Тёмный

በአረፋ በዓል ወቅት ሰዎች ጠጠር እየወረወሩ ለሴጣን ያላቸውን ጥላቻ የሚያሳዩበት ወቅት ነው፡፡-Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia 

Abbay TV Entertainment
Подписаться 403 тыс.
Просмотров 74 тыс.
50% 1

"7 ተወዳዳሪዎች እርስ በ እርስ በመቀናነስ የመጨረሻ አሸናፊ እስከ 100,000 ብር የማሸነፍ እድል የሚኖርበት ልብ አንጠልጣይ ጌም ሾው!
ዘወትር እሁድ ከምሽት 12:00 - 1:00 በዓባይ ቴሌቪዥን ይጠብቁን!
Seven competitors battle against one another in a team on the game show Man Yiknes. Up to 100,000 ETB in cash is awarded to the winner and will be on air every Sunday Evening 12:00 - 1:00 (LT) only on Abbay Tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#Abbaytv #man_yikenes #ethiopian_gameshow #Ethiopia #habesha #infotainment
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Опубликовано:

 

15 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 312   
@FozyaFozya-ym5vz
@FozyaFozya-ym5vz Месяц назад
ላይክ አርጉኝ ፈልጌው ነው ኢድ ሙባረክ
@user-jl5rm7me9o
@user-jl5rm7me9o Месяц назад
ክክክ ለምን ፈለግሽዉ
@badrea36
@badrea36 Месяц назад
ክክክክ እሺ
@sihameridwan8446
@sihameridwan8446 Месяц назад
ከከከከ ለመነሽ ነው
@user-ip8db2do5d
@user-ip8db2do5d Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@user-ee1fb2mx1i
@user-ee1fb2mx1i Месяц назад
ደግአረኩሺ😂
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p Месяц назад
ሙስሊም ላደረገን ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ይገባው አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን ❤️✨
@ZaharaDawud
@ZaharaDawud 16 дней назад
❤ሱመ አልሀምዱሉሏህ!!
@seidatube419
@seidatube419 Месяц назад
ይህ ሰዉየ ጥሩ ሰዉ ነዉ አላህ መልኳሙን መንገድ ይምራህ
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 Месяц назад
አባይ ሚዲያዎች ኦርቶ አማራ አልነበራችሁ ምን ምች መቶዋችሁ ነው ሙስሊሞችን ያቀረባችሁት😂
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 Месяц назад
አይ ሙስሊሞች እኛ ክርስቲያኖች ትህትናን ሰው አክባሪነትን ከመፀሀፍ ቅዱስ ነው የምንማረው ሰውን በሰውነቱ ብቻ አከብሩት ስለሚል ከምነታቸን ነው ትህትና የምጀመረው የሰውን አተመኙ እናተ ለመሆን ሞክሩ
@ommohmed1843
@ommohmed1843 Месяц назад
አሚንንንን
@user-go2my6xo4y
@user-go2my6xo4y Месяц назад
ፈገግ ብዬ እየሰማሁ ስለፍልስጤም አንስተህ አስለቀስከኝ አላህ ነስሩን ቅርብ ያድርግላቸዉ ያኢላሂ 😢
@Yomi9990
@Yomi9990 Месяц назад
አሚን
@KsaKaa-qn7ql
@KsaKaa-qn7ql Месяц назад
አሚን ያረብ😢😢😢😢
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y Месяц назад
አሚን ያረብ🇵🇸🇵🇸🇵🇸👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌🕌🕌😭😭😭😭
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Месяц назад
ሙሀጅሩ አቡ ከውሰር የኛ መልካም ወድም አላህ ይጠብቅክ በለክበት ቦታ
@rabiyaa7456
@rabiyaa7456 Месяц назад
ዴቫዬ እናመሰግናለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምርጥ ተዋናይ ምርጥ ጋዜጠና ባጠቃለይ አባይ ተቪን እናመሰግናለን ላሰያችሁን እኩልነት
@meryemomertube5883
@meryemomertube5883 Месяц назад
ዴፍ መልካም ሰው አላህ ሂዲያውን ይወፍቅህ
@Yomi9990
@Yomi9990 Месяц назад
አሚን
@user-dr7zb9no5e
@user-dr7zb9no5e Месяц назад
እናንታ የማነቹህ ሰዎች ሙስሊም ሆነቹህ እንጂ እንደትሞቱ ይላል አንድ አላህ ሱብሀነው ተአላ መልከም ልብ ላላቹህ ሁሉ ወገኖቻችን አላህ እስልምናን ይወፍቀቹ ትክክክላኘ ሀይማኖት ኢስለም ብቻነው ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ip8db2do5d
@user-ip8db2do5d Месяц назад
አሚንንንን በጣም ጥሩ ጥሩ ወገኖቻችን አሉ አላህ ይምራቸዉ
@user-hy3uh4vx8n
@user-hy3uh4vx8n 29 дней назад
ትክክል
@Samira-lw1ch
@Samira-lw1ch Месяц назад
አቤት የጋዜጠኛው ትህትና🎉🎉🎉 እናመሰግናለን አቡ ከውሠር ሙሀጅሩ ስላየሁህ ዴስስ ብሎኛል እንኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉
@abdurahmanabti8826
@abdurahmanabti8826 Месяц назад
ዋው አስተማሪ ጥያቄ ናቸው እያዝናና በጣም የሚያስተምር እና በአሉን የሚመጥን ነው ።አባይ ቲቢ እመሰግናለን ❤🎉❤🎉❤🎉😂
@EmaHewotiy
@EmaHewotiy Месяц назад
አቡ ከውሰር ወንድሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሙስሊሞች በሙሉ እንኳን ለኢደል አድሀ በሰላም አደረሰችሁ
@mekiaseid
@mekiaseid Месяц назад
ከላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራህ ደቭ ምርጥ ሰው ነህ
@leulekalterefe1886
@leulekalterefe1886 Месяц назад
Ewr neh ende keteta ena temana atleym😂
@mekiaseid
@mekiaseid Месяц назад
@@leulekalterefe1886 እረ አውቃለሁ ያው ሙስሊም ሳይሆን እንዳይሞት ብየ ነው አላህ ቀጥ ያለውን መንገድ ኢስላምን እንዲመራው ዱአ ያረኩለት ወገኔ ላንተም አላህ ይምራህ
@emann7734
@emann7734 Месяц назад
نسأل الله ان يجعل عيدكم اجمل . ለማን ይቀነስ ተሳታፊዎች መልካም ግዜ ወንድም ዴቭ አባይ tv እናመሰግናለን ማን ይቀነስ 👌
@AliyeTube-ug9pv
@AliyeTube-ug9pv Месяц назад
ኢድ ሙባረክ እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል አድሀ(አረፋ) በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ኢድ የደስታ የፍቅር ያአንድነት ከአመት አመት ያደረሰን ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አዕማል
@sitrazee13
@sitrazee13 Месяц назад
ኢድ - ሙባረክ አባዮች እናመሰግናለን ከሌሎች የእናንተ ይሻላል ቀረ እንዳይባል ብቻ አንድ ነገር ጠብ ያደርጋሉ የእናንተ ፕሮግራም ብዙ በአል የመሰለ ነገር ያካትታል
@nesrelaNuri
@nesrelaNuri Месяц назад
አባይ ቲቪ ምርጥ ሚዲያ መሆኑን አስመስክሩዋል
@HekmaBare
@HekmaBare Месяц назад
ሙሃጅሩና አዱኛ ሙጫ ያሉበት ቦታ ቅኔ በቅኔ ነው
@KewserTube
@KewserTube Месяц назад
❤❤
@user-rv2ec5ti4j
@user-rv2ec5ti4j Месяц назад
አባዮች እናመሰግናለን ልዪ ፕሮግራም ነው ሙጅሩ ጀግና ወንድማችን ኢድ ሙባረክ ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ ❤
@KewserTube
@KewserTube Месяц назад
❤❤
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Месяц назад
ሙሀጅሩ አዱኛው ወድሞቼ በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vx5rn9fl2f
@user-vx5rn9fl2f Месяц назад
ማአሻአሏህ ሥታምሩ እኳአን አደረሣችሀ❤❤❤❤ ውድ ኢሥላም ልጆች
@InnocentFerryBoat-mr8sh
@InnocentFerryBoat-mr8sh Месяц назад
ማስተካከያ ======= 4ቱ ኸሊፋ አጠቃላይ 30 አመት ከ 3 ወር ነው። 1) አቡበከር 2 አመት 2) ኡመር 10 አመት 3) ኡስማን 12 አመት 4) አሊይ 6 አመት ከ 3ወር
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Месяц назад
አባይ ቲቪ ከልብ እናመሰግናለን አኔ በስ ደት ነው ያለሁት አንዳንድ ኢድ አይመሰለኝም እኳን አደረሰሽ ሲሉኝ ምነ ነበር በእናንተ መሠል ሚዲያ ፈታ ዘና እያልኩ አሳልፋለሁ አላህ ሀገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w Месяц назад
ማሻአላህ ሀናንየ አሏህይጨምርልሽ ብዙጠብቃለን ካች ማማየ❤
@user-tn1dk1kc9x
@user-tn1dk1kc9x Месяц назад
አባይ ቲቪ የኢትዮጵያ ምርጥ 🎉
@Nuratube826
@Nuratube826 22 дня назад
ምርጥ ፕሮግራም ዘግይቼም ባየዉም በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነዉ ዴቭ ምርጥ ተዋናይ ምርጥ ጋዜጠኛ
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Месяц назад
ወይ ሙሀጅሩ ደስ አለኝ ሳየው
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit Месяц назад
አላሁ አክበር ጀግኖቻችን አላህ ይጨምርላችሁ የማን ይቀነስ ግን አስጨናቂ ነው አዱኛው እንኳንም ድነህ ወደ ሚድያ ለመመለስ አላህ አበቃህ
@user-xq4md9pz1h
@user-xq4md9pz1h Месяц назад
መሸ አለህ ሁለቹም ተምረለቹ አቡ ከዉሰር ጀግነ ወንድመችን ስለዬሁ ደስ ብሉኛል❤❤❤❤❤❤❤
@habibashizir5271
@habibashizir5271 Месяц назад
አባስ ምረጥ ልጅ😊
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Месяц назад
ደቭ ግን ፈገግታው ጨዋታው ስነስረአቱ ስውአክባሩነቱ ልዬነው
@GrDgg
@GrDgg Месяц назад
አቡ ከውስርን አይቺ ነው የመጣሁት እኔስ
@KewserTube
@KewserTube Месяц назад
❤❤
@MeriemaAssen
@MeriemaAssen Месяц назад
እኔም
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 29 дней назад
እኔም እሱን አይቼነዉ የመጣሑት ስወደዉ ከልቤ ነዉ ወላሂ አላህይ ይጣብቃዉ
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y Месяц назад
ማሻ አላህ ሙሀጂሩ እኳን አየሁህ ደስ ብሎኛል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌🕌🕌🕌🕌🕌👌👌👌👌
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 29 дней назад
ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ ስለገዛ ስታወራ በጣም ልቤን ነው የነካኸው
@user-jo5co2dy6q
@user-jo5co2dy6q Месяц назад
ማሻአላህ ድስ የሚል ትምርት ነው። የጋዜጠኛው አዲናቅነኝ😊
@toybaali1412
@toybaali1412 Месяц назад
ወድወገናችንጥሩሰውነህአላህሂድያንይወፍቅህ🎉🎉🎉
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen Месяц назад
እጅግ ውብ የሆነ ጥያቄ እና መልሰ ነው የመጨረሻው ያማረ ይሁን
@user-ho7bs3ud7m
@user-ho7bs3ud7m Месяц назад
ማአሻላህ ዘሬ የኢስላም ጀግኖቻችን ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@obseabasimal3
@obseabasimal3 Месяц назад
I am proud of you my brothers and sisters Mashaa Allah great job 🎉🎉🎉
@user-pi6lk5ix4y
@user-pi6lk5ix4y Месяц назад
መሻ አሏህ ደስ የሚል ፕሮግራም ፕሮግራም መሪው ደቭ ትህትናህ ማሻ አሏህ አላህ ይጨምርልህ መጨረሻህ ይመር ቅን ሰው ነህ
@busyline1119
@busyline1119 Месяц назад
እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@affghqedfg2613
@affghqedfg2613 Месяц назад
ፉአድየ፣መሸአላህ፣ምርጥ፣ሰው❤❤❤
@ConfusedChateau-el5us
@ConfusedChateau-el5us 24 дня назад
አባይ ትቪ ሁልግዚም ምርጫችን ነው ❤❤❤
@Amihabsawit-ix8rv
@Amihabsawit-ix8rv Месяц назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 🌺🌺🌺ማሻአላህ ደኛው ደስ ስል ስርአቱ እርጋታው 🌺🌺
@AmeleworkMamuye
@AmeleworkMamuye Месяц назад
Wow Edi Mubarak all Muslim ❤❤❤
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Месяц назад
እናመስግናለንውዴ
@sadasada6586
@sadasada6586 Месяц назад
ማሻ አላህ
@user-wb8jh1yk7n
@user-wb8jh1yk7n Месяц назад
አለሀምዱልለህ ኒመተል እስለም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@GgGg-fp5qy
@GgGg-fp5qy Месяц назад
ዋው ማሻአላህ ሀናን ውብ ግጥም ነው ያሰማሽን በርቺ ጀዛኪላህ❤
@user-rx6uh5tn6d
@user-rx6uh5tn6d Месяц назад
ቆንጆ ቆይታ ነበረን እኛ ተመልካቾች እራሱ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
@madena1330
@madena1330 Месяц назад
አባስ እና ሙሀጂሩ እንድሁም ፉአድ ሲቀየሩ አልጠበኩም የምር ብቻ ደስ ይላል ፖሮግራሙ
@abas_video
@abas_video 29 дней назад
እኮ
@user-po1of2cg7h
@user-po1of2cg7h Месяц назад
ስታምሩ ማሻአላህ አቤት ውበት እስልምና❤❤❤
@musamehamed5582
@musamehamed5582 Месяц назад
ማሻአላህ አዱኛው አላህ ይጨምርክህ. መግቢያህ ላይ ተናገርከው ንግግር ጀዛክ አላህ ኽኢር
@FunnyFreshwaterLake-cg8ki
@FunnyFreshwaterLake-cg8ki Месяц назад
ጥሩ ግጥመ ነው
@cxbaha966
@cxbaha966 19 дней назад
ማሻአላህ ጥግሙ አላህ ይጨምረልሽ በርቺ🎉❤ ሁላቹው ጀዛኩም አላህ ኸይርን ደስ የሚል ቆይታ ነበር
@user-tg4ei9bx1n
@user-tg4ei9bx1n 26 дней назад
ኣባይ ተቪ ቀጥሉበት በጣም ኣሪፍ ነዉ የመቀነስዋ ነገር ደስ ትላለች
@taqeyaaa4579
@taqeyaaa4579 Месяц назад
ደቭየ አላህ ይጠብቅህ መልካም ሠው እናመሠግናለን
@munaali2129
@munaali2129 27 дней назад
Great program 🎉 we really appreciate it thank you 🙏
@azizaabdurazak1568
@azizaabdurazak1568 29 дней назад
Mashaah Allah bezihu ketilubet, betam des yemil program 😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊
@user-uv5mb3ek8z
@user-uv5mb3ek8z Месяц назад
አህለን ኢድኩም ሙባረክ ተቀበል አላህ ሚና ወሚኩም ሳልሀል አእማል አዱኛው ጎበዝ🎉🎉🎉
@user-xq4yn3vk4t
@user-xq4yn3vk4t Месяц назад
አባዩች እናመሠግናለን❤
@mrms9748
@mrms9748 Месяц назад
አንኮን አብሮ አደረሰን እናማሰግናላን🙏🙏🙏
@seidatube419
@seidatube419 Месяц назад
ማሻዓላህ አላህ ይጠብቃቹህ
@user-zm7hr5up2h
@user-zm7hr5up2h Месяц назад
ማሻአሏህ
@FatumaMohammed-ow6fq
@FatumaMohammed-ow6fq Месяц назад
❤❤❤❤አላሁ አክበርማሻአላህ ደሥ የሚል መልእክት ነው ጀዛኩም አላህ ኸይ
@ZhareSeild
@ZhareSeild Месяц назад
ደስ የሚል የአረፍ ጭውውት
@luebabaidris4838
@luebabaidris4838 27 дней назад
Masha allha
@user-ic5vb4hl7s
@user-ic5vb4hl7s Месяц назад
እንኳን አቡርአደረሰነአባዮችእናመሰግናለን
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Месяц назад
ጀግናውው ሙሀጅሩ ልክብለሀልል በበአልግዜብቻሳይሁንሙስሊሙሲበደልም ድምፀሁኑት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@helentamiru693
@helentamiru693 Месяц назад
Mashallh thanks Abby tv ❤❤🎉🎉
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Месяц назад
ትክክልልልል ወገናችንን
@hayathayu5940
@hayathayu5940 Месяц назад
ስለ አረፋ አላውቅም ነበር ጀዛኩምላህ
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ዋው ደስ ይላል ይህ ጥያቄ አቀራረብ አባይ ቲቪ🎉🎉🎉🎉
@fatumafatuma1804
@fatumafatuma1804 23 дня назад
ማሻአሏህ❤❤❤
@ousmanchekole7790
@ousmanchekole7790 Месяц назад
ማሻ አላህ ቀጥሉበት
@user-vl3yz1wj8s
@user-vl3yz1wj8s Месяц назад
Mashaalh
@fatumaaebdu5596
@fatumaaebdu5596 Месяц назад
ግጥሙ ማሻአላህ
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq Месяц назад
አበስ መቀነስ አነበራበትም ጥፈት ናዉ አበስ በጣም መልሶ ናበራ የምር ሀነን ነበራ መቀነስ የነበራበት
@abas_video
@abas_video 29 дней назад
ልክሰሳቸው እንዴ
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 29 дней назад
በሰአቱ ኢየወክ መዉጣት ዬለብኝም ሰትል መዉጣትክ ራሱ ወንድሜ አደቅከላዉ 🎉❤​@@abas_video
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 29 дней назад
ክክክ አሁንማ ከለፋ ቦሃላ ❤በሰአቱ ኢየወቅክ ምንም ሰትል መዉጣትክ አደቅከላዉ ወንድሜ🎉❤
@user-vl3yz1wj8s
@user-vl3yz1wj8s Месяц назад
Amin
@madenanuri9925
@madenanuri9925 20 дней назад
ዴቭ ምርጥ ሰው❤❤
@azizaabdurazak1568
@azizaabdurazak1568 29 дней назад
Mashaah Allah wowww
@medinabintendris
@medinabintendris Месяц назад
መቅናሰ ባይኖር ጥሩ ነብር! ፉታ ያል ፕሮግራም ከትባል መቀነሰ የለበትም ነብር!!
@nagaardamis
@nagaardamis Месяц назад
عباس جزاكم الله خير
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w Месяц назад
ማሻአላህ አለይኩም አሏህይጠብቃችሁ
@user-ww9xg2sx3s
@user-ww9xg2sx3s Месяц назад
ማሻአላህ ደስ የላል
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke Месяц назад
ሰው እኮለመሰድደእና ያውቃል ለመባል ፊጥፊጥ የምንለው እውቀትነፃ ትውልድ አባይባክ ጋዜጦኞች እደናተ ጎበዞችየለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እውቀትን ይጨምርላችሁ
@SamsungSamsung-cq5pc
@SamsungSamsung-cq5pc Месяц назад
ማሸአላ ሁለቹም ተምራለቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fedufedila6122
@fedufedila6122 Месяц назад
Hana msha alla berchi alla ychemrlsh
@zalkamohamed
@zalkamohamed Месяц назад
ማሻአላህ ደስም ጊዜነዉ ያሳለፋቹት አላኢጨምር ላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@medinabintendris
@medinabintendris Месяц назад
አሚን አሚን ያረብ! አዱኛው ሙጨ ናው ያሸንፉልኝ ያልኩት ልቤ መጀምሪያም ! ቀልጥፉ ናው!
@RomanSiraj-jb1in
@RomanSiraj-jb1in Месяц назад
Gazetengaw tehetenak betam des yilal Allah yakbereln enamesgenalen👌🙏
@user-qp8kt1tv1q
@user-qp8kt1tv1q Месяц назад
ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉
@lubabasaid3007
@lubabasaid3007 28 дней назад
ማሻአላህ❤
@EnduEnate
@EnduEnate Месяц назад
Abbay Tv Betaam Enamesigenalen Fetawi Tv ❤❤❤❤kmre nw
@user-qp8kt1tv1q
@user-qp8kt1tv1q Месяц назад
ማሻአላህ ሀናን የኔቆንጆ ግጥምሽ ደስይላል🎉🎉🎉🎉
@affghqedfg2613
@affghqedfg2613 Месяц назад
ፉአድ፣አስለቀስከኝ፣ገዛወችን፣አንስተህ፣ኢንሻአላህ፣ነስሩን፣ቀሪብ❤❤
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 Месяц назад
ማሻ አላህ ግጥሙ አስለቀሰኝ ያአላህ ቤትህን አስጎብኘኝ ከነቤተሰቦቼ
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉መሸአላህ ታምራላችሁ አቡ ከውስር ደስ ብሎነል ስላየንህ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Месяц назад
ኢዲ ሙባረክ ማሻአላ ታምራላችሁ
@user-tf6cs3sm9i
@user-tf6cs3sm9i Месяц назад
ማሻአላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር
@zuzutube1454
@zuzutube1454 Месяц назад
መሻ አለህ
@user-zh9wp6qg5r
@user-zh9wp6qg5r Месяц назад
ሙሀጅሩ❤❤
@user-pt6fu4es3k
@user-pt6fu4es3k Месяц назад
አላህ ይጠብቅህ ስለ ፍልስጤን ያነሳህ ወንድሜ
Далее