Тёмный

በአካል ብቻ ሳይሆን በስሜት የተፋቱ ባለትዳሮች አሉ / እንመካከር ከትግስት ዋልታንጉስ ጋር በቅዳሜን ከሰዓት / 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 96 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 102   
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 года назад
👉EBS እባካችሁን የዚህን ፕሮግራም ሰአት ትንሽ እረዘም አድርጉት ወይ ቲጅዪ እባክሽን የራሰሽን ፕሮገራም ጀምሬ። ትዳርን ማትረፍ ቤተሰብን መጠበቅ ነው። ቤተሰብ ተጠብቆ ከኞረ ቅን ሰላማዊ ዜጎችን ለአገር ማትረፍ ይቻላል።
@saronmekonen904
@saronmekonen904 3 года назад
ትክክል
@Luv_rara704
@Luv_rara704 3 года назад
Right
@motherslovey8991
@motherslovey8991 3 года назад
ትክክል 100%
@eyoelsolomon918
@eyoelsolomon918 2 года назад
Thanks soli
@ethioaddis992
@ethioaddis992 3 года назад
ልጆች አድገው ይወጣሉ ይሉት በውጭው አለም እርግጥ ነው 18 አመት ሲሞላቸው 2 ምርጫ አላቸው ወይ ኰሌጅ ይገባሉ ወይ ስራ ይጀምራሉ ኢትዮጵያ ውስጥ እንኳን በ18 በ48 ከቤት አንወጣም 😀 ብንወጣም አንርቅም ከጐናቸው ቤት ቀጥለን ትዳር እንጀምራለን 🙌
@abrarosman5301
@abrarosman5301 3 года назад
እሱንም አትጥላው።ፈረንጆቹ ደግሞ ይሄ ባህላቸው ጧሪ እንዲያጡ አርጓቸዋል
@yabetsfantahun8974
@yabetsfantahun8974 3 года назад
that why I came to see the EBS program. GO head tigist
@fereadugna410
@fereadugna410 3 года назад
ልክ ብላችኋል እንደ እናንተ አይነት ሰው በህይወታችን ስላልረዳን ትዳራችን ፈረሰ። ምናልባት ቀጣዩን ትውልድ ለመታደግ የምትችሉትን አድርጉ።
@አሜን-ጸ4ፐ
@አሜን-ጸ4ፐ 3 года назад
ቲጂዬ የሚገርም እንግዳ ነው ያመጣሽልን ሰአቱ ባላለቀ እያልኩኝ ነው ያየውት አመስግኝልን ደጋግመሽ ጋብዥልን።🙏እናመሰግናለን
@raheltesfaye7411
@raheltesfaye7411 3 года назад
Brilliant! Thank you for doing what you do Tigist. Your show is surely one in a million.
@anwatmohamed7743
@anwatmohamed7743 2 года назад
ለጋብቻ ኢኮኖሚ ጥሩ ነው ገንዘብና ቤት ሳይኖርህ ሚስት ማግባት ይከብዳል ሚስት ለማግባት ገንዘብ ወሳኝ ነው ።
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 3 года назад
#️⃣TIGEST WALTENEGUS 💕 An Elegant scholar who brings extremely needy Topics to our Society Thank you
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 3 года назад
ሁል ጊዜ ጠቃሚ ነገር ነው የምታስተላልፊው ።በጣም ነው የምወድሽ እንድ ቀን በእ ካል እንደማገኝም እውቃለሁ።
@fikirtetaddesse5667
@fikirtetaddesse5667 3 года назад
ኢትዮ ውስጥ ከመነጋገር መደባደብ ይቀላቸዋል ወንዶች እባካችሁ ተቀየሩ እስቲ እንደዚ ተማሩ ሁላችሁም ባትሆኑም አብዛኞቹ መስሚያቸው ጥጥ ነው
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ
ደስስ የሚል ምክር ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 года назад
ትግስት ስወድሽ ምክሼ ዶ/ር ትክክል የተናገረው ጥሩ ትምህር የሰማነው በጣም ደስይላል እናመሰግናለን
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 3 года назад
“Emotional and legal divorce “ Wow Dr. Mulat you nailed it,what a smart guy Thank you, Sir I Tap my hat for you ✅
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 3 года назад
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
@enkelf
@enkelf 3 года назад
The foundation of a society is the family unit. Discussions related to family matters needs to be given more attention if Ethiopia is to prosper. Good discussion.
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 3 года назад
“Pleasure to Pressure “ I like your Analysis - Thank you bro ✅well said
@anwatmohamed7743
@anwatmohamed7743 2 года назад
ከጋብቻ በፊት ልጅ ይወለድና ከመንግስት ገንዘብ ማግኘት ቢዝነስ ነው ማለት ይቻላል???
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 3 года назад
Motherly role to keep the whole family intact, including the husband “BE TIBEB INSTEAD OF BE TEBB” wow well said Doctor- Thanks
@menberehailu8934
@menberehailu8934 3 года назад
Thank you !!! its very Helpful!! How do we get his book?
@isratube8852
@isratube8852 3 года назад
Pleasure ወደ Pressure ...
@meraftesfaye3221
@meraftesfaye3221 3 года назад
በጣሞ ገራሚ ትምእርት ነው:
@anwatmohamed7743
@anwatmohamed7743 2 года назад
ከጋብቻ በፊት ልጅ መውለድ ቢዝንስ ነው ወይ???
@bezaitmulugeta4824
@bezaitmulugeta4824 3 года назад
በጣም አስተማሪ መልዕክት ነው እናመሰግናለን።
@saronmekonen904
@saronmekonen904 3 года назад
ውይ ትዳር ዶር ያልከው ሁሉ እኛ ቤት የለም ምን ይሻላል??
@MOMRakeb7
@MOMRakeb7 3 года назад
መፀለይ በፀሎት የማይሆን የለም
@የአሚኒእናየዙዙቻናል-ዘ9ሐ
ትግስትዬ ስወድሽ እረጅም እድሜ ተመኛሁልሽ
@tibebudesta107
@tibebudesta107 3 года назад
ይህ ውይይት በርግጥ ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ ባለትዳሮች ይሰራልን??? ውይይቱ አውዱን ኢትዮጵያ ያማከለ ቢሆን ይመረጣል ;ከቁአንቁአ አጠቃቀም ጨምሮ
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 3 года назад
በጠም እናመሰግናሌን ትጂዬ
@melkamwubie8264
@melkamwubie8264 2 года назад
Is relationships necessary in life ? I don’t think so better alone.
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 3 года назад
I dislike to say this but it is true! Marriage is hell if you are not equally yoked!!!!! Great advice! 👍
@mimilulu3436
@mimilulu3436 3 года назад
ሚገርም ትምህርት ነው thank you for sharing it
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 3 года назад
ውድ ያገር ልጆች እስኪ ቤተሰብ አርጉኝ እምወዳችሁ ኑ ጎራ በሉ ባላችሁበት ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ይስጠን
@nebyatw
@nebyatw 3 года назад
Thank you so much dr.Mula God bless you
@anwatmohamed7743
@anwatmohamed7743 2 года назад
" ትክክለኛ ጋብቻ ማለት የወንድና የሴት ጋብቻ ነው "
@saratessema9064
@saratessema9064 3 года назад
Thank you both! It was a great discussion.
@Nardi2H
@Nardi2H 3 года назад
Thank you Tgye, you are always cool and your gusts too, i am so impressive with this guy.
@kingsolomon9771
@kingsolomon9771 3 года назад
Thank you 🙏 for your genuine advice.there’s is not too late for everything.we need to just adjusting from the reality.lets us not live in the past.
@AaBb-hy7ko
@AaBb-hy7ko 3 года назад
በጣም ጥሩ ነገር ነው በየቤቱ ያለ ጉዳይ ነው
@edunitessleman8120
@edunitessleman8120 3 года назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን🙏
@HabibaHabiba-uw7mu
@HabibaHabiba-uw7mu 3 года назад
በጣም አሰተማሪ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን
@shalomendale6041
@shalomendale6041 3 года назад
ትዕግስት ዘናጭ ነች. እና ሂል ትወዳለች
@asmeri8401
@asmeri8401 3 года назад
This is very helpful
@nonenone3420
@nonenone3420 3 года назад
Please come and teach y’all guys in the state most of Ethiopian guys here eating Viagra 💊 like sandwiches because they have no idea about bed room job and they blame their female partner I found out after long time my X taking it he was hiding from me thanks for technology my hidden camera 🎥 in my room showing me everything
@jsjssjs4151
@jsjssjs4151 3 года назад
ዶክተዬ በጣም ደስ ይላል ገንቢነው
@etube2729
@etube2729 3 года назад
Wow thank you so much dor..
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 года назад
God richly bless you bro
@genettesfayeaga4843
@genettesfayeaga4843 2 года назад
Not only financial independence who face challenges, educated man also under estimate their educated wife!!
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 3 года назад
እናመሰግናለሁ ! ብዙ ተምሬያለሁ !!
@ms.m9516
@ms.m9516 3 года назад
Wow it's very nice program I like it. Thank you very much Dr. Mulat and Tigist. It's very important matter you brought to this program. I hope we all learn something out of it.
@beletetigist9830
@beletetigist9830 3 года назад
Betam takami new Tabarku Gen Amargna acha kale yelwem bezwen kaltoche Englisch nachaw .
@birukgetaneh6153
@birukgetaneh6153 3 года назад
ቲጂ እጅግ በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው፣ በርቺ። ዶ/ር ሙላት እውቀትና ህይወትህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን።
@heyablisan4214
@heyablisan4214 3 года назад
I wish before that know time gonna
@anwatmohamed7743
@anwatmohamed7743 2 года назад
ጋብቻ ጥሩ ነው ልጅ መውለድ ማሳደግ ማስተማር ወሳኝ ነው ።
@leileiakemalleileiakemal7840
@leileiakemalleileiakemal7840 2 года назад
Almadenki ayclmi aboi ymckii
@babebe850
@babebe850 3 года назад
Where can we find his book ????
@gizenatlekulu8503
@gizenatlekulu8503 3 года назад
ሳይጀመር ሊፈርስ ነው የኔ ትዳር ምን ትላላችሁ? መፍትሄስ?
@mimiethiopia5542
@mimiethiopia5542 3 года назад
😂😂gelegel
@gizenatlekulu8503
@gizenatlekulu8503 3 года назад
Why you say so 'gelegel'?
@hallelujah1383
@hallelujah1383 3 года назад
አይዛሽ እስቲ ካገየሽ ዳክተር ሙላት ስልክ ቁጥር አናግሪው ::
@tigistihagos7500
@tigistihagos7500 3 года назад
ኦህ ! አይሁንብሽ እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልሽ ጥበበኛ ሴት ቤቷን ትሰራለች አሁን ብዙ የትዳር አማካሪዋች አሉ ምክር ስሚ ደግሞም ፀልይ የትዳር ባለቤት እራሱ እግዚአብሔር ነው አይዞሽ እኔም እፀልይልሻለሁ።
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 3 года назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባልሽ if you are out side usa call him he can help (323) 898-6200
@menberekinfe4944
@menberekinfe4944 3 года назад
betikikil yan alemawekachin newu ezihi midir lay waga yeminifeligewu
@titilove5034
@titilove5034 3 года назад
ትግስትዬ እባክሽ ላገኝሽ እፈልጋለሁ 🙏🙏እርጂኝ
@munasurur3931
@munasurur3931 3 года назад
Leman Biro athejim Biro alchew ekko
@titilove5034
@titilove5034 3 года назад
@@munasurur3931 የት ነው ቢሮአቸው? እባክሽ የምታውቂ ከሆነ ጠቁሚኝ🙏
@queenqueen73
@queenqueen73 3 года назад
@@titilove5034 I think yeerik maed bilesh you tube lay simi eza lay silk yale yimesilegnal.
@meronwhibe7741
@meronwhibe7741 3 года назад
እናመሰግናለን
@mamilovemamilove8357
@mamilovemamilove8357 3 года назад
Thanks a lot it a great full !! Please wendoche betleay semu b/C. Tolo wedemetegat ateyedu !!
@alya6975
@alya6975 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው
@meseretasrat1039
@meseretasrat1039 3 года назад
Des yemil meker nwe beteley lega lestoche.
@eyeruslegesse1081
@eyeruslegesse1081 3 года назад
ቲጂ እኛ በውጭ የምንገኘው አማካሪ ያስፈልገናል እንዴት እናግኝ
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 года назад
Dr. Mulat is in the US, Dallas area.
@edomadinew8400
@edomadinew8400 3 года назад
@@Mercy2Mee ethiopia meslogn neber.
@edomadinew8400
@edomadinew8400 3 года назад
@@Mercy2Mee betam takeame meker new egzer yebarkew,eganem egzer yerdan.
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 года назад
ዶር መስከረም ዪ ቱብም አላት Appeared to purity በጣም ጠቃሚ ትምህርት ታገኛለሽ ። በግል ከፈለግሸምበክፍያ አገልግሎት ትሰጣለች ግን ፕሮግራሞችን እያቸው Please
@eyeruslegesse1081
@eyeruslegesse1081 3 года назад
@@solianasoliana4052 እሺ አመሰግናለሁ
@lalemwolde2408
@lalemwolde2408 3 года назад
በጣም ወሳኝ እና ጥሩ ግንዛቤ የሚፈጥር ነውና ቢቻል ተጨማሪ ሰዓት ቢኖረው እና ስለ ልጆችም ላይ ቢሰራ
@hiwetbesdet1296
@hiwetbesdet1296 3 года назад
Wow ......tebarek beloved bro mulatu.
@bekelemogoes4964
@bekelemogoes4964 3 года назад
Betam yigerimal
@whitney5003
@whitney5003 3 года назад
😢😢 mehayem how can he say that shame
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 3 года назад
በጣም ባለጌ ወንድ ስንት አለ በወጣ በገባ ደደብ የሚል የአበሻ ወንድ መከራ ነው
@faresiyasin1012
@faresiyasin1012 3 года назад
ንግግር ትክክል ነው :: ግን አንድንደ ሰው አስታስስብ ጉዲላቲ ዬሚማጣ በሽታ ነው?
@sebleworktefers2958
@sebleworktefers2958 3 года назад
Intelligent man well done 👏. The main point of to make good relationships Emotional attachment, respect and communication skills ✋
@luwamberhane9063
@luwamberhane9063 3 года назад
🙏❤👌
@deboamare5171
@deboamare5171 3 года назад
Pleasure changed into pressure kkkkkkkkkkkkkkk ሰው ሳይሆን ገንዘብ ያገባሉ ልክ ነው
@fasikawande3558
@fasikawande3558 3 года назад
ፍቅሪ ይብዛላችው
@Subscribe_addme
@Subscribe_addme 3 года назад
ቆንጆ ሀሳብ ነው።
Далее
Iran launches wave of missiles at Israel
00:43
Просмотров 556 тыс.