Тёмный

በአንድ ቀን ስድስት ልጆቹን የሞሸረው ቤተሰብ ከዋዜማው - ሰርግ ሥነ ስርዓት 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 588 тыс.
50% 1

በቤተሰብ ጥየቃ
ይህ የሆነው ከአዲስ አበባ 180 ኪሎሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ጎኃ ፅዮን ነው
አባወራው ከ10 ሺህ ሰው በላይ መጥራታቸውን ተናግረዋል

Опубликовано:

 

11 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 617   
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 2 года назад
አማራና ኦሮሞ በሸዋ ውስጥ መለየት አይቻልም አንድ ያርገን ጠላት ይፈር የተባረካቾሁ ሁኑ።
@romi2171
@romi2171 2 года назад
የኔ ሰላሌ ትንሿ ኢትዮጵያ ኦሮሞ የለም አማራ የለም አንድ ቤተሰብ❤️😍🙏🙌
@yednglmaryamlij6124
@yednglmaryamlij6124 2 года назад
Wunet new nutsu sewu eza new yalewu
@enatdamtew8280
@enatdamtew8280 2 года назад
ትክክል አሁን ይህን ህዝብ ነው የሜክፋፍሎት
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 2 года назад
ትክክል😘
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 2 года назад
በጣም ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ይሁን እላቸዉ ለእናት አባት እንኳን ደስ ያላችሁ በጣም ደስ ይላል
@mekdeszek9441
@mekdeszek9441 2 года назад
በጣም ደስ ይላል እንደዚህ ነው ሜምርብን 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@genetgenet8862
@genetgenet8862 2 года назад
ደስ ይላል አማርኛን ኦሮሚኛ ይህ ነው የኛ ባህል እንዲህ በአንድ ፅዋ እንደተካፈላችሁ በአንድነት በፍቅር ለዘላለም ያኑራችሁ።
@zarituzawuduu126
@zarituzawuduu126 2 года назад
Bagaa Itiin Siin gahee 🙏🙏🙏🌹🌹🙏🙏🙏🌹🌹🌹🙏🙏🙏
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 2 года назад
ኦሮሞ ዛረኛ ይባለል እንጂ እንደ ኦሮሞ ፍቅር የሆና ህዝብ የለም አፋን ኦሮሞ አማርኛ ጉረግኛ የተላያየ ሙዝቃ ይካፈተል የተላማደ ነው በሊለ ክለሰል ግን ኦሮሚኛ ካና ጭረሹ መስማትም ሆና መደማጥ የማይፋልጉ አሉ
@neima2289
@neima2289 2 года назад
@@user-ok2tv2dw3i እንደዛ ሳይሆ አማራወች ወደሌላ ቋንቋ ዝንባሌ የለንም አብዛኞቹ ሌሎች ብሄሮች ሁለተኛ ቋንቋቸው አማርኛ ስለሆነ ለመግባባት አንቸገርም
@abdulkarimbushira308
@abdulkarimbushira308 2 года назад
999999999 in 8 m u on in omn
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 2 года назад
@@user-ok2tv2dw3i በትክክል የኦሮሞ ሕዝብ ከልቡ ፍቅር ነው።
@warkmeoko
@warkmeoko 2 года назад
ስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን እጅግ ይገርማል በጣምነው ደስ የሚለው መልካም ጋብቻ 🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 года назад
በጣም ደስ ይላል በእዉነት የሰመረ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ እናት እና አባት ዘመናችሁ ይለምልም በሰላም በጤና እና በፍቅር አብዝታችሁ ተባረኩ♥♥♥♥
@sunset9000
@sunset9000 2 года назад
በስደት ላይ ያለቹ ጀግና እህቶቼ እናተንም በሰላም ሀገራቹ ገብታቹ ለዚ ወግ ያብቃቹ
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 года назад
amneamne😰😭
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 2 года назад
Amen
@user-dt6bk6ob9v
@user-dt6bk6ob9v 2 года назад
መታደል እኮ ነው😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በፍቅር በደስታ በጤና ያኑራችሁ እናትና አባት ምነኛ ልዩ ናቸው🥰🥰🥰
@user-hs3pd4sj9n
@user-hs3pd4sj9n 2 года назад
ወላጆች እድሜ ይስጣችሁ በልጅልጅ ተጦሩልን መልካም ትዳር ለሙሽሮች በሙሉ
@user-wb9si4gd9r
@user-wb9si4gd9r 2 года назад
ሙሽሮች፡ትዳራችሁ፡እንደቤተሰባችሁ፡ያማረና፡ቅንነት፡የሞላበት፡የአብረሃምና፡የሣራ፡ጋብቻ፡ይሁንላችሁ፡ይህን፡ቤተሰብ፡ስላሴዎች፡ገብተው፡ባርከውታል፡በረከቱ፡ፈሶበታል፡የአባትየውን፡መልካምነት፡ፈጣሪ፡ተመልክቶ፡የአሰበውን፡አሳክቶለታል፡፡በልጅ፡ልጅ፡የበለጠ፡ለመደሠት፡ለመጦር፡ያብቃችሁ፡
@dinatube6757
@dinatube6757 2 года назад
በስመአብ ደስ ሲል መመረቅ ነው በእውነት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአንድ ቤተሰብ6 ሙሽራ ሲሞሸር ግሩም ነው የእናትና የአባት ውጤት ነው። መልካም ጋብቻ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
ይገርማል ግን 6ቱም ገና ልጆች ናችው የምር ይህን ፍቅር ወይኔ ድስ ሲል መልካም ጋብቻ ይሀንላቹሁ 👍❤️❤️❤️❤️
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 2 года назад
ሰላሌ የፍቅር ሀገር ከዚህ ህብረተሰብ ወጥቼ እንዴት ዘረኛ ልሁን እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤መልካም ጋብቻ🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 2 года назад
ሰላሌ የት አከባቢ ነው?
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 2 года назад
@@user-vf6pp6wq5p ሰሜን ሸዋ ወደ ጎጀም መስመር
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 2 года назад
እውነት ነው።
@tubanega3083
@tubanega3083 2 года назад
ማሻ አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ለእናት ለአባቶቻቻ በአንድ ቀን ስድስት ቤተስብ በዝህ ኑሮ ውድነት ጀግና አባት ነህ የምረ እስቲ በዝህ ፕሮግራም ደስ ይላቹ በሙሉ በቅንነት ዩቱብ ስብስክራይብ አደርጉኛ ፕሊስ ነፃ አይድል
@elamyosef243
@elamyosef243 2 года назад
በጣም ደሰ የሚል ድብልቅልቅ ያለ ሠርግ ነው ሴቶቹ ይሄዳሉ ወንዶቹ ይዘው ይመጣሉ
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e 2 года назад
ግሩም ነው በእውነት ይሄን አሉማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ይህን ባህላችን አያሳጣን
@sitaabahiru1024
@sitaabahiru1024 2 года назад
እውነት ደስ ሲል
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 года назад
መልካም ጋብቻ ለሁላችሁ ይሁን !!!ጀግና አባት እናት ናቸዉ በእውነት ስነስራታቸው መልካም ኢትዮጵያዊ ናችሁ !!!
@user-yo7oy4fb5x
@user-yo7oy4fb5x 2 года назад
ከሰው አይን ያውጣቸው ትዳራቸው ይባረክ
@aklilferda4853
@aklilferda4853 2 года назад
እግዚአብሔር ለእናትና ላባታቹ እድሜና ጤና ሰጥቷቹ ይህን ወግ ማእረግ ስላያቹ ደስስስስ ብሎኛል ትዳራቹ የሰመረ የተባረከ ይሁን ።
@zufanghermai7459
@zufanghermai7459 2 года назад
ደስ የሚል ኣባት በደስታ ያኑርህ!!
@ziynasres7233
@ziynasres7233 2 года назад
ደስ የሚል ኣባት በደስታ ያኑርህ እሜን እሜን እሜን
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 2 года назад
በጣም ደስ ይለል በዝ ዘመን አንድ ልጅም መደር ከበድ በሆነ ሰአት እንድ ያለ ነገር መስመት በጣም ይገርመል ፈጣሪ የታበራከ ትዳር ያድርግለቾ
@temesgendemesie4366
@temesgendemesie4366 2 года назад
በጣም በጣም ደስ ይላል እውነትም ተፈሪ በላይ የጀግና ጀግና ነህ እንኳን ደስ አለህ ፡ ፡
@banchb18
@banchb18 2 года назад
Wow ወላጆች ተባረኩ ኑሩላቸው መልካም ጋብቻ በተለይ አባትየው ደስ ሲል
@momrakebtube
@momrakebtube 2 года назад
እግዚአብሄር ትዳራቸውን ይባርክ🙏🏾 መታደል ነው አባትየው ግን ፍቅር ናቸው ህይወቴን ለነሱ ነው መስጠት የምፈልገው አሉ ብቻ በደስታ ያኑሮት ምርጥ አባት ❤️
@user-dl3de7cy3t
@user-dl3de7cy3t 2 года назад
በስመአብ ደስ ሲል የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻያድርግላችሁ
@asnakeastede1406
@asnakeastede1406 2 года назад
አይ እምዬ ኢትዮጵያ ይሄን የመሠለ ባህለችንን ነው በማይረባ በውጭ ባህል ለመመረዝ (ጌ) (ሌዝቢያን) ካላስገባን ብለው እያቆሸሿት ያሉት ተማርን የሚሉት ኢትዮጵያ ተከበራና ታፍራ ለዘመና ያቆይልን በክፉ የማሚያያትን አይኑን ያጥፋልን በጣም ደስ የሚል ጋብቻ ነው የአብርሀምና የሣራ ያርግላቹ
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 2 года назад
ባህላችን አደለም ጦቢያን አለምን ያስገርማል❤❤❤❤መልካም ትዳር ይሁንላችሁ ውለዱ ክበዱ የተባረኩ ቤተሰቦች በልጆቻቸው ይከበራሉ❤ ደስ ቡሎኛል ወላሂ ❤❤❤❤
@abdullahsaleh2305
@abdullahsaleh2305 2 года назад
ካለ ምናለ እመቤቴ ለኔም ሃሳቤን አሳኪልኝ የዚህን ቤት ትዳርም እግዚአብሄር ይባርክ
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 2 года назад
አሜን
@tgtt8962
@tgtt8962 2 года назад
ክክክክ
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 2 года назад
መዲሀንያለም ከናቱ ከመብርሀን ጋር ትዳራችሁ ይባርኩት ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ አቤት ደስ ስሉ 💋🥰
@asdfjkm4435
@asdfjkm4435 2 года назад
ይቺ ናት የኛ ኢትዮጵያ በጣም ደስ የሚል ሰርግ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነት የታየበት የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ።
@meskiyayoutuber4314
@meskiyayoutuber4314 2 года назад
መታደል ነው መልካም ጋብቻ ይሁንላቹሁ
@user-sg1wj6jy6z
@user-sg1wj6jy6z 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ትዳራችሁን አላህ ያማረ ያርግላችሁ ለወላጆቻችሁ እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁ ዉለዱ ክበድ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 2 года назад
ይህንን ሁሉ ላደረገው እግዚአብሔር ሰሙ የተመስገነ ይሁን እጅግ በጣም ደስ ይላሉ እድለኞች ናቸው ትዳራቸው የተባረከ ይሁን🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-me3kh7rq1u
@user-me3kh7rq1u 2 года назад
ኡፉ ስለ አበት ሲወረ አልቅሺ አልቅሺ ይለኘል አበቴ ብዙ አመት ኑርልኝ
@user-tl3gg9nx9c
@user-tl3gg9nx9c 2 года назад
በጣም እጅግ ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ለወላጆች እድሜና ጤና ይስጣቸው ለልጆችም መልካም ትዳር ይሁንላቸው በእውነት ያስቀናሉ።
@yabubaba2544
@yabubaba2544 2 года назад
በጣም ደስየሚል ይላል በዚህኑሮውድነት ስድስት ልጆችን መዳር ይከብዳል እንደዚህ አይነት አባት አያሳጣን መልካም 👰🤵 🙏💐❤👰🤵👍💍🎂🥂🍾
@abebateferi5274
@abebateferi5274 2 года назад
እንትፍ ትፍ ካይን ያውጣቹህ ትዳራቹህ ይባረክ የአብርሃምና የሳራ ያርግላቹል ውለዱ ክበዱ 👑👑👑👑🎂🎂🎂❤❤❤
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 2 года назад
ወይኔ ወረ ጃርሶ ሣያችሁ ውስጤ እዛ ያለሁ መሰለኝ መልካም ጋብቻ ይሁን ላችሁ ።
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 года назад
እግዚያብሔር ሲፈቅድ እና ሲያድል ነው ይህ የሚሆነው እግዝያብሔር ይመስገን
@amansisahordofa4929
@amansisahordofa4929 2 года назад
በጣም ደስ ይላል የተባረክ ጋብቻ ይሁንላችሁ!! የወንዶቹም ሙሹሮች ቀረፃው ብኖር ሀሪፍ ነበር ድንቃድንቅ ላይ መመዝገብ አለበት::
@tegestenegashe6716
@tegestenegashe6716 2 года назад
አባትዮው ድስ ሲሉ እንኳን ድስ አሎወት አባቴ መታደል ነዉ
@honeymar140
@honeymar140 2 года назад
እጂግ በጣም ደስ ይላል ።እንካን ደስ ያላችው እናትና አባት ወዳጅ ዘመድ በአጠቃላይ። በልጃች ይባረክ እልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልል
@samsuufsgdvg8337
@samsuufsgdvg8337 2 года назад
እጂግበጣምደስይላልእንካንደስያላችሁእልልልልል
@meseretgetahun6670
@meseretgetahun6670 2 года назад
እወነት በጣም ደስ እሚል ሰርግ እግዚአብሔር አምላክ እናትን አባታችሁ እድሜ እና ጤና ይስጥላችሁ እንተንም ትዳርችን ይባርክላችሁ
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 2 года назад
የረዳችሁ ጌታ ነው ክብር ለሱ ይሁን ደስ ብሎኛል እንኩዋን ደስ ታላችሁ ለሁላችሁም ብዙ ተባዙ ፍቅርና መተሳሰብ ይብዛላችሁ
@ytub8615
@ytub8615 2 года назад
ዋውውው የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ። ውለዱ ክበዱ
@amechannel4646
@amechannel4646 2 года назад
በጣም ነው ደስ የሚለው ይሄ በጣም ታምር ነው።
@user-rp4sn9jx4s
@user-rp4sn9jx4s 2 года назад
ምርጥ አባት ፈጣሪ ያኑርላችው መልካም ጋብቻ
@fhhcvy4730
@fhhcvy4730 2 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔💔🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️☝️💞💋💖💝🇪🇹🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@kingcell9524
@kingcell9524 2 года назад
ይቺ ኢትዮጵያ ነው ሚነካኩብን ተውን በፍቅር እንኑበት 🙏🇪🇹🇪🇹
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 года назад
ደስ ይላል በዉነት እንኳን ደስ አላቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@retaselam7322
@retaselam7322 2 года назад
እኛማ ምንዛሬ ስንት ገባ እንበል በዛው ልክ እድሜችን ይመነዘራል ውውውውውውውው
@user-go1ok4le6o
@user-go1ok4le6o 2 года назад
በጣም ወላሂ ዝም ይሻላል
@helenwelo2255
@helenwelo2255 2 года назад
😭😭😭
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 2 года назад
የተመታ ኮሜት😂😂😂😂😂😂
@halimatube6233
@halimatube6233 2 года назад
ክክክክክ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
ሽ ነት ነይ ነይ ሽ ነት ነይ ነይ የሙሽሪት እናት እልል በይ ኦሮማራ ሰርግ ጓሀ ፂዮን ነው የአንድነት ተምሳሌት ።
@user-pu8ph2io2q
@user-pu8ph2io2q 2 года назад
መልካም ጋብቻ ወላጆች እኮዋን ደሰ አላችሁ
@weynshetsileshi8197
@weynshetsileshi8197 2 года назад
ውድ ወላጆች እንኳን ደስ ያላችሁ የልጆቻችሁ ትዳር የተባረከ የሚያኮራችሁ ይሁን!!!
@zeuwdegirma6722
@zeuwdegirma6722 2 года назад
የሚገርምነው 6 በአንድ ግሩምነው የአብረሓምና የሣራ ያርግላችሑ
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r 2 года назад
ደስ ሲል እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እኔም እግብቼ ባመት ባመት ወልጂ አብሬ ነው የምድርው እግዚአብሔር ከፍቀደ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘
@astertube5406
@astertube5406 2 года назад
ያሳካልሽ
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r 2 года назад
@@astertube5406 አሜን ውዴ
@eliaskidane3921
@eliaskidane3921 2 года назад
ይሁንልሽ እህት አለም
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r 2 года назад
@@eliaskidane3921 አሜን ውዴ
@roottekele4269
@roottekele4269 2 года назад
ይሄነው ኢትዮጵያ ❤❤❤
@user-ev7xq1yj6v
@user-ev7xq1yj6v 2 года назад
የአብረሀም የሳራ ጋበቻ ያርገላችሁ የተባረከ ቤተሰብ ቆንጆ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 года назад
ማህተብ ያደረጉ ሙሽሮች እናንተን አየው ማህተቡን እያወለቀ የሚሞሸር ልቦና ይስጣችሁ መልካም ጋብቻ
@tigistdemeke5195
@tigistdemeke5195 2 года назад
@@mesnoyeshimelis9302 ትክክል እማ የተሰቀለበትን ይዞ መዞር ትርጉሙ የለውም የተሰቀለውን አንግሱት በልባችሁ
@jimcarry9193
@jimcarry9193 2 года назад
Gin be natish new be abatish ahiya yehonshiw
@liulmekonnen3247
@liulmekonnen3247 2 года назад
@@jimcarry9193 ahiya saihon,bente yehonshiw biye ahiya egzihabher yetekemetebat kibir alat menafikan nachew meskelin yemayiwedut,endihum aganinit yaderebet sew.belibu yemiamin yemeskelunim hayil bewitchengaw hiwetum yegelitsewal. Kirstos yemitay enji yetesewere aydelem
@sus2475
@sus2475 2 года назад
ማሻ አላህ ደስ ሲል እኔም ከእህቴጋ አንድ ላይ ነው ያገባሁት
@hayatumuhawahayat7457
@hayatumuhawahayat7457 2 года назад
ዋው ጨዋ አባት እንድህ ነው ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ
@deboamare5171
@deboamare5171 2 года назад
የጠረመሰ ትዳር !! ደስ ሲል !! ያላገባችሁ እንዲህ በቤተሰቦቻችሁ ጥርመሳ ይሁንላችሁ !! ለናንተም የመልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ !! መታደል ነው ከምር መታደል 6ት ልጅ በአንድ ቀን !! ዩኒክ ከአለምም አንደኛ ይመስለኛል አይደለም በኢትዮጵያ !!
@user-ks7op9jb8e
@user-ks7op9jb8e 2 года назад
ማሽ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ መጨረሻውን ያሳምርላቸው
@mordecai4675
@mordecai4675 Год назад
ደስ ሲሉ እቺ ናት ኢትዮጵያ
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 года назад
*_ይሔማ በዩኒስኮ መመዝገብ አለበት_*
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 2 года назад
ክክክክክ
@abdiawol8879
@abdiawol8879 2 года назад
በዲማው ደስ ሲሉ የአብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ 😍
@mulleralem1397
@mulleralem1397 2 года назад
Hi. This wedding ceremony is wonderful. I'm Eritrean. I came to Edmonton Canada same time your parents got married. 33 years. This is the 1st time that I heard this kind of creative idea. May the Lord bless you all abundantly. I love you all. Specially while the country is facing this tribal mess ( kilil), and you are preaching UNITY practically. I'm amazed. Shalom 🙏
@rakrkv7423
@rakrkv7423 2 года назад
ዋው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መልካም ጋብቻ
@fkrtech
@fkrtech 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ትዳራቸው ይስመር
@menberelakew4238
@menberelakew4238 2 года назад
ለየት ያለ ደስ ይላል።ዋው ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 2 года назад
ዋአው በጣም ደሰ የሚል ነገር ነው እንኳን ደሳላችሁ ቤተሰቦች እንኳን ደሰ አላችሁ ሙሸሮች 💐💐💐💐👍👍👍
@dmx3674
@dmx3674 2 года назад
ይህቺ ናት ኢትዮጵያ ! ስርዕት ያለው ሕዝብ ማለት ይሄ ነው። ትዳራችሁ ይባረክ ።
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 2 года назад
እጅግ በጣም ደስስስ ይላል💞💞💞🙏ወላጆች እና ሙሽሮች እንኳን ደስ አላቹ።ፋና ቀለማት እናመሰግናለን 🙏ለሌሎች ወላጆች ጥሩ ትምህርት ነው እንደዚህ ሰብሰብ አድርጎ መዳር ከወጪም ከድካምም አንፃር ጥሩ ነው ቢለመድ አሪፍ ነው 😍😍😍
@user-fi1gw6tk3j
@user-fi1gw6tk3j 2 года назад
ጉዲ ታሪክ ነው ጀግና ናችሁ እናትና አባት
@sarauae4140
@sarauae4140 2 года назад
በጣም አሪፍ ነው መልካም ትዳር ከመልካም ቤተሰብ የፈለቀ በስማም
@heritube7927
@heritube7927 2 года назад
ማሻ አላህ እናትና አባት በልጆቻቸው ማዓረግ እንዲህ ሲደሰቱ ምንኛ ደስ ይላልል
@t.t6233
@t.t6233 2 года назад
I am very proud this wedding 💒 because I can see two traditional colors .ORO AMHARA.
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 2 года назад
Me too.
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 2 года назад
እግዚአብሄር ትዳራቸዉ ይባረክ: እድለኛ ቤተሰብ
@yenutube21
@yenutube21 2 года назад
_በእውነት በጣምምምም ደስስስስ ይላል መልካም ጋብቻ_
@newstube3302
@newstube3302 2 года назад
ማሻላህ ይገርማል ወላሂ ስው ሲያገባ ያባባል እኛም ሥዴትፕኞቺ ያብቃን
@dumatube646
@dumatube646 2 года назад
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጎበዝ አባት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹በጣም ደስ ይላል
@momrakebtube
@momrakebtube 2 года назад
ትክክል
@ejigayehulangnabilate8944
@ejigayehulangnabilate8944 2 года назад
ዋውውውውው ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደሰ ያል መልካም ጋብቻ ይሁን እላችሁ🎉 🎂❤️🙏
@habtamualemayehu1635
@habtamualemayehu1635 2 года назад
እንኳን አደረሳችሁ !!!!!!!!!!!!
@banchb18
@banchb18 2 года назад
በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤
@dafnecernuto8538
@dafnecernuto8538 2 года назад
በጣም ደስ ይምል ደስታቹህን ብዝት ይበልላቹ ይሰላም ይፍቅር እድሜና ጠና ይስጣቹ ለሁላቹ🇪🇹👍💪✊❤️❤️❤️
@MrEre4ever
@MrEre4ever 2 года назад
love the culture, beautiful family wish you all the best. This is like hitting six birds with one stone.
@honeabera6861
@honeabera6861 2 года назад
አቮ ይመችሕ ምርጥአባት ምርጥቤተሠቭ ይገርማልብቻ በእውነት በእውነት የምር የምር የምር!!!!!!!!!!!!!
@salem4086
@salem4086 2 года назад
እጀግ ደስ ይላል የአብርሃም የእሳቅ የተባረከ ትዳር እሰከመጨረሻ ብታሳይን ደስ ይላል
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 года назад
ዋው ዋው ዋው ❤️❤️❤️❤️❤️ አቶ ተፈሪ በላይ መልካም አስተዋይ ጀግና ሰው ነው እንኳን ደስ አለህ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ 💚💛❤️🙏
@mogessendeke3857
@mogessendeke3857 2 года назад
Yetekeberachu wolajoch, Egziabher edmena tena abzto yistachu. Wondmochina ehtoch gabchachihu yesmerna Egziabher yebarekew yihun. Betam tamralachu.
@takelebahru7846
@takelebahru7846 2 года назад
This is Ethiopian culture 💚💛❤️❤️
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 года назад
ዋው በጣም ደስስ ይላል መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው
@ydenekredet6965
@ydenekredet6965 2 года назад
ደስ ይላል የአለም ጋብቻ ያርግላችው ለናትና አባታቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው
@tesfayemengstu915
@tesfayemengstu915 2 года назад
የአብርሃም እና የሳራ ያርግላችሁ
@fafisualih4212
@fafisualih4212 2 года назад
ማሻ አሏህ ደስ ሲል ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@samirabh8469
@samirabh8469 2 года назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የአብራህም እና የሳራ ትዳር ያርግላቹ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ወላዱ ክበዱ
@misraknegash499
@misraknegash499 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እጅግ ደስስስስስስ የሚል ፕሮግራም ነበር
@sofiasof8513
@sofiasof8513 2 года назад
Wowww very nice 💯👏👍🌹🌷💗💞💕💖
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 года назад
GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR BEAUTIFUL BRIDES AND GROOMS 🙏❤
@HassetViews
@HassetViews 2 года назад
Yetebareke gabecha yehunelachehu🌸🌸👏👏🙏🙏
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 2 года назад
የሚገርም ነው ከሁለት በላይ ሲድሩ አይቼ አላውቅም እምትደነቅ አባት ነህ ሺ አመት ንገስ እማየም ምርጥ ደርባባ ብርቱ ሴት ነሽ ሙሽሮቹም እድለኞች ናችሁ የተባረከ ትዳር ይስጣችሁ❤❤❤
Далее
Спасибо Анджилишка, попил😂
00:19