Тёмный

በቲክቶክ... ሰይፉን ማግኘት እፈልጋለሁ ...ለምን?? ጦርነትን ሽሽት ኢትዮጽያ የመጣው የመናዊው ታዳጊ ኦሳማ Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 449 тыс.
50% 1

በቲክቶክ... ሰይፉን ማግኘት እፈልጋለሁ ...ለምን?? ጦርነትን ሽሽት ኢትዮጽያ የመጣው የመናዊው ታዳጊ ኦሳማ Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 905   
@adnakottube6912
@adnakottube6912 Год назад
እባክህ ፈጣሪ፣አንድ ውለታ ዋልልን፡ ክፉ ሀሳባችን format አድርግና፣ፍቅርን ጫንልን፡፡🙏
@looolooo1709
@looolooo1709 Год назад
Amen
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Год назад
አሜን
@telaandtigi-b8x
@telaandtigi-b8x Год назад
ማርያምን እኔ ሁሌም እላለው ተኝተን ስንነሳ ዘራችንን ብንረሳ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ Год назад
ውዴ ደምሪኝ❤🖤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
አሜንንንንንን🙏🙏🙏
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Год назад
ሀቢቢ አስተሳሰብህ የኔ አስተዋይ ❤😢 መች ገባቸው የኛወቹ😢😢የኛም መጨረሻ አላህ ነው የሚያቀው 😢
@hawaseidyesuf
@hawaseidyesuf Год назад
አላህ ትልቅ ደርጀ ያደርስህ ኡሳማ ሰይፍ እናመሰግናለን ውድ ያገሮች ልጆች በያላችሁበት የአላህ ሰላምታ አይለያችሁ አላህ አገራችን ሰላሟን ይመልስልን
@user-oy1sv6py5d
@user-oy1sv6py5d Год назад
የኔ ጌታ የዋሕነትን አይቶ የአንተንም የእኛንም ሀገር ሰላም ያድርግልን
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Год назад
Amen Amen 🙏
@user-zn9es1is2k
@user-zn9es1is2k Год назад
አሜንአሜንአሜን
@simbakali8996
@simbakali8996 Год назад
ወሾች ቀላ ያለ ሰው ስታዪ ታሽቃብጣላችሁእነርሱ አገር ብትሆኝ አይደለም ብሔራዊ tv መቅረብ ይቅርና ዞር ብለው አያዩሽም አበሻ የቀሉ የሰው ዘሮች ባሪያ አሽቃባጭ ከውሻ ያነሰ ፍጥረት ነው ህጂና መቀመጫሽኘ ን ስጪው የናንተ ነገር ከዝያ አያልፍም የነጭ አሻንጉሊቶች 😂🤣😂😂
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 Год назад
ሰይፍሻ ተባረክ በእውነት ይሔን ልጅ ስላቀረብከው በጣም ደስ ነው ያለኝ የኔ ቆንጆ ትልቅ ቦታ ድረስ
@samikaza6735
@samikaza6735 Год назад
اتمني ان تصل رساله الولد اسامه الي قلوب الاثيوبيين والامن والسلام لاثيوبيا.
@user-sy4cm3ps1r
@user-sy4cm3ps1r Год назад
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@Yk-xg8xq
@Yk-xg8xq Год назад
አሜን አሜን ፈጣሪ
@Ahayel
@Ahayel Год назад
Amen amen a'en lulachen yager lije
@tgmarewimarewi3795
@tgmarewimarewi3795 Год назад
Amen
@etfghhghghg8200
@etfghhghghg8200 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@helenethiopia
@helenethiopia Год назад
እውነት ነው ጦርነት አስከፊ ነው የሚያልቀው የደሃው ልጅ ነው እና ጦርነት ይብቃን 🙏🙏🙏ከዚህ ልጅ መልክት ብዙ እንማር❤🙏
@aregafente8702
@aregafente8702 Год назад
የኢትዮጵያ ከነዚህ ሠላም መማር አለብን ከውነት በቋንቋ በዘር በሐይማኖት በክልል ሁሉም ቢታሰብ በት መልካም ነው ❤💛💚
@mariyambekele2595
@mariyambekele2595 Год назад
ጤና ይስጥልኝ ሚገርም ነው እኛ አልተደማመጥን ይህ ህፃን ሊያስተምረን የመጣው ፈጣሪ ልቡና መፈቃርና አንድ ያርገን ውሳማ ወንድማችን አመሰግናለው።
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ Год назад
❤❤❤ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ
@user-ti1jb6hh9q
@user-ti1jb6hh9q Год назад
የኔ ጣፍጭ ለምንጊዜው አደገ እድግ በል❤ ሰው በዘረኝነት ደሙ ተመርዟል ከሌላው መማርም አይችልም ቢችልማ ከየመን ከሶሪያ ከኢራቅ ከሊቢያ መማር እንችል ነበር እና ሀገራችን ያሁሉ ህዝብ ባረገፈ ነበር🇪🇹😭 እኔ እራሱ እንዳንተ አልጨፍርም
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ Год назад
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ❤
@user-bf1xq6wl5r
@user-bf1xq6wl5r Год назад
@@መክያዩቱብ-ፐ2ነ Edyt Naw Midegaw
@mannimondi7062
@mannimondi7062 Год назад
You are right and god bills you🙏 amen 🙏 amen 🙏
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Год назад
የበላይ፡ ልጅ፡ ስትል፡ እኳ፡ ራሱ፡ የትቢት፡ አሰተሳስብ፡ ነው፡ በሁለተኛ፡ ደረጃ፡ ሀቁን፡ እንነጋገር፡ ከተባልን፡ እርስት፡ አስመላሾች፡ ናቸው፡ ከቀይ፡ ባህር፡ ከመጣት፡ አንስተው፡ እስከውለጋ፡ ያደረሱን፡ በመርዝ፡ አፋቸው፡ ነው፡ ወለጋ፡ ያአማራ፡ ነው፡ ወልቅያት፡ የአማራ፡ ነው፡ አዲስ፡ አበባ፡ የአማራ፡ ነው፡ ታስታውሳለህ፡ በረራ፡ ቀይ፡ ባህር፡ የኛ፡ ነው፡ አሜሪካ፡ እጆን፡ ታንሳ፡ አረብ፡ ይወጣ፡ ካገራችን፡ ትግሬዎች፡ መሬታችንን፡ ለሱዳን፡ ሰጡብን፡ ሕንዶች፡ ወረሩን፡ ኡኡ፡ ጉምዝን፡ ስው፡ ያረግን፡ እኛ፡ ነን፡ የስው፡ ውሃ፡ልክ፡ ነን፡ ትግራይን፡ እንጨብጣታለን፡ እስላሞች፡ አይስግዱም፡ አያፈጥሩም፡ ኦሮሞዎች፡ በኦሮምኛ፡ አይቀድሱም፡ አይዘምሩም፡ እረቻ፡ አዲስአባ፡ ውስጥ፡ አይደረግም፡ ኦሮሞዎች፡ ወረሩን፡ ስገጤዎች፡ ኮንደሚኒየም፡ ተስጣቸው፡ መታወቅያ፡ ተስጣቸው፡ ወዘተ
@ambesajrsemere723
@ambesajrsemere723 Год назад
ምን ወደ ሩቅ ኣስኬደህ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለፈውስ ኡፍፍፍ
@user-go8fo9ei3o
@user-go8fo9ei3o Год назад
ፍትህ ለኑፁሀን አማራዎች በወለጋ ለሚጨፈጨፉት ያረብ በቃ በለን
@ታውቂአለሽብቸኛነኝካንችሌ
አሜን አሜን በቃ ይበለን አገራችን አስፈርቶናን ለመግባት እኛም ያልሞትነው እዛ የለን ሁኖ ነው
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Год назад
ሂባ፡ መሐመድ፡ አንቺ፡ እስላም፡ ነሽ፡ ምን፡ አግብቶሽ፡ ነው፡ ከአማሮች፡ ጋራ፡ ውግነሽ፡ ኦሮሞን፡ የምትወጊው፡ ወለጋ፡ ወስጥ፡ ያሉ፡ አማሮች፡ ካሉ፡ በስላም፡ ከወለጋ፡ ወጥተው፡ ወሎ፡ እንዲስፍሩ፡ የአማራ፡ ክልል፡ አለቆች፡ ጋ፡ ሄደሽ፡ መጮህ፡ ነው፡ ምን፡ አግብቶሽ፡ ነው፡ ከኦሮሞዎች፡ ጋ፡ የሚትጣይው፡ ዋ፡ ብያለሁ፡ የአማራ፡ ባል፡ ከጅብ፡ አያስጥልም፡ የፈለግሽው፡ ከእርስት፡ አስመላሾች፡ ትግሬና፡ ኦሮሞዎች፡ ይቀርቡሻል፡ ዋ! ብያለሁኝ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Год назад
አወ ያአላህ መንግስትንም እንም አይመስለው አለ 😢😢
@user-kt3op6vd2b
@user-kt3op6vd2b Год назад
አምን
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ Год назад
ውዴ ስብስክራይብ አድርግኝ
@susutube6227
@susutube6227 Год назад
ሰይፉ ምርጥ ስው ነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ😂😂ኡሳማ ምርጥ ልጅ አላህ ያሳድግህ😅
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka Год назад
الله يخليك ربي يحفظك ويحميك اخي صغير 😍😍 اللهم احفظ اليمن واهلها 🇾🇪🇾🇪🇾🇪
@user-my3yn8rl2e
@user-my3yn8rl2e Год назад
ماشالله تبارك. الله. علي. اسامه. وتحيه. كبير. اثيوبيه. في المقدمه. واخويه. سيفو. والشعب الاثيوبي. اجمع. نحبكم. كتير. كتير.
@myoutube6311
@myoutube6311 Год назад
جزاكم الله خيرا و احسن الجزء
@mbet1840
@mbet1840 Год назад
ሰይፉ ፈጣሪ ይባርክህ ልጆችህ ይደጉልህ ይህ ልጅ ቢረዳ ትልቅ ደረጃ ይደርሳን
@genettube277
@genettube277 Год назад
ወይ ጥጋብ ቅንጡ ሀሣብ አይደለም ሆሆለዚህም ያመሥግኑ
@elaybright8884
@elaybright8884 Год назад
በመጀመሪያ የአዲስ አበባ ጎዳና ተዳዳሪዎች ን አሰልጥናችሁ ለዉጡ አታሽቃብጡ
@binyamtadele9130
@binyamtadele9130 Год назад
@@elaybright8884 የአዲስ አበባ ጎዳና የሚኖሩ ሰወች በፖለቲካ የተመረዙ ናቸው
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 Год назад
​@@genettube277ቢረዳ ምን ችግር አለ ምቀኛ
@genettube277
@genettube277 Год назад
@@rabiarabia1881 የደላው ሙቅ ያኝካል ነገር ነሽ አሥመሣይ ለራሧ አሮባት የሠው ታሥመሥላላችሁ
@banchu3147
@banchu3147 Год назад
እግዚአብሔር አባቴ ለሞቱት ነፍስ ይማር ለታመሙት ምህረትን ላክልን 🙏🙏🙏🙏
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ Год назад
ውዴ ስብስክራይብ አድራግኝ
@samritube5541
@samritube5541 Год назад
አሜን ውዴ
@yfyyyt632
@yfyyyt632 Год назад
Amen Amen🤲🤲🤲🤲
@medinamedina8256
@medinamedina8256 Год назад
አሚን
@saratube9100
@saratube9100 Год назад
ውይይይይይ ወላሂ እንደው ለሰይፉ ማን ይነግረዋል ብየ ነበር ከምነየው ደረሰህ ይገርማል ሰይፍየ ተባረክ እናመሰግናለን
@samsoul1711
@samsoul1711 Год назад
እውነትህን የኔ ጌታ በጦርነቱ የስንቱ ቤት ተበተነ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ደረሰህ ያሰየኝ ❤👏🏾👏🏾👏🏾🙏🏾
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ🖤
@yehaniznesro170
@yehaniznesro170 Год назад
Amin
@tube5209
@tube5209 Год назад
ሰላም ከሌለ ከሶርያ የበለጠ ቀውስ ይሆናል ብዙ መማር አለብን ከዚህ ህፃን
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Год назад
ትክክል
@buruksu7016
@buruksu7016 Год назад
ሩዋንዳ ከሆነች ቆየች
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ Год назад
ውዴ ደምሪኝ🖤🖤
@milan8639
@milan8639 Год назад
What a cute boy ❤ I love Yemen people they love Ethiopian people too
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ Год назад
ውዴ ደምሪኝ🖤
@mikywolday4180
@mikywolday4180 Год назад
you are right you know what am here abroad the country to change ma life what I have seen our blood brothers Eritrea but Sudan people they loved as morthan Eritrea
@strong1220
@strong1220 Год назад
የጦርነት መጨረሻ ይሄ ነው😭😭😭😭😭የኛዎቹ መሄጃ አተው ይገደላሉ
@nasta3808
@nasta3808 Год назад
የኔ ወንድም አላህ የስድግህ ለኛም አላህ ስላም የምጠልን ♥
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Год назад
ማሻ አላህ ይህ ልጅ ዶኪ ዩትብ ላይ ቀርቦም የተናገረዉ ይህንኑ ነበር የኛ ሀገር ሌላ ዜጋም ነፃ ነት አላት መታደል ነው 🌹😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 Год назад
ሰይፍሻ ማርያምን እድሜህን የማቱሳላ ያድርገው ከሙሉ ጤና ጋር አሜን ፣
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e Год назад
የአሏህህህ እፍፍፍ አሏህ ምህረቱን ይለግሳችሁ 😭😭😭 ኡሳማየ እናመሰግናለን ወንድማችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🏃🏃
@msjoynob7764
@msjoynob7764 Год назад
ፍትህ ለወለጋ ህዝብ 😭🇪🇹💔🇪🇹😭
@mekit.mariam3198
@mekit.mariam3198 Год назад
?
@azebsil7381
@azebsil7381 Год назад
Le welga Amhara bey, because hulum yewelga gala alitegedlm. Amhara bicha new yetgedelew. Gedayu demo gala hizb new 😡
@ubahnour3141
@ubahnour3141 Год назад
🇧🇴🥰👋👋🖤🖤🖤🤎🤎🤎💔💔
@user-gs2nr3tx4e
@user-gs2nr3tx4e 7 месяцев назад
​@@azebsil7381 ywtuaaa mn yseralu besew hager....arfew hagerachew aykemetum neber.
@user-dp2dn2jc2e
@user-dp2dn2jc2e Год назад
የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ😥😥💘💘💘
@susutube360
@susutube360 Год назад
ሰይፉሻ🎉ክበርልን ይህን ልጅ ብታግዙት ብዙ መስራት ይችላል ድንቅ ልጅ ነው 😊እኔስንት አመቴ አረበኛ በደንብ አልችልም ግሩሩሩምምም ነው🎉
@tameshibru2649
@tameshibru2649 Год назад
ሰይፍሻ ፈጣሪ ስለሚወደን እንዳንጠፋፋ እነዚህን የመናዊ ልኮልን ሚስኮል ስያረግልንም አልተመለስንም ይገርማል እኮ በአራት አመት ውስጥ መግባብያ ቋንቋ ችሎ ሰርቶ እያደረ ነው ቋንቋ መግባብያ ነው ሰላም ለሐገሬ
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Год назад
እዉነትህን ነዉ የኔ ማር ኡፍ😭😭ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን
@HaruunDigriyow
@HaruunDigriyow Год назад
ሰይፍሻ ተባረክ በእዉነት ይሔን ልጅ ሰላቀረብከው በጣም ደሰ ነዉ እያለኝ ነዉ ለሶማል ክልል። ❤
@bebest-
@bebest- Год назад
አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑርልን 🙏
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Год назад
ነፍስ ይማር
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Год назад
ዘፋኝ መንግስተ ሠማያትን አይወርስም
@KetikTube
@KetikTube Год назад
የኦሳማ አስተዋይነት እና ፍጥነት አስገራሚ ነው! 🥰
@user-xl7qb1fb9m
@user-xl7qb1fb9m Год назад
ለአንደበታችን መቆጠብን ለልቦናችን ማስተዋል ያድለን ሸቃሎቼ
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ Год назад
በቅንነት ደምሪኝ ስስቴ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ Год назад
@@betitube1185 ቤቲዬ እንደመማር❤
@amanithupia1201
@amanithupia1201 Год назад
ማነው እንደኔ በጣም ያዘነው በታሪኩ ሞት ከእንቅልፌ ስነሳ መባይሌ ስከፍት ሞቱን ኣየሁ እፍፍፍ ነብስህ በሰላም ትረፍ ባባየ ማዓረይ💔😭🖤
@ambesajrsemere723
@ambesajrsemere723 Год назад
እኔ እስከኣሁን ማመ ኣቃተኝ ኡፍፍፍፍ ነብሱን ይማር
@amanithupia1201
@amanithupia1201 Год назад
@@ambesajrsemere723 እኔም ማርያምን
@user-cq3iv2gc3t
@user-cq3iv2gc3t Год назад
እኔስ ከምር ሁሌም ከእንቅልፌ ስነሳ ጀዋሌን የተለያዩ ሚዲያዎች ገብቼ ቸክ አደርጋለሁና ልክ ዩቱብ ገባ ስል የሆነ ሚዲያ ስገባ ታሪኩ ብረሃኑ ሞቷል ይላል እና ኮሜንት ላይ ወርጄ ሰደብኩት ምክንያቱም ልክ እንደስከዛሬ እየቀጠፉ መስሎኝ ነበር እና እውነቱ እየተረጋገጠ ሲሄድ በጣም ደነገጥኩ
@amanithupia1201
@amanithupia1201 Год назад
@@user-cq3iv2gc3t በጣም ከባድ ነው
@jemilaweloye2595
@jemilaweloye2595 Год назад
እውነት እኛ እርስ በርሳችን እንባላለን ይሄ ታዳጊ ህፃን ልጅ ግን አንድነትን ይመኝልናል
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Год назад
የኔ ጌታ የጦርነትን አስከፊነት ተረድቶ ለኛ ትምህርት እንዲሆነን ሲያስረዳ አንጀቴን ነው የበላኝ እድግ በል የኔ ጀግና ሰይፍሻን ሳላመሰግን አላልፍም ተባረክልኝ ሰይፍሻዬ አንተ ለተቸገሩ ደራሽ ነህ ልጆችህን ትልቅ ቦታ ያድርስልህ ይደጉልህ
@hooahooa6181
@hooahooa6181 Год назад
ልቅሶ ይብቃን አገራችን ሠላምአድርግልን ያረብ
@Betu535
@Betu535 Год назад
ወላሂ ጣፋጭ ነው አላህ ያላሰብከውን አላህ ይስጥህ 😊😊
@seblekonjo8481
@seblekonjo8481 Год назад
አላህ ያሳድግህ
@user-lo5rd9mr2b
@user-lo5rd9mr2b Год назад
የመኔዎች በጣም ጎበዞች በጣም ታታሪ ሰራተኞች ናቸዉ ሳላደቃቸዉ አላልፍም ማሻአላህ ኡሳማዬ እድግ በል
@user-fi2jf2kd8m
@user-fi2jf2kd8m Год назад
እውነቱን ነው እፍፍፍፍ ጣፋጭ የሆነ ልጅ ነው ትልቅ ቦታ ያድርስህ እኛ እስኪ ከዚህ ልጅ እንማር አገራችን አላህ ሰላም ያድርገው
@r0dacanola589
@r0dacanola589 Год назад
ወይ ኦሣማዬ የኔ ቆንጆ እንኳን አገኘኸው እሠይ ደሥብሎኛል ሀቢቢ ሀቅ ነው የኔ አንበሣ 😭😭 ኡፍ ያሣዝናል
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Год назад
ለሞቱት ነብስ ይማር ! ጡሩ ለሚያስብ ጡሩ ይገጥመዋል ! ጡሩ ጡሩ እንመኚ! ጡሩ ጡሩ ነገር ይገጥመናል!🙏🏾 💚💛❤️🕊✌🏽🇪🇹
@qamar6089
@qamar6089 Год назад
አሚንንንን
@genetberhe8035
@genetberhe8035 Год назад
በስመአብ አንተ ልጅ እደግ ተባረክ። የኢትዮጵያ ህዝብ ቢግባው ኖሮ እዚም ባልደረስን።
@semiraadem2865
@semiraadem2865 Год назад
ማሻ አላህ ደስ ሲል አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ጎበዝ ቀልጣፋ ልጅ ነህ
@aminatmohammed4124
@aminatmohammed4124 Год назад
ያአላህ !!! ልጆች ተረጋግተው ህልማቸውን ቢኖሩስ!!!
@workudessie4387
@workudessie4387 Год назад
እንደዚህ አይነት ልጅ ይብዛልን
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 Год назад
ሀቢቢ እኔ እንኳን ሀገሬ ሁኖ አንድ አላዉቅም አ አ መኖር ዴስ የሚለዉ ብዙ ብሄር ብሄረሰቦች ጋር መኖር ነዉ እና ሀገሬ ሰላምሽ ብዝት ይበል ክፉ ዜና አያሰማን አሚን በሉ
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Год назад
ጌታ ሆይ እርዳን 🤲🤲🤲ሀገሬ ሳላምሽ ይብዛ 🙌🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Год назад
ስይፉዬ ዛሬ ደግሞ እንዴት አምሮብሃል እግዚአብሄር ከነቤተስብህ ጠብቆ ያኑርህ የኔ ደግ አክባሪህ ነኝ በርታ
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 Год назад
በጣም ጠንካራ ጀግና ልጅ
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Год назад
የሀገራችን ዉበት ቅኔ ለእኛ አልታይ አለን ፈጣሪሆይ የልቦና አይናችንን አብራልን👐
@buzyu-m4b
@buzyu-m4b Год назад
ፈጣሪ አገራቾንን ሰላም ያድርግልን
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ Год назад
ውዴ ደምሪኝ🖤❤
@meseretkifle9343
@meseretkifle9343 Год назад
Thank you a young man! God bless you!
@novelethio9891
@novelethio9891 Год назад
በግፍ ለሚገደሉ ድምፅ እንሁን 🙏
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ Год назад
ውዴ ስብስክራይብ አድርግኝ
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 Год назад
የኦሮሞ ህዝብ ደግ ህዝብ የስላሴን ፍጥረት ሰውን አያርድም ኦሮሞ በጉዲፈቻ ልጆችን እየወሰደ ያሳድጋል እንጂ ይሄ እየመረጡ አማራን ማረድ ኦሮሞን ማረድ ብልጽግና እያሉ ደም የሚጠጡ የሕውሐት ድርጊት ነው ኢትዮጵያ እኛ እያለን አታንሰራራም እያሉ ሲፎክሩ የነበሩት አሁንም የሀገሪቷን ሰላም እያሳጥዋት ይገኛሉ ህዝቡ ተደራቶ ጠላቱን አሳፎ መስጠት አለበት ትግሬ ወለጋ ውስጥ በጣም ብዙ አሉ እናሱ እንዴት አልታረዱም
@Semutre3456
@Semutre3456 Год назад
የኔ ቆንጆ አልሃምዱሊላህ አልክ ሁሌም አመስጋኝ ሁን አላህ ካንተ ጋር ይሁን ኢን ሻአላህ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ
@eriangelino7800
@eriangelino7800 Год назад
What an awesome message. This kid is going to be very successful.
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 Год назад
ትልቅ ቦታ ይደርሳል ያስታውቃል እግዚብሄር ጤና እድሜ የሰጥህ እንጂ እምታድግ ልጅ ነህ
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Год назад
For sure....we will help him out 💚💛♥️🙏
@muntihabeshaethiopianfooda2859
Osama habibi entte shatir Allah yehfizek 💐❤️❤️❤️
@emubilal3143
@emubilal3143 Год назад
ከአማሪኛ በቀር በሌላ ቋንቋኮ በሰድቡኝኳ አላቅም የጦርነት ትርፉ ስደት ነዉ🥺ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን🥺
@kerya5102
@kerya5102 Год назад
የኔ ማር አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ የኛ ህዝብ አይሰማም ለኛ ትምህርት ለማስተላለፍ ነው ቢገባችሁ የኛ ህዝብ ደደብ ነው😢😢😏🇪🇹🇪🇹🙏
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n Год назад
ሰይፉ ያንዲን ልጂ ፍላጎት በዚህመልኩ ስላቀረብከውደስብሎናል አላህያክብርህ
@רפיגובנה
@רפיגובנה Год назад
ኧሯ እግዚአብሔር ምህረቱን ይሰጥህ አሜን በገንዘብ ለመርዳት የፈለገ እንዴት አድርጎ ነው መርዳት የሚቻለው
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te Год назад
ለታመሙት ሁሉ እግዚአብሔር ይጎብኛቸው
@user-zn9es1is2k
@user-zn9es1is2k Год назад
አሜንአሜንአሜን
@mdet1611
@mdet1611 Год назад
ያርብ ጤና ጠፍ ከሰው ልጅ ላይ እስኪ ለጤናችን አልሀምዱሊላህ እንበል ያርብ
@fififofo8155
@fififofo8155 Год назад
ኦሳማ ደስ የሚል ልጅ ነዉ
@jemilakedir9261
@jemilakedir9261 Год назад
ደስ ሲል አልሀምዱሊላህ ሲል አፊ ቁርጥ ይበል አላህ ለጥሩ ነገር ያብቃክ ከክፉ ነገር ይጠብቀህ
@weldegebreal621
@weldegebreal621 Год назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
@zkassawtube3078
@zkassawtube3078 Год назад
የጦርነት ትርፉ ድህነት ሥደት ነዉ ኦሣማ ጎበዝ ነህ እደግ
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 Год назад
የኔ ወድ እባየን አመጣከው ፈጣሪ እትልቅ ቦታ ያድርስህ
@sarasara-kh5hj
@sarasara-kh5hj Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክላችሁ ወገኖቸ
@fhhg907
@fhhg907 Год назад
ወላሒ የመኖች ንፁ ህዝ በተለይ ለሰው ልዩ ክብር አላቸው
@alem7076
@alem7076 Год назад
ዛሬ ገና ቁምነገር ሰራህ ገና ዛሬ ተባረክ በርታ!!!
@mdet1611
@mdet1611 Год назад
የኔ ውድ ሰላሙን ያንጣልን ይከብዳል
@pawelossiefu6762
@pawelossiefu6762 Год назад
ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አረገለን
@melakubirhanu199
@melakubirhanu199 Год назад
እኔ ከብዙ የመኒዎች ጋር አድጌያለሁ ለየመኖች ኢትዬጵያ አገራቸው ነች ይህን ብሩህ አይምሮ ባለቤት ልጅ ሁሉም ሰው ሊያግዘው ይገባል።
@abebeteka787
@abebeteka787 Год назад
ቸሩ መድህን አለም ኢየሱስ ክርስቶስ በምህረቱ ይማረው
@amontube
@amontube Год назад
እማምላክ ድንግል ማርያም ለሀገራችን ሠላምና ፍቅር ታብዛልን ለሁላችንም ልብ ይስጠን
@ermyasteshome1107
@ermyasteshome1107 Год назад
እኛ ነገ ብዙ ኦሳማዎችን ለመፍጠር እርስ በእርስ እንባላለን እባካችሁ ሀገር ነበረን እንዳንል አገራችንን......
@rohmatube
@rohmatube Год назад
አቤቱ የታመሙትን ፈውስልን አምላክ ሆይ
@user-bt3bh4nl2p
@user-bt3bh4nl2p Год назад
ፍትህ ለወለጋ በግፍ ለሚታረደው ወገናችን
@y.5206
@y.5206 Год назад
አቤቱ ፈጣሪየ እይሄን የሠዉ መጨፋጨፍ በቃ ብለህ ፍቅርን .ሠላምንና መተሳሠብን እደለን🙏🙏
@yezenanjatu7928
@yezenanjatu7928 Год назад
የተናገረው ቀላል መልክት አይደለም አስለቀሰኝ እራሴን በሱ በኩል አደረኩ😔
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ Год назад
ኦሳማ ሀፊዝ ትልቅደረጃ ያዲርስህ👌💓
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r Год назад
ትክክል የኔ ውድ ሀገራችን ዘረኝነት አጫረሰን 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥 ዘረኝነት ይጥፋልን 😥😥😥 ሰፉዬ እናመሰግናለን
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
ኡፍፍ የአላህ የራህማን ወላሂ የተመሙትን ሰይ እንባ ተናነቀኝ የረቢ አንታዉ ማራቻዉ አፊየቸዉን መልሥለቸዉ ሰይፉ አላህ ይጨምርልህ
@allahisonlyone5709
@allahisonlyone5709 Год назад
ለወንድ ሠነፎች አሪፍ መልእክት አለው በዚህ እድሜው ይህን ሥራ መሥራቱ በጣም የሚደነቅ ነው ባለ ሃብቶች ብራችሁን አውጡ እንጂ ሆሆሆሆሆ
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 Год назад
يا ابن ال عمي الله يستر عنك🇾🇪🇾🇪🇾🇪🤲🤲🤲
@user-uh4mt9ny7x
@user-uh4mt9ny7x Год назад
ተባርክ ስይፉ እሄ ኦሳማ ሀፊዝ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ የኔ ውድ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
የታመ ማችሁ እግዚአብሔር አምላክ ምኽረቱን ይላክላችሁ😭😭😭
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Год назад
ኡሳማ አላሀሰ ይጠብቅህ ያረብ እኛስ ምን ጥሩ ሀገር አለን ብለሀል እየተገደልን ንፁሀን በየቀኑ ደማቸው እየፈሰሰ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Год назад
አላህ ከጦርነት ያውጣን ሰላሙን ለሀገራችን ይወፍቀን
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 Год назад
አይዞህ እግዚአብሔር ማሀሪ ነዉ እግዚአብሔር ያድንህ የማይጨክን ሩህሩህ የሆነዉ ፈጣሪ ይማርህ ድነህ የልጆችህ አባት ያርግህ ።
@bazamesawey2268
@bazamesawey2268 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ ተመርጦ ለሚገደሉት አማራ ፍትህ ፍትህ
@chunachu
@chunachu Год назад
እግዝአብሔር ያሳድግህ ሳይወድ በግድ በጦርነት ከሀገሩ የተሰደደው
@beebrr3617
@beebrr3617 Год назад
God blessed you! ❤
@fatymashamin278
@fatymashamin278 Год назад
እውነት ሰይፉ ምርጥ ሰው ነህ ወላሂሂ ጎበዝ እንኳዋን አመጣከው እኔም አይቼዋለው ሰይፉን ማየት እፈልጋለው ሲል ጣፋጭ አላህ ያሳድግህ
@melakuyosef8771
@melakuyosef8771 Год назад
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ አሜን!!! ሀገር ሰላም ትሁን በእግዚአብሔር ሀይል አሜን!!!
@iamchristian5735
@iamchristian5735 Год назад
Egziabher Yebarekeh wendemalem Tebarek Yemetegerm lij neh Egziabher YASADEGEH HABIBI
@abebabekele6210
@abebabekele6210 Год назад
ጆሮ ያለው ይስማ ይህንን ወጣት ልጅ
Далее