Тёмный

የአራት ኪሎ፣ የፒያሳ፣ የዓድዋ ድል መታሰቢያ አካባቢ - ቴዎድሮስ አደባባይ የኮሪደር ልማት ሥራዎች አፈፃፀም ግምገማ!  

NBC ETHIOPIA
Подписаться 156 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Развлечения

Опубликовано:

 

9 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 173   
@halemtessema9256
@halemtessema9256 10 дней назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣ የሚሰሩትን ሁሉ ይባርክ።
@user-hb3tw3de7r
@user-hb3tw3de7r 8 дней назад
የመጨረሻ የኢትዮጵያ እድል ይሄ ግዜ ነው ብዬ በሙሉ ልቤ እምነት አለኝ።
@user-vq2cj3zv9n
@user-vq2cj3zv9n 10 дней назад
ጌታ እግዚአብሔር ይርዳህ ተባረክ
@samuelkebede46
@samuelkebede46 10 дней назад
ለሀገር መስራት ጥሩ ነው በዛው ልክ ተደራጅተው የሚዘርፉ ነቀርሳዎች አሉ እነሱን ተቋቁሞ ለዚህ መብቃት መታደል ነው
@wondwosenyadesa9058
@wondwosenyadesa9058 9 дней назад
ምን አይነት ቃል ተጠቅሚ እንደምገልፅ አላውቅም የተጀመረው ልማት እቅድ ድንቅ ነው : እያንዳንዱ እተግባር ተሰርቶ ባጭር ግዜ ይህንን የመሰለ ውጤት መታየቱ ድንቅ ነው : በርታልን የአገራችን እግዚአብሔር የመረጠህ መሪያችን ዶ/ር አብይ : በዚህ ስራላይ አሻራችሁ ያረፈ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ: ይጠብቃችሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል .👍🇪🇹👍
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 8 дней назад
Amen 🙏 Antem tebarek wendimachin wondwosen....
@user-vq2cj3zv9n
@user-vq2cj3zv9n 10 дней назад
ጀግና ነሽ ጌታ እግዚአብሔር ይርዳሽ ተባረኪ
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 10 дней назад
አሜን !
@jimmykebede7121
@jimmykebede7121 8 дней назад
Impressive!!! This is the kind of leadership and commitment that leads to transformational change. Keep going Ethiopians!
@AberraHaileselassie-zn9fr
@AberraHaileselassie-zn9fr 10 дней назад
We are HAPPY
@user-qe2vo6oj7g
@user-qe2vo6oj7g 10 дней назад
ገና ከዚህ በላይ ሀገሪቶን ይለዉጣታል ተስፋ አደርጋለሁ። ምንም እንከን የማይወጣለት ስራ ነዉ የተሰራዉ በዚህ አጭር ጊዜ ዉስጥ
@almazfreeborn7451
@almazfreeborn7451 10 дней назад
እንካን እግዚአብሔር ይህን ለማየት አገሬ አመጣኝ ኢትዮጵያ ሀገራችን ድንቅ ናት ለሁላችን ❤❤❤
@LeyGeb
@LeyGeb 10 дней назад
How much they pay you 💰 Kakakaka
@TeshaleAbebe
@TeshaleAbebe 8 дней назад
​@@LeyGebmehaym ensesa
@ibrahimabdo705
@ibrahimabdo705 8 дней назад
​@@LeyGebእንዳንተ:ዓይነቱ:የናት:ጡት:ነካሽ:ራሱን:የሸ ጠ :ስለሆነ፣ሁሉም:የሚሸጥ:ይመስለዋል።አቦ:አይለፍልህ!!!
@ibrahimabdo705
@ibrahimabdo705 8 дней назад
​@@LeyGeb ባንዳ:መሸጦውማ:አንተ:ነህ!!!!
@LeyGeb
@LeyGeb 5 дней назад
@@TeshaleAbebe I will pay you 2, if you kissing my uss Kakakaka….
@zkariyaseawel2306
@zkariyaseawel2306 10 дней назад
እውነት ለመናገር በአሁን ጊዜ ኢትዮጵያ በአለም ከፍ ብላ እንድትታይ እየለፋ ያለ ድንቅ መሪ ነው አብቹ እናመሠግናለን
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 5 дней назад
በትክክል
@asrategirma5206
@asrategirma5206 10 дней назад
ጠላት ቅጥል እርርርርርር!!!! ይበል ሁልግዜም እውነት ያሽንፋል አብቹ ጀግናዬ !🙏🇪🇹🇪🇹
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 5 дней назад
ሁልጊዜም እውነት ያሸንፋል በትክክል !!
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 10 дней назад
የአዲስ አበባ ሕዝብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@gogofa2675
@gogofa2675 10 дней назад
ያለማድነቅ ሃጥያት ይሆናል
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 8 дней назад
Betam ye addis abeba lij negn betam des bilognal ,
@mezmuretube
@mezmuretube 5 дней назад
እግዚአብሔር የእጆቻችሁን ስራ ሁሉ ይባርክ ተባረኩ ለበረከት ሁኑ😍!!!!!!!!!!!!!‼!!!‼!!!!!!!‼
@Teddy-qn6op
@Teddy-qn6op 9 дней назад
ክብር ለአብይ አህመድ, ለአዳነች አቤቤ እንዲሁም ለታታሪ የመንግስት ባለስልጣኖች ❤🇪🇹👍❤️
@rahelmaxwell7643
@rahelmaxwell7643 10 дней назад
I already knew it you are the best prime minister for Ethiopia good job doctor Abby you make the country beautiful God bless you keep up with the good job I knew you were going to be the best keep doing good job God bless you and your family be careful sir
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 8 дней назад
Noone matches king menelek he is the absolute hero and beats everyone at every fucking way 😊😊😊❤❤❤ After king menelek , also ye tintu king kaleb that took over half of arabia is heroic ❤ 💪 King yohannes literally put his head over a platter for Ethiopia 😢 King tewodros the the most sassy and friece king of all , he did everything he could to lift up ethiopia , i like how he kidnapped the white ppl 😂inexchange for better civilization , he was the most sassiest with no fear ❤ I miss meles , he is tough , he belived in giving recognition for all the different people in Ethiopia , he belived in respecting our differences and boundaries , its all aboug diversity , But by the last of his season he wanted to do something memorable , annnnd he built the dam for Ethiopia 😢 which actually transfered Ethiopia in to a powerful role 😊😊😊( his mistake was losing all portways to eritrea and forging election and ruling over untill his death )its understandable cus he didnt get power freely king haileseilasse has put the name Ethiopia on the world stage prime minister Haile-mariam didnt do much 😂😂😂😂😂 except the one big thing , which is showing exactly what democracy is by handing over the power after he finshed his term ❤❤drama free leader Abiy i belive belive in work he loves all the people equally , he belives in good and quality things , his strength is more on that aspect, gin he should show more ,
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 9 дней назад
Sleepless Abbch you accomplished so many unspeakable projects within short periods of time. Mama Ethiopia 🇪🇹 blooming like Roses flowers 💐 day by day. Wishing you all the best for all Ethiopians. Amen
@user-ei7hy8dr7u
@user-ei7hy8dr7u 8 дней назад
ደስ ይላል መጨረሻውን ያሳምረው
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 10 дней назад
God bless you, Dr. Abiy Ahmed and your team for completing this amazing project within a short period of time.
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 7 дней назад
Egzhabhir yebarkachu, our beloved leader, and your supportive team ❤❤❤
@TS-vu1bj
@TS-vu1bj 10 дней назад
እጂግ ድንቅ ስራ።
@user-zu8lp6et9z
@user-zu8lp6et9z 10 дней назад
Great job
@user-ne7uu9yh2t
@user-ne7uu9yh2t 10 дней назад
የከተማችን ምርጥ ከንቲባ በርታልን።
@peacelove6150
@peacelove6150 10 дней назад
አዳነች ሴት አይደለችም እንዴ 🤔
@REDUZELALEMzelalem-mn1zy
@REDUZELALEMzelalem-mn1zy 10 дней назад
እማማዬ ሁሌም ከፍ በይልኝ'!!
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 8 дней назад
Liyu.... neh Dr Abiy....! Egziabher yibarikih.....!
@HaykelMohammed-dl6wj
@HaykelMohammed-dl6wj 10 дней назад
ዋዉ በጣም ነዉ ያማረባት🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 10 дней назад
ይህ በአእምሮ የበሰለ ሰውዬ ህዝቡን በፍቅር አሳበደው እኔ እራሴ አልጋዬ ላይ ተጋድሜ አጠገቤ የመጣ እየመሠለኝ በስሜት በርደግ አልኩኝ !❤❤❤
@meba1792
@meba1792 10 дней назад
ወንድ አገረድ ገልቱ ህሊናውን የተሰለበ ከዚህ የተለየ ሊታየው አይችልም 🤮🤮🤮
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 10 дней назад
ፋጌት
@user-ew7jt9sr7z
@user-ew7jt9sr7z 8 дней назад
ሁለታችሁም ጌይ ስለሆናችሁ ተበዳዱ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 8 дней назад
ይሄ ብቻ ነው እንዴ የኢትዬጵያ ህዝብ😂 ሞትኩኝ በሳቅ
@MakonnenAssefa
@MakonnenAssefa 10 дней назад
Wonderful Tem
@adoterefe9345
@adoterefe9345 6 дней назад
ቃላት የለኝም ተባረኩ
@user-br2nk9qz1m
@user-br2nk9qz1m 5 дней назад
Oh my God great work have no words ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 enkuan des alen . we thank you Dr..Abiy go ahead and God be with you 🙌 ❤❤❤❤❤❤
@alemitudamtew539
@alemitudamtew539 10 дней назад
Our leader, Dr Abiy Ahmed Ali ❤❤❤❤
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 10 дней назад
ይህን አለማድነቅ ከራስ ጋር መጣላት ነው ።
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 8 дней назад
I have no word, God bless you more and more dear prime minister Dr. Abiy! I wish long live!
@JustaThoughtUSA
@JustaThoughtUSA 10 дней назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉 Good job❤❤❤
@BesufekadGutema
@BesufekadGutema 10 дней назад
Magnificent!
@GemechuAlemu-xq5pt
@GemechuAlemu-xq5pt 8 дней назад
My hero my priyminster long life for you and yours familly
@zuriashwork6030
@zuriashwork6030 10 дней назад
የሚገርም ነዉ በዚህ ጥቂት ቀናት ይሄንን አይነት ለዉጥ ለማየት መቻል ያስደንቃል እግዚአብሔር በሀገራችን ላይ እየሰራ መሆኑን ያሳያል ይህ ሁሉ መከራ እያለፈ በሙሉ ቁርጠኝነት ተነሳስታችሁ እዚህ ላደረሳችሁት ጠቅላይ ሚንስተርና ለክብርት ከንቲባችን እስከነ የስራ አመራሮተቻቸዉና ለመላዉ የአዲስ አበባ ምስጋና እናቀርባለን ኢትዮጵያ ከዚህ የበለጠ አብባና በልፅጋ ለማየት ያብቃን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 10 дней назад
እውነትም አዳነች ! ከተማዋን አዳንሻት! ያ ቆሼ ቆምቦሬ ሰፈር እንዲህ ይለወጥ !!!
@khelilabdela1521
@khelilabdela1521 10 дней назад
እንዲህ ነ ስርቶ ሕዝብን ማስደሰት ሌላው ወሬ ፍከራ ቢቻ ጠላት እቃጠል
@user-si5ow2ds9f
@user-si5ow2ds9f 10 дней назад
abechu kalihn betgbar asaychwu ❤❤
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አብቹ አብቹ አብቹ አብቹ አብቹ እንወድሃለን ኑርልን !!
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 10 дней назад
እግዚአብሔር እድሜ ይሥጥህ በደሙ ይሽፍንህ።
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 8 дней назад
Amen 🙏
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 2 дня назад
እሰይአገሬ:እዲህይመርብሺ:ግንበነፃነውዴ:ሰውባሳ:እሁሉምበሰላም:አገርያብቃን:እኛንም❤❤
@awrarisadad7381
@awrarisadad7381 8 дней назад
Ethiopia will be always grate eith Abiy and Ethoopiams Grarate
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 2 дня назад
በጣምደስስስስ:ይላልአገራችን:ግንጦርነትቢቆምና:አገርሁሉ:ሰላምቢሆን:የውጪውአለም:ዝብም:ምንያወራነበር:ዋውዱባይን:ልትመሥልኮነው❤❤❤
@NasirYassinSeid
@NasirYassinSeid 10 дней назад
Allah hmed illi Allah ,Subehane Allah. MASHA ALLAH!!!!!!
@Alassadfuad
@Alassadfuad 9 дней назад
ለአገባቹ የሰው ሀይል እንዲ ስራ ላይ ሲውል በአጭር ጊዜ ሀገር ይገነባል
@kusemmenu4193
@kusemmenu4193 8 дней назад
ሁሉም ቢተባበር ማን እረ ማን ይደርስብን ነበር? ጊዜያችሁን በአግባቡ እየተጠቀማችሁ ነው በርቱ
@redwanekedir4529
@redwanekedir4529 9 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@TedrosAmare-xc8pf
@TedrosAmare-xc8pf 10 дней назад
Ufeee meriyachn zemne yebarek
@ziadabdullahi517
@ziadabdullahi517 10 дней назад
God bless Ethiopiaaaaaaa❤
@AlfredMagwai
@AlfredMagwai 8 дней назад
❤wow wow wow ethiopia❤❤
@kedjabelayebrahim813
@kedjabelayebrahim813 6 дней назад
My God bless you
@abdellaadem5368
@abdellaadem5368 8 дней назад
Yigermaal Chakkaa yallachihu bakachihu lazi saw gize situr yisrabat
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 10 дней назад
BETAM DESS YELAL ❤❤❤❤❤
@weineshethaileselassie9359
@weineshethaileselassie9359 4 дня назад
ኢትዮጵያችንን አንቱ ተብላ እንድትከበር ለሚጥሩ ጀግኖች ዶክተር አብይና ክብርት አዳነች ትልቅምስጋና🙏🙏ኑሩልን 💚💛❤️💚💛❤️
@hannaethiopia4321
@hannaethiopia4321 10 дней назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@halimahh9193
@halimahh9193 9 дней назад
Great leader.,. etc
@melatdebele8501
@melatdebele8501 10 дней назад
❤🎉
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 9 дней назад
You trust everyone walking through overcrowded street????. Please Abbch take care of yourself. God's your protection wherever you go. I pray for you.
@AbramFire
@AbramFire 10 дней назад
Ethiopia ❤❤❤❤🎉
@AberraHaileselassie-zn9fr
@AberraHaileselassie-zn9fr 10 дней назад
God Bless you
@shfikmerga3547
@shfikmerga3547 10 дней назад
የኔ ጀግና
@melatdebele8501
@melatdebele8501 10 дней назад
👏👍🇪🇹
@abebasamuel3663
@abebasamuel3663 16 часов назад
እድሜ እና ጤናውን ጨምሮ ይስጥህ እግዚያብሄር ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤ዶክተር አብይ
@user-lk8ws8dk1l
@user-lk8ws8dk1l 10 дней назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AberraHaileselassie-zn9fr
@AberraHaileselassie-zn9fr 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤G0d bless both
@birukmoges
@birukmoges 6 дней назад
መስዋዕት ከፍለናል ለበጎ ከሆነ ይሁን አብሮ መልካም አስተዳደርንም መገንባት ቢቻል ጥሩ ነዉ በተቻለኝ መጠን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ብቻ ለመረዳት እና ለመታገስ እየሞከርኩ ነዉ
@mamezeynu9213
@mamezeynu9213 3 дня назад
Yegebahale abichu the great . Yaletefetene ayalefele . Abiye werek sewe . Gena bezu enayalen banete . Wedebune chemero . Kefetari gare yemechike .
@jimmykebede7121
@jimmykebede7121 8 дней назад
አለማድነቅ ንፉግነት ነው።
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 8 дней назад
Betam
@GemechuAlemu-xq5pt
@GemechuAlemu-xq5pt 8 дней назад
My hero academia
@Zelazella1
@Zelazella1 4 дня назад
Addis Ababa Ethiopia
@MakonnenAssefa
@MakonnenAssefa 10 дней назад
Meracel. Hey. Eneamy, what you See ist what you gat, abye. Worled Gratteste, perod, Dr abye. Even when. I. Die. My. Hartes. Loveeeeee you,
@mesfinbekele7047
@mesfinbekele7047 8 дней назад
Wher is eskindir 😅 Wher is wereghawe Habtamu 😅 Wher is fano 😅😅😅viva aby❤ahumed Ali dr
@user-bv3jk7st9k
@user-bv3jk7st9k 10 дней назад
27 amet yalserutn be 6 amet 👏🏻👏🏻👏🏻
@sofiaabera4362
@sofiaabera4362 10 дней назад
👏
@karozimathestar929
@karozimathestar929 10 дней назад
ያ ሁሉ መንገድ፣ ዉሃ፣መብራት፣ት/ት፣ ኮንዶሚንየም ወዘተ ... ይህ መሰራቱ ጥሩ ነዉ ግን በ27 ዓመት ከተሰራዉ ጋር ማነፃፀር ለህሊናህ ፍርድ ትቼዋለሁ
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 8 дней назад
@karozimathestar929: ይሄ መንግስት በእናንተ ነጮች ወዳጆቻችሁ ለወያነ ካላቸው ፍቅር የተነሳ እርዳታ ብድር የተነፈገና ጦርነት የተካሄደበት መንግስት ነው እኳ! እናንተ ዕዳዋ የተስረዘላት ነፃ ሀገር አግኝታችሁ; ስልጣኑን ስትለቁ ኢትዮጵያ ከታችኛው ሳሀራ አፍሪካዊ ሀገራት በእዳ ከአንጎላ ቀጥሎ ሁለተኛዋ አርጋችሁ አስረከብችሁ:: በኢትዮጵያ መንግስት ታሪክ እንደእናንተ እርዳታ የተስጠው መንግስት የለም:: ለመቀለ ህዝብ እንኳን የመጠጥ ውሀ ፕሮጂክት በዚህ መንግስት ነው የተጀመረው! በርግጥ መንገዶች ይምህርት ቤቶች ሆስፒታሎች ስርታችዋል:: የእዛኑ ያህል ዘርፉችዋል( ወያኔና ኢሀደግ) ማለቴ ነው::ኢትዪዽያ እየከስመች ነው ያልከው!? 😊 ይችው የምትከስመው ሀገር ናት በጀት እየቆረጠችላችሁ ያለችሁ!ሳማንታ ፖወርማ ሌቦች ብላ ታችዋለች ! መንግስትን መቃወም መብትህ ነው:: በሀገር ለውጥ ግን ቅናት በሽት ነው!
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 8 дней назад
@@karozimathestar929:ፍርዱንማ ትቼልህ ነበር የእናንተን ስራ ካገኛችሁት የገንዘብ እርዳታና ከሌብነታችሁ ጋር ሲነፃፀር! ቶሎ ግን አጠፋህው!
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 8 дней назад
@@karozimathestar929;የስው ልጅ በስድስት አመት እንደዚህ ለወጥ ያመጣል::ሃያ ስምንት አመት ተቀምጣች "ሌብነትን ዘረኝነትን ምቀኝነትን" ይህን ወጣት በዶክትሪት አስመርቃችሁ ሄዳችሁ:: ይብላን ለምስኪኑ የትግራይ ህዝብ! እምባይ ተጋዳላይ; ጎቦ አንቀጥቂጡ ስትሉ ቆይታችሁ ነፃ ውይይት የምትፈሩ !😅😅
@tigistteklehaimanot6309
@tigistteklehaimanot6309 5 дней назад
Ant yeny geta zelalemken mera abatey
@zen67890
@zen67890 9 дней назад
እግዚአብሔር ከፊት ይቅደም በዙርያህ ያሉ ሁሉ ይባረኩ ።
@bisratyared7848
@bisratyared7848 9 дней назад
በህዝብ መኸል እየተንሸራሸረ ፐፐፐፐ
@bisratyared7848
@bisratyared7848 9 дней назад
ምርጥ ፊልም!!!!
@MeyraaInsight
@MeyraaInsight 6 дней назад
Abbichuu🫶
@esayaskumneger4525
@esayaskumneger4525 9 дней назад
Leba 💋 service
@Kidus85kidus
@Kidus85kidus 9 дней назад
Yeketemawa kentiba yet hedech nw sanak mayor honk bro
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 10 дней назад
አንተና ከንቲባችን በርቱና ስሩ ወሬኛ ዩቱበር ተዘፍዝፎ ይለፍልፍ ! ወያኔ የገደላትን ከተማ ለወጣችሁት
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 8 дней назад
Weyane sibela neber malet new , tenekabet 😂😂😂😂😂
@politicalopinion4860
@politicalopinion4860 10 дней назад
ተደራቢ ከንቲባ አብይ አህመድ
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 10 дней назад
Mr Abey Ahmed, you are doing excellent, but for whom are you doing, I think so for Ethiopia citizens?so why citizens die every day?to me first protect citizens than next infrastructure.
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 10 дней назад
Banda. Stop complaining. Learn and appreciate.
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 10 дней назад
@tehaledesta3734 Do you understand what I said? It's true it happened in Ethiopia. Why not feel as human? And make different get Ethiopia great?
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 10 дней назад
You should tell those who are refused to come around the table for peace talk, instead of encouraging them to distract the country behind the curtain!.
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 10 дней назад
@Coffee-do1gm regardless it should be Mr Abey Ahmed removed from power. Then, it comes with table discussions with all Ethiopian citizens. No more ethnicity is out looking forever.
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 9 дней назад
@@hibreworkbogale4370 : He is elected by Ethiopian people!. I don’t like tribal segregation system which created by Weyane and Amhara politicians while they were in honeymoon!. Dr. Abiy didn’t created that!. If the Ethiopians didn’t like the system, let them scrape it! But, some people believe they are the one created Ethiopia, the rest should follow their steps one way or another or by force . Is that possible? Absolutely, not! The problem is Fano supporters that convinced themselves, if they don’t like the guy the rest of Ethiopians will/ should follow their narrow minded opinions!. He is the best leader for the situation Ethiopia straggling right now!. Your Fano are good enough to kidnap their own people for ransom money, once they get it , you will find them hiding inside the Monastery , children school and fighting each others!. You can talk but the reality is different!.
@user-pj4js5hl1l
@user-pj4js5hl1l 10 дней назад
😂
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 10 дней назад
በካድሬ ልጆች እና አባቶቻቹው ተከበህ እበድ :: የተፈናቀለው እና ሜዳ የተጣለው ህዝብ ይፋረድሀል::
@YohannesTesfaye-zd1th
@YohannesTesfaye-zd1th 8 дней назад
From now on there will be no place for robbers and prostitutes on these streets flooded with light
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 8 дней назад
@@YohannesTesfaye-zd1th You are going to be out of a job then.
@YohannesTesfaye-zd1th
@YohannesTesfaye-zd1th 7 дней назад
@@binizmelekot2911 We will see then bro!! But I am 100% sure that you will be the first to take a selfie on the streets!! No more basha wolde chilot tej bet from now on!!
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 7 дней назад
@@YohannesTesfaye-zd1th መገርሳ ጠላ ቤት ልትከፍቱ ነዋ እንግዴ?
@YohannesTesfaye-zd1th
@YohannesTesfaye-zd1th 7 дней назад
@@binizmelekot2911 I am joking bro!!
@kuncho11
@kuncho11 9 дней назад
To much digital PP.
@ethiopiawi8724
@ethiopiawi8724 10 дней назад
የገደልካቸው ኢትዮጵያውያን ዜጎች ይፋረዱህ ዛሬ ተገዶ የሚያሽቃብጥልህ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ነገ ይፈርድብሃል !!! ዜጋ እየገደሉ ሽወዳ
@be-liever
@be-liever 10 дней назад
ዬት ነው የገደለው እስቲ አንድ ማስረጃ እሱ እዚጋ ገድሏል ብለህ🤔
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 10 дней назад
Eritrawi ማለትም ይችላል! ነገር ግንይህን ሁሉ ስው ተገዶ ብለህ መፃፍ የሚደንቅ ነው:: ደስተኛ የሆነን ህዝብ ማሽቃበጥ ማለትህ; እኔን ካልመስላችሁ ጠላቶቼ ናችሁ የሚለውን አባባል ያስታውስኛል:: ኢትዮጵያ በዝቦችዋ ህይወት መለወጥ የሚቀኑና ይሚመቀኙ የእራሳቸውን ሀገር ለአራተ አስርተ አመታት መለወጥ ያቃታቸው ; በኢትዮጵያህዝብ ችግርና መከራ ንፁ ሀየር ለመሳብ የሚሞክሩና ሀገራቸውን ስው አልባ ያረጉ የማይለወጡ በሽተኞችንም በመሪቱዋ እያስተናገደች አይደለም!?
@user-zp7mm4ub1t
@user-zp7mm4ub1t 8 дней назад
እንደዚህ አይነት ፀለምተኛ በዚህ ምድር ስለማይመቸው ወደገሃነም ሪፈር ማለት ነው በሽተኛ
@hope8216
@hope8216 10 дней назад
መጀመሪያ ደሀውን መግቡ::ለህዝቡ ሰላም ስጡት:: የስራ መስክ ክ ፈቱ:: የኑሮ ውድነትን ቀንሱ:: ህዝቡን በወታደር በፖሊስ በግፍ አታስቀጥቅጡት:: ፍርድ አታጓድሉ:: በግፍ የሚሰሩትን ፍቱ:: በኋላ ትጠየቁበታላችሁ:: በረሀብ ህዝቡ እያለቀሰ ለአለም ለይስሙላ ቤተመንግስት አካባቢ ማሳመር ለኢትዮጵያውያን አይጠቅምም:: የመንግስት ሰራተኛውን ደመወዝ ክፈሉ:: መሪ ለራሱ የራሱ ምስክር ሲሆን ጥሩ አይደለም:: መንግስት ለህዝብ የሚመች ቢሆን ለመልካምነቱ ህዝብ ይመሰክርለት ነበር:: የኢትዮጵያ ህዝብ ከአብይ ጋር ተፋቷል::
@user-zp7mm4ub1t
@user-zp7mm4ub1t 8 дней назад
ይህ ካላማረህ ካልተመቸህ ምንም የሚመችህ ነገር ያለ ስለማይመስለኝ ገደል ብትገባ እዚያ ይመጥንሃል::
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 8 дней назад
መስረተ ልማት መገንባት መጥፎ ነገር አይደለም:: ኢትዮጵያ በምግብ እራሱዋ መቻሉዋ አይቀርም:: እንኳን ለእራሱዋ ለጎረቤት ሀገራት ስደተኞች ትተርፋለች:: ለምሳሌ ኤርትራውያን አንተ እንደምትለው ህዝብ እየተራበ ነው ይላሉ:: ነገር ግን የሀገራቸው መንግስት ህዝቡን ወደ ጎረቤት እንዲይዙለት አስድዶ ; የዛ መንግስት እንዲመግብለት እያረገ ; ስው አልባ ሀገር ይዞ መጎረር ምቀኝነትና ቅናት ካልሆነ በስተቀር ሌላ ሊሆን አይችልም::😊
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 8 дней назад
Yeethiopia below poverity line sint percent new ?sintun memegeb yichilal , Ethiopia the most populated with little resouce silehone poverty wist yalew sewm yezan yahil bizu new , hulun yememegeb akim demo yelewm mengsit , Gin tikuretu esu lay mehon alebet i agree , trying to control inflation , ena trying to feed ppl should be a priority , sewum zm bilo baywaled tiru new , bebado bet eyewelede 😂
@hagoshaile6857
@hagoshaile6857 4 дня назад
የሲኦል ዘመን ተጀመረ የታሪክ ተወቃሽ ትውልዶች ነን
@user-ew7jt9sr7z
@user-ew7jt9sr7z 8 дней назад
በአማራ ባላሀብት እና በትግሬ ባለህብት በግዴታ የብር አምጡ አዲሳባን አልሙና ከተማዋን ለኦሮሞ አስረክቡት
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 8 дней назад
😂😂
@adugenet1114
@adugenet1114 10 дней назад
First human right 😢😢
@karozimathestar929
@karozimathestar929 10 дней назад
ከንቲባ አብይ አህመድ። የጠ/ሚር ቦታ ብታስረክብ ጥሩ ከንቲባ ይወጣሃል። አገር መምራት 0/10 ለከንቲባነትህ 10/10 ሰጥቼሓለሁ ህዙቡን ብታፈናቅሉትም።
@be-liever
@be-liever 10 дней назад
እየመራ ነው የሚመራን እየመራ አልመራም ያለውን ደግሞ ለአመፃው ወጋ እያስከፈለ እየመራ ነው 😂😂😂
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 10 дней назад
Dr. Abiy Ahmed is an extraordinary leader who does what he says.Terrorists and tribalist like you will not succeed.
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 8 дней назад
Haha nice one
@user-bq3il6vb4v
@user-bq3il6vb4v 9 дней назад
አስመሣይ
@pipomuzuri5062
@pipomuzuri5062 10 дней назад
ፋኖ እያረገፈው ነው የጁላን ለብለቡን ይመጣልሀል የጋዳፊን እጣ ትፍቃለህ
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 10 дней назад
ይሄ የምታይው ህዝብ በሙሉ ካድሬ እኮ ነው!🙂 ፋኖ ግዜውን የሚጨርስው የእራሱን ህዝብ አፎኖ መልቀቅያ ገንዘብ ሲስጠው ; ወደ ገዳም ለመደበቅ መሮጥ ነው!
@user-zp7mm4ub1t
@user-zp7mm4ub1t 8 дней назад
ፈሳም ግምለግም አብረህ አዝግም ነው
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 6 дней назад
ሞኝን ውሃ ሲወስደው እያሳሳቀው ነው አሉ። Confuse እና Convince እያደረገህ በኮልኮሌ ብልጭልጭ እያታለለ ሃገርህን እምነትህን ክብርህን እና ታሪክህን በዝግታ ድምጽ አጥፍቶ ከሚያጠፋ ተጠበቅ። እናንተ እንደዚህ እየተፍለቀለቃችሁ እንደስኬት ከምትንሻራሸሩበት ሰፈር ውስጥ ዘርማንዘራቸው ተወልደው አድገው እነሱም ተወልደውበት እትብታቸው እዛው የተቀበረ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎችና ነጋዴዎች ሽዋ ሽዋ ተሰርተው ሲፈናቀሉ ደም እንባ አንብተዋል ቤተሰባቸው ተበትኗል ታሪካቸው ተቀብሯል ከሚያቁት ክፉና ደጉን ካሳለፉበት ሰፈር በግድ ተገፍተው ጥግ እንዲዙ ተደርገዋል። አንተ ዛሬ ኮሪደር ልማት በሚሉት ያዳቦ ስም እስከ ውስጥ ለውስጥ ሰፈር ገብተህ መንደርና ታሪካዊ ስፍራዎችን አፍርሰ ዓላማህን ካሳካ በኃላ የእግረኛ መሄጃ ሰርተህ ሳር ተክለህ አምፖል ሰቅለህ ያሁሉ ቤትና ህዝብ የፈረሰው ለዚው ነው ብለህ ስትሳለቅ ማየት በጣም ውስጥን ያደማል። ቀጥሎ የምታደርገው ነገር ያፈረስከውን እና ባዶ ያደረካቸውን መሬቶች በሊዝ ስም ለቡድንህ ታከፋፍላለህ ሃብታም ታደርጋቸዋለህ። በስሙ የምትነግደውን የኦሮሞ ህዝብ፣ የአማራን፣ትግራይን፣ ጋምቤላን ወዘተ በድሮን ትጨፈጭፋለህ፣ ሣር እየተከልክ ህዝብን ግን በድሮን እየጨፈጨፍክ ከምድረ ገጽ ትነቅላለህ። አቤት ሴይጣናዊነት! ምን አይነት አስመሳይ ዘንዶነህ በፈጣሪ!? ገነት ውስጥ ሄዋንን ያሳሳተው እባብ በክፋትና አስመሳይነት አይደርስብህም። ኮራ ብሎ ሲያወራ ከ1.5 ሚሊየን በላይ በሴራ ጦርነት የጨረሰና ያጫረሰ አሁንም እየፈጀ ያለ ይመስላል!? ሚሊዬን እናቶችን ያለ ልጅ ያለ ጧሪ ቀባሪ አስቀርቶ በሚሊዬን የሚቆጠሩትን ደግሞ ቤታቸውን አፍርሶ ሜዳ ላይ ጥሎ ለመቶ እናቶች ጎጆ እያደሰ የሚያጨበረብር ድንቅ የእርኩስነትና የክፋት የየውሸት ማሳያ ማለት አብይ አህመድ ነው። ፈጣሪ ከዚህ እርኩስ ያድነን ነጻ ያውጣን እላለሁ።
@siyasiya4103
@siyasiya4103 8 дней назад
ጥንብ
@DanielAsfaw-vp3go
@DanielAsfaw-vp3go 10 дней назад
ማንም አልተባበረህም በጐልበት ነው ያደረከው ብልጭ ነገር ሀገረ አይገባም
@bdegife6794
@bdegife6794 10 дней назад
@TesfayeEyob-ew9jw
@TesfayeEyob-ew9jw 10 дней назад
ቆም ብለ አስብ ወንድሜ
@be-liever
@be-liever 10 дней назад
በጉልበት አላደሰገም ቢያደርግ እንኳ ለመልካም ነገር ነው ያደረገው ።
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 10 дней назад
Banda. Dr. Abiy Ahmed is an extraordinary leader who works tirelessly to improve the lives of the people of Ethiopia. He doesn't have time for you. Complainer.
@bdegife6794
@bdegife6794 9 дней назад
@@tehaledesta3734 yes we are on the same page i support Dr Abiye.
Далее
አሻራ - ዘጋቢ
36:24
Просмотров 23 тыс.
Этот Малыш Маленький Гений 👏
00:25
Забота от брата 😂 #shorts
0:31
Просмотров 1,3 млн