Тёмный

በእንግሊዝኛ አጣደፈችኝ... 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 3,1 млн
50% 1

Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The world. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
We will reach 10 Million subscribers this year!!! 🎉🎉
Subscribe to our Channel and get more gifts🎁💰
/ donkeytubeeshetu2
በእንግሊዝኛ አጣደፈችኝ... @comedianeshetu @ComedianEshetuOFFICIAL 134#ethiopia #culturaldress #story #lol #new
===================================
/ @comedianeshetu
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═
#english
#Tiktokads
#games
#life
#lifestyle
#baba
#amazing
#games
#kids
#show
#family
#country
#ethiopia
#dinklejoch
#donkeytube
#baby
#ethiopiankids
#amazing
#amazingkids
#wonderful
#parents
#friends
#school
#education
#live
#ድንቅልጆች
#question
#comedianeshetu
*********************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
==========================================
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

15 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2 тыс.   
@hawkonjoohawi6270
@hawkonjoohawi6270 Год назад
ችሎታዋን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ቀልጣፉናት አላህ ያሣድግሺ ትልቅደርጃ ያድርስሺ
@bereketgizawlotu4510
@bereketgizawlotu4510 Год назад
D 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@tesfahunejigu9965
@tesfahunejigu9965 Год назад
M Ĺlppppppp op0ooo.......... p
@bright4105
@bright4105 Год назад
Eshetu, we don't like it when you try to make fun of English language. Why don't you speak proper English when you are with children? The kids will pick up your (fake) accent as real. Please! speak proper English. Thank you.
@victoryismine9748
@victoryismine9748 Год назад
ኢትዮጵያውያኖች በሙሉ ልጆቻችሁን ልክ እንደዚህች ልጅ አፋቸውን በአማርኛና በእንግሊዘኛ አስጀምሩ። አሁን ይቺ ልጅ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ስለምትችል ስታድግ 1) በአለም ዙሪያ የትም ሀገር ብትሄድ ተቀባይነት ይኖራታል እና ጥሩ ስራ የማግኘት እድሏ ሰፊ ነው። 2) በውጭ ከተማረችም የቋንቋ ችግር አይኖርባትም።
@sra7085
@sra7085 Год назад
ዛሬ እሸቱ 3 ነገር ልጆችን ጥሩ የማያስተምር ነገር አደረክ። 1ኛ) ልጆች እንዳንተ መናገር ስለሚፈልጉ እንግሊዘኛውን እያበላሸህ አትናገር። 2ኛ) ልጆች ያዩትን ነው እሚያደርጉትና ሶፋ ላይ መቆምህ ስርአት ማጣትን አስተምረሀቸዋል። 3ኛ) እኛ ስሙን መስማት የሚያጸይፈንን (ክልል) የሚሉትን ጊዜ አመጣሽ ቃል ህፃናትን ማስተዋወቁ ጥሩ አይመስለንም።
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube Год назад
*ድግሪ የጫኑትም እንዳንች እንግሊዝኛን አይደፍሯትም ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ አላህ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ*
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ሰላም ውዴ ደምሪኝ
@ZainabZain5530
@ZainabZain5530 7 месяцев назад
😂😂😂😂
@admegnawmesfin8740
@admegnawmesfin8740 Год назад
በድጋሜ ትቅረብ የሚትሉ በላይ ጣፋጭ like 🥰🥰🥰
@user-jq1oq2bx4m
@user-jq1oq2bx4m Год назад
እኔ ብቻ ነኝ ይቺን ቅመም የሆነች ልጂ 10ግዜ በላይ ደጋግሞ ያያት ስታምር ፈጣሪ ከሰው አይን ይጠብቅሽ
@eyosiyasematiwos1124
@eyosiyasematiwos1124 Год назад
Ena more than 10
@wintayoutube
@wintayoutube Год назад
ምኞቴ ነው በተለይ ሴት ልጅ 😍😍😍😍😍😍ሁላችሁም ጤናማ እና የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ የወለዳችሁም ፈጣሪ ያሳድግላችሁ😍🙏
@user-tv5um9bg5k
@user-tv5um9bg5k 16 дней назад
አሚን ሀቢቢቲ
@user-lz7sl1iq8q
@user-lz7sl1iq8q Год назад
ወይኔ ጉዴ ማነው እንደኔ እንግሊሽ ስታወራ ሃ ብሎ ምያያት የነበረ እስኪ👍
@user-lz7sl1iq8q
@user-lz7sl1iq8q Год назад
@@TubeTube-vf4yb እሺ ውዴ
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 Год назад
እኔው
@user-lz7sl1iq8q
@user-lz7sl1iq8q Год назад
@@azmiyerayawa7835 ሆ እኔማ በሷ እድሜ ማን ጭቃየን ያጨማልቅልኛል ክክክ
@Emandatube
@Emandatube Год назад
እንደማመር በቅንነት
@sartsatu614
@sartsatu614 Год назад
እኔ
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Год назад
በስደት ያለን ኢትዮፒያዊያን ፈጣሪ ሃገራችን ሰላም ሆና ገብተን ትዳር ይዘን ኢንድህ አይነት መልካም ልጆች ኢንድናፈራ ይርዳን💞
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Год назад
አሚንንንን
@adinoado3009
@adinoado3009 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@fasikawande3558 ውዶቼ ደምሩኝ
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ሰላም ውዴ ደምሪኝ
@selamsweet1355
@selamsweet1355 Год назад
ልጅቷ በራሷ ኮሜዲ ነች 🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Год назад
ልጅቷ ቅልጥፍናዋ ደስ ይላል ቤተሰብ እንዲህ አይነት ቀልጣፋ ልጆችን ሃይማኖታቸውንም እንዲያቁ ብታደርጓቸው መልካም ነው
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Год назад
ልዩ ነሽ በቃ ቅመሟ እድግ በይ ማሻአላህ ልጅ ለሌላቹ እንደዚህ ጣፋጭ የሆነችዋን ፈጣሪ ይስጣችሁ አሼ ላንተም ይስጥህ
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ሰላም ውዴ ደምረኝ
@lula1721
@lula1721 Год назад
ameen ameen lulachn
@user-og8ic1th8d
@user-og8ic1th8d Год назад
አሚን
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Год назад
አሚንንን ያረብ ያከሪም
@kalkidankat6222
@kalkidankat6222 Год назад
ድጋሚ ትቅረብልን የምትሉ በlike
@mekdikume9808
@mekdikume9808 Год назад
እሸቱ በጣም ነዉ የምንወድህ በርታ
@bayushbayush320
@bayushbayush320 Год назад
ውይ በጣም ፍቅር የሆነች ልጅ ናት እዲች አይነት ልጅ ይስጠን አሜን በሉ 🙏
@amsalmolla6955
@amsalmolla6955 Год назад
ቤተሰቦቿን አለማድነቅ ንፉግነት ነው🤔 እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤
@fraoltolosa8243
@fraoltolosa8243 Год назад
እንግሊዘኛ የለመድኩ ነገር የመስለኝ
@user-lw6sv3cc7l
@user-lw6sv3cc7l Год назад
ወይኔ በማርያም ስታምር ንግግሯ እራሱ 😍
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ሰላም ውዴ ደምሪኝ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Год назад
ነዉ ግን በጣም ችኩል ናት
@Emandatube
@Emandatube Год назад
እንደማመር በቅንነት
@zebutube9644
@zebutube9644 Год назад
ይችን ምታነቡ ብቻ ያላሠባችሁት ደስታ ቤታችሁ ይግባ 🕊️ ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹 ፍትህ ለንፁሀን
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ሰላም ውዴ ደምሪኝ
@user-md7in7vj5j
@user-md7in7vj5j Год назад
አሚንንንንን🙏
@user-xm2su7kx9o
@user-xm2su7kx9o Год назад
አሚንንን
@Fatima-fh5xs
@Fatima-fh5xs Год назад
አሚን ያረብ
@fauziahcute4298
@fauziahcute4298 Год назад
አሜን
@alem2334
@alem2334 Год назад
አይ አገራችን ተስፋ አላት ምርጥ ልጆች እየተወለዱላት ነው እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይባርክ 😍😍😍
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Год назад
ምን ይሆናል ለህፃናት እና ለሴት መርዝ የሆነ መንግስት ነው ያለን
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 Год назад
እሼ መሌ የዛሬዋ ጣፋጭ ቅመም ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ማሬ ያሳድግሽ 🙏❤🇪🇷
@azizatube172
@azizatube172 Год назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህህህህህህህ ለኑፁሀን በከቱ ለሚፈሰው ፍትህ ፍትህህህህህህ ለወለጋ ህዝብ 😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹እማማ አገሪ ሰላምሽ ይመለስ ሰላምሽን ያሳጡሽን ከምዱር ያሳልሽ 😭😭😭😭😭😭😭
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ሰላም ውዴ ደምረኝ
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Год назад
እንደዚህ ያለች ልጅ. ይስጥን ስቶችየ❤❤❤👌
@user-dq6py3jq3r
@user-dq6py3jq3r Год назад
አሚን
@tigsetmekonen281
@tigsetmekonen281 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@Emandatube
@Emandatube Год назад
እንደማመር በቅንነት
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Год назад
@@Emandatube ኢሺ
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Год назад
እመብርሀን ታሠጥሽ
@victoryismine9748
@victoryismine9748 Год назад
ኢትዮጵያውያኖች በሙሉ ልጆቻችሁን ልክ እንደዚህች ልጅ አፋቸውን በአማርኛና በእንግሊዘኛ አስጀምሩ። አሁን ይቺ ልጅ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ስለምትችል ስታድግ 1) በአለም ዙሪያ የትም ሀገር ብትሄድ ተቀባይነት ይኖራታል እና ጥሩ ስራ የማግኘት እድሏ ሰፊ ነው። 2) በውጭ ከተማረችም የቋንቋ ችግር አይኖርባትም።
@gojameabebe2185
@gojameabebe2185 Год назад
ወይኔ ችሎታዋ ቅልጥፍናዋ እግዚአብሔር በክብር ያሳድግሽ ቤተሰቦቿን ሳላደንቅ አላልፍም አሸኮ ልዩ ሰውነህ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Год назад
የኔ ቅመም ኮመዲ ናት ለቤተሰባ ክብር ይግባቸው ፍልቅልቅ ከዚህ በላይ እውቀትን ይጨምርልሽ ማሬ
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ሰላም ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Год назад
ቤተሰቦችሸ ሊመሰገኑ ይገባል እደዚህ ልጂን በዉቀት አንጾ ማሳደግ
@kukunigussie223
@kukunigussie223 Год назад
እንግሊዘኛ እውቀት ሳይሆን ቋንቋ ነው መሲዬ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Год назад
@@kukunigussie223 እወቀትም ነዉ እጂ ዉዴ
@nebazone
@nebazone Год назад
English ማውራት እውቀት አይደለም ለነገሩ ሰው ያጣውን ነው ሚለምነው
@Newmenged
@Newmenged Год назад
@@nebazone ቢያንስ በዚህ እድሜዋ አንድ ቁአንቁአ ጭማሪ ማወቅ መቻሏ እውቀት ነው! ሲቀጥል ሕፃናትን በዚህ እድሜ በዚህ ስብዕና ማሳደግ ደግሞ ያስመሰግናል! የተሻለ ነገር ስናይ ብናመሰግን አይሻልም? ሁሉንም ማጣጣል እንደምን ይቻላል? ማድነቅ ሲቻል መንቀፍ ምን ይሉታል? በዚህ 6አመቷ ከነዚህ መሰረታዊ ነገሮች ውጪ ልታውቅ አትችልም እናም እድሜዋን ከግምት እናስገባ ከትችት በፊት
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 Год назад
@@Newmenged betam limesegenu yogebal bezi edme 4 kuanka kelal adelem...chinklatwan betesebochwa baykeftut kelal adelem 🥰
@tlemlem
@tlemlem Год назад
She is adorable!😂❤ May God bless her and her wonderful family!የኔ ማር ጌታ ያሳድግሽ:: የኔ ባለ ማህተብ:: ቅድስ ድንግል ማሪያም በቤቷ ታኑርሽ:: የቤተክርስታያ ትምህርትም አስተምሯት እባካችሁን:: የዘላለም ህይወት ያለው የማይጠፉ እውቀት ያለው ነው::
@geikyek1747
@geikyek1747 Год назад
የመዳም ቅመሞች እኛም ወልደን ለዚህ ክብር ያብቃን
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m Год назад
የልጅቱ ቅልጥፍና ያወደደው ላይክ
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ደምሪኝ
@bezagoytom8384
@bezagoytom8384 Год назад
እደጊ እድግ በይ የኔ ማር
@Tirusewkumilachew
@Tirusewkumilachew Год назад
TEF
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
ክአይን ያውጣሽ ይላል የሀገሬ ስው እድግ በይ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ሞልቶ ከክፉ ነገር ጠብቆ ያሳድግሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️😍😘
@seyastube9643
@seyastube9643 Год назад
ቅመም የሆነች ልጅ ስንት ግዜ ደጋግሜ ሰማኃት እድግ በይ 👍👍👍
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Год назад
ከአይን ያውጣችሽ የእኔ ቅመም 😘♥ እሼ መልካም ሰው 🇪🇹
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ሰላም ውዴ ደምሪኝ
@maki4428
@maki4428 Год назад
12አመት ትምርት ቤቴ መመላለሴ ከንቱ መሆኑን አሁን ገና ገባኝ 😂😂😂 እድግ በይ የኔ ቅመም
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g Год назад
😁😁😁😁😁😁😁
@zenebuae9288
@zenebuae9288 Год назад
እኔም😂😭
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g Год назад
የኛአይወራም 😁
@manalenew2419
@manalenew2419 Год назад
Enim
@user-rf6fr3fp6p
@user-rf6fr3fp6p Год назад
እኔም 😂😂😂😂
@user-ih3mu9vo7d
@user-ih3mu9vo7d Год назад
💚💛❤️ነፃነት በራስ መተማመን ደስተኛ ሳቂታ ብሩህ አእምሮ💚💛❤️
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 Год назад
ደግሜ ነው ያየኋት ከምውደዴ የተነሳ አላህ ያሳድግሽ
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 Год назад
ልጅ የምፈልጉ ሁሉ አላህ ይወፍቃችሁ ይወፍቀን
@user-gh6ki7zw1z
@user-gh6ki7zw1z Год назад
አሚን ያርብ
@ethiomedi2319
@ethiomedi2319 Год назад
አሚንንን ያረብ
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@user-gh6ki7zw1z ደምሩኝ
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 Год назад
አሜን
@evaphone9776
@evaphone9776 Год назад
አሚን
@behagud359
@behagud359 Год назад
የህይወት ዘመን ተሸላሚ መሆን ያለበት ጀግና ወጣት እሼ መሌ ክበርልኝ
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ሰላም ውዴ ደምሪኝ
@saranate1426
@saranate1426 Год назад
Yen marr fetare yasadegesh endet edmitamire
@NigistMulugeta
@NigistMulugeta Год назад
መቼም ሁሌም በመልካም ስራህ ነው የማቅህ የተባረከች ልጅ ናት እግዚአብሔር ያሣድጋት
@user-wz7hw6gu4j
@user-wz7hw6gu4j 8 месяцев назад
Wey eshtuu😂😂😂❤❤❤❤
@oneallahbcha
@oneallahbcha Год назад
እኔ በጣም ቀልጣፋ ልጆች አይቻለዉ በዶኪ ትዩብ ወላሂ የዚች የተለዬ ነዉ አላህ ያሳድጋት ከሰዉም አይን አላህ ይጠብቃት ያረብብብብ 🤲🤲🤲🤲🤲
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ሰላም ውዴ ደምሪኝ
@zenebuae9288
@zenebuae9288 Год назад
በጣም በስምአም
@SariyTube940
@SariyTube940 Год назад
ድንቅ ልጆችን የሚወድ 💋💋💋
@selamalemayehu8282
@selamalemayehu8282 Год назад
የባባን ሞት እንደ እኔ አምኖ መቀበል ያቃተው 😭😭😭😭😭
@Emandatube
@Emandatube Год назад
እንደማመር በቅንነት
@hayath7571
@hayath7571 Год назад
እኔ ማርያምን😢😢😢😢😢💔😢😢😢😢😢
@rabiyaahhussein9760
@rabiyaahhussein9760 Год назад
Hello ...am a Kenyan and I love Ethiopians so much......i love his laughter ❤️🥰
@eyosiyasematiwos1124
@eyosiyasematiwos1124 Год назад
Thanks so much
@user-fh4vs4yx4j
@user-fh4vs4yx4j 13 дней назад
Thanks We love also Kenyan Ethiopian people
@amartube7927
@amartube7927 Год назад
ይቺልጅ የወደድ ይደምረኝ
@genetzuzu7477
@genetzuzu7477 Год назад
የኔ ማር እመብርሃን ታሳድግሽ አረ ፊልምና ማስታወቂያ አሰሯት የኔ ማር መሳቅ ሳልፈልግ አሳቀችኝ እሼመሌ እድሜና ጤና ይስጥህ
@zeynebkaderi6699
@zeynebkaderi6699 Год назад
ማሻ አላህ ዋውውውው ትለያሌች እች ልጅ እሼ ለአንቴም እንደዝች ጠፈጭ የሆነች ልጂ ይስጥክ አንቴንም አላህ ይጠብቅክ ከክፉ ነገሮች😘🙏🙏🙏🙏
@asmarem.7893
@asmarem.7893 Год назад
ወይኔ፣ እንዴት አይነት ፈጣን ልጅ ናት። እግ ዜያብሄር ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ።
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Год назад
ጣፋጭ የሆነች ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እሼ ይመችህ ወንድሜ
@Emandatube
@Emandatube Год назад
እንደማመር በቅንነት
@Ts_tube
@Ts_tube Год назад
ይሄን ቪድዮ የምታዩ ሁሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ 🙏
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ሰላም ውዴ ደምሪኝ
@Ts_tube
@Ts_tube Год назад
@@zediyoutube7810 Ayzosh እደምርሻለሁ
@Emandatube
@Emandatube Год назад
እንደማመር በቅንነት
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Год назад
ድቅ ልጆች እግዚአበሔር ያሳድጋቹ ። ለእሸቱ አድሜና ጤና ያድልልን ያብዛልን!!!!!
@zeylafn5400
@zeylafn5400 Год назад
Please let see her again she’s so adorable please please please 😍😍😍😍😍😍😍
@user-ic5se6lr6r
@user-ic5se6lr6r 6 месяцев назад
Way?
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Год назад
የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሽ ወይኔ አፏ ሲጣፍጥ የኔ ቆንጆ ሳቋ ደሞ ልዩ ነው ምን ብዬ እደምፅፍ ቃላት አጠረኝ አላህ ያሳድግሽ ቅልጥፍ ያለች ልጅ ስታምር ደሞ የኔ ማአር እሼ መሌ ትለያለክ እኮ አተ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ሰላም ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Год назад
በስደት ያለን እህቶቼ እግዚአብሔር ይጠብቀን ወንድማችን ታሪኩ ባባን ነብስ ይማርልን👌👌👌👌😥😥🙏🙏❤❤❤
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ሰላም ውዴ ደምሪኝ
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Год назад
@@zediyoutube7810 እሺ ደምሬሻለሁ ውዴ
@fetiitube
@fetiitube Год назад
ማሻ አላህ ሚጣዬ አላህ ያሳድግሽ ቤተሰቦቿን አለማመስገን ንፉግነት ነው እኔም ልጆቼ ከስደት መልስ ከመንፈሳዊ እምነት በተጨማሪ እንደዝች ልጅ ፈጣን እና የተለያየ ቋንቋ እንዲያውቁ ምኞቴ ነው አላህ ያሳካልኝ
@asegedechityoub7514
@asegedechityoub7514 Год назад
ለቤተሰቦቿ ትልቅ ክብር አለኝ
@user-rl5ph6pf2p
@user-rl5ph6pf2p Год назад
የምገርም ድቅልጅ ደስ ስትል የኔቆጆ ፈጣሪ ያሳድግሽ
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ሰላም ውዴ ደምሪኝ
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Год назад
ድግ በይ የዛሬ።ልጆች ጎበዞች የበሰሉ ሰላም ለሀገራችን ፍትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፉ ንፁሀን ህፃናት አዛውቶች ፍትህ ፍትህ
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ሰላም ውዴ ደምሪኝ
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 Год назад
አፉፉ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂 የኔ ጣፋጭ💓💓💋
@rabiatube8631
@rabiatube8631 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ወላሂ በሣቅ ገደላችሁኝ እድግበይ ቅመም ነሽ ❤❤❤❤እሸ ወሣኝ ሠው 💞💞💞💞💞💞
@Yonas1221
@Yonas1221 Год назад
"ልዑል እግዚአብሔር እምዬ ኢትዮጵን እና ህዝቦቿን ጠብቅልን!"
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ሰላም ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
@user-mo6ge8dd2b
@user-mo6ge8dd2b Год назад
አሜን
@mamimylove8905
@mamimylove8905 Год назад
አሁን እኔም ተምሬአለሁደ🙄ምርጥልጅ ነሽ ማማየ
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 Год назад
አየ እሽየ ከልጅ ልጅ ከትልቅ ትልቅ ይሄ የእግዝኣብሔር ስጦታ ነዉ🙏🙏🙏🙏
@amanwehib8367
@amanwehib8367 Год назад
She has an amazing language ability in addition to filling the audience with merriment of her laughter. She is a natural linguist.
@sabayemaneh9192
@sabayemaneh9192 Год назад
The way she tells a story and her laughter is so 😍
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ሰላም ውዴ ደምሪኝ
@zemaritfasikatube587
@zemaritfasikatube587 Год назад
ጣፋጭ የሆነች ህፃን😘 እሼ መልካም ሰዉ
@user-js9nf4uf9y
@user-js9nf4uf9y Год назад
እዛ ቆልዓ ብዙሕ ዕድል እዩ ዘለዋ ምሰ ዓበየት ምክንያቱ ቋንቋታት ምክኣል ዓብዩ ሰራሕ እዩ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@mekdesazene7427
@mekdesazene7427 Год назад
የኔማር ማርያምን ስትል እዴት ደስ እደምትል
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Год назад
ይችን ኮመንት ምታነቡ ሁሉ አላህ ከድንገተኛ ሞት ይጠብቃቹ 😢😢ዘራቹህም ይርባ ከክፍት እና ተንኮል እንቆጠብ ሂወት አጭር ናት አላህ ሆይ ላጣ ማግኝትን ለተከፍ ደስታን ለሞቱት ጀነትን ይስጥልን 🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼
@neemaebarahim
@neemaebarahim Год назад
አሚንንን
@firdosshambel6052
@firdosshambel6052 Год назад
አሚንንንንን
@user-mo6ge8dd2b
@user-mo6ge8dd2b Год назад
አሜን
@ruhamatube627
@ruhamatube627 Год назад
አሜን ይሁንልን
@selamahussein7890
@selamahussein7890 Год назад
Aminnñ
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 Год назад
I love this program, no body can not do this show more than Eshetu, you know how to talk to this kids Nd you make if fun for them and everyone, God bless
@MahletGiday
@MahletGiday 7 месяцев назад
ሩትዬ የኔ ቆንጆ እመቤቴ በጥበባ ታሳድግሽ የኔ ማር ጣፋጭ ልጅ ነሽ የሳቋ ንግስት❤❤❤❤❤
@user-zl6rd1rz7l
@user-zl6rd1rz7l Год назад
እውይይይ የኔ ፍልቅለቅ ኢትዮጵያ እንዳንች ትሳቅልን😍😘😘
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ሰላም ውዴ ደምሪኝ
@Emandatube
@Emandatube Год назад
እንደማመር በቅንነት
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Год назад
ልጅቱ እናቷ ሆድ እያለች ነውዴ እግሊዝን የተለማመደችው ፈጣሪ ያሳድግሽ ❤😍😍
@amriadelele1573
@amriadelele1573 Год назад
ከከከ
@eirsuyredagnal8846
@eirsuyredagnal8846 Год назад
የኔም ጥያቄ ነው።ታስጠናኝ ቅጠሪልኝ?😂
@senai974
@senai974 8 месяцев назад
😅
@negashshwatube8251
@negashshwatube8251 Год назад
ድንቅ ብቃት የኔ እናት እድግ በይ
@zizuyoutube
@zizuyoutube Год назад
ዋው የምትግረም ቅመም ልጅ ናት ደግሞ ስታምር እግሊዘኛዋ ያበዴ ነው😂 ዛሬ
@getinetgetu621
@getinetgetu621 Год назад
ፍልቅልቅ ያለች ልጅ ቀኔን በሳቅ አስጀመረችኝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@uuuu2264
@uuuu2264 Год назад
በሞቴ እሼትዬን የወለደች እናት የተመረቀች ናት💘👍
@Emandatube
@Emandatube Год назад
እንደማመር በቅንነት
@lebanoncell9012
@lebanoncell9012 Год назад
እሼ ምርጥ ሰዉብቻ ሊገልፅክ አይችልም ኑርልን ሺ አመት እድሜ መስጠት ቢቻል ከራሴ ቀንሼ ብሰጥክ ቅር አይለኝም እዉነት
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e Год назад
ጥርሴን ሳልከድን ነው ፕሮግራሙን የጨረስኩት ቅመም የሆነች ቆንጆ ልጅ እድግ በይ እሼ እናመሰግናለን የልጆቻችን ችሎታ ስለምታሳየን
@yeshitillagizachew8114
@yeshitillagizachew8114 Год назад
ከቀረቡት ልጆች በሙሉ እደዚች የወደድኩት የለም ልጀ ብትሆንልኝ ብየ ተመኘሁ ማስታወቂያ አሰራት
@hayataaaa7999
@hayataaaa7999 Год назад
አብት ወረት
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 Год назад
_የኔ ጥበበኛ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ማር ከኢትዮጵያ እሚጠቅም ልጅ አምላክ ያብዛልን_
@astrrabee4119
@astrrabee4119 Год назад
You are amazing Man . Keep up the good deeds may Allah bless you ameen. everything you do helping the needy and children shows it is incredible❤❤❤
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 Год назад
እሸቱ !!!ደንቅ ሰዉ ነህ ሁሉ ነገር ያምርብሃል ይህ የፈጣሪ 🧧ስጦታ ደስ ይበል❤😂
@utube2121
@utube2121 Год назад
እሸ ትልቁ ይመችህ እነዚህን talented የሆኑ ልጆች ስለምታሳየን ክብር ይስጥልኝ
@selam801
@selam801 Год назад
ድንቅ ልጆች ሰወዳችሁ እግዚአብሔር በጥበብ ና በሞጎሰ ያሳድጋችሁ🥰
@tgabab6759
@tgabab6759 Год назад
የኔ ፍቅር ደስ ስትል በማረም ደግሞ ከአፍዋ ላይ ማሪያም አትጠፋም እመብርሃን በጥበብ ታሳድግሽ 😍😍😍
@tsionmillion6724
@tsionmillion6724 Год назад
ተሾመ የትልቅ ሰው ስም😂😂😂 it's so funny እሼ you make my day 😂😂😂😂አባባልክ ገደለኝ thank you 😂😂😂😂😂
@weldantube23
@weldantube23 Год назад
ልጅቱ woooow ቆጆዬ እሼ እራጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ምርጥ ሰዉ 🥰🥰🥰🥰በቅንናት ቤታሰብ ሁኑ ዉድ የሀገሬ ልጆች🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍
@zinab8199
@zinab8199 Год назад
ወይኔ ልጅቷ😂ሞባይል የሚያበዙ ልጆች ወይም ቲቪ ላይ የሚያዘወትሩ ልጆች አይናቸው ያስታውቃል !!
@seadamohammed7952
@seadamohammed7952 Год назад
ድምፃቸውም ያስታውቃሉ ይጮዋሉ
@roberateshome
@roberateshome Год назад
This’s for all of those family of such an adorable kid, as you all know Amharic language is our mother tongue language as a result all of our kids must give a Priority to speak Amharic first then they can speak English & other international languages as fluent as they want. Even though English is an international. Language first priority must be given for our mother tongue language which is Amharic. Finally I can’t deny this kid is such an astonishing one may GOD bless you all, thanks a bunch.
@fafifafi136
@fafifafi136 Год назад
አህለን እሼ መልካምሰዉ አላህ ይጠብቅህ ድንቅልጆች እዉነት ድንቅናችሁ የኔማር ማሻአላህ አላህ ያሳድግሽ አላህ ይጠብቅሽ የኔጣፋጭ
@taibamohammed7008
@taibamohammed7008 Год назад
ቅመም የሆነች ልጂ💙💙
@emiliyadaniel
@emiliyadaniel 7 месяцев назад
She's so cute ❤
@abipranker7867
@abipranker7867 Год назад
ሰላም ነው እሸቱ አንተ ብዙ ቤተክርስቲያን ሰርተካል እናም 1947 የተመሠተች ቤተክርስቲያን አለች እናም እቺን ቤተክርስቲያን እንድታሰራ በልኡል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን 🙏
@ekrammerizeleke9988
@ekrammerizeleke9988 Год назад
ሠላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን ባባዬ ነብስህን ይማረው በጣም ነው ያዘንኩት
@fentahunalemu696
@fentahunalemu696 Год назад
ኳንደና መጣችሁ የዝችሰ የሚገርመነው ለሀገራችን ሠላም ለወገኖቻችን ፍቅርን አንድነት ይስጠን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏ኢትዮ🇪🇹🇪🇹🥰🥰 ለዘላለም ትኑር
@shimelsderese3218
@shimelsderese3218 Год назад
እሸቴ አንተ መልካም ሰው ነህ እናቶችን ሴቶችን የምትረዳ በተለይ እማማ አንኳችን የረዳሀቸው በጣም ነው ደሰ ያለኝ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይሰጥህ አንተን የመሰለ ጀግና ልጅ ለወለዱት እናትህ ትልቅ ግብር አለኝ ረጅም ዕድሜና ጤና ይሰጣቸው
@yibeltalashebir205
@yibeltalashebir205 11 месяцев назад
Please እሸቱ bring her again she is so funny
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 Год назад
የኢትዮጵያ International መግባቢያ ቋንቋ እንግሊዝኛ በመሆኑ አማርኛን እና እንግሊዝኛን አቀላጥፋ እንድትናገር አድርገው ያሳደጓት ወላጆቿን በጣም አደንቃለሁ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
አቤት የዛሬዋ ቅመም ጣፋጭ ነች እድግ በይ🤗😍😍😍😘😘😘😘
@hibanhiban9491
@hibanhiban9491 Год назад
She's so perfect in English 👍
@lidiaeyob6865
@lidiaeyob6865 8 месяцев назад
She is an amazing❤❤talented child.hope we see her again.
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 Год назад
Very sweat child her parent rise her with full confidence big bravo to her parent
@edele3982
@edele3982 Год назад
ሰላም ሰላም ለሁላችሁም።እሼ ምርጥ ሰው እረጅም እድሜ ጤና ፍቅር ይብዛልክ ።ለመላው የስራ በልደረቦችክ ጋር🤗🤗🤗🤗😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@Emandatube
@Emandatube Год назад
እንደማመር በቅንነት
Далее
The perfect plank !! 😱😱
00:19
Просмотров 1,4 млн
ToRung comedy: baby saves water😍
0:18
Просмотров 31 млн
ТАТУ из БУДУЩЕГО
0:25
Просмотров 803 тыс.