Тёмный

በአንድ ወር ውስጥ ተዓምር የሰራችው እናታችን ቅድስት ማርያም!!! የባንክ ቁጥር ቤዛዊተ ኩሉ ጣቅርን ማርያም ገዳም/1000344182632 🙏🏽🙏🏽🙏🏽⛪⛪⛪💚💛❤🕊 

ማዕዶት ዘ ኢትዮጵያ
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 119 тыс.
50% 1

#ማዕዶትዘኢትዮጵያ #MaedotTheEthiopia

Опубликовано:

 

7 ноя 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@user-zl4fm5ct7u
@user-zl4fm5ct7u 3 года назад
እንዲያው እኔ የእስልምና እምነት ተከታይ ነኝ ግን በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በጣም ነው የምቀናው ወላሂ ኢንሻአላህ ወደፊት የምቀላላቀልበት ሀይማኖት እንድሆን በፀሎታችሁ አስቡኝ
@user-ro6os1lj3n
@user-ro6os1lj3n 3 года назад
እሺ እህቴ ሀያት እያልኩኝ ሰርክም በፀሎቴ አስብሻለሁ አምላክ የልብሽን መሻት ይፈፅምልን ጥያቄ ካለሽ ደሞ ጠይቂኝ
@yeshilove3798
@yeshilove3798 3 года назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-fb2rl7wg5z
@user-fb2rl7wg5z 3 года назад
ሀያት ረበና ልቦና ይስጥሽ አጅብ
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 3 года назад
እህቴ ወደ እውነተኛዋ ሀይማኖት እንድትመጪ እመቤታችን ትርዳሽ 🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@molimoli3649
@molimoli3649 3 года назад
ውድ እህታችን እመቤቴ ማርያም ሀሳብሽን ሁሉ ታሟላልሽ ወደ ቀጥተኛው ሀይማኖት ይምራሽ
@BrukeTheAfrican
@BrukeTheAfrican 3 года назад
ቤተክርስቲያኑ ተገንብቶ ሲያልቅ ምንጣፍ ስዕለ አድኖ በልጆቼ ክርስትና ስም እና በኔ ክርስትና ስም አሰራለሁ መጋረጃ ጧፍ እጣን እገዛለሁ እመብርሃን ብትፈቅድ ደጇንም ለመርገጥ ታብቃኝ።
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 3 года назад
እመቢቲ መሻትሽን ትፈፅምልሽ እህቲ👏🏿
@nimahabitamu9938
@nimahabitamu9938 3 года назад
አሜን እመቤቴ ትርዳሽ
@amareaklog3965
@amareaklog3965 3 года назад
አሜን ስለትሽን ትስማልሽ እኔም እጣ ከወጣልኝ ብየ ተስያለሁ በፀሎት እስቡኝ ደጅዋን ለመርገጥ ታብቃኝ
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 3 года назад
Emebete yasebshwn neger hulu tasakalsh
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 3 года назад
ህይማ እህቴ ልጠይቅሺ እማ እኔም ሥእል አድኖ የኪዳነምህርትን የእመቤቲን ሥእል ማሠራት ተመኝሆ አቅሜ ከፍቀደ ዋጋውን ጠይቄ የናቲን የህትን የወድሞቸን ክርሥትናሥም ማድርገ ይቻላል ንገሪኝ በናትሺ ሦሥት ከሜቤቲ ሦሥት ከኪዳነምህርት የክርሥትናሥም ለማድርገ አሠብኩ እህ መልሥ ሥጡኝ ሥሞት
@modayadi7956
@modayadi7956 3 года назад
አይ መታደል እኮ ነው እናቴ እመቤቴ ለደጂሽ አብቂኝ💔💔😭💚💛❤⛪🙇👏👏
@mesimesi5615
@mesimesi5615 3 года назад
ውድ የኦርቶዶክስ ልጆች ተባረኩ የልባቹ መሻት ድንግል ትሙላላቹ በእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት እመብርሀን ፍፃሜያችንን ታሣምርልን አሜን
@mimijoy5141
@mimijoy5141 3 года назад
ሜልዬ የኔውድ አምላክ እስራኤል በሄድሽብት ሁሉ ይከተልሽ ተባረኪልን እምትሰሪው ስራ በርቺ እሚያስብል ነው
@tgistlove5653
@tgistlove5653 3 года назад
የኔህት እመብርሓን በሁሉ ነገር ከፊትሽ ትቅደም በረከታቺሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-cm5zg1pw8d
@user-cm5zg1pw8d 3 года назад
እመቤት ትጠብቅሽ
@zelalemderesu3630
@zelalemderesu3630 3 года назад
በእውነት ዛሬ በጣም ነው ያስለቀሰኝ ቤተ ክርስትያን በዚህ ሁኔታ ማየት እንዴት ያማል !!! በእውነት እህትና ወንድማችን እመቤቴ በሰማይም በምድርም ዋጋችሁን ትክፈላችሁ እኛንም ለደጇ ታብቃን፡፡
@ashutasew655
@ashutasew655 3 года назад
ምን እንደምልሺ አንች ወይዘሮ የተወህዶ ፈርጥ በአንች መልካም ምግባርሺ ቀናሁ ሜላት መታደልሺ ወደዚህ የመራችሺ የአምላክ እናት ድንግል ቅድስት ማሪያም የኛንም መንገድ ትመራን ዘንድ መልካም ፍቃዷ ይሁንልን አሜን።
@selamdawiet3519
@selamdawiet3519 3 года назад
Amen
@yeshilake2680
@yeshilake2680 3 года назад
እኛ በየጊዜው ፋሽን እያልን እጅግ በውድ እየገዛን እንለብሳለን በእውነት ዛሬ እራሴን ጠላሁት የአባቴና የእናቴ ቤትን በዚህ ሁኔታ ማየት እንዴት ያማል !!!ኦርቶዶክስ ሀገር ናት እንኳን ለራሷ ለአለም ትተርፋለች እኛ ከተባበርን ሁሉም ቀላል ነው የእምየ ኦርቶዶክስ ልጆች በእውነት እንተባበር እባካችሁ
@gravitymobile8548
@gravitymobile8548 3 года назад
እግዛብሄር የወጣትነት ዘመናችሁ ይባርከው
@selamseleshi514
@selamseleshi514 3 года назад
ኦርቶዶክስ ውስጥ ሁሌም ኢትዮጵያን አያታለሁ ኦርቶዶክስ ማለት ለኔ ሀይማኖት ብቻ ሳይሆ ኢትዮጵያዊነትም የምናይበት ነው!!!!
@user-ky6rx8sp2f
@user-ky6rx8sp2f 3 года назад
ክክክክክ
@selamseleshi514
@selamseleshi514 3 года назад
@@user-ky6rx8sp2f ለምን ገጠጥሺ
@user-hd6rf5so4m
@user-hd6rf5so4m 3 года назад
@@user-ky6rx8sp2f ቢመርሽም ዋጭው
@user-vc4jv9eb1l
@user-vc4jv9eb1l 3 года назад
እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይችን ሐይማኖት እና ሃገራችንን ይጠብቅልን
@user-vc4jv9eb1l
@user-vc4jv9eb1l 3 года назад
@@user-ky6rx8sp2f ክክክ ቅናት መሆን አለበት እንደናንተ አረብ ናፋቂ አይደለም እየመረረሽም ቢሆን ዋጭው
@geta916
@geta916 3 года назад
ይገርማል ሜሉዬ በዚህ እድሜሽ እደድሜሽ ሳትሆኝ የአምላክሽ አገልጋይ መሆን በትንሹም ቢሆን መአመረጥ ነዉ በርች እህት አለም🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-wl5ir5cp8j
@user-wl5ir5cp8j 3 года назад
እስኪ ከልጅ ቢኒ ቲዩብ የመጣችሁ like አድርጉ
@hiwitube8378
@hiwitube8378 3 года назад
እመቤቴ ፈቅዳ ለደጇ ታብቃን እኔም ከጎናችሁ ነኝ ሜሉዬ የእውነት እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ምንኛ መታደል ነው ተዋህዶ መሆን እናቶቾ አባቶች እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ በረከታችሁ ይድረሰን እላለሁ እኔም በቻልኩት ሁሉ አለሁ ቻናሌ ላይም ሼር አድርጌያለሁ ባለኝ አካውንት ሁሉ እየቀያየርኩ አይቻለሁ ከበረከቱ ቢደርሰኝ እመቤቴ ብትፈቅድልኝ የተዋህዶ ልጆች ግን ታዘብኳችሁ ለምን ሙዚቃ ወይም ወሬ ሲሆን እዛ ቤት ትሮጣላችሁ የሚጠቅመንን እንወቅ ንቁ የተዋሕዶ ልጆች ኑ ይሄን ቻናል Subscribe እያደረጋችሁ እናበረታታቸው ለእኛም በረከት ነውና በርቱ ሜሉዬ እናመሠግናለን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@capitalchannelhhrhncf5074
@capitalchannelhhrhncf5074 3 года назад
Amen
@mftube6530
@mftube6530 3 года назад
ሜልየ እንዲሁም ጓደኞቾአ ድንግል ትጠብቃቹሁ ተባረኩልን የኔ ቢጤወቹ የተዋህዶ ልጆች ደግሞ ገብቶ በማየት ሸር subscribe በማድረግ እናግዛቸው 🙏❤️
@user-vs2hh3yi1j
@user-vs2hh3yi1j 3 года назад
እሰይ ደስ ስትሉ ታድላችው ቀናሁባችው እመ ብርሀን ከናተ ጋር ትሁን ለኛም በሰው ሀገር ያለን የምን ናፍቀውን ያገራችንን ገዳማት ለመሄድ ያብቃን የድንግል ልጅ አማኑኤል ላገራችን ያብቃን አሜን አሜን አሜን ።
@Beni_200
@Beni_200 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ ከመንከራተት ህይወት ስላወጣህኝ መንገድ እውነት እና ህይወት የሆነውን ልጅህን ኢየሱስ ክርስቶስን ስለገለጥክልኝ ክብር እና ምስጋና ለስምህ ይሁንንን🙏🙏🙏
@selamethiopia8491
@selamethiopia8491 3 года назад
ንፅህተ ንፁሀን ድንግል ማሪያም ሆይ እጅሽን ወደልጅሽ ዘርጊልን ሀገራችን ሰላም አድርጊልን ተባረኪ ሚሉ
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 года назад
እኔም ትውልድ ነኝ ብፂት እልሻለሁ(2) እንደ አባቶቼ ሰምሸን አከብራለሁ (2) እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏
@wba2639
@wba2639 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ለዝ በረከት እሜበቴ ቅድስት ድግል ማርያም ታብቃን
@user-cz5yu9vh6m
@user-cz5yu9vh6m 3 года назад
መታደል ነው እራስን ለእግዚአብሔር መስጠት በእውነት
@user-du8pj7bu2q
@user-du8pj7bu2q 3 года назад
እመቤቴ ፈቅዳ እኛንም ለደጇ ታብቃን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሜሉዬ ውዴ እኔ እምለው በአረብ ሀገር የምትኖሩ እህት ወንድሞች የተዋህዶ ልጆች የታላችሁ ይሄኔ ምነው ሸዋ ላይ ሙዚቃ ተለቆ ቢሆን በሚሊዮን የምትቆጠሩ ነበራችሁ የምታዩት ላይክና ሰብስክራይፕ የምታደርጉት ለነፍስ የሚሆነው ነገር ላይ ግን በጭራሽ አትገኙም አቤት ከእራሴ ጀምሮ ስንቱን ታዘብኩት በእመቤቴ እረ ወገን እንንቃ ለቤተክርስቲያን ልዩ ቦታ እንስጥ እንደዚህ በጎ ምግባሮችን ደግሞ እናበረታታ ከጎናቸው እንሁን ይሄ ነው ተዋህዶ መሆን መታደል እኮ ነው
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 3 года назад
አለሁ አለሁ
@user-du8pj7bu2q
@user-du8pj7bu2q 3 года назад
@@user-od3kf1ce4c ኑሪልን ማማዬ
@merryvlogs7963
@merryvlogs7963 3 года назад
በጣምምምምም ልቦና ይስጠን ብቻ
@gonderc885
@gonderc885 3 года назад
መታደል ነው እራስን ለግዛብሄር መስጠት በእውነት
@user-zk3zi5gd6z
@user-zk3zi5gd6z 3 года назад
በጣም ነው ያዘንኩት በእናቶች ምነው ልብሳቸውን አጥቤ በተመረቁኝ እህህህ አየ ስደት እናተንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ😢😢
@getrekt9137
@getrekt9137 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልል ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን
@user-xy8if6dy3j
@user-xy8if6dy3j 3 года назад
የኔ እህቴ ሜሉየ ምን እደምልሽ አላውቅም መዳህኒያለም በሄድሽበት ሁሉ ይከተልሽ እዲሁም ወንድማቸነ ዲያቆን አማን ከሄዱት ጋር እየሄድክ የበርከቱ ተካፍይ ስላደርከን እግዚአብሄር ያበርታህ በርታልን
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 3 года назад
ድካማችውን እሱ የድንግል ልጅ ይቁጠርላችው ቃላት የለኝም የመንፈስ ቅናት ነው የተሰማኝ እግዚያብሂር እኛንም ለሀገራችን መሪት አብቅቶ እንደዚ እንደናንተ በጎ ስራ ለመስራት ያብቃን🤲🤲
@romiyekira7106
@romiyekira7106 3 года назад
Amen 🤲
@user-il5cj9hi3g
@user-il5cj9hi3g 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@saraalemu4851
@saraalemu4851 3 года назад
ሜሉ እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ትባረክሸ
@lulululu6698
@lulululu6698 3 года назад
እግዚአብሔር ልጅሻን ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ተባረኪ
@user-du8pj7bu2q
@user-du8pj7bu2q 3 года назад
ሜሉዬ ደግሞ ሌላው ነገር ስዕለ አድኖ ለማሠራት ፍቃደኛ ነኝ እመቤቴ ፈቅዳ ደግሞ ከስደት በሰላም ከተመለስኩ ደጇን እረግጣለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደ በርቱ ሁሌም ከጎናችሁ ነን
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 3 года назад
ፍቅር ህይማ ልጠይቅሺ ሥእል አድኖ ለማሰራት የኪዳነምርትን የመቤቲን ሥት ብርያሥፍልጋል ውደ አቅሜ ከቻለ ቡታው ቢለያይም ያው እመቤቲናትብየ ነው አቅሜ ከፍቀደ ኩሜት ሳይ ብሩን ወደሥእል መቀየርፍለኩ እምታውቄ ከሆነንገሪኝ እህቴ
@user-du8pj7bu2q
@user-du8pj7bu2q 3 года назад
@@user-zq5xm9so9p ሜሉን በኢንስቴግራም ላይ አውሪያት የኔ ቆንጆ ትመልስልሻለች የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 3 года назад
@@user-du8pj7bu2q እህቴ ሠላምላች የለኝም ሥልኬ አያወርድም ቲሊገራምአለኝ
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 3 года назад
@@user-du8pj7bu2q አልጠየቅሺም ሊላሠውምቢሆን ካወቅሺ ንገሪኝ እምታገኝውም ሠውካለ ሥደትነኝ ማንላማክር
@user-du8pj7bu2q
@user-du8pj7bu2q 3 года назад
@@user-zq5xm9so9p እሽ ማማዬ ጠይቄ እነግርሻለሁ
@gdhhd1684
@gdhhd1684 3 года назад
እኔስ የምቀናው በዚህ ነው ስደት አይኑ ይጥፋ ወይ ለስጋችን ወይ ለነፍሳችን ሳንሆን ስደት በቃችሁ ብለክ ለአገራችን አብቃን መድህኑ ይህን በረከት በአይናችን ሳይሆን እዛው ሆነን የምናይበትን ግዜ ቅርብ አድርግልን
@ashutasew655
@ashutasew655 3 года назад
አሜን።
@mimidibrye7427
@mimidibrye7427 3 года назад
አሜን በእውነት
@ashutasew655
@ashutasew655 3 года назад
አአሜን
@banarussom1843
@banarussom1843 3 года назад
Amen amen amen ❤️❤️🙏🙏🙏
@store8674
@store8674 3 года назад
አሜን ልክ ነሽ
@user-md9vy6hx3c
@user-md9vy6hx3c 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጣቹ ያገልግሎት ዘመናቹን እግዚአብሔር ይባርክላቹ
@wintawinta1385
@wintawinta1385 3 года назад
ወይኔ ስሜቴዊ ነዉ የሆንኩት እመቤቴ የበረከትሽ ተካፋይ አድርጊኝ አሜን
@user-eo7zm5ov3j
@user-eo7zm5ov3j 3 года назад
ኡፍ እናቶቼ ለሀይማኖታቸዉ ያላቸዉ ፍቅር አጥንታቸዉ ቀርቶ አይደክመኝም😢🙏❤
@user-rt1gl3xo8y
@user-rt1gl3xo8y 3 года назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እናቶች የኔ የዋህ እናቶችች
@addseketemaw5549
@addseketemaw5549 3 года назад
እሽ ኧረ በተቻለስ ፩ሺህ ጊዜ ሰብስክራብ ባደረኩነበር እኔ በሁለቱም ስልኬ አድርጌ አለሁ የተዋህዶልጆች እኛም ግዴታችንን እንወጣ ሰብስክራይብ 👍👍👍 coment።።።ይቀጥላል በርቱልኝ እመብርሃን ከፉታችሁ ትቅደም
@user-pc6sw2oh4i
@user-pc6sw2oh4i 3 года назад
የኔ ውብ ሴት ሀይማኖትሽን ስለምወጅ ላንች ትልቅ ክብር አለኝ ይባርካችሁ
@rabeyatageni8499
@rabeyatageni8499 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@rabeyatageni8499
@rabeyatageni8499 3 года назад
በርችልአህትመልካምሰውነሽ
@genetfuj6842
@genetfuj6842 3 года назад
እመብርሀን እናቴ በረከትሽ በያለንበት ይድረሰን እኛም በስደት ያለነውን ለዚህ ክብር አብቂን😭😭
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 3 года назад
አሜንአሜንአሜን
@tersitchibssa
@tersitchibssa 3 года назад
በዚህ መልኩ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በህይወቴ ሁሌም የሚያስደስተኝ እንዲህ ደክሞ በረከትን ማግኘት ነው እመቤቴ ጉልበትሽን ትባርክልሽ እኔም ለማየትና በረከቱ ለማግኘት ያብቃኝ
@mihretgebremeskel7997
@mihretgebremeskel7997 3 года назад
እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ኪዳነምህረት ልጅሽን በፍቅር በጥበብ ታሳድግልሽ ተባርኪ ተባረኪ ተባረኪ እማምላክ ወላዲተ አምላክ ከአጠገብሽ ትሁን
@yemariyamlij8084
@yemariyamlij8084 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ሰው በጠፋበት እናተ መኖራቸው ትልቅ ስጦታ ነው አርቲስቶች ቁም ነገር ሰሩ ወጣቶቹም ጀመሩ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጣቸው ✝️💒❤❤❤
@ghgggufgg5463
@ghgggufgg5463 3 года назад
አሜን ፫
@y6xvhjsfhkk578
@y6xvhjsfhkk578 3 года назад
አኔንም አስካለ ማርያም ነኝ። አስቡኝ። የበረከቱም ተካፋይ እንድንሆን በጸሎታችሁ አስቡኝ
@muluberihun7130
@muluberihun7130 3 года назад
አየ መታደል እረ እምብርሀን ስደት በቃበይኝ ለደጅሽ አብቂኝ እመቤቴ ማርያምሆይ ፆለቴን ስሚኝ
@ephremayalew4130
@ephremayalew4130 2 года назад
Amen ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@talatalaco9976
@talatalaco9976 3 года назад
በእውነት እህትና ወንድማችን እመቤቴ በሰማይም በምድርም ዋጋችሁን ትክፈላችሁ ለደጇ ታብቃን
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 3 года назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን:: የእመቤታችን በረከት ፍቅር ይብዛላችሁ::
@DeribaTeresa-jd3mg
@DeribaTeresa-jd3mg Год назад
Amen
@user-gy2th1jt3f
@user-gy2th1jt3f 2 года назад
እውንት ደስ ይላል እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋን ይክፈላችሁ በርቱ ያባቶቻችን በረከት ይደርብን ዋጋቸውን ይክፈላችሁ ቸሩ እግዚአብሔር♥♥♥♥
@wendyteshager6490
@wendyteshager6490 3 года назад
ሜላትዬ ትጊና ጸልይ በርቺ እንዳቺ እንዲህ በርተዉ የሚያበረቱ ያብዛልን
@gonderc885
@gonderc885 3 года назад
የገጠርን ሰውን የማክል የለም በእውነት የዋ እግዚአብሔርን የሚፈራ ያስቀናሉ ወንድሞቸ እህቶቸ ከበረቱ ተካፍያለህ የክርስትና ስማችን አልሰጠሁም ሜላትም ወይም ዳቆን አማን ኮመንት የማንበብ እድል ካገኝችሁ የባለቤቴ ኪዳነ ማርያም የኔ ወለተ ስላሴ በባንክ ነው ያስገቡልን አደራ ከይቅርታ ጋር
@raheldiribsa1332
@raheldiribsa1332 3 года назад
እመ አምላከ ወላዲተ አምላክ እመብርሃን ትጠብቃቹ ያሰባቹትን ያለማቹትን ያቀዳቹትን ትፈፅምላቹ በዕድሜ በፀጋ ትጠብቃቹ አህታችን እኔም አንደ እመብርሀን ፍቃድ በማንኝውም ነገር እስከመጨረሻው ከናተ ጋር ነኝ በርቱልን እመቤታችን ታበርታቹ እድሜያቸውን ያርዝምልን የድንግል ማርያም ቸሩ መድሀኒአለም እኛንም ለደጇ ታብቃን ወላዲተ አምላክ አሜን አሜን አሜን
@debriekihenet6115
@debriekihenet6115 3 года назад
ቅድስት ድንግል ማርያም ከእናንተ ጋር ትሁን እህቴ ለዚህ በረከት መብቃት መታደል ነው
@gonderc885
@gonderc885 3 года назад
ወላድት አምላክ ለደጅሽ አብቂን ላገራችን አብቅተሽ ወላድት አምላክ በጣም ደስ ይላል
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u 3 года назад
በእውነት ላንቺ ቃል የለኝም መሊዬ ብቻ አናቴ ድንግል ማሪያም ውለታሽን እጥፍ ድርብ አድርጋ ትክፈልሽ የኔ ቆንጆ
@hanagladney3990
@hanagladney3990 3 года назад
እግዚአብሔር ፡ የአገልግሎት ፡ ዘመናችሁን ፡ ይባርክ!!
@SalamSalam-hs5np
@SalamSalam-hs5np 3 года назад
Berhe malet e/r yrdesh 👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ml3yg3dc4y
@user-ml3yg3dc4y 3 года назад
ወገኖቼ የዋሆች እኮ ናቸው ❤ አባ አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ክብርት ፀሎትዎ ትድረሰኝ! ሜሉዬ መመረጥ መባረክ ነው አባ ስር መገኜት እኛምዐ ተባርከናል አይዞሽ አታልቅሽ ኢትዮጵያ ልክ እዳየሻቸው ሰው ኸዳድ ደግ ሩህሩሆች ብዙዎች አሉ አትጠፍም🙏እናቴ የጣቅርኗ ማርያም ከስደት መልሰሽ ለደጂሽ አብቂን ኢትዮጵያን ቤተክርስቲያን ህዝቦቿን ከመከራ በምልጃሽ ታደጊልን !!ለፍፃሜ በቅታ ለማየት ያብቃን ሜሉ ዘመንሽ ወንድማችን ዘመኔህ በቤቱ ይለቅ !!
@user-xy8if6dy3j
@user-xy8if6dy3j 3 года назад
በስም ደስ የሚል ጊዜ ነበር በምባ ጀምሬ በእባ ጨርስኩት አማን እና ሜሉ የድካማችሁን ዋጋ እግዚአብሄር ይክፈላችሁ
@respondtoday2038
@respondtoday2038 3 года назад
Tebareku 🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌻🌻🍀🍀🍀🍀
@almefikr7849
@almefikr7849 3 года назад
አሜን አሜን አሜን (፫} አባታችን በረተወት ይደረሰን
@tegadures9980
@tegadures9980 3 года назад
በእወነት በጣም ደስ የሚል ሰራ ነው እኔንም በረከቱ ተካፋይ ያርገኝ ፈጣሪ አምላክ
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 года назад
ሜሉየ የኔ ቆንጆ. እመቤቴ ትጠብቅሽ. በሄድሽበት ሁሉ ትከትልሽ
@user-uv1fe3ft9f
@user-uv1fe3ft9f 3 года назад
ወላድተ አምላክ የልባችሁን መሻት ይፈጽምላችሁ የሚሉ እነመ ወንድማችን
@user-uz8go2lq7h
@user-uz8go2lq7h 3 года назад
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችን የተባረከ ይሁን
@tirsitdebebe5075
@tirsitdebebe5075 3 года назад
ሌላ የምለው ነገር የለም ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኮራሁ እናንተም እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በቤቱ ያጽናችሁ...
@fghf5130
@fghf5130 3 года назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናቹ መብርሀኑ ምልጆዋ አትለየቹህ
@alemsora8412
@alemsora8412 3 года назад
ስለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን
@yedingelmariamlij9889
@yedingelmariamlij9889 3 года назад
Cant stop cry yene wud melatye berchi
@user-vo3yx2vk1r
@user-vo3yx2vk1r 3 года назад
ሜላት በ እውነት እድለኞች ናችሁ እናቶችን አባቶችን እንዲህ እንደ እነሱ አይነቱን አይታችሁ መምጣታችሁ በርከታቸው ይደርብን
@beltuesema3413
@beltuesema3413 3 года назад
የኔ ቆንጆ አቤት መታደል ይህን እድል ማግኝትቢ በርችልን
@liyuliyu2025
@liyuliyu2025 2 года назад
እዉነት በጣም ደስ እሚል ነገር ነዉ እመቤቴ ማርያም ከነ ልጇ ትጠብቃቹ
@afonsolomon9215
@afonsolomon9215 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል ።የወጣትነት ዘመናችሁን እመብርሃን ትባርክላችሁ ።
@nayosa4183
@nayosa4183 3 года назад
ሜሉዬ በርቺ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ፈጣሪ ካለ ከእኔ ጋር አንድ ቀን ደሀ እንረዳለን በርቺ
@surafelbeyene7706
@surafelbeyene7706 3 года назад
የበረከቱ ተሳታፊ እንድንሆን እመብርሀን ትርዳን እናንተንም እመብርሀን በፀጋ በሞገስ ታኑራችሁ ተባረኩ
@tutulegesse9177
@tutulegesse9177 3 года назад
አሜን አባታችን በረከቶት ይደርብን
@tenalemfissha8451
@tenalemfissha8451 3 года назад
በርች በርች 👍👍👍💛❤️💚✝️✝️✝️
@tghabeshawit7898
@tghabeshawit7898 3 года назад
ሜሉዬ የኔ ዉድ መልካሟ ሴት የልብ የሚያውቅ ልበ መርማሪው አምላክ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ🙏እመአምላክ እንዴ ቅዱሳን ከእቅፏ አታውጣሽ አሜን ማርያም በመንፈስ አብሬችሁ ሂጄ አብሬችሁ ተመለስኩ ❣️💔😪
@amareaklog3965
@amareaklog3965 3 года назад
እህት ወንድ ሜ እድሜጤናችሁ ይስጣችሁ ድንግል ትርዳን
@batalhamett4035
@batalhamett4035 3 года назад
አመቤቴ ፀጋዉን ታብዛላቺሁ
@adanechkersa77
@adanechkersa77 3 года назад
አሜንአሜን
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 3 года назад
አባቲ በረከቶ ይደርብን ለደጃ ለመርገጥ ያብቃን 👏🏾🤲
@michaelabraham4503
@michaelabraham4503 3 года назад
የኔ ቆንጆ፣አይዞሽ በርቺ🙏🌹🌿🙏
@feventekleab6182
@feventekleab6182 3 года назад
Tadelash meluya Ema beta kanchi gar tehiun barchi ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-il5cj9hi3g
@user-il5cj9hi3g 3 года назад
እምየ አገሬ ሰላምሺ ይብዛልኚ👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@kalekidanbaye7184
@kalekidanbaye7184 3 года назад
እመቤቴ ከነልጃ ትርዳቹህ አሜን አሜን አሜን ኦርቶደክስ ተዊህዶ ለዘላለም ትኑር
@mekedessemeneh7008
@mekedessemeneh7008 3 года назад
እመቤቴ ማሪያም ከክፉ ነገር ትጠብቅሽ
@tsehaykinde5812
@tsehaykinde5812 3 года назад
መታደል ነው የእግዚአብሔር ነ ቤት መስራት የኔ ቋጆ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን 🙏
@rahelwolde146
@rahelwolde146 3 года назад
አሜን ፫
@mistirtube3096
@mistirtube3096 3 года назад
አምላክ ብርታቱን እና ፍቅሩን አብዝቶ ያድለን ያድላችሁ; ድንግል ትተብቃችሁ! መልካም ጉዞ!!!
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 3 года назад
የገዳም ትዝታ አለብኝ መፈሱ አሪፊ ነው በርቱ
@SaraSara-rd8ol
@SaraSara-rd8ol 3 года назад
Amen Amen Amen Beewunet Aebatochachin ena Enatochachin Burakewe yidiresen Mali & Amanye Tesgawun yabzalachihu Amen Amen Amen
@rthgfg9720
@rthgfg9720 3 года назад
እናቴ ብርታት ትሁናችሁ መቼም መታደል ነው በጣም ደስ ይላል ከዚህም በላይ ይስፋ አገልግሎቱ ሞገስ ይሁናችሁ ክርስቶስ 💜💜💜💜💜💜
@bezawitmolla3395
@bezawitmolla3395 3 года назад
እግዛብሔር ካንቺ ጋር ይሁን,እመአምላክ ትጠብቅሽ በፀሎት በርቺ
@gelilayoutube2545
@gelilayoutube2545 3 года назад
ሜላትየ ይሄ መምርጥ ሳይሆን መመርጥ ነው እመብርሀን በምንገድሽ ሁሉ ትቅደምልሽ የኔ እንቁ በርከታችሁ ይደርብን
@trhasgebretsadk7815
@trhasgebretsadk7815 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካምነት ለራስ ነው በጣም ደስ ይላል በርቺ👍👍👍 መልካምሰው ያብዛልን
@user-wj5rn3fn2p
@user-wj5rn3fn2p 3 года назад
ሜሉየ በርች የብዙ ሰወች አራያ ነሽ በእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ 👏
@makysolly1837
@makysolly1837 3 года назад
አዲስ አበባ ያሉ ቤተክርስቲያኖች ሀብታሞች ናቸው። በየባአሉ ነው የሚቀያይሩት ምናለ ያላቸውን ቢያካፍሉ ገጠሩን ዞር ብለው አያዩትም በጣም ነው የሚያሳዝነው።
@user-wr4zo3wd1v
@user-wr4zo3wd1v 3 года назад
ውይ ተባረኩ እመብረሀን በምገዳችሁ ሁሉ ትከተላችሁ ሚላትዬ ስወድሽ እድሜችሁ ይርዘም የምር ምንእንደምል ቃላት ነው ያጠርኝ በቃ ወለላይቷ እመአምላክ መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ
@ewekassa4469
@ewekassa4469 3 года назад
ሜሉ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እንዲ ነው መባረክ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ አምላክ ይክበር ይመስገን።
@aaeshaalshehhi9498
@aaeshaalshehhi9498 3 года назад
የእኔውድ መተደልነው እህት እመበቤት ተከተልሺ
Далее
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
Просмотров 29 тыс.
Gere Emun Part 187 | ገሬ እሙን ክፋል 187
55:56
Kettim gul opkegani😋
00:37
Просмотров 1 млн
Kettim gul opkegani😋
00:37
Просмотров 1 млн