Тёмный

በአጭሮቹ ጥንዶች መካከል ያልታሰበው ተፈጠረ @EyitaTV እይታ ቲቪ 

Eyita TV
Подписаться 118 тыс.
Просмотров 221 тыс.
50% 1

Welcome to #EyitaTV.
EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
Follow our FB page, RU-vid channel and website www.eyitatv.com for more.

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 695   
@genetmulugeta3288
@genetmulugeta3288 11 месяцев назад
እኔ ግን ሳስበው ከሱ በፊት ሌላ ወንድ ታውቃለች ከተጋቡ 14ቀን ሆናቸው ከተለያዩ 1ሳምንት ሆነኗቸዋል ስለዚ 1ሳምንት ነው አብረው የቆዩት በዚ ቀን ውስጥ ደሞ ሌላ ህይወት ጀምሬአለሁ አለችን ወር ባልሞላ ግዜ ውስጥ እንዴት አረጋገጠች ማርገዟን ይቅር ይበለኝ እና ከበፊቱ ፀንሳ አንድ ቀን ከዚ ጋ ግንኙነት አርጋ የሱን ምስኪንነት ተጠቅማ እንዳይሆን ፈራሁ DNA ቢያሰሩና ቢያረጋግጡ ደስ ይለኛል ለስሟ ብላ አግብታውስ ቢሆን ዲቃላ እንዳትባል ብቻ የኔ ሀሳብ ነው ካጠፋው ይቅርታ
@MerteMerteomar
@MerteMerteomar 11 месяцев назад
በትክክል ሊሆን ይችላል መያዝ ያለበት ሀሳቡ ነዉ
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 11 месяцев назад
Yewnt nw gnGabchaw?
@mizankassa9854
@mizankassa9854 11 месяцев назад
😂😂😂😂ታድያ ምን አስፈራሽ እንችል 😂😂😂😂😂 "ፈራሁ
@sebletilye3174
@sebletilye3174 10 месяцев назад
እርግዝና በደቂቃም ይመጣል ፡ ምናልባት ሰበሩቅና በቅርብ ሲሆን ኣድ ኣይደለም ስቀረብ ምጠይውሰውኣለ
@EliasAman-qc5zf
@EliasAman-qc5zf 5 месяцев назад
Mn bihon biology memamaru sayshal aykerm
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 11 месяцев назад
ጠያቂዋ ታስጠያለሽ የሰው ሞራል እየነካሽ ነው ይትጠይቂያቸው ደባሪ ነሽ
@0911378718
@0911378718 6 месяцев назад
The interviewer is so unprofessional
@አልሀምዱልለህ
@አልሀምዱልለህ 11 месяцев назад
አትለየዬ አቢረቹ ኑሩ ደስ ትለለቹ ❤
@deborah9291
@deborah9291 11 месяцев назад
እናቴ ተረት ትዝ እለኝ የእድ ቀን መዘዝ ካለ ዘጠኘ ወር እይ መዘዝ ትለን ነበር 😅 እለማወቁ ነው በእንድ ቀን ይረገዛል ይህው የእገሬ ስው ተርታል😅
@user-hl7vo2lt9mBement
@user-hl7vo2lt9mBement 11 месяцев назад
ትክክል 1ስተት የ9ወር ይመዘዚ ይላል አማራ ስተርት
@Emmaa2023
@Emmaa2023 11 месяцев назад
በአንድ ቀን ልጅ አይመጣም አላለም በደንብ ይመጣል
@mulu5
@mulu5 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂ዋናዉ መደረጉ ነዉ ኪኪ
@HY-kz6vd
@HY-kz6vd 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@godbewithethiopian7446
@godbewithethiopian7446 11 месяцев назад
​@@mulu5❤
@alemgedamu8701
@alemgedamu8701 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂
@sebrinatube
@sebrinatube 11 месяцев назад
እሚገርሙ ወንዶች እርግዝና ሲባሉ ዴማቸው ቀጥ እሚለው
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ
ሁሌ እደተኛል ነው አላለም እኳን ከማህፀን የገባ ዘር በልብስ ላይ የፈሰሰም ዘር ከገባ ያስረግዛል😂😂😂😂
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 11 месяцев назад
😮😮😮 ወላሂ በይ አላቅም ነበር ወላ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 11 месяцев назад
​@@saeedhahmed6421ኧረ አታቂም
@phonetastic4013
@phonetastic4013 11 месяцев назад
​@@saeedhahmed6421😂😂😂😂😂
@nefisa70
@nefisa70 11 месяцев назад
​@@saeedhahmed6421አዎ የመጣል ፈሳሽ ከገባ
@Salam-bi7ei
@Salam-bi7ei 11 месяцев назад
የምር😂😂😂
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls 11 месяцев назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍አትፋቱ:ታስመምታቹ:ኑሩ
@KhanJan-qi4gc
@KhanJan-qi4gc 11 месяцев назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ٱممعاذ-ذ2ح
@ٱممعاذ-ذ2ح 11 месяцев назад
በአንድ ቀን ቀርቶ በአንድ ሴኮንድ የሚደረገው ይፈጥረዋል ።ኩን ፈየኩን ነው ጅል ፕራንክ ነው ሲጀመር
@henok768
@henok768 11 месяцев назад
ልጅቷ ብልጥ ክፉና ራስ ወዳድ ነገር ነች፥ ልጁ ግን የዋህ የፈጣሪ ታዛዥ ነው፥
@HelenAbel-m5l
@HelenAbel-m5l 11 месяцев назад
ይፈጠር ካለው ባንድቀን ይፈጠራል እንቁላል ከተፈጠረ የረገዝል ሀሉም የፈጣሪ ሥራ ነው
@user-ti7lw5dn1d
@user-ti7lw5dn1d 11 месяцев назад
ፍቻን እግዚአብሔር ይጠላል አብረቹ ኑሩ
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 11 месяцев назад
አራ አይለያዩ 😢 በጣም ያሳዝናል 😢
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 11 месяцев назад
🎉🎉🎉
@Almaz-ls5vj
@Almaz-ls5vj 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@Almaz-ls5vj
@Almaz-ls5vj 10 месяцев назад
❤❤❤❤
@Fiker123
@Fiker123 11 месяцев назад
እሷ አስተዋይ እና የገባት ናት እሱ ግን ገና እርጥብ ነው አልደረቀም ሰገጤነቱ አይጣል ነው 😊
@destarameta5641
@destarameta5641 11 месяцев назад
ልጁ ግን ያሳዝናል እሷ ግን ቸኮለች በአንድ ወር ውስጥ እንዴት ሌላ ህይወት ይጀመራል?
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ 11 месяцев назад
ጎማ ናት ወይ ክክክክ ምስኪን የኔ የዋህ በሉ ታረቁ ወይ ጉድ እጥን ምጥን ያለች የትዳር ግዜ ምን አባቱ የምን አብሮ መንዛዛት ነው
@ssaa5342
@ssaa5342 11 месяцев назад
ክክክክክውይይይ
@dhhffyut4956
@dhhffyut4956 11 месяцев назад
በደንብ ይረገዛን በአንድ ቀን ወላሂ እኔ ባልተቤቴ ጋር በአንድ ቀን ግንኙነት ያረገስኩት አዎ ይረገዛን❤❤❤
@myfano
@myfano 11 месяцев назад
😀😀
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ 11 месяцев назад
ማን ገረፈሽ
@Yagntewa
@Yagntewa 11 месяцев назад
​@@ሰላም-ዐ1ሐአይገርምም ተናገሪ ብለው ያነቋት ነው የሚመስለው😂😂😂😂😂😂😂
@adresseaeed1780
@adresseaeed1780 11 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@KidistYouTube-r4d
@KidistYouTube-r4d 11 месяцев назад
​@@ሰላም-ዐ1ሐ😂😂😂
@chuchumike3286
@chuchumike3286 11 месяцев назад
ጋዜጠኛዋ አታቃብጪ ምንም ቢደንግጥም ትክክል ንው ሲጀመር ማርገዙዋንእንዴት አልንገርችውም እውንቱንንው ይቺ ሴት ከሌላ አርግዛ ቢሆንስ ከበፊቱስአርግዛ ቢሆንስ ጋዜጠኛዋ በጣም አሽቃበጥሽ እሱ ትክክል ብሉዋል ይመርመራል አለ በቃ ከተጠራጠር ምንም ችግር የለም ከመፍታቱዋ ሌላ ህይወት መጀመሩዋ ኖኖኖኖ ፍራንክ ካልሆን አስመርምር አስመርምር ኤጭ የሴት ብልጥንት በጣምብዙ ንው
@bezagirma9544
@bezagirma9544 11 месяцев назад
ሁሉም ነገር ውሸት የሆነ ዘመን ሰው ለብር ብሎ እንዴት እራሱን ያዋርዳል ሳይጋቡ ተጋባን ሳይጣሉ ተጣላን ወይ ዘመን ብዙ ያሳየናል😮
@getebekele8167
@getebekele8167 11 месяцев назад
ምነው እህቴ ያንቺ የጥያቄ አይነት ራሱ እኮ ዩከፋ ነው ደግነቱ እነርሱ ትልቅ self confidence ያላቸው ልጆች ናቸው ትንሽ ጠንቀቅ ብትዪ ግን ጥሩ ነበር
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 11 месяцев назад
አይ አንዳድ ወንዶች ምን ይሻላችኃል እንዳው ልጅ ስትባሉ ምን ነው ሚያረጋችሁ ሆይ😂😂😂
@Meselu-z8s
@Meselu-z8s 11 месяцев назад
ሲጀመመር ጠያቄዋ ትክክል እያደረግሽ አይደለም ወደሷ ያደላሽ አስመስሎብሻል ሲቀጥል ልጁ ትክክል ነው ያለው የአነጋገር ችግር ካልሆነ በስተቀር እርግዝና እንኳን በአንድ ቀን በአንድ ደቂቃ ይረገዛል ግን በየት በኩል ነው በ14 ቀን እርግዝና ማረጋገጫ መሰጠት የተጀመረው በአን ወር እንኳን ያጠራጥራል ለዚያው እኔ እንደተረዳሁት ቢጋቡም ወዲያው ግንኙነት ያደረጉ አይመስለኝም ስለዚህ ልጅቷ የሆነ ተንኮል አስባ ይመስለኛል ፍቺውንም እራሷ የፈለገችው ትክክለኛውን ነገር ሳናውቅ አንዳንድ የምትሳደቡ ሰዎች ጥሩ አየሰራችው አይደለምና ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 11 месяцев назад
በአሰራ አራት ቀን እርግዝና ይታወቃል
@hggff9535
@hggff9535 11 месяцев назад
አርግዘን የመናቅ ዝም እንበል😊እኔ አላቅም ብቻ ባይለያዩ 😢
@Ferdusyassin
@Ferdusyassin 11 месяцев назад
በጣም የምታስጠይ ጠያቂ ነሽ ሰዎችን አክብሪ ባለጌ ከአፍሽ የሚወጣውን አርሚ
@solomongebregziabher
@solomongebregziabher 11 месяцев назад
በትደር መጣመራቹና መጋባታቹ በጣም ጥሩ ነው ልጅ በመምጣቱ በመሀከላቹ ችግር ከተፈጠረ ወደ ሆስፒታል ማረጋገጥ ይቻላል መፈታቱ አይደገፍም ?
@bssjsh1792
@bssjsh1792 11 месяцев назад
እኔ እናቴ ባገባች በ9ወርነው የወለደችኝ አዎ የመጣል በአንድ ቀን
@Samsung-dw9bk
@Samsung-dw9bk 11 месяцев назад
ይታርቁ ይታርቁ አላህ ሁሉንም ነገር ያሳምርው 👏
@nefisa70
@nefisa70 11 месяцев назад
ሌላ ቦታ ሔዳለች እኮ እሧ የሡ ነው ወይሥ የኔ ነው እያለ
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 11 месяцев назад
ሀገራችን ትምህርት ስለሌለ ነው እንጂ ውጪ ማንም ዞር ብሎ አያያቸውም ማንም የሚሰራውን ሰርተው ተምረው እንደማንም በነፃነት ይኖራሉ😊
@gezahgnaragaw5069
@gezahgnaragaw5069 11 месяцев назад
ጋዜጠኛዋ ስብዕናዋ እጅግ ወድጀአለሁ ሁል ጊዜ አድናቅሽ ነኝ
@GossaKiki
@GossaKiki 11 месяцев назад
አይ የኢትዩጵያ ትዳር እንዲህ መቀለጃ መሆኑ ያስሳዝናል ሁሉ ነገራችን በሚዲያ ስለሆነ ነው
@chfh4793
@chfh4793 11 месяцев назад
የናቀችው ነው የሚመስለው እሷ ደስተኛ አመስልም 😊
@AzebMulugeta-f5d
@AzebMulugeta-f5d 10 месяцев назад
ጠያቂዋ ግን ምን አይነት ጥበብ የጎደለው አጠያየቅ ነው የምጠይቂው
@ኡሙአማር-ሠ3ጘ
@ኡሙአማር-ሠ3ጘ 11 месяцев назад
አቦ አሁን አንተን ተሳድቤ አላህ ዘንድ ተጠያቂ አልሆንም
@tenamolla6665
@tenamolla6665 11 месяцев назад
ልጁ ግን ግልፅ ነው ምስኪን ይመስላል
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 11 месяцев назад
በአንድ ቀን ይረገዛል። አዎ እኔም አርግዧለው
@aminayasin4428
@aminayasin4428 11 месяцев назад
መለያየታችሁ ባያስደስተንም ግን በፍቅር መለያየታችሁ ደስ ይላል አላህ ብሎና ፈቅዶ ልጃችሁን አብራችሁ ብታሳድጉ ደስ ይላል
@rahelestif2112
@rahelestif2112 11 месяцев назад
ሁለት ሳምንት ጨፍጭፎ ነው የማን ልጅ ነው እምለው?ጤነኛ ነው ግን?ሳስበው እዛ ላይ አልተጣጣሙም መሰለኝ 🤣🤣🤣
@ahbabneju-v1z
@ahbabneju-v1z 11 месяцев назад
ክክክክክክክክክክክክገናዛሬአየሁትወላሂግንበጣምአሳቃችሁኝ
@emishawbelachaw1312
@emishawbelachaw1312 11 месяцев назад
አትፋቱ መለያየት የሞት ታናሽ ወንድም ነው
@ZegeyeFetene-ky2vh
@ZegeyeFetene-ky2vh 10 месяцев назад
እዉነት ነወ
@ZenebecheKebede
@ZenebecheKebede 11 месяцев назад
ስታአምር የኔድቡሽቡሽ አንተም ወንዳአወድ በእምነት ፅናአታአቹ ተነጋግሮ ችግርን መፍታአት አዋአቂነትነው
@fashionethiotube2734
@fashionethiotube2734 11 месяцев назад
ይሄ ቁመቱ ሣይሆን ጭቅላቱ ነው ያጠረው ዶማ
@tigietigie8627
@tigietigie8627 11 месяцев назад
አረ ሁሌ እንደተኛን ነው አላለም😂😂😂
@ensratube
@ensratube 11 месяцев назад
አልተማርክም አሉ እማማ ዝናሽ በል ሂድና ተማር በሁለት በሶስት ቀን ልጅ አይፈጠርም አላለም ሆ ምን ጉድ ነህ በናትህ😠😠
@user-bc9bx3rr4s
@user-bc9bx3rr4s 11 месяцев назад
አይቶ ስለማያቅነው አትፍረዱበት
@ensratube
@ensratube 11 месяцев назад
@@user-bc9bx3rr4s ምኑን አይቶ የማያቀው 😂😂ደሞ በሩጫ ነው ያረኩት አለ ወይኔ😂😂አትሻብኝ 😂😂
@user-bc9bx3rr4s
@user-bc9bx3rr4s 11 месяцев назад
@@ensratube እንትኑን ክክክክ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 11 месяцев назад
​@@ensratube😂😂😂ጉድ ፈላ
@ensratube
@ensratube 11 месяцев назад
@@user-bc9bx3rr4s 😂😂😂😂😂
@madinamadina5374
@madinamadina5374 11 месяцев назад
ይትበሮች እባካችሁ በምንም በኩል ብላችሁ አስታርቋቸው እነ ቃል ሁላችሁም
@AstuAstu-eh5fw
@AstuAstu-eh5fw 11 месяцев назад
አረ በሳቅ ስንት ድካም አለ አለ 😂😂😂😂😂😂
@zedlove7155
@zedlove7155 11 месяцев назад
የውስጥን የሚያውቀው ፈጣሪ ቢሆንም እኔ እነደድክመቴ ስገምት በእርሷ በኩል ችግር ያለ ይመስለኛል። ምክንያቱም ከአነጋገሯ ስረዳ እራሷን በጣም ከፍከፍ የምታደርግ ይመስለኛል።
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls 11 месяцев назад
አለህ:ከሰጣክ:በሰካንድም:ይፋጣራል
@daniTiktokVideo377
@daniTiktokVideo377 11 месяцев назад
በፈጠራ ወሬ ሰውን አታታሉ ሁሌ አንዳይነት ድራማ
@agertuanteneh4573
@agertuanteneh4573 10 месяцев назад
እርግዝናኮ አንድ ቀንም አይፈጅ በስአታ ወይም በደቂቃዎች ውስጥ ይክናወናል ፣ እንኳን ደስ አላችሁ ጸጋ ነው
@geteasfaw-goop789
@geteasfaw-goop789 11 месяцев назад
ሪፖርተር፣ ጥሩ፣ አይደለሽም😮😮
@Umubilalul-
@Umubilalul- 11 месяцев назад
እኔ ባገባሁ በ10 ወር ነው የወለድኩት እናም በአንድ ቀን ሊረገዝ ይችላል
@neganega5754
@neganega5754 11 месяцев назад
የምር
@Umubilalul-
@Umubilalul- 11 месяцев назад
@@neganega5754 Awo
@SabaDnku-nh4dy
@SabaDnku-nh4dy 11 месяцев назад
Yalemamen new enji
@helentube.
@helentube. 11 месяцев назад
በጣም ልጁ ያሳዝናል እሳ ወንድ የለመደች ናት
@Zuziza745
@Zuziza745 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂 Atasqign
@chuchumike3286
@chuchumike3286 11 месяцев назад
በትክክል ወንዱ ምስኪን ንው
@IslamIslam-ks8xq
@IslamIslam-ks8xq 11 месяцев назад
ወይ ጉድ እንደ ዛሬ የሳኩበትን ቀን አላስታውስም😅
@mariamawittekelemariam1662
@mariamawittekelemariam1662 11 месяцев назад
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ 👍
@tameshibru2649
@tameshibru2649 11 месяцев назад
የምን የራሴ ሕይወት እየጀመርኩ ነው?አንተም አርፈክ ተቀመጥ ገና ከመጋባትህ ከማን ነው ትመታለህ ።ትዳራችሁን ጠብቁ ሁሉም ያልፋል ።ያቺ አንድቀን ትላለህ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 11 месяцев назад
አይ ወንዶች አርግዣለሁ ሲባሉ መኖር አቁሙ የተባሉ ይመስል ክዉ ይላሉ 😂😂😂😂
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 11 месяцев назад
አንድ ቀን ጎማ ነወይ 😂😂😂😂
@gerzhertessema2856
@gerzhertessema2856 11 месяцев назад
በአንድ ደቂቃ ጊዜ የዝሙት ጉንኝነት ማርገዝ ግድ ነው ።
@Ymaryam21
@Ymaryam21 11 месяцев назад
የማይፈታ ችግር የለም ነገሩ በቤተሰብ ቢፈታና ልጃችሁን አብራችሁ ብትኖሩ ሄለን አስቢበት ትዳር አንዴ ነው ማቲ መልካም ሰውነህ የተሻለውን ይስጥህ
@Dior768
@Dior768 11 месяцев назад
በእርግጠኝነት፡ይታረቃሉ፡ለግዜ፡መስጠት፡ነው❤❤❤
@ZenebecheKebede
@ZenebecheKebede 11 месяцев назад
ጎማአነችወይ ነውያአለው የዋአዛአ አይደለም አተሲጀመር ያአገባአከው ሰውነውእንጂ የመኪናአ ጎማአአይደለም የአተምንሽር ነው ያአስረገዛአት የምንሽር ትንሽ የለውም በተለይ የደአተአይነቶቹ
@SamsungA-fs2yb
@SamsungA-fs2yb 11 месяцев назад
አራ ጉዱ ነው በአንድ ወር እቅር ይበላቹ በን አይነት ችግር ብኖር ነው እግዚአብሔር በትዳር ይበርካቹ ምኞቴ ነው
@genitube.g9425
@genitube.g9425 11 месяцев назад
😂😂😂😂አላለም በአንድ ቀን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 11 месяцев назад
ማገበታቸውን እከን ዘሬገና ሰማው😅
@rufaelb418
@rufaelb418 11 месяцев назад
teyakewa lek aydeleshm kanchi yansalu ende?
@AlemTekeste-h8c
@AlemTekeste-h8c 11 месяцев назад
ምንድነው ጫጫታው? እረ ድምፁ በጣም ይረብሻል ። ተንጫጫ ።፡ቀረፃ ድምፅ ዜሮ ። ይረብሻል ።፡ ጆሮአችን ።፡ወፍጮ ቤት ይመስላል።፡ጋዜጠኛ፡ጠይቃ መላሽ ።፡የት ወፍጮ ቤት ነው ።
@AsemaraWeraka
@AsemaraWeraka 11 месяцев назад
ራሄል ሰወድሺ ሰብእናሺ የሰው አክብሮትሺ ❤❤❤❤❤
@ghhghe5697
@ghhghe5697 10 месяцев назад
አጠያየቅሽ አይመችም
@gulamGulam-u1k
@gulamGulam-u1k 10 месяцев назад
ልጁን በጣም አድናቂዉ ነኝ ጀግና ነዉ ወላሂ አብሽሩ
@hggff9535
@hggff9535 11 месяцев назад
ተዉ ለዚች አጭር ሕይወት አትለያዩ
@demehabesha2415
@demehabesha2415 11 месяцев назад
የህፃን ልጅ እቃቃ ጨዋታ አደረጋችሁት ትዳር ቀልድ አይደለም😂
@helentube.
@helentube. 11 месяцев назад
እርጉዝ ነኝ ካለች ከሌላ እይወት ልጀምር ነዉ አለች ፈጣሬ ልብ ይሰጠን
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 11 месяцев назад
እ ተለያዩ እንዴ ኧረ በስመአብ ወይ የዘንድሮ ትዳር ምናለበት በፍቅር ያሳለፉትን 6 ወራትእንኳ ቢያሳልፉት። አሁንም ታረቁ ያልተግባባቹህባቸውን ነገሮች በግልጽ ተነጋግራቹህ ይቅር ተባብላቹህ አንድነታቹህን መስርቱ የማይተው ነገር የለምና ተነጋገሩና በአንድ ላይ እግዚአብሔር በልጅ ስለባረካቹህ ልጃቹህን አሳድጉ።ሌላው ግን ሴቷ ላይ ያየሁትና የሠማሁት ነገር ሌላ ህይወት ቀጥያለሁ ማለትሽ አስገርሞኛል። እንዴት እንደቀሚስ ባንዴ ለመቀያየር አደረሰሽ ህይወትኮ ቀልድ አይደለም ለዚያውም ጽንስ በሆዴ ይዣለሁ እያለሽ። አንተ ደግሞ ልጅ ለመፈጠርኮ አንድ ሰከንድ በቂ ነው አሁንስ short memory ያለብህ ይመስለኛል ኧረ እንዳለብህ አሳወከን። ደግሞስ ያገባሀት ምን ልታደርጋት ነበር? የሚገርመውኮ በቅርቡ ሌላ ቲዩብ ላይ ለመውለድ ገና አልወሰንም ሲሉ ነበር። ደግሞስ አንተ መቀያየሯን በአንድ ወር በምን መዝነህ ነው ባንዴ ልፋታ የምትል? እንዴ ደግሞስ ለሠውም ለእግዚአብሔርም ብሎ እራስን መጉዳት በጣም ታላቅነት ነው።ክክክክክክ ችለን ችለን የሚለው በጣም ያስቃ መቸ ኖራቹህ መቻቻልን አይታቹህት ነው ስለ ችለሽ ችለሽ😂😂😂 አይ የህጻን ጨዋታ። 47:05
@chuchumike3286
@chuchumike3286 11 месяцев назад
ምንም ብትሉ ብትሉ እሱ በፍፁም ተንኮል ያለበት አይመስለኝም ልጅቱ ከሌላ ይመስለኛል ያርገዘችው ከዛ በሃላ አርግዛ ቶሎ ተጋባች አሁን ለመፍታትም የቸኮለችው በቃ በሱ አላካ ቻዎ ልትል አይ ሴት ለምን ዝም ብላ ወለደችእንዳትባልበትዳር እንዲባል ደሞ ስለማያውቅ ይሆናል በአንድ ቀን ይርገዛል ያለው የእውንት ስለማያውቅ ንው ገናበጣም ጥሬ ንው እሱዋ በጣም ብዙ ታውቃለች ስራችለት አይሴት ትክክልየተንኮለኛ ሴት ሴራ ንችእቺ ያርገዘችውከሌላንው ሄሄሄሄሄሄ
@genetkonjo
@genetkonjo 11 месяцев назад
ውሸት ስሰሆነ ስለሆነ ልጅቷትስቃለች ናቲግን ኮስተር ብሎ እውነት አስመስሎታል ሲጀመር ልጅቷ ጢባራም ናት እሱን አታገባውም
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ 11 месяцев назад
ምንድ ነው የሴትዎ ሲደርሰ ድምፅ ይንሾሾል ?የወሐ ነው ትዳር ሳያውቀው ነው ያገባው የአንድ ደቂቃ ሰህተት በዘጠነኛ ወር ይመዘዛ ተብሎል
@hawasayid3229
@hawasayid3229 10 месяцев назад
እደት አወቀች እስከ አንድ ወርአስራአምስት ቀን በሀላነው እርግዝና የሚያስታወቀው እስከ ሁለት ወር ነውየሚያስታውቀው
@woine123
@woine123 11 месяцев назад
የሰው ልጅ ሳይቀያየም/ሳይጣላ አይኖርም:: ተቻችሎ ነው:: አንዴ ወይ ሁለቴ ከዛም በላይ ይቅር ለእግዚአብሔር ይባላል:: እንጂ አስቀየመችኝ በቃ በቃ አይባልም:: "ግዴታ መለያየት ነበረብኝ" አይባልም:: ለመለያየት የሚያበቃ ምንም ምክንያት የላችሁም:: እቃ እቃ ጨዋታ አደረጋችሁት:: የሚገርማችሁ ግን የወደዳችሁ ህዝብን ብቻ ሳይሆን የባረካችሁትንም እግዚአብሔር አምላክን አስቀይማችኃል:: ምን ያህል እንደሚቀየማችሁ ግምት ውስጥ ባለማስገባታችሁ እኛን ደግሞ በጣም ያስከፋናል:: ያለፈውን ያህል ድምቀት ያለው ህይወት እና ሃብትም አይኖራችሁም ብየ አምናለሁ::
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 11 месяцев назад
ምን ይቅርታ ትላለች ለማስመሰል ለብር ብላ ወይስ ሌላ ወንድጋ አርግዛ ወይስ ለመቀለድ ወይም የተፈጥሮ የፊዞሎጂ ችግር አለባቸው ማውራት አፍረውይሆናል እሱ ግን የዋህ ዓይነት ሰው ነው እሷ እናንተም ታውቃላችሁ ትረዳላችሁ ያወውን ችግር ትላለች እንዴ? ጉደኛ ናት እንዴት ያለማፈር በሁለት ሳምንት ጥላው ትሄዳለች ፈጣጣ ነገረኛ የማታፍር ነች ታስመስላለች ወይም ለመቀለድ ይሆናል።
@Pnice-xu6rh
@Pnice-xu6rh 11 месяцев назад
ቆይ 14 ቀን ነው እያላችሁ ነው እደት አረጋገጠች አደ እደዚህ በፍጥነት እደውም እርግዝና የሚያሥታውቀው 40 ቀን ነው ዐረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ያድቀን መሆኑ ሣይሆን እደት 14 ተረጋገጠ ነው ጥያቄው
@edomedom4342
@edomedom4342 11 месяцев назад
ያስታውቃል እኔ ልጄን በአንድ ቀን ነው ያረገዝኳት በአስራሶስት ቀኔ ነው ቼክ ያደረኩት ምልክት አሳይቶኝ ነው ማርገዜን ያወኩት
@اعلمرحمكالله-م9ط
@اعلمرحمكالله-م9ط 11 месяцев назад
ጋዜጠኛዋ ምነው ተከፍሏታል እደ ወር ሳይሞላት በምን አወቀችብላ ነው የምለፈልፈው ድፍት ያርግሺ አቺም ዳቢሎስ ሆሽበት እኮ ልጁን
@AlemTekeste-h8c
@AlemTekeste-h8c 11 месяцев назад
ስለህንኩን አለ ስለሆንኩ ።፡ጋዜጠኛ እያረምሻቸው እንጂ።፡እንችም ብዙ፡የሚታረም አለሽ አማርኛም ባይሆን
@HanaNa-v1c
@HanaNa-v1c 5 месяцев назад
ሚስኪን ማቲ ምንም እንደማያቅ ሀውህ ነው ወይዘር ሄለን ግን የሆነች ምላጭ ነገር ናት ከሱ በፊት ሌላ ህይወዎት እንዳላት ያስታውቃል አይ ያች አንዲት ቀን አልክ በጣም አሳዘንከኝ❤❤
@eyob307
@eyob307 11 месяцев назад
ተያቂዋ ምን ትዘባሪቂለሽ አጠያቅሽ የደከመነው
@AliHousemaid
@AliHousemaid 11 месяцев назад
ሑለታችሑም አስቡበት ልጅን አሳድጉ ግን አብሺሪ የአሏሕ ስጦታነውሑሉምነገርለበጎነው ግን ተመጣጣኝናችሑ አብራችሑብኖሩተመካከሩ
@muluneshmelie1042
@muluneshmelie1042 11 месяцев назад
ክክክክክክክክክክክክክክ በቃ ሳገባ የሰርጌ ቀን ነው ማረግዝ በአንድ ቀን ይረገዛል ለካ😂😂😂😂😂😂😂😂
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 11 месяцев назад
እኔም ባገባሁ ባስር ወሬነው የወለድኩት❤
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 11 месяцев назад
ምኑ ፍራ ነው በአንድ ቀን አላለም😢😂😂😂😂
@የሱመያየእናት
@የሱመያየእናት 11 месяцев назад
አልታማረም መሰል ሚስኪን አትለያዩ ትከባበራላችሁ
@agertuanteneh4573
@agertuanteneh4573 10 месяцев назад
እርግዝና አንዳንድ ጊዜ ጸባይ ያስለውጣል ብትታገሳት ያልፋል አትለያየዮ
@SamiyaMohammed
@SamiyaMohammed 11 месяцев назад
ታረቁ አብሺሩ አባራቹ ኑሩ ታምራላቹ
@dinkTube227
@dinkTube227 11 месяцев назад
ዘና የሚያደርጋችሁ የበእውቀቱ ቀልዶችና ፊልሞችን እንዲሁም ለሀገራችን አስተዋጽኦ ያበረከቱ ታዋቂ ሰዎችን የያዘ ዶክመንተሪ ማየት ከፈለጋችሁ ወደ ቻናላችን ገባ ይበሉ።
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 11 месяцев назад
ናቲ ቀናተኛ ሳይሆን አይቀርም ቅናት መዳህኒት የሌለው ክፍ በሽታነው ልጅቷ ፉልቅልቅ ናት ደስ ትላለች ናቲም ወንዳወንድ ነው። ትዳራችሁን አጠንክሩ ኑሩ በፉቅር እግዚአብሔር ያጣምራችሁ❤❤
@mubarakbin6184
@mubarakbin6184 11 месяцев назад
በትክክል
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 11 месяцев назад
ጽቡቃት ይሕዋተይ ውለዱ ክበዱ ጽቡቃተይ ❤❤🎉🎉🙏🏾💐💐⭐️⭐️🍯🍯
@rahelestif2112
@rahelestif2112 11 месяцев назад
ተፈላሊና እናበልኹስ ውለዱ ክበዱ ያ 🤣🤣🤣🤣
@freselamgualteklay8660
@freselamgualteklay8660 11 месяцев назад
ኣምሓርኛ ኣይ ትፈልጥን ኢካ መስለኒ ኣብ ሰሙን ተፋቲሖም ኢካ ትበህስል ዘለካ
@2Corinthians.10-17
@2Corinthians.10-17 11 месяцев назад
ተፋትሕና እናበሉስ ውለዱ🙈😂😂😂😂😂😂
@alemdesta454
@alemdesta454 11 месяцев назад
​@@rahelestif2112😁😁😁🙈
@abigai3081
@abigai3081 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 11 месяцев назад
አረ አትለያዩ ታረቁ ዋናዉ ፍቅር ነዉ❤❤❤
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
ክክክ በድቀን አይረገዝም ብዙ ጣጣአለዉ አለ ባድ ግንኙነት ነዉጂ የሚረገዘዉ የተመታህ
@tsigeredaalemayehu9344
@tsigeredaalemayehu9344 11 месяцев назад
አንድ ቀን በጣም እረጅም ነው 5 ደቂቃ በቂኮ ነው ምንሼ ነው ልጁ
@user-bc9bx3rr4s
@user-bc9bx3rr4s 11 месяцев назад
የት ያቀዋልና አይቶ ስለማያቅነው
@zedahmed9371
@zedahmed9371 11 месяцев назад
​@@user-bc9bx3rr4s😂😂😂ወይ ጉድ
@SissaySalamon
@SissaySalamon 11 месяцев назад
ከማ አንቺ ሲል ደነገጥኩ😂😂😂😂😂😂
@serkalemasres9045
@serkalemasres9045 11 месяцев назад
ግንኮ እርግዝናውም ይሆናል እኮ ፀባይዋን የቀየረው ሊረዳት ይገባል አንዳንድ ሴቶች ሲያረግዙ ፀባያቸው ይቀያየራል ብዙ ነገር አለ ግን እግዚአብሔር በሁለቱ መሀል ጣልቃ ይግባ
@cuziabate9602
@cuziabate9602 11 месяцев назад
ባትለያዩ መልካም ነበር ሳይኮሎጂ ብትሄዱ መፍትሄ ታገኙ ይሆናል
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 11 месяцев назад
ሜትየስ ምን ነክህ በአንድ ቃን መርገዝ ይቻላል❤❤❤❤ ሄሉ በአንድ ቃን ይቅርነ በአንድ ሰአት ይርገዘል❤❤❤❤
@bogalefiry4986
@bogalefiry4986 11 месяцев назад
ሰታናደደ የኔ ቆንጆ አቺ ደስ ትይለሽ እሪጋታሽ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 11 месяцев назад
እሱ አመቱን ሙሉ እዛዉ ቸክሎ ካልተቆየ እሚረገዘ አይመስለዉም መሰለኝ
@اعلمرحمكالله-م9ط
@اعلمرحمكالله-م9ط 11 месяцев назад
ከተጋቡም ከተፋቱም 1ወር ሳይሞላት በምን አወቀች ሌብነት ነው ይመርመሩ
Далее
እውነታው ይሄ ነው.ዳኒና ሩታ😱
22:22
HA-HA-HA-HA 👫 #countryhumans
00:15
Просмотров 565 тыс.