Тёмный

"በኢትዮጵያ የመጀመሪያው እርጎ ቤት የኔ ነው ባለቤቴ ደግሞ የመጀመሪያው የአየር ሀይል ቴክኒሺያን ነበር" ውሎ ከእማማ እርጎ ጋር //በእሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 184 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
#EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision​
#ኢቢኤስ​
#EBS

Развлечения

Опубликовано:

 

9 окт 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 467   
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
ጋዜጠኛ ሊያ ቁንጅናዋና ሞያዋ ትህትናዋ የሚደንቅ ነው:: ተባረኪ🙏🏾🌺♥️
@afomitube78
@afomitube78 2 года назад
ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ
@seadashimels9548
@seadashimels9548 2 года назад
በጣም እደሌሌቹ አትንበጣረቅም
@wttwsyyww9636
@wttwsyyww9636 2 года назад
bexam
@user-ih1kq9ou9x
@user-ih1kq9ou9x 2 года назад
@shamsraja1937
@shamsraja1937 2 года назад
@@afomitube78 ቅቕ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 года назад
ከእማማ እርጎቤት ለእማማ ዝናሽ እሮጎ በኮንትራት ይሂድላቸው እምትሉ👍👍👍 ሊያዬ ተባረኪ።
@user-mz7cc8nm5h
@user-mz7cc8nm5h 2 года назад
ለምን አብረው እየኖሩ አይጦሩም
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 года назад
የኔ ማር ጋዜጠኛዋ እምትደነቅ ነች እርጋታዋ የስራዋ ጥራት
@melatTUBE
@melatTUBE 2 года назад
ውይይይይይ እንዴት እንደወደድኳቸው የኔ እናት ደስስስ ሲሉ ።። ጋዜጠኛዋ እህቴም ልዩ ነሽ በርችልን
@afomitube78
@afomitube78 2 года назад
ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ
@muludamtew9951
@muludamtew9951 2 года назад
እማማ እርጎ ልጅ ሆኘ አስታወስኩ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
ምርጥ ጋዜጠኛ ይመቺሽ
@lalibelatesfaye2322
@lalibelatesfaye2322 2 года назад
Meli balemoyawa👍
@lideyabelachiew5816
@lideyabelachiew5816 2 года назад
Anchs lemn tefashe
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 2 года назад
የሚያምሩ እጅግ በጣም ጎበዝ ጠንካራ እናት ናቸው!! እግዚአብሔር እንዲሁ ተጨማሪ እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጣቸው እመኛለሁ!
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 года назад
አሜን
@hermeladaniel7003
@hermeladaniel7003 2 года назад
¡
@user-xl6gt8xs4i
@user-xl6gt8xs4i 2 года назад
ጋዜጠኛዋ ግን በጣም ትህትና ያላት ምርጥ ነች ማማየ እድሜ ከጤናጋ አላህ ይስጠዎት በጣም ጠካራ እናት ናቸው
@retatube2034
@retatube2034 2 года назад
ለእማማ ዝናሽ ስጧቸዉ 😂😂ይወዳሉ ትመረቃላችሁ
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 2 года назад
አወንለማማዝናሺ ይሠጡ
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 года назад
😍👍
@leyowesame8040
@leyowesame8040 2 года назад
አዎ እባካችሁ ለማማ ዝናሺ
@selamdesta2808
@selamdesta2808 2 года назад
Kkkkkk
@123456abeyenh
@123456abeyenh 2 года назад
😂
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 2 года назад
ሊያዬ የሳቸውን እድሜ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️እማማ እድሜዎት ይርዘም የበለጠ 🙏🏽🙏🏽
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 года назад
amennnnamennnn😘😍
@estubdesse9203
@estubdesse9203 2 года назад
ጋዜጣዎን በጣም ነዉ የምወዳት የተባረከች ናት በርቺ
@leyowesame8040
@leyowesame8040 2 года назад
እርግጠኛ ነሺ መባረኳን 😂😂😂😂😂😂
@afomitube78
@afomitube78 2 года назад
ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ
@doveandlove9119
@doveandlove9119 2 года назад
ምርጥዬ ጋዜጠኛ😘
@yemar1635
@yemar1635 2 года назад
በጣም ደስ እሚሉ #እናት ንቅት ያሉ ጠንካራ እድሜና ጤና ይስጦት #ሊያ ደግሞ ታዛዝ ነሽ በርቺ
@glorytogod7071
@glorytogod7071 2 года назад
ባንዲራውን፡ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 ወገባቸው፡ ላይ፡ ታጥቀውት፡ እንዴት፡ ያምራል፡፡ እግዚያብሔር፡ እድሜዎትን፡ ያርዝመው. ❤️
@selamawithabtamu9236
@selamawithabtamu9236 2 года назад
ሊያዬ ለስው ፥ ለስራ ያለሽን ክበር ብሎም አቀራረብሽን ሁሌም እወደዋለው በርቺልን!!!
@user-zd9in5zo7v
@user-zd9in5zo7v 2 года назад
93 አመት ጎበዝ እናታችን ደስ ሲሉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@aysham.8398
@aysham.8398 2 года назад
ሊያ በጣም ጎበዝ ተግባቦትሽ ይገርማል ለስራዉ ብቻ ሳይሆን ተፈጥሮሽም ይመስለኛል ::ዝግጅትሽን በጣም ነው ምወደው በርች !! እማማ እርጎ ደግሞ ባሁኑ ሰዓት ሰበብ እየፈለጉ የሰዉጅ ለሚጠብቁት ምርጥ ትምህርት ነው ::
@altudz4055
@altudz4055 2 года назад
እማማ እርጎ በስም ነው ማቃቸው ስላየኋቸው ደስ ብሎኛል ደስ ሲሉ 😍የስራ ፍቅር አላቸው ታድለው ቀናው 🖤 ሊያዬ ተባረኪ ምርጥ ምርጥ ሰዎችን ነው ምታቀርቢልን እናመሰግናለን 😘
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 года назад
😍😍😃
@retatube2034
@retatube2034 2 года назад
ጋዜጠኛዋ ጎበዝ ደስ ምትል ልጅ
@GalilaRout
@GalilaRout 2 года назад
ሊያ የዘመኑ ድቅ ጋዜጠኛ በርቺ ስውን ስታከብሪ ልዩ ንሽ ስርአትሽ እሚሳያው ድቅ ኢትዮጵያዊ ቤተስበ እዳሳደገሽ ነው ❤️
@user-yz6yd1hz9c
@user-yz6yd1hz9c 2 года назад
ኡፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላሉ እናቴ ፈጣሪ አሁንም አብዝቶ እድሜን ጤናን ከዚህ በላይ ይጨምርሎት
@messya7125
@messya7125 2 года назад
ጋዜጠኘዋ በጣም ጥሩ ልጅ ናት እሳቸዉ ግን ጠንካራ አሁንም ፊታቸዉ በጣም ደህና ነዉ።
@gfgru7164
@gfgru7164 2 года назад
አወ ምቾትም ሥላለ ነው ቁጅናቸውም መሸአላሕ ነው
@eikramhassen6488
@eikramhassen6488 2 года назад
ሊያ በጣም ጎበዝ ነሽ ደሞ ተፈጥሯዊ ነሽ የሚገርም ስር ነው የምትሰሩው በርቺ
@mesifeker7202
@mesifeker7202 2 года назад
የኔ ቆነጆ ወበት ከሞያና ከተህትና አሟልቶ የሰጠሽ ሊያዬ እወድሻለሁ በርቺ ምርጥ ኢትዮጵያዊት❤❤❤
@habeshapolitics1313
@habeshapolitics1313 2 года назад
ውይ አንቺ ጋዜጠኛ እንዴት የተባረክሽ ነሽ የምታቀርቢያቸው ሰዎች ሁሉ ለእኛ እጅግ አስተማሪ ናቸው በተለይ አብረሽ የምትሰሪው ነገርን እወድልሻለሁ ። እማማ እርጎ እድሜን ከጤናጋ ያድልዎት ደስ የሚሉ እመቤት አቤት መታደል እኛ በ 30 አመታችን ደክመናል ትልቅ ጥንካሬን ነው ያስተማሩን እናታችን ።
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 2 года назад
እናታችን ልዑል እግዚአብሔር ጤናዎትን ይስጥዎት ኑሩልን እማይዬ! [ሊያዬ የኔውብ እርጋታሽ ሥነሥርዓትሽ ሑሌም ያሥደሥተኛል! በጣም ጎበዝ እና እጅግ በጣም ታዛዥ መልካም ሰው ነሽ! ቁንጅናሽ ከሥነምግባርሽ ጋር ተሥማምቶ የሆነ የሚጣፍጥ ነገር አላብሶሻል ሊያዬ ሁሌም እወድሻለሁ ማማዬ}] ❤🙏❤
@aba8724
@aba8724 2 года назад
ማሻአሏህ ጠንካራ እናት ናቸው እኔ በ30አመቴ ደክሞኛል ጤናና እድሜ ይስጥዎት ጋዜጠኛዋም መካም እና የምትደነቅ ናት
@user-dg5wj3bd2n
@user-dg5wj3bd2n 2 года назад
እነሱ እራሳቸውን ይጠብቃሉ እርጎ ይጠጣሉ ቅቤ ይበላሉ እኛ አርሲኩርሲ
@user-dg5wj3bd2n
@user-dg5wj3bd2n 2 года назад
እነሱ እራሳቸውን ይጠብቃሉ እርጎ ይጠጣሉ ቅቤ ይበላሉ እኛ አርሲኩርሲ
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i 2 года назад
የኔ እናት 😘ረዥም እድሜ ና ጤና ለናቶቻቺን 🙏🏼🙏🏼
@mhbirri7953
@mhbirri7953 2 года назад
ሊያ ቆንጆ ጋዜጠኛ ብቻ ሳትሆኚ ባለሙያ ነሽ።እማማ እርጎ እረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልዎታለው
@afomitube78
@afomitube78 2 года назад
በቅንነት ደምረኝ
@ephremmengistu2515
@ephremmengistu2515 2 года назад
ቀልጣፋ ጋዜጠኛ ጀግና. የስራ ሰው ነሽ. አትጠየፊ ምን አትይ እንደ ዘመኑ ሰው. አንበሳ በርቺቺ!!😍😍😍
@user-cc7qj6vd8b
@user-cc7qj6vd8b 2 года назад
እማማ እርጎ ስላየሁአቸው ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥዎት ጋዜጠኛዋም ተባረኪ እስኪ የደዘ ልጅ የሆናችሁ ቀበሌ ስምንት 😍
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 2 года назад
አለሁ
@afomitube78
@afomitube78 2 года назад
ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ
@afomitube78
@afomitube78 2 года назад
@@hanahosaye9480 ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ
@agatmaryam5432
@agatmaryam5432 2 года назад
I'm Born Dz
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 2 года назад
ምርጥ ጋዜጠኛ ያየሁ ይችንን እና አስካለን ነው ምርጥ እማማ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥወት
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 2 года назад
ጋዜጠኞዋን ማነዉ እደኔ የወደዳች መልካም ሠዉ ነች የኔቆጆ 👍👍👍❤እማማ እርጎ ርጅም እድሜ ተመኝሁ👌👌😍
@afomitube78
@afomitube78 2 года назад
ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 2 года назад
በእጅጉ የተደስትኩበት ቀን ነው እማማ እርጎን በስራቸው አቃቸው ነበር ከረጅም ጊዜ በሃላ አገር ስሄድ ለእርጎአቸው ብዬ ሄድኩኝ ያ የነበረ ድባብና መስተንግዶአቸው ደብዝዞ ሳገኘው አዝኜ እማማስ ብል የተስጠኝ መልስ የሚያሳዝን ነበር እኔም አዝኜ ታዲያ እቃውን ምን ወስደው የእግር ምርጫውን ብዬ አልቅሼ የስጡኝን ይዤ ወጣሁ እማማ አሁንም እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጦት ስለ እርጎውና አቀራረቡ የጠጣነው እንመስክራለን በተለይ ቅዳሜና እሁድ የስው አይነት የሚታይበት ነበር ጊዜ ደጉ ጋዜጠኛዋ ሳላደንቅሽ አላልፍም
@mesymolla6460
@mesymolla6460 2 года назад
የአዳማ የፍጥነት መነገድ ከተሰራበሆላ በደበረዘይት የሚሄድ መኪና ብዙ የለም ጭርብልዎል
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 2 года назад
ምርጥ ጋዜጠኛ ስወድሽ ዋው!! ትትናሽ ይገርማል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህታለምዬ ዋው ነሽ!!
@melkamroulier896
@melkamroulier896 2 года назад
ሊያ ስወድሽ እንች እራስሽ እርጎ ነሽ ድንግል የስራ ዘመን ሽ ይባረክ ያልሽ ስነስረአት በርች ፣👍
@Judica67
@Judica67 2 года назад
She is a strong lady. More and more blessings
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 года назад
እሰይ ደስ ሲሉ እማማ እርጎ የኔ ቆኖጆ ተባረኪ ሁሉም ስትችይበት ተሰጥኦ አለሽ ለመግባባቱም ለቦታውም ግር አይልሽም ተግባቢም ነሽ በሄድሽበት በጣም ልጅ እያለሁ ከ 30 ዓመት በፊት ከቤተሰቤ ጋ የማማ እርጉ ነው ማለት የጠጣሁት በደብረዘይት ጠጥቻለው ዕድሜውን ይጨምርሎት ኢትዩጵያን ሰላም ትሁን መተን እንድናየው እናመሰግናለን EBS 🙏❤🇪🇷❤🇪🇹❤👍👌😇
@eyerusalemteferaaragaw6458
@eyerusalemteferaaragaw6458 2 года назад
EBC በጣም አመሰግናለሁ አክስቴን እማማን ስለጠየቀችው ።
@reshidabdu6326
@reshidabdu6326 2 года назад
Ebs
@agatmaryam5432
@agatmaryam5432 2 года назад
Do you remember me I am not far away where I Born
@jemalhussein3989
@jemalhussein3989 2 года назад
የዛሬ 40 አመት ነው ያየዋቸው ማሻ አላህ በጣም ነው ደስ ያለኝ አላህ እድሜና ጤና ይስጦትየ13 አመት ልጅ ነበርኩኝ ካባቴ ጋራ አላህ ይርሃሞ
@sswe6073
@sswe6073 2 года назад
አላህ ይዘንላቸው የሞቱትን እናንተንም አላህ ይጠብቃችሁ
@jemalhussein3989
@jemalhussein3989 2 года назад
@@sswe6073 አሚን ሁላችንም አላሃ ይጠብቀን
@user-le7zd1fb1s
@user-le7zd1fb1s 2 года назад
አላህ ይርሀማቸው
@jemalhussein3989
@jemalhussein3989 2 года назад
@@user-le7zd1fb1s አላሁማ አሚን ጀዛክ አላህ ኬይር
@agatmaryam5432
@agatmaryam5432 2 года назад
Me to long time almost 45 years ago
@marakiyesema9751
@marakiyesema9751 2 года назад
I love the jornalist she is so amazing ,she always make the program in a beautiful way and I love her personality too keep doing girl....lots of love.
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 года назад
💓💓
@hagerali1099
@hagerali1099 2 года назад
I really admire a strong and talented journalist
@sra7085
@sra7085 2 года назад
I love the journalist. She is real loving caring hard working and beautiful.
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 года назад
ሊያ በጣም ጎበዝ ነሽ
@hagaryhagry6890
@hagaryhagry6890 2 года назад
ምርጧ ጋዜጠኛ እማማ እርጎ እድሜ ይጨምርልወት
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 года назад
😍
@afomitube78
@afomitube78 2 года назад
ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
የን ዉድ እናት ፈጣሪ ይጠብቆት የኛ አንደኛ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ ይመቺሽ
@fatumaahmed2152
@fatumaahmed2152 2 года назад
እረዝም እድሜ ለእናታችን ጋዜጠኛዋ አጠያየቅሽ የስራ እርዳታሽ ትህትናሽን ሳላደቅ አላልፍም በርች
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 года назад
ቆንጆ ጋዜጠኛ ደስ ትይለሽ እማማ እርጎ አስታውሳቸዋለሁ ድሮ ሶደሬ ስንሄድ ድከም ስጋ ቤት እማማ እርጎ ቤት ሳንደርስ አዲሳባ አንመለስም ጥሩ ትዝታ አለኝ እማማ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጦት ebs አሙሰግናለሁ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 года назад
ጋዜጠኛዋ በጣም ትችያለሽ እናትን መንከባከብ ተባረኪ እማማ እርጎንም በጣም ወድጃቸዋለው እድሜ ይስጦት
@mimit-h2418
@mimit-h2418 2 года назад
I knew it, when they mentioned the 1st yogurt distributor in Ethiopia! I’m close to 50 years of age and I remember being there as a kid. Seeing this brings back great memories.
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 года назад
ሊያየ ምርጥ ጋዜጠኛ ስወዳት እችን ልጅ እማማ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት 🥰🥰
@retatube2034
@retatube2034 2 года назад
ጠንካራ እናት ናቸዉ ደስ ሲሉ 😘😘😘
@user-vo4uz8cc8e
@user-vo4uz8cc8e 2 года назад
የኔ እናት ደስ ሲሉ እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎትን ጎዳና ያድርግለዎት🙏♥ ስራ ወዳድ ሰዉ እኮ ቶሎ አያረጅም ሊያዬ እናመሠገናለን በርችልን🙏 ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛♥
@tibletsnegussie8778
@tibletsnegussie8778 2 года назад
What a wonderful journalist ! Emama Ergo how can I forget. Thanks Liya
@Tewahdo_Enatalem
@Tewahdo_Enatalem 2 года назад
እግዚአብሔር ታላቅነው። እድሜና ጤና ይስጥዎት አሁንም።
@user-ti4bm3jo1y
@user-ti4bm3jo1y 2 года назад
ማሻ አላህ አብዝቶ እድሜ እደገና አላህ ይስጣችሁ
@eyerusalemteferaaragaw6458
@eyerusalemteferaaragaw6458 2 года назад
ትልቋ እማማ አክስቴ በዚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ።
@addisw1713
@addisw1713 2 года назад
አውነት፣
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 2 года назад
ከምሪሺነዉ
@eyerusalemteferaaragaw6458
@eyerusalemteferaaragaw6458 2 года назад
አዎ እውነት ነው ።
@afomitube78
@afomitube78 2 года назад
ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ
@afomitube78
@afomitube78 2 года назад
@@eyerusalemteferaaragaw6458 ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ
@HalimaHalima-dc4ln
@HalimaHalima-dc4ln 2 года назад
እረጅም እድሜ እማማ ጋዜጠኛዋ ግን የኔ አንደኛ ብያታለሁ ምርጥ ቆጅየ ረጅም እድሜ ይስጥሽ
@tensaegetachew9833
@tensaegetachew9833 2 года назад
ሊያዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ ሁሉንም ሰው ታከብሪያለሽ ስራሽንም እንደዛው በርቺ አድናቂሽ ነኝ
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 2 года назад
እግዚአብሔር አሁንም እረጅም እድሜ ይስጣቹ እማማ እርጎ ጋዜጠኛዋ ዋው👌👌👌👌እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርካ እኔም ደከመኝ እላለው እኮ እረ ስራ ክብሩ ነው
@hani476
@hani476 2 года назад
የሚገረም ነዉ በዚ አመታቸዉ የሚሰሩ እናት ጠንካራ በርቺ እህታችን ደሰ የምትል ጋዘጠኛ
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m 2 года назад
ዋውውውውው ደስስስ የሚሉ እናት እግዚአብሔር የእርሰዎን እድሜ ለእኛም ያድለን!!!
@fitfunbybetty8210
@fitfunbybetty8210 2 года назад
Yena enate siyamru እግዚአብሔር ሁሉንም የኢትዮጵያ እናቶች ይባርክ ኢትዮጵያ 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@amashewakena8378
@amashewakena8378 2 года назад
የሚገርሙ እናት እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ጎበዝ ነሽ ጋዜጠኛዋ በርቺ እርግት ያለች ቆንጆ እናመሰግናለን
@meronthomas3842
@meronthomas3842 2 года назад
ቁንጅና ከሙያ ጋር በጣም ባለሙያ አያያዛ ሁሉ ያምራል።
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 года назад
በጣም 👍
@dribasenayittube6639
@dribasenayittube6639 2 года назад
ሊያዬ እድሜሽ እንደ እማማ እርጎ ያርግልሽ እግዚአብሔር
@hellinabebe424
@hellinabebe424 2 года назад
ጋዜጠኛዋ ጎበዝ ነሽ
@forgotemail594
@forgotemail594 2 года назад
እረጅም እድሜ 🙏
@esubalewabraham2917
@esubalewabraham2917 2 года назад
እጅግ የሚገርም ጥንካሬ ህኒ እናት ለዚ ዘመነ ትዉልድ እጅግ አርያ የሚሆኑ እናት ናቸው
@user-uv5fu5tv3b
@user-uv5fu5tv3b 2 года назад
ጋዜ ጠኛዋ ፅዳትዋ ፍጥነትዋ ስራትዋ ዋዉዉዉዉ ነሽ እማማየ ማሪ ስያምሩ
@user-no4yu8hl7s
@user-no4yu8hl7s 2 года назад
እኔ የዚች ጋዜጠኛ ፍቅር አዙሮ ሊደፋኝ ነው አቦ መጨረሻሽ ይመር መሰሎችሽ ይብዛ ማመየ የኔ ከፊል ሀበሻ እኮ ሙስሊም ክርሲያቲያኑ ፍቅር ናቸው አቤት ሰው አክባሪነታቸው ይልል
@bezas7edge190
@bezas7edge190 2 года назад
ሊያ ቆንጆ በጣም ጎበዝ አጠያየቅ አቀራረብ ሙያሽ ቦታውላይ መሰለሽ ሖንሽ አሳምነሽኝ ነው የማይሽ ውዴ😘
@user-nu4kt4yw2y
@user-nu4kt4yw2y 2 года назад
ደስ እሚሉ እናት መልካም ጋዜጠኛ
@kidanselam5372
@kidanselam5372 2 года назад
ሊያ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ
@madinawerake3550
@madinawerake3550 2 года назад
ሊያ አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ ጠንካራ ነሽ
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 2 года назад
እማማ እርጎ እዉነትም እርጎ የሆኑ እናት ኖት ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦዋት🙏 ጠንካራ እናት ናቸዉ አንቺም እርግት ያልሽ እማማ ብለሽ ስጠሪያቸዉ እራሱ ስነስርአትሽ በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ❤️❤️
@kokebendale6936
@kokebendale6936 2 года назад
በጣም ደስ የሚሉ እናት ናቸው ሸንቃጣ አሁንም ጭምር የኔ እናት እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጡት ላንቺም ተባረኪ
@askidesta4271
@askidesta4271 2 года назад
ሊዪየ ስወድሽ ውይ ሠላም ለሀገራችን🙏
@afomitube78
@afomitube78 2 года назад
ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ
@eskadar5776
@eskadar5776 2 года назад
እማማ እርጎ የደዘ ነዋሪ በርቱ ጠንካራ እናት ነሆት
@frezerabdela6346
@frezerabdela6346 2 года назад
ለእማማ እርጎ ጤናዉን እድሜዉን ይስጦት ጋዜጠኛዋን ግን አክብሮቷን ከልብ ነው ማመሰግናት
@lemiroba6504
@lemiroba6504 2 года назад
Wonderful and influential journalist Liya, thank you for asking valuable questions that teaching in action. “Emama Ergo” look your family.
@proudtigrawity2177
@proudtigrawity2177 2 года назад
I like this show because of Liya. She is an amazing and adventurous person and she gets a lots of blessing. Keep it up!!!
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v 2 года назад
የኔ እናትደሥ ሲሉ እእግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይሥጦት ሊያዬ ምርጥ
@maryanxuseen5620
@maryanxuseen5620 2 года назад
ሰላም ብያለሁ በጣም ድንቅ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ ለጠንካራ ስራ ና በቅንነት ሰውን መርዳት ጥሩ ነው
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 года назад
በጣም ደስ የሚሉ እናት በረከት ናቸው።ጋዜጠኛዋም ባለሙያ ነሽ አድንቄሻለሁ።
@user-su5vn2gu5i
@user-su5vn2gu5i 2 года назад
የኔናት ኡፍፍፍፍ እመቤቴ ትጠብቀዎት ሊያዬ ስትችይበትኮ
@betlihemmesfin8732
@betlihemmesfin8732 2 года назад
በጣም ደስ ትላሎ እግዚአብሔር ቴናዎትን ይስጦት ሊያ በጣም ደስ ይምትይ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ 👍👏🥰🥰🥰
@suzilove1580
@suzilove1580 2 года назад
እረዥም እድሜ ይስጣቸው እማማዬን
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 года назад
ደስ ሚሉ እናት ደስ ሲሉ ጋዜጠኛዋን ሳላደንቅ አላልፍም ምርጥ ጋዜጤኛ👍
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
ጠንካራ ጎበዝ እናት ናቸው:: ወጣቱ ከእሳቸው ብዙ መማር ይችላል::
@ESU05
@ESU05 2 года назад
ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥!!!>
@allmuslimlove1534
@allmuslimlove1534 2 года назад
ሊያ ጎበዝ ነች❤️
@user-ok4qi2td2e
@user-ok4qi2td2e 2 года назад
አይገርምም አስር ብር የእዉነት ርካሽ ነዉ ማዘር ደሥ የሚሉ ርጋታ ያላቸዉ እናት ናቸዉ ጋዜጠኛዋ አንበሳ ነች
@mesetube6727
@mesetube6727 2 года назад
እች ጋዜጠኛ አደኛነች አጠያየቅ ወሬ አወራር ቃል አመራረጥ አደኛነች በርች
@afomitube78
@afomitube78 2 года назад
ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ
@awsomeethiopia8630
@awsomeethiopia8630 2 года назад
Finally አንቺንም ያቆይሽ ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን።
@meskeremdeme7613
@meskeremdeme7613 2 года назад
እማማ እርጎ መድሐኒዓለም በጤና ይጠብቅዎት።ሊያ እናመስግናለን።
@wondwossen109
@wondwossen109 2 года назад
ሊዬ የጨዋ ልጅ :: ጥሩ ኢትዮጵያዊ ምግባር :: በርቺ ::
@kassahungebredingil4740
@kassahungebredingil4740 2 года назад
የእማማን እርጎ አውቀዋለሁ፣ እጅግ ግሩም ነው። ከሁሉም በላይ እናታዊ መስተንግዷቸው በጣም ደስ ይላል። እማማ እርጎ እድሜዎን ያርዝመው!
@melatmedia2702
@melatmedia2702 2 года назад
ሱቃቸው የት አካባቢ ነው?አቅጣጫ ብትነግሩኝ
@kassahungebredingil4740
@kassahungebredingil4740 2 года назад
ደብረዘይት ገብተህ የእማማ እርጎ ቤት የት ነው ብትል ማንም ያሳይሃል።
@emmyt311
@emmyt311 2 года назад
ውይ እማማ እርጎ... ውሮ ከአዲስ አበባ ወደ ሶደሬ ስንሔድ የእማማ እርጎን ሳንጠጣ አናልፍም ነበር‼ እድሜና ጤና ይስጦት 🙏‼
@melatmedia2702
@melatmedia2702 2 года назад
Debre zeyt yet akababi nw yemigegnut?
@melatmedia2702
@melatmedia2702 2 года назад
Seferachew?
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 2 года назад
Wow very beautiful.God bless her!!
@user-gj8bb5pw4k
@user-gj8bb5pw4k 2 года назад
ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ ናት እሺ በርቺ ማሬ
@genetgebreab9248
@genetgebreab9248 2 года назад
You are smart enough that you know how to get Blessings 🙌 from this wonderful, hard worker, beautiful Ethiopian woman!!!
@qatardoha9424
@qatardoha9424 2 года назад
ሊያ ትትናዋና ስርአትዋ. እዴት ደሥእደሚል. ከቁጅናጋር መታደልነው።
Далее
Сколько метров чернил в ручке?
16:35
Этот Пёс Кое-Что Наделал 😳
00:31
Walking can get boring 😎
0:25
Просмотров 26 млн
Попалась за конфету 🍭🙃
0:20
Просмотров 4,6 млн