Тёмный

ተራርቆ ፍቅር እንዴት ማስቀጠል ይቻላል፧ መደመጥ ያለበት የባለሙያ ምክር የፍቅር ቀጠሮ 

EthioMedia
Подписаться 70 тыс.
Просмотров 112 тыс.
50% 1

ተራርቆ ፍቅር እንዴት ማስቀጠል ይቻላል፧ መደመጥ ያለበት የባለሙያ ምክር የፍቅር ቀጠሮ

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 466   
@abaineshbrhan5483
@abaineshbrhan5483 7 лет назад
እፍፍፍ እረ ተራርቆ ፍቅር ይከብዳል ግን ሁሉንም በትግስት የወደፍትህን ደስታ እያሰብን ከዘለቅን የማይደርስ የለም ስደትላይ ሆኖ ስታስብ ከባድ ናት ምግብ እንካን ብትበላ አይጠጋ ከምግብ በላይ የሰው ፍቅር ይርባል ብቻ ሁሉንም ማስቻሉን ይስጠንና ሰራሰራ አርጎ ወደምንወዳት ሃገራችን መግባት በጣም እናመሰግናለን አርፍ ትምርት ነው እድንጠነክር አርጋቹህናል።
@tena-ye8hp
@tena-ye8hp 7 лет назад
tikekil new
@yousifsubaih8891
@yousifsubaih8891 6 лет назад
Abainesh Brhan 88"ccccc""""""""""""""""""""£"""""""""""""""¥"""€"£""£"£"£"£""""¥¥&""£""£"£"££"""^"£":iciiiccicico9ccoccihcc8c99occccocccc9cuccccc8cc8ciccjcccocccoc8coooiocciciicocchccccoc99cc9o9ccccv9ccuccccoc8c8c888iuccc888c8ccc8cc9ccc9ch8c88cccc99o9c88c88c88ccccco99ccc9hcc8cccccc8c9c9cccccccccc99v9ooccccchc8ccccccc9c9ucc8hhch9ch9c9c888hc8c9hc8vc899cc88cc989c88v99ccc9v8hccccc9ch98ch8c8ch88ccccc9cc999hgccccc88cccccc8cc8cccc88ccc8cccccc9cc9cchcc99ccc9hcccc9c8cucuc99cc8hc88c88cch9occccc999chc9988ch8hcc9c99ccccccc99¥¥£"£££€:ùcccco9uccv99icicc8chiccc8c8hù8hhģh8vgvcvc88iv98v99vc8cvv8cihc8chcc9uchj8ic9vhhc8c9c8cv9h9i8vu8uc9ccc8cgc99i88cuúhci"9""£""^&€^"":cci9cvvccc9uccicc
@user-yi6nu4xv6t
@user-yi6nu4xv6t 6 лет назад
አረ እኔም አፍቅሪ ከስደት ጋር በጣም ካብዶኛል
@mayaharmoush5801
@mayaharmoush5801 6 лет назад
Abainesh Brhan
@zeynbamohamed2016
@zeynbamohamed2016 6 лет назад
ትግስት አያልዉ ቢዲያ አዉዶ
@tigistdesie881
@tigistdesie881 8 лет назад
ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እኔ ትንፍሸን ዋጥ አድርጌ ነው ያዳመጥኩት ላቀረባችሁልንም እናመሰግናለን
@user-oz6no8cm5r
@user-oz6no8cm5r 8 лет назад
ዋውውውው ደስ ሲል እውነት ለ ፍቅረኛዬ ከስካሁኑ የተለዬ ፍቅር እንዲኖረኝ አደረገኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ።
@genetmlaku3942
@genetmlaku3942 7 лет назад
ጎንደሬ ነኝ የቴዎድሮስ ዘር
@mekiamekiaoromoarsii5686
@mekiamekiaoromoarsii5686 7 лет назад
ውዴ ብለህ ጥራኝ
@janettinatezera9670
@janettinatezera9670 7 лет назад
mene enaderge
@Rain-bx2pz
@Rain-bx2pz 7 лет назад
አረ በጣም ይገርማል እዉነት እራሴን በዚህ ዉስጥ አየሁት ጥሩ እና አስተማሪ ነዉ አመሰግናለዉ ተባረኩ ሁላችሁም😍🌹♥🙌🙏
@tsehaylove7353
@tsehaylove7353 7 лет назад
ለምክራችሁ በጣም እናመስግናለን ግን የዘድሮ ወዶች በገዘብ ተለክፈዋል 44 ነጥብ ።
@seadaseada5637
@seadaseada5637 7 лет назад
Tsehay Love ትክክል እወድሽ አለሁ ሲለኝ እውነት እየመስለኝ ግን እሱ እሚፍልገው ብሬን ነው አልሰጥም ስለው ፊቱ ነው እሚቀያየረው .
@mekiamekiaoromoarsii5686
@mekiamekiaoromoarsii5686 7 лет назад
seada seada unetish 💓👍👍👍
@hayukonjo785
@hayukonjo785 7 лет назад
Tsehay Love welahi betam tekekel nese betam her selecege
@androiduser9908
@androiduser9908 7 лет назад
Tsehay Love ወይ የርቀት ፍቅርር
@mayaharmoush5801
@mayaharmoush5801 6 лет назад
Tsehay Love
@user-ts4xj3yr2r
@user-ts4xj3yr2r 6 лет назад
በዚህ በርቀት ፍቅር ብዙ ጊዜ የሜጎዱ ሴቶች ናቸው ወዶች ውሸታሞች ናቸው የገዘብ እጅ የፍቅር ችግር የለባቸውም ወድ በርቀት ፍቅር ተጎዳ አላምንም
@imissyou1261
@imissyou1261 7 лет назад
ኧረ በጣም ይከብዳል ኡፍፍፍፍፍፍ የርቀት ፍቅር የልብ ህመምነው እሚባለው እውነትነው እስኪ አበረታቱኝ
@user-xt1wj6sw6c
@user-xt1wj6sw6c 7 лет назад
በጣም
@zizyemohammed3236
@zizyemohammed3236 7 лет назад
ሳጣህ ይከፍኛል I Miss You yap
@almazdemaz1564
@almazdemaz1564 7 лет назад
ሳጣህ ይከፍኛል I Miss You አይዞሸ
@user-ts4xj3yr2r
@user-ts4xj3yr2r 6 лет назад
ሳጣህ ይክፋኛል አይዞሽ አድቀን ይነጋል ሁላችነም ነን
@ማምየእወድሻለሁማምየእወድ
እኔሰ 4 አመት ሙሉ ተገብግቤ አሁን ተለያየን አሁን ሌላ ሂወት ጀምሬ ከ 2 ወር በሆላ ላገባ ነው
@user-ye8un2hg1t
@user-ye8un2hg1t 6 лет назад
ኧረ እኔሥ በርቀት ፍቅር ተጎዳሁ ውይ ዘንድሮ ይገርማል አቤት ሥወደው ሢወደኝ ፈጣሪ ያገናኘን አሜንንንንንን
@netsanet.netsanet1256
@netsanet.netsanet1256 7 лет назад
እየውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን አብዛኛ እኛ በረብ አገር ላለን ሴቶች ትልቅ አስታዋጾ አለው እኔም ከዚ ክስተቶች ውስጥ አንዷ ስዎን ግን አሆን ገንዘብ ምናባቶ ጤና ካለ ብያለው ለምን ከብዙ የጭንቀት ቀናቶች እግዘአብሔር መልሶኝ ዳግም እንዳማገኝው አይምሮዬ አምኞልና በዚ አጋጣሚ እጅግ አጥብቆ የምናገረው ነገር ቢኞር ለህቶቼ ማስተዋልን እንዲሰጠን ጠዋት ማታ አምላካችንን እንድንማጸን ነው አመሰግናለው
@tsigealemayehu6417
@tsigealemayehu6417 7 лет назад
Netsanet. አሜን አሜን አሜን Netsanet
@tsigealemayehu6417
@tsigealemayehu6417 7 лет назад
des yemil ...
@ElizabethLiz-gk4jm
@ElizabethLiz-gk4jm 7 лет назад
Netsanet. አሜን አሜን አሜን Netsanet አሜንንንን
@tefetawittefetawit5469
@tefetawittefetawit5469 7 лет назад
Netsanet. አሜን አሜን አሜን Netsanet ewnet new
@hannahsalem2645
@hannahsalem2645 7 лет назад
thank u somuche
@salamgmickle4008
@salamgmickle4008 7 лет назад
ወንድሜ በጣም ደስ የምል ምክር በተለይ ለኛ አረብ ሀገር ያለን ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠህን ያለን ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ውንድሜ
@betitassfa4187
@betitassfa4187 6 лет назад
ጥሩ ምክር ነው ውንድማችን በጣም እናመሰግናለን
@hiwetyemareyamewedaje8578
@hiwetyemareyamewedaje8578 8 лет назад
ውይ ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ጥሩ ምክር ነው
@destadestakadmasubashager4735
@destadestakadmasubashager4735 8 лет назад
waw enamesegnalen
@raheemahnusru6489
@raheemahnusru6489 7 лет назад
Hiwet ye mareyame wedaje እድሜ ይስጥህ በጣም ደስ የሚል ምክር ንው
@gsshvzgs5407
@gsshvzgs5407 7 лет назад
Raheemah Nusru waw dasi yiala migarmi mikiri naw bartu
@sihinwubeshet125
@sihinwubeshet125 7 лет назад
wowwwww. ግን እኮ የሚወዱን እየመሰለን ምንታለታለው እውነት እውነት የዋህነት ይጎዳልም ይጠቅማልም ግን አምላክ የዋህን አይጥልም
@hayimanotdibe8538
@hayimanotdibe8538 7 лет назад
ere egizabhar yitebken gn fb or betakinologi lafekerkut 0.5 alsetm ede ezh yaderesegn misikin batesebye yibilaw begrup sileminoru minamn mikiniyat ayihonm yerasi akam new wedimoche manm mengedi kalasayehew aynkahmena yerasi dikam new bye new yemasibew kesetehw yemayibela yelem
@woinshtkitawkitaw6132
@woinshtkitawkitaw6132 8 лет назад
ወንድማችን እግዛቤሄር ያክብርልን በጣም ደስየሚል ትምርትነው ዬኒ ከልብ እናመሰግናለን እውነት ደስየሚልትምርትነው እግዛቤር ያክብርልን
@masayafayad9509
@masayafayad9509 6 лет назад
wooooooow
@munamuna1233
@munamuna1233 7 лет назад
አመሰግነለሁ በጣም ጥሩ ምክር ነው
@sameriatube16
@sameriatube16 8 лет назад
እኔ በጣም ከብዶኛል ፍቅር በርቀት በጣም እሱም እንደኔ ከብዶታል ይቅርብኝ ነኝ እያለ ኣስቸግሮኝ ነበር እናም በትምህርታቹ ትምህርት ቀስሚያለው ኣመሰግናለው ኣምስት ኣመት በርቀት ፍቅር ከብዶኛል
@afaik.woldeet2104
@afaik.woldeet2104 7 лет назад
ዲኔ ለኔ ማንነቴ ነው tnks
@wowas4031
@wowas4031 7 лет назад
እደኒ my too
@ansha-ahmed4060
@ansha-ahmed4060 7 лет назад
sameria muktar እንደኔ እኔሥ ተሥፈቆረጥኩ አሁንሥ በጣም ከመውደዴ የተነሣ እሚጠብቀኝምአይመሥለኝም ግን ልረሣው አሥብና አልችልም ብሎክ አድርጌው ከ3ቀን አላልፍም አልችልም በደቂቃም ለኔበልቤ አይጠፈም እንዴት ልርሣው እሥኪተሞክሮያለው
@samirall8628
@samirall8628 6 лет назад
@@ansha-ahmed4060 እህቴ ካላህ ተሥፉ አትቁረጭ አላህ አብሮ ሊያረጋችሁ ይችላል ኢሸአላህ እህቲ
@bilchabilcha6846
@bilchabilcha6846 8 лет назад
እግዜአብሔር ይባርክ ወንድም በጣም አስተማሪ የሆነ ምክር ነው እናመስግናለን
@Mobile-lb8pz
@Mobile-lb8pz 6 лет назад
ሰላም ለናተ ይሁን ግን በጣም ይገርመኛል ምክንያቱም የምታወሩት ሌላ ርዕሱ ሌላ ሆኖም ግን አንድ ነገር የተገነዘብኩት ነገር አለ ።እሱም ምንድን ነው? ስታደርግ ወይም ሲያደርግ ወይም ሲርዳዱ ለምን ፦የሚለው ነገር ወሳኝ ነው። እዳደርግለት ወይም እዲያደርግልኝ ያ ምክንያት ለምንድን ነው ወዴትስ ለመጓዝ ነው የሚለው ነገር አለመዘጋት ወሳኝ ነው ።ግን ርዕሱ ሌላ የምትሉት ጋ አይገናኝም። ይቅርታ ግን ተራርቆ እንዴት ማስቀጠል ይቻላል ነው ?ርዕሱ ግን አጣጋቢ ነገር አላየሁም ለማንኛው ማብራሪያ በርከት እያደርጋችሁ ርዕሱን በሚወክል መሆን አለበት።
@seblefentaw1642
@seblefentaw1642 7 лет назад
አገላለጽህ በራሱ ውብ ነው በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ሁላችሁ የፍቅር ቀጠሮወች ውድድድ እናደርጋችኋለን
@emuenega8222
@emuenega8222 7 лет назад
እግዚዐብሔር ያክብራችሁ በጣም ደስ የሚል ተምህርት ነው እናመሠግናለን
@negasemiliki6641
@negasemiliki6641 7 лет назад
ይህን ፕሮግራም ስላዘጋጃችሁ እናመስግናለን ግንዛቤን አግቼበታለው በተለይ ወንዶች ቢሰሙ በጣም ደስ ይለኝ ነበር እነሱ ናቸው ያስቸገሩን
@fikertayalew2302
@fikertayalew2302 8 лет назад
በጣም ጥሩ የሆነ ምክር ነው እግዚያብሒር ይባርክልን ውድማችን።
@helenbelay7133
@helenbelay7133 6 лет назад
በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ትምህርት ነው እናንተን የሰጠን የድንግል ልጅ ይመስገን
@meskiyegata2679
@meskiyegata2679 6 лет назад
እውነት እሚገርም ነው እኔና ጓደኘዬ 8 አመታችን ነው በጣም ብዙ ችግሮች እሳልፈናል በጣም እንዋደዳለን ድህነትን ለማሸነፍ እሱም ጠንክሮ መስራት ሲጀምር እኔም የምወደውን ትምርቴን ትቼ ተሰደድኩ ቤተሰብ ለቤተሰብ ተዋውቀን እኔም የሱ እሱ የኔ ብቻ ብዬ አንድ ሆነን ተሰደድኩ ኑሮን ለማሸነፍ እኔም ሁሌ እደውላለሁ እሱም ይደውላል ቤተሰቦቼም ለራሳቹ ኑሩ ብለው ቡኬም እሱጋ ነው በጣም እንተማመናለን አሁን ግን አያወረኝም ምነው ስለው ምንም አይለኝም እኔ ሁሉም ይቅር አንተው ትሻለኛለህ አልኩት ከገንዘብ ፍቅሬን መረጥሁ እሱ ነይም አለኝ ዝም ብቻ ነው ሚለ ምን እንደማረግ አማውቅም ለማንም አልተናገርኩ ልቤ ግን ታመመ በጣም እወደዋለሁ ምን እንደማረግ ግራ ገብቶኛል
@user-mr1lb5bh3b
@user-mr1lb5bh3b 7 лет назад
እየወደዳችሁት ለራቃችሁ ሠው ምንድነው መድሀኒቱ ለመርሣት እሡን መላ በሉኝ ብሎክ አርጎኝ እንካን እወደዋለሁ
@user-mv3hc6pm3r
@user-mv3hc6pm3r 7 лет назад
سعيfatff حسنfaguii ሌላ ላይፍ ጀምሪ ማር
@user-mr1lb5bh3b
@user-mr1lb5bh3b 7 лет назад
ኢስላም ሰላም እሺ የኔ ማር አሁን ታርቀናል በጣም አመሠግናለሁ እህቴ
@user-mv3hc6pm3r
@user-mv3hc6pm3r 7 лет назад
ዋው የእውነት በጣም ደስ አለኝ ላንች እኔ ጭንቅ ብሎኝ ነበር
@መሲየእናትዋልጂ
@መሲየእናትዋልጂ 7 лет назад
የመንዝ ልጅ ነኝ የመንዝ ልጅ ነኝ አይዞሽእህቴሁሉምየአልፋልእሽ
@alsazenebe2263
@alsazenebe2263 7 лет назад
የመንዝ ልጅ ነኝ የመንዝ ልጅ ነኝ yna konjo eski enat zenbe beshi add adergig ema yagra lg emlw medanitun engrshalhu ktgnagen wey yanchin ngrigna add ladergeshi mam
@fantafanta6244
@fantafanta6244 7 лет назад
ዋውውው በጣም ደስስስ እሚል ምክር ነው እናመሰግናለን
@user-er3os7bm2y
@user-er3os7bm2y 7 лет назад
በጣም ትክክል ነህ ጌታን ሁሉ ነገር ያልከው እውነት ነው ወንዶማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት ልክነህ ፍቅር በብር አይቀየርም ግን ቁጥራችሁን እስኪላኩልኝ በጌታ....?
@adanech3008
@adanech3008 8 лет назад
ተባረክልን ዮኒ እውነትኛው ነገር ነው የተናገርከው.
@betitassfa4187
@betitassfa4187 6 лет назад
በጣም ደሥየሚል ትምህርት ነው በእውነት እናመሠግናለን
@emnibemni2097
@emnibemni2097 7 лет назад
Thanks God blass you
@ሚሚፍቅርJ2
@ሚሚፍቅርJ2 7 лет назад
በጣም ደስ ይላል ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናቸዋለን
@user-ps4rv4kx1n
@user-ps4rv4kx1n 8 лет назад
ጥሩ ምክር ነው ወንድማችን እናመሰግናለን
@user-xv7ig1bb3t
@user-xv7ig1bb3t 8 лет назад
ወንድማች እግዚአብሔረ ይባረካችው እውነት በጣም ነው ደስ የሚል ከልብ እናመስግን አልን እግዚአብሔረ ፀጋውን ያብዞላችው አሜን አሜን አሜን♥♥♥
@habeshanegnilovehabesha6638
@habeshanegnilovehabesha6638 8 лет назад
በጣም አስተማሪ ምክር ነው።እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም
@hayatali4952
@hayatali4952 8 лет назад
በጣም.አስተማሪ.ትምህርት.ነው. ጅዛካለህ.ኸይር
@user-yg9fr8kf6w
@user-yg9fr8kf6w 7 лет назад
እሽ እህታችን ኤደን አንቺ ያለሽበት ሁኔታ በጣም ይከብዳል ግን በሀይማኖት በኩል ትንሽ ቅር ይለሰል እዚጋ በመጀመሪያ እሱ ሙስሊመረ መሆኑን እያወቅሽ ፍቅር መጀመር የለብሽም ነበር አሁንም እፈኔ እደኔ የቅትብ ግንኘነትመረ ቢኖራችሁ ብትወጅውም በሀይማኖት አልስማማም መረክንያቱም አንቺ ፍቅርን ብለሽ ሀይማኖትሽን ኦር ፈጣሪሽን በሰው መለወጥ ምን ያክል እደሚከብድ አስበሻል ማለት እኔ ባንቺ ቦታ ሆኘ ሳስብ የሚሰማኝ ፍቅርነረ ብቻ ሳይሆን ፈጣሪን መፈራት አለብኝ ማለት ሁሉንም በሰው ነው መሆን የሚችለው ያለሱ ምንመረ ማድረግ አንችልም አሁንም በተቻለሽ መጠን ያለሽን ፍቅት ሳይሆን ፈጣሪሽን አስታውሰሽ ከልጁ እራቂ ፈጣሪን ለምኝ ከሱ ያለሽን ፍቅር እዲቅርጥልሽ እጅ ፈጣሪሽን በሰው አትቀይሪ እህቴ ቤተሰብሽን አታሳዝኝ በተቻለሽ መጠን እራቂው እርሽው የህትነት ምክሬ ይህ ነው እህቴ።
@seadalovemohammedseada5537
@seadalovemohammedseada5537 8 лет назад
mkrachu harif new enamesegnalen gin resu ystekakel werachu lala resu lala beterefe wedijewalehu
@fantafanta6244
@fantafanta6244 6 лет назад
በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
@zrfedemse5835
@zrfedemse5835 7 лет назад
በጣም ደስስስ እሚል ምክር ነው በተለይ በስው ሀገር ላለን ይጠቅመናል በጣም እናመሰግናቸዋለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@መንበረክብደትለአመቀነስሰ
ወንድማችን ሠላም ጤና ፍቅር ይብዛልህ ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን የሠው ሀገር ኑሮ ትልቅ ህመም ለኛ ማዘን እንጂ ከኛ ገንዘብ ማሠብ ተገቢ አይደለም
@መሬምኢብራሂም
@መሬምኢብራሂም 7 лет назад
በጣምእናመሰግናለን.ጀዛኩምአላህይርዉዲወዲሞች
@user-yg9fr8kf6w
@user-yg9fr8kf6w 7 лет назад
ዋው እግዚአብሔር ይባርክህ ወድማሰችን በእውነት በጣም አስተምሮኛል
@asdzxc618
@asdzxc618 6 лет назад
ውይ ኸረ በጣም ይከብዳል የርቀት ፍቅር ሥለኔ ሂወት ያወራህ ነው የመሠለኝ ብቻ ፈጣሪ ይሁነን ግን ሠለፍቅረኛየ ሀሣብ እንድቀይር ነው የረዳከኝ በጣም አመሠግናለሁ
@hbxxgffhq5932
@hbxxgffhq5932 8 лет назад
እውነት ነው በጣም ጥሩ ትምህርት ስጭ ነው እንመስግ ናለን
@lubabaibrahim7350
@lubabaibrahim7350 7 лет назад
Thanks I accept this advice
@user-vh3kb4mv3w
@user-vh3kb4mv3w 8 лет назад
በጣም ትምህርት አለው እናመስግንአለን ቀጥሉበት
@user-pi3fi5cg9w
@user-pi3fi5cg9w 7 лет назад
በጣም አመሠግናለዉ በጥቂቱ እንድባንን አድርጎኛል ፕሮግራማችሁ በርቱ !
@user-zk2ev9tg6y
@user-zk2ev9tg6y 8 лет назад
በጣም ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@toybaoumer274
@toybaoumer274 7 лет назад
ምርጥ ምክር ወድማችን እናመሰግናለን እዲሜ ይስጥህ
@gojammehrite1107
@gojammehrite1107 8 лет назад
እውነት ነው በጣም ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሄር ይሥጥልን
@tsehaywubneh4541
@tsehaywubneh4541 7 лет назад
በታም ልክ ነክ ነው እኔም እድዝ አይነት አመለካከት ነበርኝ ግን ፍቅር .በግዘብ ሆነብኝ እን .ከሁሉም ሰው ጋር መኖር አቃተኝ እኔ በንፁህ ስቀርብ ጒደኛ ያልኲቸው .ግን ግንዙብ ነው የሜሉኝ ስው በስው እነቱ እጅ በገዘብ ከሆነ .ቅራቅቦ ነው ምርጥ ነው የባለምይልው መልስ ተመቸኝ
@user-lq7qi2eh4s
@user-lq7qi2eh4s 8 лет назад
አፍክ ይባረክ ወንድማችን በእውነት በጣም እናመሠግናለን
@kalkidankal714
@kalkidankal714 7 лет назад
በጣም ደስ የሚል እና የሚያስተምር ትምህርት ነው የሰጠኧን ወንድም በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥክ። እግዚአብሔር ያክብርክ።ከልብ እናመስግናለን
@rosirosa2336
@rosirosa2336 7 лет назад
Kalkidan Kal .
@rosirosa2336
@rosirosa2336 7 лет назад
Kalkidan Kal I .
@rosirosa2336
@rosirosa2336 7 лет назад
Kalkidan K ✋
@rosirosa2336
@rosirosa2336 7 лет назад
Kalkidan Kal ❤
@elenabeyene7818
@elenabeyene7818 8 лет назад
it's true.
@sebleyohans6707
@sebleyohans6707 8 лет назад
ጸጋው ያብዛልህ ደስ የሚል ትምርት ነው ቀጥሉበት
@ggalaxys2010
@ggalaxys2010 7 лет назад
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው.እናመሰግንለን
@fafi.m7222
@fafi.m7222 6 лет назад
ዋው ምክራችሁ በጣም ደስ ይላል ተመችቶኛል
@user-cc1rv8fq7x
@user-cc1rv8fq7x 8 лет назад
ጥሩ ምክር ነው ዘመንህን ይባርከው
@birukeadimasu3489
@birukeadimasu3489 8 лет назад
100%iwunet naw betam enamesegenalen wendim tebarek..!!!!
@asterberihun8777
@asterberihun8777 7 лет назад
#እናመስግናለን ወንድሞቹን
@tadeludereje3338
@tadeludereje3338 6 лет назад
Le mikraachu ke lib ina mesginaalen 👍👍👍ye riqet fiqer ye lib himma new mechem mastewaal yisxelin fexar
@mahboba1236
@mahboba1236 7 лет назад
በጣምትክክለኛናህ።እውናትናህ።እኔምስውአምኔአርብሀገር።3አመትስርቸከድቶኛል።1አመትበትዳርአብሬኑሬከድቶኛል።ልክናህ።ወድም።እድሜይስጥህ
@ማርያምከፍጥረታትሁሉትበል
እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው
@sarasuliman1017
@sarasuliman1017 6 лет назад
Enye betam chenkognal fkregnaye esrbitlay new 6 amet gn egzeabhir amgne beemnet egoazelew
@fikeritak7661
@fikeritak7661 8 лет назад
ጥሩ ትምህርት ነው እ/ር ይስጥልን !!!
@fasekaalante1189
@fasekaalante1189 6 лет назад
Wow GOD bless you thanks so much good job
@seid4684
@seid4684 8 лет назад
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
@hiowtgetahun525
@hiowtgetahun525 7 лет назад
እውነትህ ነው ፍቅር በማንም በምንም አይለካም በጣም እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ምከረ ነው
@haitehayte7715
@haitehayte7715 7 лет назад
ህይወት የድንግል ማርያም ልጅ Hiowt Getahun አላህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ነው ምለው
@gatemare4824
@gatemare4824 6 лет назад
ለባለ ሙያው ያቀርባቸውን ነገሮትን ሁሉም እውነት ነው እህቶቻችን ስደተኞችን ትምህርት ይሆነናል ለፕሮግራም አቅረቢዎችንም እናመሰግናለን።
@hjdjuuddhu3791
@hjdjuuddhu3791 7 лет назад
በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን
@user-if6ic1gr6u
@user-if6ic1gr6u 8 лет назад
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው በጣም እናመሰግናለን
@aynalemgirma4239
@aynalemgirma4239 7 лет назад
thanks
@user-er3os7bm2y
@user-er3os7bm2y 7 лет назад
ሣሚየ በጣም tnxs ከቻልክ ሥልክ ብትሰጠኝ ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር
@yenetesfadnglnatyenetesfad5631
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን መልካም ምክር ነው
@tayba-pi1lk
@tayba-pi1lk 7 лет назад
በጣም እናመሰግናለን
@ahmedyederalejmeleyayetkef2292
በጣመ ዴሥየሚል መከረነው ወንድሜ እናመስግናሌን
@user-mr1lb5bh3b
@user-mr1lb5bh3b 7 лет назад
እናመሠግናለን
@teybategenge8507
@teybategenge8507 8 лет назад
በጣም አሪፍ ምክር ነዉ ወላሂ ህይወታችንን እንየዉ እናመሰግናል ወንድም
@EGZYHBAREfiqrinewMobile
@EGZYHBAREfiqrinewMobile 7 лет назад
በጣም አረይፈነዉእግዚአቡሄርያበሪከችሁ
@ማርያምበማመኔሰመረዘመኔማ
በጣም እናመሰግናለ ጌታይባርካችዉ
@nvkddb8909
@nvkddb8909 7 лет назад
Mohammad Mohammad በጠም.እጂግ.አድርገን.እነማሰግነላን
@kibirlemaryamkirstosinyewe4546
wendimochachn betam enameseginalen ewuketu yichmrlach egnanim yesemanew belibachn yasadirln
@user-ck8pu2tm7e
@user-ck8pu2tm7e 8 лет назад
አፌ ቁርጥ ይበልልህ በጣም ሀሪፍ ምክር ነው ታዳ ምን ይሆናል ቀደም ብየ ሰምቸህ ቢሆን ማር ነገር ነህ እናመሰግናለን
@user-jm4sx3qw3f
@user-jm4sx3qw3f 8 лет назад
ከልብ እናመሰግናለን ማሮች
@maruwhnas3392
@maruwhnas3392 7 лет назад
eare
@user-yw5dk3dw2w
@user-yw5dk3dw2w 8 лет назад
በጣም እናመስግናለን
@haymanothadush8324
@haymanothadush8324 8 лет назад
betam yewededkulet tmrt le and eka sngeza yawatal wey blen asben new mngezawna lehiwetachn endet anasbm yemil new wawwwwww egziabher yakbrln tlk tmrt wesjalow
@MemeMeme-mx9th
@MemeMeme-mx9th 8 лет назад
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም። ነው
@nemamohmmed7453
@nemamohmmed7453 7 лет назад
Meme Meme
@senaitmihret5521
@senaitmihret5521 8 лет назад
እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ምክር ነው
@ኢነላህማኣሳብሪን
እጅግ በጣም እናመሰግናቸዋለን ግን ኣያድርስ ነው እኛን ግን ስናሳዝን
@user-qs5gc1hm9t
@user-qs5gc1hm9t 6 лет назад
በጣም ይከብዳል በሥደት ፍቅር
@sablemamo594
@sablemamo594 8 лет назад
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
@shaikhaalthawadi4268
@shaikhaalthawadi4268 7 лет назад
ልብ ያለዉ ልብ ይበል እግዚአብሔር ይባርካቺሁ እዉነት ነዉ
@MayaMaya-io6sc
@MayaMaya-io6sc 6 лет назад
በጣም አሪፍ ምክርነዉ ከልብ እናመሠግናለን
@muliimuli5486
@muliimuli5486 7 лет назад
ሀሪፉ ትምህርት ነው
@edenarado5058
@edenarado5058 7 лет назад
that is true ...
@aishabhosle9023
@aishabhosle9023 7 лет назад
betam inmeseginalen betam turu mikir new enwedachuwalen
@rawuda6186
@rawuda6186 7 лет назад
ጌታ ይባርክ ጥር ትህምርት ነው
@HanaHana-gk9dd
@HanaHana-gk9dd 7 лет назад
betam enamesegnalen teru mekir
@user-tb8qe6ub6t
@user-tb8qe6ub6t 8 лет назад
በጣም ደሥ የሚል ምክር ነዉ አመሠግናለዉ
@user-ld9ji4ji1p
@user-ld9ji4ji1p 7 лет назад
#በጣም #እናመሰግናቸዋለን ትልቅ #ትምህር #ነው #የሩቅ #ተስፍ #የልብ #እመም ነው #ስደት ላይ #ሆኖ በጣም #ከባድ ነው #እኔ #የደረሰብኝን #ማንም #ላይ #አይድረስ
@ayenalmshigute2538
@ayenalmshigute2538 8 лет назад
ትክክል ግን ያው ከሀገሪቷ ኢኮኖሚ አንጻር መለያየትና ያለ /ግድ ነው
Далее
Decompress small game, have time to play it!
00:35
Просмотров 10 млн
የርቀት ፍቅር
21:45
Просмотров 77 тыс.
Decompress small game, have time to play it!
00:35
Просмотров 10 млн