Тёмный

በነብዩ እና በብላቴናዋ መካከል የተደረገ ግብግብ!! 

PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Подписаться 141 тыс.
Просмотров 2,6 тыс.
50% 1

gofund.me/97bd983e Support Us
www.gloryofgod.tv/
www.prophetzekariyaswondemu89@gmail.com
በጌታ የተወደዳችሁ በተለያየ አለማት የምትኖሩ ውድ ወገኖቻችን እንደሚታወቀው ኤልሻዳይ አለም አቀፍ ቤ/ክ ወይንም GLORY OF GOD TV በተለያዩ የኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች እና ከተሞች ላይ ወንጌልን በመስራት ሰፊ ስራን ስንሰራ ቆይተናል እየሰራን እንገኛለን። አሁን በእዚህ ወቅት ቤ/ክ በሰሜኑ ሀገራችን በድፍረት ወንጌል ከመስበክ እና ነፍሳትን ከመማረክ አሁን ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አልከለከለንም። በገጠር የገበያ ሰፍራዎች ላይ ወንጌልን በመስራት በርካታ ሰዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆኖዋል በተጨማሪም የገጠር ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎታችንን ከበፊቱ በበለጠ በማጠናከር በርካታ ፍሬን አይተንበታል። ሰለሆነም በሚችሉት አቅም ከዚህ የወንጌል አገልግሎት ጎን እንዲቆሙ እና የእግዚያብሔርን ስራ አብረውን እንዲሰሩ እናበረታታዎታለን።
gofund.me/97bd983e
+251903474849 +251901008888 +251911146598
እግዚያብሔር ይባርካችሁ!

Развлечения

Опубликовано:

 

17 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 25   
@prophetzekariyaswondemu
@prophetzekariyaswondemu 11 дней назад
ወድ ቅዱሳን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህንን አገልግሎት የምትወዱ በሙሉ በሀገርና ከሀገር ውጪ የምትገኙ እንደሚታወቀው በተለያዩ ቦታዎች ላይ የእግዚአብሔርን ወንጌል አገልግሎት እያገለገልን እንዳለ ይታወቃል። በዚህ አገልግሎትም በርካቶች ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን እየመጡ ነው። ይህንን አገልግሎት ከእኛ ጋር በገንዘባችሁ ማገልገል የምትፈልጉ ከታች በምታዩት Gofundme link gofund.me/5dc546de በመጠቀም እግዚአብሔር በሰጣችሁ ገንዘብ አገልግሎታችንን እንድትደግፉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።
@user-ce8lw8rq7k
@user-ce8lw8rq7k 11 дней назад
Thank you Jesus አሜንንንንን አሜንንን አሜንንንንን ❤️❤️🙏🏾❤️❤️🎉🎉🎉 አለለአለለለለለለለለ 👏🏾❤️❤️❤️
@remamucker1086
@remamucker1086 9 дней назад
እየሱስ የጌቶች ጌታ ናዉ 🙏🙏❤️❤️
@abebamehreteab5748
@abebamehreteab5748 11 дней назад
Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn
@sultanalemu4439
@sultanalemu4439 11 дней назад
Thank u Jesus ❤
@alextekabe1551
@alextekabe1551 11 дней назад
thanku jesus❤
@nefisa
@nefisa 11 дней назад
እየሱስ ይባረክ
@martasila5996
@martasila5996 5 дней назад
Praise God!
@habtemariamgebremichael6280
@habtemariamgebremichael6280 10 дней назад
Keber le Egziabher amlak yehun ,Prophet Goyta yesus zemenk agelgelot yebarek
@terefesho2599
@terefesho2599 11 дней назад
ክብር ለኢየሱስ።
@metrophonemetrophone7525
@metrophonemetrophone7525 11 дней назад
Amen Amen Amen 😭😭😭❤❤❤❤
@merymareshet9257
@merymareshet9257 11 дней назад
❤❤❤❤, amen
@bebiwaka6490
@bebiwaka6490 11 дней назад
Hameseginalew❤❤❤💔💔💔🌷🌷🌷🌠
@user-pv8ny8uu1z
@user-pv8ny8uu1z 5 дней назад
❤❤
@EtlalemEtlalem
@EtlalemEtlalem 11 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@shortsyoutube8704
@shortsyoutube8704 11 дней назад
Kiber leyesus
@YirgalemJuses-bo9pg
@YirgalemJuses-bo9pg 11 дней назад
Sirah yifrs
@Aytuu-bo9on
@Aytuu-bo9on 11 дней назад
Ameeeeeen🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘📖📖📖📖📖📖📖😭😭😭😭😭😭
@Tamiratanase
@Tamiratanase 3 дня назад
ደም መጣጭ መንፈስ በእየሱስ ስም ተዋረድ😢
@vegetube3293
@vegetube3293 10 дней назад
ሰላም...የ 4 አመት ልጅ አለኝ እና ወተት የምታመጣልን ሴት አለች...ሁልግዜ ለሊት ላይ ስሟን እየጠራ መጣችብኝ እያለ ይጮሃል እና ቤትዋ ይዛኝ ሄደች ኮ ከዛ መልሳ አመጣችኝ ይለኛል ምንም ሳይኖር...ግራ ይገባኛል ሁሌ
@ketemas323
@ketemas323 5 дней назад
ተቃውሞ ።
@vegetube3293
@vegetube3293 5 дней назад
@@ketemas323 ?
@user-pv8ny8uu1z
@user-pv8ny8uu1z 5 дней назад
እና ምን ትጠብቂያለሽ ቸርች ውሰጅው
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 11 дней назад
KIBIR. KIBIR. KIBIR. LE. GETA. EYESUS. YIHUN.
@bebiwaka6490
@bebiwaka6490 11 дней назад
Hameseginalew❤❤❤💔💔💔🌷🌷🌷🌠
Далее
Было?😂
0:12
Просмотров 1,3 млн
ИНТЕРЕСНАЯ ПРИКОРМКА
0:19
Просмотров 13 млн