Тёмный
No video :(

በኢትዮጵያ ብር ቤትዎን ይግዙ!🤳09-11-27-49-19| አያት ሪል እስቴት|በ ታላቅ ቅናሽ|Ayat real estate| Apartments|shop 

Golden Info. {official } -ጎልደን.🏆
Подписаться 3,3 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

አያት ሪል እስቴት በኢትዮጵያ ብር መሸጥ ጀመረ !📞 09-45-28-34-45
ሳይቶቻችን:-ሲኤምሲ ሚካኤል ጀርባ
- መሪ ቁጥር 1
- አያት ሂል ቦተም
- ዞን 3 እና ዞን 8
- ካሳንቸስ
አፓርትመንት ቅድመ ክፍያ 15%
ከ 60ካሬ ጀምሮ
60/40% የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው
9.5% ወለድ እሰከ 30 አመት የሚከፈል
ልዩ የ አፓርትመንት ቤቶች ቅናሽ
👉 ቅድመ ክፍያ 15% -
👉 25% ለሚከፍል 6.25% ቅናሽ
👉 40% ለሚከፍል 10% ቅናሽ
👉60% ለሚከፍል 15% ቅናሽ
👉80% ለሚከፍል 20% ቅናሽ
👉 100% ለሚከፍል 25% ቅናሽ
ለአጭር ጊዜ የሚቆይ!
የንግድ ሱቅ ቅድመ ክፍያ 20% ከ 20ካሬ ጀምሮ
#እጅግ አዋጭ የአክሲዮን ሽያጭ ከአያት አክሲዪን ማህበር
ሁሉንም ሚያሳትፍ ቀላል እና አዋጭ Investment
፠በሀገራችን በሪል እስቴቱ ዘርፍ ግንባር ቀደሙ እና የዘርፈ ብዙ ኩባንያዎች ባለቤት የሆነው አያት አ.ማ ( Ayat S.c ) የኩባንያውን ውስን አክሲዮኖች ለመጨረሻ ግዜ ለአዲስ አባላት እየሸጥን መሆኑን ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡
#ልዩ የሚያደርገን#
★በ 2015 ዓ.ም 51.3% የትርፍ ክፍፍል ማድረጋችን
★ የ 8 ካምፓኒዎች ባለቤት መሆናችን
፠ የአክሲዮን ሽያጭ ዝርዝር ሂሳብ
★ የ 1 አክሲዮን ዋጋ 100 ብር
★ 5% የአገልግሎት ክፍያ
★ 40% ቅድመ ክፍያ
ዝቅተኛ የአክሲዮን መጠን
★ብዛት 2,500 አክሲዮን በብር = 250,000 ብር
★ ቅድመ ክፍያ 40% + 5% ሰርቪስ ቻርጅ = 112,500 ብር
★ ቀሪው በ 3 ዓመት ውስጥ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን
★ብዛት 20 ሚሊዮን አክሲዮን ብር= 2 ቢሊዮን ብር
★ ቅድመ ክፍያ 40%+ 5% ሰርቪስ ቻርጅ: 900,000,000 ብር
★ቀሪ ክፍያ በ 3 ዓመት፡ በየዓመቱ 500,000,000 ብር
አጠቃላይ መረጃ !
ልዩ መልዕክት ለ ቤት ፈላጊዎች ከ አያት ሪል ስቴት
አንጋፋውና ስመ ገናናዉ አያት አክሲዎን ማህበር በሺዎች የሚቆጠሩ ደንበኞችን የቤት ባለቤት ያደረገዉ አያት አ.ማ የቤት ፈላጊዎችን ፍላጎት ለማርካት ለኑሮ ምቹ በሆኑ አካባቢ ግዙፍ የመኖሪያ መንደር በከፍተኛ ፍጥነት እየገነባ ይገኛል፡፡
➡️ የቤቶቹ አይነቶች
✔️የመኖሪያ አፓርታማ
✔️ G + 1 ቅንጡ የመኖሪያ አፓርታማ
✔️ የገበያ ሞልና መኖሪያን የካተተ
➡️ የግንባታ አይነቶች
✔️ ሙሉ ግንባታ (ፊኒሽንጉን ጨምሮ) ከ 2 - 3 አመት ውስጥ ሙሉ በሙሉ አልቆ የሚረከቡት፡፡
✔️ ከፊል ግንባታ (የፊኒሽንግ ስራ በደንበኛው ምርጫና ፍላጎት የሚሰራ ) በ 2 አመት ዉስጥ ተጠናቆ የሚረከቡት፡፡
➡️ የመኖሪያ ቤቶቹ ስፋት
✔️ ባለ 3 መኝታ 107 ካሬ ሜትር
✔️ ባለ 3 መኝታ 115 ካሬ ሜትር
✔️ ባለ 3 መኝታ 120 ካሬ ሜትር
✔️ ባለ 3 መኝታ 127 ካሬ ሜትር
✔️ ባለ 3 መኝታ 138 ካሬ ሜትር
✔️ ባለ 4 መኝታ 150 ካሬ ሜትር
✔️ ባለ 4 መኝታ 161 ካሬ ሜትር
✔️ ባለ 3 መኝታ 145 ካሬ ሜትር (G+1 Duplex አፓርታማ ) ተጨማሪ ሳሎንና የእንግዳ ማረፊያ
➡️ የሪል ስቴታችንን ቤት ለምትፈልጉ
በሙሉ ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች።
✍.አያት ታማኝ፣ቀደምት፣ባለብዙ ልምድና ኢኮኖሚካልም በደንብ የተደራጀና ዋስትና ያለው ካምፓኒ መሆኑ።
✍.ለመኖር ምቹ ሁለገብ ሆኖ እንደሲቲ ኮምፕሌክስ የራሱ የገበያ ሞል ፣መዝናኛ ቦታና ሁሉንም አስፈላጊ ነገሮችን ያካተተ ሲሆን መልሶ ለመሸጥም አሁን ከሚገዙበት ዋጋ በላይ የምታተርፉበት ስለሆነ አስተማማኝና ዋስትና ያለዉን ቅንጡ መንደር ገዝተው የግሎ አደረጉ ማለት ሀብትና ንብረቶን በሚገባ ቦታ አኑረዋል ማለት ይቻለል።
✍.ብድር ለምትፈልጉ 60%ቱን በ 8 ዙር ከ 2 - 3 አመት ዉስጥ ከፍለዉ ቀሪውን 40% ከ 10 እስከ 30 ዓመት ዉስጥ በ 9.5% ወለድ ከባንክ ጋር ምንም ግንኝነት ሳያስፈልግዎ የሚከፈል ይሆናል።
ብድር ለማትፈልጉ ና ሀይማኖታችሁ ለማይፈቅድላችሁ ደግሞ ያለምንም ወለድ 100 % ቱን በ2 ዓመት ተኩል ዉስጥ በ 8 ዙር ከፍለዉ ቁልፉንና የቤቱን ካርታ መረከብ ይችላሉ።
✍.ለመመዝገቢያ ቅድሚያ 15 % ከፍለዉ በማማላት የቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ።
✍.ልዩና ተመራጭ የሚያደርገን
✔️ ረጅም አመት የግንባታ ልምድና ብቃት ያካበትን መሆናችን፡፡
✔️ ግንባታው ተገቢውን እርከን መድረሱን ሳያረጋግጡ የዙር ክፍያ የማናስከፍል መሆናችን፡፡
✔️ የፊኒሽንግ ማቴርያል በእህት ኩባንያችዎች ስለሚሰራ በጥራት ላይ የማንደራደር መሆናችን፡፡
✔️ ሁሉንም አማራጭ በአንድ ቦታ ላይ የያዘ ለመኖሪያ እና ለንግድ የሚሆን አማራጭ ያለዉ።
✔️ አስተማማኝ የከርሰ ምድር ውሃ ማማላታችን።
❇️ ለተጨማሪ መረጃ
እባክዎ ለመግዛት ሲያስቡ ያሳውቁኝ ከድርጅቱ እንጂ ከርስዎ ምንም አይነት ክፍያ አይጠየቁም፡፡
አያት አክሲዬን ማህበር በእድገት ጎዳና ...
አያት አክሲዮን ማህበር የአክሲዬን ሽያጭ ጀመረ
ሀ/ አያት አክሲዬን ማህበር አክሲዮን መሸጥ ለምን አስፈለገው ?
በአያት አክሲዮን ማህበር መተዳደሪያ ደንብ መሰረት የመሀበሩ የተፈቀደ ካፒታል ብር 2.5 ቢሊየን ብር በመሆኑ እስከተፈቀደው ጣራ ድረስ ካፒታሉን በማሳደግ የልማት አድማሱን ለማስፋት የማህበሩን ስትራቴጂክ እቅድ እውን በማድረግ የትርፍ ክፍያውን ካለበት ከፍ ለማድረግ ታስቦ ነው ::
ለ/ ከአያት አክሲዮን መግዛት ምን ይጠቅማል ?
✍.የትርፍ ድርሻ.
ላለፋት ተከታታይ ዓመታት አመርቂ የትርፍ ድርሻ ለአባላት ያከፋፋለ መሆኑ::
✍.በአጭር ጊዜ የሚያተርፉበት.
የአክሲዮን ግዢ ከ አንድ ወር ጊዜ ጀምሮ የትርፍ ድርሻ ተካፋይ በመሆንዎ::
✍.በረጅም ጊዜ የሚከፈል.
የሚገዙትን አክሲዬን የቅድሚያ ክፍያውን በመክፈል ቀሪውን በ ሶስት አመት ውስጥ እንዲከፍሉ እድል ያሎት መሆኑ::
✍.ትልቅ ድርሻ ያለው.
አያት በሌሎች ድርጅቶች ጭምር የአክሲዮን ድርሻ ያለው ድርጅት በመሆኑ ተጠቃሚ ናቸው::
ሐ/ አያት የተሰማራባቸው የስራ መስኮች( የትርፍ ተካፋይ የሚሆኑበት).
1 - በሪል ስቴት ልማት ( አያት ሪል ስቴት )
2 - ሆቴልና ቱሪዝም (ራስ ሆቴል )
3 - በጠጠር ማምረቻ ፋብሪካ
4 - የትምህርት ኢንቨስትመንት (አልፋ ዩኒቨርስቲ)
5 - የእንጨትና ብረታ ብረት ፋብሪካ ( ሞዝቦልድ ፈርኒቸር )
6 - ማርብል ማምረቻ ፋብሪካ
7 - የብሎኬት ማምረቻ ፋብሪካ
8 - ፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 35   
@RealEstateInformation23
@RealEstateInformation23 3 месяца назад
አያት ሪል እስቴት በኢትዮጵያ ብር መሸጥ ጀመረ !📞 09-45-28-34-45 ሳይቶቻችን:-ሲኤምሲ ሚካኤል ጀርባ - መሪ ቁጥር 1 - አያት ሂል ቦተም - ዞን 3 እና ዞን 8 - ካሳንቸስ አፓርትመንት ቅድመ ክፍያ 15% ከ 60ካሬ ጀምሮ 60/40% የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው 9.5% ወለድ እሰከ 30 አመት የሚከፈል ልዩ የ አፓርትመንት ቤቶች ቅናሽ 👉 ቅድመ ክፍያ 15% - 👉 25% ለሚከፍል 6.25% ቅናሽ 👉 40% ለሚከፍል 10% ቅናሽ 👉60% ለሚከፍል 15% ቅናሽ 👉80% ለሚከፍል 20% ቅናሽ 👉 100% ለሚከፍል 25% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ! የንግድ ሱቅ ቅድመ ክፍያ 20% ከ 20ካሬ ጀምሮ #እጅግ አዋጭ የአክሲዮን ሽያጭ ከአያት አክሲዪን ማህበር ሁሉንም ሚያሳትፍ ቀላል እና አዋጭ Investment ፠በሀገራችን በሪል እስቴቱ ዘርፍ ግንባር ቀደሙ እና የዘርፈ ብዙ ኩባንያዎች ባለቤት የሆነው አያት አ.ማ ( Ayat S.c ) የኩባንያውን ውስን አክሲዮኖች ለመጨረሻ ግዜ ለአዲስ አባላት እየሸጥን መሆኑን ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡ #ልዩ የሚያደርገን# ★በ 2015 ዓ.ም 51.3% የትርፍ ክፍፍል ማድረጋችን ★ የ 8 ካምፓኒዎች ባለቤት መሆናችን ፠ የአክሲዮን ሽያጭ ዝርዝር ሂሳብ ★ የ 1 አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ★ 5% የአገልግሎት ክፍያ ★ 40% ቅድመ ክፍያ # ዝቅተኛ የአክሲዮን መጠን ★ብዛት 2,500 አክሲዮን በብር = 250,000 ብር ★ ቅድመ ክፍያ 40% + 5% ሰርቪስ ቻርጅ = 112,500 ብር ★ ቀሪው በ 3 ዓመት ውስጥ # ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ★ብዛት 20 ሚሊዮን አክሲዮን ብር= 2 ቢሊዮን ብር ★ ቅድመ ክፍያ 40%+ 5% ሰርቪስ ቻርጅ: 900,000,000 ብር ★ቀሪ ክፍያ በ 3 ዓመት፡ በየዓመቱ 500,000,000 ብር አጠቃላይ መረጃ ! ልዩ መልዕክት ለ ቤት ፈላጊዎች ከ አያት ሪል ስቴት አንጋፋውና ስመ ገናናዉ አያት አክሲዎን ማህበር በሺዎች የሚቆጠሩ ደንበኞችን የቤት ባለቤት ያደረገዉ አያት አ.ማ የቤት ፈላጊዎችን ፍላጎት ለማርካት ለኑሮ ምቹ በሆኑ አካባቢ ግዙፍ የመኖሪያ መንደር በከፍተኛ ፍጥነት እየገነባ ይገኛል፡፡ ➡️ የቤቶቹ አይነቶች ✔️የመኖሪያ አፓርታማ ✔️ G + 1 ቅንጡ የመኖሪያ አፓርታማ ✔️ የገበያ ሞልና መኖሪያን የካተተ ➡️ የግንባታ አይነቶች ✔️ ሙሉ ግንባታ (ፊኒሽንጉን ጨምሮ) ከ 2 - 3 አመት ውስጥ ሙሉ በሙሉ አልቆ የሚረከቡት፡፡ ✔️ ከፊል ግንባታ (የፊኒሽንግ ስራ በደንበኛው ምርጫና ፍላጎት የሚሰራ ) በ 2 አመት ዉስጥ ተጠናቆ የሚረከቡት፡፡ ➡️ የመኖሪያ ቤቶቹ ስፋት ✔️ ባለ 3 መኝታ 107 ካሬ ሜትር ✔️ ባለ 3 መኝታ 115 ካሬ ሜትር ✔️ ባለ 3 መኝታ 120 ካሬ ሜትር ✔️ ባለ 3 መኝታ 127 ካሬ ሜትር ✔️ ባለ 3 መኝታ 138 ካሬ ሜትር ✔️ ባለ 4 መኝታ 150 ካሬ ሜትር ✔️ ባለ 4 መኝታ 161 ካሬ ሜትር ✔️ ባለ 3 መኝታ 145 ካሬ ሜትር (G+1 Duplex አፓርታማ ) ተጨማሪ ሳሎንና የእንግዳ ማረፊያ ➡️ የሪል ስቴታችንን ቤት ለምትፈልጉ በሙሉ ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች። ✍.አያት ታማኝ፣ቀደምት፣ባለብዙ ልምድና ኢኮኖሚካልም በደንብ የተደራጀና ዋስትና ያለው ካምፓኒ መሆኑ። ✍.ለመኖር ምቹ ሁለገብ ሆኖ እንደሲቲ ኮምፕሌክስ የራሱ የገበያ ሞል ፣መዝናኛ ቦታና ሁሉንም አስፈላጊ ነገሮችን ያካተተ ሲሆን መልሶ ለመሸጥም አሁን ከሚገዙበት ዋጋ በላይ የምታተርፉበት ስለሆነ አስተማማኝና ዋስትና ያለዉን ቅንጡ መንደር ገዝተው የግሎ አደረጉ ማለት ሀብትና ንብረቶን በሚገባ ቦታ አኑረዋል ማለት ይቻለል። ✍.ብድር ለምትፈልጉ 60%ቱን በ 8 ዙር ከ 2 - 3 አመት ዉስጥ ከፍለዉ ቀሪውን 40% ከ 10 እስከ 30 ዓመት ዉስጥ በ 9.5% ወለድ ከባንክ ጋር ምንም ግንኝነት ሳያስፈልግዎ የሚከፈል ይሆናል። ብድር ለማትፈልጉ ና ሀይማኖታችሁ ለማይፈቅድላችሁ ደግሞ ያለምንም ወለድ 100 % ቱን በ2 ዓመት ተኩል ዉስጥ በ 8 ዙር ከፍለዉ ቁልፉንና የቤቱን ካርታ መረከብ ይችላሉ። ✍.ለመመዝገቢያ ቅድሚያ 15 % ከፍለዉ በማማላት የቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ። ✍.ልዩና ተመራጭ የሚያደርገን ✔️ ረጅም አመት የግንባታ ልምድና ብቃት ያካበትን መሆናችን፡፡ ✔️ ግንባታው ተገቢውን እርከን መድረሱን ሳያረጋግጡ የዙር ክፍያ የማናስከፍል መሆናችን፡፡ ✔️ የፊኒሽንግ ማቴርያል በእህት ኩባንያችዎች ስለሚሰራ በጥራት ላይ የማንደራደር መሆናችን፡፡ ✔️ ሁሉንም አማራጭ በአንድ ቦታ ላይ የያዘ ለመኖሪያ እና ለንግድ የሚሆን አማራጭ ያለዉ። ✔️ አስተማማኝ የከርሰ ምድር ውሃ ማማላታችን። ❇️ ለተጨማሪ መረጃ እባክዎ ለመግዛት ሲያስቡ ያሳውቁኝ ከድርጅቱ እንጂ ከርስዎ ምንም አይነት ክፍያ አይጠየቁም፡፡ አያት አክሲዬን ማህበር በእድገት ጎዳና ... አያት አክሲዮን ማህበር የአክሲዬን ሽያጭ ጀመረ ሀ/ አያት አክሲዬን ማህበር አክሲዮን መሸጥ ለምን አስፈለገው ? በአያት አክሲዮን ማህበር መተዳደሪያ ደንብ መሰረት የመሀበሩ የተፈቀደ ካፒታል ብር 2.5 ቢሊየን ብር በመሆኑ እስከተፈቀደው ጣራ ድረስ ካፒታሉን በማሳደግ የልማት አድማሱን ለማስፋት የማህበሩን ስትራቴጂክ እቅድ እውን በማድረግ የትርፍ ክፍያውን ካለበት ከፍ ለማድረግ ታስቦ ነው :: ለ/ ከአያት አክሲዮን መግዛት ምን ይጠቅማል ? ✍.የትርፍ ድርሻ. ላለፋት ተከታታይ ዓመታት አመርቂ የትርፍ ድርሻ ለአባላት ያከፋፋለ መሆኑ:: ✍.በአጭር ጊዜ የሚያተርፉበት. የአክሲዮን ግዢ ከ አንድ ወር ጊዜ ጀምሮ የትርፍ ድርሻ ተካፋይ በመሆንዎ:: ✍.በረጅም ጊዜ የሚከፈል. የሚገዙትን አክሲዬን የቅድሚያ ክፍያውን በመክፈል ቀሪውን በ ሶስት አመት ውስጥ እንዲከፍሉ እድል ያሎት መሆኑ:: ✍.ትልቅ ድርሻ ያለው. አያት በሌሎች ድርጅቶች ጭምር የአክሲዮን ድርሻ ያለው ድርጅት በመሆኑ ተጠቃሚ ናቸው:: ሐ/ አያት የተሰማራባቸው የስራ መስኮች( የትርፍ ተካፋይ የሚሆኑበት). 1 - በሪል ስቴት ልማት ( አያት ሪል ስቴት ) 2 - ሆቴልና ቱሪዝም (ራስ ሆቴል ) 3 - በጠጠር ማምረቻ ፋብሪካ 4 - የትምህርት ኢንቨስትመንት (አልፋ ዩኒቨርስቲ) 5 - የእንጨትና ብረታ ብረት ፋብሪካ ( ሞዝቦልድ ፈርኒቸር ) 6 - ማርብል ማምረቻ ፋብሪካ 7 - የብሎኬት ማምረቻ ፋብሪካ 8 - ፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
@aleksanderkuncwicz7277
@aleksanderkuncwicz7277 20 часов назад
I dont think these apartments are enough to keep africans living out of the slum,Ethopia probabaly has to build more apartments.
@bezicoffee7086
@bezicoffee7086 11 дней назад
betu ersu beselasa amet aylkem yegezahutem betam yekochgal yesewn leb akeltachu tasegezuna malkeyaw helm honebne ere bacachu aserkebun
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 2 месяца назад
ጨርሳችሁ ማሰረከብ ነበረባችሁ አመት ሙሉ 80 ላዬ ናችሁ አፍጥኑት❤
@RealEstateInformation23
@RealEstateInformation23 2 месяца назад
Esh
@HannanFedilu
@HannanFedilu 2 месяца назад
​@@RealEstateInformation23suke yekzhuote 2011 newe eskahuone altrekbemem
@newlifekonget6736
@newlifekonget6736 Месяц назад
Thank you so Mach.
@girumegirma5177
@girumegirma5177 18 дней назад
ቤቱን መቼ ጨርሳቹ ታስረክባላቹ? የዛሬ 6 ዓመት የገዛንም አሁን የሚገዛም 26 እስከ 30 ወር እናስረክባለን ይባላል። መቼ ኘው 30 ወር??
@yh4es
@yh4es 17 дней назад
እስከዛሬ ድረስ በዶላር ነበር የሚሸጠው?
@Becxx88
@Becxx88 2 месяца назад
Why ayet real stat didnt finish the mall by hill bottom and it's been 20 years
@newlifekonget6736
@newlifekonget6736 Месяц назад
Baygzew Aswan hung lala real estate jamralew
@BT-dk3ku
@BT-dk3ku 2 месяца назад
እናመሰግናለን ወንድም እባካችሁ ቶሎ ሰርታችሁ አስረክቡን
@mimigetnet9315
@mimigetnet9315 Месяц назад
ሙሉ ክፍያውስ የባለሁለት መኝታው ስት ነው😳
@RealEstateInformation23
@RealEstateInformation23 Месяц назад
ስንት ካሬ ? ብዙ አይነት የካሬ አማራጭ ነው ያለው ለበለጠ መርጃ 🤳09-11-27-49-19 ይደውሉልን
@JdCell-wq7gb
@JdCell-wq7gb 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@semirakonjo9829
@semirakonjo9829 3 месяца назад
ዜጎች፡አቅም፡ያሌለን፡መንግስት፡መፍትሄ፡ሊያበጅልን፡ግድ፡ይላል፡አቅም፡የሌለን፡ዜጎች፡ቤት፡መግሳት፡እንዴት፡እንችላለን???,የገዛነው፡ፈረሰብን፡ፍትህ!!!!!!
@ermyasyohannes8251
@ermyasyohannes8251 3 месяца назад
የሲኤምሲ አፓርትመንት ለካሬ ስንት ነዉ ?
@RealEstateInformation23
@RealEstateInformation23 3 месяца назад
165,000 ብር
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 2 месяца назад
በውጭ ሀገር ያለ ሰው እንዴት ነው መግዛት የማችለው??
@RealEstateInformation23
@RealEstateInformation23 2 месяца назад
ውጭ ሁኖ መግዛት ይችላል ። ውሉን በ DHL መላክ እንችላለን ።
@Ffff-ru6ui
@Ffff-ru6ui 27 дней назад
Wud new😢
@ashenafihurga4727
@ashenafihurga4727 3 месяца назад
ቪላ የለም??
@RealEstateInformation23
@RealEstateInformation23 3 месяца назад
Villa የለንም
@yonatantadele631
@yonatantadele631 3 месяца назад
Aksiyon megzt feleglew endet new metasredun,?
@RealEstateInformation23
@RealEstateInformation23 3 месяца назад
ይቻላል
@RealEstateInformation23
@RealEstateInformation23 3 месяца назад
ይደውሉልን 0945283445
@user-tedi2023
@user-tedi2023 2 месяца назад
Sent naw ba Kara meshatut
@RealEstateInformation23
@RealEstateInformation23 2 месяца назад
ይደውሉልን የተለያዩ ሳይቶች ስላሉን 🤳09-11-27-49-19 ፍቃድ የአያት ሪል እስቴት የሽያጭ ተወካይ
@gravitymobile-st8ck
@gravitymobile-st8ck 2 месяца назад
Lagnasi arbe hagre lanene min inaregna ene awun bet faligalew gin wagachuch ayiqamesima lamisale ene ba amte 500$new
@ashenafihurga4727
@ashenafihurga4727 3 месяца назад
ምንም አዲስ ነገር አላመጣቹም፣
@RealEstateInformation23
@RealEstateInformation23 3 месяца назад
apartments ,shop and share
@gravitymobile-st8ck
@gravitymobile-st8ck 2 месяца назад
ለኛስ በሰው ሀገር ለሌን አረበ ሃሀር
@hiwotbogale8474
@hiwotbogale8474 2 месяца назад
የንግድ ቤቶቹ ያለቁ ናቸው መረጃ ፈልጋለሁ ፡፡አከፋፈሉስ ስልክ ካለ ብታሳውቁኝ
@RealEstateInformation23
@RealEstateInformation23 2 месяца назад
ለበለጠ መርጃ ይደውሉልን 🤳09-11-27-49-19
Далее
Мама приболела😂@kak__oska
00:16
Просмотров 821 тыс.