Тёмный

በተግባር የታየ የመፈፀም አቅም Etv | Ethiopia | News zena 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 22 тыс.
50% 1

በተግባር የታየ የመፈፀም አቅም #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Опубликовано:

 

14 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 87   
@Kkfr12
@Kkfr12 7 дней назад
እናንተ ጥሩ አሻራ ለሀገራችሁ እየጣላችሁ ነው በርቱ ይህን ማንም ሳያደንቅ ማለፍ አይችልም በርቱ እድሜ ጤና እመኝላችሆለሁ
@zessseyoum9963
@zessseyoum9963 7 дней назад
Blessings to Mayor!!! What a blessing, beautiful and intelligent lady! God bless Ethiopia!!!
@AdamMoguzo
@AdamMoguzo 6 дней назад
ከንቲባ አዳነች አበቤ የዘመኑ ጣይቱ ። ለመልካም ሰራሸ እናመሰግናለን።
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 7 дней назад
ጀግና ታታሪ ሴት : ከንቲባ አዳነች እንኮራብሻለን: በርቺልን🙏🙏🙏
@ashuashu1876
@ashuashu1876 7 дней назад
❤😮ብራቮ አበቤያችን እኔ በግሌ በጣም ስራሽን ማደንቅልሽ ነኝ ኑሪልኝ!
@MiMa-xl1jt
@MiMa-xl1jt 7 дней назад
👉👉👉Great JOB Adanech Abebe ! very impressive !! ✊
@mimitek6140
@mimitek6140 7 дней назад
I was one of those that was sceptical because of the negative views on social media and family. You won me over mayor, you are a practical person and showing us what can be achieved in short period of time. Please keep it up. The next generation will appreciate you, your name will be written as like other heroes.
@Hkim185
@Hkim185 7 дней назад
ፈረንጆች ሲተርቱ “There's no such thing as bad publicity,” አበዉ ሲተርቱ " ምቀኞቼን አብዛልኝ "ምን ማለት መሰለህ ምቀኞች ሲበዙብህ ሰምህ እንደ ቋት እሳት ይቀጣጠላል ሁሉ አሰታዉሰ መጥፎ ዜና ዓለምን ሶሰቴ ይዞራል አቀኛ ዜና ጫማዉን እሰከሚጫመት ደረሰ ሰለዚህ የአበቤችን ሰም እንዲህ የገነነዉ ምቀኞቿ ሰለበዚ ነዉ ለምሳሌ የግብርና ሚኒሰተር አራትቢሊዬን ደላር እያሰወጣን የመርዛማ ኬሚካል ማዳበርራ ያሰገባል ለም መሬታችንን ጨዋማ ያረገዋል ግን እንኳን ተቋሞ ሰሙንም አናቅም የኤሌትሪክ ዋናዉ አሰተዳደር,ሰሙማቸዉን አናቀም እነሱ ከሰዉ አይገናኙም ካልክ በተለይ ኤሌትሪክ ብዙ ከሕዝብ የሚያገናኝ ሰራ መሰራትና መታወቅ ይችሉ ነበር ለምሳሌ ለሁሉ አበሾች የኤላሌትሪክ ምጣድ በብድር ቢያቀርቡሰ አንደኛ ሕዝብ ለኤሌትሪክ ይከፍላል ማገዶ የሚገዛብን በጭሰ አይሞትም ይህ ብቻ አይደለም ሰዉ እንጨት ካልቆረጠ ብዙ ሕናብ ይወርዳል ብዙ ዝናብ ማለት ብዘ ኤሌትሪክ ማምረት ቻሉ ማለት ነዉ ሰለዚህ አዳነች በፊት ብዙ መየሮች ነበሩ ከአከበ እቁባይ እና ኩማ ደመቅሳ በሰተቀር ማናቸዉንም አናቅም እድሜ ለምቀኞቿ በጣም ድንቅና ታዋቂ አረጎት
@Samitrghh
@Samitrghh 6 дней назад
ለካ አብይ ኦሮሞ አይደለም ከኤርትራ ተወልዶ አባቱ እንደካደው በናቱ ዘር ምክኒት የአባቱ ቤተሰቦች እደሚጠሏቸው እናቱ ኦሮሞ አግብታ በእጀራ አባቱ ሲሰቃይ እዳደገ መኖር መሮት በጣም ስለሚራብ ወያኔን ዋሽቶ ወንድሜ በኦነግ ተገደለ እኔንም ሊገሉኝ ነው ብሎ በህፃንነቱ በወያኔ ካንብ እየበላ እየጠጣ እደገ ሲያድግ ኦሮሞን ኤርትራን መበቀል እደሚፈልግ የትግራይን ጦርነት አላሰበውም ነበር በባህር ሰበ ብ አስተባብሮ ኤርትራን ሊያጠፋ ነበር ወያኔ አላሳልፍ ብሎት ነው ከዛ ኦሮሞን ለዚ ነው ኦሮምያን እየሄደ የሚጭደው ኦሮሞን በጣም ይጠላል ከኤርትራ በበለጠ አልጀዚራ ያወጣውን ስሙ
@dawitMontreal3706
@dawitMontreal3706 4 дня назад
ተረት ተረታም ፣​@@Samitrghh
@Samitrghh
@Samitrghh 4 дня назад
@@dawitMontreal3706 ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል በኮሬ ነጌኛ ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህቡድን የመኪ ናሹፌሮችን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ በቀን 230 ሰው ይሞታል ወጣት የተማረ አምራች በአማራ በግፍ እየሞተ ነው በትግራይ አፋር ሱማሌ ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 7 дней назад
❤❤❤❤❤ ጀግና ንግስታችን ነሽ እናመሰግናለን ገና ብዙ እንጠብቃለን ምክንያቱም አሳምናቹናል እድሜ ጤና ሰላም ተመኘሁ ❤❤❤❤❤❤
@TS-vu1bj
@TS-vu1bj 7 дней назад
እድሜ ይስጥሽ የኛ ንግስት።
@EsmailSalih-rd5qw
@EsmailSalih-rd5qw 7 дней назад
Great job thank you ❤
@user-qi3ir1mm7r
@user-qi3ir1mm7r 7 дней назад
ዘመን ይመችሽ አዳነሽ አበቤ
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 7 дней назад
አንደኛ ነሽ ከንቲባችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@teweldemengesha6771
@teweldemengesha6771 7 дней назад
ባናግዝ እንኳን እንቀፍ አንድ መቶ ምናምን አመት አዲስ አበባ ላይ የአፈር ቤት ማየት ይከብዳል ጥሩ አይን ጥሩ አስተሰብ ውበት ያለው ቦታ ይፈልጋል በርቱ::
@Hkim185
@Hkim185 7 дней назад
አቶ ተዋለድ መናገሻ እኔ የምለዉ ይህንኑ ነዉ መሰራት ካልቻልክ ድግፍ መደገፍ ካልፈለግክ ዝምታም ወርቅ ነዉ ነገር-ግን እንደ እንጀራ ልጅ እንዴት አንድ ሰዉ እንዴት አሰር ግዜ እጥፍ ይሰራል ጉልበቱን አሞጦ ለማደናቀፍ ከአብይ ጠል ቢኖርብንም ብልጥ ልጅ እየበላ ያለቅሳል ነዉ ሐይለሰላሴ አየር መንገዳችንን ጥለዉ ሄዱ መንጌ ሙገርን ትቶልን ሄደ መለሰ ሕዳሴን የኤሌትሪክ ባቡር 55 ዩነቨርሰቲ ጥሎልን ሄደ አብቹ ደግሞ አዲሰ አበባን መልሶ አበባ አረጋት እሱም ሲያልፍ ሰራዉ ቋሚ ነዉ ሰለዘህ ሰራን ማደናቀፍ ጅልነት እንጂ ምቀኝነትም አይደለም የተጣራ መሐይምነት ነዉ በተረፈ በአፈር በጭቃ መገንባት ቴክኖለጂዉ ከግዜዉ ጋራ አድጋ የጭቃን ቤት በብዚዙ መንገድ ተመራጭ ያረገዋል
@tinawa56
@tinawa56 6 дней назад
ወይ አዳነች ሳያቁ ናቁሽ አሁን ምን ይበሉ አፈሩ ጠፉ በርቺ ጀግኒት
@sinikkaheikkila6193
@sinikkaheikkila6193 6 дней назад
ክብርር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እርስዎና ተባባሪ ቡድንዎ የገባችሁትን ቃል ፈጽማችሁ በተግባር አሳይታችኋል። አስደስታችሁኛል ። በርቱ ። ተበራቱ።
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 7 дней назад
አዴ ብርቱ ሴት ቀጥዪ እግዚአብሔር ይርዳቹ🎉🎉
@user-qc4pe3go6k
@user-qc4pe3go6k 6 дней назад
አዳነች አበቤ አበባ አረግሻት ። ተባረኪ
@jonejo8648
@jonejo8648 7 дней назад
ከንቲባ አዳነች የባቡር መስመር ተከትለን ማለት ከሀያት ጦር አይሎች እና ከቃሊቲ እስከ ምንሊክ ያለው መስመር (ከሀያት ጦር ሀይሎች ዋና መስሪያቤት እንዲሁም ከምንሊክ ቃሊቲ )በኮሪደር ልማት ከገባ በርግጥ የተጀመረ አለ ሙሉውን ካገናኘነው የሚገርም ለውጥ እናያለን።
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 День назад
God bless you our Mayor. You are doing your best are praGod will help you. Don't worry about people who don't appreciate your work. We are praying for you .
@tamirudejene3725
@tamirudejene3725 6 дней назад
Well done, Mayor, Honorable Adanech
@melatmulugeta9988
@melatmulugeta9988 7 дней назад
የኔ ጀግኖች አሁንም እግዚአብሔር መከናወን ይስጣችሁ ተባረኩ!!!
@yayahala615
@yayahala615 6 дней назад
ተባረኩ ገና ብዙ ነገር ይሰራል ❤❤
@amhafeleke3468
@amhafeleke3468 День назад
Keep up the excellent job 👏 👍
@SUNSHINEMULU
@SUNSHINEMULU 6 дней назад
ዘመንሽ ይባረክ አዴ አዳነች አቤቤ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@tarikueshetu1464
@tarikueshetu1464 6 дней назад
great
@MulugetaAndargie-cd3cz
@MulugetaAndargie-cd3cz 7 дней назад
ኣብይ፣ ሽመልስ እና ኣዳነች!! አዲስ ኣበባን ለማስዋብ የምታደርጉት ጥረት፣ በእጅጉ እየተደነቀ ነው ። ስራችሁ ተኣምር ነው ። ታዛቢ ተገርሟል። ኣዋቂም በርቱ እያለ ነው ። ስማችሁ ከአዲስአበባ ጋር ኗሪ ነው ። በርቱ።
@retasa7652
@retasa7652 4 дня назад
Adyye chigru Yesewn Astesaseb mekeyer new shinkurt endayshetubet tenshi sikoy
@user-yb9xl9br1f
@user-yb9xl9br1f 7 дней назад
Adanch jegna
@user-sq2ee7yc7b
@user-sq2ee7yc7b День назад
AMSEGENALEHU
@endashawcanada
@endashawcanada 7 дней назад
Addis turned to be Casino City
@aishaaisha7983
@aishaaisha7983 7 дней назад
ደድንገት፡ያልተጎበኘውት❤እኔነኝ?አስቡኝአደራ?
@mernu2003
@mernu2003 7 дней назад
Keep it up. Wish you all the success
@Entertainment-mn7tr
@Entertainment-mn7tr 7 дней назад
Amazing !! Great job, keep it up !!
@user-eo5wp9km3j
@user-eo5wp9km3j 7 дней назад
Great job! I applaud you and everyone who made this possible. Maintaining it is the next big job for you guys. Cheers.
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 7 дней назад
mashallah
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 7 дней назад
Top Mayor of Africa 🌸
@ethiostar301
@ethiostar301 7 дней назад
አዱ በርቺ። በጣም ድንቅ ስራ ነው
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 7 дней назад
Edeme setetogne yehenene lemayete selebekahu I thank the Almighty God!
@endalekumsa
@endalekumsa 7 дней назад
እጅግ የሚያኮራ ሥራ እየሰራችሁ ነዉ በርቱ
@AffectionateBalkhHound-sw4dm
@AffectionateBalkhHound-sw4dm 6 дней назад
🎉❤
@AffectionateBalkhHound-sw4dm
@AffectionateBalkhHound-sw4dm 6 дней назад
ጀግ፡ሴት
@featiyasaid2710
@featiyasaid2710 6 дней назад
You are my hero 🎉❤
@user-sq2ee7yc7b
@user-sq2ee7yc7b День назад
MOLOKESY MHONE YESHALALE NEBEYE ?
@user-sq2ee7yc7b
@user-sq2ee7yc7b День назад
EDRU DHENA
@user-sq2ee7yc7b
@user-sq2ee7yc7b День назад
EZEBA MELEKAME HEYEWTE
@user-sq2ee7yc7b
@user-sq2ee7yc7b День назад
HWASSA HULETE BALE ABTOCE ENDISERU LAGAPA MBERATE YENEFEGALE LGURAGA AGAPA EGEZIHABEHAR
@user-sq2ee7yc7b
@user-sq2ee7yc7b День назад
DESE YELALE TEGUNA TSELEYU
@user-rv1xd8th7w
@user-rv1xd8th7w День назад
እውነት ለመናገር ፕሮፖጋንዳው ገዝፎ በለጠ እንጂ አዲስ አበባ ገና ገና ብዙ ጉራንጉር ለማየት እንኳን የሚቀፉ ሰፈሮች አልተነኩም፡፡ እና ወሬውን ያዝ ተግባሩን ማስቀጠል ቢቻል ጥሩ ነው፡፡
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 7 дней назад
Batame beretusite yamarare bekateshe leyunaw wudaaa bareche jagenite
@Abichabichud2121
@Abichabichud2121 7 дней назад
አዴ እንወድሻለን በርቺ
@user-sq2ee7yc7b
@user-sq2ee7yc7b День назад
25 ZEGE NEW
@user-sq2ee7yc7b
@user-sq2ee7yc7b День назад
ESEMAHALE TKTELEGNE KALEZIA WTECALEHU MAYETE KCALE WDSEMAYE TEWATE TSEHAYENE EYE MUSELIMUNE MALETA NEW
@keffelledesele8383
@keffelledesele8383 7 дней назад
Ainch n as geri minim adolami
@zionzion7109
@zionzion7109 2 дня назад
ትክክል ! ጦርነት ብቻ ነው ጀምራችሁ የማት ጨርሱት 😂😂😂 ምን ዋጋለው ሰላም እንደስማይ እርቆናል ።
@ethiostar301
@ethiostar301 7 дней назад
ይሄን ስራ የሚቃወሙ ካሉ እንደ ግዑዝ አካል ቆጥራችሁ ስራችሁን ቀጥሉ
@abrehamdesta1899
@abrehamdesta1899 7 дней назад
አይ ካድሬ
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 7 дней назад
​@@abrehamdesta1899yemetawekew kewanekewa cadre becha new!
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 7 дней назад
Hiiriibakantuun gamagadii dhukataniidhahuu fetiibekkii dubatuungariimiitii maskootamastawaata keysaagadiimuliisuu fetii alaawaankesatiiwaanhiinmuliifneefii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 7 дней назад
Waangudaansiif jalateehiirajalatuun diirqamaa dhugaan.tanrabiitii umiikaleehiinbeynee araas waanbekuuhiinqabuu.dhiima iijooratiixiiyeeyfatuudhuu waanda.iimaniidhiisu niibariifnaafhiinciimnuu maaliifjanaan hubatuuraadiilashiiqabanii.joleengartuumalee hiin amananiibekkiifii
@selamtubeEht
@selamtubeEht 7 дней назад
😂😂😂😂😂
@solomonddemisse8729
@solomonddemisse8729 5 дней назад
MN yaskal kotet
@abyatarseyoum2769
@abyatarseyoum2769 7 дней назад
ሀብት ያባክናል። ቅደም ተከተል አልጠበቀም። ከዚህ የሚቀድሙ ሌሎች ስራዎች ነበሩ።
@MiMa-xl1jt
@MiMa-xl1jt 7 дней назад
deros 1 🚽 le50 hone MARAT lemdek endezi Ayinet Lewote …ALARGIC nw lante! ZEGEMTETGNA
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 7 дней назад
"ሀብት ያባክናል..." ብለው አስተያየት የሰጡት ወዳጄ በጨዋ ደንብ ገንቢ ያሉትን ሀሳብ ሰንዝረውልናል:: በዚህ ሀሳባቸው የማይስማማ ካለ ደግሞ መከባበርን ባልጣሰ መንገድ ሀሳብን በሌላ ሀሳብ መሞገት ሲቻል @Mima መልስ የሰጡበት መንገድ በጣም ነውርና ፀያፍ ነው:: ሲጀመር ስልጣኔ ሚጀምረው ከአመለካከታችን (አስተሳሰባችን) እንጂ ከቁስ አይደለም:: ሀገራችንን ለመገንባት ሁላችንም "በመከባበር" የየራሳችንን ጠጠር እንወርውር:: የመንግስት አሰራርና ቅድሚያ አሰጣጥ ባይመቸን እንኳን ሀገር የጋራችን እንደመሆኗ ምንተቸውን በጨዋነት እየተቸን ልማቶችን መደገፍ ይኖርብናል ብዬ አስባለሁ::
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 7 дней назад
መቅደም የነበረበት ምን ነበር?
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 7 дней назад
Le ......mare ayetemateme!
@Hkim185
@Hkim185 7 дней назад
​@@eyobeshetu62 አንተ ደገሞ ሐቀኛ ሒሰ ሰጪ መሰሎህ ነዉ ይህ እኮ የኢትዬጵያ የእንጅራ ልጅ ነዉ ኦሮሞ ጠል ነዉ በሚሰጣቸዉ ኮሜንቶች አቀዋለሁኝ የሚያሳዝነዉ የደብረ አባይ ደር ዉሰጥ ቆሰ መሆኑ ነዉ
@Samitrghh
@Samitrghh 6 дней назад
ለካ አብይ ኦሮሞ አይደለም ከኤርትራ ተወልዶ አባቱ እንደካደው በናቱ ዘር ምክኒት የአባቱ ቤተሰቦች እደሚጠሏቸው እናቱ ኦሮሞ አግብታ በእጀራ አባቱ ሲሰቃይ እዳደገ መኖር መሮት በጣም ስለሚራብ ወያኔን ዋሽቶ ወንድሜ በኦነግ ተገደለ እኔንም ሊገሉኝ ነው ብሎ በህፃንነቱ በወያኔ ካንብ እየበላ እየጠጣ እደገ ሲያድግ ኦሮሞን ኤርትራን መበቀል እደሚፈልግ የትግራይን ጦርነት አላሰበውም ነበር በባህር ሰበ ብ አስተባብሮ ኤርትራን ሊያጠፋ ነበር ወያኔ አላሳልፍ ብሎት ነው ከዛ ኦሮሞን ለዚ ነው ኦሮምያን እየሄደ የሚጭደው ኦሮሞን በጣም ይጠላል ከኤርትራ በበለጠ አልጀዚራ ያወጣውን ስሙ
@zebibacker0423
@zebibacker0423 7 дней назад
Where are the trafiek light,that is the problem of africans,you have nice roads but no walk trafiek light, If you make evryting nice, do it good.
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 7 дней назад
Zebiba do you believe these people can miss this small thing?
@zebibacker0423
@zebibacker0423 7 дней назад
@@user-yc8lo5nc1s That is not small things,trafiek light is for the life of the People,do you know how meany Ethiopians killed by car accident,If you don't have trafiek light,People will die.
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 7 дней назад
@@zebibacker0423 I mean the designer cannot forget a traffic light while he do the design unless otherwise he found it unnecessary.
@onlymine4294
@onlymine4294 7 дней назад
በኮሪደር ልማት ቤት አፍርሳ ሜዳ ሰታ ግምት ሳትሰጡ ሜዳ ላይ ወድቀናል ንገሪልን ስለ እግዚአብሔር
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 7 дней назад
Weshet!
@Hkim185
@Hkim185 7 дней назад
ሰምህ የኔ ብቻ ይላል ጥሩ ሰም አወጥተሀል ገብጋባነትህ ለኔ ብቻ ማለትህን ለሌላዉ ደንታ እንደማይሰጥህ የሚናገር ወርቅ ሰም ነዉ የለህ
@TechEthioEntertianment
@TechEthioEntertianment 7 дней назад
አዲስ አበባ አብለጨለጨች በ 50ቢሊዮን ብር
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 7 дней назад
Are you happy or you want to hang yourself not to see it?
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 7 дней назад
Dese alehe weyese kefahe?
Далее
Как Я ОБМАНУЛ Датчик ДВИЖЕНИЯ?
10:50
አሻራ
36:24
Просмотров 33 тыс.
አሻራ - ዘጋቢ
36:24
Просмотров 27 тыс.