Тёмный

በቴክስት የሚያወራሽ ሰዉ ከአንች ፍቅር እንደያዘዉ የሚያሳዩ እዉነተኛ ምልክቶች how to found out someone likes you over text 

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ
Подписаться 124 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

11 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 124   
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 2 года назад
ይህ የተናገርከው ሁሉ በኔ ና በፍቅረኛዬ መሃል ያለው ነው ፈጣሪ መጨረሻሽንን ያሳምረው ጅማረው ያማረ መጨረሻውም ያማረ ይሁን ብያለሁ
@habtam-q4n
@habtam-q4n Месяц назад
amen
@ነፍሴሆይተመለሽ-ሸ4ረ
በዜ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በጣም ጠፍተሀል በሰላም ነው ??? ትክክል ነህ መምህራችን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏ፈጣሪ ይባርክህ ሠላማችሁ ይብዛ !!!
@hayatkonju261
@hayatkonju261 Год назад
ዳግመኛ ፍቅር አይዘኝም እናም አላፈቅርም እውነተኛ አፍቃሪ የለም ብዬ በደመደምኩት ሰዓት ፈጣሪ ንፁ አፍቃሪ ሰጠኝ መጨረሻውን ያሳምርልኝ ፍቅር እና ዝናብ የምጥልበት ሰዓት ቦታ አይታወቅም።
@Btty-le2xf
@Btty-le2xf 7 месяцев назад
❤😂😂😂
@ስላሜነሽደንግልA
@ስላሜነሽደንግልA 2 года назад
በአሁን ስዓት ፍቅር ክርስቶስ ብቻ ነው ወንድሜ
@TadkanBrhana
@TadkanBrhana 7 месяцев назад
🥰🥰🥰
@zinayewubie
@zinayewubie 6 месяцев назад
ትክክል😊😊
@habtam-q4n
@habtam-q4n Месяц назад
10000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000,,000000000000000000000000000000000000000000000000000000%እዉነት ነዉ
@habtam-q4n
@habtam-q4n Месяц назад
it is true
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 Год назад
እኔ ልምከራችሁ የመዳም ቅመሞች አብዘሀኛው ወንድ ለጥቅሙ ነው ፍቅር ይዞቸው አደለም አሥመሣይ ሆዴ ጩቤ አፈ ቅቤ ወንዶች አሉ ተጠንቀቁ አገር ሥንሔድ መርጠን እናገባለን ዋናው ኑሮችንን ማሻሻላችን ነው በርቱ ላለለት ፍቅር እጂ በእጂ ነው
@Addis-yd1tx
@Addis-yd1tx Месяц назад
Unat new ena agar eyalow buz gize esu batafow ena yekrta taykow Zim algn ahun gin ena ezi kdmatow bohala yekrta elgnal tada yh min yemilut fkr new gira gabtognal😢😂
@እኔውነኝK
@እኔውነኝK 2 года назад
ገደል ይግባ። ልቤን አልከፍትነትም ብየ ልክ ልቤ እሱን እሱን ማለት ሲጀምር መኮፈስ ጀመረ።እኔም አልደውል አልፅፍ እሱም ዝም እኔም ዝም 😄😄ይጠረግ🚶‍♂️🚶‍♂️ አልለማመጠውም🥵
@globalcell4877
@globalcell4877 2 года назад
😂😂😂😂
@kokalama1004
@kokalama1004 2 года назад
😂😂😂
@ሃናኤርትራዊት
@ሃናኤርትራዊት Год назад
😂😂😂😂
@biranashigetacho9169
@biranashigetacho9169 Год назад
ጎበዝ me to 😂😂😂
@አቅሌስያእህተማርያም
ተመሠገን አምላኬ የእኔ ያለከውን ሁሉ አይበታለው እኛ የሚለውን ብቻ ገና ነው በሂደት ይላል ብዬ አስባለው ከሁሉም ከሁሉም ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለውና ሰው ቤተሰብ አክባሪ ለሃይማኖት ቦታ ያለው ሰው ያድል
@ሆደባሻዋነኝእህቴንናፋቂ
አሜን
@ህይወትወለተህይወት
@@ሆደባሻዋነኝእህቴንናፋቂ አሜን
@ሳይከፋህኑርልኝናፍቆቴ
አሥመሳይ በበዛበት ሥአት እኔሥ መሥሚየ ጥጥ ነው ያው የኔ ማር የኔ ቆጆ እንጋባለን ታች ልጂ መውለድ እፈልጋለሁ ወዘተ እነዚህ ቃላቶች የሚጠቀም ወድ በጣም ነው የሚደብረኝ አስመሳይ ወች
@meri5519
@meri5519 2 года назад
እውነት ነው አስመሳይ ናቸው
@mulumulu4759
@mulumulu4759 2 года назад
በዚህ ግዜ ስለ ወንድና ሴት ፍቅር የምናወራበትና የምንሰማበት ግዜ አይደለም እኛ መስማት የምንፈልገው ስለ አገራችን ስለ ህዝባችን ሰላም ውሎ ማደር ብቻና ብቻ ነው ።
@tafeseworkadmasu3438
@tafeseworkadmasu3438 2 года назад
tadiya lmne alemayte newa man asgedede
@ashash9382
@ashash9382 2 года назад
@@tafeseworkadmasu3438 🤷‍♀️
@nasimamtube3671
@nasimamtube3671 2 года назад
ቴክስቴ ተሎ ይመልሳል፣ ደህና አደርሽ ይለኛል ጥዋት ጥዋት ግን ሌላ አይልም የሰው ልጀ ውስጡ ምን እነደሚያስብ አይታወቅም
@abezelove7365
@abezelove7365 2 года назад
በዛብህ እኳን ሰላም መጣህ ትምህርቱ ጥሩ ነው የወዶቺ ነገር ግን ተከድኖ ይብሰል አስመሳይ ናቸው
@banchayehuyamariyamlij9971
@banchayehuyamariyamlij9971 2 года назад
ለኔ አሁን ላለሁበት ህይወት የተሠራ ቪዲዮ ነው 😀
@mlove4025
@mlove4025 2 года назад
የኔኛውማ ጉረኛ አፍቃሪ ጣል ጣል አድርጎኝ አሁን እባክሽ እንገናኝ እያለኝ ነው ኮራ ብየ ዘንጨ ተገናኝሁት የኔ ቆንጆ እንተኛ አለኝ ልተኛ አልመጣሁም ልይህ ብየ ነው አልኩት 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@halima3269
@halima3269 2 года назад
😂😂😂😂
@meri5519
@meri5519 2 года назад
ሀሀሀሀሀ የት ነው ያለሽው
@serkabelay8163
@serkabelay8163 2 года назад
ክክክክ
@wowwow5399
@wowwow5399 2 года назад
😅😅😅🙈
@فاطمةاثيوبي
@فاطمةاثيوبي 2 года назад
❤️🤣🤣🤣
@sarasfamilyshow1401
@sarasfamilyshow1401 2 года назад
በዝዬ ወንድሜ ዋው እናመሰግናለን በርታልን ወንሜ ሼር 💚💛❤🇪🇹👌👌👌👌
@ስላሜነሽደንግልA
@ስላሜነሽደንግልA 2 года назад
የሚገርም ነው አሁን የምትለው በሙሉ በፍት ነበር አሁን ግን ምንም ነገር የለም እኔ ከፃፍኩለት ብቻ ነው የሚመልስው ስደውልም አያነሳም ብቻ እግዚአብሔር ትግስቱን እንዴስጠኝ እመኛለው
@እየሱስያድናል-አ7ኘ
@እየሱስያድናል-አ7ኘ 2 года назад
እና ፡ እየለማንሸ ፡ ነው 🙄🙄
@jhjv7573
@jhjv7573 2 года назад
@@እየሱስያድናል-አ7ኘ 😅😅😅
@charbelkaram6072
@charbelkaram6072 2 года назад
Ere yemn tegst new bloke atanakerkut man ykatel 😂😂
@kalkidan4051
@kalkidan4051 2 года назад
ብሎክ በይው😫😫😹😹😹
@toybafintew2070
@toybafintew2070 2 года назад
Aye tenshe Geza tbekaw andadocheu awkaw lmftne yarGalw kza Gen kaletmls beloke marGe naw enme endza selaGatmge naw awka naw ymetyewne lmsemate alge Gen kahune bhala bota alestwme
@assiassi9863
@assiassi9863 2 года назад
ስላም በዜ የኔው ያልከሁን ሁሉ አሞልቶ ስቶታል ፈጣሪ ይመስገን ስለምክርህ እናመስግናለን
@nestenet9176
@nestenet9176 2 года назад
እንኳን በስላም መጣህልን እናመስግናለን ኑረልን።
@wowwow5399
@wowwow5399 2 года назад
እስኪ በዝየ ተወኝ እማ ፍቅር አበለኝ ሁሌ እሱን እያሠብኩ እራሴን እየታመምኩ በየቀኑ ነው ከኒን የምውጠው ሁሌ ከኒኑ እዴት እዳስጠላኝ እሱም እድያስጠላኝ ፀሎት አድርጉልኝ ለመራቅ ብሞክርም አልችልም ልክፍት ነው 😅😅😅😅
@meri5519
@meri5519 2 года назад
አይ የወንዶች ነገር እኔ በጣም የማፈቅረው ልጅ ነበረ መራሳት እስከሚያቅተኝ ካለሱ ወንድ ያለ አይመስለኝም ነበር ሁሌ ማልቀስ ነው እያወራሁት ድምፁ ይናፍቀኛል ከሱ ከተለየው የምሞት ይመስለኛል ባካል አላውቀውም በፌስቡክ ነው የተዋወቅነው. አንድ አመት ያህል አውርተናል ከዛ እንዳፈቀርኩት ሲያውክ ስከተለው መራቅ ጀመረ. መኮፈስ ጀመረ ሲጠፈ እኔ ይናፈቀኛል የመዳምን ስራ መስራት እያስጠላኝ ድምፁን ሳልሰማ ምግብ አይበላልኝም 24 ሰአት ባወራው አይሰለቸኝም ማልቀስ ነው በቃ ምን ብዬ ልንገርሽ እውነት ብሎክ አደርገዋለው መልሼ እከፍታለው ስልኩት ፎቶውን አጠፈለው ለመርሳት ግን ከልቤ ማውጣት አልቻልኩም ስቅስቅ ቤዬ እያለቀስኩ እመቤቴ ማርያም ዋስ ጠበቃዬ ለተጨነቁ ደራሽ ለሁሉም ደራሽ ነሽ እኔ ተሰቃየው የኔ ከሆነ አቅርቢልኝ የኔ ካልሆነ ከልቤ መጭቀሽ አውጭልኝ ብዬ ነገርኳት አልቅሼ ከዛ አሁን ክብር ይድረሳት ከሚገርምሽ አስታውሼም አላውቅም ፎቶም ስልኩንም አላጠፈውም ላስታውስ ስል እንዴት ላስታውስ እረሳውት ከልቤ ስለነገርኳት ለመቤቴ ማርያም አሁን ደስተኛ ሆኜ ስራዬን እየሰራው ነው
@wowwow5399
@wowwow5399 2 года назад
@@meri5519 የኔ ውድ ወንዶች እዴወዴድሻቸው ሲያውቁ ይርቃሉ እኔም እዳንችው ነኝ ሁሌ ፋርስታሞል ካልወሠድኩ መቆም አልችልም ያንች ዴስ የሚለው መርሳትሺ ነው እኔም ለመርሳት በጣም እየታገልኩ ነው ባላወራው ግዴለኝም ግን በውስጤ ስለሱ አስባለሁ ከዛ እራሴን ያመኛል ከባድ እራስ ምታት አለብኝ 😥😥😥😥
@meri5519
@meri5519 2 года назад
@@wowwow5399 አይዞሽ ፀልይ ከማይሆነን ሰው ጋር ከመዳረቅ መተው ይሻላል
@አዚዛአዚ
@አዚዛአዚ 2 года назад
እናመሰግናለን seble እና በዛብህ Betam nw yemitmesaselut is she your sister?
@lovemyself5874
@lovemyself5874 2 года назад
ፍቅር አቁሜአለሁ 😁😁😁😁😁
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 2 года назад
lemn
@daneiltesfahun8799
@daneiltesfahun8799 2 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@lovemyself5874
@lovemyself5874 2 года назад
😂😂😂በቃኝ ሰለቸኝ
@dfgydggy1312
@dfgydggy1312 2 года назад
መተዉ ሳይሻል አይቀርም እህቴ
@taibahali7857
@taibahali7857 2 года назад
ደግ አረግሽዉ ማር
@zainabualemeshat823
@zainabualemeshat823 6 месяцев назад
ዋው ደስ ይላል በትክክል ነው የተናገርከው ❤❤❤
@AmaledDese
@AmaledDese 7 месяцев назад
አሜን.ወንድሜ.ዋነው.ሰላም.ነው.የሚፈለገው.ወንድሜ.❤❤❤
@madinamm8562
@madinamm8562 2 года назад
አሪፍ ትምህርት ነው ያገኘሁበት አመሠግናለሁ
@holymamo6764
@holymamo6764 2 года назад
የገንዘብ ፍቅር እንጂ ለሰው አይይይይይይ አይመስለኝም
@workneshnesh8252
@workneshnesh8252 2 года назад
ወንዶች ፍቅር አይዛቸዉም እኮ አሁን ላይ የሚያፈቅሩት ብር ነዉ
@Laila-st3hy
@Laila-st3hy Год назад
ትክክል
@tigitigi6579
@tigitigi6579 2 года назад
የኔው እይን ሁሉ እለኛል ግን ምን ዋጋ አለው ሴትን እያበረረ አስቻ ገረኝ
@ashash9382
@ashash9382 2 года назад
Thank you So much 👍
@ሂዊቦጋለ
@ሂዊቦጋለ 3 месяца назад
ያልከውን ሁሉ ካረጉ በሗላ እኮነው መልካቸውን እንደ ቫምፓየር የሚቀየሩት
@ፍሬሂወትመግስቱ
@ፍሬሂወትመግስቱ 2 года назад
ሀሪፍ ሀሳብ ነው እናመሠግናለን
@Addis-yd1tx
@Addis-yd1tx Месяц назад
Eshii tamaliso kamtas min madrag yegabah yalfwon badal rastow yekr malt new ways yekrta biywo litowow
@lidialidia441
@lidialidia441 2 года назад
Welcome
@ethiopia7131
@ethiopia7131 2 года назад
Baze&sabi wuddd new dagimo Enamasaginaleni xuru timiriti new
@asfooasfoo5914
@asfooasfoo5914 2 года назад
እናመ ሠግናለን በዜ የ ኔውስይ ባስብ ሎጠፍቷል
@senaytkinfe109
@senaytkinfe109 2 года назад
እናመሰግናለን
@TaduGonfa
@TaduGonfa 6 месяцев назад
Ewunt nw
@ወለየዋነኝያባሰሏ
@ወለየዋነኝያባሰሏ 2 года назад
እናመሰግናል ጠክር
@hfghfgkgfgfb9316
@hfghfgkgfgfb9316 2 года назад
ማፊ ፍቅር
@mrtbzu9347
@mrtbzu9347 2 года назад
ስወድህ። 🙏
@ayantuwayre7114
@ayantuwayre7114 2 года назад
ሰላም በዜ
@meri5519
@meri5519 2 года назад
ሰላም የተፈ ሰው
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 2 года назад
selam selam
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 года назад
በርታ በዝዬ ጎበዝ
@ሁዳሚዲያHUDAMEDIA
@ሁዳሚዲያHUDAMEDIA 2 года назад
wellcome baza
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 2 года назад
#1 thank you
@TaduGonfa
@TaduGonfa 7 месяцев назад
Tebark
@أمُفْرْدوُسْولوْالكمِسِي
ወይ የዛሬ ወንድ አይታመኑም ገደል ይግቡ ማፍቀርአቁሚያለሁ ብሸቅል ይሻለኛል በዚ
@charbelkaram6072
@charbelkaram6072 2 года назад
Comments please melsulugni be face book twawukachu fkr ye ketel ale ?
@user-vs7yb3wr5o
@user-vs7yb3wr5o 2 года назад
Thank you, zare dena enderi sayilegn new yetegnaw 😡😄
@BezzaBezza-k2q
@BezzaBezza-k2q 2 месяца назад
ሰላም እንዴት ነህ በዛብህ
@titigray1677
@titigray1677 2 года назад
👌
@እህተማርያም-ፐ7ጀ
@እህተማርያም-ፐ7ጀ 2 года назад
ወንድሜ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ እችላለው
@ፍቕሪኣሕዋትChannel
@ፍቕሪኣሕዋትChannel 7 месяцев назад
እህ አፍቅሬና ተፈቅሬ አላውቅም ማለት ነውዋ😢😁😁😁
@taibahali7857
@taibahali7857 2 года назад
ሰላም እደት ናችሁ አድስ ነኝ ለዚህ ቤት ደምሩኝ ዉዶቼ
@xfyfd8211
@xfyfd8211 6 месяцев назад
😅😅😅😅አይይይይይይ ሳቄ መጣ በዜ
@መኖርፈራሁ-ወ1ኀ
@መኖርፈራሁ-ወ1ኀ Год назад
ያተንቪድኦ እያዳመጡ አስመሳዩች ይፅፍየል ክክክ
@ሀበሻሚድያ-ነ8ቈ
@ሀበሻሚድያ-ነ8ቈ 2 года назад
ሠላም
@halimaad8207
@halimaad8207 2 года назад
ሠላም በዜ
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 года назад
ሠላም ለእናንተ ይሁን
@ሰብሪናሰብትኒ
@ሰብሪናሰብትኒ 2 года назад
ይሄ ሁሉ ከኔጋ አለ ከእሱ በኩል ግን አላውቅም ኡፍፍፍ
@Lአማራነኝ
@Lአማራነኝ Год назад
የኔአወድሻለሁአያለ ይሰድበኛል😢😢😢
@ዜድወሎየዋ-ቀ3ኸ
@ዜድወሎየዋ-ቀ3ኸ 2 месяца назад
😂😂😂
@hanifkir4934
@hanifkir4934 2 года назад
.wawww..des.yemil..new..wndim..amesginalew
@bettyziga7317
@bettyziga7317 2 года назад
temchetonal
@umuarebuu
@umuarebuu Год назад
👂😥
@nasimamtube3671
@nasimamtube3671 2 года назад
ይገርማል የሰው ልጅ ውስጡ እንዴ
@tesfateshome4133
@tesfateshome4133 2 года назад
Wlwm keftar new
@elfenshteddessa9736
@elfenshteddessa9736 2 года назад
👍💕
@AlemteshayTina-mr6sv
@AlemteshayTina-mr6sv Год назад
Wow😅
@abebechkebete8359
@abebechkebete8359 2 года назад
.
@muluyewolloliji1953
@muluyewolloliji1953 2 года назад
🙏🙏👍👌👌👌👌👌
@tinabizonush8037
@tinabizonush8037 2 года назад
ያ ሃብብ ፍቂር የላም ባቃ ህርማችዉን አዉጡ 😂
@ሰአዳ-ዠ8በ
@ሰአዳ-ዠ8በ 10 месяцев назад
እንደወንድ ውሸታም አለ
@ስልጤዋዩቱብ
@ስልጤዋዩቱብ 2 года назад
ሰላም በዜ
@halimaad8207
@halimaad8207 2 года назад
ሠላም በዜ
@saraj4873
@saraj4873 2 года назад
ሠላም
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 2 года назад
selam
Далее
这到底是怎么做到的 #路飞#海贼王
00:10
Просмотров 3,4 млн
WHICH SODA CAN FLY THE HIGHEST?
00:48
Просмотров 3,3 млн
Million jamoasi - Sportsmenka bilan uchrashuv
15:05
Просмотров 738 тыс.
这到底是怎么做到的 #路飞#海贼王
00:10
Просмотров 3,4 млн