Тёмный

በትዳር ውስጥ ፍቅር ለምን ይቀዘቅዛል? | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ 

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Подписаться 113 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

በርካታ ትዳር መፍርስ ምክንያቶች ከሆኑት ጉዳዮች መካከል፣ የልጅ ማጣት፣ የስሜት መቀዝቅዝ፣ ለውጥን ማስተናገድ አለመቻል..... የሚሉ ላይ ውይይት ተደርጓል፡፡
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerie TV
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: HTTPS://T.ME/HAGERIE_TELEVISION
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: HTTPS://WWW.HAGERIE.TV

Опубликовано:

 

22 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 32   
@yohannesalemayhue9333
@yohannesalemayhue9333 10 месяцев назад
If someone has a vertical relationship with God,his horizontal relationship with anyone is great.
@tinawolde9826
@tinawolde9826 10 месяцев назад
ሮዚ ቁምነገር ባለበት አትጠፊም. እጅግ በጣም ጥሩ ርዕስ ነው ያነሳችሁት በብዙ አትርፈንበታል መምህርንም ስላየሁ ደስ ብሎኛል በርቱልን.
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 10 месяцев назад
ስለምታጋቡብን መልካም ሃሳብ ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ🙏
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 10 месяцев назад
የሚገርም ነው እውነት እግዚአብሔር እውቀቱን ይግለፅልህ😢
@nunubelete8142
@nunubelete8142 10 месяцев назад
በጣም ነው የምወዳችሁ ብዙ ቁም ነገርን ነው 👏👏👏 የምታስተምሩን በርቱ 💪❤
@emuyeadonay123
@emuyeadonay123 10 месяцев назад
እንደ ሁልጊዜው አስደናቂ ሀሳቦች የተነሱበት ገራሚ ውይይት ... ናብሊሶች እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥሉ።
@FekaduShiferaw
@FekaduShiferaw 3 дня назад
"ፍቅር ይቀዘቅዛል ማለት?ፀሃይ ብርሃንና ሙቀት መስጠት ታቆማለች እንደማለት ነው።" what a powerful saying!!! i 100% agree
@miuzorthodoxtube8634
@miuzorthodoxtube8634 10 месяцев назад
ሄና ምርጥ ሰው የት ገባ 🤔.... አቦ ምችት ምችትችት ይበላችሁ ናብሊሳውያን 😍😍😍
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ethiopiantube7955
@ethiopiantube7955 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
@lidyasamuel2119
@lidyasamuel2119 8 месяцев назад
Thank you so much for the amazing idea! You guys are always helpful. Please keep up! We are expecting!🤗🙏🙏🙏
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 9 месяцев назад
በእውነት በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው ሁም ሰው ሊያዳምጠው ይገባል ለሁም ለሙሆን ላገባም ለማግባት የሚያስበው በእውነት ከልብ እናመሰግናለን በረቱልን ሚዲያዎቻችን ሁሉ እንደዚህ ለጠቃሚ ነገረ ብናውለው ስንቱን ትውልድ በሕይወት ይኖር ነበረ
@senaitchane6321
@senaitchane6321 10 месяцев назад
ስለ እውነት ከሆነ ስምቼ ሰምቼኮ አልጠግባችሁም ጸጋዎን ያድልልን የእኛ ሙሕራን🙏
@MaMa-zr1ry
@MaMa-zr1ry 4 месяца назад
እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@ge821
@ge821 10 месяцев назад
❤❤❤ እናመሰግናለን ስለምታቀርቡልን መልካም ውይይት በሙሉ❤❤❤
@mekgeb9018
@mekgeb9018 10 месяцев назад
እሚገርም እይታ ነው!!! እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን !!!
@ww.2641
@ww.2641 10 месяцев назад
Thank YOU!
@user-yy8fd8vt1i
@user-yy8fd8vt1i 10 месяцев назад
ትልቅ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
@egziharya4826
@egziharya4826 10 месяцев назад
የሚቀዘቅዝ እና የሚሞቅ ፍቅር የለም ክረምትና በጋ እንጂ ፍቅር ምድራዊ ምንም ዓይነት ነገሮች የማይፈትኑት ከተጀመረበት እስከ ሞት የሚቀጥል ነው። የፍቅር ትልቁ ህግ ሳይጠብቁ ከራስ ብቻ ሁልጊዜ መስጠት
@mardakelemework271
@mardakelemework271 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱ
@abeba5936
@abeba5936 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
@MekonnenSema
@MekonnenSema 10 месяцев назад
እንዴት የሚጥም ውይይት ነው
@fikrusiltan2245
@fikrusiltan2245 10 месяцев назад
basic idea on basic issue
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 5 месяцев назад
ሽሜ ዲላ ገቢ ጉባዔ ሰብሳቢያችን ነበርክ።ስልክ ቁጥርህን እንዴት ላግኝ?
@balemualgetachew235
@balemualgetachew235 10 месяцев назад
ብርሃን የሆነ ሃሳብ ነው
@Ros-om3pz
@Ros-om3pz 10 месяцев назад
ዋናው ነገር ፍቅር ሳይሆን እውቀት ነው
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 10 месяцев назад
ርዕሱ ከናብሊስ አንፃር በመጠኑ ጎመዘዘኝ፤ በሆነ ሌላ ተለዋጭ ርዕስ ብትቀይሩት ምርጫዬ ነበር። "ሹገር ማሚ" እና "ሹገር ዳዲ" ፈረንጃዊ ስያሜ መሆኑ (ልቦለዳዊ ስያሜ ነው።) በስተእርጅና ዝሙት ማለት መሰለኝ። ሰላምታዬ ይድረሳችሁ🙏
@miuzorthodoxtube8634
@miuzorthodoxtube8634 10 месяцев назад
እንደኔ ግን ፕሮግራማቸው ትክክለኛ የፈውስ ድምፅ ነው ናብሊስ የሚለው ስያሜ ይገባዋል
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 10 месяцев назад
@@miuzorthodoxtube8634 የ'ዝግጅቱ መጠሪያን በፍጹም አይመለከትም የዚህንን ቪዲዮ ርዕስ ነው ያልኩት……… የፈውስ ድምጽ ስለመሆናቸው አልጠራጠርም። ለእዚሁም የሁልጊዜም ተከታታያቸው እና አክባሪያቸው ነኝ።🙏 ከምስጋና ጋር
@enyewgashaw4548
@enyewgashaw4548 10 месяцев назад
girum wuyiyit
@abebawmiskir6647
@abebawmiskir6647 10 месяцев назад
If you have a vertical relationship with God, your horizontal relationship with anyone is good.
Далее
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
Просмотров 4,3 млн
ПРОЖАРКА ХАРЛАМОВА
00:15
Просмотров 47 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 13)
35:22
Просмотров 19 тыс.
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
Просмотров 4,3 млн