Тёмный
No video :(

በኢሰመኮ አዘጋጅነት የሚካሄደው ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የምስለ-ችሎት (Human Rights Moot Court) ውድድር 

Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ
Просмотров 3,2 тыс.
50% 1

በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አዘጋጅነት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚካሄደው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሰብአዊ መብቶች ምስለ-ችሎት (Human Rights Moot Court) ውድድር በሕግና ሰብአዊ መብቶች ባለሞያዎች የሚዳኝ ከሞላ ጎደል የመደበኛ ፍርድ ቤት ክርክር ሥርዓትን የሚከተል አስተማሪ የውድድር አይነት ነው። ተወዳዳሪ ተማሪዎች ተገቢው ስልጠና ከተሰጣቸው በኋላ ምናባዊ በሆኑ የሰብአዊ መብቶች ጉዳይ (hypothetical case) ላይ ተመስርተው አመልካች እና ተጠሪን በመወከል የጽሑፍ እና የቃል ክርክር የሚያደርጉበት ነው።
ይህ ቪዲዮ በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መብቶች ዙርያ ያተኮረውን እና ግንቦት 20 ቀን 2014 ዓ.ም. አዲስ አበባ የተካሄደውን የሁለተኛ ዙር የፍጻሜ ዝግጅት ያሳያል።
ለበለጠ መረጃ: ehrc.org/
Facebook: / ethiohrc
Twitter: / ethiohrc
LinkedIn: / ethiopian-human-rights...
#Ethiopia #KeepWordSafe #HumanRightsForAll #ጤናማቃላት #HumanRights

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 5   
@FevenWarqe-hv1xi
@FevenWarqe-hv1xi 4 месяца назад
Ene edelun maggnat efalegalaw
@BediluFiseha
@BediluFiseha 4 месяца назад
❤❤❤😂
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 10 месяцев назад
Baga Gammadaan bara barnootaa ministeera fayyaan dursii seeraa Seeraa falmii ifaa
@muller3255
@muller3255 Год назад
ውድድሩ ከማካሄዱ በፊት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ድርጅት ከመሰረቱ ወገናዊ ስለሆነ እንደገና መመስረት አለበት እንጂ መናገር ብቻ ሁሉ ሰው ሰብአዊ መብት ሰብአዊ ምብት ቢል በኢትዮጽያ እሚመጣ ለውጥ የለም አትልፉ።
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 10 месяцев назад
Experiences Majority of state Education siyaamaa Uumaa DrugIlkaaniin siyaasni Beekumsii Eegumsaa yaannis waraanaa qabeenyaa wal'ansaa fi Eegumsaa Minority deemsis mariidha
Далее
Nuremberg Moot Court - Finals 2019
1:07:41
Просмотров 12 тыс.
Х.евая доставка 😂
00:23
Просмотров 1,3 млн
Avaz Oxun - 10 yillik yubiley konsert dasturi 2023
2:52:33
Jessup 2023 - White & Case World Championship Round
2:18:09
FINALS: 2022 National Refugee Law Moot Court Competition
2:02:24
2017 High School Moot Court Competition
49:04
Просмотров 1,2 млн