Тёмный

አይነ -ጥላ ያለበት ሰው || ምልክቶቹ በሴቶች እንዳያገቡ ያገቡትን እንዲፋቱ የክፉት|| ሥራቸው በወጣትነትህ ፍጣሪህን አስብ በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ 

Nku tamirtsion
Подписаться 433 тыс.
Просмотров 80 тыс.
50% 1

Memehir Girma Wondimu ||የዘመኑ መንፈስ #subescribe_now ላልሰሙት አሰሙ መንፈሳዊነት ይብለጥ

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 329   
@hdgd8036
@hdgd8036 Год назад
ከኔጋ የሚመሳሰል ፈተና ነው ዛሬ የሰማውት😢 አለእናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስ
@haregewoingebremichael1576
@haregewoingebremichael1576 Год назад
አባታችን እንደምኖት ጤናውን ያብዛልን አባታችን እባኮትን ማንም ባለዘራም እየተነሳ ሱሞትን ቢያጠፋ አይሠማዎት ለኛ ያስፈልጉናል ኑርልን::
@hattaddd6346
@hattaddd6346 Год назад
መቼ ይሆን ከእስራቴ የምፈታው መድሀኒአለም አባቴ እረጅም እድሜ ኑሩልን
@justdoit3719
@justdoit3719 Год назад
እኔም እንደሱ እያልኩ ነው እድሜ የፈጀውት ነፃ ለመውጣት ቀን የለውም
@ፍቅሪለይኮነላ
@ፍቅሪለይኮነላ Год назад
እግዚአብሔር ይርዳን እህቴ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
አይዞሽ! እግዚአብሔር አንዳንድ ጊዜ ከእስራት የምንፈታበትን ጊዜ የሚያዘገየው ምክንያት አለው። መንፈሱ ባንቺ ላይ ኖረም አልኖረም፣ ተፈታሽም አልተፈታሽም አንቺ በአምልኮ በስግደት፣ በፀሎት በፆም ጥዋትና ማታ ከአምላክሽ ጋር ህይወትሽን አድርገሽ ልክ እንደ ምግብ እና መጠጥ ሳታቋርጪ ፅኚ። መንፈሱ በራሱ ጊዜ ፅናትሽን አይቶ አንድ ቀን ለቆ ይሄዳል። ነገር ግን መንፈሱ እንዲለቅሽ ብቻ ከሆነ የምትፆሚው፣ የምትስግጂው፣ የምትፀልይው ከእስራት አትድኝም፣ በዛ ላይ መንፈሱ ውጊያውን ሲያበረታብሽም በመሰልቸት እና በመድከም ልታቆሚ ትችያለሽ። ስለዚህ የማይቋረጥ ተግባራዊ የክርስትና ህይወት የሚኖርሽ መንፈሱ እንዲለቅሽ ሳይሆን ከእግዚአብሔር መገናኘት ስላለብሽና ምስጋና የባህሪው ብቻ እንደሆነ አስበሽ ፅኚ። ይሄ ነው መፍትሔው እህቴ ለኔ እንደገባኝ። እግዚአብሔር ያበርታሽ!
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Год назад
@@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ እውነት ነው መጀመሪያ አምላካችን ማግኘት ነው የወላዲተ አምላክ ፍቅር የክርስትስ ፍቅር በውስጣች ስናኖር ደስ የሚል ፈተና ቢመጣም በክርስቶ ፍቅር ታሸንፋለ አባታችን እድሜ በጤና ይስጥልኝ
@elias0829
@elias0829 Год назад
የድንግል ልጅ መድሐኒአለም ይፍታሽ🙏 ሁላችንንም ይፍታን አሜን
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 Год назад
አባታችን እርጂም እድሜ ይስጣቹሁ ምትፈወሱ ሰዎች እግዚአብሔር አድሏቹሁ!!!ሁላቹሁም ምዕመናን በፅሎታቹሁ አስቡኝ ወለተ ማሪያም እያላቹሁ በፀሎት አስቡኝ እርኩስ መንፈስ እየተፈታተነኝ ነው
@adanishqatar3740
@adanishqatar3740 Год назад
era anas beteye ehet hooy ena semonun beraselay meleket eyasayegn new
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቘ4ገ
አሜን አሜን አሜን
@aynealma66
@aynealma66 Год назад
እግዚአብሔር ያሰብሽ
@aynealma66
@aynealma66 Год назад
ግን የት ነው የሚገለግሉት
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 Год назад
እህታችን ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ያስብሽ
@ethiopiaabyssinia1216
@ethiopiaabyssinia1216 Год назад
እሚገርም እኮ ነው ሰይጣን እንኳን ሰውን የታዘበበት ዘመን ተንኮል የምንማረው ከሰው ነው አለ የሚያሳዝን ዘመን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅወት::
@saraT22
@saraT22 Год назад
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
ትዳሩን ይዤ ነበር ልጁ ግን መውለድ አልቻልኩም ያልወለድኩት እግዚአብሔር ሳይስጠኙ ቀርቶ ሳይሆን የመንፍስ መጫዋቻ ስለሆንኩ ነው እንዲያው መቼ ይሆን እኔም ከእስራቴ የምፍታው ብቻ እግዚአብሔር ይጉብኛን በፀሎት አስቡኚ ወለተ ማርያም ብላችሁ አባታችን እድሜና ፀጋ ይስጥልን
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 Год назад
አይነጠላነው ወይ የዛር መንፈሰነው በደንብ ሰገጅበት ቀጥቅጪው መልከአ ቅዱስ ሩፋኤልን እየፀልይሽ በፀለይሽበት የፀሎት ውሁ ጠጭበት ታጠቢበት ኢትዮጵያ ከሆሺ የቅዱስ ሩፋኤል ፀበት ተጠመቂ
@Mh-nr1zy
@Mh-nr1zy Год назад
አይዞሽ እህቴ : ጌታ ይሰጥሻል በግዜው: ፤ እግዚአብሔርም ራሔልን አሰበ፥ እግዚአብሔርም ተለመናት፥ ማኅፀንዋንም ከፈተላት፤ ፀነሰችም፥ ወንድ ልጅንም ወለደችና። እግዚአብሔር ስድቤን አስወገደ አለች፤ዘፍ:-30:21:: ኤልሳቤጥም እንዲህ ኣለች: ነቀፌታዬን ከሰው መካከል ያስወግድልኝ ዘንድ: ጌታ በተመለከተበት ወራት እንዲህ አድርጎልኛል::ሉቃ:1:23:: ባለሽ ሁሉ አመሰግኚ God bless you.
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
@@Mh-nr1zy አሜን አሜን አሜን ለይኩን
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
@@aelamabbg3541 እሺ አሜን ፫ ግን ያለሁት አርብ ሀገር ነው
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን የተከበሩ ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ቸሩ መድኃኔዓለም በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@ወለተስላሴየድንግልማ-ዘ3ሸ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለተፈወሱ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርን እንኳን ደስስስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ የቅዱሳን አምላክ አባታችን ጸሎት ለሁላችንም ይድረስልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በረከታችሁ ይደርብን በጸሎት አስብኝ ወለተ ስላሴ እስከ ቤተሰቦቼ አትርሱኝ አሜን አሜን አሜን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Egzbhaer Amleaki ASEBAS Eheaty Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean AmeanbAmean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@ddd1993d
@ddd1993d Год назад
እልልልል ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አይነጥላ ያሰቃየኛል በህልሜ በሴትም በወንድም እየተመሰሉ ይገናኙኛል በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል አባ
@-orthodoxtube2678
@-orthodoxtube2678 Год назад
ጌታ ሆይ የውዳድክኝ በመልካምነቴ አይደለምና እባክን ዘመኔን ካንተ ጋር እጨርስ ዘንድ ክጅማሪው ይልቅ መጨረሻውን አሳምርልኝ አዉቃለው የምለውን ሁሉ አስጥለኝ በምህረትህ እኖር ዘንድ ደግፍኝ 🦻🦻🥲🥲🥲🥲🤲🤲🤲📖📖📖📖📖📖😭😭🧎🧎🧎
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Год назад
እመብርሀን ለናንተ የደረሰች ለኛም በሰደት ላለነው ትድረሰልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን
@ማርያምናትይ
@ማርያምናትይ Год назад
አሜን(3)🤲
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ Год назад
ረዥም እድሜ ከጤና ጋ ስንት ሰው ተፈወሰ 🙏🙏🙏
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@Zነኝየረያንእናት-f4y
አድጎኔን በጣም ያመኛል ህክምና ያልሞከርኩበት ቦታ የለኝም ሁሉም ህክምና ሂጃለሁ ግን መዳኒቱንም ሆነ በሽታየም አልተገኘም ምን ላድርግ እባካችሁ ተባበሩኝ
@hayhay9005
@hayhay9005 Год назад
አባ በፀሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ነኝ በእዉነት ለናተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን አሜን
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
አሜን በእውነት
@Frhiwot16
@Frhiwot16 Год назад
አሜን በእውነት 🙏
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞
@heedaslrrfas1054
@heedaslrrfas1054 Год назад
አምላኬሆይ ከእስራቴ ፍታኝ እባክህ እደበደሌሳይሆን እደቸርነትህ ይሁንልኝ
@Zነኝየረያንእናት-f4y
ላግባ ብዬ ምንገድ ስጀምር በጣም እፈራለሁ ጀርባይን በጣም ያመኛል
@ሠናይትአለሙወለተኪዳን
የዛር መንፈስ ነው በመቁጠሪያ ቀጥቅጬው
@kadesa1652
@kadesa1652 Год назад
አባቴ ስለኔ አጥያተኛዋ ሲል አምላክ እረጅም አገልግሎት ይስጦት ኑሩልኝ በትምህርቶት ብርታት አግኘቻለሁ
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@tamratbelete2839
@tamratbelete2839 Год назад
አባቴ ብዙ ነገር አወቅሁኝ ከእርስወ ተማርሁ አባቴ አሁን ሂወቴን ትዳሬን ሰይጣን ዝብርቅርቅ አደረገብኝ አባቴ ስለመቤቴ ብለዉ ገብረ እየሱስ ብለዉ በፀሎት ያስቡኝ ይፍቱኝ አባቴ መምህሬ
@ጠባቂመላኣክአለኝሚካኤል
አባታችን እንደው መቼይሆን የእርሶ በረከት አድሮብ ከጠላት እስራት የምፈታው ??? ብቻ በረከቶትን ቅዱስ እግዝአብሔር ያሳድርበኝ
@zewedayehugetasew3598
@zewedayehugetasew3598 Год назад
እኔ እርስዎ ጋር መምጣትና ከበሽታዬ መገላገል እፈልጋለሁ ግን የትና መቼ የሚሰሩበትን ማወቅ አልቻልሁም ይፀልዩልኝ ፈጣሪ ፍቃዱ ቢሆንልኝ
@mulu5487
@mulu5487 Год назад
አባየ የኛ ተዋህዶ አንቁ አንካን በሰላም መጡሉኝ እመብርሃን ትጠብቅልኝ ለነሱ የደረሰ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይድረስልን ⛑⛑⛑❤️❤️❤️ 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@beyapease6686
@beyapease6686 Год назад
የመላከ ሀይል ቀሲስ ሀይለመለኮት የኛም የሁላችን አባት ደግ ጠንካራ የወንጌል አርበኛ ክቡር አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜ ከጤና ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ቅዱስ ያህዌ እርሦን የመሠለ አባት አገልጋይ የሠጠን ቅዱስ ፀባኦት ይክበር ይመስገን አሜን።
@alemeyeleye8479
@alemeyeleye8479 Год назад
እመብርሃን ለኣባታችን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ድንግል ማርያም እነሆ 🤲🤲🤲🤲 ወዳች እማፀንሻለሁ ለኣውደ ምህረቱ ኣብቅን ስደተኞች አባታችን በፆሎታችሁ ኣስቡን 😰😰😰😰🙏🙏🙏🙏🙏
@jabedahmed2697
@jabedahmed2697 Год назад
Amane
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 Год назад
አባቴ ሺአመት ኑሩልን አሜን🕊
@ኤልሻዳይነውጌታ
በትምህርታቸው ብቻ ወደ #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ እንድንጸልይ እንድንሰግድ በፍቅር ፊታችንን እንድንመልስ አድርገዋል በእውነት እድሜና ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጣችሁ አባታችንን
@user-qh5xs4kn6g14
@user-qh5xs4kn6g14 Год назад
የኔ ውድ ኣባት ከኔ እድሜ ቆንሶ ይስልኝ ኣቦቴ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እኔም ሃጥያተኛዎ ኬእስራቴ ይፍታኝ ኣምላኬ እስራኤል
@maskeremmassa4405
@maskeremmassa4405 Год назад
Abaatachini rejim edime kemulu tena gari kenebetesebochu fetari yistachuuu 💗Member mariyame beTselotachu asebu😍😍😍
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
ውድ አባታችን እንኳን ደና መጡልን ከኔ የበረታችሁ እህት ወንድሞቸ ውድ ምእመናን በጾሎታችሁ አስቦኝ ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ በርኩስ መፈስ ተሳስሬ በሽታ በያይነቱ ወጥቶብኝ ነው ያለሁት
@amanuel5687
@amanuel5687 Год назад
ለናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ላባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን መዳን ናፍቆኛል አባ ይፍቱኝ
@yeshemeda
@yeshemeda Год назад
ሁላችንም ተይዘናል እግዚአብሔር አምላክ ኤፍታህ ይበለን አባታችን በረከተዎ ይደርብን
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Год назад
አባቴ የኔ ግርማ , የኔ ፀዳል እርሶን በምን ቃል እገልፀወትአለሁ ??? እንደው ባሉበት የተያዘብን እድላችን ኤፍታህ ይበሉልን ❤❤❤ ወለተ ኪዳን
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 Год назад
ክብር ምስጋና ለፈጣሪ ይሁን 🙏
@Zነኝየረያንእናት-f4y
ሰወች ገዘቤን እንጂ እኔን አይልጉኝም ተበድረው ሰድበውኝ ነው የሚመልሱት አደራ አኑሬባቸው ይከዱኛል
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Год назад
አባታችን እድሜዎትን ያስርዝምልን የድንግል ማሪያም ልጅ በርከትዎ ይደርስን አቤቱ ጌታ ሆይማስተዋሉን ስጠን ሰው አድርገን
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ሺ አመት ኑሩልን ጠላት የፈለገውን ያውራ እኛ ተጠቅመናል መዳኛውን መንገድ አሳይተውናል❤❤
@yirgalemjemal-do5dk
@yirgalemjemal-do5dk Год назад
አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት እንደርሶ አይነቱን አባት ያብዛልን
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተፈወሳችሁ ወገኖቼ አባታችን እድሜ ይስጥዎት
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@zebidermuniye2444
@zebidermuniye2444 Год назад
አባታችን ሺህ አመት ይኑርንል እኔ እምለው እህቶቼ አባታችን የት ነው የሚገኙት ቦታውን ከስዴት ልህዲ ነው መህዲ ፈልጌ ነው
@almajaber2074
@almajaber2074 Год назад
ሠላም ውድ አባታችን እንኩዋን በሠላም መጡ ውይ ሥወዶት እኮ ብቻ ቸሩ መዳኒዓለም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሥጦት
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean Amean Amean Anean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
የኔውድአባት እኳንሰላምመጡልን ሺሺሺአመትያኑርልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Anean Anean Amean Amean Amean Anean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@Mariyaamariyaam-rm6wb
@Mariyaamariyaam-rm6wb Год назад
Qalehiwoot yasemalin abatachin Bee idme bee Xena yixebiqilin 🤲🥰🥰
@Zነኝየረያንእናት-f4y
እኔ ግን ሙስሊም ነኝ ባል ሲመጣልኝ እዳላገባ እሚከለክለኝ ነገር አለ
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 Год назад
አይነጥላ ወይንም መተት ነው እንዲህ ህይወታችንን ያበላቸብን እህቴ እኔም ልክ እነደ አንችው ነኝ በበሽታ እሰቃያለሁኝ ሰው ይርቀኛል የሚቀርቡኝ ወንዶች ይርቁኛል ብቻ ምን ልበልሽ ብዙ ብዙ ስቃይ ውስጥ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏😭😭
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 Год назад
ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም በያለንበት ይድረስልን እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን።
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Anean Anean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Год назад
አባታችን.ልኡል.እግዚያብሔር.የማቱሠላምን.እድሜ.ይሥጣችሑ.ለኛም.ይችን.ቀን.ይፍቀድልን.አወ.በእዉነት.እኔም.ለብዙ.ዘመን.ትዳር.ከልክሎኝ.ግን.የመላእክት.አለቃ.ቅዱስ.ሚካየል.ነዉ.የሠጠኝ.ሌላኛዉ.ፈተናና.መተት.እድለቀኝ.በፀሎት.አስቡኝ.ወለተሠማያት
@mametohem7990
@mametohem7990 Год назад
አቤቱጌታዪ እግዚአብሄር አድሜወትን ያርዝምልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት👏👏👏🙏🙏🙏
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
አባታችን የድሜ በጤና ኑሩልን አሜን እኔ እያስቸርኝ ነው አባየ በፀለት አይርሶን
@zelekashgetachew7110
@zelekashgetachew7110 Год назад
ሀዩይማኖታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከታሰርኩበት እድፈታ ለእርሶ እድሜ ጤና እግዚአብሔር እንዲይስጥዎት እለምናለሁ::
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
እግዚአብሔር ይመስገን በእርስዎ ላይ አድሮ የጎበኘን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
አባዬ በረክቶት ይደረብን እግዚአብሔር አመላክ ረጂሜ እድሜ እና በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@selam801
@selam801 Год назад
እንኳን በደህና መጡ ውድ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት ምእመናን አሰኳለ ማርያም ብላችሁ በጾሎት አሰቡኝ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
አባቴ እድሜ ከጤና ጋር የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ይሰጦት አሜንንን🙏❤🙏የተዋህዶ ቤተሶቦቼ እንኳን ለእናታችን ለቅድሰት ልደታ አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏
@robelbrhane9491
@robelbrhane9491 Год назад
በጣም ይገርማል ኣባታችን እግዚአብሔር በምህረቱ ይብጽሓና ኣቦና።
@dawitdave8774
@dawitdave8774 Год назад
የፍቅር ኣባት አግዝኣብሄር ካንተ ጋር ይሁን፡ በጸሎት ኣስቡኝ
@Fikirte21
@Fikirte21 Год назад
መልካም እንኳን እግዚአብሔር ፈታችሽ ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@zed8332
@zed8332 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን የኛ እንቆ አባታት ሸ አመት ኑሩልኝ 🙏🙏💒💒🙏🙏በእኔ ህይወት ያለዉ ታርክነዉ አምላኬ እኔሰ መችይሁን እንደነተ እምፈወሰዉ እባካቹሁ በፆሎታቹሁ አሰብኝ በሰደተነዉ ያለሁት በጣም ፈተና በዛብኝ💔💔😰😰😰😭🙏
@kiranana23
@kiranana23 Год назад
11፡38 ስልታዊ ውጊያ ማለት ይሄ ነው 😮አውቆ የሚያስብ መስሎ 😈ምን አደከመህ እየተሰደብክ ምናምን ምናምን ብሎ የውጊያ መረብን ይዘረጋል 😮😂ድንቅ ነው ግን በእውነት እስቲ እቤት ልጅ ታናሻ ልጅ ካላችው ያንን ታናሽ ልጅ ከዚህ በፊት ያለጥፉቱ መታችሁቷል ምን ሆኜ ነው ግን ብላችው አታቁም ታንሽ ልጅስ የሌላችው ድሮ ያደረጋችሁት ነገር አሁን ላይ ለምን አደረኩ ብላችሁስ አታውቁም ከነዚህ ከሆናችው ቶሎ 2/7 ጠብል ስግደት ከአብነዘበሰማያት ጋራ😅😅❤
@birhanuyeshanew3092
@birhanuyeshanew3092 Год назад
እውነት ትክክለኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሁናችሁ አባ ግርማን አባታችን አባታችን የምትሉ እሰቲ የሌሎች አባቶቻችን ትምህርት ሰሙ ለምሳሌ ቤተሰብ ሚዲያን ተከታተሉ እና የአራት አይናውን የአባ ገብረኪዳን ትምህቶችን ተከታተሉና ስህተቱ የቱ ጋ እንደሆነ ትታያላችሁ እባካችሁ ፀልዩ አይናችሁን ግለጡ
@embte4589
@embte4589 Год назад
መምህር እኔ አይና ጥላ ና የዛር መንፈስ እይሰቃየኝ ነዉ እርስዎ ጋር መምጣት እፈልጋለሁ የት እንደሚገኝ የት ቤተከርስቲያን እንደሚገኙ ቢነግሩኝ????
@mamonegash9242
@mamonegash9242 Год назад
አባታችን እድሜና ጤና ያብዛልን ያሉበትን ቦታ አባታችን ቢነግሩን ጠቀስ ያድርጉልን
@ቅዱስሚካኤልጠባቂዬነው
አባታችን በእውነት ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን እስኪ የአባታችን መገኛ ያላችሁ ላኩልኝ ወለተ ዮሐንስ ብላችሁ በፀሎት አስብኝ
@lchielyas3652
@lchielyas3652 Год назад
ናይ ኣምን ተክለ ሃይማነት ኣምላክ ዝተመስገነ ይክን ብቃልክዳነም ሃገሪና ህዝብና በተክሮስትያና ሰላም ይግበርልና አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏❤❤❤❤❤
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Год назад
🎚መድኃኒዓለም በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🕯ይፍቱኝ😭አባቴ ! ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲
@SMeNemoli-hi1ll
@SMeNemoli-hi1ll 10 месяцев назад
አባየ እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ የኔን የሀዝፃተኛዋን እድሜ ቀንሶይስጥህ
@khan8313
@khan8313 Год назад
በምታምኑት አምላክ ሀኪቤት ስሄድ በሽታ የላትም ይሉኛን እየተስቃየሁ ነዉ በህመም ቁጥሩን አስቀምጡልኝ በማርያም
@ermiasdesta5798
@ermiasdesta5798 Год назад
አባት እናቶቼ አህት ወንድሞች እባካችሁ በ ጸሎት ኣስቡኝ ችግር ዉስጥ ነኝ ሀጽያተኛ እህታቸው ወለተ ሃና ማሪያም እያላችሁ
@TesfaGifie
@TesfaGifie 5 месяцев назад
ኦሁሁሁ እባካች ስለፈጠራችሁ ብላችሁ እኔም ከእስራቴ እንድፈታ አግዙኝ አባን የት ነዉ ማገኛቸዉ
@meriman2496
@meriman2496 Год назад
አባቴ ቡራኬዎት ይድረሰኝ እረጅም እድሜ ይስጥልን እኔስ መቼ ይሁን ከስራቴ የምፈታው ወለተ ወልድ በጸሎትዎ አስቡኝ አባ
@ወይኒ-ቈ2ቈ
@ወይኒ-ቈ2ቈ Год назад
አይ ግርማ አሁንማ የሼር ሆነሽቃላችሁ በርታና ሸቅል አንድ ቀን ፈራጁ ሲመጣ መግብያ ይጠፋህል በርታና ነግድ!!
@Zነኝየረያንእናት-f4y
እኔም በጣም ጮኛ ይመጣልኝ ነበር ግን ስመርጥ ስምነው የምሰጣቸው በጣም አለቅሳለሁ እጨነቃለሁ እነጫነጫለሁ ሰሁሉ ይርቀኛል
@yohannes9565
@yohannes9565 Год назад
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን
@asterwoldemariam846
@asterwoldemariam846 Год назад
አባቴ የማቱሳላን ዕድሜ ያድልልን ፡፡በረከቶ ይደርብን፡፡ በርሶ ላይ የተነሳዉን ጠላት ቅዱስ ሚካኤል ስይፉን ይጣልበት
@yohannes9565
@yohannes9565 Год назад
የራሳቸው ቪድዬ 126 ግቡና እዩ የብዙዎቻቹህ ፈውስ እንዲሁ ነው ዛሬ ወጣ ተብሎ ነገ ይጮሀል
@burtuqandaneel2677
@burtuqandaneel2677 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማ
@edenyoutube969
@edenyoutube969 Год назад
በማርያም በፈጠራቹ ያባታችን የመምህር ግርማ ስልክ ቁጥር የምታቁ ስጡኝ በማምላክ አትለፉኝ
@JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
@JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Год назад
ቤተሰቦቸ እየተጣሉብኝ ነዉ በእግዚአብሔር መገኛ ቁጥር😭😭😭😭
@beletealemnew4210
@beletealemnew4210 Год назад
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክ አባቴ
@ittaqullahandfearallah4263
@ittaqullahandfearallah4263 Год назад
ይቅርታ ቤተሰቦች አዲስ ነኝ የአባታችን ፈውሰ አገልግሎት እንዴት ነው ምናገኘው።
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Год назад
አባታችን ዘላለም ያኑርልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean Amean Anean Amean Amean Anean Amean Amean AmeanAmean Amean Amean Amean
@የደንግልማረያምልጀነኝ
አቤቱ እገግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ 😭😭😭 አቤቱ ደንግል ማርያም ሆይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ 😭😭😭 አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅድሰ ይደረሰበኝ
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 Год назад
እግዚአብሄር ይመስገን❤ መምህር የማቱሳላን እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥዎት፣ ያቆይልን❤
@emuemu1940
@emuemu1940 Год назад
በእጆት ለመባረክ ያብቃን አባቴ፣ መች ይሆን የምገባው ሀገሬ😢
@bnmcv4755
@bnmcv4755 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን 👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Год назад
ወለተማርያም እግዚአብሔር ሆይ እንደቸርነትህ ነው እጂ እንደበደላችን አይሁን ጎዶልያስ
@tsigeabrha7414
@tsigeabrha7414 Год назад
አባታችን የካ አባዶ ጂ7ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ቢመጡሉን አባታችን
@meisme7593
@meisme7593 Год назад
#እድሜዎ ይርዘምልን አባታችን። የቤተክርስቲያን ሰዎች የርስዎን ጸጋ እና እውነት፣በረከት ቢረዱ ኖሮ አሁን እያየን ያለነው መከራ ሁሉ ይቀልልን ነበር!
@yohannes9565
@yohannes9565 Год назад
ይህች ሴት ከዚህ በፊት ከአንዲት ህፃን ጋር እንዲሁ የድጋፍ ድራማ ሰርታለች ቪድዬው የት አለ?
@adisgetane
@adisgetane Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ ጤና ይስጠወት እንወደወታለን ኑሩልን
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Год назад
አባታችን ርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ።እንደ እርስ አይነት አባት ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean Anean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@ሰላምነሽ
@ሰላምነሽ Год назад
አባታችን ፀጋዎን ያብዛልዎት አባታችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ገብረኤል ብላችሁ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
የኔውድአባት እኳንሰላምመጡልን ሺሺሺአመትያኑርልን
@pfoe4190
@pfoe4190 Месяц назад
አቤቱ ጌታ ሆይ እኛንም ከእርኩስ መንፈስ ፈወሰን እስከ ቤተሰቦቸ😭😭🙏🙏
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el Год назад
የኔ ህይወት እዚህ አለ እመብርሀን ርድረሳሽበሉኝ
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@mekonin7988
@mekonin7988 Год назад
ሺ አመት ከጤና ጋር ያኑርልኝ
@burta9583
@burta9583 Год назад
Enkwan beselam metachut abbatachen nurulen abate edeme Ena tena yestot abbate nurulen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ለእናተ የፈወስ ለኛም ይፈውስን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን
@حليمهالخطيب-ش9ك
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱበመንግስትህ አስበኝ የኔንም መጨረሻ አሳዬኝ ጌታሆይ😢😢😢😢😢😢.
Далее
БЕЛКА ЗВОНИТ ДРУГУ#cat
00:20
Просмотров 788 тыс.
Memeher Girma Wondimu Vcd 62 B
1:07:47
Просмотров 430 тыс.