Тёмный

ባለቤቴን ተሰናብቼ ነበር የገባሁት!  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 280 тыс.
50% 1

❓ ABOUT US:
Donkey tube is a Media Company that mainly focuses on echoing a voice to the voiceless!
Donkey tube Media for positive change!!!
Subscribe our Channel / @comedianeshetu
🔔 Make sure that you have the bell turned on, so you will definitely not miss any of our videos!
----------------------------------------------------------------
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - www.tiktok.com/@comedianeshet...
⏩Other Related video
◼የ150 ሚሊዮን ብሩ ገቢ ማሰባበቢያ የመጨረሻ ትዕይንት! ru-vid.comQBYuyQojIMI
◼ለሜቅዶንያ ለሚሰራዉ አዲሱን ህንፃ በር እና መስኮት ካልገጠምን ከ ላይቭ አንወጣምru-vid.combQBl1nN6zXk
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

19 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Год назад
አንተን ክፉ አይንካህ የዘራሄው ሁሉ የተባረከ ይሁን የህዝብ ልጅ 🙏🙏🙏
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 Год назад
Ewnte new Helen
@etenesh8056
@etenesh8056 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@speedcall220
@speedcall220 Год назад
እሽየ የኢትዩጲያ ጅግና
@zeinanagash2605
@zeinanagash2605 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 Год назад
እሼ ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@samrawitmulu5225
@samrawitmulu5225 Год назад
ይሄን ግዜ ሳስብ እንባዬ ነው ሚቀድመኝ 😢 ፍቅር ትህትና ብዙ ነገር የተማርንበት ጌዜ ነበር 🙏 ይሄ ስብስባቹ ቢደገም ቢደጋገም ደስ ይለናል የሚናፈቅ ጌዜ ነው 🥰🥰 እሽዬ 💖
@tarikbekele6395
@tarikbekele6395 Год назад
The same feeling I have. God, i am still crying watching too.
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Год назад
እኔም አሁንም እያየው እያለቀስኩ ነው 😢😢😢መታደል መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 Год назад
Ewnte new samri
@gamingwithtntmns6564
@gamingwithtntmns6564 Год назад
You said it perfectly! I have the same feeling! I felt that It was such a beautiful heartwarming three days, I was there three days watching on my phone! May God bless all who participated in this big act of humanity!
@gamingwithtntmns6564
@gamingwithtntmns6564 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bitiwededworku8943
@bitiwededworku8943 Год назад
በህይውቴ መቼም ቢሆን እየናፈቀኝ እና እየወደድኩት የማየው የዩቲዩብ ፕሮግራም እሼ እድሜና ጤና ሁሌም ይስጥህ አመሰግንሀለው
@abdobatser7379
@abdobatser7379 Год назад
እሼ ለስራሆ በጎ ተግባር እድሜን ጤና ይስጥህ ምርጥ ስው ነህ አንድ ስንሆን ፍቅራችን ሲያምር በጣም ደስ ይላል አላህ ይባርካችሁ በርቱ
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Год назад
ወላሂ እኔም ደቂቃው ያነሰኝ ነው
@tenayedigillij6188
@tenayedigillij6188 Год назад
ጀግና አንተ እራሱ የፅድቅ በር ሆነሀል እንኳን ላንተ ለሌሎችም የፅድቅ በር የከፈት የእግዚአብሔር መልክተኛ ብልህ ያንስብሃል የእውነት እሸቱ አደለሁም ያልክበት ሰአት ስቅስቅ ብዬ ነው ያለቀስኩት አሁንም ያ ስሜት ነው ሚሰማኝ እሼሜሉ እመብርሃን የተባረከ ሚጦሯቹ ስራህን ሚያስቀጥልልህ ፍሬ ትስጣቹ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@frehwtasgidam9816
@frehwtasgidam9816 Год назад
በማርያም ይሄ አንድነት ይቀጥል😥😥🙏🙏🙏እሽ ትለያለህ ምን ልበል ቃል የለኝም የተባረክ ሰው ነህ❤❤❤
@kedireshetu226
@kedireshetu226 Год назад
በ3 ቀን አንድ ሰአት ብቻ የተኛችው ልጅ በጣም ጎበዝ ልጅ ናት ጀግና ናት እኔ እሷን ሳላዴንቅ አላልፍም ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ።
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 Год назад
ሶስት ቀን አብሬ በቀጥታ ስከታተል ነበር እንዳያልቅ ሁሉ ስፀልይ ነበር ምክንያቱም ትንሽዋን ኢትዮጵያን እያየሁ ነበር ቃል የለኝም እነዛን የተባረኩ ቀናት የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን:: ዶንኪ ቲዮቭ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዚህ በረከት የተሳተፋችሁ እግዚአብሔር በበረከት ይሙላላችሁ::
@nebiyattegegn9507
@nebiyattegegn9507 Год назад
ችግሩ ኢትዮጵያዊነት አስመሳይነት ነው።
@mesiabushe8498
@mesiabushe8498 Год назад
ይሄ ታሪክ የማይርሳው ስራ ነው መችም ከልቤ አይጠፋም❤❤😢
@hanabegie7154
@hanabegie7154 Год назад
ይህንን ቀን ሁሌ ሳስበዉ እንባ ይተናነቀኛል የምር ፍቅርን ያየዉበት ጊዜ ነዉ ብቻ ስለሁሉም ተመስገን
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 Год назад
Ewnte new Hana
@etenesh8056
@etenesh8056 Год назад
እውነት ነው❤
@user-cj5ps7et8v
@user-cj5ps7et8v Год назад
ይችቀን ትደገም ብየ የምመኘው እኔብቻ እንደማልሆን እርግጠኛ ነኝ ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን 🎉🎉እሸቱ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥክ ከነቤተሰብክ🙏🙏🙏
@zeinambaideen2236
@zeinambaideen2236 Год назад
ያቺ ቀን እንዴት እንደምትናፍፍቀኝ ብታዩ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እሼ እድሜና ጠና ይስጥህ ከነ ሥራ ባልደረቦቾህ
@halimaseid6500
@halimaseid6500 Год назад
አሺ የኛ ጅግና በርታልን ትክክልኛ ኢትዬጲያን ባተነው የምናያት የኛ ጀግና ከነሞላው የሰራ ባልደረቦችሁ በርቱልን ❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ወዱ ባለቤትህንም በሰላም ትገላገላ ወልዳችሁ የምታቅፉ ያረጋችሁ አሚን 🙏🤲🤲 🌹🌹
@blenenat3572
@blenenat3572 Год назад
❤❤❤❤የሰው ልጅ ከጣረ ሁሉም ነገር ከፈጣሪው ተመርጦ ይሰጠዋል ልክ እንደ እሼ መሌ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤❤❤
@raheelmag1628
@raheelmag1628 Год назад
እሼ ትለያለህ ከነ ባለቤትህ ተባረኩ ድንቅ ስራ ነው ሁላችሁም በዚህ ላይ የተሳተፍቹ ተባረኩ እሼ የኔ ጀግና ታሪክ ሰራህ
@mesi16-91
@mesi16-91 Год назад
ለአብሮነታችን እጅግ ብዙ ግዜ ይሄ ፕሮግራም እንዲጋገም ተመኝቻለው ስላሴን !ኢትዮጵያዊነት ይለይብኛል ❤😇🙏
@milkioryohanneswonde9520
@milkioryohanneswonde9520 Год назад
አሁንም ቢደገም ደስ ይለኛል እንደዛ አይነት ፍቅር አንድነት ብርታት ያየንበት ፕሮግራም ነበር ፈጣሪ ለሁላችንም ሰላም ፍቅር ያብዛልን እሼ መሌ ጀግና ፈጣሪ ይባርክህ 🥰🥰🥰
@yitayalsimachew4600
@yitayalsimachew4600 Год назад
ይህን መዝሙር በሰማሁ ቁጥር ትዝ የሚለኝ ይህ የመጨረሻ ሰዓት ነው። መዝሙሩ ከድባቡ ጋር እንዴት ልብ ይነካ ነበር። ትልቅና አስተማሪ ፕሮግራም። እግዚአብሔር ትልቅ ሚዲያ እንደሚያደርጋችሁ ሙሉ እምነቴ ነው።
@rabehcall5855
@rabehcall5855 Год назад
አንተ ጀግና ሰዉ የሰዉ ህመም የሚሰህ ዉድ ወንድማችን ክፍ አይካ ዘመን በደሰ ይለቃ❤❤❤
@lemlemyedingillij7465
@lemlemyedingillij7465 Год назад
እሄንን ታሪክ መቼም አንረሳዉም፣እሼ እግዚአብሔር መርጦሃልና እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@eyerusalemchanie1413
@eyerusalemchanie1413 Год назад
በደስታ ከማልቀስ ውጭ ምንስ እላለሁ እጃችሁን የዘረጋችሁ በሙሉ የልባችሁን መሻት ፈጣሪ ይሙላላችሁ🙏🥰🥰
@saronsaron69
@saronsaron69 Год назад
ሰው በጠፋ ጊዜ ሰው ሆኖ የተገኘ ሰው በእግዚአብሔር ስትመረጥ እንደዚ ነው 🥰🥰እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ 🥰🙏🙏
@mulualemdegu9583
@mulualemdegu9583 Год назад
በእሼ ላይ አድሮ ተአምር የሚሰራዉ የአለም ፈጣሪ የአማልክት አምላክ ፣ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! From:Newcastle
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Год назад
እግዚያብሔር ሁላችሁንም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እሼ በጣም ነዉ ያሳዘንከኝ ከድካምህ የተነሳ ስምህንም እረሳህዉ የልፉት ዉጤት በጣም ተሳክቷል በጣም ደስ ይላል❤❤
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 Год назад
እሽትዬ እግዚአብሔር አንተንም ውድ ባለቤትህን ሁሉንም ቤተስብህን ይባርክልህ ከሁሉም በላይ ለውዲቱ ጠንካራዋ የዋህዋ እህያ ጥሩ ክብር ስለስጠሀት በጣም የምወዳት ይምታሳዝነኝ እንሳ ስለሆነች በአለሁበት ቦታ(አሜርካን) እስከአሁን አላየሁም እና ብዙ አላየሁም እናቴ ስትነግረኝ በልጅነቴ አለቅስ ነበር ሽክም በዝቶባት ሳይ እና ተባረክ ስለአከበርካት!!
@genzebeshete282
@genzebeshete282 Год назад
እሼ ምን ልበልህ እናትህ በሕይወት ኖራ ለማየት ስላበቃት እግዚያብሔር ይመስገን 🙏
@fikermekonnen263
@fikermekonnen263 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን 💚💛❤️ 🙏
@user-xc3fq5gi3c
@user-xc3fq5gi3c Год назад
በእውነት እሼዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ቃላት የለኝም በእውነት ፈጣሪ ያብዛህ
@theresultofmercy5658
@theresultofmercy5658 Год назад
ከሁሉ በላይ የእግዚያብሄርን ምህረትና ፀጋ በማውራትህ ደስ ብሎኛል።
@tigist9632
@tigist9632 Год назад
እጄን በአፌ ጭኔ መደመም ብቻ ስለአንተ እግዚአብሔርን እናመሠግነዋለን😢😢😢
@hirutabe
@hirutabe Год назад
መቼም የማይረሳ የማይሰለች እንዴት ደስ የሚል ጊዜ ነበር እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርክ🙏
@yetnayettayefeenstra7779
@yetnayettayefeenstra7779 Год назад
ልጅ ፡ እሸቱ ፡ ዘርህ ፡ በምድር ፡ በሰማይ ፡ ይባረክ ፡ የቅዱሳን ፡ አምላክ ፡ የአገልግሎት ፡ ዘመንህን ፡ ይባርክልህ ፡
@tenagng8956
@tenagng8956 Год назад
እሼ አባ ዘመንህ ሁሉ እስከ ቤተሰቦቸህ ይባረክ በለቤትህንም እመቤቴ ማሪያም በሰላም ያጥር ወፉ ሳትሰማት ትገላግላት
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Год назад
እሼ እናትህ ምንኛ ታደሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤️❤️ አብረውክ የደከሙት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ብድራችሁን ይክፈላችሁ❤️
@sundayschool9487
@sundayschool9487 Год назад
ጌታ ሆይ መልካም ፍቃዴ ነው በልጅህ ልባል የማይገባኝ ደካማ ፍጥረትህ ላይ ስራህ ስራ ❤ እሸቱ ገና ከዚህ በለጠ አብዝቶ ይባርክህ ይቀድስህ፣ዘርህ የተባረከ ይሁን❤
@feadekeder8763
@feadekeder8763 Год назад
አላህ የጠብቅህ እዳት ያለው ያብዛልን ያርብ
@konjohayilu4901
@konjohayilu4901 Год назад
እሼ እድሜህን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥክ በዘመኔ ያየሁክ ምርጥ ሰው ነክ ስላሴዎች አይቀሩክ አከብርካለው❤❤❤❤❤❤
@mesfinzewdu7420
@mesfinzewdu7420 Год назад
እግዚአብሔር አንተን ድልድይ አድርጎ ሁላችንም እንድንሳተፍ ስላደረገን ክብር ለእርሱ ይሁን ላንተና ለሁሉም ተባባሪዎች በረከቱን ያድላችሁ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Год назад
እሼ በአንተ ምክንያት አድርጎ እግዚአብሄር አንድ ያድርገን 😢😢😢 እኔ ሀፅያተኛ ነኝ ስለ ኢትዮጽያ እና ስለ ተዋህዶ ስለ ሚሰቃዮ ወግኖቻችን ሲሄድም ስመጣ አልቅሳለሁ ስደት ክፍ ነው ስለ ሀገሬ ሳስብ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@mikiroyal9336
@mikiroyal9336 Год назад
አንደበትህ ማይጠገብ ምርጥ ሰዉ እሼ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 21 день назад
አቤት ቸርነትህ ነዉ የጠበቀን እስከዛሬ እሸቱ መለሰ ሁሉ በየምድር ከቱ ነዉና የሰማዮን ጰቤትህን ይስራልህ❤❤❤❤❤💒❤❤❤❤
@roottekele4269
@roottekele4269 Год назад
አቡሻ ትልቅ ሰው ጌታ ዘር ማዘርህን ያብዛ እንቁ፣❤ሁሉም በስህተት መንገድ ያለ ተመልሶ ለአንድ ኢትዮጵያ ከዘረኝነት የነፃች ሁሉን በእኩል የምታይ አንድ አገር እንዲኖረን የሚቆሙ ያርግልን ❤ 🙏
@roottekele4269
@roottekele4269 Год назад
ማናት ስሟ ሁለተኛቀን ከሼአጠገብ የነበረች ወጣት አርቲስት ❤❤❤ ባለ ነጭ ጃኬት ❤ የማናቸውን ስም አላቅም ይቅርታ ጠንካራ የኔናት ምስጋናዬ ይድረስሽ
@habhabshi1493
@habhabshi1493 Год назад
እሼ ምን ልበልህ ቃል የለኝም የዉነት 😢ሁሉንም ነገር ገልፀዉታል ኮሜታተሮች የኔ አደኛ እድሜ ጤና ይስጥህ ሺ አመት ንገስ❤❤❤
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 Год назад
ይኽበር ይኽበር የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአቤር ድንቅ አምላክ ነው ይችላላ የሁላችን አባት ምንም ማድረግ እንክዋን ባልችል እጅግ ደስ ብሎኛል ይሄን ሁሉ ላደረጋችው ውድ ኢትዮጵያዊያን በናንተ ኮርቻለው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እመብርሃን እናታችን ከዚህም የበለጠውን መልካም ሥራ እንድንሰራ አምላጅነትሽ አይለየን ያአራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውሪልን 💚💛❤
@user-hi3fc5cb8t
@user-hi3fc5cb8t Год назад
በእውነት የእውነት ሰው ነህ እሼዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በመልካም ነገር ለተሳተፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ አሜን
@kalkali
@kalkali Год назад
በሕይወቴ ማልረሰው ፕሮግራም ነው በእውነት በዚህ ላይ የተሳተፋችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Год назад
እግዚአብሔር እረጅምእድሜና ጤና ይስጥልን ለተሳተፋችው በሙሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ናችው 💚💛❤️💯👍❗️❗️❗️
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Год назад
እግዚአብሔር በየዘመኑ አንድ አንድ መልካም የሆኑ ሰዎችን ያመጣል ያስነሳል አንዱም አንተ በመሆንክ ክብር ለድንግል ልጁ። አምላክ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ ገና ገና ብዙ ነገር ትሰራለህ እግዚአብሔር ከላይ ቀብቶሃል እና የወለድከው ይባረክ አንተን የሚተካ ፍሬ ያድርግልህ🙏🤲🙏
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 Год назад
ባገራችን ተስፍ ቁርጥ እናርግና አንተን ስናይ ደሞ ሌላ ተስፍ እንቀጥላል ሽሽሽሽሽሽ አመት ኑሩልን🙏❤❤❤❤
@etagegnetiruneh241
@etagegnetiruneh241 Год назад
ልጄ የዘራሃው ይባረክ የተቸገረው ወገኖቻችን ዓምላክ ከነሥራ ባልረቦችህ ይጠብቃችሁ
@selamtekeste6923
@selamtekeste6923 Год назад
እሼ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ መልካም ሥራ ነው የሰራችሁት አርቲስቶች በሙሉ እግዚአብሔር ይመሰገን❤️🇪🇷🇪🇹🙏
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Год назад
መቸም የማይረሳ ታሪክ ይደገም እሼ ይህ ነገር በፍቅር ያስተሳስረናል ያስተዋቅፈናል በርታ መንግድህ ሁሉ ለበጎ ነገር ክፍት ነው በሩ ከላይኛው ጌታ💚💛❤💕🌺🙏🙏🙏
@GalilaRout
@GalilaRout Год назад
እሼ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልክ አተ ልዩ ስው ንህ❤❤❤
@addisalem2106
@addisalem2106 Год назад
እየጠበኩህ ነበር እናቴ ሰማዕቷ አርሴማ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ ከነመላው ቤተሰብህ የኔ ሰው😊❤
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Год назад
እሼ አንተን ክፉ አይንካህ ወንድሜ ሁላቹንም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሰላም ለሃገራችን ይሁን
@etheth9843
@etheth9843 Год назад
ይሄ ቀን ሁሌ ቢደገም❤
@zz6793
@zz6793 Год назад
ለሰጣችሁ እግዝአብሔር ይስጣችሁ እሸ እግዝአብሔር ይባረክህ ባለቤትህን እመቤቴ ትቅረባት❤
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Год назад
በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር ኢትዮጵያዊነት አንድነት ፍቅር ሰላምን ያይንበት ጊዜ ነበር እሺ ፈጣሪን ይደገም እላለው
@abebeche722negash
@abebeche722negash Год назад
የሀገሬ ልጆች ሁላችሁም መልካም ወገኖቼ ናችሁ መሪ ሆኖ ለግዜው አሼ አንበሳ ቢሆንም መልካም እሳቤ ያለው ወገን ሁሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ይባላል ይሄው ነው ብሁላቹንም ኑሩልን 💚💛❤️
@meklityedngllij4462
@meklityedngllij4462 7 месяцев назад
እሸቱ አደለሁም ሲል አለመሳቅ አልቻልኩም እሽዬ ተባረክ❤❤ ደስ የሚል ጊዜ ነበር
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Год назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የጥንቷን ትልቋን እውነተኛዋን ድንቅ ኢትዮጵያ 💚💛❤️ ኢትዮጵያ💚💛❤️ ኢትዮጵያ💚💛❤️ ያየንበት ድንቅ ምሽት ነበር በዚህ ማእድ የተሳተፋችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ። ሌላ ቃላት የለኝም ላይቩ ባያልቅ እያልኩ ነበር።
@mahelet21
@mahelet21 Год назад
ትልቅ ታሪክ ነው የሰራችሁት donkey tube በዚህ በጎ ስራ ላይ የተሳተፍችሁ ሁሉ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ። ❤
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Год назад
በእውነት ይህን ቀን ሳስብ እንባዬ ይፈሳል😭😭 የነበርው ትብብር የነበርው ፍቅር እረ አምላከ ቅዱሳን ሁሌም እደዚህ አይነት አኔድነት ትህትና ፍቅር ያድለን እሼ መሌ እግዚአብሔር እረጅም እንድሜ ከባለቤትህ ጋር ከቤተሰቦችህ ጋር ከእኅት ወንድሞች ከጓደኞችህ ከስራባልደረቦችህ ጋር ከዶኪዬ ተመልካቾችጋር በእድሜ በጤና በፍቅር ያኑርህ 10 ሚሌን ሰብስክራይብ ከብታ ዶኪዬን ያሳዬን እሼ መሌ እንወድህ አለን❤ 🌹🌹😍😍😘
@user-vn5yv4xj1i
@user-vn5yv4xj1i Год назад
እሼዬ ያንስሐል እኮ ስያሜም ስምም አሏህ ህዲያ ይስጥህ ሁላችንንም እንዳተ ያድርገን
@haregendale8488
@haregendale8488 Год назад
ኢትዮጵያዊነትን በትልቁ እዚህ አየሁት በጣም ደስ ትላላችሁ እድለኞች ናችሁ በዚሁ ቀጥሉ ሌሎቻችንም እንከተላቸው
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Год назад
እሼ ቃል አይገልጠውም ወንድሜ አኮራከን ዘርህ ይባረክ ችግር አይግጠምህ ፈጣሪ ይቁምልህ 🙏💚💛❤️ 🙏🌻🌸🌾🌼🌷
@tisi3500
@tisi3500 Год назад
እንዳንተ አይነት ያብዛልን ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት።
@user-rf3ko8dq4e
@user-rf3ko8dq4e Год назад
የእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ትልቋን ኢትዮጲያ ነው ያየሁት ፈጣሪ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ
@sindueshete7642
@sindueshete7642 Год назад
እሼ አንተ ትለያለህ እግዚአብሔር ሕይወትህን ለዘላለም ይባርክልህ ወንድሜ ክፉን ያርቅልን እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ይህ ሁሉ ስለተሳካ ስም ይባረክ 🙏
@addisw1713
@addisw1713 Год назад
እሼ ሺ አመት ያኑረህ ጌታ 🙏🙏😘😘❤️❤️❤️
@nuramohamed9226
@nuramohamed9226 Год назад
I really proud of you guys. Thanks again 🙏🙏🙏🙏
@yeshworkdemeke
@yeshworkdemeke Год назад
እሼ ምርጥ ሰዉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ እሼ አንተ የህዝብ ልጅ ነህ ማዉራት እና መተግበር ይለያያል ብዙ ሰው ያወራል ያንተ ግን ይለያል ቃላት በተግባር
@-neamintube
@-neamintube Год назад
እሼ ምን አይነት የምታስቀና የተባረክ ነህ ለአንተ የሰጠህን ልብ ለሁላችንም ይስጠን የድንግል ማርያም ልጅ!!! በስራህ ሁሉ እግዚአብሄር ይርዳህ አይለይህ!!
@IglesiaRenewal
@IglesiaRenewal Год назад
This is just so beautiful 😢and the whole crew is just unbelievable ❤beka lela min yebala.....Egziabher abzto abzto yebarkachiw. And also those who contributed your money to reach this goal may Almighty bless you and your generation. Am just too too proud to be an ETHIOPIAN 🎉
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Год назад
እሼያችን ክፉ አይንካ ዘመንህን ይባርክልህ ዘር ይባረክ ፍፁም ጤነኛ ሆነህ ኑርልን ለዚች ሀገር ታስፈልጋታለህ❤❤❤😘🙏
@userenter2635
@userenter2635 Год назад
ግን ከሥራው የበለጠ ደግሞ የምትሳሳቁትናየምትጫወቱት በጣም ነበር ደስ የምትሉት💞💞የነበራችሁ ፍቅር ዋው ነበራችሁ
@yanidemissie585
@yanidemissie585 Год назад
May GOD ALMIGHTY bless you more. You showed the world what it means to be an Ethiopian!!! I'm very proud of you.❤️🙏🙏🙏
@jkohhii552
@jkohhii552 Год назад
😢❤❤❤❤አንተ እኮ ትለያለህ እሼ ጌታ ሆይ ይሄን የዎህ ልጅ ዘሩን ሺ አድርግልን የእውነት ምንብዬ ልግለለፅክ😢❤❤❤❤❤
@kidi9166
@kidi9166 Год назад
ብቻ ደስ የሚል ጊዜ ነበር ሸ እና ቶሎ እንዳያልቅ ሁሉ ተመንቼ ነበር እግዚአቤሔር ከዚ በላይ የምታገለግልበትን እድሜ ይስትክ
@toleshidinsa5458
@toleshidinsa5458 Год назад
እ/ር ይመስገን እሼ +ባለቤትክ+ህዝቦቻ ሰው የተባለ ፍጥረት ሁሉ የተባረከበት አህያዋ እኛ የተባረክንበት አመት እናመሰግናለን!
@Phobe21
@Phobe21 Год назад
It was unforgettable time! I was with you all for 3 days, I am glad I was a part of it!
@romantekola7767
@romantekola7767 Год назад
እሼ ለአርቴስቶቻችንን ክብር ይገባቸዋል
@richoo24
@richoo24 Год назад
የ እግዚአብሔርን መልካምነት እናም ቸርነት ያየሁበት ፕሮግራም ነበር ።በዚህ ከባድ እና አስጨናቂ ጊዜም ፈጣሪ በመሀላችን እንዳለ እና እንዳልተወን ያሣየበት ፕሮግራም ነዉ ። ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ክብሩን ይውሠድ። እሸቱም ፈጣሪ ከቤቱ አያርቅህ።
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Год назад
የተዋህዶ ልጆች ሙስሊሞች እህት ወንድሞቻችን ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛላቹ ❤❤❤
@aishaalemadi5383
@aishaalemadi5383 Год назад
አምን ሰለመችንንም አለህ ይመልስልን
@Sayat8071
@Sayat8071 Год назад
ምንም ቃል የለኝም ብቻ ለሁላችሁም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🙏🙏እግዚያብሔር ኢትየጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ❤️❤️❤️❤️
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u Год назад
አሼ መሌ❤ አንተ ትለያለህ👌ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤ እግዚአብሔር አምላክ ዘርህን ይባርክ ያብዛው💒❤🙏
@mahimahi-iu6oj
@mahimahi-iu6oj Год назад
ዘመንህን በበረከትና በሳቅ የተሞላ ይሁንልህ ከነ መላው ቤተሰብህ የምቶደውን አትጣ 🙏🙏❤❤
@user-jv3fz5yb7m
@user-jv3fz5yb7m Год назад
አንተ ማለት ኢትዮጵያ ነህ እሹየ ስላንተ ቃላት ያጥረኛል የነካሀዉ ሁሉ ይባረክ ዘርህ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ክዋክብት ብዝት ይበል 💚💛❤
@zainaby.4716
@zainaby.4716 Год назад
ምርጥ ሰው እድሜና ጤና ላንተም ለባለቤትህም
@yohannesgirma5236
@yohannesgirma5236 Год назад
I am so proud of you my brother. I wish you a long and healthy life. 💚💛❤️
@elsabethaddisu9030
@elsabethaddisu9030 Год назад
አንተ ብሩክ ልጅ በእውነት እግዚአብሔር መርጦህ ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ !!
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Год назад
በህይወቴ የማረሰው ቀን ብረሳው ለራሱ የቴዲ መዝሙር አያስረሳኝም ሁሌም ሳዳምጠው ያን ቀን ያስታውሰኛል አንድነት ፍቅር መተሳሰብ ያየሁበት😢 እሽዬ ዘመንህ ይባረክ እንወድሃለን ኑርልን ❤❤❤❤
@hanahana1960
@hanahana1960 Год назад
እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ አምላክ ዘር መንዘርህን ይባርከው ኢንድአንተ አይነቱ ይብዘልን 🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹
@fantukasaye3434
@fantukasaye3434 Год назад
All Ethiopia are proud of you. You are the chosen one. God choice you to facilitate this process and was/ is with you all the way. I wish you happiness, peace and prosperity to you and your family. Glory to Almighty God🙏🙏🙏
@emuyeemuye3173
@emuyeemuye3173 Год назад
እሼዬ ትለያለህ ነፍ አመት ኑርልን ከዚህ በላይ ታሪክ እድሰራ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይህ ከነቤተሰብህ ክፉ አይካህ አሜን
@nebiyumamo4661
@nebiyumamo4661 Год назад
እሸቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር አንተንና ቤተሠብህን ይባርክ ረጅም እድሜና ጤና እንመኝልሃለን በርታ ገና ብዙ ተዓምር እግዚአብሔር ባንተ ይሰራል
@selamyetwahdolijtube
@selamyetwahdolijtube Год назад
አሼዬ የኛ እንቁ ወንድማችን ከነሙሉ ቤተሰቦችህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥልን የአሼዬ አድናቄ የሆነቸው ላይክ 👍👍
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 Год назад
Ewnte new selam
@tsehaytadele
@tsehaytadele Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ተኝቼ ስነሳ liveነበራችሁ ድካማችሁን ሳስበው ጨነቀኝ ብር በኖረኝና የቀረውን ሞልቼላቸው ተነስተው በተኙ ብዬ ተመኝቼ ነበር አምላክ ምንም አይሳነውም በሰላም ተጠናቀቀ እግዚአብሔር ዘራችሁን ይባርከው እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁናችሁ
@rahelloveTube
@rahelloveTube Год назад
አስለቀስከኝ እሼዬ የደስታ ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Год назад
ፈጥሩ ይመሰገን እደሜ ጤና ይሰጥችው በሰላም እመቤቴ በሰላም ትገላግልሺ
@amlesumehari3292
@amlesumehari3292 Год назад
ፈጣሪ የነካሀው ሁሉ ይባርክልህ ለኛም ልባችን ያራራልን ወደ ደጃፉ ያቅርበን
Далее
ОН ТОЧНО ЗАЕДЕТ. ВЕЗДЕХОД АГ-34.
41:09
How different animals fight. (with emojis)
0:22
Просмотров 8 млн