Тёмный

//የኩሽና ሰዓት//አጃኢብ የሚያስብሉ የቱርክ እና የአረብ ምግቦችን በመሀል ቦሌ // በቅዳሜን ከሰአት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 116 тыс.
50% 1

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

14 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 414   
@user-yf6mq5sy6p
@user-yf6mq5sy6p 10 дней назад
መሻአላህ እስልምና ውበታችን ነው አልሀምዱሊላህ።
@dubaisatwa4019
@dubaisatwa4019 9 дней назад
Betam Alhamdulillah😊
@user-gk7sy6qh6v
@user-gk7sy6qh6v 9 дней назад
አልሃምዱሊላህ
@MunneraM-kc3mg
@MunneraM-kc3mg 5 дней назад
😅😅😅😅
@user-gk7sy6qh6v
@user-gk7sy6qh6v 5 дней назад
@@MunneraM-kc3mg ምን ያስቃል
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 4 дня назад
ትክክል
@bintahmed
@bintahmed 9 дней назад
ጋዜጠኛዋ የለበሰችው ድሪኢ ሲምርባት ማሻአላህ ውበትሲለካ በሂጃብ ነውለካ
@abduyasinabdu
@abduyasinabdu 9 дней назад
የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን ሆነ የአፍሪካ ብሎም ለአለም ሙስሊሞች የሚመጥን Restaurant Mashallah
@husniabdellah
@husniabdellah 9 дней назад
Mashallah 🥰🥰🥰
@halimatube6731
@halimatube6731 3 дня назад
እስልምናችን ውበታችን ነው አልሀምዱሊላህ ማሻ አሏህ ተባረክ እረህማን አላህ ያግዝህ ወንድማችን እህታችን በጣም ነው አልለባበሱን ያማረብሽ
@halimo1255
@halimo1255 7 дней назад
ማአሻሀ አላህ እንደት አባቱ ነዉ ያማረቢሽ የሙስልም አለባበስ ታይ ቀጥይበት የሙስልም ሴቶች ናቸዉ የማሪያምን ወግ እየቀጠሉ ያሉት❤❤❤❤
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 9 дней назад
አልሀምዱሊላህ አለኒአመተልኢስላም ማሻአላህ ደስይላል ሁሉንያሟላ መስገጃ ቦታያለው ሪስቶራንት ማገኘት እጅጉን ያስደስታል ሀገራችን ስንገባ እንመጣለን በአላህ ፍቃድ
@ToybaKebede-ow7xj
@ToybaKebede-ow7xj 9 дней назад
ተባረክ እረህማን. በጣም ደስ ይላል. እኝንም አላህ ይረዝቀን ባገራችን ሪዝቀን ዋሲአ ያረብ.
@SophiaAwale
@SophiaAwale 7 дней назад
ከሁሉም በላይ የሰላቱ ቦታ 🕌👍👍👍👍👍👍🌹🕋👈👍👍👍👍🍎ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቅክ
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke 9 дней назад
አሏህ ሃገራችንንሰላም ያድርግልንያረብ ኢቢኤስች እንውዳችኋለን
@selmejons5098
@selmejons5098 4 дня назад
እኔ የኦርቶዶክሰ እምነት ተከታይ ነኝ ፕሮግራሙ ደሰ ይላል አንድ ነገር ጋዜጠኞቹ ቤቱን ወይም እምነቱን ያማከሉ ቢሆኖ በጣም ያምር ነበር የኔ አሰተያየት ነው
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen 2 дня назад
እውነት ነው የኔም ሀሳብ ይህ ነበር ።ግን ሀገራችን ሙስሊም ክርስቲያኑም ፍቅር የሆን ሰዎች ነበርን ?አሁን ግን
@SahluSahlsha
@SahluSahlsha День назад
የማያምኑበትን እምነት ልብስ ለምን ይለብሳሉ ? የእስላም ጋዜጠኛ ቤተክርስቲያን ነጠላ አርጋ ትመጣለች እንዴ ? አትልመጥመጥ
@ommohmed1843
@ommohmed1843 День назад
በትክክል
@hermanos7255
@hermanos7255 15 часов назад
ነጠላ ማነው የሀይማኖት(የክርትያን) ልብስ ነው ያለው ? የሀበሻ ልብስ ነው ስሙ ሀበሻ ደሞ የሙስሊሙ ሀገር ናት!@@SahluSahlsha
@hermanos7255
@hermanos7255 15 часов назад
​@@SahluSahlsha ከኢትዮ ውጪ ያሉ ክርስትያኖች ነጠላ ስለማይለብሱ ድሪአ ባህለቸው የሆኑት ሙስሊም ናቸው እያልከኝ ነው?
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d 9 дней назад
ቤቱ አፖተይት ይከፍተል እጅግ ማራኪ እና ዉብ ነዉ ማሸአለህ
@mrsadi3119
@mrsadi3119 9 дней назад
ማሻአላህ አምሮባቿል ብሩክቲ አቤት ሂጃቡ እንዴት ውበቱ እንደደፋብሽ
@ethokelem23
@ethokelem23 3 дня назад
ሲጀመር ምግብ መብላት በሙስሊም ቀረ በደብ ይችላሉ ንፅህና ቢሉ ውበት ስርአት ሙስሊም ላረከኝ ጌታ እልሃምዱሊላህ
@amanueltadesse6783
@amanueltadesse6783 9 дней назад
❗❗❗ሰላም ጤና ይስጥልኝ የebs አባላት በሙሉ የዛሬው ፕሮግራማቹ ደስ ይል ነበር ግን ግን ቅር ያለኝ ነገር ቢኖር የተሰራውን/የቀረበውን ምግብ በህብረት ሊበላ የሚችል ሰው ፕሮግራሙን ቢሰራ የበለጠ በአሉ ያምር ነበር ኢሄን የሚያሳየው ሙስሊም ጋዜጠኛ እደሌላቹ ነው የሚያሳየው❗❗ ❗ አስብበት አስብበት አስብበት ።
@sitrazee13
@sitrazee13 8 дней назад
አባይ ሚዲያ በልጧል በዚህ
@user-md1lr1um7i
@user-md1lr1um7i 5 дней назад
ትክክክል
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 3 дня назад
በጣም የሚያምር የምግብ አዳራሽ ነው ማሻአላህ
@user-vu8qb9um4e
@user-vu8qb9um4e 8 дней назад
ማሻ አላህ ተባረካላህ በጣም ደስ ይላል እስልምና ውበታችን ነው
@Aaaa-so5fi
@Aaaa-so5fi 4 дня назад
መሻ አላህ ተባረካላህ አላህ ይጨምርል ያረብ ዴሞኮ ቆጆ ነህ መሻ አላህ ወላሂ ኢስላም ሢያድግ ዴሥ ይለኛል
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 10 дней назад
ዋው ብሩክቲ የሚጣ የቤቢሾ እናት ልትሆነው
@lidiatasfay1997
@lidiatasfay1997 10 дней назад
ጋዜጤኛዋ እርጉዝ ናት
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke 9 дней назад
😂😂😂😂ግርምትሉኛላችሁ
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 8 дней назад
😂😂😂​@@HaySss-lx6keበጣም ይገርማሉ ጉድ እኮ ነው 😂😂😂😂
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 8 дней назад
ሀዳሳ😂😂😂😂😂😂
@user-fm3ep9ge5w
@user-fm3ep9ge5w 7 дней назад
ምን ይጠበስ ጉድ​@@HaySss-lx6ke
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 4 дня назад
😂😂😂😂አቤትእናሥ ምንይጠበሥ እማያገባችሁቦታ ባትገቡ ምንአለበት
@godisgood2672
@godisgood2672 9 дней назад
ብርክቲ እርጉዝ ትመስያለሽ እንኳን ደስ አለሽ🎉
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 День назад
ካለባል😅
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y 21 час назад
​@@rhamethabtemuyoutube7632ህዝቤ ያስርግዛል. ያስወልዳል. ያጋባል ያፋታል. ይህነዉ ክክክክ
@Seaada
@Seaada 3 дня назад
መሸአላህ ሙስሊም ስለሆኩኝ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ሆነን ገደለን❤🎉🎉🎉
@user-qx3zm4yp8e
@user-qx3zm4yp8e 7 дней назад
ማሻ አላህ በጣም የሚያምርና ጥድትያለሬስቱራንት ነው ሁሉ ነገር የተሞላ ውብና የሚስብ ነው የመስገጃ ቦታ መኖሩ ደሞ በጣም አስደስቶኛል የካዬች አርማም በጣም ደስ ይላል ማሻ አላህ ብያለሁ
@zeyine
@zeyine 9 дней назад
ኢዱል ሙባረክ አለይና ወአለ😅ይኩም ተቀበል አላህ ሚነ ወሚንኩም ሧሊህል አእማል ❤❤❤
@user-mw5cw4ub3q
@user-mw5cw4ub3q 4 дня назад
እኔ ታኩር ሢያስተዋዉቅ አዪቸ ሢያምር እያልኩ ነበር መስራቺዉ ትቺላለህ ገና ወጣትነህ ከዝህ በላዪ እጠብቃለን
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 6 дней назад
ማሸ አለህ ለኒቀብስቶችም ብ ጠም ምቹ ነው🎉🎉
@amirapannier9668
@amirapannier9668 10 дней назад
MashAllah tebarkAllah betam dessss yilale thank you Ebs Tv❤❤❤ Eid mubarek 🎉🎉🎉🎉🎉
@Rahma-td6er
@Rahma-td6er 6 дней назад
ለኢድ ብቻ ነዉ ሙሰሊሞን እምታዉቁት
@user-jc6vm1cu9b
@user-jc6vm1cu9b 10 дней назад
ماشاء الله ربنا يبارك لك
@F-vb9dd
@F-vb9dd 6 дней назад
ማሻአላህ ስታምሩ ኒኢምተል ኢስላም አላህ ይጥብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 4 дня назад
እንደዚህ የተከበረውን ጀለብያ ለብሳችሁ ከአጂ ነቢ ሴት ጋ የምትጋፉ ወንዶች አላህን ፍሩ ወይ ልብሱን አውልቁት ወይም ከሴቷ ጎን እራቁ ምን አይነት አቅል ነው ግን ያላችሁ 😠ዲኑን አታሰድቡ ለአላህ ሀያዕ ባይኖራችሁ እንኳ ሰው ፍሩ
@foziyaalimea4752
@foziyaalimea4752 3 дня назад
እውነት ነው ወላሂ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 23 часа назад
ልብሱ ኮ የባህል ልብስ እንጂ የእምነት አይደለም
@omsalih
@omsalih 16 часов назад
አይ አዲስ ጀማሪ ነሺ መሰል እኛ ሙስሊሞች ልብስ አናመልክም ምን አስበሺ ነው እደዉ ትንሺ ሀዲስ ካዳመጣችሁ ደአዋ ካልሰጠን የምትሉትስ ነገር
@SophiaAwale
@SophiaAwale 7 дней назад
ማሻ አላህ ተበረከል ረህማን አላህ ያግዝክ ወድማችን ለብዙዎች ተምሰሌት ትሆናልክ
@user-he1di1yr5m
@user-he1di1yr5m 9 дней назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ያምራል አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ሁስኒ በርታ ወድሜ አላህ ይርዳህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o 10 дней назад
ዋው በጣም ነው ሚያምረው
@hffhkg-vb1mt
@hffhkg-vb1mt 10 дней назад
ይህ ነው እስልምና ማለት አልሀምዱ ሊሏህ
@brtukan8684
@brtukan8684 10 дней назад
ዋው በስማም በጣም የአምራል የወናስ የዋህ ትህትናህ ደስይለኛል ተባረክ በጣም የአምራል❤❤❤❤
@rahmaasayyif
@rahmaasayyif 8 дней назад
ማሻአላህ
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 4 дня назад
❤❤❤
@user-ey3he3oc3k
@user-ey3he3oc3k 4 дня назад
አሁን እዚህ ዘርን ምን አመጣው
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 10 дней назад
God Bless your hand
@halemtessema9256
@halemtessema9256 9 дней назад
በጣም የሚያምር ሬስቶራንት ነው። አዲስን አንዱ የምወደው ያለው የምግብ variety ነው።
@khadraalisaid5635
@khadraalisaid5635 9 дней назад
Masha allah ❤❤
@HananTube-ee2sx
@HananTube-ee2sx 3 дня назад
mashalah Mashalah nice 👌 ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Muntaha-kt2rd
@Muntaha-kt2rd 10 дней назад
መሻአለህተበረከአለህአለሀይጨምርልክ፣አገረችልንምለይ፣እንደዝ፣እንደዱበይ፣ደስስል❤❤❤❤
@zainbmosa-xv2db
@zainbmosa-xv2db 3 дня назад
ማሻ አለህ እኔ ረሱ ብር ኖሮኝ ሀገር በገበሁ አቤት እንዴት የላ ሙያ ነበራኝ
@user-lx4ty5sy2k
@user-lx4ty5sy2k 2 дня назад
መሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ያህፍዝኩም ባረክ አላሁ ፊኩም ውድ ያገሬልጆች ያረብ ለሀገራችን ሰላሙን ኢማንን ፍቅር አድነትን ከድህነትም አላህ ይገላግለን ለኢትዮጵያ ህዝብ ረህመቱን በረከቱን በአሏህ አድነት እምነትን ሀይሩን ድሉን አላህይወፍቀን ያረብ
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d 9 дней назад
አቤቱ የቤቱ ዉበት ቢስሚላህ
@qalidumar2798
@qalidumar2798 8 дней назад
Masha allah
@mareym-gy4ii
@mareym-gy4ii 9 дней назад
ማሻ አላህ በጣም ያምራል❤❤❤
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 4 дня назад
ማሻአላህተባረከላህ አላህይጨምርላችሁ ደሥእሚል
@SaaA7116
@SaaA7116 10 дней назад
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤
@user-bb9zj5oz2e
@user-bb9zj5oz2e 7 дней назад
ኢቢኤስ ቅንነታችሁ❤❤❤❤
@hananahmed1434
@hananahmed1434 10 дней назад
Mashallah its such a beautiful place and z food looks so yummy ❤❤❤
@alekaabedla3163
@alekaabedla3163 8 дней назад
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
@taybatube194
@taybatube194 3 дня назад
ማሻ አላህ🎉 አሏሁ አክበር
@eshetieabdie714
@eshetieabdie714 9 дней назад
ማሻ አላህ🎉🎉🎉
@keriwuloyewa3030
@keriwuloyewa3030 9 дней назад
ማሽአላህ🎉
@vvvffff1290
@vvvffff1290 8 дней назад
ሙነሽዶችአላህልብይስጣችሁያረብ
@IyFg-po9qg
@IyFg-po9qg 9 дней назад
ማሻ አላህ❤❤❤❤
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 9 дней назад
ማሻአላ ዉብ ነዉ ኢዲ ሙባረክ
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 10 дней назад
Wow bexem yemerel 👏👏👏
@user-sh2wm9tz3j
@user-sh2wm9tz3j 9 дней назад
ዋውው ጋዜጤኛዋ እርጉዝ ናት😮
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 4 дня назад
ጉሊማሻአላህእሽቤክ ማርገዝክብርነውው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በሰላምይገላግላት
@emuyahya9351
@emuyahya9351 День назад
አላህ ይጨምርልህ አባ❤ጀግና ነሺዱ ድምፅና መልክቱ አጂብ ነው❤
@hekimahekima5572
@hekimahekima5572 4 дня назад
Masha Allah ❤❤
@samerasameraaa6129
@samerasameraaa6129 3 дня назад
ማሻአላህ❤❤አልሀምዱሊላህ አለነእመተል ኢስላም❤❤❤
@KhanKhan-cl3eg
@KhanKhan-cl3eg 10 дней назад
ማሻ አላህ ያምራል ❤❤❤
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 10 дней назад
ማሻአላህ ሲያምር
@user-jk8vo5ce5p
@user-jk8vo5ce5p 5 дней назад
ማሻአላህ ተባረከሏህ
@tebarekabas1919
@tebarekabas1919 5 дней назад
Ebs enamesegnalen programachu hulum tafach nachew .
@user-ng9zh1wx2m
@user-ng9zh1wx2m 10 дней назад
እኳን አደርሳችሁ ዉዱች
@zenbenaser5313
@zenbenaser5313 4 дня назад
Mashaa Allah betam des ylal Eid Mubarak ❤❤🎉
@zindzind3952
@zindzind3952 2 дня назад
ማሻላህ ተባረከላ
@user-jj7hs5tv3n
@user-jj7hs5tv3n 5 дней назад
كل عام وانت بالف خير
@Hayubaarbi-ye6fn
@Hayubaarbi-ye6fn 9 дней назад
Wwwww mashallaah edi mubarak❤❤❤❤❤
@waskan6351
@waskan6351 9 дней назад
ማሻአላህአላዪጨምትልህ
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 3 дня назад
ما شاء الله تبارك الرحمن حلوه جدا جدا جدا ❤👍👍👍👍
@hananahmed1434
@hananahmed1434 10 дней назад
Yonas n brukti u guys look so great 🥰🥰
@yegerfaw
@yegerfaw 2 дня назад
ዮኒ ለመብላት በጣም ጓግተካል❤❤❤
@marifatofik6075
@marifatofik6075 4 дня назад
ማሻ አላህ ደስ ሲል❤❤❤❤
@mamayouTube-hq4my
@mamayouTube-hq4my 3 дня назад
ማሻ አለህ ደስ ይለል🥰
@abdurahmanmohammed5676
@abdurahmanmohammed5676 День назад
ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله
@sitinahussen1311
@sitinahussen1311 6 дней назад
ማሻ አላህ❤
@user-kj5fz2wr5c
@user-kj5fz2wr5c 9 дней назад
ማሻአላህ🎉🎉
@zozo2808
@zozo2808 9 дней назад
ማሽአላህ❤❤❤❤
@user-tf6cs3sm9i
@user-tf6cs3sm9i День назад
ማሻአላህህህ ተበረከላህ!!
@BHzxb
@BHzxb 9 дней назад
ማሻአላህ. ሳምር.🎉🎉
@abduhussenhussen5697
@abduhussenhussen5697 5 дней назад
Mashlaalhe
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h 4 дня назад
ማሻአላህ ተባረክ አላህ
@AminatUmor
@AminatUmor 8 дней назад
ማሻአላህህህ❤🎉🎉🎉
@Bent-Eslam
@Bent-Eslam 3 дня назад
Maasha Allah tabaarakallah agerachen yalela nager yelm❤
@user-om3lr1pi4p
@user-om3lr1pi4p 10 дней назад
Eid mubarak
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 10 дней назад
አልሀምዱሊላህ አለ ኒዓመተል ኢስላም።🎉
@jmelashukratube799
@jmelashukratube799 2 дня назад
መሸአለሀ መሸአለሀ መሸአለሀ መሸአለሀ ቢሎ ዚም ነዉ እነመሰግነለን ebs h Tankue so mahe
@aminat4274
@aminat4274 6 дней назад
ብሩክቲ እንኳን ለዚህ አበቃሽ
@user-xg2kp3zn2f
@user-xg2kp3zn2f 9 дней назад
እንዃን አብሮ አደርሰን
@uamawkuwnbasawko3314
@uamawkuwnbasawko3314 2 дня назад
ماشاء الله تبارك الله
@QarreDambi
@QarreDambi 4 часа назад
❤ ماشاء الله تبرك الله جزك الله خير ا
@selamawitdadi2604
@selamawitdadi2604 10 дней назад
Brktiye erguz nesh enda yene konjo❤
@user-ne5xw5mi4h
@user-ne5xw5mi4h 3 дня назад
መሽአላህተባረክአላህ አላህይጨምረልህ
@Maziyteka
@Maziyteka 7 дней назад
ማሻ አላህ
@user-rm6sy7yo1k
@user-rm6sy7yo1k 7 дней назад
❤❤❤❤ማሻአላህ
@user-hp3zq3gr3n
@user-hp3zq3gr3n 7 дней назад
Mashallah siyamr ❤❤❤
@user-ss5he7bd7h
@user-ss5he7bd7h 5 дней назад
ማሻአላ❤
@user-ku8pq8rr9h
@user-ku8pq8rr9h 19 часов назад
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ
Далее