Тёмный

በአንድ ብር ህይወት እንታደግ።  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 1,1 млн
50% 1

- በቦረና ዞን 807 ሺህ ሰዎች እርዳታ ይፈልጋሉ። ከነዚህ ውስጥ 167 ሺህ የሚሆኑ ሰዎች አስቸኳይና ተከታታይ ድጋፍ የሚፈልጉ ናቸው።
የባንክ አካውንት ERCS DONKEY TUBE PROJECT 1000399380832
ስልክ ቁጥር 0913610673
0938212020
- በዞኑ ካሉት የቀንድ ከብቶች ውስጥ 10 በመቶውን ለመታደግ 4 ነጥብ 4 ሚሊየን እስር ሳር ያስፈልጋል።
- በድርቁ ምክንያት በዞኑ ከ3 ሚሊየን በላይ እንስሳት የሞቱ ሲሆን ከዚህ ውስጥ 85 % የቀንድ ከብቶች ናቸው።
- በዞኑ የቀሩት 230 ሺህ የቀንድ ከብቶች ሲሆኑ፤ ለ3 ወር የቀንድ ከብቶቹን ለመታደግ ቢያንስ 4 ነጥብ 4 ሚሊየን እስር ሳር ማቅረብ ያስፈልጋል። በተጨማሪ 135 ሺህ ኩንታል መኖ የሚያስፈልግ ሲሆን በዞኑ ማቅረብ የተቻለው አንድ በመቶ ብቻ ነው።
- የተከሰተው ድርቅ በዞኑ 13 ወረዳዎች አጥቅቷል ፤ በዞኑ ከሚገኘው 60 በመቶ የሚሆነው ህብረተሰብ ድጋፍ ይፈልጋል።
#Livestream #Ethiopia #charity #event
#worldcup
#live
#tour
#travel
#paris
#monalissa
#eiffletower
#donkeytube
#eshetumelese
#qatar
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

28 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 495   
@Guademar
@Guademar 2 месяца назад
ለምታደርገው ሁሉ እግዚዓብሄር ዋጋህ ይክፈልህ!! 10,000 የኢትዮዽያ ብር ገቢ አደርጋለሁ።
@mulugetaayalew3946
@mulugetaayalew3946 Год назад
እሼ አንተ እ/ር የመረጠህ የተባረክ ሰው ነህ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የቦረናን ህዝብም ወደ ነበረበት ሀብት በረከቱ እግ/ር ይመልስልን
@mahletbelayneh7960
@mahletbelayneh7960 5 дней назад
እግዚአብሔር ለእንዚህ አይነት መልካም ስራ ሲመርጥ መታደል ነው።አንተንም ሁሉንም የስራ ባልደረቦችክን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት መታደል ነው ይሄን የመሰለ ትልቅ የበረከት ስራ ላይ ስለተሳተፋችሁ ።
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Год назад
እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ከመላ ክሮችህጋ ይጠብቃችሁ ያወጣችሁትንም እግዚአብሔር በወጣ እጥፍ ይተካ እኛም እምንሰጥ ያደረገን አሜን፫
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 Год назад
እሽዪ እድሜና ጤና ይስጥህ ውለድ ክበድ የምት ወልደውም ልጅ የእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ያደረበት ለእናት አባቱ የምታዘዝ ለፈጣሪው የምገዛ ይሁንልህ እሼ ምርጥ ልጅ ለሁሉ ደራሽ
@munatube6163
@munatube6163 Год назад
ወ ላሂ በጣም ደስ ብሎኛል🙏🙏🙏የሰጣቹ አላህ ባወጣቹበት ይጥፍ ይመልስላቹ
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 Год назад
እግዚአብሔር በጣም ይባርክችሁ!!!
@welansalesasa239
@welansalesasa239 Год назад
እሼ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ በክብር በሞገስ ይኑርህ
@fanosfanos2990
@fanosfanos2990 Год назад
እሽዬ ሄሉ ሁላቹም ሰላም ለናተ ይሁን ተባረኩ ሰወ መሆን በቂነወ ሰወን ለመርዳት ለመለገስ የታደለ እጅ ይባረክልን ሜልዬ እመቤቴ በሰላም ታሳቅፍሽ
@dawudafaf
@dawudafaf Год назад
ምን እንምልህ አላውቅም አንተ የኢዮጵያ ቀኝ እጅ ነህ እሼ አቅም የለኝም በጸሎት ከጎንህ ነኝ
@tigitube3
@tigitube3 Год назад
እሽዬ ኦርጂናል ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ቤትህን ትዳርህን በበረከት ይሙላዉ የአንተ ይለያል ደጋግ ኢትዮጵያዊያኖች መለገስ የማይሰለቻችሁ ባወጣችሁት እጥፍ አርጎ ይስጣችሁ እስከምንሞላ ለመቀመጥ ወስኜ ነበር ተቋረጠ የተሰበሰበዉን ይባርከዉ 🙏
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Год назад
እሼ ምርጥ ሰው በፀሎት እያሰብናችው ነው ንግል ከናተ ጋር ትሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@abebemekonnen4789
@abebemekonnen4789 Год назад
እሼ በተፈጥሮ ጊዚአዊ አጋጣሚ ለተቸገሩት የቦረና ኢትዮጵያውያን እርዳታ በማሰባሰብህ ፈጣሪ ይባርክህ, ለቦረና ህዝብም ዝናቡን እና ፀጋውን ይስጣቸው::
@Amena7594
@Amena7594 Год назад
እሺ በጣም ደስ እሚል ስራነው ፈጣሪ ይጠብቅህ በደብረብርሀን ለሚሠቃዩትም እባካችሁ ድረሱላቸው በጣም ነው የሚያሳዝኑት ብርድ እየሞቱነው
@hannaamenamenbexuabatchenb5536
እሼ ምርጥ ሰው ቅን አስተዋይ ሰው እማምላክ መሻትህን ሁሉ ትፈፅምልህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር የስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ እሽ ከ ሺ ይበለጣል አብራቹ የተሳተፋቹ ሁሉ እማምላክ ያልታሰበ ሲሳይ ትስጣቹሁ 💚💛❤️💒💒💒💒💒✝️✝️✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲🤲❤️
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 Год назад
ለ ቦራና ሐዝብ 😭 አሹይ ተባርክ ❤️
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@fatumasiraji1677
@fatumasiraji1677 Год назад
እኔ የምለው እዳተ መልካም ሠዎች አሉ ግን ተፈናቃዮችንም የምትመለከቱበትን ልቦና ይሥጣችሁ ይስጠን😢☝
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss Год назад
ጀግና ወንድማችን አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው:: እድሜ ይስጥልን::
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@sudaysiabdi533
@sudaysiabdi533 Год назад
Jagena wanidimachen
@sudaysiabdi533
@sudaysiabdi533 Год назад
Allhe ka anete gone yehun Eshaaaa
@mulugojjamemuye-rf2ct
@mulugojjamemuye-rf2ct Год назад
እንደሀፅያቴ ብዛት ሳይሆን እንደቸርነቱ ብዛት ከትቢያ አንስቶ ሰዉ አድርጎኛል በትዳር በልጆች ባርኮኛል አምላክ የተመሰገነ ይሁን እሸ እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ ለሚስትህ እመብርሐን ትቅረባት ለስራ ባልደረቧችህ ጤናቸዉን ይስጣቸዉ ተባረኩ
@uaem7819
@uaem7819 6 месяцев назад
እግዚቡሄር የሰማይ ቤትህን ያሳምርል ለህቡ የቆምክ ነህ ይጨምርህ ጥሩሰ ነህ
@rahelgean5568
@rahelgean5568 Год назад
እሺ እግዚአብሔር ይባርካቹ ስንደውል ስልኩ አይነሳም 💚💛❤
@mamela1
@mamela1 Год назад
You are our next president insha Allah
@Tube-zy8bb
@Tube-zy8bb Год назад
ጎበዝ ጀግኖች በርቱልን 🙏🙏
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@mahboobahassan6832
@mahboobahassan6832 Год назад
በመልካም ነገረ ላይ ያበረታን ከመጥፎዎች ያረቀን ሀገራችንን አሏህ ሰላም ያረግልን
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@HABTAMUTSEHAY
@HABTAMUTSEHAY 5 месяцев назад
በእዉነቱ ዶንኪ ቲዉብን በጣም አብዝቸ እከታተላለሁ በጣም ማራኪ እና ተወዳጅ ነዉ እንግድህ አንተንም /ማለት እሸቱንም ሁሉም ነገር የምታደርገዉን ነገር ፈጣሪ ለተጎዱ በምትሰፍርበት ቁና ሰፍሮ ይስጥህ በረከቱን ያብዛልህ ፡፡ በዉጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያን እግዚአብሄር የተፈጠሩ ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ እናንተንም ለሃገራችሁ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ለመገናኘት ያብቃችሁ፡፡ ሰላም ለሁሉ
@amhaeguale1859
@amhaeguale1859 11 месяцев назад
በእውነት እሼ በጣም ነው የምወድህበጣምም የማከብርህ በወተት እግር የሚጥቡ ይህንን ታላቅህዝብ የክልሉ መንግስትም አላየውም አንተ ውድሰው ነህ ልዩ ሰው፡፡እኔ የ68አመት ሽማግሌነኝ አንተን የወደድኩህበት ቆይቶል፡ለጳጳሱ ጥሪ ታዘህ የነበረ ስርአትህ ዛሬ ደግሞ ለአንጋፋው ኦሮሞ ቆምክ ተባረክ ዘርህ ይባረክ ኢትዮጵያዊነትህ ይባረክ
@user-qu1uo6zt2g
@user-qu1uo6zt2g Год назад
ወንድም እሼ አላህ መልካሙን ነገር ሁሉ ይወፍቅህ ለሰጣችሁ አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመንዳችሁ አላህ ለቦረና ህዝቦች እዝነቱን ያውርድላቸው አላህዬ በአለም ዳርቻ ላይ በችግር እየተሰቃዩ ያሉ ሰዎችን ሁሉ በራህመትህ እያቼው ያወዱድ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@-bietaboy5405
@-bietaboy5405 Год назад
ቃል እግዚኣብሔር ንዓካ ህይወት እዩ።
@rahmabasheer7902
@rahmabasheer7902 Год назад
እድሜ ከጤና ይስጥህ ደብረብረሀን ያሉትም አማሮች እባክህ ስለ ኪዳነ ምህረት ብለህ ለነሱም
@shitayeessa1481
@shitayeessa1481 Год назад
Eshetu, May God bless you and your family, you are a fantastic Angle on Earth I bleve you will do everything you wish,❤🧡❤🧡
@zedusman
@zedusman Год назад
እሸቱ ምርጥ ሰዉ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@mimibabu9888
@mimibabu9888 Год назад
ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@girumyoutube2698
@girumyoutube2698 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሼ ምርጥ ሰው
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@user-ws9ev1xo3m
@user-ws9ev1xo3m Год назад
እሼ የኢትዮጲያ ጀግና እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ
@hannaamare3434
@hannaamare3434 Год назад
Donki ere ke welga begefe kemotte terfew Be Debereberehan lalu ...menew Zem Alek👈🙏‼️‼️‼️
@zeinebabdelkader9205
@zeinebabdelkader9205 Год назад
ማሻአላህ እሼ ዳእዋህ እኮ እኔ ነኝ ካለ የሃይማኖት አስተማሪ ትምህርት ይበልጣል
@teferedetaddesse3561
@teferedetaddesse3561 7 месяцев назад
I appreciate your work! You are a champion! Don’t neglect Amhara region. It is a target of genocide. They are starving. We have to help them. Please soon!😢😢😢
@masratekabada4223
@masratekabada4223 Год назад
ለሚሰጠው ሰው እግዚአብሔር ይሰጣል🙏🙏🙏😍😍
@tsegagebisa7561
@tsegagebisa7561 Год назад
እሼ እግዚአብሔር ይርዳህ አንተ ምርጥ ሰው
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@burahopetube5721
@burahopetube5721 4 месяца назад
Zr 44:09 p፤ደrea 44:12 4pzprRapaaarzrzp0apaz0zp4Aar 44:21 z0rzz0rparደዠደሀarraafzwr 44:27 0zrz0zzrrzrzppa0ደ4za😊qqare 44:39 ደቸ፣ኘሠደደዳደደሠተሠ 44:47 44:47 ሠደተደሠደቨደ፣😊ዳቸደተ፣ታተደደሠቸቨ 44:51 ደ፣ሠደደቨተሠ 44:53 ደሠ፣ሠቸሠደደሠደደደዠደ፣ 45:03 ዳደሠ 45:05 ደ 45:05 4 45:05 azpaz😊rzr 45:08 arap 45:09 Zappa 45:10 45:10 4 45:11 azp4azr0ደደሠሠቨዳቨዠደዳዳዱ፣ 45:18 ተze0 45:19 rpazzrp0przzpa0apz4 45:28 45:29 0zaarpparpሠደዳ፣ሠተሠሠተደሠደተሠደቨተሠኘተ 45:40 ሠዳ፣ሠደ 45:41 ዠተደሠዳነደዳደደዠደቨ44:48 44:39 44:15
@habtamudagnachewlimenih2725
Good job keep it up. Let we remember our amhara people too.
@FreMedia
@FreMedia 3 месяца назад
ፈጣሪ ኢትዮጲያን ይባርክ፡፡እኛም እንደአንተ ለመርዳት ያብቃን😘
@alamitube1894
@alamitube1894 Год назад
Waqayyo goftan kenna hin dhumne sif haa kenu Eshe
@kalekalekale7447
@kalekalekale7447 Год назад
እሽዪ እድሜና ጤና ይስጥህ ውለድ ክበድ የምት ወልደውም ልጅ የእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ያደረበት ለእናት አባቱ የምታዘዝ ለፈጣሪው የምገዛ ይሁንልህ
@fanuelgetu8212
@fanuelgetu8212 Год назад
You are genius and generous bro keep it up.
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@almazalmaz1418
@almazalmaz1418 Год назад
ረጣሪ ይባርካችው አሼ መልካም ሰው🙏
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@sfe861
@sfe861 7 месяцев назад
እሽዬ በርታልኝ ቤተሰቦችህ በክርስቶስ ይታቀፉ ሰይፍ ከናዝሪት
@yeworkababe7662
@yeworkababe7662 Год назад
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏
@laylow6834
@laylow6834 4 месяца назад
እሸቱ አተ የተባረክ እግዚአብሔር ሽ አመት ኑርልኝ ❤️🙏
@modeltube5167
@modeltube5167 Год назад
እሸቱ ጀግና ነህ፣ በጣም ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው ። በርታልን በቀጣይ ግን በፈጣሪም ምንም የማይነገርለት በርሃብ እየተገረፈ ያለ የአማራ ህዝብ በየመጠለያው አሉ። ለተፈናቃዮችም አንድ ቀን አሰባስብ ርሃብ ተመሳሳይ ነው በድርቅም ይሁን በመፈናቀል
@derasaabomesa5357
@derasaabomesa5357 Месяц назад
በእውነት ልክ ነህ እሼ ለመልካም ነገር ብንተባበር የት በደረስን ነበር
@Una459
@Una459 Год назад
This is a true witness to show the power of unity. Division will never ever benefit other than corruption. "Unite, we will prevail, devide, we will fail "
@lamlaetopia755
@lamlaetopia755 Год назад
ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛልህ
@mamee.youtube
@mamee.youtube Год назад
5 miliyen lafanoo 5miliyen laborannaa
@meremaseid
@meremaseid Год назад
እሸቱ ረጂም እድሜ እናጤና ይስጥህ መልካም ነትህን ቀጥልበት ከመጥፎ ነገር ይሰውርልህ
@shewangzwtaye
@shewangzwtaye Год назад
እሼ ጀግናው ሁላችሁምንም እግዚአብሄር ያበርታችሁ
@raheedraheed4825
@raheedraheed4825 Год назад
የኢትዮጵያ አምላክ ይባርካችሁ እሼ
@meseretbekele8728
@meseretbekele8728 Месяц назад
የኔ ቆንጆ እመቤቴ ትልቅ ደረጃ ታድርስሽ በቀሚሷ ትከልልሽ
@yeabsralemlemuyeabsralemle4333
@yeabsralemlemuyeabsralemle4333 5 месяцев назад
ታሪኩን ጨርስልን የመሎክሲዎችን በናትህ እሼ ወድድ
@mihretberaki1298
@mihretberaki1298 Год назад
Amen Amen Amen Medhanialeme kenanete Gare yehune
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 Год назад
እሼ አከብርሀለሁ ምን እናድርግ ስናድግ እኮ መች ተመከርን ለዚህ ነዉ ፍቅር የጠፋብን ተመለሰልህ ።
@helenhelu-su2gz
@helenhelu-su2gz Год назад
እሸ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥህ ፈጣሪ በብዙ ይባርክህ
@kassechwoldeyes9326
@kassechwoldeyes9326 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክ ከአንድ ወንድ ልጅ ጀርባ ጠንካራ ሴት አለች እና እግዚአብሔር አመስግን ጎበዝ ጠንካራ ሚስት አለችህ ምጧን ይቅልላት 🙏🙏🙏
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq Год назад
ለሠው መዳኒቱ ሠው ነው እሼ ሠላምክ ይብዛ
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 Год назад
እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርከው
@emanetyounis6836
@emanetyounis6836 Год назад
እምላለሁ ከተፀነስኩ ጀምሮ ሁሌም ቸርነቱ በረከቱን እንዴት አውርቼ እጨርሳለሁ አጉሎብኝም አጉሎኝም አያውቅምና ውሸት ማውራት ያሳፍርኛል አላህዬ አስከፍቶኝም አያውቅም
@wubemekonnen8118
@wubemekonnen8118 Год назад
ምርጥ ሰዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@emyyilmu4548
@emyyilmu4548 Год назад
Egziabher Yasibih! Yenefs waga yadirgilih.
@fikiretgebre9118
@fikiretgebre9118 Год назад
እግዚአብሔር ይስጣቹ በወጣው ይተካላቹ እሸቱ ወድማችን የምትሰጠው አያሳጣህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እዳተ አይነቱ ያብዛልን አገራችንም ሰላም ያርግልን
@user-rt8tm1mj7t
@user-rt8tm1mj7t 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይሰጥህ በረታ
@hanaeshetye4294
@hanaeshetye4294 Год назад
እሸ ምርጥ ሰዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@adamtiruha9249
@adamtiruha9249 Год назад
እሼ ምርጥ ልጅ ዘርህ ይብዛ!!!......!!!
@tatekgetye
@tatekgetye 7 месяцев назад
እግዚአብሔር እጅግ በጣም ብዙ ነገር አድርጎልኛል!!!
@mohammedyimer5521
@mohammedyimer5521 Год назад
Eshtu allah kenate gare yehunelege wendemiwa selamhe yebezalege allah hulun helhemhen yemtayebet ergeme edemi mulu tena yeseteh
@yohanesa7728
@yohanesa7728 Год назад
I luv the way you do bro!
@Dani21
@Dani21 Год назад
ዛሬ ሌላኛው አድዋ ነው እሼ በርታልኝ
@tegestweba7594
@tegestweba7594 Год назад
ኮሜዲያን አሸቱ ዘመኑን የዋጀክ ሰው ነክ🙏🙏🙏እግዛቡሆር❤❤❤ይባርከ..ሜሉ እመብርሃን ትቅረብሽሽሽ
@tagesechbedasso4032
@tagesechbedasso4032 Год назад
እሼ ጀግና ነህ በምታደርገው በጎ ሥራ ሁሉ እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ያርግልህ በርታ
@hailahails8365
@hailahails8365 Год назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@hailahails8365
@hailahails8365 Год назад
❤❤❤❤🙏🙏🙏
@hailahails8365
@hailahails8365 Год назад
😍😍😍😍😍😍
@hailahails8365
@hailahails8365 Год назад
እሺጀግናነህ👍👍😍😍😍👍👍
@user-jk9yt8mm7e
@user-jk9yt8mm7e 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይባራካቹህ
@fatimah9610
@fatimah9610 Год назад
Masha allhe allhe yahmirlhehe edemena tana allhe yasthehe
@fasilzemene377
@fasilzemene377 Год назад
ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ቤትህን ትዳርህን በበረከት ይሙላዉ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@Alemye777
@Alemye777 Год назад
Eshetu Melese Biruk sew neh tebarek🙏
@getahunhaile-vg1fe
@getahunhaile-vg1fe Год назад
The creator of donkey tube ! Let the Lord bless you in all your devotion you showed to love and cherish the people of Ethiopia. I just wish you all the best in your daily walk of life
@jsjdjd8264
@jsjdjd8264 Год назад
እሸ የጥሩ ነገር ምክንያት ነህ አላህ ይጨምርልህ
@ethiohagere6671
@ethiohagere6671 Год назад
እሼ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@abdinugusa7398
@abdinugusa7398 11 месяцев назад
Donkey ture, Eshetu, thank you so much for your facilitation and humanitarian service for our people -Borana
@euee3538
@euee3538 Год назад
ይባርክ።።።።።።።።።።
@meseretlyons3066
@meseretlyons3066 Год назад
Serana lige setogale🙏🙏🙏
@LiyuMeba
@LiyuMeba Год назад
Tebarek wendmie zerhim yibarek. Melkaminet leras ne'w.
@mesayfeleke4989
@mesayfeleke4989 Год назад
Eshe yetebarek sew ye ewnet Egziyabher edme ena tena yadlk wuchi yalutnm lezi bereket endibeku yaderkew be ante tret nw 😍🥰😍
@galaxyplyy7101
@galaxyplyy7101 Год назад
እሼ አላህ ይጨምርልህ
@hanazewdu5886
@hanazewdu5886 Год назад
Aten yemnwedh lemsali bentserachw melkam srawech new egzihabher ybarkachhu
@birtukanzena3058
@birtukanzena3058 Год назад
እሸቱ አንተ እ/ር ለምድራችን በረከት አድርጎ የፈጠረህ ነህ የምትናገረው የእ/ር ቃል በራሱ ብቻ ህይወትን ያለመልማል እ/ር አብዝቶ ይባርክህ ባለቤትህ በሰላም ትገላገል ሺ ሁንልን፡፡አንተ የምድር ጨው ነህ
@user-mw4fw6ry1n
@user-mw4fw6ry1n Год назад
እሼምርጥሠው ፈጣረእረጂምእድሜይስጥህ እናደብረብረሀን በጣምበረሀብእየተሠቃዩነው
@amannisrra3985
@amannisrra3985 Год назад
Eshy ezaw Boorena hedeki kehager shimagilewochi gar yihenini bitisera arif neber
@eleniabebe1140
@eleniabebe1140 Год назад
እሼ የኛ ጀግና
@etagusima
@etagusima Год назад
እግዚያብሄር ይርዳህ እሼ በርታ
@saronamiilav5526
@saronamiilav5526 Год назад
kenehatiate chilogn eyanoregn hulem yitebkegnal Eshe egziabher yibarkih ene kal yelegnim
@ayaleweshetu996
@ayaleweshetu996 Год назад
እሸቱ እድሜና ጤና ይስጥህ ሌላ የምለህ ነገር የለም
@Menelik27
@Menelik27 Год назад
እሼ በነካሃ እጅህ ተፈናቅለው በየቦታው ላሉት ገንዘብ ማሰባሰብ እንዳትረሳ። አለን የምንችለውን እንሞክራለን በርታ ይሄም አንዱ ጉዳያችን ነው ምንም ፓለቲካው የመጣው ችግርም ቢሆን እኛ የምንችለውን እናርግ
@meazat.4857
@meazat.4857 3 месяца назад
Thank you tol God bless you 🙏 🙏 🙏 ❤️ ❤❤
@wendelema3236
@wendelema3236 Год назад
ፈጣሪ ይርዳሕ ለመልካም ስራሕ።
@user-hz7pj7fs2i
@user-hz7pj7fs2i Год назад
እሺ በዱአ አንረሳህም በርታ
Далее
#boburmansurov #comedi #rek
1:00
Просмотров 3 млн
Когда узнаешь ДР парня #shorts
0:28