Тёмный

"በአብይ እጅ የወደቀችው ኢትዮጲያ" በሁለት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሊቃውንት አባቶች እይታ! 

Horizon Free Media    ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ
Подписаться 55 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 61   
@mesidem2010
@mesidem2010 22 часа назад
አባቶች እግዚአብሔር ይሰጥልን
@abadittadesse5892
@abadittadesse5892 День назад
ሊቀ ሊቃውንት ኣባ ወልደ ትንሳኤ በዛ በጨለማው ዘመን ስለ እውነት በመመስከርዎ ፈጣሪ ክብርና ፀጋ ያልብሶት❤❤❤ማሪያማዊት በርቺ ፈጣሪ ከኛ ጋር ነው❤❤❤
@makdatadele3712
@makdatadele3712 День назад
Maramwit I appreciate you for inviting the true religious leaders.
@makdatadele3712
@makdatadele3712 День назад
This is the value of religion leader's to stand for the Truth and be voiced for innocent people.Thank you Aba
@abadittadesse5892
@abadittadesse5892 День назад
ስለ እውነት ለመሰከራቹ ኣባቶች ፈጣሪ ያክብራቹ
@abebabekele8292
@abebabekele8292 23 часа назад
We are blessed to have you our angel Mariamawit haftena thank you for been a voice for the Voiceless Ethiopians ❤🎉your hard work will prevail ❤🎉🎉🎉
@bezawitmamo7078
@bezawitmamo7078 День назад
ብ 24/01/2017 ምስ ደ/ ር ሀይሌ ዝነበረኪ ፃንሒት እየ ንመጀመርያ ጊዜ ሰሚዐኪ ትግራይ ንዓኺን ንዓኺ ዝመስሉ ምሁራት ሒዛ እያ ወላድ ትግራይ እትነብዕ ዘላ ስለዚ ስምዒትኪ ቃልስኺ ብጣዕሚ ዘሐብን እዩ ቀፅልልሉ አጆኺ አይትንብዒ እናነባዕኹ እየ ተኸታቲለኪ እግዚአብሔር ይሓልኺ እንኳዕ ትግራወይቲ ኮንኪ
@tigrayteseer.2410
@tigrayteseer.2410 21 час назад
ሞክሼኮ ከእግዚኣብሄር ነው የተላከችው ተመልከቱ የሰላሚዊነት ብዛት ኣባቶችን ጠርታ ኣክብራ ኣምላክ ያክብርሽ ሰላምሽ ይብዛ ዘር ሃረግሽ ይባረግ ማርይማዊተይ 💯💕🙏
@abadittadesse5892
@abadittadesse5892 День назад
ኢትዮጵያውያን ሰው እንሁን የዛኔ ፈጣሪም ይረዳናል💔😭😭
@aregawiwaregay815
@aregawiwaregay815 День назад
ሰለምምምምም ማሪየይ🙏🙏🙏🙏
@ማሚ-ደ8ወ
@ማሚ-ደ8ወ 17 часов назад
አባቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ላገራችን ሰላምን ያውርድልን ድምጽ መሆናችሁን ቀጥሉበት🎉
@legessenegusse5569
@legessenegusse5569 23 часа назад
Thank you fathers God bless u
@kedamawisolomon5917
@kedamawisolomon5917 День назад
I cordially appreciated your commitment.
@Ali-horreAburus4823
@Ali-horreAburus4823 День назад
Thanks sister Maryamawit . Ameen Ameen Ameen Though I don't understand you say. Traditions Obliging. Also our Political Attitudes. Afar Think-Tank Reedan-Makkaabe
@abadittadesse5892
@abadittadesse5892 День назад
ፈጣሪ ሆይ ሰላምህን ላክልን 😭😭😭😭
@AbebaGebretsadik
@AbebaGebretsadik 3 минуты назад
ይህ የላሊበላ ኣባታችን እውነተኛ ካህን ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትዎም ይድረሰን ይሄ ኣጋንንት ግራኝ ኣህመድ ልጅ ከላያችን ያንሳልን።
@ftsumbrhanalemngus9052
@ftsumbrhanalemngus9052 19 часов назад
Ajoka King syster ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤King 🎉🎉
@SoritiEjersa
@SoritiEjersa 8 часов назад
ማራማዊት እግዚአብሔር የባረከሽ ነሽ ሀቅ ሀቅን የሚያስተምሩ። አባቶች። ስላቀረብሽ።
@tigistberhe6424
@tigistberhe6424 23 часа назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yonigebru7587
@yonigebru7587 День назад
as i usual i got a very matured way of information and clear understanding on your discussion. God bless you
@tigrayteseer.2410
@tigrayteseer.2410 21 час назад
ኣማራም ትግራይም ባጠቃላይ ሰሜናውያን ጠፉተው ቅርሳቸውን ኣገራቸውን ባህል ማነታቸውን በነሱ ተወእርሶ የኢትዪጵያውያን ገፅቲ እንዳልተቀየረ በማስመሰል ሓበሻ የሚል ስም ሲሰሙ ይፀየፉ የነበሩ ኣሁን እኛ ነን ሐበሻ ብለው ብቅሳችን በማነታችን ነግስእ መጥተዋል 💔😭
@tigrayplea5385
@tigrayplea5385 День назад
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ የትግራይ ሠራዊት አንዳች የትም ያደረሰው ነገር ያለም
@abebakebede1270
@abebakebede1270 17 часов назад
የትህግራይ ህዝብ እኮ ንብረቱና ቀዩ በአብይ መንገድ ሄደው አማራው በተለይ ጎንደር በትግራይ ህዝብ ላይ ግፍ ሰርተዋል በእውነት ከትግራይ ጋር በሰላም መኖር ቢፈልጉ ቀዩን ይልቀቁ የተፈናቀለው ህዝብ እቤቱ ይመለስ እመጠልያ ነው የሚኖሩት ንብረቱን ይመልሱ በእውነት ለኢትዮጵያ አንድነት የሚፍልጉ ከሆነ ሁሉ በእጃቸው ነው ያለው እና የትግራይ ህዝብ ለአማራ አልበደለውም አማራው ግን አብይን ተከትሎ ትግራይን በጣም በድለዋል ይህንን ከግምት ውስጥ አስገቡት ሃሳባችሁ ጥሩ ነው በጣም እጅግ የዘገየ ቢሆንም ለአማራ መሪዎችና እሌቶች ንገሩ ።
@abadittadesse5892
@abadittadesse5892 День назад
ሰላም ማሬ ❤❤❤❤
@almazyehdego4802
@almazyehdego4802 11 часов назад
👋👋👋👋👋👋👋👋
@AyeleGetanhe
@AyeleGetanhe 22 часа назад
ተባረኩ
@CshggsgsGhshhshw
@CshggsgsGhshhshw 13 часов назад
ተበራኪ❤❤❤❤❤
@adanekapital9712
@adanekapital9712 11 часов назад
ፕሮግራምሽን አልፎ አልፎ እከታተላለሁ።ዛሬ ያቀርብሻቸው አባቶችን ሳይ ደግሞ የበለጠ አከበርሁሽ።እንደዚህ ያሉ አባቶችን ቶሎ ቶሎ እያመጣሽ ብታቀርቢ መልካም ነው።
@metslalaxum3939
@metslalaxum3939 День назад
Enda aba Metelewon Axum new yalew
@tigistberhe6424
@tigistberhe6424 23 часа назад
🙏🙏🙏🙏🫶🙏🫶🫶🫶⚘️⚘️⚘️⚘️⚘️⚘️⚘️⚘️⚘️
@Estifanos-xy5ix
@Estifanos-xy5ix 22 часа назад
ለዮዲትም ለግራኝም የቤተ ክርስቲያን እዳ አለበት
@AbebaGebretsadik
@AbebaGebretsadik 8 минут назад
የሚያምርብሽ እንዲህ ነው ካልሆነ በህወሓቶች መሃል ገብተሽ ስትዘባርቂ ክብርሽ ቀንሷልና ወደ ቀድሞ ክብርሽ ተመለሽ ህወሓቶች እዛው ይፏኮቱ ስራቸው ያውጣቸው ህዝቡ ጠልቷቸዋል ለውጥ ይፈልጋል።
@kwtkuwait8396
@kwtkuwait8396 9 часов назад
እስቲ ለትግራይ ከሆነ ትግራይን ከአማራ አማራን ከአፋር አፋር ኮሮሞ ኦሮሞ ከደቡብ ሁሉ ሰው አገናኝና ሰላም እንዲሰብኩ ሰላም እንዲናገሩ አገሪቷ ላይ ሰላም እንድትሆን እስኪ አንቺ ትልቅ ሰው ነሽ ቤተሰብ አለሽ ልጆች እናት ነሽ ምንድነው እንደዚህ የሚያደርግሽ ጦርነት ምንድነው ምትናፍቂው
@geregere-tt6im
@geregere-tt6im 23 часа назад
ጀግኒት ነሽ
@yoyo-jn9ec
@yoyo-jn9ec 8 часов назад
በነካ እጅሽ የመቀሌ ዪንቨርስቲው ፕሬዝደንት ፕሮፈሰር ክንደያን በተን አርጊው
@yoyo-jn9ec
@yoyo-jn9ec 8 часов назад
በአሜርካ ከ ትግራይ ዲያስፖራ ተቃውሞ ሰልፍ እና የሌሎች ( በብዛት አማራ) ለ አብይ ድጋፍ ሰልፍ ሲያስተባብር የነበረው CIA team in US Embassy in Ethiopia ነው!!
@kwtkuwait8396
@kwtkuwait8396 9 часов назад
ሰላም እንዲሆን አትፈልጊም እንዴ የሆነ እንትና እንደዚህ በቃ ዝም ብለሽ ገብተሽ ልጆች አታሳድጊም እንዴ
@kwtkuwait8396
@kwtkuwait8396 9 часов назад
በቃ ትግራይ ተበጠበጠና ትግራይዎች አለቁ ወይ ደሞ ትግራይ ፖለቲከኞች አንድ አልሆንም አሉ እና ሌላ ሌላ እንዲነሳ አንቺ youtube ለመሸከም አንቺ ገንዘብ እንድታፈሪ አንቺ ሚዲያ ላይ በጣም ዝም ብለሽ እንድታወሪ ነበርሽ ነው የሰለጠነው በቃ እንደዚህ ነው እንደዚህ ነው ቆንጆ ነገር እስኪ በጣም የምታቂ ከሆነ ቆንጆ ቆንጆ ነገር አቀራረብ ህዝቡን ለህዝብ አቀራረብ
@kwtkuwait8396
@kwtkuwait8396 9 часов назад
አንዳንዴ የሃይማኖት መምህር የሆነ መጽሀፍ ቅዱሳለሽ አንዳንድ ፖለቲከኛ አንዳንዴ ወደ ትግራይ ህዝብ ያለሽ አንዳንዴ የሆነ አማራ ነው የኦሮሞ ምናምን ትያለሽ
@yonaskumsagutema4137
@yonaskumsagutema4137 19 часов назад
He use the weakness of both Amhara and Tigray leaders
@Estifanos-xy5ix
@Estifanos-xy5ix 22 часа назад
መከራው የሚያጥረው ጦርነቱን የሚደግፉ አባቶች ንሥሓ ሲገቡ ነው
@yoyo-jn9ec
@yoyo-jn9ec 8 часов назад
ኤርሚያስ ለገሰ (እባብ) ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም !!!! ከሩቅ ማድረግ እየተገባ እሽኮኮ ትሉና እዬዬ አትበሉ
@yoyo-jn9ec
@yoyo-jn9ec 8 часов назад
ትክክል
@DebeleGeneti
@DebeleGeneti День назад
ayi inante
@yared-jg3pz
@yared-jg3pz День назад
Mirkognaw
@tigrayplea5385
@tigrayplea5385 День назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ማከለኛው ሰውየ ኡበባው ታደሰ ቆብ አርጎ የመጣ መስሎኝ ነበር
@MarymMarym-m8d
@MarymMarym-m8d 23 часа назад
💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🎋🎋🎋🎋
Далее
skibidi toilet multiverse 042 Trailer
01:57
Просмотров 2,8 млн
HA-HA-HA-HA 👫 #countryhumans
00:15
Просмотров 5 млн
ጌታቸው ረዳ ለምን ይዋሻል ??
1:33:41
Просмотров 24 тыс.