Тёмный

በአዲስ አሰራር የአዳዲስ ቀሚሶች ዋጋ habesha dress price | habesha kemis 

Tedi & Tig - መባቻ ቲቪ
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

በአዲስ አሰራር የአዳዲስ ቀሚሶች ዋጋ habesha dress price | habesha kemis
We are ethiopian best couple youtubers. Our name is "Tedi & Tig". On this channel we make very amazing couples vlog, enjoyble couples challenge, travelling to historical place, prank videos and other additional amazing program.
you can SUBSCRIBE, LIKE and SHARE our channel for more...
እኛ "Tedi &Tig" እንባላለን።ኢትዮጵያውያን ዩቱዩበሮች እና ጥንድ ባለ ትዳሮች ነን። በቻናላችን አዝናኝ፣ አስተማሪዎች፣ ቁም ነገር አዘል ቪዲዮዎችና ፕሮግራሞች እየሰራን እናቀርባለን። ከምንሰራቸው ፕሮግራሞች በጥቂቱ... ጉዞዎች፣ ታሪካዊ ቦታ ጉብኝቶች፣ ፕራንክ ቪዲዮዎች፣ የበጎ አድራጎት ስራዎች፣ ለሰዎች በተለይ ደግሞ ለጥንዶች / ለባለ ትዳሮች የሚመቹና የፍቅር ህይወትን የሚያጣፍጡ ቪዲዮዎች መሰረት አድርገን እንሰራለን።
የዩቱዩብ ቻናላችንን "Tedi & Tig" ን SUBSCRIBE, LIKE እና SHARE በማድረግ የቤተሰብ አባላችን እንድትሆኑ እንጋብዛለን።
#ethiopia
#habeshakemis
#የጥበብልብስዋጋ
#timket
#amhara
#gonder
#ethiopiantraditionaldress
#traditional
#የባህልልብስ
#ጥምቀትበጎንደር
#tediandtig
#የልብስዋጋ
#timketgondar
#forwedding
RU-vid ( ዩቲዩብ )
👇
/ @teditig-መባቻቲቪ
Facebook ( ፌስቡክ )
👇 www.facebook.c...
Tiktok ( ቲክቶክ )
👇 tiktok.com/@teditigst
Telegram ( ቴሌግራም )
👇 t.me/TediXTig
ሃሳብ አስተያየት:- 0988515756

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 10   
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 9 месяцев назад
አልባሳቱን ለማዘዝ :- +251920038146 | +251710770303 ወይም +251988515756 ይደውሉልን።
@laylalayla9893
@laylalayla9893 9 месяцев назад
ሀደ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@SabaGhebrekstos-fu4gc
@SabaGhebrekstos-fu4gc 9 месяцев назад
ሰላም ቴዴ! ያ መሻሻል ይገባሻል ብላስቲኽ በውስጥ እንጂ በውጪ ኣይሆንም ወደኔ የተላከ 3 ልብስ ብላስቲክ በላይ ላይ ተለጥፎ ሳየው በጣም ነው የገረመኝ። ወሰን እዚ ስትናገሪ እና ስራ ላይ ኣንድኣይነት ኣይደለሽም ወደኔ የላኽሽልን ልብሶሽ ከ 10 ወር ቦሃላ የተዝረከረከ ነው። ምናልባት ከሰው ሰው እየ ለያየች የሚትሰሪ ይመስለኛል። የልብሶች ቀብድ ሳይሆን ሙሉ ዋጋ እጅሽ ላይ ተቐብለሽ እኔን ያንገላታሽን ለሌሎች እንደዛ እንዳታርጊ። ሌላ ዶሞ የሌለ ዋጋ መጥራትሽ እንዳይበቓች 40 ሺ ብቻ 30 ሺ ብቻ ኣየምርም ያምራል እያልሽ ራስች ሰውን ስደት ላይ ገንዘብ እንዴት ተንከራትቶ እንደሚያመጣ ማወቅ ይገባሻል። ብዙ ስስታም ኣትሁኒ።
@Gennetgemeda
@Gennetgemeda Месяц назад
Hi, please selkeshen anshi belat. Semonun betesegagami dewyelat atanesam. Selek kaletenesa endet enazalen
@ברכהמנגסטו
@ברכהמנגסטו 6 месяцев назад
ቁጥርሸ ላኪልኝ አደራ❤❤❤❤
@inatbizu9051
@inatbizu9051 8 месяцев назад
እህት እባክሽን ጋቢ በስፍ ወይም የቤተክርስትያን ግልድም ቀሳውስት የሚለብሱት አይነት እና የተለዮ ጋቢዎች ለአባቶች እና ለናቶች ቀጠን ያለ ፣/ክብደት የለለው ወይም ያለው በተለያየ ድዛይን አሳይኝ እና የጎንደረ በአረጓዴ ጥለት ከኋላ የገባለት አድርገሽ ማስራት ከቻልሽ እና የጎንደር ብለሽ በአዲስ እጅ ላይ ነጭ ልሙጥ ሸብሽብ በላስትክ የተስራው እና ሁለት ፋኖ መስቀል ያለው ሶስት መሆን ይችላል ከተቻለ እደዛ አኋላ አረንጓዴ ጥለት በቀጭኑና ሙሉ ትልቅ ነጠላ ተመሳሳይ ጥለት ? ሲቀጥሌ አከፋፈሉ እንዴት ነው ? የሚላከው እንዴት ነው ከኢትዮጵያ ለኢትዮጵያ ለሚኖር ስው? እባክሽን አሳውቅኝ አመስግናለሁ ?
@almaz3950
@almaz3950 9 месяцев назад
ባቡላ። ታዲያ በምን ልትጠሪው ነው ስለተለመደ በነሱ ነው የምንጠራው ግን እዚህ ነው የምንሰታው። ከየት አይተሽ ነው እንዴ የሰራሽው።
@מקדסטליה
@מקדסטליה 7 месяцев назад
ገዘባችን መልሽ ከጎንደር ወደ አድሳባ ገባሽ መልሽልን ገዘባችን
@asianflix8502
@asianflix8502 9 месяцев назад
ewnet lemenager megemerya akababi yalu lebsochen lemayet betam new yetechegerkut camera man and zoom in ande zoom out please teregageeh lemekrese moker yelebsun terat mawekachen teru hono sale teletunem mayet asfelagi new
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 9 месяцев назад
ለአስተያየትዎ በጣም እናመሰግናለን... እናሻሽላለን
Далее
When Goalkeepers Get Bored 🤯 #3
00:27
Просмотров 873 тыс.
4 April 2024
5:39
Просмотров 4,8 тыс.