Тёмный
No video :(

በቲክቶክ ቪድዮዎቼ ብዙ ሰው ሸሀዳ ይዟል! || ታፕ ታፕ ሳይል ብዙ ተከታይ አፍርቷል! || ቆይታ ከኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ጋር | መወዳ መዝናኛ |  

Minber TV
Подписаться 562 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

#መወዳ_መዝናኛ #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
Copyright @MinberTV
👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Me...
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍RU-vid 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv
📍Telegram👉 t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 www.minbertv.com

Опубликовано:

 

13 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 161   
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Месяц назад
አልሀምዱሊላህ: ወንድ ልጅ ፈልጌ ነበር በምርጫው ሴት ልጅ ሰጠኝ አልሀምዱሊላህ: አፍ ስትፈታ ቁርአን አስመዘገብኳት ኬጂ 1 ላስመዘግባት ስሄድ አስተማሪዋ ፈተነቻት ቀጥታ ወደ 1ኛ ገብታለች አልሀምዱሊላህ ቅድሚያ ለቁርአን ከሰጠን ከፍታ እንጂ ዝቅ ማለት የለም
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk Месяц назад
ማሻ አላህ አላህ ለኛም ይስጠን
@cgf8399
@cgf8399 Месяц назад
ማሻአሏህአሏህያሳድግልሺ🎉 አሏህስላምለሀገሬያብቃኝ ልጆችንቁራአንቤትእንዳስገባችዉያረብ አይይይእዱኒ
@Pnice-uq3gs
@Pnice-uq3gs Месяц назад
ማሻአላህ
@user-sw5my7ds7p
@user-sw5my7ds7p Месяц назад
🌷🌷💐💐💐💐🥀🥀🥀
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq Месяц назад
ሴት ልጂና የማጓ ዛፍ አንድ ናቸው ሁለቱም ሲያድጉ ይጠቅማሉ ተፋጭ ፍሬ ይሰጣሉ
@user-di4xb9hl7u
@user-di4xb9hl7u Месяц назад
ኡስታዘና ኑሩ የሁማው የዐይን ብሌን አላህ ሀያትህን ያቆየው አሚንንንንንን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs Месяц назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ላተ በጣም ከፍተኛ ክብር አለኝ ክብርም የሚገባህ የሰበአውይ ባለቤት ነህ በየሲርለና ለየቲሞች የምሰራው ስራ በጣም ውስጤን ነው የሚነካኝ አላህ እረጅም እድሚ ከጢና ጋር ይስጥህ 🎉🎉🎉🎉 መኪናውን እማ እኒም የመኪና ታርጋ በማየት መኪና ስቆጥር ነበር የማመሸው
@user-pq8kw7rf8u
@user-pq8kw7rf8u Месяц назад
ቲክቶክ የሚባል አፕ እንደኔ የማትጠቀሙ አላችሁ
@cgf8399
@cgf8399 Месяц назад
እኔየለኝም አላቅበም አልሀምዱሊላሂ ከብድስፍርአልሂድም
@fatumafatuma739
@fatumafatuma739 Месяц назад
እኔ እደት እደምጠላው ቲክቶክ የሚባለው አኘ
@user-pq8kw7rf8u
@user-pq8kw7rf8u Месяц назад
@@fatumafatuma739 እኔም አልወደው ይሄ እራሱ ይቱብ ሳልፈልግ ነው የማየው ይገርመኛል መተው ፈልጌ አልቻልኩም
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Месяц назад
እኔም የለኝ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Месяц назад
የለንበትም 😎
@FetyJuhar
@FetyJuhar Месяц назад
ኡስታዝ ረጅም እድሜ ለንተም ለቤተሰቦችህ አሏህ ይስጥ
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 29 дней назад
አሚን ።
@HemdiyaNasr
@HemdiyaNasr Месяц назад
ትክክል አስታዝ ሰሀባዎች ዳእዋ የደርጉ የነበረው ወይም ዲንን ያስፋፉት በጥሩ ስነመግባራቹዉ ነበር ለንግድ ሲጓዙ ❤❤❤
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 29 дней назад
ሀቅ ነው ።
@zeyneali1047
@zeyneali1047 Месяц назад
አለሀምዱሊላህ ኡሱታዝ አለህ ልይ ሙሀበ ሰቶሀል በሪታ ጃዝኽ አለህ ኸይር 🎉🎉🎉
@betenegash5079
@betenegash5079 Месяц назад
ኡስታዜ አሏህ ይጠብቆት ረዥም እድሜ ከኢማን ከጤና ሚበሮች ወጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ጀዛ
@EthioEnata
@EthioEnata Месяц назад
ብዙ ሰው ማህበራዊ ሚዲያን ልክ ወጣ ያለ ነገር የምትፈልግ ይመስለዋል ግን በጣም አስፈላጊ ነገር ነው❤
@SikoSilo-zl5wu
@SikoSilo-zl5wu 27 дней назад
እንዳጠቃቀማቺን ነዉ
@zenatzenat5559
@zenatzenat5559 Месяц назад
በጣም እምወደው ኡስታዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 29 дней назад
አሚን ።
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 Месяц назад
አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞቻችን አላህ አረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 29 дней назад
አሚን ።
@Zebibahussen-xx5zy
@Zebibahussen-xx5zy Месяц назад
አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኡስታዝ አንደበተ ርእቱ ወንድም አባት ቤተሰብ ኡስታዝ የሆንክ ነህ የምር መታደል ነው አላህ ይቀበልህ በርታልን ኡስታዝ
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 29 дней назад
ሀቅ ነው አሚን ።
@user-eq9vi8rr2j
@user-eq9vi8rr2j 26 дней назад
ኡሥታዝ እንዳተ ያሉትን ዳኢ አላህ ይብዛልን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
@user-ug9jd7ge8g
@user-ug9jd7ge8g Месяц назад
ማነው የኔ ቢጤ ታፕ ምን ማለት የማያውቀው
@Zebiba4252
@Zebiba4252 Месяц назад
እኔም 😊
@firdosali9399
@firdosali9399 Месяц назад
እኔም አላቅም ምንድነዉ ታፕ
@tofecmmmm8787
@tofecmmmm8787 Месяц назад
ማሻአለህ ጀዛክ ሙላህ ኽይርን
@user-gt5ms5pe3v
@user-gt5ms5pe3v Месяц назад
ኡ፣ስታዝ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
@user-sw5my7ds7p
@user-sw5my7ds7p Месяц назад
ወንድማችን አቦ ሐኒፋ ሐጂ ከደረጊ ቦጛላ ውበት ትጨምሮሃል ማሻ አላህ ተባርክ አላህ🌷🌷🌷🥀🥀💐💐
@abdellaabdella7187
@abdellaabdella7187 Месяц назад
ኡስታዝ በጣም ትመቸኛለህ ❤
@gcy3510
@gcy3510 28 дней назад
ኡሥታዝ ኑር ቱርክ አለህ እድሜህን ራጅም ያርጋው ወለህ ያሚሰራው ሥራ ትልቅ ነው ለአለም ሁሉ ያሚደርሥ አለህ ያርግህ እንሸለህ
@idhdjdhdu3161
@idhdjdhdu3161 Месяц назад
ሀቡ ሀኒፋ እንኳን ደህና መጣህ ተፍታችሁ ነበር አንተና አዬ ስወዳችሁ የመወዳ ድምቀቶች ❤❤❤❤ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ ኑርልን እወድሃለሁ ❤❤❤
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Месяц назад
አላህ ኸይር ከሚናገሩ ደጋግ ባሪያዎቹ ያድርገን
@foziyayassinawol9716
@foziyayassinawol9716 Месяц назад
ጅዛኩም አሏህ ኸይረን ጀዛእ አላህ ይጠብቃቹ
@Leyla-p7d
@Leyla-p7d Месяц назад
أحسن الله إليك وبارك الله فيك أستاذ الله يحفظك
@user-ee7iz7bj9d
@user-ee7iz7bj9d Месяц назад
የኡዝታዝ ኑሩ ቁጥር የምታቁ ተባበሩኝ ወላሂ አንድት ወገናችን ፈልጌዋለሁ ለምን ስላት እሱ ጋ ከተገናኘን በሗላ ታውቂያለሽ ብቻ አገናኝኝ በማለት ተያይዛኛለች እኔም ፈልጌ አገናኝሻለሁ ብየ ቃል ገብቸ ነበር ምናልባት ሸሀዳ ለመያዝ እንዴሁ ብየ
@user-ss6hl4jb7l
@user-ss6hl4jb7l Месяц назад
አሁን ካለሽ ልስጥሽና ላጥፋው
@user-ee7iz7bj9d
@user-ee7iz7bj9d Месяц назад
@@user-ss6hl4jb7l አለሁ
@user-ee7iz7bj9d
@user-ee7iz7bj9d Месяц назад
አለሁኝ ​@@user-ss6hl4jb7l
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs Месяц назад
በውስጥ መስመር ላኪላት እህት
@user-es7uy5mc5n
@user-es7uy5mc5n Месяц назад
አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞቻችን
@hyaitr8929
@hyaitr8929 Месяц назад
መሻላል ኡስተዜ አላህ ይጠብቃቺሁእንሻላህ ልጆቸን ቁርአን አቀራለሁ በእዚኒላህ
@berhanuahmedmehamed3140
@berhanuahmedmehamed3140 29 дней назад
ኡስታዝ በአላህ ዘንድ ተቀባይነት ያለው ስራ ያድርግልህ።
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 Месяц назад
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ውስታዜ👌👌አላህ ይጠብቅህ ግን ቲክ ቶክ ኤለኝም
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Месяц назад
እንካን አቀረባቹት ዋው ማሻላህ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-gk7sy6qh6v
@user-gk7sy6qh6v Месяц назад
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ ኡስታዘና ረበና ይጠውል ኡምርክ❤❤❤
@user-nt3oo8et3d
@user-nt3oo8et3d Месяц назад
አላህ ይውደድህ ኡስታዛችን እድሜና ጤና 👌👌 አላህ ይጠብቅህ
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h Месяц назад
ይሄ ቲክቶክ ተብዬ አሏህ ካዘነለት ውጭ ኢና ሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡን ነው أعوذ بالله من الشيطان الرجيم የእህቶቸ ወንድሞቾ አሏህ ከፊትና ይጠብቀን አሏህ ይጠብቀን ከተጠቀምንበት አልሀምዱሊላህ ካልተጠቀምንበት ዱኒያ ብቻ አይደለም ለአኼራ ያስፈራል ሀያዕ የሚባለው የለም ወላሂ ርግጠኛ ነኝ እንኳን ሴት ወንድ በአካል ከሰውጋ ቢሆኑ ፊት ለፊት በዛ የሚያወሩት አያደርጉትም አሏህ ይዘንልን ያረብ እኔ እያጠፋሁ እየመለስኩ ለ3 ጊዜ ሞከርኩኝ ግን ሳየው ጉዳቱ እያመዘነ መጣ አጠፋሁት በዛ ከተባለ ሳምት ይቀመጣል ግን ሳናውቀው ጊዜን ይበላል
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o Месяц назад
እኔ ግዜዬን በጣም ያጠፍብኝ ነበር በጣም ነው የምጠላው
@abdelaawol9872
@abdelaawol9872 Месяц назад
Alah yichemirilh ustazachin. We love you
@alzeinphone9732
@alzeinphone9732 Месяц назад
ማሻአላህ አላህያቆይልን እሥናዝ የኔልዩ❤❤❤
@aminunurie8311
@aminunurie8311 Месяц назад
ኡስታዝ ኑሩ በምትሰራው በጎ ስራ ማሻአላህ ብያለሁ ነገር ግን ሰራህን ኢኸላስአንዲኖረው የድሆች አባት የሚለውን ስምህን ብትቀይረው ምክንያቱም ከሰራኸው ስራ አንፃር አያስኬድም ለምሳሌ ሜቄዶንያን እና ባቡልኸይርን የሚያክል ድርጂት እንኳ ከፍተው እያበሉ እያጠጡ የደሀ አባት አልተባለም የደሀ እናት አልተባለችም ። ይህን ሰል የምትሰራውን መልካም ሰራ ማናናቄና ማጣጣሌ አይደለም በተለይ የቲሞችን በመንከባከብህ አላህ ይባርክህ
@denbelehussen6936
@denbelehussen6936 Месяц назад
አላህ ይጠብቅህ ወስታዜ
@AaAa-rm7by
@AaAa-rm7by 26 дней назад
ኡስታዝ ረጅም እድሜ ከካይር ስራ ጋር አልህ ይስጥህ
@BaharMuhammed-j1c
@BaharMuhammed-j1c Месяц назад
Masha Allah good
@user-yc8eq7pj4s
@user-yc8eq7pj4s 18 дней назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እኚ ኡስታዝ የሚናገሩትን ብሰማ ብሰማ አልጠግብም
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Месяц назад
አላህ ይጨምርልህ መካሪ ወንድማችን
@cgf8399
@cgf8399 Месяц назад
አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ኡስታዝኑሩቱርኪአሏህእድሜእናጤናይስጥህ ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉ማሻአሏህ ንግግርህ አሏህይጨምረልህ
@agmedmohammed445
@agmedmohammed445 Месяц назад
Ustazachin Mashaallah allah yixbiqillin
@user-zc7pl9py2w
@user-zc7pl9py2w Месяц назад
አላህ ይጠብህ ኡስታዝ
@sseadaaimed4564
@sseadaaimed4564 Месяц назад
Mashalla jzk ustazena
@mamamamam273
@mamamamam273 Месяц назад
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@b.6015
@b.6015 Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉 ahlen ustazye masha allah allah itebkh yareb
@medenamohammad2299
@medenamohammad2299 16 дней назад
አልሀዲሊላህ የመኪናዉነገር ሁሌ ያሳሰበኝነበር እካን ደስአላቹ
@akmelabdrehman9582
@akmelabdrehman9582 28 дней назад
አጃይብ ስለ ኑሩ ቱርኩ ራይድ ይዤ ወደ ቤት ስሄድ እንዳጋጣሚ ሆነና ክሪስቲያን ነው የሚያስተምራቸው ት/ቶች በጣም ደስ ይለኛል አለ
@user-gs7ci5yo7h
@user-gs7ci5yo7h Месяц назад
አላህ ይጨምርልሂ አድሜሂን ያረዠምለን
@firdosmustefa2792
@firdosmustefa2792 Месяц назад
እኛ ቤት መቼ አለን እና ነው ብለህ ነው አላህ ልጆቻችንን ቁጭ ብለን የምናሳድግበት ነገር ይወፍቀን
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Месяц назад
ኡስታዝ ኑሩ: አላህ ይጠብቅህ
@semirayonis6804
@semirayonis6804 Месяц назад
Allha. Ytebkhe❤️
@LjiMame___7
@LjiMame___7 Месяц назад
እወነት ነው ቴክቱክ በጣም ለዳእዋ ጠቃሚ ነው
@user-bv9xz7cn1i
@user-bv9xz7cn1i 25 дней назад
Masha'Allah Bexam yemewdew ustaz new Allah Rejiimedemana xanawen ysxew Amiin
@user-ee8qz8yx3t
@user-ee8qz8yx3t Месяц назад
ዉሰታዜ❤❤❤❤❤❤
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 29 дней назад
አሚን አሚን አሚን ።
@user-vl8yj6jd3h
@user-vl8yj6jd3h 25 дней назад
ماشاء الله تبارك وتعالى آللهم بارك فيهم واحفظهم جميعاً يارب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله صلى الله عليه وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين يارب العالمين
@user-pi5ii3qb2s
@user-pi5ii3qb2s Месяц назад
Mash Allha ኡስተዝ አንተ ጀግና ነክ አላህ ይጠብቅህ
@alefiyadaredo885
@alefiyadaredo885 Месяц назад
አህለንኡስተዞቸችን
@sara-ip8db2do5d
@sara-ip8db2do5d 25 дней назад
ኡዝታዜ አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mereere5285
@mereere5285 Месяц назад
አህለን ❤❤❤❤❤❤❤
@ramzia3457
@ramzia3457 Месяц назад
ታብ ታብ ክክክክ
@Fadela-hi7ll
@Fadela-hi7ll Месяц назад
Aswrwb mashalha mashalha mashalha jzk inshalha
@ramzia3457
@ramzia3457 Месяц назад
አህለን ውስታዛችን
@SifanKumsa-lp8yp
@SifanKumsa-lp8yp Месяц назад
Mashaa Allah tabarakallah ❤❤❤❤
@SofiyaSofi-ct4bk
@SofiyaSofi-ct4bk 29 дней назад
ማሻ አላህ
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o Месяц назад
ኣላህ ሲውድህ ጠላትህም ያዝንለሃል
@ezdinozil3738
@ezdinozil3738 15 дней назад
Utaze betam new mewodot betam new makbrot aleha rejim edmena tena yistot❤🥰🤲🤲
@gardman4879
@gardman4879 29 дней назад
ማሻላህ
@SaD-st6nw
@SaD-st6nw 26 дней назад
ماشاءالله تبارك الله الله يحفظكم👍👍👍👍💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Месяц назад
Allah.erjem.edm.yesth.uztazna🎉🎉
@user-zm7hr5up2h
@user-zm7hr5up2h Месяц назад
ማሻአላህ
@sseadaaimed4564
@sseadaaimed4564 Месяц назад
AS WA WB
@BekerhNv
@BekerhNv Месяц назад
እኔ ቲክቶክ ኣልጠቀምም ኣሁን ግን ለኡስታዝ ዳዋ ስል እከፍታለሁ
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs Месяц назад
እኔም አልጠቀምም በጣም ነው የምጠላው ሲያወሩ አሁን ግን ጥቅምም መኖሩን አወኩ
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs Месяц назад
@@BekerhNv አወረድኩት ያስጠላል አጠፍሁት ወይ ቲክቶክ የሚጠቀም ሰው
@BekerhNv
@BekerhNv Месяц назад
@@PeacefulDaffodils-vd1fs እኔም ኣወረድኩት ግን የኡስታዝን ሁለት መቶ ሰላሳ ኣንድሺ ተከታይ ያለውን ፎሎ ኣደረኩት ግን ብዙ በስማቸው የተከፈተ ቻናሎች ኣሉ መልሼ ኣጠፋሁት
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs Месяц назад
@@BekerhNv እኔ አውርጀ ሰርች ሳረግ ነው የሚመጣልኝ ከዛ ውጭ ድገት ስከፍተው አርቲ ኩርቲ የውሾቹም የሰወቹም የርቃንም መነሀሪያ ነው የመሰለኝ አኡዙቢላህ ሰርች አርጊ የኡስታዝን ወጣሁ መልሸ ስገባ ሌላ መጣብኝ ኧረ ምነው ወዳው ከነ አቡ አጠፍሁት
@LailaMahir-vn3vl
@LailaMahir-vn3vl 16 дней назад
Masha Allah ❤❤❤❤
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 24 дня назад
ዋአለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱሁ. 🎉🎉🎉
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 22 дня назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉አለሀየጠብቅህ🎉🎉
@MiftahUmer-wm6df
@MiftahUmer-wm6df 26 дней назад
Usitazi alahi yichemirikehi😊
@HdhdydyYdydu
@HdhdydyYdydu 28 дней назад
አሚንንን
@HdhdydyYdydu
@HdhdydyYdydu 28 дней назад
❤❤❤
@EdtZdt
@EdtZdt Месяц назад
አሠላሙአሊኩምእኔያለሁትሥደትነውልጄያለችውእናቴጋርነውግንቁርአንእድቀራእፈልግነበርግንአልተሣክልኝምዱአአድርጉልኝ
@user-ic5vb4hl7s
@user-ic5vb4hl7s Месяц назад
አህልን🎉🎉🎉
@FetiyaAhmed-dx3mb
@FetiyaAhmed-dx3mb 26 дней назад
I have big respect ❤❤❤❤❤
@sherefedinnassir1591
@sherefedinnassir1591 Месяц назад
የ ወሀቢ ሸሀዳ ሿ ሿ ነው
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Месяц назад
ሸረፋዲን አላህ ቀልብ ይስጥክ
@user-vl3yz1wj8s
@user-vl3yz1wj8s 22 дня назад
Kezi yebelete mekina ala yistih yemitnagerew hulu lik new
@mereere5285
@mereere5285 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@SophiaAwale
@SophiaAwale Месяц назад
👌👌👌👌👌👌👌⛲️⛲️⛲️⛲️⛲️
@kamila6873
@kamila6873 Месяц назад
❤❤
@monamohammed5046
@monamohammed5046 Месяц назад
Ustaze allah hayatehen yarezmlen
@HdhdydyYdydu
@HdhdydyYdydu 28 дней назад
ጀማል አህመድ
@kadrakadra3981
@kadrakadra3981 Месяц назад
❤👌🙏
@user-wb4qf6qo6z
@user-wb4qf6qo6z 27 дней назад
❤❤❤❤❤
@user-uk9cn3nv9m
@user-uk9cn3nv9m 26 дней назад
Saw
@user-cw3ku7dk1u
@user-cw3ku7dk1u Месяц назад
🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@NASIRTEKA
@NASIRTEKA Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀
@user-wb4qf6qo6z
@user-wb4qf6qo6z 24 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wb4qf6qo6z
@user-wb4qf6qo6z 24 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o Месяц назад
ኣቡ ሀኒፍ መቼ ነው ጢም የምታውጣው 😂ሁልግዜ ጥርት ያለ ነው ይቅርታ ገርሞኝ ነው
@MobilePlus-ml8de
@MobilePlus-ml8de 29 дней назад
አያወጣም መሰል ሁሌ መላጣ እድሜው ግን ትልቅ ይመስላል በርግጥ ገና ልጂ ነዉ ለፂም ግን ደርሶል
@MiftahUmer-wm6df
@MiftahUmer-wm6df 26 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wb4qf6qo6z
@user-wb4qf6qo6z 24 дня назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-yf6xm5oc3m
@user-yf6xm5oc3m Месяц назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@dilusilty2274
@dilusilty2274 27 дней назад
🙏🙏🙏👍👍👍❤❤❤
Далее
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
Просмотров 95 млн
ስለ ኢትዮጵያ // About ETHIOPIA
10:00
Просмотров 39 тыс.
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴
3:06:14
Просмотров 34 тыс.
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
Просмотров 95 млн