Тёмный

በእባብ ጭንቅላት መተትና ስልብና: || በሰው ኑሮ የሚቀኑ ክፉዎችና መናፍስቶች ለትውልድ ከልጅ እስካአዋቂ ትልቅ ፈተና ሆነውብናል:|| ፈውስና ትምህርት 

Nku tamirtsion
Подписаться 433 тыс.
Просмотров 100 тыс.
50% 1

Memehir Girma Wondimu ||የዘመኑ መንፈስ #subescribe_now ላልሰሙት አሰሙ መንፈሳዊነት ይብለጥ

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 318   
@saraT22
@saraT22 Год назад
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@taddeselema1646
@taddeselema1646 Год назад
የሰው ልጅ ለምን ዳነ? ለምትሉ ሁሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ። ለታላቁ አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ቅዱስ እግዚአብሔር ጤና እና እረጅም እድሜ ይስጦት።ኑሩልን!!!
@mariyamawit747
@mariyamawit747 Год назад
Amen
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ኢትዮጵያንም አስባት እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ጌታዬ 😭😭🙏🏿
@የደንግልማረያምልጀነኝ
እግዝአብሔር ህግረችን ይጥበቅልን እህቴ እንደት ነሸ ሰላም ነሸ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
@@የደንግልማረያምልጀነኝ ሰላም ነኝ ውድ እንዴት ነሽ
@ኤፉታህወለታመርያም
Abet maren😢😢
@ኤፉታህወለታመርያም
Sebisikirayibi argunyi inem aregalew❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@honormobile9742
@honormobile9742 Год назад
ወገኖቼ ባለቤቴ ታሞብኛል እባካቹ ፀልዩለት ሀይለ ጊዮርጊስ ብላቹ ። ከአንድ ወር በፊት ቋራ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሄዶ ከዛ ሲመለስ ነዉ የጀመረዉ የመጠጥ ሱስ አለበት ነበር በመሃል ተሽሎት ነበረ አሁን በጠና ታሟል ሆዱ ዉስጥ የሚጮህ የሚንቀሳቀስ ነገር አለ ነዉ የሚለኝ በጣም ይቆርጠዋል ይሸመቅቀዋል ያስቀምጠዋልም ብቻ ከባድ ነዉ እንዲ ለመናገር ይከብደኛል እኔም እንዳቅሜ እፀልያለዉ እሰግድም ነበረ አሁን አቃተኝ እሱም ታመመብኝ ተሰቃየዉ እባካቹ ፀልዩለት
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata Год назад
Ayzoshiii yekersetena semun እጅሽ ላይ ጣፍና ሥገጅ ሡባኤ ግቢለት
@tayetabor9903
@tayetabor9903 11 месяцев назад
መድሃኔዓለም በነፍስም በስጋም ይማረው ይፈውሰው!
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Год назад
አባታችን ዘላለም ኑሩልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን አሜን
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
አባቴ እድሜ ከጤና እግዚአብሔር አምላክ ይሰጦት አሜንንን የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለእናታችን ለቅድሰተ ቅዱሳን ለኪዳነ ምህረት እናቴ አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 Год назад
እልልልልልልል ዛሬም እንደ ድሮው በሀዋርያት በነቅዱስ ጴጥሮስ በነቅዱስ ጳውሎስ ላይ አድሮ የሚሰራ አሁንም በቅዱሳን አባቶችላይ እየሰራ ያለ ልኡል እግዚያብሄር ይመስገን ወንድማችን የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ እንዲህ አይነት ደጋግ ሰዎች አሉ ተመስገን እድሜ ይስጥህ በአሁን ሰአት ዘመድ እኳ ግዴለውም ተባረከ በምድር የሰራኸውን በሰማይ ይክፈልህ የአላዛር አምላክ የድንግልጅ አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስትስ የዳዊት አምላክ አሜን🤲🤲🤲🤲🤲
@selama-l7m
@selama-l7m Год назад
አቤት የሰዉ ልጅ ክፋቱ 😭😭😭
@tigisit2534
@tigisit2534 Год назад
ድህነት ያረገ እግዚአብሔር ይመስገን ❤️
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Год назад
በእድሜና በጤና ያቆዮልን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Год назад
እግዚአብሔር ክብር ይስፍው የሁሉም አጋንንት መዋረጃቸው ነው ። ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን ።እባካችሁ ለአባታችን ወይም ምታውቁ ካላችሁ ምክራችሁ እሻለሁ ስጋዎ ደሙ የተቀበልኩ ቀን ጭንቅላት ሊፈነዳ በሚችል መልክ ያመኛል መፍቴው ንገሩኝ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ረጅም አድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባታችን
@edlawitworku2287
@edlawitworku2287 Год назад
Memehir girma right naw help me
@burtukanfayisa3891
@burtukanfayisa3891 Год назад
Aderasha nigaru enakut🤲🤲🤲🤲🤲
@burtukanfayisa3891
@burtukanfayisa3891 Год назад
Yet botan newoo abate,🥺🥺🤲🤲🤲
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
የማቱሳላን እድሜ ይስጦት አባታችን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ኑሩልን
@የደንግልማረያምልጀነኝ
አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ😢😢😢 አቤቱ ደንግል ማርያም ሆይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ አባትችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ አሜን
@yegebriellij1832
@yegebriellij1832 Год назад
እልልልልልልልልእልልልልልል❤❤❤❤❤❤ አባታችን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤ ጌታ ሆይ ይቅር በለን 😢😢😢😢😢
@lidyaashebir
@lidyaashebir Год назад
ብዙ ጊዜ በህልሜ አዮታለሁ አባቴ። ለምን ይሆን?? እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@uae1023
@uae1023 Год назад
አቤቱ የሰራዊት አምላክ የኛ ክፋት 😭😭😭😭😭😭ማረን ይቅር በለን
@amanualbrhe1042
@amanualbrhe1042 Год назад
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Год назад
ዊይ.አባታችንን.ህያዉ.የሆነዉ.መድሀንያለም.ረጅም.እድሜ.ያድላቸዉ::ታድለን.እደዚህ.አይነት.አባት.አለን.ከአባትም.በላይ.አባት.ቃላት.ያጥርብኛል::እመአምላክ.ትጠብቅልንንን::
@lamrotdemis5698
@lamrotdemis5698 Год назад
የእግዚአብሔር ስራ እጹብ ድንቅ ነው በእውነት ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
😢😢😢አባታችን እርጂም እድሜ ይስጠዎት ሺሺ ዘመን ኑሩልን በፀሎት አይርሱኝ ያሠቦኝ😢😢😢
@የኔወርቅተስፋዮ
ክፋታችን ልክ አጣ የምር ከዲያብሎስ ጋር ተዳቅለናል ማለት ነው ❤❤❤
@marteasefa2234
@marteasefa2234 Год назад
😭😭😭😭አቤቱ አምላካችን ሆይ ይቅርታ ብለን ሁላችንምፍጥታን 😢😢😢😢
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጐ9አ
እግዚአብሔር እንኳን ከእስራት ፈታዉ አባታችንም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛሎው በእዊነት
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Год назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሀጥያታችን በዛ😭😭😭😭😭😭
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 Год назад
እግዚአብሄር ይመስገን🙏 ይህን ያህል ፀጋ ሰጥቶ እግዚአብሄር ሲፈውሰን መተት ነው የሚሉ ምን ያህል እርኩስ መንፈስ እንደሰፈረባቸው እና እንደተቆጣጠራቸው ተረድተው ቢመለሱ ይሻላቸዋል። ለአባታችን ለመምህር ግርማ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን❤🙏
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@tiblezwoldu6748
@tiblezwoldu6748 Год назад
አባታችን ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏❤️
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@alemayehuteklu7357
@alemayehuteklu7357 Год назад
እግዚአብሔር የመምህር ግርማን እድሜና ዘመን ይባርክ!! ፍሬዎቻቸውን ሁሉ ይባርክ ያብዛ!!
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
አቤቱ ጌታ ሆይ እደ ቸርነት ማረን ለአንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ምረቱን ይላክልህ መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ይስጥልን
@AlemChane-jb9fq
@AlemChane-jb9fq Год назад
አገልግሎቱ የት እንደሆነ ብትነግሩኝ የምታቁ!!!!
@ameneengda52
@ameneengda52 Год назад
እግዚአብሔር ይገስፀዉ ደብተራ የቤተክርስቴያን የጀርባ ቅማል አባቴ ፀጋዉን ያብዛልሁት❤
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
አፈር ልብላ የኔ እባ ፍስስ ይበልልህ ወንድም አሁን ምን ሰራ😢😢😢
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 Год назад
አስለቀሰኝኝኝኝኝ
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናተ የፈወስ አምላክ ለኛም ይፈውስን አሜን አታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን
@tifit589
@tifit589 Год назад
እድሜ እና ጤና ይስጥል አባታችን
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Год назад
😮አቤቱ ማሀረን የአዳም ዘር ምን አይነት ጨካኝ ሆነ 😢😢ሎቱ ስበሀት
@martafentawe147
@martafentawe147 Год назад
አቤቱ እግዚአብሄር ማር ይቅር በለን አይ ሰው ምን ይጠቀማሉ ሰውን በማሰቃየት እኔስ በጣም ጭነቀኝ ከምኑ ሰው ጋ እደምኖር
@selam801
@selam801 Год назад
እንኳን በደህና መጡ የኛ ውድ አባታችን❤
@melat-yarsema6
@melat-yarsema6 Год назад
Abatchen gen yeti nw yemyagelgeluti esti negarugne
@yedawitlijeyesushoymaregn7439
Egziabher yimesgen enkuan be denamxu aba tachin
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ
እንኳን በሰለም ማጠቹ ክቡር አባታችን ልኡል እግዚአብሔር ርጂም እድሜ ከጤና ገር።ያድልልን
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 Год назад
ስልክ ቁጥራቸውን ተባበሩኝ በእግዚአብሔር ስም
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 Год назад
አባታችን: እግዚአብሔር: አምላክ: ይጠብቅልን::
@HagosHadgu-d9v
@HagosHadgu-d9v Год назад
ኣባ ረጅም አድሜና ጤና ይስጡዎት በፀሎትዎ ይጎብኙን አሜን
@ledyagatachew8101
@ledyagatachew8101 Год назад
😢😢😢😢😢ወይኔ ሰው ግን አምላኬ ጠብቀኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@Embete-
@Embete- Год назад
ሽባን የሚተረትር አምላክ ዛሬም ከእኛ ጋር አለ አልተወንም ተመስገን የኔ ጌታ ተመስገን አምላኬ
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Год назад
አባዬ በፀሎት አሰቦኝ እሰከቤተሰቦቼ ወለተ ጊዮርጊስ አትርሱኝ
@taddeselema1646
@taddeselema1646 Год назад
መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እውነተኛ የቅዱስ እግዚአብሔር መልአክተኛ። እውነተኛ የዘመናችን ሐዋርያ ኖት!!! ኑሩልን!!!
@بابتتبتبتت
@بابتتبتبتت Год назад
ክቡር ኣቦና በዚ ዘመን እግዚአብሔር ንሶም ትዘይህበና ነይሩ ምጠፋእና ነይርና እግዚአብሔር ዕድሜን ጥዕናን ይሃቦም ብዝበለፀ ተንኮል ድያብሎስ ከጋልፁልና ❤
@TalemawshanbelTalemaw-ku8oc
@TalemawshanbelTalemaw-ku8oc 10 месяцев назад
አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@getachewabay8625
@getachewabay8625 Год назад
አባት ሁሌ አስቦታለሁ ግን አልሳካ አለኝ ምን ላድርግ ጨነቀኝ
@fanosesufaa340
@fanosesufaa340 Год назад
Wudi abtachin egzabeher amlki idime xena yistachu abtachin barekatchwhu yiderbin
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Год назад
እግዞ:ማርናክርሥቶስ:አቤት:የትየሆንመግቢያቸው:ተኮለኛች:አውልት:አደላችዘላለምአትኖሩ:የፈርዱቀንምይሆን:መልሳችሁ
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተ እግዚአብሔር ፍርዱን ስጣቸው ምን ያገኙ ይሆን 😭😭 እድሜና ጤና ይስጣቸው 🙏🏾😭😭
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ
እግዚአብሔር ይመስገን አቤት የሰው ክፋት ከሰይጣን ይበልጣል የኔ አባት ሽ አመት ኑሩልን
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 Год назад
ፈጣሪ ይባርክህ ላንተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስ 🙏
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ ማረን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን
@lumibasha8696
@lumibasha8696 Год назад
Igizo marena kirisitosi 😥😥😥😥😥😥abatachini barakatacho idaribini😍😍😍😍😍😍🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@alexg5424
@alexg5424 Год назад
የኢየሱስን አዳኝነት አምነህ ተቀበል ምንም አይነካህም
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Год назад
አቤቱ:አምላኬ:ተኮለኞችን:ልቦናይሥጣቸው:አባዬ:ሺአመትኑሩልን:ከስደትመልሥ:የበረከቱተካፋይ:ያርገኝ
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Год назад
ትክክል አሰላ ውስጥ ያለ መተተኛ ያለ ሰላቢ ጉድ ነው እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ... በዛላይ የጫት ሱስ የመጠጥ ሱስ ከወንዱ በሴቶቹ ይብሳል አጉል አራዳ ነን ባዮች ዘንዶውን እላያቸው ላይ ጠምጥመው ከኛ ውጪ አራዳ እያሉ ያጅሬው መጫወቻ ሆነው የቀሩት ቤት ይቁጠራቸው አብዛኛው ሰው ይሰራል ግን በረከት ዜሮ ብኩን ነው እሚያደርጋቸው መንፈሱ በፍፁም መንቃት አልቻለም ህዝቡ በየበሩ ላይ እሚደፋ የቆሻሻ ጮቤ ለሊት ሰው ቤተክርስትያን ሲሄድ እንኳን ከየግቢው እሚረጨው ደም እና ቆሻሻ ብቻ ብዙ ነው የአሰላ ጉድ እኔ ምስክር ነኝ አብዛኛው ሰው በየ ጠንቋይና የደብተራ እሚዞር ነው ክርስትና ከገባው ክርስትያን ሆኖ ስለ ክርስትና ያልገባው ዝም ብሎ ቤተክርስትያን በመመላለስ ብቻ ያለ ስግደት ያለ ሱባኤ እሚኖር ይበዛል ፆም ፀሎት ስግደት እሚተገብር ጥቂት ነው ለአለም ይሮጣሉ ግን ሰርቶ ባዶ አብዛኛው ሰው እግዚአብሔር ያንቃው የተዋህዶን ሰው ከባድ ነው ሐገሩ ። እድሜና ጤና ለእንቁ አባታችን 🙏
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 Год назад
Abetu geta hoy maren iqir balini 🤲🤲🤲😭😭😭
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 Год назад
አማራ ከባርነት ነፃ መውጣት ካማረው 😮ከንዲህ አይነት ድድብና መራቅ አለበት! 🙄 ሰውዬው ሌባ አጭበርባሪ ሌባ ነው። ከጓደኞቹ ጋር ድራማ እየሰሩ ብራችሁን ይበዘብዛሉ 😂 በshare ነው የሚሰሩት ልክ እንደ እነ እዮ ጩፋ ነው
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
እግዚኦ አቤት ጪካኔ ሰው በሰው ላይ😭😭እና ዲያብሎስ በምን ይበልጠናል እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Год назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን በኤኔም በቤተሠቦቼም ያለህ መተት ሰላቢ ሰላምን የነሣህ በመብርሀን ስም ታሥረህ ሲኦል ታሠር
@amanuel5687
@amanuel5687 Год назад
እግዚአቢሄር የተመሰገነ ይሁን ለናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ላባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን መዳን ናፍቆኛል አባ ይፍቱኝ
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 11 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ በየቤታችን ያለው ጉድ መከራና ስቃይ ለአመታት እና ለዘመናት እርኩስ መንፈስ እየገባ የስንታችን ህይወት ተበላሸ አምላካችን እና ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ከዚህ ሁሉ መከራ አውጣን
@sirkutgetachew6633
@sirkutgetachew6633 Год назад
አባቴ መ ምህር ግርማ ልጄን ቤዛውትን ከዚህ ክፉ መንፈሰ ያድኑልኝ እኔም እኮ በመናፍሰት ጭቅጭቅ ሌሊት ላ ተሰቃየሁ ወደ ሲኦል ይሸኙልን ሰላሴ እርሰዎን ያኑርልን
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Год назад
ለእናንተ፡የደረሰ፡ፈጣሪ፡ድንግል ማርያም ከነልጁ፡ትድረስልን ቃለህይዎትን፡ያሰማልን፡አባ
@zamerit.alemye.youtube4087
@zamerit.alemye.youtube4087 Год назад
Abatchney... Eghzberey. Edma. Xane. Yasxelney.. Enamey..... Lmfhawesey. Ybqaney
@bitewwondimenh6494
@bitewwondimenh6494 Год назад
አባታችን ምነው በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ህዝቡን ሲታደጉ የጎጃም ን ህዝብ ለተወሠነ ቀን ዕድልበሠጡት
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ አባታችን🙏🙏
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@ፈራሁልሽነብሴ-ዘ6ጘ
አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጦት ለናንተ የደረሰ ለኛንም ይድረስልን አገራችን ሰላም ያርግልን አንድነታችን ይመልስልን እኛም ከስደት ተመልሰን ለደጁ ያብቃን አሜን🙏
@selamyemariyam7972
@selamyemariyam7972 Год назад
እባካችሁ መምህር የት ነው አሁን አያገለገሉ ያሉት ምታቁ ካላችሁ ንገሩኝ በመብርሃን 🙏🙏🙏😔😔
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
እግዞኦ ፣ማረሃነ፣ይቅር ፣በለን፣ጊታሆይ😢😢😢
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ
እኳን ደሕና መጡ አባ🙏🙏🙏በፀሎታችሁ ወልደ ጊወርጊስ አስቡኝ
@מקונןטדילה
@מקונןטדילה Год назад
አባቴ እኔም ችግረኛ ነኝ የስዎ አምላክ ይድረስልኝ እኔሃጢያተኛ ነኝ በፀሎት ያስቡኝ
@MekdesAmsalew-vi3qo
@MekdesAmsalew-vi3qo Год назад
አባ የት ነው የሚገኙት አክስቴ እንድሁ ታማብኝኛለች የሚገኙበትን አድራሻ አሳውቁኝ
@እንኳንምዛሪትናንትምአልፋ
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እድሜና ጤና ይሰጣችሁ ለእኔም ፀሉውልኝ አባታችን ኑሮልን
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
ለእነሱ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን አባ በረከቶት ይደርብኝ ይፍቱን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Год назад
🎚እግዚኦ😭አቤቱ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን😭አባቴ ! እርስዎን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲ይፍቱኝ😭ይባርኩኝ😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
እኔ ማለትነው የበርከት ተብሎ የተፀፍን ሳይ እራሱ ያበሳጨኛል በፀሎት አስቦኝ
@almazgeze5465
@almazgeze5465 Год назад
እርጀም እድሜ ይስጦት አባ አንድ ቀን ወንድሜ ፈጣር አምላክ በፈወሰልኛ በአዙርት በሼታ እየተሰቃየ ነው
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад
Kibir misgana LA dingil meriyam lij Eyesus kirisos hunetegna dagna ante firad Abbatachin egzabher rejim ermana Tena yisxacho
@HD202v
@HD202v Год назад
አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት። ወንድማችን ደጉ ሳምራዊ ጊዜውን ገንዘቡን ተጠቅሞ የሰው ሂወት እንዲድን ይሄ ነው ክርስትና እግዚአብሔር ይስጥልን ። ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ማረህ ደረሰልህ ።
@yeenalmetyo4286
@yeenalmetyo4286 Год назад
Egzaber Ymsgen Ski Lzlalem Ymsgen Yhuun 🤲🤲🤲 Haylachin Atnek Ate yazlny🤲💠☝️🙏🙏🙏
@meriman2496
@meriman2496 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@Lg73821
@Lg73821 Год назад
Abetu yekir belen bedelachin beza abeti yesew liji kefati weyii abatchin edime ena tena yestoti yedingile maryami liji yetebkoti❤❤❤😢😢😢😢😢
@GdhdHdhd-vz7mz
@GdhdHdhd-vz7mz Год назад
የት ደብር ነው እሚያገለግሉት አባ ግርማ በማሪያም ንገሩኝ እምታውቁ
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 Год назад
አቤቱ የሰራዊት ጌታ አንተው ፍርድ አንተው እርዳን ሎቱ ስብአት😥😥😥😥
@በለጡየጎራው-ፀ8የ
አሜን አሜን አሜን አባየ እድሜና ጤና ይሥጥልን ለዘላለም ኑሩልን
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 Год назад
ያሳዝናል አቤቱ አድነን አምላኬ ሆይ ዕድሜ ይስጥልን አባታችን ኑሩልን ።
@ኢትዮጵ-ኀ6ወ
@ኢትዮጵ-ኀ6ወ Год назад
እግዚአብሔር የመስገን ላዳነን
@Eyob797
@Eyob797 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን።
@ghenettesfalem269
@ghenettesfalem269 2 месяца назад
ኣባታችን፡ረጅም፡እድመ፡ከጠናጋር፡ብግብሕር፡በጾሎት፡ኣስቡኝ፡ ገነት፡ክእንግልዝ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Год назад
እግዝዮ ማህረነ በክርስቶስ እግዝዮ ማህረነ በክርስስቶስ አግዝዮ ማህረነ በክርስቶስ 😭😭😭 አይ ክፋታችን
@mamsisay
@mamsisay Год назад
ላይክ ላይክ አርጉ ፕሊስ
@hanabelete4647
@hanabelete4647 Год назад
የትነው የማገኛቸው አባታችንን እባካችሁ ንገሩኝ በመቤቴ
Далее
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29
КОТЯТА В ОПАСНОСТИ?#cat
00:36
Просмотров 1,8 млн
OYUNCAK DİREKSİYON İLE ARABAYI SÜRDÜ 😱
00:16
Просмотров 2,1 млн