Тёмный
No video :(

እኛ ተኝተን ካልሆነ አያሸንፉም 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 71 тыс.
50% 1

ዘወትር ሰኞ ምሽት በዘወትር ደሳለኝ አቅራቢነት የሚቀርበው የማንያሸንፋል ጨዋታ ዛሬም ድምፃዊ ኤላ ማን እና ድምፃዊ አሰግድ እሸቱን ከቡድን አጋራቸው ጋር በመሆን በሁለት በተለያዩ ቡድኖች በመቧደን ይፋለማሉ እንዳያመልጥዮ ተጋብዘዋል
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#Man_Yashenefal
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Опубликовано:

 

20 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 77   
@Burte-mj1li
@Burte-mj1li Месяц назад
ዘወትርዬ ሁሌም እዳደነኩህ ነው በርታ ወንድሜ🎉🎉🎉
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Месяц назад
ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ወጥቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይሰውራችሁ🙏🙏🙏
@jihgyh9645
@jihgyh9645 Месяц назад
አሜን.አሜን አሜን
@meseretmekonnen8724
@meseretmekonnen8724 Месяц назад
Amen 🙏
@user-hj6um1pu8i
@user-hj6um1pu8i 22 дня назад
❤አሜን
@aregashgebere
@aregashgebere 17 дней назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@Helenutub
@Helenutub Месяц назад
ዘወትር ደሳለኝ ሁሌም ደስ ይበልህ የኔ ፈዲሻ❤❤❤❤❤
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 Месяц назад
የዘወትር ልዩ ችሎታዉ ያስደንቃል😮😮😮
@Metu1996
@Metu1996 Месяц назад
ኢቢኤስ ፈርጥ ዘውትር ዘውትር ደስ ይበል ሁሉም ነገር ያምርብሀል በሁሉ የተዋጣልነህ በርታ ወንድሜ
@EdenEd-qe4vg
@EdenEd-qe4vg Месяц назад
አለሚቱን በጣም ነው የምወዳት ሀሀሀሀ😂😂😂😂😂
@ShakiraYenatuleji
@ShakiraYenatuleji Месяц назад
ኤላ ማን በጣም ነዉ ምወድክ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ልጅህንም ያሳድግልህ ወንድሜ ዘወትር ድንቅ ችሎታ አለህ የኔ ጥቁር አዝሙድ😂 አድናቂህ ነኝ❤❤
@user-kr2ne3gn2p
@user-kr2ne3gn2p Месяц назад
😮😮😮😮😮 ይህልጂኮ ስለ አባይ የዜመው ልጅ ነው ወይስስ ተመሳስሎብኝ ነው ይብቃ እጉርጉሩ የሚለው መስሎኝ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj Месяц назад
አዎ ነው
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c Месяц назад
አዎ እንጉርጉሮ ይብቃ የሚለው ነው አልተሳሳትሽም
@RodasTewelde-hgu
@RodasTewelde-hgu Месяц назад
ዘወትር ሽኮሪና ዘወትር ደስ ይበልህ❤❤❤
@user-se4os7po4p
@user-se4os7po4p Месяц назад
ዘወትር ሁለገብ ነክ ማሻአላህ
@masetewal6914
@masetewal6914 Месяц назад
ዘወትርዬ ❤️
@gechkt4079
@gechkt4079 Месяц назад
ዘወትር ደስ ይበለን❤❤❤❤
@user-oc3dm6fv9i
@user-oc3dm6fv9i Месяц назад
ዘወትር ነብሴ ትችላለህ ዘወትር ፏ በልልኝ አንተነህ ያሬድ ከድሬ
@mulu_muleta
@mulu_muleta Месяц назад
እኔ ዘወትርን አፍቅሬ የማዳምን እቃ እየጨረስኩኝ ነው 🙈🙈🙈
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Месяц назад
ክክክክክክክክ ቀለበቱን ምነዉ አላየሁም አልሽ 😛😛🤣🤣🤣🤣
@GenetBirhnu
@GenetBirhnu Месяц назад
ዘወትር ደስስስስ ይበልክ ዘወትሪዬ❤❤❤
@user-ke6rd4sc6h
@user-ke6rd4sc6h Месяц назад
ዋውውውውው ስታምሩ ዘወትር እሄንን ተሰጦ አውጣው እረ
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Месяц назад
ዘወትር ተሰጦክ👌👌🎉🎉🎉🎉
@seadiyalbkowa8835
@seadiyalbkowa8835 Месяц назад
የዘወትር አድናቂወች👍🎉🎉
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Месяц назад
ዘወትር🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 20 дней назад
ጉድ ግንኮ ይገባል ምነይነት ነው ጨዋታው በጣም ቀላል ነው የአቅራቢው ድምፅነ ተሰጦ ግን ዋው 👌👌
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c Месяц назад
እንደዚ ስንተካካ አሪፍ ነው 😂😂😂ተመችቶኛል
@shalom744
@shalom744 19 дней назад
Ayi gideta honobachew new enji lelelaw mech efil yisetalu
@user-wt8uq5bh2r
@user-wt8uq5bh2r Месяц назад
ዘወትር ዘወትር ደስ ይበላችሁ❤❤❤❤❤❤
@EthioEnata
@EthioEnata Месяц назад
ሳልናገር ማለፍ አልችልም ቆይ ከዚህ መድረክ ላይ ተወዳዳሪ ሁነው ሳይሆን ልክ የአሜሪካ መንግስት መስለው ነው እኮ የሚያነጁቡት ቀብረር ይላሉ 30ሰከንድ ነው ለ7ጥያቄ ምስ መመለስ ያለባቸው እና በጣም ነው የሚገርሙኝ
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 Месяц назад
የዛሬወቹ ደስ ሲሉ ፈጣን ናቸው 🎉
@user-yw7po2su2g
@user-yw7po2su2g Месяц назад
ዛሬ ሁለተኛ ነኝ❤ ዘወትር በጣም ደስ የምትል ነህ
@selamagegnehu6754
@selamagegnehu6754 Месяц назад
Des yelal
@TeshayArgawa
@TeshayArgawa Месяц назад
ውዴቤት ያገሬ ልጅ እኔ በጣም ነው የምወደው
@Fanos-ev5pj
@Fanos-ev5pj Месяц назад
ዘወትር ደሳለኝ ነኝ ዘወትር ደሰ ይበላችሁ
@AdisuMokonine
@AdisuMokonine Месяц назад
Wow
@ChxVic-nz7eb
@ChxVic-nz7eb Месяц назад
ዘወትርእንወድሀለንአሪፍክክርነበር❤❤❤
@melonayveronica925
@melonayveronica925 Месяц назад
Zewetr ❤❤❤
@fantayeleggese3030
@fantayeleggese3030 Месяц назад
ኤላ ማን ምርጧ
@selamselam3065
@selamselam3065 Месяц назад
ደስ ስትሉ ❤❤
@ethioking9167
@ethioking9167 Месяц назад
zweter fans
@themane9894
@themane9894 Месяц назад
ምርጥ ነው
@user-pw6jj7kr3j
@user-pw6jj7kr3j Месяц назад
እቃ ቁላም እምስም ሊሆን ይችላል ።
@user-mu4xz1pn6u
@user-mu4xz1pn6u 13 дней назад
እረ ዘወትር የሚባል ጀግና wow ❤
@user-pw6jj7kr3j
@user-pw6jj7kr3j Месяц назад
ሚነፋው ሲባል መልሱ እምስ ነው ። ክክክክ
@SaraSara-yj7dg
@SaraSara-yj7dg Месяц назад
በቃ እንዲህ ነው ታፍ መሆን በተለይም የህክምና ተማሪው ጎበዝ
@genet21
@genet21 Месяц назад
ye kebitm halafy ale sew yemesele kebit eyayen new ahun ahun
@hometube8205
@hometube8205 Месяц назад
ሰላም ለሀገራችን❤❤❤
@user-ee1ob8dm1o
@user-ee1ob8dm1o Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qp5vp5ej8w
@user-qp5vp5ej8w Месяц назад
❤❤❤❤
@ethioking9167
@ethioking9167 Месяц назад
zwetr is full talented
@user-ee1ob8dm1o
@user-ee1ob8dm1o Месяц назад
ዋዉዉዉዉዉዉዊ
@ZemzemUmer-i5m
@ZemzemUmer-i5m Месяц назад
ebs
@alamalam6594
@alamalam6594 Месяц назад
እንጀራ እናቴም ኢሄን ተረት ይሉ ነበር😅 ያምአለ ያምም አለ ጉዋጉሌ ተዳረ😅
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq Месяц назад
ባላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ጤናችሁን ይስጣችሁ ሠብ አርጉይ የሠዉ ልጅ የሆናችሁ😢😢😢
@FkryMarry
@FkryMarry Месяц назад
Wooow🎉🎉🎉🎉
@hometube8205
@hometube8205 Месяц назад
Ere Z❤
@LolLol-uu3me
@LolLol-uu3me Месяц назад
Fara
@romantola5947
@romantola5947 Месяц назад
Welcome shilimate
@HamzaMuhe-vo2xc
@HamzaMuhe-vo2xc 19 дней назад
ዋው ችሎታ
@PcSign
@PcSign Месяц назад
❤❤አይ ዘወትር😂😂
@AdisuMokonine
@AdisuMokonine Месяц назад
Ara madila yimta pl
@liahabesha
@liahabesha Месяц назад
Zeweter leguangula buden 2 natebe chemerwal hulgeza nateb betekekel ayenagereme
@user-zj8mo9zm9v
@user-zj8mo9zm9v Месяц назад
ግን ለምን ነው የተጠየቀ ጥያቄ ደጋግማችሁ የምጠይቁት ሌላጥያቄ ማውጣት ብችሉ ጥሩ ነው
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg Месяц назад
ምን ችግር አለ ጨዋታ እኮ ነው
@genetderese8100
@genetderese8100 Месяц назад
እነ ጓጉል ግሩፕ ከመለሱት አንዱ ያልመለሱትን ነጥብ ተሰቷቸዋል ከዚህ በፊትም እንደዚህ አጋጥሞኛል የመለሱትን በደንብ ቁጠር ደስ አይልም።ከፈለክ ቼክ አርግ
@AdisuMokonine
@AdisuMokonine Месяц назад
What is going on here
@GenetBirhnu
@GenetBirhnu Месяц назад
ዞቲሪዬ❤❤❤❤
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 Месяц назад
🎉🎉🎉🎉
@user-os4df2uc4d
@user-os4df2uc4d Месяц назад
አረ ቢት ቦክስ አረ ፍሪስታይል
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 21 день назад
☝️🌎🇪🇹☝️🤲 amen3
@liahabesha
@liahabesha Месяц назад
Message senesefe tatefalachu EBS tv?
@user-gt2yh7pr4g
@user-gt2yh7pr4g Месяц назад
እኔየክርሥቴናአባትንአይቸነውየመጣሁት
@batybletw2516
@batybletw2516 Месяц назад
ይሄ ዘፋኝ ሀጫሉ ይመስላል አማረኛ ሲአወራና ሲዘፍን
@fuadhaju3669
@fuadhaju3669 Месяц назад
Fffff
Далее
SHIRT NUMBER OR SWIM 🙈💦
00:32
Просмотров 2,6 млн