Тёмный

በነ አቶ ጌታቸው ስብሰባ ላይ የተነገረ አስገራሚ ንግግር | ኢትዮጵያ በሱማሊያ ጉዳይ ወቅታዊ መግለጫ | ሁለት ሚሊዮንያነሰው አሰልጣኝ ሁለት ሰዓት እስር 

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
Подписаться 249 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 125   
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 26 дней назад
እብቹ አባ መላ እረጅም እደሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ ኑርልን ተባረክ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 26 дней назад
ኢትዮጵያን የነካ የለዉም በረካ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪💪💪💪 🌹🌹🌹🌹
@yoseftesfaye4928
@yoseftesfaye4928 26 дней назад
አብቹ መልካም ልደት እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@samibekele-sc6px
@samibekele-sc6px 26 дней назад
ዐቢዬ መልካም የልደት ቀን ይሁንልህ !!! እንኳን ተወለድክ ። በአንተ መወለድ ኢትዮጵያ ደስተኛ ነች ።
@asselefechabebe1815
@asselefechabebe1815 26 дней назад
Happy Birthday to Our Prime Minister Long life & good health ❤❤❤
@tadelechwondim6019
@tadelechwondim6019 26 дней назад
Happy birthday to Dr Abiye.i wish you long life with all his blessings
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 26 дней назад
አብቹ እንኳን ተወለድክልን ለኢትዮጵያችን የምታስፈልግ ነህ አላህ እድሜህን ያርዝምልን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 26 дней назад
❤ አብቹ ❤ እንኳን ተወለድክ 🙏🙏🙏
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t 26 дней назад
አቤ፥ የሀገር ፍቅርን በነኚህ እናቶች አየን። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pf9lp7sm2n
@user-pf9lp7sm2n 26 дней назад
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን አብቹ መልካም ልደት ይሁንልህ እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይሰጥልን ተባረኩ። ከፍከፍ በልልን አሜንንንን
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 26 дней назад
ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ብልጽግና የሰጠን ቅን ጀግና አገር ወዳድ ቆራጥ መሪያችን ዶክተር አብይ አህመድ አሊ እንኳን ተወለድክልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@helenayele6541
@helenayele6541 26 дней назад
የተከበሩ የአለም ሎሬት ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ አሊ እንክዋንም ተወለዱልን የኢትዮጵያ በረከት ነህ ልዩ ስጦታችን ነህ መሪያችን መልካም ልደት ሺ አመት ይግዙን ይችላሉ❤❤❤❤❤❤
@mominanegash987
@mominanegash987 26 дней назад
Amen 🙏🏿
@user-os7ct8bm8y
@user-os7ct8bm8y 26 дней назад
አቤ ረታ በርታ ሁሌም ገንቢ አሰተያየቶችህ ይቀጥሉ ።
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 26 дней назад
አቤ ረታ + አቤ ቶላ አብቹ አበቦች ተባረኩ ::
@Mesayegebyehu
@Mesayegebyehu 26 дней назад
አቢቹ መልካም ልደት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 26 дней назад
አሚን አሚን አብቹዬ ረጅም እድሜ ከነቤተሰቦችህ ::❤❤
@engidagebremeskel
@engidagebremeskel 26 дней назад
መልካም ልደት ዘመኑ ሁሉ የተባረከ ይሁን!!
@user-nd8jj7fn8p
@user-nd8jj7fn8p 26 дней назад
ዶክተር አብይ አህመድ መልካም ልደት ልልህ እወዳለሁ : በእርግጥ እንኳን ተወለድክልን : ኢትዮጵያ ዛሬ የአንተን አመራር በመቀዳጀቷ ከሁዋልዮሽ ጉዞ እምር ብላ በዕድገትና በሥልጣኔ እርከን ላይ ናት : ዕድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥህ :: Happy Birthday to Abiy Ahmed!!!
@genetabraha2794
@genetabraha2794 26 дней назад
Long life in the Lord and victories are yours and for the people of Ethiopia in the Lord. Mother 80 years
@hilinabogale7917
@hilinabogale7917 25 дней назад
አብችዬ እንኳን ተወለድክልን🎉🎉🎉🎉 አቤ ረታ አብችዬን የምታይበትን ጎን እጋራሀለው። የምሰጣቸው ገንቢ አስተያየቶችህ ምርጥ ናቸው🎉🎉🎉
@user-fh8pw7gg9i
@user-fh8pw7gg9i 25 дней назад
ለሀገር ሲባል ከእውነት ጋር መቆም ካድሬነት የያሰኝም አብዬ በርታልን
@SebileSebile-hn1uu
@SebileSebile-hn1uu 26 дней назад
አብችዬ፡የኛ፡ምርጥ፡መሪ፡እውነት፡ከእውነተኞቹ፡ጋር፡ነ
@mimiabu5940
@mimiabu5940 26 дней назад
Happy birthday my PM🎉🎉🎉
@user-lu8rz5zf7c
@user-lu8rz5zf7c 26 дней назад
Abichu:Happy birth day !!
@SebileSebile-hn1uu
@SebileSebile-hn1uu 26 дней назад
ደረጀ፡በእውነት፡ታሟል፡ሰው፡በዚህ፡ልክ፡ህሊናውን፡ይሸጣል፡ጤንነቱ፡አጠራጣሪ፡ነው፡እውነት፡ኢትዮጵያዊ፡ነው
@abebechhaile
@abebechhaile 26 дней назад
Dr Abay Happy Birth Day
@wardewarde9415
@wardewarde9415 26 дней назад
Happy birthday 🎂🎂🎂🎂 ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዶክተር ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን blessed 🙏🙏🙏🙏
@kederBoker-pz1nu
@kederBoker-pz1nu 26 дней назад
ነዚህ፣ናቸው፣እውነተኞች፣አትዬጵያዊ፣አቤ፣
@wondyDan-if9sv
@wondyDan-if9sv 26 дней назад
ከአራቱ አንድን መረጣችሁ እረፍት ስጡን የምን ስራው ስራ አለብን እኛ ኢትዮጵያ
@husseinmamme5022
@husseinmamme5022 26 дней назад
አቤ ነገሮች በጥሩ እየሄዱ ነው። ነገር የህዝብ ስቃይ እንዲቆም በፍጥነት መስራት ያስፈልጋል። ፅንፈኞች እርስ በርስ እየተባሉ ይገኛሉ። እፍረት የሚባል አልተፈጠረባቸውም
@selamgeleyessus799
@selamgeleyessus799 26 дней назад
እኔ የሚገርመኝ እነዝህ ሰውች አዲስ አበባ ከተመለሱ ይገርማል
@hasenredi
@hasenredi 26 дней назад
ረጅም እድሜ ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያ ወዳጆች ።
@tsehaymamo4082
@tsehaymamo4082 26 дней назад
❤❤❤❤❤አብቺዬ እንኳን ተወለድክ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤😂
@Habeeba-hm9hh
@Habeeba-hm9hh 25 дней назад
ዶክተር አብይ አላህ በእድሜ ላይ እድሜ በጤና ላይ ጤና ጨምሮ የሰጥህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹የኢትዮጵያ ድንቅ ጀግና አሰታዋይ የኢትዮጵያ አሌንታ ቃላት በደረድ አንተን መግለፀ ያቅታል እንኳንም ተወለድከል አላህ የጠብቅህ 💚💛❤️💪💪💪👍❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-tt2id7ow9m
@user-tt2id7ow9m 26 дней назад
ኬንያም አሜሪካንም ለአሠልጣኝ አልሸለሙም፣ደግሞም ይህ አሰልጣኝ የተጠቀመው ቃል፣ስግብግብነቱን ከሃገር ክብር አልቆ ማቅረቡ፣ወዘተ ተደራራቢ ስህተቶች አትሌቲክሳችን የተጠላለፈበትን የገመድ ትብታብ ያሳያል።
@AminatMohammed-w9p
@AminatMohammed-w9p 25 дней назад
አቤ ሰላም እልልልልልልልልል
@user-fh8pw7gg9i
@user-fh8pw7gg9i 25 дней назад
አቤአችን
@user-co1eb9pv4q
@user-co1eb9pv4q 26 дней назад
Dr. Abye ! Happy birthday to you !!! Yared the Bulbula
@endale2533
@endale2533 26 дней назад
ከኬንያም የተሻለ ነው የኢትዮጵያ ገንዘብ ስለዚህ ኢትዮጵያ ጥሩ ሽልማት ሰታለች
@DerejeIdessa
@DerejeIdessa 25 дней назад
እንኳን ተወለዱ ጠ/ሚ አብቹ
@fikreabadi1024
@fikreabadi1024 26 дней назад
አቤ ዶክተር ካሳሁን በልልን
@yayahala615
@yayahala615 26 дней назад
አይ ትግራይ ህልማቸው ማለቂያ የለውም ።።።ህዝቡን አሰቃያ 🤔 ለይተኛው ግዜ ነው 100 አመት እድሜ የላቸውም
@tibltsgebremedhin4096
@tibltsgebremedhin4096 26 дней назад
Happy birthday 🎉AAA
@mominanegash987
@mominanegash987 26 дней назад
Happy wonderful birthday to Abich
@user-hv9dr4oo8m
@user-hv9dr4oo8m 26 дней назад
ሀቅና ሰቅ ቤተሰብ ሆንኩኝ ከዘሬ ጀምሮ
@elsa3589
@elsa3589 26 дней назад
በጣም ምቀኛ ነው ከአትሌቶቹ እኩል ልሸለም ይላል ፣ ባለጌ ለአመት ከስራው ማገድ አለባቸው ስነምግባር የለውም ፣
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 26 дней назад
አይ ደሬ ቱልቱላ ዶቅዶቄ አላቹ ደሱ😂😂😂😂😂😂😂
@woldebedane2490
@woldebedane2490 26 дней назад
አቤ ደስ ብሎናል እንኳን ተሠረ ጥጋብ ተይቶበታል::
@Zbx-ng7gx
@Zbx-ng7gx 25 дней назад
አቤ በነገራችን ላይ የምትለው አርፍተ ነገር በጣም ትበዛለች አታብዛው
@jomama151
@jomama151 25 дней назад
Happy birthday Abichu ❤❤❤❤❤
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 26 дней назад
🌹🇪🇹🌹
@tadelechichiso3385
@tadelechichiso3385 25 дней назад
እውነተኛ የአገር ልጅ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 መልካም ልደት
@selammulu9516
@selammulu9516 26 дней назад
Happy Birthday ❤❤❤
@user-yl6kt8qw5t
@user-yl6kt8qw5t 26 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TeferiMekonn
@TeferiMekonn 26 дней назад
ሰባት ሚሊየን
@TadeseKassaye
@TadeseKassaye 26 дней назад
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-nk9lt2zo3m
@user-nk9lt2zo3m 26 дней назад
7 ሜሌየን
@gezuniguse6062
@gezuniguse6062 25 дней назад
እሄ ደራጄ የምባል ሆፎፌ በታቀርቡ ደስ ይለኛል
@muktaraman18
@muktaraman18 26 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 26 дней назад
አይ ደረጀ ድብኝቱና አበበ ገላዉ ፋኖ አፈር ድሜ ሲበላባቸዉ ወደ አዲስ አበባችን ላይ ማቀርሸት ጀመሩ አይ ባንዳ የገንዘብ ነገር ሆኖባቸዉ ሲዋሹ ሲቀበጣጥሩ
@DeresetekluTesema
@DeresetekluTesema 26 дней назад
Abichu hbd
@teshomewedajo4538
@teshomewedajo4538 26 дней назад
ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለን ሰው መጠቆም ያለን ታምራት ቶላ ቢሮጥ ጥሩ ነው ማለት ይችላል
@hanaestifanos5153
@hanaestifanos5153 25 дней назад
Dr.Abey Ahemed Happy Birth Day
@rshanzeray2253
@rshanzeray2253 26 дней назад
Selammmm ❤❤❤❤❤
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 26 дней назад
አቤ ቶኪቸው - አይበላም ለብቻው። አቤ: ሽበቱ እኳ ቀንድ መሰለ- እርጅና የመጣ ይመስላል እየተጎመለለ።
@Firaf-gt1ld
@Firaf-gt1ld 25 дней назад
መልካም ልደት አብቹ የኔ አንበሳ
@milionephrem489
@milionephrem489 26 дней назад
አቤ ቶክቻው መቀሌ ሰላም ነች ህዝቡ የፖለቲከኞቹን ድራማ እያየ ይሳለቅባቸዋል በተለይ በአዛውንቶቹ። ሮማናት አደባባይ ላይ ቡና እየጠጣን ነው። ሠላም ናት መቀለ።❤
@samera626
@samera626 26 дней назад
ሠላማችሁ ይብዛ ❤❤❤
@woldebedane2490
@woldebedane2490 26 дней назад
ሌሎችም በተመሳሳይ ጥያቄ ደብዳቤ ጭምር ......
@user-fh8pw7gg9i
@user-fh8pw7gg9i 25 дней назад
አብዬ እነ ደረጄ ያልተፃፈ እኮ ነው የሚያነቡት
@negusekasay5323
@negusekasay5323 26 дней назад
Hi Hi❤❤❤❤
@woldebedane2490
@woldebedane2490 26 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DerejeTadesse-hx6co
@DerejeTadesse-hx6co 26 дней назад
አቤ ይህ ሠውዬ ስሜታዊ የሆነው አስቀድሞ ሽልማቱን በምኞት በጣም ከፍ አድርጎ ሰለገመተ ነው
@user-ct7zz7hc8r
@user-ct7zz7hc8r 26 дней назад
Selamehi yebeza
@christianeshale6621
@christianeshale6621 26 дней назад
"የፈረስ ስጦታ ጥርሱ አይታይም" ምን አለ ሁለትሚሊዮኑንን ለተችገረ ዘመዱ ቢስጠው ጥሩ ነበር :: የእስፖርት ዲሲፒሊን ከአንድ አስልጣኝ የማይጠበቅ ነው የኢትዮጵያ እስፖርት ፌዲሬሽን እንደ ሀይማኖት ቤቶች ሳይሆን ፈጠን ብላችሁ አጥዱት✍️
@belaydiriba4741
@belaydiriba4741 26 дней назад
German 20000€ - tax
@gashahunt
@gashahunt 26 дней назад
,የገንዘቡን ልክ ያወቀው አይመስለኝም
@redasirak5608
@redasirak5608 26 дней назад
አንድ ወሬ እንዲሰማ ማጋነን ተጠቀመ። ወሬኛ ዲያስፖራ ደግሞ ስለኢትዮጵያ ክፉ የሚያስብ ምን አግብቶት ይሄንን ይናገራል ማፈሪያ
@user-jd6oz3uv8e
@user-jd6oz3uv8e 26 дней назад
2milion yansewal gene 7milion ayegebawem
@yusufmustefa6402
@yusufmustefa6402 26 дней назад
ሠላም አቤ ቶክቻው እንደም አለህ
@mimy9301
@mimy9301 26 дней назад
DERE, MEASY, YEGUMARE GHNCHOCH NACHEW!!
@EsmailSalih-z8g
@EsmailSalih-z8g 26 дней назад
Ashaber endakatlegn Allah yakatlew heg kale heg yefreden be heg amlak
@user-cx5yh1pq1i
@user-cx5yh1pq1i 26 дней назад
እወነት ነው አቤ በእኛ በአኢትዮዺያዊያን እርስ በእርስ መጎነታተል ንቢደብረንም ህውሀት ለዚ መድረሱ ተ መስገን ማለት ግድ ነው/
@user-os7ct8bm8y
@user-os7ct8bm8y 26 дней назад
አቤ ይሄ ቡችላ በለው አድርባይ እሱን ብሎ አሠልጣኝ (ተልዕኮ )ያለው ይመሰለኛል የአሸብር ጉጠቱን የሌብነት አጀንዳውን ለማስቀየስ ሣይሆን አይቀርም,እኛም ነቅተናል ጉድጓድ .....
@user-jd6oz3uv8e
@user-jd6oz3uv8e 26 дней назад
Ye rorut kilometer leye qele newe
@user-nd8jj7fn8p
@user-nd8jj7fn8p 26 дней назад
ተፈናቃይ እገነጠላለሁ ይሚልበት ሂደት በዓለም ላይ እስካሁን አልታየም : ይህ ዶክተር ከኪሱ ያወጣው ማስፈራሪያ ስለሆነ ልክህን እወቅ በሉልኝ ::
@aklile7691
@aklile7691 26 дней назад
ጌታቸው ረዳም፣ ታደሰ ወረደም፣ ወልቃይትን 'ከወራሪ' በእነሱ አባባል፣ ገና የማስመለስ ስራ አለብን ባዮች ናቸው። ያውም፣ ጌታቸው ሳይፈልገት በግድ ትግሬ ልሁን ባይ።
@profit-zf7dg
@profit-zf7dg 26 дней назад
መሬት ወራሪ ቶሎ ውጣ ባክህ መንግስት ሕግ ለማስከበር እንጂ መሬት ለማስመለስ አልተዋጋም
@user-fh8pw7gg9i
@user-fh8pw7gg9i 25 дней назад
አብዬ የሰፈር ስቆች እና ፍርማሲዎች የህፃናት እና ሸቀጦችን , ወተት እና አለሚ ምግቦችን በሜሶደድ ህዝብ እያማረሩ ነው
@AbduShukoor-cs2hx
@AbduShukoor-cs2hx 25 дней назад
ወደመችን ❤
@senaitazene5307
@senaitazene5307 26 дней назад
God bless you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🦜🦜🌷🌷🌷🌷🌷🇪🇹🦜
@abebaayele165
@abebaayele165 26 дней назад
❤🇪🇹🌻🇪🇹🌼🇪🇹🌷🇪🇹🌺🇪🇹💐🇪🇹🎉🇪🇹❤
@mosheman4938
@mosheman4938 26 дней назад
አበበ ቶላ የምትባል ትንሹን ነገሁሉየጥ ላቻ የዘርሕ ምድን ነው የምትጠቀመ እዝብን የማጥላ ላርባክሕ ስለፍርሕ ፍኖ የቸንፍል አበበ ቶልላ ከምንገባይ ሆንበጭባጭ አመሪት ውስጥገጅሆን
@engdamosoengdamoso5746
@engdamosoengdamoso5746 26 дней назад
ለዝችእ ልጅእ ነበርእ መሸለምእ
@FeysaMegersa-gz3we
@FeysaMegersa-gz3we 26 дней назад
Enikan.teweledulin
@negusekasay5323
@negusekasay5323 26 дней назад
🎉🎉🎉🎉
@aklile7691
@aklile7691 26 дней назад
አቶ አበበ ቶላ፣ የጠጅ ቤቱን 'አባ ጎንጤን' በቪዲዮ መስኮት ላይ ብቅ እያደረክ፣ ይሄን ሕሊና ቢስ፣ አይኑን በጨው አጥቦ የመጣ እባክህ አታሳየን።
@ownerowner2993
@ownerowner2993 26 дней назад
እኔ ግን አላናቸውም😂😂😂
@eeeee3628
@eeeee3628 26 дней назад
አቤ ኬኛ
@balemetiblet7673
@balemetiblet7673 26 дней назад
አቤ ደግሞ መበጥረቅ አኮ የባንዳዎች ባህሪ ነው አየወካቸው? ደረጀኮ መተርተር ፕሮማክስ ነው ያው አሳማ ሆዱን ብቻ ነው የሚያስበው
@ethiopia4332
@ethiopia4332 26 дней назад
7 ሚሊየን
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 26 дней назад
በትግራይ ጉዳይ ምንም አይነት ወታደራዊ ጣልቃገብነት መጠቀም አያስፈልግም። ሁሉም ነገር ከራሳቸው ቢመጣ ጥሩ ነው። እኛ በመሃል አገር የጀመርነውን ዕድገት ላይ እናተኩር። እነርሱ ኢትዮጵያ ታስፈልገናለች ካሉ ሰላማቸውን ይዘው ይምጡ፣ አንፈልግም ጦርነት አልጠገብንም ካሉ እርስ በርሳቸው መቀጠል ይችላሉ ፣ መገንጠል ከፈለጉም መንገዱን ጨርቅ ያርግላችሁ ብለን መርቀን እንሸኛቸው።
Далее
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30
አዲሱን ዓመት በታደሰ አእምሮ
1:50:56