Тёмный

በአይኔ በብረቱ ሲያጠፋ ካየሁት ሰው ላይ መፍረድ አልችልም?  

Donkey Tube
Подписаться 2,4 млн
Просмотров 103 тыс.
50% 1

ቅዳሜ ሚያዝያ 5 በ ቤስት ዌስተርን ኢንተርናሽናል ሆቴል VIP እና በአለም ሲኒማ መደነኝ እንገናኝ!
ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በአለም ሲኒማ እና ከምሽቱ 2፡00 በ ቤስት ዌስተርን ኢንተርናሽናል ሆቴል ቦታ ለማስያዝ ከታች በሚገኘው ሊንክ ይመዝገቡ tally.so/r/w5z5jv
እጹብ ድንቅ ልጅ ለመጠቆም ይህንን ሊንክ ይጫኑ
tally.so/r/mO5JdM
አብዛኞቻችን ስለ ነገሩ ሳናቅ ለመፍረድና ሰውን ለመወንጀል እንቸኩላለን ነገር ግን ብዙ ቅዱሳን አባቶች ያለጥፋታቸው ሲፈረድባቸው ፍርዳቸውን በመቀበል የራሳችውንና የብዙዎችን ሰዎች ሂወት ቀይረዋል ትምህርትም ሆነዋል። ፈራጅ አለመሆንና እንዴት እንደሚቻልና ጥቅሙንም አብረን የምናይ ይሆናል።
Most of us are in a hurry to judge and blame people when we don't know about it, but many holy fathers accepted their judgment when they were found innocent and changed their lives and many people's lives and became a lesson. We will see together how to be non-judgmental and how it is possible.
በአይኔ በብረቱ ሲያጠፋ ካየሁት ሰው ላይ መፍረድ አልችልም? #comedianeshetu #inspiration #ethiopia #motivation
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese

Приколы

Опубликовано:

 

10 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,8 тыс.   
@comedianeshetu
@comedianeshetu 19 дней назад
ድሬዳዋ ለሚዘጋጀው አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ይህን ሊንክ ይጫኑ tally.so/r/wa6bvZ
@nuruawel4815
@nuruawel4815 23 дня назад
ይሄን መልካም ሰው ማነው እንደኔ የሚወደው🥰 እሼ ትመቸኛለህ፡ የሚመቻቹህ👍
@ZebenayMengistu-wb3nx
@ZebenayMengistu-wb3nx 23 дня назад
❤❤❤❤🙏🙏
@tajethiopia
@tajethiopia 23 дня назад
❤😢
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 23 дня назад
እኔም❤
@MahletMahlet-hk6bl
@MahletMahlet-hk6bl 23 дня назад
አንተ ማለት ከቃል በላይ ።።።።።።። ድንቅ ስው ነህ ።።። እኮ ።። ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ። አሜን(3) በሉ አድናቂዎች 🙏🙏🙏
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 23 дня назад
Ameen Ameen Ameen 🙏
@Werknesh-xq5kt
@Werknesh-xq5kt 23 дня назад
አሜን አሜን አሜን🙏🥰🥰🥰
@MahletMahlet-hk6bl
@MahletMahlet-hk6bl 23 дня назад
@@Werknesh-xq5kt 🙏🙏🙏❤
@peacelove4778
@peacelove4778 23 дня назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@yedenglemaryamlej
@yedenglemaryamlej 23 дня назад
አሜን. አሜን. አሜን❤❤
@tutu2127M
@tutu2127M 22 дня назад
ይጨመር ይቀጥል የአባቶች የቅዱሳን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን 🙏
@medhinweldegebrieal
@medhinweldegebrieal 15 дней назад
ይጨመር
@AddisalemAbebe-bj7mq
@AddisalemAbebe-bj7mq 22 дня назад
ከሌላ ሀይማኖት ተከታዮች ጋር ሲነታረኩ ከመዋል እንዲህ የራስን መግለጥ ድንቅ ነው። እሼ ጓዴ ትለያለ። እንኳን ከልጅነት ጀምሮ ተዋወቅን።
@fasikagirma8586
@fasikagirma8586 23 дня назад
አይገርምም እነዚህን ተሪኮች ስሰማ የብፁ አባታችን የአቡነ ማቲያስ ዝምታን አስታወሰኝ የኔ አባት ብዙ መከራን እያሳለፉ ግን ሁሌም ዝም ብለው መፀለይን ብቻ የመረጡ መልካም አባት የአገልግሎት ዘመኑትን ይባርክልን
@Kendilmedia
@Kendilmedia 23 дня назад
እጅግ በብዙ ይጨመርልን🙏❤
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 21 день назад
ሁላችሁንም ያብዛልን❤❤❤❤
@johnappostel8433
@johnappostel8433 22 дня назад
በረከቱም ይጨመርልክ ለእኛም የአባቶቻችን በረከቱ እና ታሪካቸው ይጨመርልን ተባረክ
@bewuketal9015
@bewuketal9015 18 дней назад
ከደብረ ታቦር ዩኒበርሲቲ የመጀመሪያ አመት ተማሪ ነኝ፣ የምኖረው ግን ባህር ዳር ነው፣ በየ ሳምንቱ አርብ አርብ ስንክሳርን/የቅዱሳንን ታሪክን በባህር ዳር ከቅዱስ ያሬድ የበገና ማሰልጠኛ ተቋም እከታተል ነበር፣ የት ሂጀ በሰማሁ እያልኩ ሳስብ ነዉ የደረስክልኝ እሼ፣ በጣም በጉጉት ነው ምጠብቅክ፣ አንተ የምትሰራበት መንገድ ደግሞ ይለያል፣ ከምር እግዚአብሄር በሚያውቀው መፅናናትን አግኝቻለሁ። ይጨመር!!!!
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 23 дня назад
❤ይጨመር ወንድሜ ጸጋውን ያብዛልህ የአባቶች በረከት አይለየን አሜን እናመሰግናለን
@bezawetmulgeta4452
@bezawetmulgeta4452 23 дня назад
አዎ ይጨመር በጣም ተመስጬ የምመለከተው የቅዱሳን አባቶቻችን ታሪክ አንጀት ያርሳል።
@romrom5549
@romrom5549 23 дня назад
ኧረ በደንብ ይጨመር እሽየ ወንድሜ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ሙሉ ቤተሰብህን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃችሁ ሰላም እግዚያብሔር ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
@user-zc4mi8xz3g
@user-zc4mi8xz3g 17 дней назад
አሜን በእውነት የአባ መቃርስ የአባ ዮሐኒ በረከታቸው ይደርብን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ 😢😢 ይጨመር
@AbsalatAbsalat
@AbsalatAbsalat 23 дня назад
በዚህ የሱባኤ ጊዜ የእስታንዳፕ ኮሜዲው ይቆይና እንዲህ አይነት ሠው የሚያንፅ ፍሬ የሚያፈራ ስራ ብትሠራ በጣም ጥሩ ነው ።የሚታየውና የሚሠማው የሚያስቅ ሳይሆን የሚያስለቅስ ነው።ፈጣሪያችንም በኛ እጅግ ያዘነበት ጊዜ ነው ወንድሜ እሸቱ ለሁሉም ቃለ ህይወት ያሰማን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን።
@HgGg-ds9sy
@HgGg-ds9sy 23 дня назад
እህቴ ልክ ብላሻል ግን በጭንቅ ውስጥ ኪነ ጥበብ ትልቅ ማንቂያ ነው ሰቅ ብቻ አይደልም የእሼ ቀልዱም ስብከት ነው ቅኔ ነው ትምህርት ነው ሾርኔ ነው ከስተዋልነው
@mrDanielGamer
@mrDanielGamer 23 дня назад
Bihonem absalaten 100% degfatalew ymr ene temrtu bexam nw yekeyeregn kegizew anstar menfesawi temrtu lay bedenb bigefabet des yelenal
@samrawitgebreegziabher9652
@samrawitgebreegziabher9652 22 дня назад
Lik new
@HgGg-ds9sy
@HgGg-ds9sy 22 дня назад
@@mrDanielGamer ወንድምዓለም መንፈሳዊ ህይወት በፆም ወቅት ብቻ አይደለም ሁሌም ትጋት ያስፈልጋል በርታ
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 22 дня назад
የኔም ሀሳብ ነበር😢
@Enat363
@Enat363 23 дня назад
የአባታችን አባ መቃርስ በረከታቸው ይደርብን በጸሎቱ አይለየን አስተዋይ ሰው ያድርገን😢❤
@abelgetahun8755
@abelgetahun8755 22 дня назад
ይጨመር . . . ተሰምቶ የማይጠገብ የጀግና ቅዱሳን አባቶቻችን ተጋድሎ ድንቅ ነው . . . ❤❤❤
@mariyamenatiymariyamenatiy8459
@mariyamenatiymariyamenatiy8459 22 дня назад
እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን እንደኔ ከንቱ የሆነ ማን አለ ሀፂያቴ መብዛቱ ይሔው የሆነ ጌዜ ተሰድቤ እንስካን እናደዳለሁ ምናለ እንዲህ በሰደብሗቸው እያልሁ ጭራሽ ከእኔ አልፍው ቤተሰቦቸን ሰድባውብኝ አይናቸው ለአፈር እላቸዋለሁ 😭😭😭😭😭
@Werknesh-xq5kt
@Werknesh-xq5kt 23 дня назад
አረ እሽዬ ይጨመርልን!!! በእውነት እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶለሃል🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 23 дня назад
አሜን
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j 23 дня назад
❤❤❤❤❤የቅዱሳኑ እረድኤት በረከት ያድለን አምላከ መቃርስ ይማረን ይቅርም ይበለን አሼ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤
@user-vi2et5yk8f
@user-vi2et5yk8f 23 дня назад
Amene
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 22 дня назад
ግሩም ድንቅ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅዱስ አባታችን መቃርስ በረከት ረድኤት ይደርብን አሜን❤❤ ኮሜዲነቱን ትተህ እንዲህ ያለ የሚያስተምር ታሪክ አቅርብ አንድ ሰው ይሄን ታሪክ ሰምቶ ንስሐ ቢገባ የሰማይ ቤትህን ታሳምራለህ❤❤ በተረፈ እንወድሃለን
@user-zo1gr3ec4g
@user-zo1gr3ec4g 22 дня назад
ወይኔ ወንድሜ ክብር ይስጥልኝ።ይሄ ነገር አሁን ላይ በጣም ያስፈልገናል።እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው በቤትህ ያፅናህ። ይጨመርልን ቀጥልበት።❤❤❤
@tigistmolla30
@tigistmolla30 23 дня назад
ይጨመር ! የቅዱሳን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን ሀገሬ🇪🇹❤ ማማርሽ ጣል የምታደርጋት ፎጣ ስወድልህ ካንተ ብዙ ነዉ ምማረዉ እሼዋ እንደምወድህ እግዚአብሔር ያዉቃል
@sirguttadesse1821
@sirguttadesse1821 21 день назад
የጨመረ
@rehatube_
@rehatube_ 23 дня назад
ይሄን coment የምታዩ በሙሉ የኔንም ስራ አይታቹ አበረታቱኝ እሼ የምትሰራው ስራ በጣም ነው የምማርበት በርታልን
@Ethiopiyawi879
@Ethiopiyawi879 23 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@rehatube_
@rehatube_ 23 дня назад
@@Ethiopiyawi879 amesegnalehu
@brhaneweldeab6355
@brhaneweldeab6355 23 дня назад
@hiwotbelachew6429
@hiwotbelachew6429 23 дня назад
😍😍😍😍😍😍😍
@rehatube_
@rehatube_ 23 дня назад
@@hiwotbelachew6429 amesegnalehu betam
@kopreesa8674
@kopreesa8674 14 дней назад
የአባታችን አባ መቃርስና የአባ ዮሐኒ በረከታቸው ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እሼ ፀጋውን ያብዛልህ አቤት የእግዚአብሔር ስራኮ ግሩም ነው ቦታው ሲምር❤❤❤❤
@TsehayBelte-gg2gz
@TsehayBelte-gg2gz 23 дня назад
የቅዱሳን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋው ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥተህ እናመሰግናለን ይጨመር🙏🙏🙏🙏
@selamawittsegaye7194
@selamawittsegaye7194 23 дня назад
ይጨመር:: ይልቁንም በዚህ የጾም ወራት ለነፍሳችን ስንቅ የሚሆነን እንዲህ አይነቱ ትምህርት ሰጭ ሕይወት ነው:: አንተንም ቃለ ሕይወት ያሰማህ:: የምትደክምበትን ሁሉ ይባርክልህ:: ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ::
@meherat938
@meherat938 23 дня назад
ይህን ጵሮግራምህ እንዴት እንደምወደው ታውቃለህ እሼ ❤ ምክንያቱ እራሴን በመስታወት እንዳየውት ነው የሚሰማኝ ስንት ጎዶሎዬን መሰለህ የምትነግረኝ😢 አቤቱ ሆይ ማስተዋልን አድለኝ
@habtshYemaryamLij
@habtshYemaryamLij 23 дня назад
ተባረክ ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 11 дней назад
እጅግ ግሩም አቀራረብ ነው የአባታችን የቅዱስ መቃርስ በረት ይደርብን ❤❤❤❤ይጨመር
@AlmazFenta-wp3gz
@AlmazFenta-wp3gz 23 дня назад
ዋ ይብላኝ ለኔ መቸ ይሆን እደቅዱሰ ወጌልህ እምኖረው ቃለህዮወትን ያሰማልን እሼ😢😢😢😢
@user-qy3pz1nn8q
@user-qy3pz1nn8q 23 дня назад
መምህራችን እሼ የስደተኛ መምህር እናመሠግናለን ተዝህም በላይ ፀጋዉን ከዝህበላይ ያብዛልህ
@mastewalwelelaw1080
@mastewalwelelaw1080 23 дня назад
ውድ ወንድማችን በጣም ደስ ሚል እና አስተማሪ ነው :: እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ::ይጨመር !
@user-lj3zf9df1l
@user-lj3zf9df1l 21 день назад
ይጨመር ❤❤❤❤የቪድዮ ጥራት አገለላፅ ለጆራችን የሚገባ ድምፅ አይምሮን ብቻ ሳይሆን ነፍስን ያለመልማል ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤
@MerhatsidkMeaza
@MerhatsidkMeaza 23 дня назад
አንተ ማለት ከቃል በላይ ።።።።።።። ድንቅ ስው ነህ ።።። እኮ ።። ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ። አሜን(3) በሉ አድናቂዎች
@habtsha21
@habtsha21 23 дня назад
መድሀኒአለም ከሁሉ ነገር ይጠብቅህ ይጠብቀን ....ሰው እኮ........
@Albelgetahun
@Albelgetahun 22 дня назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን። በውነት መፅደቂያህን አጊንተሀል እሼ የሁሉንም ቅዱሳንን ተጋድሎ ለአለም እንዳታዳርስ እንድታሰማን እማፀንሀለሁ እውነተኛ የህይወት ፍሬ የሚቆረጥባቸው ህያው የእግዚአብሔር ዛፎች እነሱ ናቸውና። እመቤቴ ትደግፍህ እሼዋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዕንቁ የተዋህዶ ልጃችን።
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 19 дней назад
ይጨመር እሸዬ በእውነት ተመስጨ ነው የምከታተልህ የኔ ጀግና በርታ የቅዱሳን አባቶቻችን ረዴት በረከታቸው ይደርብን አሜን
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 23 дня назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ ለራሴ የምሰጠውን የደከመ መቆለል ከንቱነቴን አይቼበታለሁ አመሰግናለሁ😢😢😢ይጨመር ይጨመር ይጨመር የአባቶቻችን ተጋድሎማ ገና ትውልዱ መች ተጠቁመበት መች አወቅነው ይነገረን በደንብ ባንችለውና ባንሰራው እንኳን መንፈሳቸው ይደርብን❤
@qsdgdg6202
@qsdgdg6202 23 дня назад
የኛ ሰው እሼ በእውነት ቃለሕይወትን ያሰማልን ባዛኝቷ. አታቋርጥብን ይጨመር. ያባቶቻችን በረከት ይደርብን.
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 23 дня назад
እሼ ቃለህይወትን ያሰማልን የቅዱሳኑ እረድኤት በረከት ይደርብን❤❤❤
@tsiongirma1389
@tsiongirma1389 19 дней назад
የቅዱሳን ታሪክ እና ተጋድሎ የምተርክበት ሁኔታ በጣም ደስ ይላል። እንደኔ ገድል ለማያነብ ሰው በጣም አስተማሪ ነወ። ይጨመር 100+
@mahletgatenet7415
@mahletgatenet7415 23 дня назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያስማልን ከቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይክፈለን ይቀጥል በሳምንት 2ጊዜ ይደረግልን ይጨመር
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 23 дня назад
በትክክል በማንም ምንም መፈረድ አንቺልም ለዚህ ነው እዳይፈረድባቺሁ አትፍረዱ ያለው አሜን በረከታቸው ይደርብን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-ve1tp8ip2p
@user-ve1tp8ip2p 22 дня назад
አሜን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብነ ወልደ ገብርኤል እግዚአብሔር ይስጥልነ ቃለህይወት ያሰማልን አዎ ይቀጥልልን!።
@Samsunga14-jz1pr
@Samsunga14-jz1pr 22 дня назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ይጨምር ብጉጉት እንጠብቃለን የአባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን❤
@SoliyanaEhtegebreal-ix8ni
@SoliyanaEhtegebreal-ix8ni 23 дня назад
ዝክረ ቅዱሳን መምህራችን እድሜ ይስጥልን መምህር ዮርዳኖስ በብዙ ስላስተማረን የምሰማው ነገረ ቅዱሳን ክለሳ ናቸው ሙሉ በሙሉ አስተምሮናል ከቅዱሳኑ በረከት ይክፈለን በየእለቱ ስንክሳር ይለቀቃል በቴሌግራም እየገባችሁ አንቡ ዝክረ ቅዱስ ዳዊት
@user-fx9rg6qq8j
@user-fx9rg6qq8j 23 дня назад
በእውነት እሼ ስንክሳር በዚህ መልኩ እይታ እንዲኖረን የምታደርግበትን መንገድ ወድጀዋለሁ በርታ❤❤❤ የቅዱሳኑ በረከት ይድረሰን
@EmebetLema-qk2hf
@EmebetLema-qk2hf 22 дня назад
የአባ መቃርስ በረከታቸው ይደርብን ፀሎታቸው አይለየን እናመስግናለን እሼ ይጨመርልን❤❤❤❤
@tadeyekidya2241
@tadeyekidya2241 23 дня назад
1ሺ ግዜ ይጨመር እግዚአብሔር አምላክ የህይወትን ቃል ያሰማህ ❤❤❤
@user-fp7fz2sf3y
@user-fp7fz2sf3y 23 дня назад
ይጨመር ወንድሜ ፀጋህን ያብዛው ተባረክ❤❤
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 23 дня назад
በጠዋት ከእንቅልፍ ተነስቶ መልእክትህን ማዳመጥ በእውነት ለህይወታችን መንገድና ለነፍሳችን ስንቅ ነው 😢 ሁሌም ይጨመር መልእክትህ እላለሁ ተባርክልኝ 🙏🏾
@user-uw2mn3fe7g
@user-uw2mn3fe7g 16 дней назад
ይጨመር የኛ ድንቅ ሰው አብዝቶ ጥበቡን ያድልህ!!
@alemayehukebede-zk4zf
@alemayehukebede-zk4zf 23 дня назад
ቀጣይ ክፍል ይለቀቅ፡፡ የቅዱሳኑ እረድኤት በረከት ያድለን አምላከ መቃርስ ይማረን ይቅርም ይበለን አሼ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@berhanudagnew4402
@berhanudagnew4402 23 дня назад
ድንቅ ትምህርት ነው ! እሸቱ ፡ እውነትም እሸት ። ቸሩ መድኃኔ ዓለም መልካሙን ስጦታ ሁሉ ያብዛልህ አሜን ።
@HayatHayat-rp6tz
@HayatHayat-rp6tz 23 дня назад
አናመሰግናለሁ ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን ወዬዉልኝ ለእኔ አቤቱ መረኝ 😢😢
@biruk9
@biruk9 22 дня назад
ያላነበብኩትን መጽሐፍ ስላስነበብከኝ በጣም ደስ ብሎኛል። ዘመኑን የዋጀ ሥራ ነው የሠራኸው። የቅዱሳን አባቶችን ሕይወት በሚስብ መልኩ ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን። እሼ ፥ እባክህ ተጨማሪ ሥራልን
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 16 дней назад
የቅዱሳን አባቶቻችን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን😢❤❤❤
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 23 дня назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ማስተዋሉን ያድለን የቅድሳኑ አምላክ አሜን::
@user-nd7if7oe2i
@user-nd7if7oe2i 23 дня назад
ይጨመር ድንቅ ትምህርት ነዉ የዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ
@liyuworkchanelegesse7396
@liyuworkchanelegesse7396 23 дня назад
ቃለሕይወትን ያሰማልን; መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🏾 ይጨመር 🙏🏾
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 21 день назад
በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት እግዝያብሔር ከመፍረድ ይታደገን
@ZamzmMoktar
@ZamzmMoktar 23 дня назад
ለሀይማኖትህ ያለህ ፍቅር ደስ ይላል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ሞጎስ ይሁንክ❤❤❤
@user-fe6rq7oc8p
@user-fe6rq7oc8p 23 дня назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እሼ እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ በጣም ደስ ይላል ይጨመር የሌሎች ቅዱሳን ታሪክም ቀጥልልን🙏
@rotes3106
@rotes3106 21 день назад
ፈጣሪ ልቦና ይስጠን። እባክህ ኣታቋርጠው ይህን ፕሮግራም።
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 22 дня назад
ተሽዬ እግዚአብሄር ይባርክህ እኛ ሰዎች ግን በተለይ በአሁኑ ጊዜ ብዙ አሳሳች ሰዎች ባሉበት ዘመን ዝምታን ትእግስትን ማድረግ በጣም ይከብዳል አለምን የተጠየፋ ህይወታቸውን ለአምላክ የሰጡ ብቻ ናቸው ጠንክረው የሚኖሩ :ነገር ግን እግዚአብሄር የምህረት አምላክ ስለሆነ በየቀኑ ንሰሐ ከገባን ይቅር ይለናል
@arbamnich
@arbamnich 23 дня назад
እግዚአብሔር ጤናና ጸጋ ይስጥህ አንተን የመሰለ ሰዉም ስለሰጠን ለመድኃኒዓለም ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ። በዚሁ ቀጥል።
@YonasYifru-ie8gg
@YonasYifru-ie8gg 23 дня назад
በእውነት በጣም ነው የምወድህ አቶ እሸቱ እግዚአብሄር ይባርክህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ቤተሰብህ ልጆችህ እግዚአብሔር ይባርክህ በድብቅ ስላስተማርክኝ አመሰግናለሁ Thank you ashe igzaber ye berk
@user-ic4br4ek6u
@user-ic4br4ek6u 21 день назад
በርታ እሸቱ እንደዚህ አይነት ታሪኮችን ማስተማር በዚሁ ቀጥሉበት ሌሎቹም ፕሮግራሞች ጥሩ አስተማሪና አዝናኝ ናቸው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ይጨመር
@mistreg4725
@mistreg4725 21 день назад
ዝም ፀጥ ጭጭ ብለን መኖር ብንጀምር አስባችሁታል ቃለ ህይወትን ያሰማልን እሼ በህይወታችን እንድነኖረው አምላካችን ይርዳን
@user-kk2vj2ib9o
@user-kk2vj2ib9o 23 дня назад
ይጨመር ይጨመር ይጨመር❤❤❤
@user-yx3mv2ce5o
@user-yx3mv2ce5o 23 дня назад
የህይወትን ቃል ያሰማልን ወንድማችን ይጨመር እኔ ና ወዳጆቼ በብዙ እያተረፍንበት ነው የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን እረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን
@etsegenetaboye3067
@etsegenetaboye3067 23 дня назад
ይጨመር ወንድሜ ጸጋውን ያብዛልህ የአባቶች በረከት አይለየን አሜን እናመሰግናለን
@Yohannes1958
@Yohannes1958 23 дня назад
ይጨመር ይጨማመር በጣም አስተማሪና ትክክለኛ ትምህርት ነው እኛ የራበንና የጠማን የነፍስ ትምህርት ብቻና ብቻ ነው እሼ በርታ ቀጥልበት. እግዚአብሔር ይጠብቅክ.
@user-wv5mx7wy1s
@user-wv5mx7wy1s 23 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይጨመረ ቀጥልበት በእውነት ለወድማችን የሕወት ቃል ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን አሜን የቅዱሳን አባቶቻንን ረዴት በረከት ይደርብን አሜን
@beletuadise
@beletuadise 23 дня назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እሸ ጥዑም ትምህርት ይጨመርልን ❤👏👏
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v 21 день назад
በእዉነት የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ወንድምአለም ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይባርክህ እግጊይርዳን አቤቱ የአባቶቻችን አምላክ ሆይ እርዳን🤲😢
@awurarisgubay6841
@awurarisgubay6841 22 дня назад
ሁሉም መልክቶችህ ደርሰውኛል እናመሰግናለን እረኝነት መልካም ስራ ነው ፍጥረቶችም የእግዚአብሔር ድንቅ ስራዎች ናቸው በሰዎች ፊት ዝቅ ማለት ክብር ነው በእግዚአብሔር ዝቅ ማለት ግን እጅግ ልብ ይሰብራል። እንደተረዳውህ ተረዳኝ ወንድሜ መጽለይህን ግን አትርሳ ለእኔም----
@yanetstudeo1702
@yanetstudeo1702 23 дня назад
❤❤❤❤❤እሼ እንወድሀለን መንፈስን የሚያረጋጋ ደስ የሚል አቀራረብ በርታልን❤😊
@Mahiletay1221
@Mahiletay1221 23 дня назад
ጸጋውን ያብዛልህ የአባቶች በረከት አይለየን
@hjii1398
@hjii1398 13 дней назад
የቅድሳን በረከታቾዉ ይደርብን አሜን ፫👏 አቤቱ ጌታየ እንየዉ ሃጥያተኛ የራሴየ ሳላይ የሰው ኣይቸ የምፈርድ ማረኝ ይቅር በለኝ ልቦና ስጠኝ ስጠን አሜን ፫👏😢
@leulayalew-xu3jl
@leulayalew-xu3jl 16 дней назад
የ እባ መቃርስ በረከታቸው ይደርብን እሼ ዘመንህ ይባረክ
@lemlemtesfaye8443
@lemlemtesfaye8443 23 дня назад
ሰተርከው እራሴን እያየሁ ነበር ገድላትን የማንበብ ልምድ የለንም ክርሰትናችን እንድናውቅ እያረከን ነው በቋሚነት ተልተሎ ብትለቅልን እንደኔ ብዙ ሰው ይቀየርበታል ብዙ ነፍሰ ታተርፋለህ እግዚአብሔር ያበርታህ
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 23 дня назад
እግዚእብሔርይባርክህ እሸቱዬ ይደገም ይደገም በጣም ልብ ያረካል❤❤❤❤❤
@romangoshu8510
@romangoshu8510 23 дня назад
እሼ በጣም ነው የምናከብርህ የእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@user-yx5yp2lh8e
@user-yx5yp2lh8e 23 дня назад
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ በአንተ እየሰመዉ ተረጋገዉ በስደት ሁኘ ችግሬን ለማን ልገረዉ አምላክ መንገድ እያሳየኝ ነዉ ተመስገን ይጨመር❤❤❤
@YaredFanta-bf4cx
@YaredFanta-bf4cx 23 дня назад
አሜን አሼ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ❤❤❤
@erbikanfalta
@erbikanfalta 23 дня назад
ይጨመር ወንድሜ የአባቶች በረከት አይለየን😊
@user-vu1sc3oy7v
@user-vu1sc3oy7v 23 дня назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እሸቱየ ያባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን፫ ይጨመረን በቡዙ❤❤❤
@dessibedada2617
@dessibedada2617 22 дня назад
እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድሜ ይጨመር
@TigistFeleke-nz9zo
@TigistFeleke-nz9zo 23 дня назад
ቃል ህይወት ያሰማልን እሼ ወንድማችን🙏♥️ ይጨመር ይጨመር ይጨመር 🤲😔
@Behailu-zh1nx
@Behailu-zh1nx 23 дня назад
እሼ ፀጋውን ያብዛልህ አስተምረህኛል
@serkadisbahiru5207
@serkadisbahiru5207 22 дня назад
ሁሌም ወደ ራሴ ትመልሰኛለህ: እራሴን እንድፈትሽ ታደርገኛለህ። ታሪኮቹ : ቀረፃው : የምትተርክበት መንገድ:ወደ ተፈጥሮ ይመልሳል። እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልህ ። ሁሌም ስንክሳር አንብብልን።
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 20 дней назад
በረከታቸው ይደርብን ተባረክ ወንድማችን ይጨመር ❤❤❤
@alemdesta454
@alemdesta454 23 дня назад
ይትባረክ ኣምላክ ኣባዊነ ኦ አምላክነ ግሩም ውእቱ ግብርከ📚ኃበነ ለነ ለደቂቀ ተዋህዶ ኣእይንተ ልቦና ከመ ንኃውር ፍነተ አቦዊነ🤲📚 ያሥምዕለነ ቃለ ሕይወት እሁነ የብዝሕ ለከ ጸጋ በላዕለ ጸጋ🤲💙ይቀጥል,,,,,
@zaidkuhlay2106
@zaidkuhlay2106 23 дня назад
ብሩኽ ኣምላኽ ኣብ ኩሉ ጉዕዞኻ ምሳኻ ይኹን❤❤❤
@tizitayallew5201
@tizitayallew5201 23 дня назад
ይጨመር!!! ቃለህይወት ያሰማልን!!! ተባረክ!!!!!
@weletemaryamkedejshadershnafek
@weletemaryamkedejshadershnafek 22 дня назад
ወይኔ ወድሜ ስወድህ እኮ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ሀገሬ ኢትዮጵያ ለምለሚቷ ፈጣሪ ሰላምሽን ይመልስልን እኛንም ለሀገራችን ያብቃን የድንግል ማርያም ልጅ ❤❤❤👏
@user-vu6tx2rx6y
@user-vu6tx2rx6y 23 дня назад
እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ያባታችን የአባ መቃርስ ጸሎት ምልጃ ይጠብቀን
@abenezeraman2894
@abenezeraman2894 22 дня назад
እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዘመንክን ሁሉ ከመላው ቤተሰቦች እመቤቴ ትጠብቅህ❤አገራችንን ስሊም ያርግልን
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 18 дней назад
ይጨመር እሼ ቃለሕይወትን ያሰማልን የአባቶች በረከት ይደርብን አሜን
Далее
Мокрые шутки | Gazan и POLI
0:17
Просмотров 855 тыс.
🥷🏿😂
1:01
Просмотров 1,1 млн