Тёмный
No video :(

በእጅ ያልተሠራች መቅደስ || ዕብራውያን ||ዶ/ር አብርሃም ተ/ማሪያም Protestant Sibekt 2023 

Mado tube ማዶ ቲዩብ
Подписаться 86 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

#Madotube #Mezmur
Ethiopian protestant mezmur 2020
🚩 አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በዩቲ ዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ቻናል ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE Mado tube ማዶ ቲዩብ OFFICIAL RU-vid CHANNEL/ ያድርጉ፡፡ / @madotube
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. 🎚Many Blessings!
#protestant_sibketamharinew #protestantMezmur #Gossplsong
@ebstv worldwide @Abel Birhanu @MARSIL TV WORLDWIDE @Prophet Eyu Chufa @PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE ​

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 11   
@gelanagudeta3088
@gelanagudeta3088 Год назад
❤ተባረክ ዶ/ር አብርሽ ጸጋው ይብዛልህ በእውነት የኣድስ ክዳን አገልጋይ ነህና አንዳንተ ያሉ ሰዎች ያብዛልንነ
@hassanuddan8788
@hassanuddan8788 Месяц назад
Amen amen amen tebarek❤❤❤❤❤❤
@menberewoldemichael1864
@menberewoldemichael1864 10 месяцев назад
ሰላም ይሁንላችሁ ጌታ ይባርካችሁ የዶ/ር አብርሃም ትምህርት እጅግ የሚደመጥ የማስተማር ዘዴው እኔን ተስማምቶኛል ጠቅሞኛል ይጨምርልህ ጌታ አንተንም ቤትህንም ይባርክ ተባረክ::
@tilayemekonnen7694
@tilayemekonnen7694 Год назад
Grate!!!
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቅዱስን
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 Год назад
Dr GoD bless you and your family 🙏
@azebsisay-bw3my
@azebsisay-bw3my Год назад
Tebarku ketayun entebkalen
@salemdesta5248
@salemdesta5248 Год назад
በአማረ ቤተክርስቲያን ውስጥ ማምለኩ ምንድነው ችግሩ ? አንድም ሁለትም ሆናችሁ ብትሰበሰቡ በእዚያ እኔ እገኛለሁ ያለንን ጌታ ውብ ተደርጎ ቢሰራ ለእሱ ያለንን ክብር ለመግለፅ እንጂ በመንፈስ እንዳለ በዚህ በአዲስ ኪዳን ዘመን የማያውቅ አለ ብዬ አልጠራጠርም ማለት በእየሱስ የሚያምኑትን ነው
@addisuamareadda7196
@addisuamareadda7196 Год назад
ዮሐንስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²¹ ኢየሱስም እንዲህ አላት፦ አንቺ ሴት፥ እመኚኝ፥ በዚህ ተራራ ወይም በኢየሩሳሌም ለአብ የማትሰግዱበት ጊዜ ይመጣል። … ²⁴ እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
ስንት የእሱ መቅደስ የሆነ ስው የሚበላው አጥቶ ማምለኪያ ቦታ ማድመቅ ማደማመቅ ጌታን የሚያስደስት ይመስልሃልን ???
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
፡ወንድሜ ቤተክርስቲያን አማኝ እንጂ ህንፃ አይደለም ።
Далее
Simple Flower Syrup @SpicyMoustache
00:32
Просмотров 934 тыс.
ከፈተና በድል መውጣት
1:11:58
Просмотров 55 тыс.