Тёмный

በአትላንታ የተገደለችው ኢትዮጵያዊት ማናት? Mengizem media on Tigist Leoulseged and Dawit Kebede Woyessa 

Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Подписаться 60 тыс.
Просмотров 55 тыс.
50% 1

Наука

Опубликовано:

 

27 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 149   
@ninaalemayehu419
@ninaalemayehu419 18 дней назад
ያህዌ ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጥልን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 18 дней назад
የባለቤትዋ ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ሞት ብዙም ሳይቆይ የባለቤቱ በእንደዚህ ሁኔታ ሞትዋን መስማት ያስደነግጣልም ያሳዝናልም 💔 😥😥😥😥😥😥😥 ነፍስ ይማር
@makiabebe4211
@makiabebe4211 17 дней назад
ነፍስ ይማር እሷ ጋር ሄጄ ተመርምሬ ነበር በጣም ጥሩ መሳሪያ ነው ያለብኝን በሽታ እና መብላት የሌለ ለብኝን ባህሪየን ሁሉ ነው በመሳሪያውው የነገረችኝ።በጣም ጥሩ ሰው ነበረች ።ነፍስ ይማር
@deboratedlaboyd7776
@deboratedlaboyd7776 15 дней назад
አንተ ነህ እግዚአብሔር ነፍስ ይማር ብለህ የእርሷን ነፍስ የምታስተምረው???? መጽሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆነ የአንደበት ሽንገላችሁን መቼ ይሆን የምታቆሙት ??? የከንፈርህ አገልግሎት የማንንም ነፍስ አያስምርም አትቀልድ ባክህ!!!
@shebawian5074
@shebawian5074 17 дней назад
የክፋታችን ጥግን ሳስበው እዬሱስን አሳልፈን የሰጠነው እኛ ነን ።
@gwalbo7547
@gwalbo7547 16 дней назад
Very true - it is very important that we need to give repentance a priority before too late! Jesus is the Way, the Truth, and the Life! (John 14:6). Salvation is only through Jesus Christ! "There's no other way and name under heaven given among men by which we must be saved” (Acts 4:12). Amen and Hallelujah!
@selamselam3065
@selamselam3065 17 дней назад
ነፍሷን ይማረው።
@seifumekuria6207
@seifumekuria6207 18 дней назад
ዋናው ዚና የትኛው ነው? የትዕግሥት መገደል ነው ወይስ የዳዊት ሞት? አቀራረባችሁ ዋናውን ዚና(የትዕግሥት ግድያ) ከዳዊት ዕልፈት ጋር ቀድማችሁ ገና በመግቢያው ላይ መናገራችሁ አድማጭን ግራ ያጋባል። ቀዳሚ ዚና ምን? ማን? የት? እንዲት? ለምን? የሚሉትን ካስቀደመ በኋላ ዝርዝሩን (የዳዊት ሚስት እንደነበረች) በሁለተኛ ደረጃ ያቀርባል።
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 17 дней назад
ከሌላ ሚዲያ ሳንሰማው በፊት ለማሰማት ቸኩለው ዘበራረቁት
@Anjulo959
@Anjulo959 17 дней назад
Biased reporting .
@kaleb-tx1kn
@kaleb-tx1kn 17 дней назад
ዋናው ዜና የአንቺ ውሻ ነት ነው!!!
@TruthEz
@TruthEz 17 дней назад
@@kaleb-tx1kn ሙያዊ ትችት በስድብ አይገለፅም።
@mulubirara7956
@mulubirara7956 18 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል ነፍስሽ በሰላም ትረፍ!
@belayhaileyes809
@belayhaileyes809 18 дней назад
Reeyot❤❤❤❤ the beautiful reasonable journalist.
@tesfayweldeabzghi5292
@tesfayweldeabzghi5292 17 дней назад
የፈለገ ጉዳትና ጥፋት ቢያጋም ራሳችንን ተቆጣጧረን ከግድያና አለስፈላጋ ሴት እህቶቻችን ከመግደል ብትቆጠቡና ካልተስማማን በሰላም መለያየትና ለዩራሳችን አዲስ ህይወት መመስረት ይቻላል🇪🇷👍🇪🇷✅✅❤️❤️🌳🇪🇹🇪🇹👍🙏🌿🌿💔💔💔💔💔
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 17 дней назад
ዶ/ሯ አርቲስት መሆኗን አላውቅም ነበር ፤ አዲስ አበባ = ሰሚት-ፊጋ አካባቢ "ዶ/ር ትዕግሥት ክሊኒክ" የሚል ማስታወቂያ ላይ የሕክምና ልብሷንና የማዳመጫ መሣሪያዋን ለብሳ የምትታይበት ፎቶ ጋር ቅርብ ጊዜ ማየቴን አስታውሳለሁ፡፡ .......... ፈጣሪ የእርስዋንና የባለቤትዋን ነፍስ ይማርልን ! መንግሥተ-ሰማይን ያውርስልን !! 🙏😭🙏
@marblegold7011
@marblegold7011 17 дней назад
ለሟች ነፍስ ይማር ፈጣሪ ለቤተስብ መፅናናቱን ይስጥ ያሳዝናል እንደ ሀጣያታችን ብዝታ መጠሪያችን መብዛቱ.
@AddisAbabaBete
@AddisAbabaBete 17 дней назад
ሃጢያታችን ምናችን እያላቹ ወንጀል አታበረታቱ ደነዝዝዝዝዝ!!
@marblegold7011
@marblegold7011 17 дней назад
@@AddisAbabaBete ደነዝ አህያ ከአንተ/ቺ የበለጠ አለ እንዴ ዋና ወንጀለኛ አንተ/ቺ ነሽ/ህ ደደብ
@marblegold7011
@marblegold7011 17 дней назад
@AddisAbabaBete እንደ አንተ/ቺ አይነቶች ቆሻሻ መርዞች negative idea የተመረዛችሁ የዳቢሎስ ልጆች ካለምንም ምክንያት ተነስታችሁ የሰው ነፍስ የምታጠፉ ሀጢያተኞች ስለሆናችሁ ነው እንጂ ሀጢያታችን በዛ ማለት ደነዝ አያሰኝ one more time SOB, FU oķkkkkk.
@shewitghebrebrhan1112
@shewitghebrebrhan1112 18 дней назад
Jesus Christ, help us .
@wudistgmeskel9021
@wudistgmeskel9021 18 дней назад
ፈጣሪ ያፅናናችሁ ቤተሰቦቹዋ
@user-xv1rj2cb2w
@user-xv1rj2cb2w 18 дней назад
የእኛ ነገር ለእግዜሩም ሰልችቷል።
@hanaworku1181
@hanaworku1181 18 дней назад
ትክክል።
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 17 дней назад
ትክክል
@TruthEz
@TruthEz 17 дней назад
ታጋሽ ፈጣሪ ፡ ስልቹ አይመስለኝም።
@nonenone3420
@nonenone3420 14 дней назад
You’re right the Amhara people screwing up every where
@kassahunbogale9879
@kassahunbogale9879 18 дней назад
ነፍስ ይማር
@lemlemokay1348
@lemlemokay1348 18 дней назад
በጣም ያሳዝናል😭😭
@alkebulan507
@alkebulan507 18 дней назад
Yasaznal. Sew behagerum kehagerum wuchi menor alchalem. RIP😢
@TruthEz
@TruthEz 17 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። 👈🏾 @አልኬቡላን
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 18 дней назад
ቲጂዬ ነፍስሽን በአጸደገነት ያስቀምጥሽ ነፍስይማር
@solmanhaile8089
@solmanhaile8089 17 дней назад
ነፍስ ይማር !!
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 17 дней назад
የኢትዮጵያን ወንዶች አደብ ግዙ ኢትዮጵያም ፣በስደትም፣ሴቶችን አትግደሉ የእናንተ የበታችነት ስሜት ፣የሚታከመው በሴቶች ደም ነው?
@TruthEz
@TruthEz 17 дней назад
ፆታዊ የጅምላ ፍረጃ ፡ ለችግሩ መፍትሄ አያመጣም።
@medhanewoldemariam2392
@medhanewoldemariam2392 16 дней назад
ገልቱ ነገር ነሽ የሞት ጠንሳሽና ጠማቂ ማን ሆነና ነው የሴት የሴት የምትይው የሚገባትን ሂሳቧን አግኝታለች አለቀ ።ጥፋተኛ ካለ በህግ ይዳኛል ።ወንድን በሙሉ መወንጀል ግን ድድብና ነው ።ጋቢሽ
@addisyifa3610
@addisyifa3610 15 дней назад
Exactly it is fact
@Steven.24
@Steven.24 17 дней назад
ነፍስ ይማር😢
@kindayaayana1007
@kindayaayana1007 17 дней назад
ነብስ ይማር
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 17 дней назад
Fox News ሰምተናል ግን እግሩን የተመታው አዲሱ ባሏ ነው ብለዋል ግን ያም ሆነ እሷ ብቻዋን መኖር የለባትም ምንም አዲስ ነገር የለም ግን የሷ አሟሟት ያሳስናል
@TruthEz
@TruthEz 17 дней назад
ጋዜጠኛቻችን ፡ ጉዳዩን ተከታትለው ተጨማሪ መረጃ እንደሚሰጡን ተስፋ እናደርጋለን።
@fasikatezazau1618
@fasikatezazau1618 17 дней назад
ነብስ ይማር😢
@BelayG-lw8tl
@BelayG-lw8tl 18 дней назад
ተወልደ አንገትህን ቀና ብለህ አውራ!
@user-ju6kx9fr4r
@user-ju6kx9fr4r 17 дней назад
U read my mind.. እኔም አስቤው ነበር . Thank you guys about information.. I didn’t know it’s high level education people have this Chanel thank you 🙏 ነቭሳቸውን ይማር ለሞቱት እኢትዮፐያም ሰላም ይሁን
@TruthEz
@TruthEz 17 дней назад
⁠@@user-ju6kx9fr4r ኢትዮጵያም ✅ እኢትዮፐያም ❌
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 18 дней назад
ሰላም!!"መልካም የሆሣዕና፣የህማማት ወቅትና የፋሲካ በዒል ይሁንላችሁ!!"
@woinshet5669
@woinshet5669 15 дней назад
እንዴት እንሁን እባካችሁ የኛስ እጣፋንታ ምን ይሆን እንፀልይ የኞ
@dangeb180
@dangeb180 17 дней назад
ያስዝናል በጣም
@shewitgirmaye6622
@shewitgirmaye6622 17 дней назад
Wow so sad😢
@tesfayemamo4422
@tesfayemamo4422 18 дней назад
I express my Condoless.
@Lovebk98
@Lovebk98 17 дней назад
Nebs yemar Condolences to her family
@theotheo4448
@theotheo4448 17 дней назад
Sounds relationship conflicts
@workutedy7246
@workutedy7246 17 дней назад
Love can have this effect on your mind, of doing crazy, destructive things The news; must in title Risky about Love!
@lulalula7120
@lulalula7120 17 дней назад
እሄ ፉቅር ሳይሆን የመግደል መንፈስ ነው ፉቅር ሰውን አይገልም
@martadadi1654
@martadadi1654 17 дней назад
ነብሰይማር
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 17 дней назад
Selam Tenayestelge Riot Alemu Teborne endet nachu kerjem giz bohala demtachun bemesmati dess beligal Hult chewa gazetegoch ❤❤
@TruthEz
@TruthEz 17 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ☝🏾☝🏾☝🏾 @ሃይማኖትመርዳሳ
@ZdKebede
@ZdKebede 17 дней назад
በማርያም😢😢😢😢ኡፍ ሰይጣን እንዴት እንደሰፈረብን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ነብስ ይማር😢😢😢😢😢
@weretomedia
@weretomedia 17 дней назад
ያሳዝናል
@danieltekaligne1755
@danieltekaligne1755 17 дней назад
Rip
@tedteddy6081
@tedteddy6081 18 дней назад
Guys, for your information Dr.Tigist was a practicing veterinarian . A lot of people wrongly assumed that she was a physician treating people. May her soul rest in peace. My condolences to her families.
@solsh6467
@solsh6467 17 дней назад
So are you telling us the one who commented just before you is an animal ?
@miminigussie4971
@miminigussie4971 17 дней назад
Wow, 😮
@TruthEz
@TruthEz 17 дней назад
@@samcook9137 Just like even though your name is a Cook , probably you ain’t a Chef ?
@SK-kx6uh
@SK-kx6uh 18 дней назад
So sad
@selamfikri
@selamfikri 17 дней назад
Besemam geoytay lebhka zeseber 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇷🇪🇷
@ashug8590
@ashug8590 17 дней назад
RIP!!!.
@hirutabebayhu9476
@hirutabebayhu9476 17 дней назад
R.I.P.
@mengizemmedia
@mengizemmedia 3 дня назад
gofund.me/55db3063
@SRTeta1
@SRTeta1 17 дней назад
Some powerful people or organizations would want to suppress any new technology that could disrupt the status quo. This could be out of fear of losing their power, control, or financial interests. However, it is important to note that these are just theories and not necessarily based on concrete evidence. Ultimately, the decision to suppress new technology would depend on various factors, including its potential impact and the intentions of those in power.Can we relate the death with such kind of conspiracy?
@hibestessayas104
@hibestessayas104 18 дней назад
❤️💛💚
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 17 дней назад
Ejeg betam yasazenale men terf yegegal bemegedadel nefa yemar wede Ehete!
@TruthEz
@TruthEz 17 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦ @ሀይማኖትመርዳሳ
@mamebedada4032
@mamebedada4032 17 дней назад
💔💔💔😭😭😭
@thehabeshanews2434
@thehabeshanews2434 18 дней назад
ፎቶው የጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ እኮ ነው። ዳዊት ከሞተ በኋላ አግብታ ነው?
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 17 дней назад
የበፊት ባሎ ነበር
@emed1779
@emed1779 15 дней назад
አሁን እኮ አላገባችም ።የእህቷ x husband ነው ገዳይዋ።አይገባችሁም እንዴ?ሳያጣሩ ወሬ ሣይገሉ ጎፈሬ ይሏል።
@amanuelkidaneberhe8043
@amanuelkidaneberhe8043 17 дней назад
RIP
@addiszebre5049
@addiszebre5049 18 дней назад
😢😢😢
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 17 дней назад
😢😢😢😢😢
@shewitghebrebrhan1112
@shewitghebrebrhan1112 18 дней назад
Why
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 18 дней назад
❤❤.​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ መርዛማት ኣንበጣ እንስሳት መንቀርሳ 'ኣዛብእ ናይ ቀትሪ😂' ምውታት፡ መንግስተ ድያብሎስ ይዉርሶም፡ ኣሜን ኣሜን REST IN HELL🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPELESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ብሓንሳብ ጉድጓድ ምስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት ንቃንዛ ንስቃይ ንጥሜት ንዉርደት ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ንሓደጋ እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ብፈጣሪ ዝተረገሙ ብኢትዮጵያዉያን/ኤርትራዉያን ኣኽ ኡንቱፍ ዝተበሃሉ ዉርደተኛታት ሩጉማት ድኹማት ከይሲታት መናጢ መንቐኛታት ቡዳታት ጋንየናት ነዉራማት ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ሓቐኛ ባሕላዊ ተወጋሪ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!.
@kostatesfa1799
@kostatesfa1799 10 дней назад
?...R.I.P.
@titiabebe4310
@titiabebe4310 17 дней назад
ምነዉ ተወልደ ካሜራዉ ነዉ ወይስ አይኔ ጠቄአቀርክብኝ ይቅርታ፣፣
@NigistBogale
@NigistBogale 17 дней назад
Sent weldh new wndeh yetblshew gud gud
@TruthEz
@TruthEz 17 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ​@@NigistBogale
@JibbaaGantuu-pr9zd
@JibbaaGantuu-pr9zd 17 дней назад
What is the meaning of Wayisa ? Say Weyessa.
@TruthEz
@TruthEz 17 дней назад
ወይሳ ምን ማለት ነው ፧
@Galax77792
@Galax77792 17 дней назад
የፋኖ መንፈስ አትላንታ ገባ ማለት ነው🤔
@user-bh2xf9vu7h
@user-bh2xf9vu7h 17 дней назад
ወጋሁት
@fuadali1495
@fuadali1495 17 дней назад
@Galax77792 የአዕምሮ ጤና ችግር ያለበት አልባሌ ሰው የሚሰጠው አስተያየት! ወገናችን በድንገት ተገላ ሀዘን ላይ ነን! የበሸቀጠ ሁዋላ ቀር ለዛ ቢስ ፖለቲካህን መጥተህ ታቦካለህ! በሽተኛ!
@TruthEz
@TruthEz 17 дней назад
ለህልውና የሚደረግ ትግል ፡ ወንጀልን አያካትትም። 🤔
@user-my4bi2ze6w
@user-my4bi2ze6w 18 дней назад
ርዮት ጀግናዋ የት ነው ጥፍት ያልሽው? ተወልደ ከተሰወርክበት በየት መጣህ? ርዮት ከስድስት ኣመት በፊት ኢሳት ላይ ቀርበሽ የኣብይን የኣሁን ጭካኔ ቀድመሽ ስትናገሪ ኣዳምጨ ስለነበር የት ጠፋች እያልኩ ሁሌ ኣስብሻለሁ
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 18 дней назад
❤❤.​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ መርዛማት ኣንበጣ እንስሳት መንቀርሳ 'ኣዛብእ ናይ ቀትሪ😂' ምውታት፡ መንግስተ ድያብሎስ ይዉርሶም፡ ኣሜን ኣሜን REST IN HELL🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPELESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ብሓንሳብ ጉድጓድ ምስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት ንቃንዛ ንስቃይ ንጥሜት ንዉርደት ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ንሓደጋ እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ብፈጣሪ ዝተረገሙ ብኢትዮጵያዉያን/ኤርትራዉያን ኣኽ ኡንቱፍ ዝተበሃሉ ዉርደተኛታት ሩጉማት ድኹማት ከይሲታት መናጢ መንቐኛታት ቡዳታት ጋንየናት ነዉራማት ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ሓቐኛ ባሕላዊ ተወጋሪ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!.
@solomonchanegesesse7730
@solomonchanegesesse7730 17 дней назад
RIP yasazenale
@lulalula7120
@lulalula7120 17 дней назад
በዚ ጊዜ ከ ኢትዮጵያን ወንዶች መራቅ ብቻ ነው የሚሻለሁ ምን አይነት ጊዜ ነው ሴት ገዳይ ውንድ የተፈለፈለበት ዘመን ሴት እህቶቻችንእን ፈጃቸው እኮ ምንድነው ችግራቸው ግን አሜሬካ ግን የእበሻ ግድያ በዛ
@medhanewoldemariam2392
@medhanewoldemariam2392 16 дней назад
ውነትሽን ነው ???ገልቱ ነገር ነሽ ለምን ተለቃቅማችሁ ጦሮጦስ አትገቡም ኮተታም ።
@ouzipistol1703
@ouzipistol1703 18 дней назад
Nebese yemare Tigistyee
@TruthEz
@TruthEz 17 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ኡዚ
@ouzipistol1703
@ouzipistol1703 17 дней назад
@@TruthEz C’mon man it’s not the time to argue about nonsense we lost our beloved friend don’t push me
@TruthEz
@TruthEz 17 дней назад
⁠@@ouzipistol1703 Am sorry about your loss. As a suggestion, please change your @name, since she is murdered with a firearm.
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 18 дней назад
Nefse yimar
@TruthEz
@TruthEz 17 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ጉዳዬተሰማ
@newg3441
@newg3441 17 дней назад
Did she marry another guy after her husband passed away?
@hawaabagaaz7552
@hawaabagaaz7552 17 дней назад
Yes
@TruthEz
@TruthEz 17 дней назад
@@hawaabagaaz7552 Who , when, and where ?
@Realmanziz
@Realmanziz 17 дней назад
ያሳዝናል!!! ምንም ይፈጠር ምን ለሴት ልጅ ብረት አያስፈልግም።
@Galax77792
@Galax77792 17 дней назад
አቤት አቤት አይ እውቀት😂 እንዴት ተናግረሀል ባክህ ሙጡቅ 😂
@TruthEz
@TruthEz 17 дней назад
ካለብረትም ወንጀል ስለሚሰራ ፡ ምንም ይፈጠር ፡ በሕግ መብትን ማስከበር ይመረጣል።
@medhanewoldemariam2392
@medhanewoldemariam2392 16 дней назад
ውነትክን ነው ???ቀልደኛ ቢጢ ነህ ።ያውም ለሴት ያውም እኩልነት እያሉ የጆሮዋችንን ታምቡር በሚበጥሱበት ያውም በምዕራባውያን ምድር "እ" ቢቻል እንዳውም በሚሳይል ነበር እንጂ ።
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 17 дней назад
Lilburn Georgia not Atlanta ante zereto
@TruthEz
@TruthEz 17 дней назад
Atlanta _ lilburn is about 27 miles (~ 44 km) away and is located North East of ATL.
@user-ms3pc5tg5e
@user-ms3pc5tg5e 18 дней назад
Sorry it seems love triangle. Why this way
@TruthEz
@TruthEz 17 дней назад
Murder suicidal crimes are usually very personal. 🤔
@MTK0201
@MTK0201 17 дней назад
RiP
@guenetzeleke4790
@guenetzeleke4790 18 дней назад
💔💔💔💔💔💔💔
@aknahus
@aknahus 17 дней назад
ስምሽን እንኳን በሚገባ መፃፍ የማትችይ ድኩም የማይታማ ታሚያለሽ:: ፋኖ የሞት መንፈስ አይደለም:: የሞት መንፈስ ፀር እንጂ::
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 17 дней назад
Ethiopiawiyan kenategnoch nachu.
@TruthEz
@TruthEz 17 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ብርሃኔኪሮስእምባዬ
@eskuassefa2889
@eskuassefa2889 17 дней назад
But she lie about the biofeedback
@Halima-ob7te
@Halima-ob7te 17 дней назад
Hiwohaten mechem sateterut atewelum
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 17 дней назад
ጠላታችን ነው ለብዙ አመታት ይጠራል
@gedag5658
@gedag5658 18 дней назад
ዳዊት ከሞተ ብዙም አልቆየ ምንጊዜ አገባች??
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 17 дней назад
ማን አገባች አለክ የእህቱዋ ባል ነው
@selamwitladesaw7661
@selamwitladesaw7661 17 дней назад
አላገባችም የስህተት መርጃ ነው
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 17 дней назад
​@@selamwitladesaw7661ስተት አደለም አብሮት የሚሰራው ባሎ ነው ባይጋቡም
@lulalula7120
@lulalula7120 17 дней назад
@@diboraethiopia.793ምን አገናኛት ከእህታ ባል ማለት ምን አረገችው😢
@user-rx2wq6se7h
@user-rx2wq6se7h 17 дней назад
ተወልደ , አንተ ምትናገረው ጥሩና ትምህርት የሚሰጡ ነገሮች ናቸው . ያ ታማኝ, is he adapted ❓🤔
@woubit246
@woubit246 17 дней назад
What type of doctor she is? Was she a medical doctor? Or she is animal doctor?
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 17 дней назад
😭😭😭💔💔💔
@tigistkebede7425
@tigistkebede7425 17 дней назад
😭😭😭😭😭😭
@gizachewbelay9519
@gizachewbelay9519 18 дней назад
ደንቆሮ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 18 дней назад
በቃ ካለስድብ መፃፍ አትችልም ዳሩ እናትና አባትህ እንዲህ ተሳድበህ እንድትኖር ስላሳደጉህ ውጤታቸውን ስላሳየሀቸው እንኳን ደስ አላቸው እላለሁ
@Realmanziz
@Realmanziz 17 дней назад
ራስህን አትዝለፍ እንጅ!!!!
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 17 дней назад
ደንቆሮ የሚያስብል ምን ተናገሩ
@user-yr1ml7nw3o
@user-yr1ml7nw3o 17 дней назад
ውይ አይባለም
@TruthEz
@TruthEz 17 дней назад
መስማት የተሳናቸው እንዳልሆኑ ፡ ለማንም ግልፅ ነው።
@esuassefa
@esuassefa 17 дней назад
ነፍስ ይማር
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l 18 дней назад
ነብስ ይማር
@meselechmelka4135
@meselechmelka4135 17 дней назад
እግዚአብሔር ነፍስ ይማር
@shewitgirmaye6622
@shewitgirmaye6622 17 дней назад
Rip
@yohannesabayo3787
@yohannesabayo3787 17 дней назад
RIP
Далее
За кого будете болеть ? ✊🏻
00:21
documentary on dawit kebede weyesa
21:04
Просмотров 2,4 тыс.
Best Gun Stock for VR gaming. #vr #vrgaming  #glistco
0:15
✅ЛУЧШИЙ гаджет Apple🍏
0:32
Просмотров 308 тыс.
Fiber kablo
0:15
Просмотров 5 млн
Что еще за обходная зарядка?
0:30