Тёмный
ማዕዶት ዘ ኢትዮጵያ
ማዕዶት ዘ ኢትዮጵያ
ማዕዶት ዘ ኢትዮጵያ
Подписаться
በዚህ ቻናል ያልታዩ ቤተ-ክርስትያኖች እና ገዳማትን ይቃኛሉ። እንዲሁም የተዘጉ አብያተ ክርስቲያናትን እያስከፈቱ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ይማራሉ። በተጨማሪም ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ እና በመደገፍ ቤተ-ክርስቲያንን ይረዳሉ። እኛም ሙሉ ገቢውን ለተዘጉ እና ለተቸገሩ ገዳማት እና አብያተ ክርስቲያናት በማስገባት ድጋፍዎን እውን እናደርጋለን። “እግዚያብሄር ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ”
ነገ ማታ ይጠብቁን
4:40
3 года назад
12 October 2020
8:17
3 года назад
መልካም በአል
12:54
3 года назад
የአዲስ አበባ እንቁ
12:22
3 года назад
የነሐሴ 5 ምስባክ
3:51
3 года назад
Комментарии
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc 9 дней назад
እማሆይ በረከታችሁ ይደርብን ለደጁ ያብቃን አባታችን ቅድስ ኡራኤል
@MessayFeyu
@MessayFeyu 11 дней назад
yet hagr nw ledjihe abkagne kedus urael
@user-bj6jc4qu6z
@user-bj6jc4qu6z Месяц назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@simegn-pi2qi
@simegn-pi2qi 2 месяца назад
bebatu yatsnak leyou new
@user-wt7gn1gd3k
@user-wt7gn1gd3k 2 месяца назад
እንደ ኒቆዲሞስ የሌሊት ተማሪ (2) በእምነት ጎዳና መልካሙን ዘርዝሪ (2 ) መልካም ህይወት ስጠኝ ቅን ታዛዥ አርገኝ (2) የዛሬዋን ደስታ ሁሌ አትንፈገኝ (2 ) አይሁድ እንዳያዩት ተደብቆ መጣ ያዉም በሌሊቱ ፀሐይዋ ሳትወጣ የጌታዬን ማዳን ታምር ስለሰማ ሊወጣበት መጣ የህይወትን ማማ እኔንም ተመልከት ችላ አትበለኝ ጌታ ፍቃድህም ይሁን ከቤትህ እንድመጣ ከእግርህ ስር ቁጭ ብዬ ልማር ወንጌልን እንደ ኒቆዲሞስ አርገኝ እኔንም ለመኖር እያልኩኝ ካአለም ስተባበር ፍረድ አደባባይ ላይ ስቆም ለምስክር ይቅር በለኝ ጌታ መንገድህን ምራኝ እንደ ኒቆዲሞስ ልቤን ስበርልኝ
@TsiyonDagafu
@TsiyonDagafu 3 месяца назад
እኔንም ቦታውን ለመርገጥ ያብቃኝ በፀሎት አስቡኝ
@SamrawitHadish-bi7cx
@SamrawitHadish-bi7cx 7 месяцев назад
የኔ ባለቤት በቅርቡ እዚህ ደብር እያገለገለ ነው እናም ወደዚህ ቤ/ክ ገና እግሬ ሲረግጥ ስገባ መንፈሴ ሐሴት ይሰማኛል ግቢው ራሱ እጣን እጣን ይላል እጅግ በረከት ያለበት ነው፡፡ ይላል፡፡
@user-ok1qf1zh7s
@user-ok1qf1zh7s 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@user-wq9ki3mq6p
@user-wq9ki3mq6p 9 месяцев назад
Menem qal yelenyem temesgen
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉Amennnn Amennn Amennnn zemare melaekt yasmaln❤❤❤❤🎉
@asfc7228
@asfc7228 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@DeribaTeresa-jd3mg
@DeribaTeresa-jd3mg 11 месяцев назад
Amen
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Год назад
የእኔ እናት ጡመ ዜማ ነዉ ነፍስ ሜለመልም
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr Год назад
ወድም አማን እና እህት ሜላት እባካችሁን ይሔን ዬቱብ ቢዲዬ እየለቀቃችሁ ቤተክርስቲያን እርዱበት የጀመራችሁትን ስራ ቀጥሉበትጂ አታቋርጡት
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q Год назад
የኔ ንግስት ስወድሽ የኔ ጠካራ ሴት በቤቱ ያጥናሽ ሚሉየ በሔድሽበት ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ይከተልሽ❤❤❤
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር መሉየ እናመሰገናለን❤❤❤
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q Год назад
ወይኔ ደስ ስትሉ መሊየ የኔ ቆጆ ስወድሽ ❤❤❤
@mezmrtwasetakele8524
@mezmrtwasetakele8524 Год назад
iiiiiiillllllllllllllllllllll
@nxjskdndjjd9676
@nxjskdndjjd9676 Год назад
አግዚአብሔር ከቤቱ አይለይህ ቃለህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ
@gizubekele8249
@gizubekele8249 Год назад
@user-gl9dw5fp8n
@user-gl9dw5fp8n Год назад
አቤት ድምጽ አቤት ጸጋ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ዛሬ ገና ሰማሁት😥
@kefelegnmemre9664
@kefelegnmemre9664 Год назад
ፈጣሪ የልቦናችሁን ሀሳብ ይፈፅምላችሁ መኖር ማለት እንደዚህ ነዉ ለነፍስም ጊዜ መስጠት
@mathiaswoldeamanuel6758
@mathiaswoldeamanuel6758 Год назад
ማስተዋልና ጥበቡን እግዚአብሔር ሲያድል እንደ ኒቆዲሞስ ጊዜን ስልጣንን ሃብትን በአግባቡ ተጠቅሞ መንገድን ህይወትን አስተካክሎ የአምላክ ባለሙዋል መሆን ይቻላል! ሁሉም በካዱት ጊዜ ክርስቶስን ከመስቀል ላይ አውርዶ በክብር በመቃብር አሳርፎታል!
@user-mf4lj5ux7m
@user-mf4lj5ux7m Год назад
በማርያም የአባን ሰልክ ስጡኝ
@romadiabrha253
@romadiabrha253 Год назад
Blessing ነው ከ ደብረ ዳሞ መፈጠሬ ደብረ ዳሞ ከ ዓዲግራት በጣም ቅርብ ነው ዓዲግራት-ብዘት-ደብረ ዳሞ ዓዲግራት-ቀርሰበር-ፋፂ-ደብረ ዳሞ 7 ዓመት በተከታታይ በልጅነቴ ተሳልሜዋለሁኝ እናቴ እድሜ ልክዋን ፈጣሪ ይመስገን:: አቡነ አረጋዊ ዘ ደብረ ዳሞ ምንኛ መታደል መሆኑን ማንም ሰው ይገበዋል Thanks for sharing
@carlamendoza5416
@carlamendoza5416 Год назад
ተባረኪልኝ ሜሉ
@carlamendoza5416
@carlamendoza5416 Год назад
ታድለሽ ሜሉ
@carlamendoza5416
@carlamendoza5416 Год назад
ሜሉ ፈጣሬ ይጠብቅሽ እናት
@carlamendoza5416
@carlamendoza5416 Год назад
አየ ሚልየ እዴት እደምወድሽ ፈጣሬ ይጠብቅሽ
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Год назад
ዝማሪ መላክት ያሰማልን እፁብ መዝሙር ሴጣፍጥ እንደወተት
@esitekassaye2422
@esitekassaye2422 Год назад
ስለቃሉ እግዚያብሄር ይመሰገን መምህር ጥኡም ትምህርት ከማር የጣፈጠ ቃል ስላስተማርከን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አዘጋጇም ሜሉ ተባረኪ
@my-lm9pz
@my-lm9pz Год назад
ሜልዬ ተባረኪልኝ❤
@sebletamrete2836
@sebletamrete2836 Год назад
Edemana tana ysetachu bretu🙏🙏🙏🙏
@huleminagarlabogonw5699
@huleminagarlabogonw5699 Год назад
አሜን በእውነት ፀጋ ያብዛልሽ
@redumebra1311
@redumebra1311 Год назад
ተባረኪ
@filmonkahsayc7975
@filmonkahsayc7975 Год назад
Amen amen amen zimare melakiti yesmalna
@asiaasiaq3742
@asiaasiaq3742 Год назад
Memaherichen kale hiyewot yesameln egziabher babetu yisenak meli enamesagneln ye tewahedo jegan selaqerbsheln
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 Год назад
ሜሉዬ ምን ዓይነት መመረጥ ነው ታድለሽ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ የኔ እመቤት
@tsegayegebremedihnaraya9001
ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ አደራ በእምነትሽ እንትደራደሪ የእኛ ልጅ
@tsegayegebremedihnaraya9001
የኛ እንቁ የሆንሽ ልጅ አይዞሽ ድንግል ከጎንሽ አለች መድሀኔ አለም በነገሮችሽ ሁሉ ይቅደም
@ketemaalemayehu1286
@ketemaalemayehu1286 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s Год назад
Amen Amen Amen Abatachin yekidus Michael Bereket yenanitem Bereket behulachinm lay yideribin Amen edimena tena yistilin Amen Minew Melat konjoo yewah kidist Ehitachin tefashibin Ehite ebaksh atitifybin enwedishalen ok
@orthodox9125
@orthodox9125 Год назад
በእውነት አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እህታችንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ቃለ ህይወትን ለሁላቹህም ያሰማልን
@ababaalali2964
@ababaalali2964 2 года назад
ሜላትየ ትለያለሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን በርከታችሁ አይለየን
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 2 года назад
በቃ መመርጥ ነው
@liyuliyu2025
@liyuliyu2025 2 года назад
እዉነት በጣም ደስ እሚል ነገር ነዉ እመቤቴ ማርያም ከነ ልጇ ትጠብቃቹ
@girmawasferaw7688
@girmawasferaw7688 2 года назад
ብፁዕ አባታችን ቡራኬአቸው በረከታቸው ይድረሰን
@wubeyalemu6752
@wubeyalemu6752 2 года назад
ረጀም እደሜ ለመምህራችን..ሜሉ በረቺለኝ።
@teguigold8458
@teguigold8458 2 года назад
አንደበተ እርቱ ቃለህይወት ያሰማልን