Тёмный

በችግርም በደስታም ያሳለፍኩበት ሰፈር ይሄ ነው!  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 188 тыс.
50% 1

የዛሬው ቪዲዮ ኮሜዲያን እሸቱ ኮሜዲያን እና ዩቱበር ከመሆኑ በፊት ከ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በ ቲያትሪካል አርት ከተመረቀ በኋላ ወደስራ አለም ለመሰማራት በሚያደርገው ውጣውረድ ስራ ለመቀጠር እየዞረ ሲቪ ከማስገባት በተጨማሪ ለመቀጠር ብዙ ኢንተርቪዎችን በማድረግ በነፃ እስከመስራት እና ከመኖሪያው እሰከ ስራ ቦታው ድረስ በእግር እሰከመጓዝ ቀድሞ እየተገኘ በር ላይ እሰከመቆም ድረስ ስራ ለማግኘት ያደረገው ጥረት እና ስራም ለመቀጠር ደርሶ አንደ ወር ሳይሰራ ከስራ የወጣበት አዳማ ሄዶ የወንድሙ ጋራጅ ተቀጥሮ በመስራት ላይ እያለ ለእስታንዳፖ ኮሜዲ ስራ ተጠርቶ እዮሀ ሲኒማ በሳምት አንዴ እያቀረበ ያሳለፈውን ታሪክ በስፋት ያሳየበት እና መጀመሪያ በማስታወቂያ ድርሰት ተቀጥሮበት ሲሰራ የነበረበት ደምበል ህንፃ ፊት ለፊት አበሮስ ህንፃ ላይ የራሱን ቢሮ ከ12 ዓመት በኋላ የዶንኪቲዩብ ቢሮ መክፈቱን ያሳየናል ቀሪውን ከ ቪዲዮው አብረን እንመልከት መልካም ጊዜ!
Before today's video comedian Eshetu became a comedian and RU-vidr, after graduating from Addis Ababa University in Theatrical Art, he went to the world of work to get hired. to get
The effort and work he put in to get hired, Adama, where he left his job without working for a month, went to his brother's garage while he was working and was called for a stand-up comedy job. Later, he shows us the opening of the Donkeytube office. Let's watch the rest of the video together. Have a good time!
📌 ለኮንቴንት ክሬተሮች የተዘጋጀውም ትምህርት ለመመዝገብ
tally.so/r/wQr2xY
📌 በአሜሪካ ያሎትን ቢዝነስ ማስተዋወቅ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። 👇
tally.so/r/mYZrk5
📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
tally.so/r/mO5JdM
📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ።
ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ እንዲያቀርብላችሁ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ተጫኑ
tally.so/r/wLdMKy

Приколы

Опубликовано:

 

27 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 369   
@Tsionov1xs
@Tsionov1xs 26 дней назад
ይህን የምታነቡ በሙሉ የነገዋ ድንግል ማርያም የልቦናችሁን መሻት ሁሉ ትፈፅምላችሁ 🙏🙏🙏የፃድቃኔዋ ማርያም ለደጆ ታብቃን 🤲🙏🙏በሠላም በጤና የአመት ሠዉ ትበለን 🤲🙏🙏
@LovelyJigsawPuzzle-zj9te
@LovelyJigsawPuzzle-zj9te 26 дней назад
አሜን
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b 26 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@user-sh9fl3ck5d
@user-sh9fl3ck5d 26 дней назад
Amen amen amen
@lijaberaham5651
@lijaberaham5651 26 дней назад
Amen Amen Amen ❤
@mulumulu6762
@mulumulu6762 26 дней назад
አሜን
@Sariy177
@Sariy177 26 дней назад
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@abie7030
@abie7030 26 дней назад
አሜን ሳሪት❤
@rahmar4484
@rahmar4484 26 дней назад
አሚንንን
@soab5181
@soab5181 26 дней назад
Amen
@AhmedAli-rg5ki
@AhmedAli-rg5ki 26 дней назад
አምንንን
@user-uw3zp7nd8v
@user-uw3zp7nd8v 26 дней назад
አሜን🙏🙏🙏
@Amentube-le2is
@Amentube-le2is 26 дней назад
እሽ አንተ ትልቅ ሰው ነህ የነበርክበትን የማትረሳ የድንግል ልጅ ይጠብቅህ🙏
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 26 дней назад
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Emebrhan Yegna Enat Yegna Azagn Yegna Amalaj 😍🥹💕🥰🙏🏾😇✝️✝️✝️
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 26 дней назад
አሜን አሜንአሜን
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 25 дней назад
Amen Amen Amen ❤❤❤
@tigist9632
@tigist9632 26 дней назад
ሕጻን ሐረገ ወይን ድጋሜ ትቅረብልን የምትሉ
@fyry8481
@fyry8481 26 дней назад
ትቅረብልን
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 26 дней назад
ቅመሜ ትቅርብልን ❤❤❤❤
@eskinderbehailu67
@eskinderbehailu67 26 дней назад
ትቅረብልን::
@rhmaathudi4075
@rhmaathudi4075 26 дней назад
ትቅርብልን
@BilenFre
@BilenFre 26 дней назад
ትቅረብልን
@kadotube9947
@kadotube9947 26 дней назад
ያንተን ህይወት የቀየረው አላህ የመዳም ቅመሞችን ይያን የመዳም ኩሽና ሸልተናል ያረብ😢😢😢
@redwanfate
@redwanfate 26 дней назад
ትክክለኛ ነገር ነው አላህ ይርዳቹ
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww День назад
አሜን
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 26 дней назад
ነገ21 ድንግል ማርያም ናት እንኳንም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ድንግል ማርያም ወቶ ከመቅረት ትሰወርን አሜን❤
@abdulfattar6975
@abdulfattar6975 26 дней назад
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 26 дней назад
እንኳንአብሮአደረሰን የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤
@harkoiscelll5828
@harkoiscelll5828 26 дней назад
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@user-tg4hf1oq6j
@user-tg4hf1oq6j 26 дней назад
Amen
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 25 дней назад
❤❤❤
@hareggebre
@hareggebre 26 дней назад
እሼ አንተ ጠንካራ ነህ አሁንም የበለጠውን ይስጥህ እድሜ ከጤናጋ 💯🙏🙏🙏
@TensaDesta
@TensaDesta 26 дней назад
❤""አሼ ለእናትህ እረጅም እድሜና ጤና ያድልልህ"እግዚአብሔር ሲያነሳ እንደዚህ ነውተነግሮ ለማያልቀው ቸርነቱ ትናትን አሳልፎ ዛሬን ያመጣ ያባቶቻችን"አምላክ"ስሙ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን""❤
@fyry8481
@fyry8481 26 дней назад
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች እንኳን ለእመቤታችን አደረሳቹሁ❤❤❤
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 26 дней назад
Amen Amen Amen 🙏 ❤
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 26 дней назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤
@harkoiscelll5828
@harkoiscelll5828 26 дней назад
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 25 дней назад
❤❤❤
@Gebriela19
@Gebriela19 26 дней назад
አሁን ያለህበት ቦታ ደርሰህ ያለፍክበትን መንገድ አለመተውህ ድንቅ ነው
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 26 дней назад
አባባ ተክለ ሐይማኖት አቡየ አባባ ተክለ ሐይማኖት አቡየ በለኒ በለኒ ወልድየ በለኒ በለኒ ወልድየ ፃዲቁ የሁላችንንም ህይወት ይቀይሩልን🙏 እመቤቴ ማርያም ፃድቃንዬ ማርያም ነገ ትነግሳለች🙏ከበረከትሽ አትለዪኝ🙏አገራችንን ሰላም ታድርግልን🙏 እሼ ድንቅ ታሪክ ነው እግዚአብሔር አሁንም ሞገስ ይሁንህ🙏
@user-es5el6sf1s
@user-es5el6sf1s 26 дней назад
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 25 дней назад
❤❤❤
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 26 дней назад
.እናት ለዘላለም ትኑር እሸ ለዚህ ክብር በቅቶ ላየሽዉ እናቱ እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ የማትቀየር ሐቀኛ እሸ ልኡልእግዚያብሔር ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን
@user-dc8tj6ph1z
@user-dc8tj6ph1z 26 дней назад
እመቤቴ ማርያም ምን ይሳናታል ክብር ለ እሷ🥰🥰🥰🥰
@derejeassefa9747
@derejeassefa9747 26 дней назад
yemen emebete gelemeleee naw esu Egzabher eredagn naw yalwe embete amlak adelechem
@fyry8481
@fyry8481 26 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 25 дней назад
❤❤❤
@user-dc8tj6ph1z
@user-dc8tj6ph1z 25 дней назад
@@derejeassefa9747 eduot sigebahe eko new
@Besrou
@Besrou 26 дней назад
ሰው ያፍን ይበላል ማለት አንተ ነህ እሹ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ አምላክ ትልቅ ነው❤❤❤❤ ትለያለህ ስራህ ግሩም ነው
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z 26 дней назад
ሰው ማለትየነበረበትን የማይረሳ ትልቅደረጃላይሲደርስ ለሌሎችትምርትእድሆን የሚናገርነው እሼ በርታአሁንማ ከተቀጣሪ ቀጣሪሆኩየብዙሰዎችየስራእድልከፈትክ አሁንምይጨምርልህፈጣሪ
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 26 дней назад
😭😭😭😭😭😭የኔ ጌታ እንዴት እንዳሳዘንከኝ ማርያምን አይህ ችግርን ስናልፈው ለሰው እናዝናለን ማርያምን እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ አሁንም በእውነት እኔ ካንተ ብዙ ተምሬ አለው በተማርኩት መንገግ ሃገሬ ለመግባት ቆርጫለው እና ትልቅ ሆኜ እናገራለው በተስፋ በእውነት ጀግና ነህ
@user-lr4dh5fw9d
@user-lr4dh5fw9d 26 дней назад
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እሸ ያተን ሂወት የቀየረው የድንግል ማርያም ልጅ የኛንም ሂወት ይቀይረው አሜን። በሉ ወገኖቸ የስደት ጎዶቸ
@mariamgelaye7255
@mariamgelaye7255 26 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃክ ትልቅ ትምህርት ,ጥንካሬ,ተስፋ,ስኬት ያየሁበት የተማርኩበት ቪዲዮ ነው ማን ያውቃል እኔም አንድ ቀን ይሄ አስጨናቂና ደባሪ ጊዚዬ አልፎ ለምስክርነት እቆም ይሆናል እሼ አንተ ግን እንኳን ተሳካልክ ደስ ብሎኛል አሁንም ቸሩ መድሀኒዐለም ከእነ እናቱ ሞገስ ይሁንክ ከሀጢያት በቀር የልብህን መሻት ይስጥክ
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 26 дней назад
እሼ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እስኪ እሼን የሚወድ👍👍👍👍❤❤❤
@abc12452
@abc12452 26 дней назад
እሼ አድማሱን ሰርፕራይዝ አድርገዉ ባለ ውለታክ ነዉ አመስግነዉ ልታይ ልታይ የማይል ምርጥ ተዋናይ ነዉ😊😊😊
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 25 дней назад
💯% very true
@solfaye7848
@solfaye7848 26 дней назад
እሼ ጌታ ይባርክህ አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ፈጣሪ ይክፈልህ ገና ብዙ ትሰራለህ እናት ለዘላለም ትኑር
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 26 дней назад
ከዚሕ በላይ ትልቅ ደረጃ ያድርስሕ ፈጣሪ እሼ ቅን ልብ ስላለሕ ነው
@user-zb4cc5px8d
@user-zb4cc5px8d 26 дней назад
እሺ የምታምነው አምላክ ከንተጋር ይሁን ዘርህ ይባርክ ሀሳብህ ሁሉ ይሳካልህ እግዚአብሔር በቤቱ ያኖርህ❤❤❤❤❤❤ የአንተ ትትና ይለያል እናትህ እንድህ ተለወጥህ ስላየችሁ እኔ በጥም ደስተኝ ንኝ እግዚአብሔር ይመስግን ቤተስቦችህ በሙሉ ሺአመት ኑሩ
@TsegayeZeab-vo2xb
@TsegayeZeab-vo2xb 26 дней назад
እሸ በጣምኮ ነው የምወድህ
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 26 дней назад
አሸ የኔጌታ ስወድህ የኔመልከም❤❤❤እናት ለዘላለም ትኑር እድሜና ጤናይስጥልን
@techsador
@techsador 26 дней назад
ልቡ በቅንንት የተሞላች ማነው እሚደመረኝ?🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 26 дней назад
ትግስት ካለ የማይቀየር ነገር የለም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@mulukalamin8092
@mulukalamin8092 26 дней назад
Eshye I keep telling you your life journey is identical to my son's in every aspect, Including profession he is also media graduate as a film maker and script writer Even your age he will be 35 in June a very hard working young man 😊 😊 The only difference is he is not where you are today YET.... But my gut feeling as a mom tells one day he will make IT 👍
@user-wj8pm5ev7u
@user-wj8pm5ev7u 26 дней назад
የአንተ ትህትና፣ በጎነት ፣ ድምፅ እና ማጽናናት እራሱ ያበረታል ፈጣሪ ይህን ጸጋ ለዘላለም አጽንቶ ያኖርልኝ ወንድሜ ። ችግር አይኑ ይጥፋ ምስኪኖ ቀና ብሎ እንኳን እንዳያይ አንገቱን አስደፋው እናት ሀገር መቼ ይሆን ደሀ የልቡ ሞልቶለት የሚኖረው አቤቱ ፈጣሪ እምዬ ኢትዮጵያ በበረከት ጎብኛት።
@MeseluSemegn
@MeseluSemegn 26 дней назад
ደስይላል አተን የረዳክ አምላክ እኛንም ይርዳን ከስደት ከመከራ ያውጣን ሀገራችን ገብተን ርፉ የምንልበትን ፈጣሪ ያድለን እሼ ኑርልን❤
@amidewerkamare8587
@amidewerkamare8587 24 дня назад
አንተ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ደግሞ ለእምነትህ ጠንካራ መሆንህ ነው ለዚህ ያበቃህ አሁን ጤናህን እንመኝልህለን
@sofioffical
@sofioffical 25 дней назад
እንደው በእግዚአብሔር ለሴትየዋ የሆነ እርዳታ አድርግላት እስካሁን ድረስ ህይወት እንደተደፋባት ነው
@zmx13
@zmx13 26 дней назад
እሼ ወታደሮች ችግር ላይ ናቸው በጡረታ ላይ ያሉ እባክህን ቪድዮ ስራ😢
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 26 дней назад
እሼ ህፃን ሚናስን በድንቅ ልጆች ቢወዳደር ያሸንፈዋል እርግጠኛ ነኝ
@takelederesa
@takelederesa 26 дней назад
የሚገርም ነው ፈጣሪ እድሜ ለንተም ላይ ለናትህም ረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤
@KirosAndom-jh6qn
@KirosAndom-jh6qn 26 дней назад
በጣም የሚገርም ታረክ ነው ጠንካራ ሓውና
@genetadafire442
@genetadafire442 23 дня назад
አንተን የቀየረ እግዚአብሄር የኔንም ህይወት ይቀይር ዘንድ እለምነዋለሁ አንተም ጠንኪራ ነህ እሼ❤
@DawitMelake-bd8cj
@DawitMelake-bd8cj 26 дней назад
ሠላም ላንተ ይሁን እሼ እግዚአብሔር እንደወርቅ ፈትኖ ለዚህ ስላበቃህ አመሰግነዋለሁ ለእኔም ትዕግስት እና ጽናትን አስተምሮኛል
@EsmelealemESME
@EsmelealemESME 23 дня назад
ጎበዝ ነኽ በርታ ።
@sonitasonita9587
@sonitasonita9587 24 дня назад
ያንተን ሂወት የቀየረ አምላክ የሁላችንም ሂወት ይቀይርልን
@tejitugebeyehu298
@tejitugebeyehu298 26 дней назад
❤❤ ጀግናችን እሼ
@user-kv9zp4xz5z
@user-kv9zp4xz5z 26 дней назад
አሼ ተባረክ በጣም ነው የምወድህ❤❤❤❤
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 26 дней назад
አሁንም የእግዚአብሔር ሰላም ካንተ ጋር ይሁን
@selamawitalemayehu1156
@selamawitalemayehu1156 26 дней назад
በጥፍሬ ቆሜ የሰማሁት ፕሮግራም
@achutube1688
@achutube1688 26 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ብርቱ የሆክ. ልጅ ነህ
@ahmedbnabdon8419
@ahmedbnabdon8419 26 дней назад
Eshetu, really you are honest man god with you
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 26 дней назад
እረጅም እድሜ ለአናቶቻችን ❤😍እሸ አንተ ምርጥ ሰዉ ነዉ ከዚህም በላይ ይገባሀል
@user-bm5xt7pf6v
@user-bm5xt7pf6v 26 дней назад
ሰው ማለት የነበረበትን ማይረሳ ነው ትለያለህ
@omfatimatube276
@omfatimatube276 26 дней назад
እሽቱን የምትወዱ ላይክ❤
@Chombehailu
@Chombehailu 26 дней назад
እሼ እባክህ የ50 ነገስታት ወደ ሆነች ወላይታ ሶዶ ከተማ ጎበኙበት ብታደረግ እጋብዛለሁ ወንድሜ ።
@abezuabera1467
@abezuabera1467 26 дней назад
🥰🥰🥰👍
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 26 дней назад
ታሪከ ቀያሬህን አገለገልከው መቄዶንያን 🙏🙏🙏
@BirtukaneYouTube
@BirtukaneYouTube 26 дней назад
የአሼ ቤተሠቦች እርጉዝነኝ ደምሩኝ አምሮኝ ነው❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@zabibakeder1542
@zabibakeder1542 26 дней назад
Ishe indet inde miwadih ❤ante wust bizu nager tamireyalaw nurlin
@abumaryem
@abumaryem 26 дней назад
Admasu(ye wendoche gudaye) is the best man. Best wish for him.
@menbereandre8860
@menbereandre8860 26 дней назад
አዎንንንንን እግዚአብሔር ይረዳል አሜን
@user-nn2ys3gx7i
@user-nn2ys3gx7i 25 дней назад
ጎቦዝ በራስህ የምትተማመን ጀግና በርታ እድሜ ይስጥህ።
@enyewagegn8439
@enyewagegn8439 26 дней назад
በጣም አስተማሪ ነው በርታ እሸቱ ❤
@simachewHabtamu
@simachewHabtamu 24 дня назад
Esti ye eshetun hiwot menor mifelige❤
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 26 дней назад
ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወጥቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ አሜን አሜን አሜን
@yemisrachtadesse9777
@yemisrachtadesse9777 26 дней назад
አሼ ለእናትህ እረጅም እድሜና ጤና ያድልልህ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ግን ግን በጣም ስውነትህ ቀነስክብኝ !!!!
@user-me3yg8cs2d
@user-me3yg8cs2d 25 дней назад
እሼ አንተ ትለያለህ የነበርክበትን የማትረሳ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ እመቤቴ ታድርስህ ቤተሰብህን ከክፍ ይጠብቅልህ እንወድሀለን❤❤❤❤❤
@user-Nezhia
@user-Nezhia 25 дней назад
እሸ ምርጥ ኢትዮጵያዊ፣ሰወድህ❤❤❤ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@MiftahEdris-um4yo
@MiftahEdris-um4yo 24 дня назад
ብርጭቆ አጣቢዋን ጥምጥም ያለችብህን ሴትዮ በናትህ የሆነ ህይወቷን የሚቀየር ነገር አድርግላት🙏
@kokab597
@kokab597 26 дней назад
እሸ በጣም አስተማሪነዉ ሂዉትህ እግዚአብሔር ይመሥገን ❤❤❤አሁንም እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ❤❤❤❤
@HanahanaHana-hj6ff
@HanahanaHana-hj6ff 26 дней назад
ፍጣሪ፣እኮ፣ጠሩነገረ፣ሲያስብልህ፣ይፈትናል❤
@woine123
@woine123 26 дней назад
እሼ ያለህ የህይወት ልምድ ከእድሜህ በላይ እጥፍ ነው:: 🙏 ብቻ በአብዛኛው ኢትዮጵያውያን ታሪክ ይህንኑ የሚመስል ነው::
@SelamYonas-us6pr
@SelamYonas-us6pr 26 дней назад
እሸየ ጀግና ነህ !!
@adissale1673
@adissale1673 26 дней назад
ዛሬ የኮሜንት አንደኛ ሆንኩ
@tadelatube4375
@tadelatube4375 26 дней назад
እውነት ነው እሽየ እግዚአብሔር ሲረዳ ነው
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 26 дней назад
እሼ ምርጥ ሰው❤❤
@jesuslove1328
@jesuslove1328 26 дней назад
Eshuy endat fetar sekatam yargegn gobez birtu sew nek kez belu yegabl
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 26 дней назад
በጣም ደስስስ ይላል እሼ እግዚአብሔር ስለረዳክና ስለባረከክ
@Dandibor1216
@Dandibor1216 26 дней назад
ይህን የምታዬ ሁሉ ፈጣሪ ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ
@serawitgonfa9868
@serawitgonfa9868 26 дней назад
Egziyaber yebarkeh ESHEE kefu aynekah
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 26 дней назад
Eshe tebarek
@tesfabeshahe6632
@tesfabeshahe6632 26 дней назад
I will talk my history one day like this....
@birhanukassa5382
@birhanukassa5382 26 дней назад
አድማሱ(የወንዶች ጉዳይ) ሰው በጠፋ ጊዜ ሰው የሆነ ሰው 🙏።
@alulaalemu3865
@alulaalemu3865 26 дней назад
Ehiye hula sadamth tesfa ysemagnal thank you for being a Good soul,kidanmhiret ttebkh...
@HaymiYeshitaneh
@HaymiYeshitaneh 15 дней назад
Eshe msaleachin yalefkbetn yamatresa❤
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 26 дней назад
Amen Amen Amen ❤ yanchibem tefetsemelesh❤❤❤
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 25 дней назад
የሁላችንም ታሪክነው😢እኔም በሂጃቤ የመጣ አላስቀጥር ብለውኛል2008 አልሀምዱሊላህ ዛሬደረስኩ🎉 በርታ በተሻለእንጠብቅሃለን ትችላለህበርታ🎉
@tigistsheleme3998
@tigistsheleme3998 25 дней назад
ይህንን የምታነቡ ሰዎች ለናንተም ስኬት ጌታ ይሰጣቹ በተሰማራቹበት የስራ መደብ ጠንክራቹ ስሩ
@tezeradesalegne1217
@tezeradesalegne1217 25 дней назад
እሼ አሜን እግዘብሔር ይመስገን
@godolyas306
@godolyas306 25 дней назад
እሽ አንት ትልቅ ስው ነህ እውነት የነበርክበትን የማትርሳ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-ni9yw2tn8s
@user-ni9yw2tn8s 7 дней назад
እሸ ጀግና ጠንካራ ሰው❤❤❤❤
@SemuGT
@SemuGT 25 дней назад
ደስ ይላል እሼ ፍፃሜህ ያማረ ይሁን!!
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 26 дней назад
እኔ የሚገርም ታሪክና ስኪት አለኝ አንድ ቀን እሸቱጋርማ እቃርባለሁ
@tinaye964
@tinaye964 26 дней назад
He who does not forget the beginning, the end is better. All good things will come to you ❤❤
@user-gq7uu6oe6c
@user-gq7uu6oe6c 25 дней назад
Ashu brkye hula bante eberetalew endante mehonn felgalew
@selamlehagere78
@selamlehagere78 26 дней назад
Eshet, you are an amazing young man. We love and respect all your work. ❤️❤️
@masibirahanu5204
@masibirahanu5204 26 дней назад
Gobaz ashee Barta🥰
@lemlemtesfaye8443
@lemlemtesfaye8443 24 дня назад
አሜን እሼ ኑርልንንንንንንንንን
@yealmayele6709
@yealmayele6709 26 дней назад
ተመስገንን እመቤታችን ትጠብቅህ የኔመልካም እድሜ ከጤና ይሰጥልኝ
@impelhabesha632
@impelhabesha632 26 дней назад
እንዴት ያለ መታደል ነው ❤
@salemm5989
@salemm5989 26 дней назад
You’re inspirational ❤
@userenter2635
@userenter2635 26 дней назад
እሼ መልካም ሰው❤❤❤❤❤❤🙏
@yeshiworkgashu3192
@yeshiworkgashu3192 26 дней назад
As you are now , your thoughts and justifications to ward other people’s behavior is wonderful ❤❤❤
@tadelakidane101
@tadelakidane101 26 дней назад
Egzabeher yemesegen Amen
@Buzunash417
@Buzunash417 26 дней назад
Ketagezu yemayalfi qen yelam wunkaan leziqen abeqaa wendemee yegzaber seraa denqii new bezuu temerti agingtenibetal❤❤❤❤❤❤
@wubemelese3694
@wubemelese3694 26 дней назад
ወንድሜ ይዘህ ስትገኝ ነው ሰው ሁሉ የሚሸረግደው ከሌለህ በቃ እንዴዛ ነው
Далее
Surprise 😲🤣 #demariki
00:18
Просмотров 1,7 млн
Это личное 🦌
0:52
Просмотров 927 тыс.