Тёмный

በአሜሪካ ከነዳጅ ማደያ ሰራተኛ ወደ ሚሊየነር - ከሳሙኤል ጋር የተደረገ ቆይታ - S02 - EP13 

MERI PODCAST
Подписаться 111 тыс.
Просмотров 53 тыс.
50% 1

ዛሬ ደግም በseason 2 Episode 13 በአሜሪካ በቡና ኢምፖርት ቢዝነስ ስኬታማ ከሆነው ከ Kaffa Coffee INC መስራችና ባለቤት ሳሟኤል ደምሴ ጋር ባደረግነው ቆይታ ኑሮ በአሜሪካ ፣ የስኬታማነቱ ሚስጥር ፣ በቡና ስራ ውስጥ ስላጋጠሙት ተግዳሮቶች ፣ ስለ ድርጅት አመራርና ስለ ጠዋት ልምዶች ተወያይተናል፡፡

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 143   
@ethioinfotainment7528
@ethioinfotainment7528 Год назад
Not exaggerating, The best pod cast i've seen in our country so far! Please don't get discouraged by the few views. We are watching & learning.
@Meripodcast
@Meripodcast Год назад
Thank you very much
@ya-mariam-setuta
@ya-mariam-setuta Год назад
ጠያቂው (ከነአን) ጥያቄ ጠይቀህ መልሱ እስከሚጨርስ ጠብቅ ። ትቸኩላለህ በጣም
@selam1421
@selam1421 Год назад
Inspiring & amazing speech, 1 opinion your audio Quality is perfect, but put on a good position the table sound makes some noise, wish more success & i apricate for your time & wonderful podcast.
@yonatanseid9503
@yonatanseid9503 6 месяцев назад
አሪፍ ነው የምትጠይቃቸው ሰዎች lesson እየሰጡን ነው፣ ግን አንድ ጥያቄ ከጠየክ በኋላ መልሱን አድምጥ። በተረፈ ግን speciality coffee vs Grade A ምንድን ነው ልዩነታቸው?
@musicforlife2219
@musicforlife2219 Год назад
Great thanks
@nuruadem9914
@nuruadem9914 Год назад
bro interviw marg atechelm its not good the way u speak
@mesfintassew5756
@mesfintassew5756 Год назад
I love the podcast , just take notes before inviting the guests also give them species for them to talk sharing ideas , rather to interfere
@bitsuaneshete9958
@bitsuaneshete9958 Год назад
Wow sami
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 Год назад
አቶ ሳሙኤል ባጠቃላይ #ብርቱና ብልህ ሰው ነህ!!! እግዚአብሔርም #ማስተዋል ሰጥቶሀል!!! እኔም እንዳንተ ወደ አሜሪካ ከመጣሁ 16 አመታት የሞላኝ ሲሆን #ከgas satiation ጀምሮ ሰርቻለሁ!!! ወደ ቢዝነስ ግን እስካሁን ለምን እንዳልገባሁ አላቅም!!!.... ተቀጥሮ በመስራትም ጠብ የሚል ነገር ግን አላየሁም!!!.... በኢትዮጵያ ግን #በቡና ስራ (ከምርት እስከ ኤክስፖርት) ትልቅ የሃላፊነት ቦታ ላይ ሰርቻለሁ!!! #በኢትዮጵያ የመጨረሻው ስራዬ የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች አምራቾችና ላኪዎች (ኤክስፖርት) ዩኒየን #General Manager ነበረ!!! #ይሁንና በዚህ በአሜሪካ ግን ቢዝነስ የመስራት ነገር ምንም #አልበራልኝም!!! አሜሪካ እንደመጣሁ ተስፋ ያደርግሁትና የሞከርኩት ዋሽንግተን ሲያትል በሚገኘው #በStarbucks ዋናው መቤት ተቀጥሮ ለመስራት ነበር!... ነገርግን #የፋይናንሻል ክራይስስ ወቅት በመሆኑ በርካታ ስቶሮች እየተዘጋ ስለሆነ አሁን ልንቀጥርህ አንችልም አሉኝ!!! እንጂ I was/am the most resourceful & the primary resource person (Coffee Expert) ብሎ ሊቀጥረኝ ነበር የStarbucks መቤ/ት...! አሁን ላይ #ለቢዝነስ ለመስራት ትልቅ ሀሳብ አለኝ!!!... ወንድሜ contact ባደርግህ ጥሩ ነው አብረን እንሰራለን ብዬ አምናለሁ!!! #በጣም ጥሩ የስራ ልምድና ትጋትና ታማኝነት ስላለኝ የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች አምራችና ላኪዎች (ኤክስፖርት) ዩኒየን (Organic Coffee by default owners or growers, producers and Exporter) (YCFCU Ltd) መስራችና የመጀመሪያው ዋና ስራ አስኪያጅ ሆኜ በመስራት ለድርጁቱ ለ3 ተከታታይ አመታት ትርፍ አስገኝቻለሁ!!!... የደሞዝ ዕድገት የገንዘብና ሌሎች የውጭና የአገር ውስጥ በርካታ ሽልማቶችንም አግኝቻለሁ!!! ባጠቃላይ በቡና ስራ ላይ ከአለማያ ግብርና ዩኒቨርሲቲ ትምህርት ጀምሮ እስከ ከፍተኛ ሀላፊነት ጥርሴን የነቀልኩበትና ስለምወደውም የተባረኩበት #ለድርጅቴም ውጤታማ ስራ የሰራሁበት መስክ ነው! ቡና!!! ይህ ብቻ ሳይሆን በቡና ቢዝነስ የተነሳ አሜሪካ ለመኖር ከመቅረቴ በፊት ለ3 ግዜያት በቡና በቢዝነስ ጉዳይ ተመላልሻለሁ...! #አውሮፓም እንዲሁ በቡና ቢዝነስ ለበርካታ ጊዜያት ተመላልሻለሁ!!! #የአፍሪካን ቡና አምራች አገሮችንም ለቡና ጥናትና ለልምድ ልውውጥ ተዘዋዉሬአለሁ!!! ጥሩ የቡና #ብራንድ {ስም} ከተከልሁ በሁዋላ ሳልፈቅድና በግድ ከሀገሬ ተገፍቼ ወጣሁ እንጂ ከዚህም በላይ ከፍተኛ ደረጃ እደርስ ነበር ብዬ አምናለሁ!!! #አሁንም ብሰራ ከፍተኛ ደረጃ ለመድረስ #እንደምችል አምናለሁ!!! ለዚህ መልስ ከሰጠኽኝ ስልኬን እልክልሀልሁ!!!
@habtamutadesse9109
@habtamutadesse9109 Год назад
መልስ ባይሰጥህም እንደገለፅከው ትልቅ አቅምና የተሳካ የስራ ልምድ ካለክ ዛሬ በትንሹም ቢሆን ጀምር ብዙዎቹ ከምንም ነው የተነሱት
@solotush34
@solotush34 Год назад
እጅግ ሸጋ ዝግጅት ነው ይሄ ሶስተኛው podcat እስካሁን ካዳመጥኩት የምሰጠው አስተያየት ከነዓን ጥያቄ ጠይቀህ መላሹ ሃሣቡን እስኪጨረስ አትታገሠም ይሄን አስተካከል በተረፈ በርቱ ለብዙዎች እንዲደርስ እኛም ለወዳጆችን እያጋራን መሆናችንን ታሳቢ ይደረግ
@Meripodcast
@Meripodcast Год назад
Thank You
@zekariyasgezahegn3196
@zekariyasgezahegn3196 Год назад
Yes I was pissed bro we wanna listen to ur guest. He is a guest for a REASON
@SimonG-nw9qi
@SimonG-nw9qi 5 месяцев назад
Kenean you're the best keep negativity away don't think about them i hop i work with you one day
@melakuhailegebreal6154
@melakuhailegebreal6154 Год назад
በጣም ጎበዝ ሰው ነው👍 ሆስቱ ግን ሚጥሚጣ በልተህ ነው እንዴ የገባህው? ያውራበት እንጂ እህህ
@zerguat
@zerguat Год назад
ጠያቂው ምን ነክቶሀል? አላስወራም አልከው
@worke7270
@worke7270 Год назад
አቤት የልጁ ችኩልነት አላስወራውም እንጅ ብዙ ቁም ነገር ነበር
@mrnobody-zj4xi
@mrnobody-zj4xi Год назад
they are freinds bro leza nw
@Ronaldothegoat1234football
@Ronaldothegoat1234football 8 месяцев назад
Friends they don't listen each other??😢
@akabeka2352
@akabeka2352 Год назад
ቀልደኛ ጋዝ ስቴሽን ቀላል ማረግህ ነው ! እንደመጣ የብር ረብጣ ላይ ነው ያረፈው አንዱ ብር የሚዘረፍበት ጋዝ ስቴሽን ነው ! ሁለተኛው ፓርኪክ አሁን ደግሞ ብልጽግና😂😂😂
@tmr43
@tmr43 2 года назад
እናመስግናለን ከነዓን በእውነት የኢትዮጵያ ነጋዴዎች በጣም የሚማሩበት ቃለምልልስ ነው:: Go go Kaffa Coffee!
@Meripodcast
@Meripodcast 2 года назад
Thank You
@habtamutadesse9109
@habtamutadesse9109 Год назад
እባክህ ጥያቄ ጠይቀህ መልሱን እስኪ ጨርስ መጠበቅ ልመድ ጥያቄክ ደሞ ያልተንዛዛና ወጥ ቢሆን እላለው ማስታወሻ ይዘህ ብትቀርብ መምታታት አይመጣም በተረፈ ምርጥ ፕሮግራም ነው
@Habesha.Explained
@Habesha.Explained Год назад
Great video! I learned a lot from the interviewee. However, I noticed that the interviewer interrupted him quite a bit, which made it difficult to follow some of the points he was trying to make. It would have been great to hear him out fully. Nonetheless, I think the guests on this channel are amazing and I feel inspired by their insights.
@addistube8191
@addistube8191 Год назад
አቶ ሳሚ በርታ እግዚአብህር ይርዳህ እያልኩኝ ለመስራት በጣም ምኛቱ አለን ግን ምን ያደርጋል በሰአት$14,$15 ተከፍሎን ከሱ ላይ ሙሉ የUS ቢል ሸፍነን አገር ቤት ቤተሰብ ረድተን የሚቀረን $0 ነው ስለዚህ ካለህ ልምድ አንጻር የመነሻ ካፒታል እንዴት እናግኝ ?
@ركنطيار-س9ق
@ركنطيار-س9ق Год назад
Please stop interrupting the guest After asking questions ....... that's annoying
@kdstkassaye8904
@kdstkassaye8904 Год назад
It’s a great podcast, thank you!I would like to comment on the interviewer though-please listen more and not interrupt as much; let the guest do most of the talking.
@Ronaldothegoat1234football
@Ronaldothegoat1234football Год назад
Teyakiw afe becha new yalew?????😢
@Ethi912
@Ethi912 Год назад
ጋዜጠኛው እባክህን ቃል ከስእው አፍ አተነጠቀ ስርእት እባክህን
@habtamutadesse9109
@habtamutadesse9109 Год назад
@zbayarea
@zbayarea Год назад
Why don't you ask and wait until he responded completely. You kept interrupting him. May be you got excited about the whole thing but your interruption is annoying not just for us but probably for the guest too. The guest is so patient but please let your guests finish.
@Mannyabera
@Mannyabera Год назад
This is what we call motivation… I’m really impressed by this podcast.. keep up the good work guys
@michealbirhane447
@michealbirhane447 Год назад
Constructive criticism: I've seen you multiple times cutting him to get your opinion across. Next time, try to be on the flow and lead your guest to the next question.
@michealbirhane447
@michealbirhane447 Год назад
Just let the guest finish their point. Don't interrupt the flow.
@davidodav
@davidodav Год назад
this is really a good podcast and hence subscribed to the channel! The interviewer / "journalist" sounds like a bit unexperienced. He just kept on interrupting his guest...I think that is due to lack of experience / Journalism. Please do not do that again. Brotherly advice,
@Meripodcast
@Meripodcast Год назад
Hi Dawit Thank you for your brotherly advice and support, we appreciate your feedback
@davidodav
@davidodav Год назад
@@Meripodcast Thank you so much!
@HD-vx5gp
@HD-vx5gp Год назад
please don't interrupt your host let them finish!
@Meripodcast
@Meripodcast Год назад
Thank you for your valuable feedback
@MelesGrima
@MelesGrima 5 месяцев назад
በጣም አሪፋ ብሮግራም ነው ሁሌ ነው የማያችሁ ግን ከንአን ጥያቄ ጠይቀህ መልስ እስከቸርሱ ጠብቅ አታቋርጣቸው በተረፈ ምርጥ ሻ ነው እወድሀለው በርታልኝ ወንድሜ
@afrolid2127
@afrolid2127 6 месяцев назад
ችግርህ ምንድነው ጠይቀህ ማዳመጥ አትችልም ...ይህን ሰውዬ ድጋሚ ብትጠይቀው ደስ ይለኛል ምክንያቱም አንተ ነህ ያወራኸው እሱ እይደለም😡😡😡
@sone8065
@sone8065 Год назад
በጣም የምታኮራ ጀግና ነህ ስለምክርህ እናመሰግናለን። ሰዉ በሙያው መስራት አለበት ያልከዉ በጣም ትክክል ነዉ።
@saqtube559
@saqtube559 Год назад
Such a good podcast I have even watched
@ethiopia1896Adwa
@ethiopia1896Adwa Год назад
#KAFFA_COFFEE ☕ Ethiopia 🇪🇹 Keep with the Blessing 🎉 There is Nothing 💢too Late 🔔 ❤Respect🙏🏾
@bereketaben3128
@bereketaben3128 Год назад
dont interrupt your guests while they are talking!!!!
@desalegnalemu6645
@desalegnalemu6645 Год назад
ጥሩ መረጀና እዉቀት አግኝቻለው ግን interviewer ጋር ያለው Miss managed የሆነ interview ይበልጥ እሱ እንዲያወራ እድል አልሰጠኸውም....በመሀል የምታሰማው ድምፅ ይረብሻል....በጣም እሱን ግን ማድነቅ እፈልጋለው።
@jacksolomon9529
@jacksolomon9529 Год назад
I am having unbelievable time listening your podcasts. it's a serious and fruitful discussion. keep bring such individuals who have been shadowed by the failure Entertaiment media of ours. i am benefiting a lot.
@gidash
@gidash Год назад
Awo ! I just called Sam to ask him about Coffee Roaster business, he was so keen, outgoing and helpful. I met him in a couple of Events at his Impressive and glamorous KAFFA COFFEE booth , I always learning from him from his unreserved approach.
@Fekadukebede1
@Fekadukebede1 Год назад
it is good interview. I have a comment to interviewer( Host) in the future if you interview someone don't interrupt just listen, once you ask let the person talk, I appreciate your time to teach us. keep in touch
@lakachewayalew1135
@lakachewayalew1135 Месяц назад
ሳድግ ከነአንን መሆን ነው ምፈልገው በርታ ብሮ❤❤❤
@yonathangelanew8147
@yonathangelanew8147 Год назад
አሪፍ podcast ኢትዮጵያ ውስጥ ጉጉት ብቻ ይመስለኝ ነበር መሪ ግን ከሁሉም የተሻለ podcast ሁኖ አግኝቻለሁ በርቱ
@Meripodcast
@Meripodcast Год назад
Thank you so much
@Yaya23198
@Yaya23198 Год назад
Let the gust talk bro. You keep interpreting
@misrakmihretu4542
@misrakmihretu4542 Год назад
I have a business back ground and want to involve in business in the near future. I really getting a good learning experience with your podcast, keep it up and thanks a lot.
@maye4247
@maye4247 Год назад
why dont you let him talk 🙄
@melkam2674
@melkam2674 Год назад
ውይ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ግን መልሱን መስማት አልቻልንም በናትህ ከጠየክ መልሱን እስኪጨርስ ጠብቀው ብዙ አንተ ስታወራ እሱን በደንብ መስማት አልቻልንም
@Hkim185
@Hkim185 Год назад
በጣም አድንቅሀለሁ ወልማርትን ሰብረህ መግባትህ አሁን እኔ አሰተያየት የምሰጠዉ የሲዳማ፠ የአርባምንጭ የነዚህ ሁለቱ ቡናዎቹ በጣም ጣፋጭ ናቸዉ ናሙና እልካለሁ ላልካቸዉ ሰዎች ልከህ ሞክረዉ እኔ ሁሌ የአረቦችንን ማርኬት ነዉ ሰበረን መግባት ያለብን ብዬ የማሰበዉ ለምን ብትል የአበሻ ቡና እነሱ ናቸዉ ለዓለም ያሰተዋዉቁት ሰለዚህ,የአረቦቹን ማርኬት ብትሞክር ልክ እንደ ወልማት አንድ ሱቅ ብታገኝ ብዬ አሸባለሁኝ አረቢካ ከፊ በፍፁም አያለን እንዴት ቪትናም ሮቦሰታ ቡና ይዘዉ እነሱ ሚሊዬን ቶን እኝ 300,000 ቶን አንልካለን
@cozblata812
@cozblata812 Год назад
Thanks betam go meri podcast! Go kefa coffee!
@dirsanyohannes
@dirsanyohannes 5 месяцев назад
በትንሹ ከየት ነው መጀመር ሚቻለው ???
@SimonG-nw9qi
@SimonG-nw9qi 5 месяцев назад
Kenean you're the best i hop i work with you one day
@MelesGrima
@MelesGrima 5 месяцев назад
አሪፋ ነው ግን አስጨርሳቸው
@Just-mk1dc
@Just-mk1dc Год назад
I wish the interviewer would use Amharic words where they exist. I’m not sure people who don’t speak English understand him completely.
@ethiopianknowledgetv3150
@ethiopianknowledgetv3150 Год назад
What happened when his cargo quality was low and his doesn't have money?,how did he passed that trouble?, and on the future please focus on challenge please, we know where they are here now, the passage is what we here for .... thankkkkk you producer's for your beautiful podcasts
@asteryilma-e1q
@asteryilma-e1q Год назад
one of the marks of a good interviewer is his/her ability to listen. This guy dis as much talking as the guest. My other peeve is that all the English words and phrases you used have the amharic equivalent. If you want the interview to be in English, by no means do it in English. There is nothing wrong with it. What you did is demonstrate that you are incompetent in two languages.
@mandelaaschalew3500
@mandelaaschalew3500 2 года назад
Keep it up my brosd🙏
@ethiopiatube8316
@ethiopiatube8316 Год назад
Brother, let him talk እንጅ?
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Год назад
ቡናዉን እየዞርን ኮሎራዶ ላይ አላገኘንም አድራሻ።
@LCP6595
@LCP6595 Год назад
its an interesting interview but the host is a bit distraction to follow up, in general good. keep up wiz it. 👑
@mulutatigebeyehu1900
@mulutatigebeyehu1900 11 месяцев назад
አዳምጠዉ pls
@kalMHe
@kalMHe Год назад
Thank you, i am Eritrean. I understand a little bit Amharic, however, i started watching your videos trying to grasp whatever i can.
@temeab5565
@temeab5565 Год назад
All successful people have the same mind set, they already know the future life they will live and they all are positive thinkers.
@funkyfunk9673
@funkyfunk9673 Год назад
Our people don’t like to watch a positive podcast and learn. It’s a shame Keep the great work bro , we not going nowhere.
@Meripodcast
@Meripodcast Год назад
Thank you so much
@joy-ye5nr
@joy-ye5nr Год назад
It's True pls keep up your great work
@tezeradarimo4386
@tezeradarimo4386 2 года назад
ዝግጅታችሁ በጣም አስተማሪ ስለሆነ በርቱ
@Meripodcast
@Meripodcast 2 года назад
Thank you
@hiruthmoges7238
@hiruthmoges7238 Год назад
Would have like the interviewer discuss more about the coffee growers input and how they benefit…
@arity72
@arity72 Год назад
Thanks for sharing your experience I’m proud of you guys stay blessed.
@workalemahuarittfeldt1815
@workalemahuarittfeldt1815 Год назад
ከፋ ቡና Orlando,FL አለገኘሁም መቼ ይገባል? @MERIPODCAST #MERIPODCAST @KEFFABUNA #kefabuna
@edenbelay479
@edenbelay479 Год назад
Thankyou so youch i found it very important & inspiring
@birukkifle4990
@birukkifle4990 Год назад
Sami very proud of you and thanks for coming and give out your experience
@MeseLoveAmen
@MeseLoveAmen Год назад
ዋው አረ እኔ Coffee መሸጥ እፈልጋለሁ FEFFA Coffee ብቻ ለመሸጥ በተለይ በጀበና ብና ማለት ነው በአትላንታ በዚህ አጋጣሚ በጣም ለሳሟልን አደንቀዋለሁ !!
@Meripodcast
@Meripodcast Год назад
Thank you for watching our show, Wishing you all the best
@adoni2380
@adoni2380 Год назад
Ere Samuelin endet enadamerew bro ebakih asecheresew
@burakass5399
@burakass5399 Год назад
እናመሰግናለን! በጣም አስተማሪ ነው! ግን ትንሽ ለ ተጠያቂው ጊዜ ያለመስጠት አይቻለሁ እሱ ቢስተካከል
@Meripodcast
@Meripodcast Год назад
Thank you for your valuable feedback
@saest989
@saest989 11 месяцев назад
🙏🙏🙏
@rurugames504
@rurugames504 Год назад
❤❤❤
@forfun2099
@forfun2099 Год назад
MUCH RESPECT TO ሳሟኤል ደምሴ & THANK YOU FOR SHARING YOUR PATH!!!! THANK YOU FOR PROVIDING THIS KIND OF PODCAST @MERI PODCAST
@Meripodcast
@Meripodcast Год назад
Thank you so much this means a lot for us
@Teki1986
@Teki1986 Год назад
This is very helpful for our community!
@robelkk
@robelkk Год назад
በሱ ዘመን ጋዝ ስቴሽን ብሰራ ቤዞስ ጋር ነበርኩ።
@tadessegetnet1170
@tadessegetnet1170 Год назад
I need clients i am opal exporter from Ethiopia
@sebeletessema3914
@sebeletessema3914 Год назад
እናመሰግናለን ልምድህን ስላካፈልከን
@zelalem590
@zelalem590 Год назад
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Meripodcast
@Meripodcast Год назад
Thank you
@outdoorcat5107
@outdoorcat5107 Год назад
Host needs to let the guest speak!
@abushbirhanu7165
@abushbirhanu7165 2 года назад
Good job Dukamo A Kenean
@Meripodcast
@Meripodcast Год назад
Thank you so much
@Micky999_Tips
@Micky999_Tips Год назад
*wow wow betam nw yemetemachugne download eyareku nw wala yemesemaw katelubet kenean ena tegabu*
@Meripodcast
@Meripodcast Год назад
Thank you so much this means a lot for us
@Thr3_dot
@Thr3_dot Год назад
Next time write your intro of the guests and read them lotta ums and uss good job tho
@Meripodcast
@Meripodcast Год назад
Thank you for your valuable feedback
@abi-zo5hp
@abi-zo5hp Год назад
እንደዉ ሳሚ የስራ ባህልህ ጥሩ ነው ግን ስለ ፋሚሊ ብትነግረን ጥሩ ነበር
@addismahalet2788
@addismahalet2788 Год назад
I will invite people to your podcast ,very interesting!!!
@Meripodcast
@Meripodcast Год назад
Thank you
@ivivivivvgh9076
@ivivivivvgh9076 Год назад
just wow best podcust
@kgbussr5066
@kgbussr5066 Год назад
Thank you very much.
@TH-eq1cn
@TH-eq1cn Год назад
Very inspirational 👏
@kerimamohammed5448
@kerimamohammed5448 Год назад
ቦልታሞር / ባልቲሞር ?? But over all nice Content, በርታ!!
@adamtadesse2085
@adamtadesse2085 Год назад
የአሜሪካውያን እንግሊዘኛ እንደየ ግዛቶቹ ቃላት አጣጣሎች ይለያያሉ ለምሳሌ Chicago ሺካጎ ውይም ቺካጎ ብለው ሊጠሩት ይችላሉ ባልቲሞርም አጠራሩ ይለያያል አንዳኖቹ ተ ፊደልን ኣይጠሩትም ቦልሞር ፤ባልቲሞር ፤ቦልቲሞር ሊባል ይችላል
@hermib6845
@hermib6845 Год назад
Dude please let him talk 😅
@ivivivivvgh9076
@ivivivivvgh9076 Год назад
just wow best podcust
@jonijoni534
@jonijoni534 Год назад
Impressive.I saw how hard work and honesty pays
@Meripodcast
@Meripodcast Год назад
For sure
@konjitkonjit6018
@konjitkonjit6018 Год назад
So down the earth
@henoktesfaye3011
@henoktesfaye3011 Год назад
Let him talk!
@dagimadamu2520
@dagimadamu2520 Год назад
Thanks
@captainbereket3616
@captainbereket3616 2 года назад
👍👍👍👍👍
@bushmanzanigaba3972
@bushmanzanigaba3972 Год назад
ቦልታሞር ደሞ የት ነው?
@ethioland4938
@ethioland4938 Год назад
Next to Dc.
@Micky999_Tips
@Micky999_Tips Год назад
*wow mida*
@zelalemhaddis4373
@zelalemhaddis4373 2 года назад
💥
@rediet2494
@rediet2494 Год назад
I like it! keep it bro
@Meripodcast
@Meripodcast Год назад
Will do thanks
@masrejourney
@masrejourney Год назад
TX u kenean
@ethiopia1923
@ethiopia1923 Год назад
Congrats brother 👏 👏
@Meripodcast
@Meripodcast Год назад
Thank you
@ሰለሜ_Tube
@ሰለሜ_Tube Год назад
እናመስግናለን 🙏🏾
@Meripodcast
@Meripodcast Год назад
Thank you so much
Далее
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 930 тыс.
Почему?
00:22
Просмотров 238 тыс.
ОБЗОР НА ШТАНЫ от БЕЗДNA
00:59
Просмотров 313 тыс.
ከ 5 ኪሎ ወደ Amazon
1:45:18
Просмотров 157 тыс.
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 930 тыс.