchiga yihun... Ayzosh
@ዜድ-ዠ8ሸ
@ዜድ-ዠ8ሸ 2 года назад
አኡዙቢላህ አባትየዉግን አባቷነዉ??ኡፍፍፍፍ በእንጀራእናቷስትሰቃይዝምብሎካየምኑንአባትሆነ?
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 2 года назад
Lij yemiyasekayu sewoch be hig liketu yigebal. Zemed, akist, yenjera enat hulum liketu yigebal
@teenateena3461
@teenateena3461 2 года назад
የተረገመ አባት የጀራ እናትሽ ምንም ጥፋት የለባትም 😏😏😏 እኔ ባቺ ቦታ ብሆን አባት አለኝ አልልም
@HhHh-un8pr
@HhHh-un8pr 2 года назад
አይዘሺ እህቴ ዋ
@misrasiraj685
@misrasiraj685 2 года назад
ሰላም
@susuchannel1250
@susuchannel1250 2 года назад
ደህናነሽ አትበሉኝ አይደለሁም እኔ~😢 ተኩሶ ሢገላት እናቴን በወኔ~😢 ተኩሶ ሲገለው አባቴን በወኔ~😢 ተኩሶ ሢገለው ወንድሜን በወኔ~😢 ተኩሶ ሢገላት እህቴን በወኔ~😢 እንደ በግ ሢታረድ ያ ደጉ ገበሬ~😢 ደህናነሽ አትበሉኝ አይደለሁም እኔ~😢 ደህናነሽ አትበሉኝ አይደለሁም ደህና😢 ህዝቤ በአደባባይ ታርዶ ሞቷልእና😢 እንደት ሠላም ልደር ሠላም ልሁን እኔ? ይህ ሁሉ መከራ እያየሁኝ በአይኔ😢 እናቴን ሢገላት ተኩሶ በወኔ ግን ከየት አመጣው ይህንን ጭካኔ? እናቶች አለቁ እሣቱ በላቸው ነፃነትን አጡ በገዛ አገራቸው ሀዘን መከራ እንጂ ኑሮ መች ደላቸው ለማንሥ ይጩሁ ማን ይድረሥላቸው እራሥ የሌለው ጂብ ቀጥፎ እየበላቸው ምን አበሉሽ ይሆን ምን ነካሽ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹 ተበላሽቶ ቀረ ያፈራሽው ፍሬ እያደረ ጎመን እያደረ ጥሬ ሠው መሆኔን ጠላሁ ከሠው ተፈጥሬ😭 ወይ ሀገሬ የቁማር መጫወቻ ሆንሽ🇪🇹 ወ ይ ወገኔ በሀገርህ ሠላም አጣህ😭😢😭😭😢😢😭😭😭😭😭 ሀገሬ
@elizanegn4183
@elizanegn4183 2 года назад
😢😢
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 года назад
አህህህ አይዞን ኢንሻ አላህ ያልፍ ይሆናል!
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
ውይይይ 😭😭😭😭ልቤን ረበሸው ግጥምሽ 😥😥
@ro7601
@ro7601 2 года назад
ምንድነው በየደቂቃው የዩትዩብ ማስታወቂያ ሲያስጠላ እንደዚህ አይቼ አላቅም😡😡😡🤬🤢🤢🤢🤢🤮🤮🤮🤮
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 года назад
💔YAMALE❤🙏🥰☝
@ዜድ-ዠ8ሸ
@ዜድ-ዠ8ሸ 2 года назад
😭💔
@fwzm7311
@fwzm7311 2 года назад
amen💚💛❤☝☝☝amen3👃
@mobilemobile4499
@mobilemobile4499 2 года назад
😳🤔🤔🤔😢😢😢😢😀😀
@lovelove-eg9ct
@lovelove-eg9ct 2 года назад
አንዳንድ እጣ እየተከተለ በየሄዱበት ይከተላል
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 года назад
አጂብ እሮሮ በዛ በየ ቦታው እረ ተው አንጨካከን
@karenasress9976
@karenasress9976 2 года назад
Samya hyena 2 mentawce yete dershie
@ester-gj4fl
@ester-gj4fl 2 года назад
😪😱
@eldanaterfu8443
@eldanaterfu8443 2 года назад
Mecherishashin yasamirilish feter yeridash ayezosh berich
@HhHh-un8pr
@HhHh-un8pr 2 года назад
አባተ ተብየዉ አላህ ያሰህ አህያ ነህ ለጀህን በሴት ቀየረከ ት አፈረብላ
@amentube2416
@amentube2416 2 года назад
ድምፁ የራሄል ጌቱን ይመስላል በዚ አጋጣሚ መዝፈን ከቻለች ብታዘፍኑዋት ምን ይታወቃል እጣ ክፍሉዋን ታገኝ ይሆናል❤️
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад
🤔🤔🤔
@amentube2416
@amentube2416 2 года назад
@@ሐናሐና-ቘ3ከ የምሬን እኮ ነው የሰዎችን ችግራቸውን ብቻ ሳይሆን ውስጣቸውንም ማዳመጥ ጥሩ ነው🤒
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 года назад
ትክክል ድምፅዎ ይመስላል የራሄልን
@abaytube1595
@abaytube1595 Год назад
አይ ልጂቱ ሙስሊም ነች እና መዝፈን አትመኝላት
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 года назад
ሴቶች በጣም ትገርማላችው ሰበባችው ብዙ ነው የእንጀራ እናት እንክብካቤ ፍቅር ከቤተሰብ አጥቼ ብቻ መታገስ አንችልም እውነቱ ይሄው ነው እኔ እርቅ ማዕድ ላይ ብቀርብ ስንት ታሪክ አለኝ በቤተሰብ በስደት በእንጀራ እናት ብቻ ብዙዙዙዙ ግን ክብር ለመድጛኒያለም በምንም አልተንበረከኩም የምን አሙቁኝ ጣዱኝ ነው ትንሽ ልጅ ብትሆን ነው ስሜቱዋ አፍንጫዋ ላይ የወጣው ወሬኛ ሁላ ማስተዋል ይጋርዳል አስተውሉ የ5አመት ልጆች በአሁን ሰአት ምን እንደሚያደርጉ ያውቃሉ አስተውሉ
@destaashenafi2905
@destaashenafi2905 2 года назад
Fetari ytebken enji manachinm fitsum aydelenm manim lay lemefired biku aydelenm
Далее
У КОТЕНКА ПРОБЛЕМА?#cat
00:18
Просмотров 745 тыс.