Тёмный

Ethiopia - ጃዋር ለፋኖ ‹‹ድርድሩን ተቀበሉ››፣ ፋኖና መንግስትን የሚያደራድረው ኮሚቴ፣ ገዱ ለአሜሪካ ያቀረቡት ሰነድ፣ ፕሬዚደንቱ ተሸንፊያለሁ አሉ 

Feta Daily News
Подписаться 804 тыс.
Просмотров 69 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

25 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 251   
@lilibelay8821
@lilibelay8821 2 дня назад
የኢትዮጵያ ህዝብ በረሀብ በኑሮ ወድነት እየተሰቃየ ዝም ይላል የኬኒያ ህዝብ ግን ጩሇ መብቱን አሰከበረ 👏👏👏👏👍👍👍👍
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l 2 дня назад
ፋኖ የአማራ ህዝብ ልጂ የአይናችን ብሌን ኩራቶቻችን በጣም ነው የምንወዳችሁ እኛ ህዝባችሁ ለምታደርጉት ለኣማራ ህዝብ መስዋት እኛን ለመጠበቅ አጥንትና ደማችሁ የምትሰጡ ልዩ ክብር አለን ❤❤❤❤❤❤❤
@abukaeliasjuhar2199
@abukaeliasjuhar2199 2 дня назад
የኬንያ ህዝብ ጀግና ህዝብ ነው
@user-rc6if4mf6g
@user-rc6if4mf6g 2 дня назад
ገዳይ አራዊቱ ወደ አማራ ክልል እያስገባ በምን መልኩ ነው ድርድሩ ? የታሰሩ አማራወች ይፈቱ ገዳይ አራዊቱ ከልሉን ለቀው ይውጡ ገለተኛ አካል ያደረድረቸው ።
@user-gz5fs3xo3z
@user-gz5fs3xo3z 2 дня назад
ጀዋር,ምንአገበዉ,በአማራጉዳይ,እሱም,ከተጠያቂነት,አያመልጥም,ዋነዋ,ተወናይ,ማንሆኖነዉ,ጣልቃየሚገባ,አረአማራ,ንቃ
@mintetadesse79
@mintetadesse79 2 дня назад
ጁሀር መሀመድ ለፍርድ ይፈለጋል
@ethiopia405
@ethiopia405 2 дня назад
በጣም ይገርማል እስኪ ከጉረቤት ኬንያ ተማሩ ሀገር መሪዎቹ
@yesharegmulate
@yesharegmulate 2 дня назад
እንዲሁም ህዝቦች
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 2 дня назад
አቶ ጆሀር እየቃዡ ነው ምን ገብቶአቸው ሠራዊቱ በአማራ ምድር እየረሸነ እያለ እርቅ ተቀበል ፍኖ ማለቱ ዘረኝነቱን ለማሣወቅ ነው
@BirhenaGobeze
@BirhenaGobeze 2 дня назад
ስለ ኦነግ ሸኔ ብቻ ያዉራ ስለፍኖ አያገባዉም ይሔ እባብ
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 2 дня назад
ፋኖ ይህን ድርድር ከተቀበለ እያንዳንዳችሁ እስር ቤት እንደምትገቡ እወቁ ኦነግን እንዳታምኑ የሞቱት ወንድሞቻችን አጥንት ይወቅሳችሁዋል
@user-ir6mm6pk7r
@user-ir6mm6pk7r 2 дня назад
ጀዋር ምን አገባው ስለፍኖ ድል ላማራልጂ ፍኖ እውነት ያሸንፍል
@user-bb8gz9fd8c
@user-bb8gz9fd8c 2 дня назад
የኬንያው ፕሬዝዳንት እግዚአብሔር ይባርክህ
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 2 дня назад
ይሄ የአማራ ጠላት አራጅ የአራጅ ልጅ ምን አገባውና ነው ድርድሩን ተቀበሉ የሚለው? ገዱም ሆነ ይልቃል የአማራ ውክልና የላቸውም
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 дня назад
ይደራደሩ አማራ እስበሱ ከመተላለቁ በፊት አሁን ላይ አማራ አማራ ወንድሙን ነው እየገደለ ያለው ወጣቱ እያለቀ ነው እስከመቸ በዚህ ሁኔታ ወንድም ለወንድሙ እየተገዳደለ ይቀጥላል ህዝብ አለቀ ህዝብ ተራብ ንጹሀን ህዝብ አለቀ
@lilibelay8821
@lilibelay8821 2 дня назад
ድል ለተገፋዉ ለአማራ ፋኖ ይሁን ይሁን💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@RakUae-in7cq
@RakUae-in7cq 2 дня назад
እኛም ከከኒያ ህዝብ መማር አለብን
@aesaaa1616
@aesaaa1616 2 дня назад
የረብ ሠለም ያረብ ሠላም ህዝባችን አለቀብን
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 2 дня назад
ጦርነት በቃን ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ 😢😢 በጦርነት ማሸነፍ የለም
@mesfinworke9263
@mesfinworke9263 2 дня назад
የኬንያ ሕዝብ ጀግና ነው፣ መሪያቸውም የማደንቀው ነው የሕዝቡን ጥያቄ እንደሚቀበልና የጫነውን ታክስም እንደሚያነሳ አሳውቋል፣ ትምህርት ከሆነን !
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 2 дня назад
mere kehezeb nw yemewetaw merte hezeb meret mere yawetal enkuto hezeb enkuto mere yawetal
@tikva_zonetube3527
@tikva_zonetube3527 2 дня назад
Agreement is better than argue!!!
@user-ml5ly4bi2r
@user-ml5ly4bi2r День назад
ከፍኖ ጋ ድርድር አስፈላጊ አይደለም ኢትዮጵያ መተዳደሮ ያለባት በፍኖ ነው ብልጽግና ለኢትዮጵያ አይገባትም ድል ለፍኖ በክድ ከአምላክ ጋር ኢትዮጵያን መሪ ነው❤❤❤❤ ለፍኖ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ፍኖ ፍኖ ፋኖ❤❤❤
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 дня назад
ድል ለተገፋዉ ለአማራዉ ሕዝብ💚💛❤💪💪💪💪💪💪
@Tybatube
@Tybatube 2 дня назад
ሰላም የአግራችን ይሁን ያረብ እሰተ የአግረ ሰላም የናፈቀወ ማነወ በመደመረ አሶወቁኒ በቀነናት ደምሮኝወዴች
@jejekafood9107
@jejekafood9107 2 дня назад
ድል ለፋኖ🎉🎉🎉
@user-se8yz7tg9m
@user-se8yz7tg9m 2 дня назад
እኔ ዜግነት ቀይሬ አለሁ ኬኒያ ነን
@user-op1dp7vs7j
@user-op1dp7vs7j 2 дня назад
ኢወ ላ
@kokobebeyn5815
@kokobebeyn5815 2 дня назад
😂😂😂
@kokobebeyn5815
@kokobebeyn5815 2 дня назад
አብይን ከምድረ ገፅ ያጥልን እንጂ ማን እንደ ኢትዮጵያ❤❤❤❤
@maggietefera8603
@maggietefera8603 2 дня назад
ድርድር መልካምነዉ!ግን ትንሸ የረፈደ መሰለኝ ጀዋር አለ ማንም አለ አደራዳሪዉ ማነዉ?የት ነዉ ድርድሪ የሚደረገዉ ብልፃግና ያቀረበዉ አደራዳሪ ተቀባይነት የለዉም መጀመሪያ መከላከያ ከዐማራ ክልል ይዉጣ!!!
@user-mw9ht8ig9c
@user-mw9ht8ig9c 2 дня назад
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@emmyy6992
@emmyy6992 2 дня назад
ማነህ ስም አይጠሬ ሜንጫ እዛዉ ኮንትሮባንድ ማዕድንህን አቀባብል ፣ አጭበርባሪ ! ከፋኖ ላይ እጅህን አንሳ your time is over!!! 💪💪💪💚💛❤️
@GizachewyiteyewGoshu-rs1cf
@GizachewyiteyewGoshu-rs1cf 2 дня назад
ድል ለፋኖ
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 2 дня назад
እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣለን ተመሰጌን መጨረሻዉን ያሰምርልን!
@ZainabZainab-hy9iy
@ZainabZainab-hy9iy 2 дня назад
ጦርነት በቃን ወገኖቻችን አለቁ ፍትሕ ለተገፍው ለተገዴለው አማራ😢😢
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 2 дня назад
ስለ የትኛው መከላከያ ነው የምታወራው በኦነግ መኮንኖችን የታጨቀው መከላከያ አማራ በምንም አይነት ከብርሃኑ ከአበባው አይነቶች ጋር ሊሰበሰብ አይችሉም አለን ያላችሁትን መሳሪያ አምጡ ከዚያ ይለይልን
@FgehdfsTddhf
@FgehdfsTddhf 2 дня назад
ድል ለአማራ
@Successstory211
@Successstory211 2 дня назад
Ereee ereft nafkonal, selam nafkonal, ebakachu , fetenu ,
@user-wi1lf4cp8i
@user-wi1lf4cp8i 2 дня назад
ምንም በሉ ምንም ዴሉ የፋኖ ነው ዴል ለሀገር ፋኖኖኖኖኖኖ ይችላል 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@user-fd4hm4gn8m
@user-fd4hm4gn8m 2 дня назад
ጀዋር ምን አገባው ይህ አራጅ አሳራጅ ስለፋኖ
@be-liever
@be-liever 2 дня назад
ለታራጁ ፅነፈኛ ፋኖ ሲባል ነዋ😂😂😂
@Mule0411
@Mule0411 2 дня назад
ጆዋር ከጊዜ ወደ ጊዜ አገራዊ አስተሳስብን የሚያራምድና ከወገንተኝነት እየራቀ መሆኑ የሚገርም ነው
@Tigist-qj4ic
@Tigist-qj4ic 2 дня назад
ድል ለተገፊው ለአማራ ፋኖ💚💛❤️💪💪💪💪👈👈👈
@sofaneabaytset
@sofaneabaytset 2 дня назад
ድርድር የለም ጅዋር እራሱ ሌላኛው..ገዳይ ባንዳ ነው ለአማራ ህዝብ እልቂት አንዱ ተጠያቂ ጀዋር ባንዳው ነው..ማን ይለቅሀል..ጀዋር መገደል አለበት
@Yfdbkg
@Yfdbkg 2 дня назад
በመግደል የምታምኑ ቆሻሻ ትውልዶች እኮ ናቹ የሚጠቅምሽነው የመከረሽ እርካሽ ቀረብሽ ትወቀጫለሽ ላሀጫም
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 2 дня назад
ድል ለህዝብ ልጅ ፋኖ❤❤❤
@chuchutaye3237
@chuchutaye3237 2 дня назад
መጀመሪያ የአማራ ልዩ ኀይል፣ ሚኒሻ ና ታጣቂ ኃይሎች ትጥቅ መፍታት አለባቸው ያለው ማን ነው?
@Tofikbube-ej7un
@Tofikbube-ej7un 2 дня назад
Jabadha
@solomonsinke457
@solomonsinke457 2 дня назад
ድርድር ብሎ ነገር የለም ባለቀ ስአት ውስጥ እራት ኬሎ ፍኖ ካባቱ ቤተ መግስት በቃ ድርድር የለም ድሮ ቀረ
@user-ut4cm7it2m
@user-ut4cm7it2m 2 дня назад
ህልመኛ 😂😂😂😂
@makiyamakiya5356
@makiyamakiya5356 2 дня назад
💚💚💙💙💚💚💚
@MlugetaBekele
@MlugetaBekele 2 дня назад
አይትችሃል የበሰሎ ሰው ሠላም አደረገ❤ የኛ አባይ የልበስሎ ስለ ሆነ ነው እሱ ሁለተኛ መሪ ማሆነ የለበትም😢😢
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal 2 дня назад
ሠላም ለሀገሬ ለኢትዮጵያዬ 😢😢 ሀገሬ ለዛለላም ኑሪ🙏🙏
@NnM-ml9yy
@NnM-ml9yy 2 дня назад
❤❤💔💔🙏🙏
@hhghgt-oc2zp
@hhghgt-oc2zp 2 дня назад
ደለፍኖ❤❤❤❤
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 2 дня назад
ጃዉሳ ቢሉስ ማን ይከፋዋል እከካም መንግስት መከላከያ አስፈጀ ንፁሀን አስፈጀ አመት ሊሆነዉ ነዉ
@user-nx1ds7be3f
@user-nx1ds7be3f 2 дня назад
Ethiopia 🇪🇹 Afar ❤
@user-dl9go7zg7i
@user-dl9go7zg7i 2 дня назад
ኸይር ኸይርአዉራ ሀልግዜ
@tueb3879
@tueb3879 2 дня назад
ሚስኪኑህዝብነውእየተሰቃየያለው
@user-ni3mq2uh4b
@user-ni3mq2uh4b 2 дня назад
ድል ለጀግናው ፋኖ
@M-xu6ce
@M-xu6ce 2 дня назад
ድል ለአማራ ፋኖ
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l 2 дня назад
የኬኒያ ሰላማዊ ሰልፍ በረከቱን ለኢትዩ ይድረሰን 😂😂😂
@user-op1dp7vs7j
@user-op1dp7vs7j 2 дня назад
ጀግና ህዝብ ማሻ አላህ የኬኒያ ህዝብ
@fitsumf9837
@fitsumf9837 2 дня назад
ድል ለፋኖ!! ግፋ🎉🎉🎉 በክንድህ ነው ድል የሚመጣው!🎉🎉
@YelkalTemesgen-ei8jx
@YelkalTemesgen-ei8jx 2 дня назад
Eeee
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 2 дня назад
The new leader Keneya his mother Tegerawy
@Arega-ug1uy
@Arega-ug1uy 2 дня назад
አገሯን በኢኮኖሚ አድቆ ህዝብን በጀምላ ገሎና ጨፍጭፎ ሲበቃው አሁን አሰታርቁኝ ከምን የመጣነው ድል ለተገፋው❤💛💚
@Etsegnatkassahunbeyene
@Etsegnatkassahunbeyene 2 дня назад
የምን ድርድር ፋኖ አይሰማም አንሰማም
@MimiGet3450
@MimiGet3450 2 дня назад
Gedu Andargachew Balegie new
@nebatube3260
@nebatube3260 2 дня назад
ጃዋር ስለ ፋኖ ምን አገባው ነው ፈራ
@hawaa112
@hawaa112 2 дня назад
ድል ለማራ ድል ለፍኖ. ብልፅግናን ማማን አይቻልም መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ከኬንያ መማር አለብን በየቦታው አማራ ከብልፅግና ጋር መቸም አይደራድርም ግፍ የበዛበት ህዝብ ነው. አዲስ አበባ እንዳንገባ የታገድን ህዝብ ነን እኮ እንደት እንደራደራለ የአማራን ህዝብ ንቀው በሽምግልና ይፍታ ይላሉ መቸም የማይሰካ ነው
@dawitboru9027
@dawitboru9027 2 дня назад
ከእበት ምንም አይጠበቅም ጦርነት ከቆመ ከርሳችሁን ማን ይሞላዋል
@vhgkvkgm8536
@vhgkvkgm8536 2 дня назад
የኬንያው የመላው ሀገር የድሃ ህዝብ ያነሳው ጥያቄ የኢትዮጵያ የ 85 ብሄር ሳይሆን የ 3 ብሄር ስለሆነ እኛን አይመለከትም እናንተ ወጥታችሁ ሙቱ ሃውልት እንሰራለን
@habtamumengistu2406
@habtamumengistu2406 2 дня назад
Afer teshager beshtegna belew (Gedun)
@derasaabomesa5357
@derasaabomesa5357 2 дня назад
ሳንገዳደል ችግራችን አይፈታምን ለእውነት ገዳይ እኔ ጀግና ሟች ለእውነት ማነው እሺ እውነቱ
@user-jf7qi3vo3c
@user-jf7qi3vo3c 2 дня назад
ድል ለፍኖ 💚💛❤💪💪💪💪
@user-qz6ww6qr9i
@user-qz6ww6qr9i 2 дня назад
ወደኋላ የለም ወደኋላ አጥብቅ አማራየ አጥብቅ ፋኖ ወይ ፍክች ጅሉን ይፈልግ አብቹ ያዙኝ ክበቡኝ የሰው ያለሽ ያስታራቂ ያለሽ አለሳ ፋኖኮ ፋኖ ነው ጅታመሰለው እዴ
@derasaabomesa5357
@derasaabomesa5357 2 дня назад
አይ አፍሪካ በጣም እኮ የሚገርም ነገር ነው እኛ ግን መቼነው ሳንገዳደል ችግራችንን የምንፈታው
@super__star6823
@super__star6823 2 дня назад
As long as we have hired agents like Abiy and Jewar , we can't
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 2 дня назад
wentem tekure zenjero nw yemelute ewnte nw!!! behonm kegna agre mer yezalale!!!yehezebun kerata semtol!!!!yegna agre mere behonse....
@Nesrela-fy4lh
@Nesrela-fy4lh 2 дня назад
Allah Ethiopian selame yargate 😢😂
@zulfamubarek448
@zulfamubarek448 2 дня назад
Yejegena jegena nachew kaneyawochu abo
@chicago9458
@chicago9458 2 дня назад
Uber drivers asking for transition government!
@yossephdc7270
@yossephdc7270 2 дня назад
jawar new legna asabei hono mekarew keldegna seigedeleina sesededed yet neber derso azagne mesai
@shewatatekhailegebrael8261
@shewatatekhailegebrael8261 2 дня назад
atashikabti ebakih
@TeddyKasa
@TeddyKasa 2 дня назад
Maklakya ywoxa
@muhamnur572
@muhamnur572 2 дня назад
ድል ለ አማራ ህዝባዊ ትግል ለ ፋኖ
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 2 дня назад
ምን አገባው ኦነግ ሸኔን እያስታጠቁ
@liatelahunham2425
@liatelahunham2425 2 дня назад
Jawar is trying to help his old buddy Abiy. We all know his position. Now he is giving a bit of well-intended advice to Fano? No, not buying it.
@tsehayargaw7519
@tsehayargaw7519 2 дня назад
Wey ahunes selechen wedelela Zena setalef yemetasgebaw demes betam yerebshal yasdenegtal abo kenesew
@user-qj1po8ev9z
@user-qj1po8ev9z 2 дня назад
Wondim wondimun alhedelem Amhara minim wondim yelewim ye Amhara wondim Amhara new bekka.yibekal.
@QerubelAle2023
@QerubelAle2023 2 дня назад
ጅዋር የአጎቶችን መሰሪ ስራ እያወቀ፣ ለእዉነተኛ ደረደር ፈቃደኛ አለመሆናቸዉን እያወቀ ምን ማለቱ ነዉ የሚሻለዉ ፋኖን ማገዝ ነዉ።
@user-kr2ne3gn2p
@user-kr2ne3gn2p 2 дня назад
💚💛❤💪💪💪🐅🐅🐅 አማራ በምንም መልኩ ከገዳይ ጋር አይደራደርም አትበሽረክ ፈታ 💚💛❤💪🐅🐅🐅🐅🐅🐅💚💛❤💪🐅🐅🐅🐅🐅🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅
@teferradinberu2718
@teferradinberu2718 2 дня назад
Ha Ha ! is it not laughable when Jawar, Abiy Ahmed 's body , IS trying to be an Advisor for FANO ?
@super__star6823
@super__star6823 2 дня назад
Jewar who use to shout like a child "Ethiopia out of Oromia" blah blah now he want to lecture Amhara about Ethiopia
@twdrskss
@twdrskss 2 дня назад
ከድርድሩ በፊት 1ኛ) መከላከያ ያማራንክፍለሀገሮች ለቆ ይውጣ 2ኛ) የታሰሩትን ኢትዮጵያውያን ከስር ይፍታ 3ኛ) የተጎዳውን ህዝብ ይካስ::
@ambayaambaya605
@ambayaambaya605 2 дня назад
Jawar achberbari new.fano gudayun kersu wektawina komena gar ayto abiy ahmedin ashenifalehu bilo kamene yesewuyen kesiltan mewred indekidmehuneta bemaskemet torinetunim diridirunim andlay masked yichilal.
@user-rl3sj3sj9i
@user-rl3sj3sj9i 2 дня назад
አቶጀዋር ስለሰላም የመስበክ ሞራሉን ከየት አመጣኸዉ ?ደም ሱሱ
@zulfamubarek448
@zulfamubarek448 2 дня назад
Kaneyawochi hezebu anede selehone new mashenefe yechalut alen eneji ega tejajelen yechawetubenal
@user-bm8mk2yb4x
@user-bm8mk2yb4x 2 дня назад
Jewy meliketu mizanawi aydelm be Hager west deredir madergiua ketechale lmen ong begeleletegna Hager yewuch hagerat talka endigebuna alemakef shimegelina endihon felg ? lemins Ethiopia west geda bemilachew shimagelewoch endideraderu alemekerem ??
@tueb3879
@tueb3879 2 дня назад
ይደራደሩ ህዝብአለቀ
@AbramFire
@AbramFire 2 дня назад
Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤
@user-bt4kf5xx5t
@user-bt4kf5xx5t 2 дня назад
If you need word from Fano first federal military of Oromo live Amara Region completely immediately Abey & Amara Banda has to go then negotiation start Fano they said we don’t accept the Tplf Constitution this are 2 important point the damage has been done 🙅🏼‍♂️
@lishanaynekulu1533
@lishanaynekulu1533 2 дня назад
ከመቼ ወዲህ ነው ጃዋር ለአማራ ህዝብ ማሰብና መጨነቅ የጀመረው? ጅብ እማያውቁት ሃገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ። ለማያውቅሽ ታጠኚ።
@user-lf7qg4iz1w
@user-lf7qg4iz1w 2 дня назад
ሙሁር የሆኑ ሰዎችን ማዳመጥን ይመቸኛል on youtube
@user-qj1po8ev9z
@user-qj1po8ev9z 2 дня назад
Ato Jawar sile Amhara ante min yagebakal egna Amhara nen enante demo oromo egna mechem bihon be egzabher ejii kalhone besew hail Andi anihonim silezi yenanten mikir anifeligim man terak sile Amhara mechem ayagebakimmmmmmm.
@amandimisse2339
@amandimisse2339 2 дня назад
#AMAN NEW PM ETHIOPIA ACCEPT KENYA AND AMERICAN PRESIDENT #CNN WORLD NEWS #ABC WORLD NEWS NOW ANNOUNCE #BBC WORLD NEWS
@Eyerus21
@Eyerus21 2 дня назад
ድል ለፋኖ ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አባ ስበር ፋኖ ድሉ የእናተ ነው🎉🎉🎉
@JemalMohammed-l2i
@JemalMohammed-l2i 2 дня назад
ይሄኔኔ አትዋጋም ተድብቁድል ለፍኖ አትበል ስላምይሻላላ
@YtB-nl8oq
@YtB-nl8oq 2 дня назад
ትጥቅ ሳይፈቱ ድርድር የለም ያለ መግስት ያለውድ በግዱ ይሰማማል 😅
@amandimisse2339
@amandimisse2339 2 дня назад
#CNN WORLD NEWS ETHIOPIA PM AMAN NEW ORDER AND SIGN AGREEMENT AND SIGNATURE NOW ETHIOPIA COUNTRY LAND ALL ETHIOPIA COUNTRY MILTRAY SOILDER ARMY COMP GOING TRUE CONTROEL ADDISE ABABA CAPITAL CITY AND WHITE HOUSE OFFICES NOW ACCEPT ABIY PM ETHIOPIA NOW
@negagetachew974
@negagetachew974 2 дня назад
የኬንያ ሕዝብ በመንግስት ላይ የወሰደው የሕብረት ክንድ ለኢትዮጵያዊያን ጥሩ ምሳሌ ነው። ኢትዮጵያውያን ትግሬ ሲመታ ሌላው ይስቃል አማራው ሲፈናቀል ሌላው ይሰቃል ይህ የሞኝነት አካሔድ መቆም አለበት።ማንኛው ሲቪል ሕዝብ ሲፈናቀልና ሲሞት መንግስትን ሁላችንም አቁም ማለት አለብን።
@user-je9cm1ok6k
@user-je9cm1ok6k 2 дня назад
አረመኔ ወች ድል ለፉኖ
@meharimelese8795
@meharimelese8795 2 дня назад
.
Далее