Тёмный

ባለቤቴ ከእኩዮቿ ጋር የምታሳልፈውን ጊዜ አልወደውም| ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ 

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Подписаться 113 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

በባለትዳሮች መካከል ከፍተኛ የእድሜ ልዩነት ቢኖር ምን ይፈጠራል? ተመካሪው የእድሜ ልዩነትስ እንዴት ነው? ልዩነቱንስ እንዴት ማጣጣም ይቻላል ?
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerie TV
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_televie_televi...
ቴሌግራም: T.ME/HAGERIE_TELEVIE_TELEVIE_T...
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: HAGERIE.TV

Опубликовано:

 

15 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@menberbeza1073
@menberbeza1073 10 месяцев назад
በጉት ነው ምጠብቃቹ ቢያስ እናተን እየሰማን ነገን ተስፋ እናድርግ❤
@enkumariam6461
@enkumariam6461 10 месяцев назад
ክብረት ይስጥልኝ ናብሊሳውያን እጅግ በጣም እወዳችኋለሁ❤❤❤
@staypostive6611
@staypostive6611 10 месяцев назад
great program ...keep it up
@yohannesyehualashet5660
@yohannesyehualashet5660 10 месяцев назад
ክፍል ሁለት.... ቢኖረው አጥሯል።
@samm5903
@samm5903 10 месяцев назад
ደስ የሚል ዉይይት
@user-jp7rp7sr5t
@user-jp7rp7sr5t 10 месяцев назад
It's very interesting. I loved this discussion. It's very educational subject for our society.
@user-xs5ty1ez4t
@user-xs5ty1ez4t Месяц назад
ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን አመስግናልው ሳሙኤል ንጉሴ
@admasusolomon5462
@admasusolomon5462 10 месяцев назад
ሰላም ሮዝ በጣም ትልቅ ፕሮግራም ነው ናብሊስ። እኔም በደንብ ነው እምከታተለው።ብቻ መም ብርሃኑን አትጥፋ በይልኝ።ከእዚህ ውጭ ግን አንድ ወጣ ያለ ጥያቄ ለመጠየቅ እንዲፈቀድልኝ በትህትና እንጠይቃለሁ። ጥያቄው፡ አንድ ሰው ከማግባትና ከመመንኮስ ውጭ በዓለም ውስጥ መኖር ይችላል ወይ? አው ከሆነ መልሱ እንዴት የሚለውን ቢጨምሩበት አይቻልም ከሆነ ግን ማብራርያ ግዴታ አይደለም። በጣም አመሰግናለሁ።
@merrymegra
@merrymegra 10 месяцев назад
ዝም ብሎ መኖር ይቻለል ግን ምንድነው ትርጉሙ?በሀይማኖት እነኳን ብንሄድ ጌታችን ብዙ ተባዙ ብሎናል።ዘር ማስቀጠል አለብን ትዳር የሚያስፈልገው ሰዎች በምኞት ተቃጥለው ዘማዊ እንዳይሆኑ ነው።ያለበለዚያ ግን መመነን አለበት እንጂ አለማዊ ሆኖ ከሀጢያት ወይም ከማመንዘር ይርቃልብዬ አላስብም ማመንዘር ከምኞት ስለሚጀምር
@misraktessema8221
@misraktessema8221 10 месяцев назад
Thank you all this is interesting discussion and all you guys Amazing knowledge thank you so much
@miuzorthodoxtube8634
@miuzorthodoxtube8634 10 месяцев назад
ናብሊሳውያን 😍😍😍😍😍
@user-rf4yw9qk9b
@user-rf4yw9qk9b 10 месяцев назад
really, Nice talk show, i learn a lot 😏 thanks all
@tilahunalegn3126
@tilahunalegn3126 3 месяца назад
Informative podcast
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@user-gu2bn7xx6f
@user-gu2bn7xx6f 10 месяцев назад
ድንቅ ውይይት ❤ በርቱልን
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 10 месяцев назад
መምህር ዲያቆን ብርሃኑ እንወድሃለን
@ATNKUGNATA
@ATNKUGNATA 4 месяца назад
Program machu triu nw... Nablis ge malt nw??
@yeteretabat7087
@yeteretabat7087 3 месяца назад
ወንዱ በዕድሜ መብለጥ እንዳለበት ተፈጥሮ ይነግረናል። ዘመናዊነት ባመጣብን ሐሳብ መወሰድ የለብንም። እግዚአብሔር አዳምና ሔዋንን ለምን በ፲፭ ዓመት አበላለጣቸው? ብዙ መስፈርት ግምት ውስጥ ብናስገባም ወንዱ በዕድሜ ከፍ ቢል ሴቷም በልምላሜ ጊዜዋ ብታገባ የተሻለ መስማማት ይኖራል። ተፈጥሮ ካልከለከለን በቀር ልጅ መውለድ ቀዳሚው የትዳር ዓለማ መኾኑ ይሰመርበት። ለሕይወታችን ጠቃሚ መርሐግብር ስለምታቀርቡ አመሰግናለሁ።
@solomontakele7953
@solomontakele7953 10 месяцев назад
ምናለ ረዘም ያለ ቀሚስ ብትለብሽ
@yalewlayikertefferra5130
@yalewlayikertefferra5130 3 месяца назад
አባ! ቡቲክ ነው እንዴ ምትሰራው? ቁም ነገሩን እየሰማህ እንጂ
Далее
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
ПРОЖАРКА ХАРЛАМОВА
00:15
Просмотров 46 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 13)
35:22
Просмотров 18 тыс.