Тёмный

በነገራችን ላይ! የመንግስቱ ኃ/ማርያም ቤተሰቦች ከደረጀ ኃይሌ ጋር | EP 03 | Benegrachin Lay! Mengistu H/Mariam's Family 

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 1,5 млн
50% 1

በነገራችን ላይ! EP 03 - የመንግስቱ ኃይለማርያም ቤተሰቦች ከደረጀ ኃይሌ ጋር
Benegrachin Lay! EP 03 - Mengistu HaileMariam's Family with Dereje Haile
#BenegrachinLay - #በነገራችንላይ #DerejeHaile #ደረጀኃይሌ #Mengistu_HaileMariam #መንግስቱ_ኃ/ማርያም #መንግስቱኃይለማርያም

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,3 тыс.   
@fasikakekeba8664
@fasikakekeba8664 5 лет назад
ደሬ በጣም አደንቅሀለው ከዚህም በፊት በይሀዲግ ስአት ሳትፈራ በሬዲዮ አቅርበሀችው ነበር ማስታወስህ በራሱ ያስመስግንሃል
@solomonerifo629
@solomonerifo629 5 лет назад
ዘረኝነትን፤ሌብነትን፤አድር ባይነትን፤ወዘተ… ስላላስተማርከን እኔ በራሴ ስም አመሰግንሀለዉ ፤፤
@wondwossen109
@wondwossen109 5 лет назад
50 አለቃን ኮራንባቸው እውነተኞ ኢትዮጵያውያን ልጆች ወልደዋል .ተባረኩ !
@nahme3101
@nahme3101 5 лет назад
Totally agreed - he was a high moral character who served his country very well!
@bestcell3426
@bestcell3426 5 лет назад
ጋላእዳይመስሉህአማራነውስርአትእሚያቀው
@Live24-
@Live24- 5 лет назад
Bestምን Cell ምን ማለት ይሆን? እዚህ ጋር ስለ ዘር: ስለ እምነት ተነስቷል ወይ? ኧረ ባካችሁ ጠብ ያለሽ በዳቦ አንሁን!! ከመንግሥቱ ልጆች ብዙ ጥሩነት ... ብዙ ጨዋነት... ኢትዮጵያውነት መማር ይቻላል....
@mohamednurbedre9285
@mohamednurbedre9285 5 лет назад
Yes indeed
@man-q2084
@man-q2084 5 лет назад
ወይኔ መንጌ ዬቁርጥ ቃን ልጂ ንፍቅ ብሌሃል
@hadiethio-
@hadiethio- 5 лет назад
መግስቱ ሀይለማሪያም የቀን ጅብ እና ዘራፊ ስላልሆንክ አመሰግንኩህ ይሚገርም ነው
@rozaabreha6862
@rozaabreha6862 4 года назад
ታድያ ስንት ስው አስጨርሷል
@ethioaddis5766
@ethioaddis5766 3 года назад
የቀበሌው ቤት ቀርቶ ሙሉ ኢትዮጵያ ብትሰጣቸውም አይበዛባቸውም። እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ
@meseretasfeha6329
@meseretasfeha6329 5 лет назад
ደሬ የጋዜጤኝነት ቁንጮ ነህ ልበል ?ለማኝናውም እናመስግናለን ።
@askualmedia
@askualmedia 5 лет назад
ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ የእውነት ትችላለህ ተመልካችን የሚመጥን ፕሮግራም ይዘህ ስለመጣህ እናመሰግናለን🙏 በነገራችን ላይ..!👌👌
@tecnopad8983
@tecnopad8983 3 года назад
44E
@tecnopad8983
@tecnopad8983 3 года назад
44
@tecnopad8983
@tecnopad8983 3 года назад
44-
@lozaasegu2863
@lozaasegu2863 5 лет назад
ምነው ለ ሆዳቸው ያደሩ ጋዜጠኞች ን ጆሮውን እየቆነጠትክ ስነ ምግባር ብታስተምርልን!!!! ውድድድድ ነው የማድረግህ ደሬ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@californa9524
@californa9524 5 лет назад
ቆንጃ
@ኢትዮጵያየኔያንተየሁላችን
ልክ ብለሻል ከብስክራይብ አድርጊሊን
@eagle4452
@eagle4452 5 лет назад
ክክክክክክክክክክክክ፣ ወያኔ ካሳደጋጀው ጋዚጠኞች ምን ይጠበቃል። ሰው መሪውን ይመስላል ፣
@ashenafishewakenaw4455
@ashenafishewakenaw4455 3 года назад
ውይኒ ነሽ
@ashenafishewakenaw4455
@ashenafishewakenaw4455 3 года назад
ዝንጀሮ ካንቺ ይሻላል።
@abieabateneh1794
@abieabateneh1794 4 года назад
ኮ/ል መግንቱ ማለት የሀገር ፍቅር እንጅ የዘረኝነት ፍቅር አይደለም የነበረው
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 3 года назад
ያንን ሁሉ ህዝብ የገደለው ያቃጠለው ያለ ኣባትና እናት ወንድም ያስቀረኝ እሱ ነው 1 ወንድሜ የቀረ ወያነ ገደለው ሁለቱም ኣንድ ናቸው : ታድያ ያንን ሁሉ የገደለው ኣያሳምምህም ወንድም ወይ እህት እኛ የደረሰን ቢደርስህ እንደሱ ኣትልም ግን መጥፎ ተመኘሁልህ ማለት ኣይደለም ታሪክ እውነት ብናስቀምጠው ጥሩ ነው ሁሉም ይማርበታል
@hmichaelnigus3994
@hmichaelnigus3994 4 месяца назад
እና ጦርነት በቲማቲም ነበር እዴ እኛም ሞቶብናል ግን ከነዚህ ቤተሰቦች እምንማረው ነገር አለ ሌብነትን መጠየፍ ነው።ስንቶች ይችን ሀገር ርቃኗን አስቀሩዋት
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 3 года назад
አዜብ መስፍን ይህን ማየት አለባት የመለስ ሚስት የወያኔ ቤተሰቦች ዘርፈው ዘርፈው ሌባ የሌባ ዘር መንግስቱ ቤተሰብ ግን ምንም ሳይዘርፍን በንፅህና መኖሩ ይሻላል
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 3 года назад
Thats why hes still living long.... Eating hos fruits
@ashenafishewakenaw4455
@ashenafishewakenaw4455 3 года назад
ምን ምን ይሆን እንዴ አባቴ ነው
@ashenafishewakenaw4455
@ashenafishewakenaw4455 3 года назад
@@አገሬኢትዪጽያ ነው
@michaeljhonas2813
@michaeljhonas2813 5 лет назад
መንግስቱ ኃይለማርያኣም ሌባ ስላልሆንክ እናመሰግንሃለን!!!
@eagle4452
@eagle4452 5 лет назад
ለዚ ነው መለስ ሊባው ፣ ዘረኘው ድፍት ብሉ መንጊ እስካሆን የ ሚኖረው ፣ ፈጣሪ አቆሙ የ ወያኒን ስራ አሳየው
@igo1071
@igo1071 5 лет назад
ሌባ ባይሆን ጨፍጫፊ ነው ክፍ ነበር ደሞ እሱ ሊመስገን ነ ክፍ💚💛❤️🙏🏼
@eagle4452
@eagle4452 5 лет назад
@@igo1071 ሀበሻ መቺም ተመስገን አያውቅም ፣እሱን ስናማርር ፣የባሰ ወያኔ መጣ ለዚ ነው የኛ መከራ የማያልቀው፣ ደርግ ከ ገደለው ወያኔ የ ገደለው 1000 ይበልጣል ፣ የ ኢርትራ ነገር ሰላም አገኘን ስንል በ ውሸት ጡርነት ስንቶ ኢትዪ አለቀ ፣1 ትግሪ በ ባድሚ ውግያ ላይ አልተሳተፈም ፣ ከዛ ፣ በዘር በጉሳ ከፍሉ።የ 100 የቤት ሰራ ሰጠን፣ እነሱ የዘረፎት ብር የልጅ ልጆችክ ይከፍላሉ። ፤ ወያኔ ሲገባ ነው ኢድስ ፣ የገባው፣ ሽርሙጥና የተስፍፍው ፣ እነ ሺሻ እናም ሊሉችም ።
@blackman9558
@blackman9558 5 лет назад
I Biniam akkkkk tuuuuu
@danielhadgu
@danielhadgu 5 лет назад
ሞት ለመለስ ጨናዊ ፡ ለሚስቱ አዜብ እና ለልጆቹ ።
@mhmethio7546
@mhmethio7546 5 лет назад
በጭራሽ የሳቸው ፎቶ አይደለም አትጠራጠሩ ። ለዘመዶቻቸው አለማረጋቸው ተገቢ ነው ምክንያቱም እሳቸው የቆሙት ለኢትዮጵያ ህዝብ አንድነት እና ልእልና ስለሆነ ልትኮሩ ይገባል ።እመቤታችን ትርዳችሁ።
@sabatiruneh5280
@sabatiruneh5280 5 лет назад
ደግ እህት ነች ኩሩም ነች እሶ በጭቃ ቤት እየኖርች አለኝ ይበቃኛል ለወንድሜ ግን ያንገቱ መግቢ ስትል ልቤን ነካችው እግዛብሔር ይርዳት
@bhaibhai5523
@bhaibhai5523 5 лет назад
Saba Tiruneh aregaadago
@tadelear7849
@tadelear7849 4 года назад
ለሚያልፍ ለዚህ ዓለም እንኳንም አልተመካችሁም።
@adaneyemata9725
@adaneyemata9725 4 года назад
ኢትዮጵያ ትቅደም 🙏
@جمالجميل-ه7و
@جمالجميل-ه7و 4 года назад
ምንግስቱሀይሌንእምታማሩ ለሱንጹህንትበዝህ ልትረዱትቺላላ ቺሁ ቡዙአመትሲገዙ ለራሳቸውምሆነ ለወንዲምለህቶቻቸው መኖራያቢት ነብረትያላሰቀሩ አገርያልዘረፉ መሪናቸው እኔአላቃቸዉም ሁሉምሰው ሲሰድባቸው እሰማለሁ ግንበኔእምነት ከሌብነት ከሙስና ከዘረኚንት የጸዱመሆናቸወን ተሰዳሁ በጦርንት ሰውገደለ ለምትሉት ማንም ምንግስትቢሆን በስሎጣኑላይ እና የዉጭወራሪ ከመጣበት ተዋጉእማይል አለብየአላምነም እስኪ ወንዲምእና እህቱን ያሉበትንሁኔታ ተመልከቱት እኔመልክትእማስተላልፈው ለዶክተርአብይ መኖሬያቢት ብትሰጧቸው የሚልነው ወንዲማቸው ምንምጥሪትአላስአቀራቸዉም
@berihuntameneyazew7265
@berihuntameneyazew7265 4 года назад
የቆራጡ መሪ መንግሥቱሃይለማሪም ጨዋ ቤተሰብሰላማችሁ ይብዛ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 года назад
ወይ ቆራጡ መሪ!!! እህት ወንድምህን ወንድሽን በራቸው ላይ የረፈረፈ ህይማኖት እንዲጠፋ ያደረገ ቆማጣ ባሪያ ዛሬ ታወድሱት???? ያሳዝናል:
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 9 дней назад
​​​​@@welansatesfaye5384ልክ ነው ግን ወጣቱ ኢሀፓ ሆኖ አውቆም ሆነ ሳያውቅ ለሀገር ጠላቶች ተላላኪ ሆኖ ሀገር መውጋት አልነበረበትም።
@አዲስአበቤ
@አዲስአበቤ 4 года назад
በጣም የሚገርም ትህትናና ስነስርዓት ያላቸው መልካም ቤተሰቦች ናቸው።በተለይ እህታችን የሚገርም ስብዕናና ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ደርባባ ሴትነት የተላበሰች ናት።
@Live24-
@Live24- 5 лет назад
አቤት ስነስርዓታችሁ; መታደል ነው:: መታበይ የሌለበት ህይወት:: እ/ር ይርዳችሁ :: ለመተያየት ያብቃችሁ:: ደረጀ interview ስታደርግ ልብህ ምን ያህል ስለነሱ እንደተሰበረ ታስታውቃለህ: you have a sense of humanity and good heart! Respect. May God bless you all
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 5 лет назад
እ/ር❌ *እግዚአብሔር* ✔
@karihhsf9431
@karihhsf9431 5 лет назад
አቤት ስነ ስርአት ስላማችሁን እግዚአብሔር ያብዛው
@Mamite-j6i
@Mamite-j6i 5 лет назад
Selam ኤርሚያስ : በጣም ጎበዝ ወንድሜ ወይም እህቴ እንደዚ ስንማማር እናምራለን።
@fivestarbeauty8415
@fivestarbeauty8415 4 года назад
እርድአቸው
@zahraali3788
@zahraali3788 4 года назад
@@karihhsf9431 I is is and I am not no
@Belle-jv8nm
@Belle-jv8nm 5 лет назад
የድሮ ኢትዮጵያዊ ስነ ምግባር አላቸው የተባረከ ቤተሰብ
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 4 года назад
ኧረ ልጅቷ መጨረሻ አካባቢ አንጀቴን በላችው! ተባረኪ
@ersomafeworki9600
@ersomafeworki9600 4 года назад
አቤት ሥነ-ምግባር' ሥርዓታቸው እንዴት ደስስ ይላሉ። እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድላችሁ
@temesgenfeyssa2013
@temesgenfeyssa2013 5 лет назад
ጠቅላላ ቃለ ምልልሱን ወድጀዋለሁ ስርአታቸው ከራታቸው ደስ ይላል ። በተለይ ስለባለቤትዋ ያላትን ፍቅርና አክብሮት የገለፀችበት ስለወንድምዋ የተቆረቆረችበት መንገድ ደስ ይላል ወደፊትም ፈጣሪ ያስባችሁ
@yalewtesfaye738
@yalewtesfaye738 4 года назад
መላው ዓለም የምትገኝ የሀበሻ ዘር ሁላ እነዚህን ጨዋና የሀበሻ ተምሳሌት የሆኑ ቤተሰቦች በመርዳት የበኩችንን አስተዋጽኦ እናድርግ!
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 3 года назад
ሙህነው ነው የሚረዱት
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 3 года назад
መጌ እኮ ሰራዊቱ ባይከዳው ጀግና ነበሩ
@Zedo_7
@Zedo_7 3 месяца назад
Serawitu alkedawm yekedut ashatregnochu generaloch nachew
@ayalyemataw558
@ayalyemataw558 5 лет назад
ኮሎኔል መንግስቱ አንተ የምትመኛትን ኢትዮጵያ ጠላቶቿ ሁሉ ወድመው አንድ ሆና ለማየት ያብቃህ
@russomtecle6655
@russomtecle6655 5 лет назад
Ayal Yemataw What kind of Ethiopia do you think he was looking for? War war war, killing killing killing is his legacy.is this what you are missing?
@جمالجميل-ه7و
@جمالجميل-ه7و 4 года назад
መንጌምርጥሰውነው
@جمالجميل-ه7و
@جمالجميل-ه7و 4 года назад
ወላሂያሳዝናልጡሩሰወችናቺሁየመጌዘሮችየሚመለከተውአካልዙሩፋቺሁንቢመለከትላቺሁመልካምነገርነው የመለስዘመዶችአገሪቱዘርፈውጨርሰዋታል
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 4 года назад
COLONIEL MENGISTU YESELTAN FIKIR enji yeAGERENA YEWEGEN FIKIR ALNEBEREWOUM.
@abdurahmanabdul1910
@abdurahmanabdul1910 4 года назад
አሚን ያአላህ ያርገው
@mvab3252
@mvab3252 5 лет назад
የኔ እናት አታልቅሺ you made us emotional 😭 በአባትሽም በጀግናው ወንድምሽ #መንጌ አንበሳው #ልትኮሪ ልትኮሩ ይገባችሗል Deep down in Our hearts we all knew the truth but most people don’t want admit that he was a great person ✊️ሀገር እንዲህ ራቁቷን እንዳትቀር ነበር ከምድረ ወንበዴን ጋር ሲዋጋ ግዜውን ያሳላፈው ምን ዋጋ አለው :: በይበልጥ ሚያሳዝነው ነገር ደግሞ ሳይሞት ሀገር እንዲህ በቁሟ በወንበዴ ስትዘረፍ : ህዝቡ ሲንከራተት በማየቱ am sure ሚሰማውን ስሜት ባውቅ ደስ ይለኝ ነበር :: ስሜቱን ለመግለፅ ግን ቃላቶች አይገኙለትም :: ምክንያቱም #ይፋለም የነበረው እንዲህ እንዳይሆን ስለነበር :: I always have #special place in my heart for ኮ/ሌ መንግስቱ በላበት ሰላምይሁን 🙏እናንተም በውንድሟችሁ ልትኮሩ ይገባችሗል ሀገር #ወዳድ እንጂ ሌባ አልነበረም ✊️🙏😘
@mvab3252
@mvab3252 5 лет назад
የደረጀን ቁጥር please 🙏🙏
@ሀገሬኢቲዮጲያ
@ሀገሬኢቲዮጲያ 5 лет назад
ወንድምየው ኑሮው ሻል ቢልለት እመኛለሁ እህትየውም ብትሆን
@amanuelmekuannt8049
@amanuelmekuannt8049 3 года назад
እነዚህን መንግስት ሊረዳቸው ይገባል
@fitsumwelday6111
@fitsumwelday6111 5 лет назад
ዛሬ ካሉት የቀን ጅቦች ጋር ሲነፃፀር አኩሪ ነው ለምን ነገ ሁላችንም ትቢያ ነን ለታሪክ ሚዛን ትቼዋለሁ እንደ አንድ የቀድሞ ወታደር ከሁአሠ
@abdoha9079
@abdoha9079 4 года назад
እውነት ልቤ ደምቱል ይህ መልካም ኢትዮጵያዊነት ከመንጌ ተምረናል ፤ እኔ በተቻለኝ ለመርዳት ፍቃድኛ ነኝ የኔ ውዶች ኢትዮጵያዊነት ስብዕና ከናንተ አየሁ።
@soliyanayemariyambb4799
@soliyanayemariyambb4799 5 лет назад
ይገርማል የእውነት ንጹህ የኢትዮጵያ እግዚአብሔር በደስታ ያኑራችሁ ቆራጥ ናችሁ።
@azmachgion3060
@azmachgion3060 5 лет назад
መሪዎች ለቤተሰቦቻቸዉ እነደዚ ነዉ መሆን ያለባቸዉ ህዝብ ነዉ እርስ በራሱ መደጋገፍ ያለበት
@mululegesse9975
@mululegesse9975 5 лет назад
ደስ የሚሉ ሰዎች ናቸው መልካም ስም ይበልጣል ከብዙ ሐብት. እግዚአብሔር ዕድሜ ጤና ይስጣቸው. ጋዜጠኛው ተባረክ በብዙ ትሑት ሰው ነህ።
@marthanegash191
@marthanegash191 3 года назад
የአንድ ቀበሌ ሰዎች ነበርን ምንም የዋሹት ነገር የለም
@zelman202
@zelman202 5 лет назад
እግዚሐብሄር በበረከቱ ያኑርሽ መልካም ሴት ለባሉአ ዘውድ ናት ዘመንሽ ሁሉ በመልካም ነገር የተሞላ ይሁን:
@1Amhara1888
@1Amhara1888 5 лет назад
ጋዜጠኛ ደረጀ ሳደንቅህ በምክንያት ነዉ 😘
@ሰላማዊትየአምሳለ
እኔም
@danielhadgu
@danielhadgu 5 лет назад
ሞት ለመለስ ጨናዊ ፡ ለሚስቱ አዜብ እና ለልጆቹ ።
@ያልነቁአለቁ
@ያልነቁአለቁ 5 лет назад
አንዱ በሚስቴ ስም ነው! አንዱን ሸጬዋለሁ! አንዱን እየኖርኩበት ነው። የምትሉ ባለ 5 ፎቅ አሳፋሪ ሞሽላቆች እፈሩ!!!መንግስቱን የምትሰድቡ ሌቦች በሌብነት ልትሰድቡት አትችሉም!!!
@tamrathiluf
@tamrathiluf 5 лет назад
የሰውን ደም ከማፍሰስ የከፋ ነገር የለም። አረመኔ ኮለኔል ጭራቅ አይገልፀውም!!!!
@lulalula7120
@lulalula7120 5 лет назад
tam obolesa hulum yaw new ye Africa mery
@undermysaviour
@undermysaviour 5 лет назад
@@tamrathiluf አሁን የሚፈሰው ውሃ ነው? በእሱ ዘመን እንኳን ጠላቶቹ ብዙ ነበሩ ከውስጥም ከውጪም። ደግሞም መግደል የጀመሩት እነሱ አይደሉም። 28 ዓመት በሰላም አገር ስንት ደም ፈሷል?
@mhaymanot1290
@mhaymanot1290 5 лет назад
David Sheno abet Yqr ybleh, Mengstu was a killer, love like all Ethiopian rulers before him, he killed so many innocent people in Eritrea, we paid our precious young and old people to kick your Army out of Eritrea and Mengstu the coward run away to Zimbabwe. Haileslase also run away to western country during your hard time, shame history you have Ethiopians specially Amhara during your ruling time, may Dr. Abiy is the best leader Ethiopia’s got so far, I hope you support him to do his job.
@t.y5386
@t.y5386 5 лет назад
He definitely had good intention and loved one ethiopia, most certainly didn’t divide us by ዘር!!!!! Also wasn’t Leba!!!!
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 5 лет назад
ጋዜጠኛ ደረጄ እግዚአብሔር ይባርክህ ፕሮግራምሕን በጣም እወደዋለሁ ኦነዚን ኩሩ ኢትዮጽያ ዉያኖች ስለ አቀረብኮልን።
@geeedddyyy8272
@geeedddyyy8272 5 лет назад
ጨዋ ፈሪያ እግዚአብሔር ያለው ቤተሰብ ፤ ለቆፍጣና እና ጨዋ አባታችሁ (ለ50 አለቃ) መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን።
@ኢትዮጰያዊነት
@ኢትዮጰያዊነት 4 года назад
መንግስቱ ሃይለማርያምን ያህል እናት ሀገሩን የሚወድ ማንም የለም
@saadahussein4041
@saadahussein4041 5 лет назад
አቤት ትህትና!! አቤት ንፁህ መንፈስ!! እኔስ አስለቀሱኝ ወላሂ እፍፍፍ ያማል ታናሽ እህት ለታላቅ አዝና ማሰቡዋ
@uthman9979
@uthman9979 4 года назад
Gered maqes limadwa
@yenebetatube679
@yenebetatube679 3 года назад
💚💛❤ብቻ የድሮ ነገር ደስ ይላል!!ቢያንስ ብዙ ነገር ከድሮ መማር አለብን።ብዙ ጥሩና የድሮ ኢትዮጵያዊ ትውልድ ትህትናና ፈረሀ እግዚአብሔር ያለው ትውልድ ነበር።
@الشامسيعلي
@الشامسيعلي 3 года назад
እህህህህህህህ በጣምምምም
@team.yakoosport1485
@team.yakoosport1485 5 лет назад
ለእናት ሀገሩ የኖረ የታላቅ ሰው ነው መንግስቱ ወንድም እና እህቱ ግሩም ታሪክ ነገራቹን መንጌ ለእናት ሀገሩ እንጂ መቼ ለራሱስ ሆነ ደረጄ እግዚአብሔር ቀን አለው አይዞህ
@pragmatistyouth1774
@pragmatistyouth1774 5 лет назад
I want my hand all over your chest yeni konjo. wend tewedalek beye tesfa aderegalhu. ene wend negn betam new gen yemewodek.
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 5 лет назад
እኔ አባቴ በፖለቲካ አቋሙ በደርግ ግዜ 8 አመት ታስሮ ብዙ በደል በመላው ቤተሰቤ ላይ ደርሶብናል እናቴ በብስጭት አባቴ ከእስር ሳይፈታ ነው ያረፈችው :: እንደዛም ሆኖ ቂም የለኝም የቀድሞው መንግስት ኢትዮጵያዊነት ኩራት መሆኑን አስተምሮኝ አልፏል :: ዛሬ አባቴም በህይወት ይለም ::
@mamaminas502
@mamaminas502 5 лет назад
የኔ ልባም ! ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት የራስን በደል ሳይሆን የሃገርን አንድነት ከማሰብ የመነጨ ስሜት ነው እኮ ።
@desertlumi1420
@desertlumi1420 5 лет назад
Balew Simeshaw ayzoh wendme/ehete. I don’t care about politics but i felt your pain. In a country like Ethiopia when something happens like to this to a family just because they have a different opinion than the government it really hurts.
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 5 лет назад
You're real Ethiopian and you love your country more than anything, that is the reason.
@Koke01-24
@Koke01-24 5 лет назад
Wow you are real citizen, Thanks, I rember all your problem my problem.
@samisami400
@samisami400 5 лет назад
ወንድሜ በእርግጥ ልክ ነሕ እኛም የደርግ ወታደር ልጆች ነን ነገር ግን በወቅቱ መንግስቱ ኃይለ ማርያም እሑን ያሳለፍነውን27 አመት የ አውሬ ገዢ እንዳይመጣ ለአገር በቆራጥነት በማሰብ ነው የናትሕን ነብስ ይማር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
@zinashtefera5965
@zinashtefera5965 3 года назад
አሁን እጅግ በጣም ተደስቻለሁ አባቴ መንግስቱ የተናገረው ደረሰ “የኔን ሞት አታዩም የእናተን ሞት ግን አያለሁ ብሎ ነበር” እነዚሁ ሽፍታ፣ ወንበዴ፣ ሌባ ፣ሴሰኛ፣ አገር ገንጣይ፣ ሽብርተኛ፣ ዱርዬ ፣ ጥጋበኛ፣ ጨካኝ ወ.ዘ. ጊዜያቸው ተቃርቧል
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 3 года назад
ቱንጃ የቀን ጅብ ነፍሰ ገዳይ ይቀጥላል
@seifu8271
@seifu8271 5 лет назад
ሌባ አለመሆን በራሱ ጀግንነት ነው! መንጌን በጣም አደንቃቸዋለሁ። አንድ ነገር እንዲፈፅሙ ሁሌ የምመኝላቸው ንስሃ መግባት ነው። እባካችሁ ይህችን መልእክት አድርሱልኝ።
@hailedebela3700
@hailedebela3700 3 года назад
በተባለ ለውጥ ። አባ ...
@seifu8271
@seifu8271 3 года назад
@@hailedebela3700 አልገባኝም ኃይሌ።
@tigisttemesgen9293
@tigisttemesgen9293 2 года назад
Lets pray for him and thats my prayer too.🙏.
@hassunseid1816
@hassunseid1816 5 лет назад
ወላሂ ውስጤን የነካው ቤተሰብ ሞር መጨረሻ ላይ እንባዬ መጣ ልቆጣጠረው አልቻልኩም ዘረገኩት ያ አላህ ምናለ ሃብታም እርገሃኝ ባሳለፍኩላቸው አልኩ ብቻ ዋናው ደህና መሆን ነው 😌
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 лет назад
Hassun Seid አሁንም ተባብረን ማገዝ እንችላለን
@estiphanosnathan6547
@estiphanosnathan6547 5 лет назад
Tebarek wendeme
@selammamo4166
@selammamo4166 5 лет назад
Egiziabihar yibarikihi Derege chewaneti yetemolabeti kale meteyeki.
@Koke01-24
@Koke01-24 5 лет назад
Wow,my sister you are real citizen,you grate amazing person,Thanks
@LK-vo7je
@LK-vo7je 5 лет назад
በመላው ዓለም የምትገኝ የሀበሻ ዘር ሁላ እነዚህን ጨዋና የሀበሻ ተምሳሌት የሆኑ ቤተሰቦች በመርዳት የበኩችንን አስተዋጽኦ እናድርግ!
@mesyloveethiopi3938
@mesyloveethiopi3938 5 лет назад
አጎት እና ልጆቹ ናቸው መርዳት ያለባቸው. እንዴት ጭካኔ ነው. ለስልክ እንኩዋን 28 ዓምት. ምን የተረገመው ነው.
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 5 лет назад
L K እኔ ደስታውን አልችለውም
@sarashewa8494
@sarashewa8494 5 лет назад
እሺ
@addischelseacherkose5426
@addischelseacherkose5426 5 лет назад
How we gonna help this family.
@LK-vo7je
@LK-vo7je 5 лет назад
@@addischelseacherkose5426 We can ask Dereje if he can give us their #
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 5 лет назад
ኢትዮጲያ ሀገሬ የሞተልሽ ቆሞ የገደለሽ በላ… ★እነዚህ የሀገራችን ታሪክ ናቸው በዚህ መልኩ ሲሰማ ያማል ነገ እነፕሮፌሰር የታሪክ አተላዎች ይህ ታሪካችን ቅርሳችን ናቸው ልንጠብቃቸው ይገባል!!
@helenh6930
@helenh6930 4 года назад
እይ መንጌ በግፍ ነው የወጣው በጣም ያኮራኛል እንድ ነገር ሳይስርቅ እጁን ስብስቦ ነው የወጣው ::
@galaxyjoseph4612
@galaxyjoseph4612 4 года назад
ወይ ጉድ:: ወያኔዎች : ምጥጥ አድረገው ሀገራችንን ሲጨርሷት : መንጌ ግን ምንም ሳይዎስድ: ንፁህ መሪ::
@lulumulatu4517
@lulumulatu4517 5 лет назад
የሚገርም ነው የባለ ስልጣን የሩቅቅቅቅቅ ዘመድ ተሆኖ በሚፎከርበት ሃገር የነዚን ምስኪኖች ሰዎች ታሪክ ስሰማ መንግዬን ይበልጥ እንድወደው ነው ያረጋችሁኝ የድሆች አባት መንግዬ ባለህበት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልካለሁ ።
@ኢትዮጵያየኔያንተየሁላችን
ሰብስክራይብ እርስ በእርስ በመደራረግ እንተባበር
@johnat6081
@johnat6081 5 лет назад
አሜን
@johnat6081
@johnat6081 5 лет назад
አሜን
@girmawoldemariam7107
@girmawoldemariam7107 5 лет назад
እነዚህ ምርጥ ኢትዮጽያውያን ዛሬም አገር እንዳይገቡ ተደርገው የማንም ውርጋጥ ይጫውትብናል:: በጣሊያን ኢምሲ ያሉ ይፈቱ:: መንጌ ጥሪ ይደረግ::
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 4 года назад
COLONIEL MENGISTU YE SELTAN FIKIR ENJI YE AGERENA YE WEGEN FIKIR ALNEBEREWOUM.
@abyssiniya4848
@abyssiniya4848 5 лет назад
ደረጀ በፕሮግራሙ መሀል ፎቶ ብትጨምርበት ደግሞ የበለጠ አሪፍ ነበር፡፡እኔን ጨምሮ ብዙ ሰው የመንጌን ሚስት እንዲሁም አባት ወዘ.ተ አናቃቸውም ፎቶአቸውን ብታካትትበት ደግሞ አሪፍ ነበር፡፡ በርታ
@misrakkahsai7369
@misrakkahsai7369 5 лет назад
aby ssiniya, - I am very agree with your idea. if he added the pictures of Mengistu's families and his dad, the program would be more interesting and complete also. by the way. Dereje Haile, how I can make a contact to your program .
@tekarane
@tekarane 4 года назад
ተበዳ
@girmazeleke1797
@girmazeleke1797 3 года назад
ይሄንን ቤተሰብ ማገዝ ኢትዮጵያዊነትን ማገዝ ነው፡፡ ዘረኝነትን መጠየፍ ነው፡፡ አቅሙ ያላቹ ውድ ኢትዮጵያውያን፣ በተለይ በተለይ በዛሬቱ ኢትዮጵያ ቀውሰ ውስጥ እየዳከርን ያለን ዜጎች ምን ያክል የአንድነትን ዋጋ እንደምንመለከት ግልጽ ነው፡፡ በመሀኑም የመንጌን ወንድምና እህት እናግዝ ውለታውን እንመልስ ፡፡ ለነገ የኢትዮጵያዊነት ውለታም ምላሽና ማነቃቂያም ነውና፡፡
@yenebetatube679
@yenebetatube679 3 года назад
@@tekarane 💚💛❤ማን እንዳሳደገክ አሳወክ!
@cheaisahlezghi7510
@cheaisahlezghi7510 2 года назад
@@yenebetatube679 ደደብ፡ የ ኣህያ ዘር መሆን ኣለበት።
@geletunurebo4687
@geletunurebo4687 5 лет назад
መንጌ ሰው ሠርቶ እነጅ ሰርቆ መበልፃግ እንደሌላበት የምያሰይ ምሳሌ ነበር ማለት ይቻላል።
@uaeuae1563
@uaeuae1563 5 лет назад
እውነት ነው
@russomtecle6655
@russomtecle6655 5 лет назад
Then why did he robbed the bank of asayieta in afar region???
@Sarbet888
@Sarbet888 5 лет назад
Menge never was a thief but a serial killer, he was satisfied once he received in enough children blood. Wayane loves both blood and money not Menge.
@yunussofi9509
@yunussofi9509 2 года назад
በጣም የምወደዉ የክብር ፐረዝደንታችን ወንድም እና እህት በማቅረብህ እጅግ ደስ ብሎኛል ለዉድ ፐረዝደንታችን በሉበት ረጅም እድሜ እና ጤና እሜኝላቸዋለሁ ምድያዉንም አመሰግናለሁ ተባረኩ!!!
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 месяца назад
Yadagarii abafedheeniifudhaa yadabadaa abaafedheeniindiidaa bekkii abaajiiban haqajiibaniijachuujiiraa waanamaahiingaliiniijiiraa badhafamaan yadaahiinjiiruu hojatamaagochaatuu badhafamaa maradhufaadabraa guyaadhufaadabraa iirriifamaayadaajiiraa hiiramaayadaajiiraa iida.amaayadaajiiraa bayiifamaayadajiiraa kangochaajiiraa duriisboruus osoohiinhubatiin hijndubatiin
@elizabethketema7740
@elizabethketema7740 5 лет назад
ለምን ለልጆቹ እናንተ ደውላችሁ አታገኙአቸውም? ለነሱ አልመጣላቸው ይሆናል እንጂ ዘመድ ከናንተ የበለጠ ይናፍቃቸው ይሆናል ብዬ አምናለሁ።
@asheberbefkadu9448
@asheberbefkadu9448 5 лет назад
መንጌ አምባገነን ቢሆንም ከሙስና የፀዳ መሪ ነበር ።
@TIGTIG-z
@TIGTIG-z 4 года назад
የሱ ሙስናው የሰው ደም በግቦ ተቀብሎ መጠጣት ነበር እርጉዝ ሴቶችን በጥይት መድፋት ነበር እናቶች የልጆቻቸው ሬሳ እያዩ እንዲጨፍሩና የተገደሉበት ጥየት ክፍያ እንዲከፍሉ ማድረግ ነበር ከገንዘብ የፀዳ ካልከው በሰዎች ደም ተዘፍቆ የሚዝናና ደግሞ ነበር
@TIGTIG-z
@TIGTIG-z 4 года назад
የሱ ሙስናው የሰው ደም በግቦ ተቀብሎ መጠጣት ነበር እርጉዝ ሴቶችን በጥይት መድፋት ነበር እናቶች የልጆቻቸው ሬሳ እያዩ እንዲጨፍሩና የተገደሉበት ጥየት ክፍያ እንዲከፍሉ ማድረግ ነበር ከገንዘብ የፀዳ ካልከው በሰዎች ደም ተዘፍቆ የሚዝናና ደግሞ ነበር
@الشامسيعلي
@الشامسيعلي 3 года назад
ሳህህህህህህህህ ወላ
@sultankhankhan3785
@sultankhankhan3785 3 года назад
@@TIGTIG-z 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@fanayeamanu4051
@fanayeamanu4051 5 лет назад
እረ እኔ አቃቻዋለሁ ያክስቴ ጎረት ነበሩ እድርተኛም ነበሩ እና እኔ አክስቴ ጋር እኖር ነበር እና ሃምሳአለቃ ከአክስቴ ባል ጋር አብረው ከፍተኛ 16 እምባል ቦታ አብረ ይሄዳሉ ጡረቶኞች ሲዘምቱ አብረው ነበር የዘመቱት በሚገርም ሁኔታ እንደማንኛውም ተራ ሰው ነው ሲኖሩ የማውቀው የኮኖሬል አባት መሆናቸውን ከረጅም ጊዜ በሃላ ነው ያወቁት እንግዲ አክስቴ ቤት እየኖርኩ ከረጅም ጊዜ በኋላ ነው ያወኩት፡እሚያወሩት ትክክል ነው በኑሯቸው እውነት ነው።
@endresseid3620
@endresseid3620 4 года назад
እኩልነት አሰተማሪ የመንጌ ስነ ስርዓት ምንም አይነት ሙና የለለበት ህይወት መሆኑን ያስመሰከረ መንግስት
@tilethio
@tilethio 4 года назад
የሚደንቅ ጉዳይ ነው:: ከደርግ በኃላ የመጡ መሪዋቻችን ምን አፍ አላቸው ለመናገር
@yordanosuae7144
@yordanosuae7144 3 года назад
የመንጌ አባት ጡረታ ከፍተኛ 16 አካባቢ ነበር ጡረታ የሚወስደው ቢዘርፉ ኖሮ ጡረታ ጋር ምን አሯሯጠው እና በዚህ ነገር አይታሙም እየው መልካቸው ያስታውቃል ያልደላቸው መሆኑ ወያኔ የነሱንም ድርሻ ነው የዘረፈው አገራችን በአጥንቷ ያስቀሯት
@keberedejene1047
@keberedejene1047 5 лет назад
ደሬ ድምፅህን ልክ እንደ መንጌ ውድድ አደረግሁት ።
@raheldan9229
@raheldan9229 5 лет назад
he is the best journalist. I know him personally since 87 E.C.
@duuressabrihanu2792
@duuressabrihanu2792 4 года назад
ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም፡ እንካን ለቤ/ሰብ፡ለአገርም መልካም ነቸው፡፡
@yeshiwasmesfin940
@yeshiwasmesfin940 4 года назад
ወያኔኮ ገና 4 ኪሎ ሳተገባ የዘረፋ ቀመሩን ጨረሳ ነው የገባችው፡፡
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 3 года назад
Kkkk 👍
@melkamukedir146
@melkamukedir146 5 лет назад
ያሳዝናሉ መንጌ ለቤተሰብ ምንም አልሰረም ለሁለታቸውም መንግስት የመኖርያ ቤት ይሰጣቸው።
@eagle4452
@eagle4452 5 лет назад
ኢትዮጵያ ሀገሪ ሙኝ ነሽ ተላላ ፣ የሙተልሽ ቀርቶ የ ዘረፈሽ በላ። የ ኢትዮጵያ ህዝብ መቺ ሀቀኛን ይወዳል ለዚ ነው መከራችን የበዛው ። በጣም ያሳዝናል እነዚ ሰወች ይሄ አይገባቸውም።
@DesalegnAli
@DesalegnAli 4 года назад
እውነት ብልሀል
@simesh4548
@simesh4548 5 лет назад
በጣም አሳዛኝ ታሪክ !እጅግ ግዙፍ ታሪክ በአይናፋር ተጠያቂዎች አንደበት!
@kassaw.mengistu
@kassaw.mengistu 4 года назад
*እንደኔ አስተሳሰብ ከሆነ ለኢትዮጵያ ብረት መሪ ያስፈልጋታል ልክ እንደ መንግሥቱ!*
@tgedl7054
@tgedl7054 5 лет назад
Derje I don't have a word to explain just what you did, God bless you & your family!!
@amilamil1889
@amilamil1889 5 лет назад
ፈጣሪ ይርዳችሁ እመቤቴ እቤት ትስጥክ የሚገርም ታሪክ ነው መንጌን ግን እንዋደዋለን ።🌹🌹🌹🌹 በዛ ጊዜ ባልኖርም እዋደዋለሁ
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 5 лет назад
ያሳዝናሉ ,እውነት እና ታማኝነት ከምንም በላይ ይበልጣል ። መንጌ ያሳደጋቹው የእንባ ልጆች የሚባሉ ማህበር እለ በሰሜን እሜሪካ እንድላይ ብንተባበር ልነረዳቸው እንችላለን ላንድሰው ሊከብድ ስለሚችል ለብዙ ደግሞ ቀላል ነው ።
@Seya_ebro
@Seya_ebro 5 лет назад
አምባ ኖ እንባ
@rehimahousam4467
@rehimahousam4467 5 лет назад
Anba
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 5 лет назад
እሺ እርማለሁ ይቅርታ ።
@gondermedianetwork8596
@gondermedianetwork8596 4 года назад
እውነት ነው ለአንድ ሰው ነገር ግን ስብስብ ስንል ትንሽ ነው ስለዚህ የበኩላችን እንርዳ
@sisayatumo4410
@sisayatumo4410 4 года назад
Ohhh!!! please do.
@ሰላምለኢትዮጵያ-ኰ6ሸ
የሰፈራችን ልጆች ናቸው ምንም የዋሹት ነገር የለም የተናገሩት ሁሉ 100% እውነት ነው ።
@getanehayele2301
@getanehayele2301 4 года назад
ያሳደጋቸው ወላጅም ሆነ ማህበረሰብ ጊዜውም የተባረከ ስለሆነ የዘመን የእድለኛ ትውልድ ናቸው ለእኔ አይገርመኝም የመልካም ዘመን ፍሬ ናቸው
@eyrusalemnigusse1089
@eyrusalemnigusse1089 4 года назад
መንጌ ጀግና ነው ሙስናን አይ ደግ ፍም አንበሳነው።
@oneeritrealoveeritrea332
@oneeritrealoveeritrea332 3 года назад
የሠፈሬ ልጅ
@koricholemma7847
@koricholemma7847 3 года назад
True
@tigesttemesgen2780
@tigesttemesgen2780 3 года назад
ሰላም ለኢትዬጲያ ይሄንን መልክት ያስቀመጥከው ወንድሜ ወይንም እህቴ እስኪ እባክህን(ሽን)የወንድምየውን የደረጄን አድራሻ እና ስልክ ቁጥሩን የሚያውቅ ሰው ፈልገሽ ብታገናኚኝ ።ቢረዳ ደስ ስለሚለኝ ላገኘው እፈልጋለሁ።
@sarahidi6899
@sarahidi6899 5 лет назад
በጣም ነው የማዝነው የአንድ ሀገር መሪ ቤተሰብ ሆነው እንደዚህ አይነት ኑሮ ማሳለፋቸው ሀቀኛ ሀገሩን ወዳድ ወንድም ስለነበራቸው ደግሞ አድናቆቴን እገልፃለሁ እባካችሁ ኢትዮጵያዊያን ተጋግዘን የተቻለንን እናድርግ ለዚህ ቤተሰብ ኮነሬል መንግስቱ እኛን ወላጅ አልባ ልጆቹን ሲያሳድግ የራሱን ቤተሰብ ቅድሚያ ሳይሰጥ ስለሆነ ክብር ይገባዋል አባታችን አባባ መንግስቱ💕
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 3 года назад
የሺ ስለ አባትሽ ጥሩ ነገር ነው የተናገርሽው እኔም አቃቸው ነበር አክስቴ ጋር ስመጣ እውነትሽን ነው እንኳን እንደሌላው ስው አልዋሽሽ በጣም ደስ የሚል አባባል ነው የተናገርሽው አባባ ሐይለማርያም በጣም ደስ ይላሉ ከስው ጋር ያላቸው ቅርርብ ደስ ይል ነበር
@TemesgenMathewos-py2vf
@TemesgenMathewos-py2vf 7 месяцев назад
Hi
@TemesgenMathewos-py2vf
@TemesgenMathewos-py2vf 7 месяцев назад
Yedarejen silk faligalo
@derejemengistu4024
@derejemengistu4024 5 лет назад
ባላቸው ኑሮ የሚኮሩና አማኝ ኢትዮጵያዊያን መገለጫ የሆኑ ቤተሰብ ታሪክ በማቅረብህ ደሬ በጣም እናመሰግናለን።
@josephabraham4376
@josephabraham4376 5 лет назад
ኦ ፈጣሪ መጀመርያ ኣንተ ትብስ ኣንቺ ትብስ ተባብሎ በመጨርሻ ኣንተ ብስብስ ኣንቺ ብስብስ ከሚያሰኝ ትዳር ሰውረህ እንደ ወይዘሮ ውባንቺ ቢሻው ኣይነት ዘላላም የባልዋ ዘውድ የምትሆን ሚስት ስጠኝ 🙏
@mhretasfaw4480
@mhretasfaw4480 5 лет назад
Joseph Abraham hahahaha amen ysth
@ሀናሀና-ጰ7ወ
@ሀናሀና-ጰ7ወ 5 лет назад
አሜን ፈጣሪ ይስጥህ እኔ በአንድ እግሬ ቆሜ ፀሎት አደርግልሀለው
@josephabraham4376
@josephabraham4376 5 лет назад
ሀና ሀና betam ameseghinalew hani
@josephabraham4376
@josephabraham4376 5 лет назад
mhret asfaw betam ameseginalew mihiret
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 3 года назад
አረ ጸልይ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይስጥህ።
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 5 лет назад
*ጥፋቱ እንዳለ ሆኖ ደርግ በዝርፊያና በኢትዮጵያ ሉአላዊነት ጥቅም አንድነት አይታማም ነበር❕ ህውሃት የሚባል ጥቁር ጣሊያን የፈጸመብንን ሸፍጥ አገር እስከ መሸጥ የደረሰ ዝርፊያ ስናስብ መንጌንና ቤተሰቡን አለማድነቅ አይቻልም ❕*
@matimatti5819
@matimatti5819 5 лет назад
አገር የሸጠ ምሊኒል ነው ለምን ትክዳለህ ። ከዘረኝነት ውጣ እና እስኪ የመለስ ወንድሞቹ ሂደህ ጠይቅ ምን አይነት ኑሮ እንደሚኖሩ የመለስ አባት ምን አይነት እንደነበሩ ጠይቁ ዘረኞች አትሁኑ
@truth3011
@truth3011 5 лет назад
@@matimatti5819 Zem Bel koshasha agame ager yeshete meles ena yuhanes now
@MyHeroes12dotcom
@MyHeroes12dotcom 4 года назад
@@truth3011 ደደብ ጮማ ራስ
@truth3011
@truth3011 4 года назад
@@MyHeroes12dotcom hasad dedeb
@MyHeroes12dotcom
@MyHeroes12dotcom 4 года назад
ቆማጣ የ ጠንቋይ ልጅ
@habtamutegegne1316
@habtamutegegne1316 4 года назад
ኮረኔል መንግስቱ የኢትዮጵያ ለኢትዮጵያ የባከኑ ሀገር ፍቅር ያባከናቸው የናወዙ የተለዩ ሰው ናቸው። ደሬ እጅግ የተለየህ ሰው ነህ እናመሰግናለን !!
@brukbekele139
@brukbekele139 4 года назад
አዜብ ነች የዘረፍችው እስከ ቤተስቦ መንጌማ አንድ ነገር የለውም
@massimpact3750
@massimpact3750 5 лет назад
The most amezing familly with sweet journalist
@megdelawitm.1897
@megdelawitm.1897 5 лет назад
የአሁኖቹ የየክልል ባለስልጣናት መንግስታት በሚስቶቻቸው ውሽሞችና ወንድሞች ሳይቀር የህዝብን ሀብት አግበስብሰው የሚያቅሩብን ልክ ሰርተው እንዳመጡት ይተብታሉ.
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 5 лет назад
Tekikle naw
@fikadugebreslase9229
@fikadugebreslase9229 5 лет назад
በጣም ልብ ይነካል ዶክተር አብይ እንዲሰማው ማድርግ አለብን ትንሽ ነገር እንኳን እንዲደረላቸው ቢያስደርግ
@Menelik27
@Menelik27 11 месяцев назад
ከዕብይ የሆነ ነገር ለመቀበል መጀመሪያ ዘረኛ ጠባብ ፅንፈኛ መሆን ያስፈልጋል ሲጨመር ደግሞ ጋላነት ምናልባት።
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 4 года назад
እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል !..የልዕልናን ጥግ በናንተ አየሁት።...የክፋትን ጥግ በወያኔ አየሁት። ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!
@abel8835
@abel8835 3 года назад
እነዚህ የጀግና ቤተሰቦች ያለወለታ ሲኖሩ ያሳዝናል ኢትዮጵያ ጀግናን ማዋረድ እንጂ ማክበር ባህል የላትም
@alexamanu9423
@alexamanu9423 5 лет назад
ዶ/ር አብይን የሚቃወም ኢትዮጵያዊ ሳይ ላለፉት መሪዎች ሁሉንም ይቅር ብያቸዋለሁ ህዝባችን አስቸጋሪ ህዝብ ነው ያለን።
@lake3176
@lake3176 5 лет назад
የሙሰና ሊቀ ካህኑን መለስን ይጨመራል ?
@alexamanu9423
@alexamanu9423 5 лет назад
መለስ እኮ በህዝብ ችን ላይ ፊጥ ያለው ባስቸጋሪ ጠባያችን ብህብረት መቆም ስላልቻል ነው ።
@ስትነሳፀልይስትደርስአመስ
ወይ: ግዜ: ይባል: የለ! እንደው: እባክህ: ከመንግስቱ; ቦዋላ: ያሉትን: የኢትዮጵያን: መሪ: ቤተስቦች: ያሁኑንም: ጭምር: አቅርብልልና: አይናችንን: በወርቅና: በዳይመንድ: ያጥፉት። እንግዲህ: የኢትዮጵያ: ህዝብ: ምንትል: ይሆን? መንግስቱ: ለሃገሩ: እንጂ: ለሆዱ: እንዳልስራ: አየን። እነዚህ: ድንቅ: ኢትዮጵያዊያን: ሊኮሩ: ይገባችኋል: ምክንያቱም: ወንድማቸው: ሃገር: ወዳድ: እንጂ: ሆድ: ወዳድ: ባለመሆኑ።
@konjorasta9799
@konjorasta9799 5 лет назад
ደረጀን እንርዳው የጀግና ልጅ ጀግና ነው።
@misganawbirhanu3356
@misganawbirhanu3356 3 года назад
.
@girumzeinu5872
@girumzeinu5872 3 года назад
እኔም አለሁ ባቅሜ
@haftamuabrha8762
@haftamuabrha8762 4 года назад
የድሮ ኢትዮጵያ ስነ ምግባር አላቹ ደስ ይላል።
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 4 года назад
ውብ አንቺን አደነቅኋት እግዚአብሔር ይጠንቃቸው መንጌ መጨረሻህን ያሳምርልህ !
@kedsay99
@kedsay99 5 лет назад
መንጌ ኢትዮጵያዊ ነበር!!ምድረ ሌባና ዘረኛ አሁን መጥተው ደርግ ደርግ እያሉ ያደነቁሩናል!!
@shiwayemahari5804
@shiwayemahari5804 5 лет назад
kedir seid ahiya
@kedsay99
@kedsay99 5 лет назад
@@shiwayemahari5804 @@shiwayemahari5804 አንቺ ብሽቅ ፍልጥ ወያኔ ሀገሪቷን ስኳርና ጨው ሳይቀር ዘረፋችኋት ምን ቀረሽ 1000 ጊዜ መንጌ ይሻላል ከናንተ ቁልቋላም😂
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 5 лет назад
dergoch aiqenachihum hatsiat alebachu.
@ashenafi4446
@ashenafi4446 5 лет назад
በእጣም የሚሲዚን ታሪክ ነው😭😭😭 እግዚአብሔር እርጀም እድሜ ይእሥጥልን💒👏👏👏እናመሰግናለን ደረጅ ምርጥ ዝግጅት ነበር❤️🙏🙏👍
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 5 лет назад
ሀቀኛ መንግስት ቤተሰቡ ላይ አደጋ ሳይጥል ያልፋል የወያኔ መንግስት ሀብቱንም አደጋውንም ጥሎ እንደ አይጥ እየተሽለኮለኩ ይኖራሉ!
@yiheyisgedle8037
@yiheyisgedle8037 5 лет назад
Very true. Very origional saying.
@Mamite-j6i
@Mamite-j6i 5 лет назад
Sumeya Nuredin : ትክክል ዘመዱን ብቻ አይደለም ዘር ማዘሩንም አደጋ ላይ ጥሎ።
@viva8589
@viva8589 5 лет назад
Yes yes
@Koke01-24
@Koke01-24 5 лет назад
Wow,you are right my brother, you are brilliant, Thsnks
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 5 лет назад
kkkkkkkkkkk weriewu altsm ale ena weianie techemere? kkkkkkkkkkk
@kibineshwmichael5990
@kibineshwmichael5990 3 года назад
ከምንም በላይ ሀብታሞች ናቹ፤ይገርማል በአሁኑ ሰዓት በሀገራቹላይ በነጻነት እየኖራቹ ነዉ ወደፊትም በጣም ተምሬ በታለሁ
@samisami400
@samisami400 5 лет назад
በነገራችን ላይ ይሕን የመሰለ አገር ወዳድና ለአገር ያገለገለ የሚያስታውሰዉ የለም ግን እዚ ሌባውን ይደግፋሉ ድሮም ብለዋል የ ኢትዮጵያ ሕዝብ ወርቅ ሲያነጥፉለት ፋንድያ ይመርጣል ብለዋል።
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 4 года назад
Hiwot ke genzeb yebeltal
@አልፋጥንቱ
@አልፋጥንቱ 5 лет назад
I thank you Dereje. It is really a fascinating story and you a fascinating journalist. Thank you.
@raheldan9229
@raheldan9229 5 лет назад
He is. He always well prepared before any interview. with passion and sense of humor.
@rezanseyoum1422
@rezanseyoum1422 5 лет назад
ኡነትና ንጋት እየወጣ ይሄዳል፣ ሰው ልጅ ግዝያዊ ንሮ በዚህ ዓለም የሚኖረው ዋናው የህልና ተወቃሸ መሆን ነው ካሉ በታች ከሞቱት በላይ ይሰውረን።
@eeoj4141
@eeoj4141 5 лет назад
እውነትም በነገራችን ላይ በጣም ያሳዝናል ።ደሬ እንዴት እንደማክብርክ
@astukitchen4347
@astukitchen4347 5 лет назад
መንጌ ከልቤ እወድህ ነበር አሁን ይበልጥ አከበርኩህ :: ያጠፋኸው ቢኖርም ሌባ ግን አልነበርክም::
@heniheni7495
@heniheni7495 4 года назад
በጣም ደስ ምትል ሴት ባልዋን ምታመሰግን ሴት
@abbyklay3883
@abbyklay3883 5 лет назад
Yes,the story was right. Derege hailemariam was my classmate at zerfeshewal elementary school. 1972 but he was also the same as anyone in the school. I am really happy to see you for more than 30 years. The journalist also very appreciated. God bless you
@getachewshiferaw729
@getachewshiferaw729 5 лет назад
long liveeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee
@kjjelekkkekeksjj4691
@kjjelekkkekeksjj4691 3 года назад
@@getachewshiferaw729 ስክስ
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 5 лет назад
አይ መንጌ ለዚ ወርቅ ቢያነጥፍለት ፋንድያነው ለሚል ህዝብ ሰራ!! ምስጋና ለሌለው። ኢትዬዸያ የኖረልሽ ሞቶ የዘረፈሽ በላ!! በጣም ያሳዝናሉ።
@TIGTIG-z
@TIGTIG-z 4 года назад
አዎ ሰይጣኑ መንግስቱኮ ነው "ወርቅ ቢያነጥፉለት ፋንድያ ነው የሚል ህዝብ ነውና ፋንድያ ላንጥፍ" ብሎ አገሪቱ የደም ባህር አደረጋት እህቶቻችን እናቶቻችን መንገድ ላይ በጠራራ ፀሀይ ሲደፍር እርጉዞች በጥይት ሲገድል ወጣቶች ገድሎ እናቶቸ እንዲጨፍሩ ለጥይት እንዲከፍሉ ሲያስገድድ የነበረው እውነትን የታጠቁ በደማቸው እያራራጡ ዝምባቡዌ ባይልኩት
@TIGTIG-z
@TIGTIG-z 4 года назад
አዎ ሰይጣኑ መንግስቱኮ ነው "ወርቅ ቢያነጥፉለት ፋንድያ ነው የሚል ህዝብ ነውና ፋንድያ ላንጥፍ" ብሎ አገሪቱ የደም ባህር አደረጋት እህቶቻችን እናቶቻችን መንገድ ላይ በጠራራ ፀሀይ ሲደፍር እርጉዞች በጥይት ሲገድል ወጣቶች ገድሎ እናቶቸ እንዲጨፍሩ ለጥይት እንዲከፍሉ ሲያስገድድ የነበረው እውነትን የታጠቁ በደማቸው እያራራጡ ዝምባቡዌ ባይልኩት
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 4 года назад
ESU RASU FANDEYA NEBERE.
@selmonselmon801
@selmonselmon801 5 лет назад
በሀገር ፍቅር የሰከረ መንጌ እጅግ እናመሰግናለን
@epyemimo5214
@epyemimo5214 3 года назад
የአቦይ ፀሐዬን ሌብነት ስናይ መንጌ ማረን።
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 3 года назад
ቀላል መንጌ ሌባ እንዳልነበረ ለነገሩ ያስታውቃል የቤቱን እቃ እንኳን ሳይወስድ ነው የሄደው
@fasilalemayehu6878
@fasilalemayehu6878 2 года назад
በሂወት ዘመኔ በጣም በብዙ ነገር አዝኛለሁ እንደዚ ልቤንም የነካው ጥንካሬም የሆነኝ አስተማሪ ነገር አላጋጠመኝም ሀገር ከምንም ይቀድማል ኢትዮጵያ ትቅደም ለዘላለም
@bekelegutema7875
@bekelegutema7875 11 месяцев назад
It's amazing & heartbreaking.
@mmn6040
@mmn6040 7 месяцев назад
ግን ኮለኔል መንግስቱ ሞቷል አለ ?
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 5 лет назад
በጣም በስሜት ውስጥ ሆኜ ነው ያየሁት። በደርግ ግዜም በወያኔም አገዛዝ ብዙ ደም ፈሷል ብዙ ጥፋት ጠፍቷል ። የአገርን አንድነት ለማስቀጠል እንዲሁም ሀገርን ለማፍረስ የተደረገ መሆኑ ሲታሰብ ስሜቱ ይለያል !! በበኩሌ ኮሎኔል መንግስቱን ለመውቀስና ለማውገዝ የሞራል ብቃት ሊኖረን የሚችለው የተሻለ ስርአት ተመስርቶ ቢሆን ነበር !!
@ንገሰነገስትዘአክስም
fuck you didn't know the the right rules and regulations so live silently.
@girmazeleke1797
@girmazeleke1797 3 года назад
ይሄንን ቤተሰብ ማገዝ ኢትዮጵያዊነትን ማገዝ ነው፡፡ ዘረኝነትን መጠየፍ ነው፡፡ አቅሙ ያላቹ ውድ ኢትዮጵያውያን፣ በተለይ በተለይ በዛሬቱ ኢትዮጵያ ቀውሰ ውስጥ እየዳከርን ያለን ዜጎች ምን ያክል የአንድነትን ዋጋ እንደምንመለከት ግልጽ ነው፡፡ በመሀኑም የመንጌን ወንድምና እህት እናግዝ ውለታውን እንመልስ ፡፡ ለነገ የኢትዮጵያዊነት ውለታም ምላሽና ማነቃቂያም ነውና፡፡
@ያምላክፈንታ
@ያምላክፈንታ 5 лет назад
ምን እንደምል አላውቅም!!!.እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን::
@selamdemisse6299
@selamdemisse6299 5 лет назад
መጌ የኔ አባት እረጅም እድሜና ጤና ተመኝውልህ
@ያኣንተብቻልሁንብትራውነተ
😡😡😡😆😆😆👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@addisaddis3562
@addisaddis3562 5 лет назад
@@ያኣንተብቻልሁንብትራውነተ ነቀዝ
@ኢትዮጵያየኔያንተየሁላችን
ሰብስክራይብ በመደራረግ እርስ በእርስ እንተባበር
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 5 лет назад
iemengaga zer weradoch ngus miadafnu.
@greninjaawesome9133
@greninjaawesome9133 4 года назад
ወይ ግዜ 😭😭😭😭😭 ኢትዮጵያዊ የት ትደርሺ ነበር 😭😭 ህወሓት የኢትዮጵያ ግፍ እስከ አራት ትውልድ ይከተልሽ።
@endtimezhere1134
@endtimezhere1134 5 лет назад
በስዕል ቢደገፍ አሪፍ ነበር:: የመግሥቱ አባት አቶ ኃይለማራም ወ/ሮ አበራሽ ወ/ሮ ውባንቺ ወዘተ ሙሉ ይሆን ነበር
Далее
КОТЯТА В ОПАСНОСТИ?#cat
00:36
Просмотров 1,6 млн
Qalpoq - Amakivachcha (hajviy ko'rsatuv)
41:44
Просмотров 406 тыс.
КОТЯТА В ОПАСНОСТИ?#cat
00:36
Просмотров 1,6 млн