Тёмный

ፐርፐዝ ብላክ የሸጠው ቤት ወይስ አክሲዮን? |ቅሬታ |ዜና 

AddisWalta - AW
Подписаться 490 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
ፐርፐዝ ብላክ የሸጠው ቤት ወይስ አክሲዮን? |ቅሬታ |ዜና
#Addiswalta #Ethiopia #News
Addis Walta Instagram:www.instagram....
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
RU-vid Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 131   
@truecoinworld
@truecoinworld 26 дней назад
40/60ውስ መንግስትን አትጠይቁልንም? ስንት አመት ስንጭበረበር?
@Hkim185
@Hkim185 24 дня назад
@@truecoinworld ርሰዉ መንጌም ቤት ወርሶል አብቹ እንኳን 40% ብቻ ነዉ የወረሰዉ ከወያኔ የጨለማ ዘመን የተሻለ ነዉ ፤ አመስግነናቸዉ በጎንደሬ ጨዋነት ሌባ ሌባ ብለን ሸኘናቸወ ምን ፈለግኸ አሁን
@husenali4882
@husenali4882 26 дней назад
የሌባ አይነደረቅ የሚባለው እንዲህ ያለው ዱርዬ ነው። መጀመሪያ ቤት ነው የገዙት አክስዮኑ ስጦታ ነው ይለሃል። ከዛ ደሞ ቤቱ ስጦታ ነው የገዙት አክስዮን ነው ይለሃል። ብሬን መልስ ስትለው ጠብቅ ይለሃል። የለየለት ማፍያ! እንዲህ ያለው ዱርዬ እንዴት ሆኖ ዶ/ር እንደተባለ ይገርመኛል። ይሄ public trustን መሸርሸርና የህዝብን ሞራል ማጥፋት ነው። ህግ ቢኖር ሥ/አስፈፃሚ ነኝ ተብዬውን ሰውዬ ዛሬውኑ ህግ ፊት መገተር ነው!! ለነገሩ ህዝቡም ጤና የለውም እንዲህ አይነት ያልተጣራ ነገር ላይ ቀድሞ ብሩን ማውጣት አልነበረበትም። ዉሉን ሳያዩ ብር ማስገባታቸው ትልቅ ስህተት ነበር። ህዝቡም መጠንቀቅ ነበረበት። በርግጥ ድርጅት ስለሆነ አምነውት ቢሆንም!
@Jojogeb1
@Jojogeb1 24 дня назад
@@husenali4882 አይ ወገኖቼ ዶ/ር ፍስሀ እንደሆን አሜሪካ ገብቶ መግለጫ ስጥቷል እሱ ማምለጫ አለው ህዝቡ ያሳዝናል
@sofutameru6583
@sofutameru6583 26 дней назад
ሀገር ይሉሀል እንደህ ነው ብርህን ውጦ አላየሁም ይልሀል ምን ታመጣለችሁ መሆኑነው ነገሩ አሁን ብሩን ቢመልሱት እንኳ ምን ሊገዛ ? በጣም ያሳዝናል ....
@AhmedMohammed-dh8ed
@AhmedMohammed-dh8ed 19 дней назад
Cheap is alawys expensive
@tttwo2861
@tttwo2861 26 дней назад
ዶ/ር የሚለውን "ሹመት" በማጣራት ቢጀመርልን? የተገዛ ይመስላል?
@zelalemized
@zelalemized 18 дней назад
ይሄማ ፕሮፌሰር ነው ይሄንን ያህል ሰው አገርጥቶ ያን ሁሉ ብር ጭዳ ያደረገ😂
@natnaelgirma50
@natnaelgirma50 26 дней назад
ጠቅላላ የፐርፕል ብላክ ሰዎች ታስረው ነው መመርመር ያለባቸው ።
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers 25 дней назад
ማን ነው የሚያስራቸው?
@natnaelgirma50
@natnaelgirma50 25 дней назад
@@Johnnbrothers ህሊናቸው
@Hkim185
@Hkim185 25 дней назад
​@@natnaelgirma50 ሒሊና ሲጀምርም የላቸወም መንግሰት ሰራ አልፈታም ታክሰ መሰብሰብ እንጂ ሌላ ነገር አያቁም
@siyumassefa1747
@siyumassefa1747 26 дней назад
If you are deceived once shame on him but if twice shame on you
@Hkim185
@Hkim185 25 дней назад
ሁሌቴ ነዉ እኳ ያታለላቸዉ ገበሬ ነኝ አለ መጀመርያ አንድ ቃርያ ሳያመርት ኮንዶ እሰራለሁ አለ ታድያ ሕዝብ ሞኝ ከሆነ ጥፋቱ የሕዝብ ነዉ
@rahelgizaw5915
@rahelgizaw5915 25 дней назад
ሲጀመር ከዋጋው አንፃር ሲታይ ማጭበርበር እንደነበር በደንብ ያስታውቃል።
@rrebka3396
@rrebka3396 25 дней назад
ህዝቤ ተበልታችሃል ተሸውዳችሃል እግዜር እኔም ቢኖረኝ የማደርገው ነበር
@NebiyatGirma
@NebiyatGirma 26 дней назад
እንደዚህ ነው ሪል-እስቴቶች ለረጅም ጊዜ እያጭበረበሩ ያሉት። መንግስትም ይህን መቆጣጠር ለምን እንደከበደው አላውቅም። አክሲዮን መሸጥ እና ቤት መሸጥ ፍጹም የተለያየ ውጤት የለው ነው። ብዙ ቤት አልሚዎችም ይህን ማጭበርበር እየተጠቀሙበት ነው። Standard ውሎች በመንግስት ደረጃ መዘጋጀት ካልቻለ ብዙ ህዝብ ገና ይጭበርበራል። ያሳዝናል።
@gobezugobez5062
@gobezugobez5062 20 дней назад
መንግስትኮ የለም። አመራሩ ከወረዳ እስከ ሚኒስቴር በሙስና የተዘፈቀ ነው። አጭበርባሪዎች ብር ለመንግስት ሰራተኞች ይሰጣሉ፣ ያው የዋሁ የቸገረው እንደዚህ ይጭበረበራል። የጉድ ሀገር ፍትህ ዜሮ የሆነበት ሀገር። የሌቦች ሀገር ከሆነ በጣም ሰነበተ።
@GuroDiki1969
@GuroDiki1969 19 дней назад
ኢትዮጵያ ውስጥ አክስዮን ብር ከህዝብ የሚዘረፍበት ህጋዊ የሌብነት መንገድ ነው::
@user-tb3rh4fm3j
@user-tb3rh4fm3j 9 дней назад
,,የተመዘገብነወ በአራት እስከ አምስት አመት ሰርቶ ሊያስረክብ ነዉ የተዋዋልነዉ ችኵላዉ ምንድነው ብዙ መሰናክ ገጥሙታ
@AkinawWagari
@AkinawWagari 26 дней назад
They said 1000 homes for 1.5 million birr, 750 homes for 3.5 million birr then 2250 homes for 6-55 million birr. Just amazing people being Named Dr.
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 26 дней назад
ህዝቡን ዘርፎ ሰውዬው ከሃገር ወቶ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቷል ማፈሪያ😮
@azebkalid7970
@azebkalid7970 26 дней назад
Buyers beware. If it sounds too good to be true, then it probably is.
@Hkim185
@Hkim185 25 дней назад
ተነግሯቸዋልሚሊዬን ግዜ ሰንቴ በቲቪ ቀርቦ ተንተባትቦል ግን 89.7% አማሮች ናቸዉ ገንዘባቸዉን የተበሉት የጠላት ወሬ ነዉ ብለዉ እኔ ገና ከጀምሩ ነዉ የነቃሁበት አፍሪካኖችን እና ጥቁሮችን ከነጮች ነፃ አወጣለሁ ሲል ይህ ሰዉ ለቋል አልኩኝ ቻይና እንኳን ፀባይ አሳምራ ነዉ በኢኮኖሚ አሜሪካንን የበለጠችዉ ገና ከጅምሩ ትቢት ከተናገረ አማሮቹን ሊያማልል ነዉ ብዬ ነበር ሆነም
@sebhatenegeh
@sebhatenegeh 26 дней назад
የታባታችሁ አትግዙ ሌባ ነው ሲባሉ አልሰማ ብለው ነው። ምከረው ምከረው እምቢ ካለ...🤔
@newg3441
@newg3441 26 дней назад
Yes, it is their mistake😢
@Hkim185
@Hkim185 25 дней назад
​@@newg3441 ወንድሜ ሰራዬ ብዬ ረዠም ሐተታ እፅፍላቸዉ ነበር ይህ ሰዉ ሌባ እንደሆነ በለቀቀዉ ዩቱዩብ በሰጠዉ, ቃለመጠይቅ በሙሉ ሰሜ አለ አትግዚ በደፈናዉ ሳይሆንማሰጨበጫ ተናገሬ ነበር መንግሰት ከሞኝነት ሊጠብቅን አይችልም የማን ገለባ ነዉ የ20 ሚሊዬን ቤት በአንድ ሚሊዬን የሚገዛዉ ሸለማት ከሆነ ቤት በነፃ ሊሰጣቸዉ ነበር ማለት ነዉ አይ እነዚህ ሰዎች ዓይናቸዉ እያየ ነዉ የገቡበት ግን ለወደፊቱ መንግሰት በቀጥታ ለህንፃ ሰሪዎች በግላቸዉ እንዳሰበሰቡ ሁሉ ነገር በባንክ መሆን አለበት የብር ኖት መወጣት አይችልም በቴሌ ብር ብቻ መገበያየት ያለበት በብሩ ሸርሸር ከሄደበት ወድያዉ ይታወቃል
@EphremAbadi
@EphremAbadi 23 дня назад
Duz birr seleleleh enji andegna gezi ante neberek, yedeha deha
@gechove1154
@gechove1154 20 дней назад
Acting those people smarter
@EthioDaily331
@EthioDaily331 22 дня назад
ህዝቡ ከዚ በሓላ የራሱን እርምጃ መውሰድ አለበት! ይሄን ጨካኝ ሌባ እግሩን ሰባብሮ ማስቀመጥ ለሌላው ትምህርት ይሆናል! ፍርድ የለማ አገሪቱ ላይ!
@tsemee9653
@tsemee9653 25 дней назад
በኤርሚያ አመልጋ የተጀመረው በጠራራ ፀሀይ የሰዎችን መዝረፍ ቀጠለ መንግስት ባለበት ሀገር ከአሜሪካ ተምረናል ብለዉ ይመጡና ደሀዉን እና ደደብ ስግብግብ ነጋዴ ይዘርፋሉ ከዛ መንግስትን ምክንያት ያረጉና ከሀገር ብን ብሎ መጥፋት ...,አባ ሁሉም ሰው ሽጉጥ ገዝቶ እራሱን መጠበቅ አለበት
@Hkim185
@Hkim185 25 дней назад
የአመርጋ ሪልሰቴት ቦርድ ሳትሆን አትቀርም እነሱንም አሰሮ ለኤርሚያሰ አመልጋ ቤቱ ቢመለሰለት በሰድሰት ወር ቤቱን ያሰረክብ ነበር
@aberamamo6364
@aberamamo6364 16 дней назад
Birachin yimeleso Please Please bir yemeles
@soresa5238
@soresa5238 26 дней назад
በተምሪያለሁ ስም ቃላት እያሰማመሩ ይሄን ምስኪን ህዝብ ይጫወቱበታል :: ፍሰሀም አሜሪካ ገብቷል :: ሿሿ ተሰርታቹሀል
@tamjen4281
@tamjen4281 26 дней назад
Gobez gazetega nek
@user-mo5wn1zb1o
@user-mo5wn1zb1o 20 дней назад
Eshetu Melese eje Alebet
@orthodoxtube4344
@orthodoxtube4344 18 дней назад
How
@endlesstube8676
@endlesstube8676 26 дней назад
የደሀ ላብ በሄደበት ዋጋውን ያገኛል
@meazahamid3084
@meazahamid3084 25 дней назад
በ አንትርፖል ካለበት መቶ ብራችንን መለስል ን በሃድከብት አይክናሀም በዚ ኑሮ ወደንት 2,300,000 ነው የክፍልኩት
@Justice01-l2v
@Justice01-l2v 20 дней назад
ሰዎቹ ዝም ብለው ቸኮሉ አንጂ, ቤትም አክስኦንም ያገኙ ነበረ...
@Justice01-l2v
@Justice01-l2v 20 дней назад
የኛ ህዝብ እኮ ቶሎ ነገር አይገባውም
@ortodoxart
@ortodoxart 19 дней назад
ጋዜጠኛ 1ኛ
@davidbelay9833
@davidbelay9833 9 дней назад
ዶር የሆኑ ሰዎች የሚያሳፍር ነው ያሳዝናል
@davidbelay9833
@davidbelay9833 9 дней назад
ውሽት ነው ገንዘብ የላቸውም
@Yoni-d2n
@Yoni-d2n 8 дней назад
የሿሿ ታምራቱ እንደቀጠለ ነው
@Peace-pm5rg
@Peace-pm5rg 17 дней назад
Attorney Ermias is so dumb. He doesn’t even know how contract works. I can’t believe that. Ermias needs to go back to school and jail after he graduates.
@davidbelay9833
@davidbelay9833 9 дней назад
ገንዘቡን አካውንት ተገባ በኋላ ነው ወረቀት የተፈረመው
@tewodros4795
@tewodros4795 21 день назад
እንዲሁ አላማረኝም ነበረ እንኳንም አልገዛው 😂
@IMARIAM237
@IMARIAM237 24 дня назад
ሀበሻ ሲሚንቶም እንደዚህ ብራችንን በልቶ ቀረ
@Atifra1532
@Atifra1532 20 дней назад
ባለ ሀብቶች ውድ ቤት አትስሩ እስኪ አገራቹሁን አግዙ መሬት ታገኛላቹህ በመሬቱ ግድግዳ ጣሪያ በር ና ፊኒሺንግ ከተሰራ ሌላው ቅንጦት ነው
@Weyni-lm1hv
@Weyni-lm1hv 17 дней назад
❤ውልና ውክልና ሳይፈራረሙ ተስማምተናል ገዝተናል ማለት አይቻልም❤
@zenamichael479
@zenamichael479 21 день назад
ኪ ሀውስም ከዚህ ድርጅት ጋር ሰውን ሁሉ ሻሻ ሰርቷል
@absalew
@absalew 23 дня назад
GOBEZE ENE GENA KEJEMERU NEGERACHEW NEBER DR FISSEHA MOLACHA LEBA NEWE
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 19 дней назад
እረ መጨረሻው ናፈቀኝ 2.3 ከፍለናል 😮
@hardsg
@hardsg 26 дней назад
Deg areguachehu...mn argu new mtlut ahun
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 25 дней назад
ዶክተር ፍሰሀ ድሮም ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲን ሸጦ ሲሄድ ወያኔ በድሎኝ ነው ብሎ ዋሽቶ ነበር ደግሞ መጣ ህዝቡን ዘርፎ ቀጥ ብሎ ወጣ interpol የት ነው ያለኸው
@Hkim185
@Hkim185 25 дней назад
ወያኔ ዘረፈኝ ሲል ምድረ አማራ ደገፎት ክብርኖቶ እያለ አመጣዉ ከዚያ 89.7% አማሮች በጭፍን እየተነገራቸዉ ገዡ መድሐኒታቸዉነ ነዐዉ ያገኙት
@samsonhailu5133
@samsonhailu5133 25 дней назад
ከዛስ
@mesfinfikereslassie1404
@mesfinfikereslassie1404 22 дня назад
Sewyew ezeh hager beteseb yelewim ??? Lemin mengisten tanageralachu
@berekettunkala6949
@berekettunkala6949 9 дней назад
ማስታወቂያ የሰራላቸው የ Donkey Tube ሰውዬ አብሮ መጠየቅ አለበት።
@yigremachewtadeleadera3676
@yigremachewtadeleadera3676 26 дней назад
Leyba😢
@user-if8jx4bt2z
@user-if8jx4bt2z 26 дней назад
ዳግማዊ ኤርምያስ ። ፐርፐዝ ብላክ መንግስት እና አዋሽ ባንክ አላሠራኝ አሉ እያለ ነው ምክንያት
@Hkim185
@Hkim185 25 дней назад
ኤርሚያሰ አክሰሰ ባንክን ሰርቷል ኤርሚያሰ መሬት ገዝቷል የሪልሰቴቱ ቦርድ ትመሰለኛለህ እንጂ ኤረሚያሰ ሰንቴ ለመናቸዉ ሰርቼ ልጨርሰ ብሎ
@eyobalemu4202
@eyobalemu4202 25 дней назад
Corruption at its finest
@Fekaduwake
@Fekaduwake 25 дней назад
የሌባ አይንአውጣ ነው::
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 24 дня назад
የኔ ምክር ቤት መግዛት የምትፈልጉ ኖህ real state ምርጫችሁ ይሁን የሠው ገንዘብ የማይበሉ ናቸው አንገቴን እሠጣለሁ 100000% እኔ የማውቀውን ነው ሰሌላ አላውቅም
@user-if8jx4bt2z
@user-if8jx4bt2z 26 дней назад
ቤት እንዴት ነው ድርጅት የሚሰጠው ለሕዝብ ?
@Hkim185
@Hkim185 25 дней назад
ጅል
@californa6827
@californa6827 20 дней назад
አንቺንም እንደ እኔ ወይ ዘንድሮ ሰንቱ ታሰማን ተደገመ
@user-ms6nl2tv1j
@user-ms6nl2tv1j 25 дней назад
I cant belive criminal like him is not in jaill, literally we dont have government or justice
@Hkim185
@Hkim185 25 дней назад
ለምን ? አየር አፍሳለሁኝ ብዬህ ዉል ባሰገባህና ተሰመምተህ ገንዘብ ከሰጠህ ያንተ ፋንታ ነዉ
@musetefera5900
@musetefera5900 25 дней назад
it's unclear from the advertisement-it states, house sales," but in reality, they're purchasing a shares
@Hkim185
@Hkim185 25 дней назад
ቬርም ገዛህ ቤትም ገዛህ ቀልጠሀል
@Nunu-d4x
@Nunu-d4x 24 дня назад
Gojo Bridge houing እደዚህ አጭበርባሪ ተቋም ነዉ ተጠንቀቁ !
@Jojogeb1
@Jojogeb1 26 дней назад
ገንዘቡ ቢመለስም ዋጋ የለውም ከተመለሰም በእጥፍ ተደርጎ መመለስ አለበት አለበለዚያማ ዛሬ ብሩ ወድቋል
@Hkim185
@Hkim185 25 дней назад
ማነ ክፈል አለህ ዋናዉም ቢመለሰልህ እግር ሰመህ ተቀበል ምድረ ጅል
@melakugirgiro7874
@melakugirgiro7874 26 дней назад
Min Aynet Leboch nachew? Yihun sileteretrku new yemaqewun Diaspora be mulu endatgezu Yakut. Ahun Hulu degagmew yamesegnugnal. Sewuyewin America Mekdes yichala
@yenenehalemayhu7659
@yenenehalemayhu7659 24 дня назад
እባካችሁ የኮሚቴው ስልክ ላኩልኝ አንዱ የተባለው ሰው ነኝ
@confidetialmatter4290
@confidetialmatter4290 24 дня назад
Before you singed the legal agreements, shouldn’t you guys consult lawyers?
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl 23 дня назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ብለህ ስትል አታፍርም? "ጊዮርጊስ ቢራ በል"
@hardsg
@hardsg 26 дней назад
Capital kanesew temelash yehonal...endie kelal keserabet beguala ke 5amet behuala 1.5 million 100k kehone new
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas 26 дней назад
Shwa shwa nw ytserut 😂
@abnetchernetu901
@abnetchernetu901 20 дней назад
ይቅርታ :- ወንድም እህቶቼ ...ይበልጥ ከዘገየን የምንጎዳው እኛ አክሲዮኑን የገዛነው ብቻ ነን:: በወቅቱ ማስታወቂያውን ሰምተን እና እምነትም ጥለን ለመግዛት ተሽቀዳደምን...መሐል አ.አ ሜክሲኮ ላይ እገነባለሁ ያለውን የመሰረት ድንጋይ ሳይጥል ክፍያ ማድረግ አልነበረብንም:: # አሁን ዋናው የሚበጀን ባላክሲዎኖቹ ግሩፕ መስርተን ጉዳያችንን ችላ ሳንል ቶሎ በህግ ፊት በማድረስ አለብን:: ምን ይመስላችኃል?
@senaiteshifferaw9015
@senaiteshifferaw9015 25 дней назад
Ponzi scheme!!
@binyamgeremew3965
@binyamgeremew3965 26 дней назад
እረ ቤት ነው የምንሰጠው ብለው በቴሌቢዥን ቀርቦ ከአንዴም ሁለቴ የሆነ መነፅር ያደረገ ሰውዬ ለዚያውም የመጀመሪያው ዙር አልቆ ሁለተኛ ጀምረናል ብሎ ነበር
@Hkim185
@Hkim185 25 дней назад
እሰቲ ያንን መገለጫ ላይ የኔን ጩህት ታገኛለህ አንብበኸዉ ይሆናል አትግዙ ብዬ ተናግሬ ነበር ምክንያቶቹን ደርድሬ አልሰማቹሁም ዋጋቹሀን አገኛቹህ
@2122emm
@2122emm 26 дней назад
ሰው የገዛው ቤት እንጂ አክስዬን ብሎ አይደለም
@Hkim185
@Hkim185 25 дней назад
አክሲዬን ብትገዛም ቀልጠሀል
@abdulhakimmuktar8250
@abdulhakimmuktar8250 21 день назад
ሲጀመር የድርጅቱ ስም እራሱ አጠራጣሪ ነዉ… የሆነ የተደበቀ አላማ ያለዉ ይመስላል ፡)
@samuelbizu7180
@samuelbizu7180 26 дней назад
እኛም ገዝተናል ግን አምነንበት ነው አክስይያን ነው የገዛነው ምን ይላሉ ጋዜጠኛው ውሉን አይመለከት እንዴ ።
@Hkim185
@Hkim185 25 дней назад
እና ኮንዲዬሚ ተሰራ ሲሰራ እና ሲሸጥ ሲከራይ ነዉ የእርሶ አክሲዬን ዋጋ ያለዉ አሁን እኳ መሬትም አልተገዛም
@nq2865
@nq2865 26 дней назад
በዚህ real state ስም... መንግስት ምን አለበት ቢቆጣጠር ወይም ሰርቶ ቢሰጥ 🙄
@Hkim185
@Hkim185 25 дней назад
ለምን አንተ ያቧካኸዉን መንግሰት የሚጋግረዉ
@solomon-iy8km
@solomon-iy8km 25 дней назад
ለምንድን ነው የእኛ ሰው አንድ ሰሞን ተከስቶ በማስታወቂያ ቅውጥ የሚያደርግን ድርጅትን አምኖ ገንዘቡን ለመስጠት የሚሯሯጠው??? አረ ሰዎች ልብ እንግዛ !
@Hkim185
@Hkim185 25 дней назад
አማራ ሰለሆነ የገዙትም አማሮች ናቸዉ ተነግሯቸዉ ነበር
@nebia.23
@nebia.23 26 дней назад
የpurpose black ጥፍት እንዳለ ሆኖ ሰዎቹም በአቋራጭ ለመክበር ብለው እንጂ እንዴት በዚህ ዋጋ ቤት እንገዛለን ብለው አሰቡ። ስግብግብ ሁላ ይበላቸው
@Hkim185
@Hkim185 25 дней назад
ትክክል አሁን የዉጭ ሀገር ሰዎች ይመጣሉ የናጄርያን ንጉሶች ወርቅ ልናሰወጣ ነዉ የአወሮፕላን ከፈሉ እያሉ ይልቦቸዋል ገና
@eshetudersseh6932
@eshetudersseh6932 24 дня назад
ለወደፊቱ ማንኛውዩንም ከገበያው የተለየ (የቀነሰ) ሆና ስታገኙ ለምን ብላች እራሳችሁን ጠይቁ ይሆ የለየለት ማጭበርበር ነው
@kinfetsegaye7973
@kinfetsegaye7973 26 дней назад
Poor journalist ethics yeweme ende
@tuttuttuttut5061
@tuttuttuttut5061 26 дней назад
Jela jel hizb. 😂😂😂😂
@nomad921
@nomad921 14 дней назад
😂
@user-pz5sf6gz5s
@user-pz5sf6gz5s 26 дней назад
ድርጅቱ የሰበሰበውን ገንዘብ መንግስት አግዶት እንዴት ነው መገንባት የሚችለው? መንግስት ገንዘቡን እንዲለቅ ነው መጮህ ያለባቹ::
@user-if8jx4bt2z
@user-if8jx4bt2z 26 дней назад
በነገራችን ላይ መንግሥት አስቸገረን እንደሚሉ ከጅምሩ ይታወቅ ነበር።
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 24 дня назад
ውጭ ኑሮ አልሆን ሲላችሁ ይሄን ምሰኪን ህዝብ እንዲሕ አይነት ማጭበርበር ያሣዛናል በጨበጣ ምንም capital ሳይኖራችሁ?
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 26 дней назад
ይሄንን ሰውዬ አታውቁትም እንዴ?
@rrebka3396
@rrebka3396 26 дней назад
ማነው
@tttwo2861
@tttwo2861 26 дней назад
ዶር የሚለውን "ሹመት" በማጣራት ቢጀመርልን?
@zeynu.Y.99
@zeynu.Y.99 26 дней назад
ሌቦች ሲያስጠሉ
@ipg3008
@ipg3008 26 дней назад
ጋዜጠኛው ተረጋጋ በዲሲፕሊን ጠይቅ መንቃራ
@mekbebterfa6090
@mekbebterfa6090 25 дней назад
ዶንኪ ቲዩብ እግዜር ይስጥህ ይሄንን ሌባ ድርጅት እንደመላክ አርገህ አስተዋውቀህ የደከምንበትን ቅርሳችንን አስበላህን ያንተን ነገር እግዚር ያሳየን
@feedelband205
@feedelband205 23 дня назад
ኡኡኡኡኡ እባካችሁ ድረሱልኝ ፋኖን እንዲክፋፍልልኝ በጀርመን ኢምባሲ በኩል ያንን ሁሉ ገንዘብ እሸክሜው ይሄ የማይረባ ዘመድ ኩን ነቀለ ጭራሽ እነሱ በጥቅሻ ተግባብተው ጎንደርን ክኔ ተላላኪዎች ነፃ ሊያወጧት ነው አሉኝ አፈር ብላ አፈር ያስበላህ በአንድ ወር ውስጥ የፋኖን እመራ ሮች እርስ በርስ እንዲጫረሱ አረግልሀለው ከጎኔም የጊዮን ጋዘጤኛ እናባላቸው በስማቸው እና ልጅ ተድላ ይቧኩ ሮሀ ሚድያ አብረውኝ በሸፍጡ ዙርያ እያገዙኝ ነው ብሎኝ እኔም ያለወትሮዬ ዳይፕሬን የሚቀይሩልኝን ብርእንጡ ነጋንና ጋንኤል ክብሪትን ደሞዛቸውን በ300እጥፍ ጨምሬላቸው ሳይጠየፉ ነበር በጃቸው እያጨማለቁ የዳይፕር ዎጋ ስለተወደደ እኔ የተፀዳዳሁብትን በእጃቸው እያጠቡ ዝንዬን ትንሽ እረፍት ሰተዎት ነበር : አሁን ቢራ አይኑ ጁላ አልቆልሀል አንተ ኮልኮሌ አዲስ እበባ ፋኖ ግብቶ የብልፅግናን ፅፈት ቤቶችን በቦንብ አጋይቶታል በቦሌና በቂርቆስ ያሉ የብልግና ፅፈት ቤታችን ፋኖ ሲደበድብ የት ነበራችሁ ስለው ቀጭ ቀጭ ላይ ነንበርን አንት ወራዳ ወያኔም ሰሞኑን ጉድ ልታረግህ ነው ይልቅስ ወይ በባሌ ወይም በቦሌ ላሽ በል እኛ እድሜ ለባጫ በጭባጫ ኬንያ ቤት እዘጋጅተናል ስራህ ያውጣህ ብሎ በድፍረት ቁርጤን ነገረኝ እረ ግፍ ነው ያን ሁሉ ገንዘብ ዎጥ አድርጋችሁ እንዲህ የጀዎር መቀለጃ አታርጉኝ ኡኡኡኡ.,,ድረሱልኝ ገና ያላፈናቀልኳችሁና ከድሮኔ ያመለጣችሁ ምን እስክሆን ነው የምትጠብቁት...
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 21 день назад
ምንድነዉ የምትዘባርቁት
@nefahal935
@nefahal935 22 дня назад
ለጣቢያው ክብር አለኝ ጋዜጠኛው ❤
@JohnJohn-gt4zv
@JohnJohn-gt4zv 25 дней назад
ቀዳዳ ዶክተር ተብዬ !!!
@fggfdgdgfdgffdgfrfdg
@fggfdgdgfdgffdgfrfdg 25 дней назад
ቤት ሲትገዙ ያለቀ ቤት ብቻ መግዛት
@Hkim185
@Hkim185 25 дней назад
በባንከ መግዛት
@timirtcom
@timirtcom 20 дней назад
ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት ሌባ፣ ባለሃብቱ ሌባ፣ እግዚያብሄር ቢያዝንብንንና ይሄ ሁላ መከራ ቢደርስብን ምኑ ይገርማል፣ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን!
Далее
Bacon на громкость
00:47
Просмотров 96 тыс.
ከebs ለምን ወጣ?
31:25
Просмотров 123 тыс.