Тёмный

በትዳር በፍቅር ኑሩ እንጂ ልጅ እግዚያብሄር ይሰጣል..Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia 

Abbay TV Entertainment
Подписаться 463 тыс.
Просмотров 164 тыс.
50% 1

"በ ኮሜዲያን መካከል የሚደረግ ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ!
ዋሸሁ እንዴ? ዘወትር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ
One of the shows of Abbay Agelgil washehu ende, a humorous game show held between comedians. Every Sunday at 7:00 (LT) only on Abbay Tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#comedianzedo #filfilu #comedy
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
"

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 287   
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 3 месяца назад
ማርያምን ዜዶ ድምቀት ነው❤❤❤ ደሬ ምርጥ ድምፃዊ❤🎉🎉
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 3 месяца назад
በርቱ ዋሸው እንዴዎች እንወዳቹዋለን❤❤❤ ግን አሌክስ የት ደረሠ ንገሩንን
@user-lf4eh9ny2xv
@user-lf4eh9ny2xv 4 месяца назад
ኧረ ሰአቱ እስኪደርስ
@aseed792
@aseed792 3 месяца назад
ሳስብሽ አራለሁ ስጨነቅ አራለሁ ባሌ የጋበዘኝ ሙዚቃ ስወደው😢❤❤❤😊
@abdulkadirjarso
@abdulkadirjarso 3 месяца назад
Where is Alex
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 3 месяца назад
እኒ በጊሌ ወላሂ የሆነ የጎደለ እገባለሁ ጊን እደበፊቱ አልጨረሰውም ልለምደው አልቻልኩም
@SofiAli-f7e
@SofiAli-f7e 3 месяца назад
አሌክስ የት ሂዶ ነዉ ይነገርን🥺🥺🥺
@esam4069
@esam4069 3 месяца назад
ዜዶ ምርጥ ሰው
@ethiopianall554
@ethiopianall554 4 месяца назад
ዜዶ አራዳ አንድኛ ዜዶ እንውድሀለን
@magozegeyeyeshi2142
@magozegeyeyeshi2142 4 месяца назад
ዋሸው እንዴዎች የምር ደሰ ይላል ወደድኳችሁ ታሎ ከውቢቷ ሀዋሳ እባካችሁን አሌክስ የጠፋበት ምክንያት ብታሳውቁኝ
@IsayasAssefa
@IsayasAssefa 3 месяца назад
😂😢
@Yohannes319
@Yohannes319 3 месяца назад
አልተስማሙም
@weynijone
@weynijone 3 месяца назад
ጅም ጀምሮ ነዉ ዉፍረቱን ለመቀነስ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 месяца назад
​@@weynijone😅😅😂የአንቺ ይሻላል
@AMHARA24
@AMHARA24 3 месяца назад
ደረጀ በላይ ከልባችን የምንወድህ ድምፃዊ ነክ ስለመጣህልን እናመሰግናለን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@እግዚአብሄርፉቅርነው
@እግዚአብሄርፉቅርነው 3 месяца назад
❤በትክክክክል ሙቼነው የምወደውውውውውው🎉🎉🎉🎉🎉❤
@godanatube5013
@godanatube5013 3 месяца назад
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን ለታመመ ጤንነትን ላላገባ ትዳርን ላልወለደ ልጅን የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራችው ያብቃልን። አገራችንን ሰላም ያድርግልን። አሜን🙏🙏🙏
@alami5787
@alami5787 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን
@amefke2069
@amefke2069 4 месяца назад
ዜዶ የዋሸው እነዴ ድምቀት ደስስትሉ😘😘😘😘😘👍👍👍👍
@tgistasmare7569
@tgistasmare7569 4 месяца назад
እንቆርጣለን እንፈልጣለን የምትሉ ኮሜታተሮች የቀረበውን እዩ እከሌ እገሌ እያላችሁ ሰውን አታስቀይሙ ዜዶ ምን አጎደለባችሁ
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 4 месяца назад
❤❤❤❤ ጎበዝ
@metekusimewoldemichael4914
@metekusimewoldemichael4914 3 месяца назад
Alex yet hede malet ke zedo mechal ena alemechal ga men agenagnew?
@josijos8439
@josijos8439 3 месяца назад
ሀሳባችንን በነፃነት የመግለፅ መብታችን መሰለን personally ደሞ zedo አይመቸኝም የቀረበላችሁን ነገር ሁሉ ዝም ብላችሁ ተመልከቱ አይባልም የኮሜንት ቦታ የተፈጠረው እኮ የግል ሃሳባችንን እንድንሰጥ መሰለኝ አባይ tvም ቢሆን የተመልካቾችን ሃሳብ የሚያከብር ቢሆን ኖሮ አንድን ሰው አንስቶ በሌላ ሲቀይር at least ማሳወቅ ነበረበት አሁንም ቢሆን እነፍልፍሉን እነጥሌን እነደምሴን እና እነማርቆስን ለማየት ብለን እንጂ subscriber ማንሳት አላቃተንም
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 3 месяца назад
yesss
@yonasbiset898
@yonasbiset898 3 месяца назад
እኔም ከዚህ በፊት ደጋግሜ ተናግሪያለሁ ከዜዶ ጋር የግል ችግር ያላቸው ነው የሚመስሉት በእንጀራው ሲመጡ እንደውም የተሻለ እያዝናና ነው የኛ ሰው ምንም ብትሰሪ እንደ ቡቲክ እቃ መጀመሪያ ያየውን ይፈልጋል የዋሸሁ እንዴ ችግር ለተመልካቹ ወይ ግልፅ ነገር ነግረው ቢያሳርፉልን ጥሩ ነው
@King-27
@King-27 3 месяца назад
ስለ ኮሜዲያን አሌክስ አሳውቁን ከኢቢኤስ ቲቪ ተማሩ
@makis1623
@makis1623 4 месяца назад
ደምስ የባላገሩ የፋና ላምሮት አሸናፊዎች ጋብዞቸው አንደኛና ሁለተኛ የወጡትን 👌👌👌
@NaolMenza
@NaolMenza 3 месяца назад
ኧረ እንዳታቀርብ አይቻልም
@misbahabdala8295
@misbahabdala8295 4 месяца назад
ድሙስ በጣም አዝኩቢ በተድጋጋሚ የአሌክሰን መጥፋት ንገሩን በሌን በንጠዪቅ ለማናገር ፍቃድኛአይድላቹም ንቅት መሆኑኖ
@HambisaA
@HambisaA 3 месяца назад
ከፖለቲካ የፀዳ ፣ በፍቅር የታጀበ ፣ ውብ እና ድንቅ አዝናኝ ጨዋታ ነው
@tutuz8920
@tutuz8920 4 месяца назад
እናንት አስቁን ያገራችን ነገር ባያስቅም ምን ይድረግ ❤❤
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 3 месяца назад
ዜዶ ❤❤❤❤❤ ትችላለህ በእውነት የፕሮግራሙ ድምቀት ነህ ከምር በጣም ነው ዘና የምታደርገን🎉🎉🎉
@HabtamuNana
@HabtamuNana 4 месяца назад
የምር በጣም እኮነው የምትናፍቁኝ እሁድ እኪመጣ ደሞ ሁላችው በጣም ነው ምወዳችው የምር❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 месяца назад
ዘድዬ እኮ ይለያል እውነት ለዋሸው እንዴ ድምቀት ሆንክ በርታ ወንድሜ ❤ጥልዬ ምርጥ እና መልካም የዋህ ሰው ነህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድሜ ❤
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 4 месяца назад
ማርያምንለአመታት ስቄናደስብሎይአያቅም ግንእሔንፕሮግራም ሳይ ሁሉንእረሳለሁ
@merd24
@merd24 4 месяца назад
እውነተኛ ደስታ የሚገኘው ከፈጣሪ ነው።
@afarcomedy2765
@afarcomedy2765 3 месяца назад
እኔ እንደራሴ ከሆነ ከአሁን በሃላ ዋሸው እንዴ መከታተል ማቆም እፈልጋለሁ ምክንያቱም እኛም እየአከበሩ አይደለም ኢነሱ አሌክስ ምን እንደአጋጠመው አላወቅንም እኛን ማሳወቅ አለባቸው 😢😢
@HayatAdem-ty4lz
@HayatAdem-ty4lz 3 месяца назад
አቦ አትጨቃጨቂ አትይ ተገላገልንሽ ምነው ሸዋ አሌክስ አሌክስ ምትሉ ውለዱለት ተሰብሰቡና ስንቴ እንናገር በቃ የለም ለቋል ::
@KidusWale
@KidusWale 3 месяца назад
ለነገር ነው እንጅ አሌክስን የጠፍበት ለማወቅ ሰፈር ሂደህ ጠይቅ ደግሞስ ተከታተልክ አልተከታተልክ ምን ይጎድልባቸዋል መጀመሪያ ተማር
@HayatAdem-ty4lz
@HayatAdem-ty4lz 3 месяца назад
@@KidusWale 🤣👍
@zerihunhabte7397
@zerihunhabte7397 4 месяца назад
ዋሸሁ እንዴ ኧረ ስለ አሌክስ አሳውቁን
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 4 месяца назад
አሌክስ ሉኳንዳ ስራ ጀምሯል ስጋ ማከፍፈል😂😂😂
@mekumeku3821
@mekumeku3821 4 месяца назад
ታስሯል ሰው ስጠይቅ ቂሊንጦ አይቸዋለሁ
@meron7439
@meron7439 3 месяца назад
አግብቶ ጫጉላ ላይ ነው 😎 ሰርግ አልጠራችሁም እንዴ ❓️
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 3 месяца назад
​@@mekumeku3821ይሰርክ ክፉ
@tigistsarahnew3305
@tigistsarahnew3305 4 месяца назад
ዋሸሁ እንዴ አሌክስን በጣም የምንወጀዉ ጥሩ ልጅ ነዉ እባካችሁ ንገሩን የት ነው አልክስ
@meron7439
@meron7439 3 месяца назад
ጡረታ ወጣ 😎😎😎😎
@Fነኝለመንኩትነገርሟችነኝ
ወልዶ😂
@Ttttyyyyyyyyy
@Ttttyyyyyyyyy 4 месяца назад
ቦግዬ ቦግዬ የሚለውን እኮ እኔ ራሴ 89 ዓም አካባቢ ነው የሰማሁት ይህም ማለት ከ25 አመት በላይ ነው
@tsedaymedia9617
@tsedaymedia9617 3 месяца назад
ቦግዬ 97 ነው.....89 ሌላ የካሴት ኮሚዲ ነበር ያወጣው
@tsedaymedia9617
@tsedaymedia9617 3 месяца назад
ቦግዬ 97 ነው.....89 ሌላ የካሴት ኮሚዲ ነበር ያወጣው
@HK-MD
@HK-MD 3 месяца назад
በህይወት የለሉ እስከሚመስሉ የጠፉትን ሰወች ስለምታቀርቡ እናመሰግናለን።
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 3 месяца назад
የዚህ ፕሮግራም ድምቀት አሌክስ ነበር የት እንደጠፋ የሚያውቅ ካለ ኮሜንት ላይ ፃፉ
@kalkidane6242
@kalkidane6242 4 месяца назад
አሌክሶ ናፍቆኛል ዋሸው እንዴ እረ መላ በሉኝ ለእኔ አንደኛ ምርጫ ዋሸው እንዴ ብቻ ን❤
@milkilion696
@milkilion696 3 месяца назад
Ti DOMA 😂
@saleamlak5290
@saleamlak5290 3 месяца назад
አሌክስ አሌክስ አትብይ በየሳምንቱ ከፈለግሽ ውለጅለት
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
​@@saleamlak5290😂😂😂😂😂😂
@HayatAdem-ty4lz
@HayatAdem-ty4lz 3 месяца назад
እኮ አዛጉን እኮ🤣🤣​@@saleamlak5290
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 месяца назад
ፍቅረኛው ወደ አሜርካ ወስደዋለች እርምሽን አውጪ 🤣🤣🤣
@sabrinadamania8094
@sabrinadamania8094 4 месяца назад
ባላገር አተነህ አሁን አንተ አራዳ መሆንህ ነው
@FanoMedia27
@FanoMedia27 2 месяца назад
ደሬ ልትቀጣ ይገባል ይህን ድምጽ ይዘህ የት ነው የጠፋኽብን😢?
@amberfizz7512
@amberfizz7512 3 месяца назад
Demes betam ye program ayayaz wow hulacheum wow❤❤❤❤❤
@ShakiraYenatuleji
@ShakiraYenatuleji 4 месяца назад
በቃ ስለ አሌክስ ምንም አትሉንም ማለት ነዉ የተመልካች ጥያቄ ይከበር እንጅ ደምስየ😊😊
@meron7439
@meron7439 3 месяца назад
እንዴ ደምስ ምር ያርጋችሁ አግብቶ ጫጉላ ላይ ነው አሌክስ
@BethlehemAbayneh
@BethlehemAbayneh 3 месяца назад
Mndenw yagebawe goal nw e
@TensayeAduenga
@TensayeAduenga 3 месяца назад
አሌክስ እሌክስ
@ሶልያናየሸዋልጅ
@ሶልያናየሸዋልጅ 3 месяца назад
ኧረ አሌክሶን መለያየትን ከባድ ነው😢
@abiyotyalew5856
@abiyotyalew5856 3 месяца назад
አሌክስ ምን ሆኖ ነው ጠፋው ?መረጃ ብትሰጡ
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot 3 месяца назад
ደረጀ በጣም ደስ ብሎኛል የጠፍቶ እያልኩ ነበረ በጣም ደስ የሚል ድምጣ ነው ያለህ እናመሰግናለን ደረጀ ላቀረባችሁት ስለ ቀረባችሁት እናመሰግናለን❤❤
@tewfikmahammed9390
@tewfikmahammed9390 4 месяца назад
ጋሼ ደምስ እጅህን አያምህም ስታወዛውዝ ነዉ ምትውለው ትራፊክ እንኳ ሳምንት ሙሉ ያሰባጠረበት ካንተ ጋር ቢወዳደር ያንተ እጅ ይታገድ ነበር ።
@madi2644
@madi2644 4 месяца назад
አሌክስ፡፡የትሂዶነው፡፡መልሱልን
@Etagu-s6p
@Etagu-s6p 3 месяца назад
እረአለ እኔባይኔያየሁት ሀያአራትወይምከሀያአምስትአመትበፊትይመስለኛልእሰፉደባልቄ በራስቲያትር ተጋብዛ አንዱተመልካችዘሎሄዶከፈሯንሲስማት ዘፈኑን አቋርጣ ገብታለች ስለዙህ ሚስምአለ
@kuromi40976
@kuromi40976 3 дня назад
በትዝታ በመውደድሽ የፍቅር አምላክ ይፋረድሽ ነው የሚለው ይስተካከል ግጥሙ ላይ አጫዋወትህ ምርጥዬ ነው
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 3 месяца назад
ሁሉም አንደኛ ❤ማርክን ግን በጣም የምወደው❤❤
@BH-id8px
@BH-id8px 3 месяца назад
አሁን ብሶል ድምቀታችሁ ኑሩልን ፍቅር ናችሁ በርቱ ተጋገዙ ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ
@abebechalamni1777
@abebechalamni1777 3 месяца назад
ደሪ የማርቆስ ልጅስወድህ❤❤❤❤
@aklilutelahun5896
@aklilutelahun5896 4 месяца назад
አሊክስ የትሄደ ቢነገረን
@AKiLiLe-sb4eu
@AKiLiLe-sb4eu 3 месяца назад
አሌክስ የጠፋበት ምክንያ ሳይነግሩን ላይክ አታድርጉ
@meron7439
@meron7439 3 месяца назад
ላይክ እናረጋለን ምን አገባህ ወሬ ትወዳላችሁ ጡረታ ወጥቷል በቃ እረፉት ።።።።
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 3 месяца назад
ዋውውውውው የዛሬው ይለያል ደርየ ደረጀ በላይ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ድምፃም ❤❤❤❤❤
@mesfinmesea1479
@mesfinmesea1479 3 месяца назад
ጥላሁንስንትወጣትአስጨረስክ መኖርህ የቤተሰባችንን ወወንድሞቻችን ሞት እንድታስብ ነው ያውም ወንድማማቾችን አጋድለህ አንተ የደም ማጠራቀሚያ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 4 месяца назад
ወይኔአዜብየ የሰፈሬልጅ ስላየሁሽደስብሎያንእኔእሔውበስደትአንች
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 3 месяца назад
ፍልፍሉ እዉነትና ውሸቱን ቀድሞ ይገምታል የሚያቀርባቸው ሀሳቦች የሚገርሙ ናቸው ጎበዝ በርታ
@SamuelBirhanu-ep1rt
@SamuelBirhanu-ep1rt 3 месяца назад
የቡና ዝግጅት ይጨመመርበት
@ሸዋአማራyoutube
@ሸዋአማራyoutube 4 месяца назад
አሊክስን አምጡ
@ethiowarzone2875
@ethiowarzone2875 3 месяца назад
ስለ ኤች አይ ቪ ምንም እየተባለ አይደለም ከነአካቴዉ ተረስቷል እንደ አዲስ እየተነሳ አዲስ ትዉልድ ሊማር ይገባል እኔ ሰባተኛ ክፍል አስማሪያችን ባያስተምን አንጠነቀቅም ነበር ጉዳቱ ቀላል አይደለም
@danielabtedaniel1271
@danielabtedaniel1271 3 месяца назад
ደረጄ እውነት ድምጹ አንደኛ
@sanimane3073
@sanimane3073 3 месяца назад
የዘፋኙ ክራራ አጨዋወት 👏👏👏
@messaymahari8829
@messaymahari8829 4 месяца назад
What dere amazing voice,wow
@redietwolde4341
@redietwolde4341 3 месяца назад
ድምፅ የዛሬ እንግዶች 👏👏 ዜዶ ፕሮግራሙን ቅመም ጨመርክበት። ሲርየስ ጉዳዮች ላይ ፍልፍሉ ዝም ቢል ከወደፊት ውንጀላ እና ክስ ትተርፋላችሁ። ይመቻቹ።
@BefirduDaniel
@BefirduDaniel 3 месяца назад
A good ethiopian version of 'Would i lie to you?' Australian ABC tv show. ግን እንዴት ጠረጴዛ style ጭምር ኮፒ ይደረጋል?🤔
@endalamawdebas-hn8cu
@endalamawdebas-hn8cu 3 месяца назад
የምወድክ ኮሜዲያን ነህ ለምን ሳምሽ ብለህ ባለጌ ብለኸኛል የምር በአደባባይ ሰደብከኝ ግን በጣም ስለምወድክ አይሰማኝም ብትችል አዜብን አናግርልኝ
@abrhamanmaw3828
@abrhamanmaw3828 3 месяца назад
Betam des Emil program
@mesfinmesea1479
@mesfinmesea1479 3 месяца назад
አንተ የሀገር ወጣት አስጨርሰህ አሁን እንደኸና ሰው ከአንተጋር የተያያዙ ነገሮች ምንም ለማይፈጠር የ አአበባን ህፃን አስጨረስክ
@beetbeti4602
@beetbeti4602 3 месяца назад
ወይኔ ደሬ ሞቼ ነው የምወድክ ከምር ለመጀርያ ግዜ ሳይህ መድረክ ላይ ምርጥ ድምፂህ በጣም ነው የሚያምረው ከምር ደስ ብሎኛል ስላየሁህ
@meron7439
@meron7439 3 месяца назад
እንኳን ዜዶን አመጣችሁት በጣም አደመቀልን እኮ ‼️‼️👏👏👏👏👏⭐️⭐️⭐️⭐️😍😍😍
@tekashiferaw7106
@tekashiferaw7106 4 месяца назад
ዜዳ 1ኛ
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 4 месяца назад
ዋው ልብሳቹ ሲያምር
@እግዚአብሄርፉቅርነው
@እግዚአብሄርፉቅርነው 3 месяца назад
አፈርበሆንኩ ደሬዋ አለሕና ግን ኡኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉ❤❤❤❤❤❤❤🎉የኔውድ
@MesarisheGete
@MesarisheGete 2 месяца назад
ደሬ ማኛ አንደኛ
@BH-id8px
@BH-id8px 3 месяца назад
ስታምሩ ተባረኩ የአባይ ድምቀቶች የሚጀነነው የት ገባ
@workumiheretu3829
@workumiheretu3829 3 месяца назад
ይኄ ደረጀ በላይ የተባለው እንግዳችሁ የሊቨርፑል ተጫዋቹን ቨርጅል ቫንዳይክን ይመስላል ይገርማል መመሳሰል ከኢትዮጵያ ሆላንድ።
@brukdaniel9911
@brukdaniel9911 3 месяца назад
ዋሸሁ እንዴዎች በጣም ነው ምትመቹኝ ፕሮግራማችሁ በጣም አዝናኝና ለዛ ያለው ነዉ በርቱልን
@ብሩክዘሚካኤል
@ብሩክዘሚካኤል 3 месяца назад
እኔኮ ፍልፍሉን ስወደው ገና ሳየው ነው ሳቄ ሚመጣው
@mikiinspire
@mikiinspire 3 месяца назад
Dereje is my favorite
@JibrilAbdulahi-f3f
@JibrilAbdulahi-f3f 3 месяца назад
Azeb and dere wow wow I loved the way you sing long live!!!
@TarikYimeles
@TarikYimeles 3 месяца назад
ገራሚ ሰዉ ደሬ ምን አይነት ተሰጥዎ ነዉ በጣም አክብሬሀለዉ አድንቄሀለዉ ግን ሞት ለተፈረደበት ህዝብ ምንም አልሰራህም አስብበት ብቻህን ...ም
@balcha24
@balcha24 3 месяца назад
ወገኖቼ በናታቹ አልገፋ አለኝ ለመኖር ታከትኩ ለነገ የሚታየኝ መንም ነገር አጣሁ በገታ ስም ፀልዩልኝ 😂
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 3 месяца назад
የዋሸሁ እንደ ፕሮግራም የዛሬው ልዩ ነው እናመሰግናለን ይመቻችሁ በጣም አድናቂችሁ ነኝ
@helinaazanaw2240
@helinaazanaw2240 3 месяца назад
አሌክስን የምጠይቁ ኮመታተሮች አሜሪካ ከሚስቱ ሂዷል።
@ዜድየአላህባህሪያ
@ዜድየአላህባህሪያ 3 месяца назад
ዋዉዉዉ ልብሳቹ ያምርባችዋል ደምስም ተቀላቅሎታል ማቹን መልበስ ልበስ ብዬ ኮምቼ ነበር አሁን ደሞ ምላሽ ያላገኘነው የአሌክስን ነው ዜዶ ምርጥ ነው ግን አሌክስ ምን እንደኦነ ማሳወቅ ጥሩ ነው ለተመልካች ክብር👍
@milkilion696
@milkilion696 3 месяца назад
Ti dukate 😂
@Alex-2121-a
@Alex-2121-a 3 месяца назад
ማረቆስ ግን ከኤርትራው ፕሬዝዳት ኢሳያስ ጋ ይመሳሰልብኛል!
@tibaremu1357
@tibaremu1357 3 месяца назад
ዜዶ ባለ ብዙ ተሰጥኦ አድናቂህ ነኝ❤❤❤🎉🎉🎉
@TensayeAduenga
@TensayeAduenga 4 месяца назад
እረ በፈጣሪ አሌክስን እንወደዋለው ምን እደሆነ እሳውቁን
@ethiopianall554
@ethiopianall554 4 месяца назад
ምን አሌክስ ትላላችሁ የእኛ አንድኛ ዜዶ
@meron7439
@meron7439 3 месяца назад
ትክክል የኛ ሰው የተሻለ አይፈልግም
@ኢትዮጵያዊነኝ-ጠ4ጸ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ጠ4ጸ 3 месяца назад
አንደኛ ዜዶ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ጠ4ጸ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ጠ4ጸ 3 месяца назад
ዜዶ አንደኛ ምርጥዬዬዬዬ
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 3 месяца назад
Yes 👏🏻
@abdinmohammed6171
@abdinmohammed6171 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂አቦ ይመቻቹ ደሬ ሥወደው ዋው ይቺ ልጅ የሚገርም ድምፅ ነው ያላት አባዮች ዋው
@s0lomon150
@s0lomon150 3 месяца назад
ደሬ ደረጀ በጣም የምወደው ዘፈኝ በጣም እናመሠግናለን ወሸሁ እንዴ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@HK-MD
@HK-MD 3 месяца назад
ያንን ሮቶ ተገላገልነው
@redwankasim6284
@redwankasim6284 4 месяца назад
Alex gn mn hono nw please asawkun !! Zedo gn mrt yearada lj..
@tarikkassa4840
@tarikkassa4840 3 месяца назад
ይገርማል እንደገና ልጅ እየሆነ ነው አብሮ አደግ
@123seadaassefa
@123seadaassefa 4 месяца назад
ደሬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በጣም ነው የምወድክ❤
@sofiadem803
@sofiadem803 3 месяца назад
Aleks yeti geba?
@ethiowarzone2875
@ethiowarzone2875 3 месяца назад
አሌክሶ ሲመለስ ዜዶ ሌላ መቀመጫ ተሠቶት ቢቀዉጠዉ ጥሩ ነዉ
@henoksolomon7151
@henoksolomon7151 3 месяца назад
እርቃ ሄዳለች በክራር ሙሉውን ብትሰራው በጣም ያበደ ነው
@samsungsamsung8431
@samsungsamsung8431 3 месяца назад
አንክል ኮበሌ 😂😂 ወይ ፍልፍሉ የዝግጅቱ መድመቂያ ነህ
@HalimaYemame
@HalimaYemame Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@jamboethio
@jamboethio 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@EDj-rk1el
@EDj-rk1el 3 месяца назад
Please ቀይ አበባ ለወንድ አይሰጥም ጥሌ😂😂😂😂😂
@samsungsamsung8431
@samsungsamsung8431 3 месяца назад
ዋሸው እንዴዎች አንድ ቀን እስቲ በባንድ ጥላሁንን እና ማርቆስን አዘፍኑልን ባካችሁ ❤❤🙏🙏
@hanamimi6044
@hanamimi6044 3 месяца назад
Yes
@uaua1419
@uaua1419 3 месяца назад
ማአሻአላህ በትዳራችን የምንጠና ያድርገን
@UeUae-c7w
@UeUae-c7w 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@merd24
@merd24 4 месяца назад
ፍልፍሉ creative ነው !
Далее
100 Identical Twins Fight For $250,000
35:40
Просмотров 51 млн
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Просмотров 27 млн
Barno
00:22
Просмотров 731 тыс.
100 Identical Twins Fight For $250,000
35:40
Просмотров 51 млн