Тёмный

በኩላሊት እንደምሞት እያወቅኩኝ በድፍረት ልጅ ወለድኩ።የእንግዳዬን እንባ እንዴት ላብሰው?ባለ ታሪክ ሜላት አሰፋ::ክፍል 2 

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Подписаться 312 тыс.
Просмотров 56 тыс.
50% 1

ሜላት አሰፋን የሚያገኙበት የስልክ ቁጥር 0966148540
በገንዘብ ለማገዝ አቢሲኒያ ባንክ 101090981 የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000371831162 እናመሰግናለን::
/ @builtinethiopia Biult in EThiopia ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ::

Опубликовано:

 

29 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 290   
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 2 дня назад
ሜላት አሰፋን የሚያገኙበት የስልክ ቁጥር 0966148540 በገንዘብ ለማገዝ አቢሲኒያ ባንክ 101090981 የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000371831162 እናመሰግናለን:: www.youtube.com/@BuiltInEthiopia Biult in EThiopia ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ::
@Felenatan263
@Felenatan263 2 дня назад
ዩቲብ ክፈቻላት እባክሽ
@እድላዊት_ለአለምነህ
እግዚአብሄር ይማራት የታዘብኩትን እና ቅር ያሰኘኝን ነገር ላጋራሽ ገኒዬ ልጅቷን ለመርዳት ማህበራችን ፈልጎ የኢትዮጵያ ተወካይ እንደመሆኔ ስለ ህክምና ወጪዋ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የውስጥ ደዌ ህክምናና ትምህርት ክፍል ሃላፊ የሆኑትን ዶ/ር አምሳሉ ቢተውን አነጋግረን ነበር ልጅቱ ያስፈልገኛል ያለችው ገንዘብ መጠንን እና ለህክምናው ትክክል የሚያስፈልጋት ገንዘብ የእጥፍ ያክል ልዪነት አለው ይሄ ነገር እራስ ወዳድነት እንደሆነ ይሰማኛል ይታረም
@RedietKassahun-xk9gp
@RedietKassahun-xk9gp День назад
​@@Felenatan263በጣም ስለሚደክማት አትሰራበትም
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas День назад
ይችላል እግዚአብሔር ይችላል ሀያሉ ለሰው የከበደ ለእርሱ ነው ቀላሉ አይዞሽ አንቺ እግዚአብሔር ታአምሩን ሊሰራብሽ ፈልጎ ነው ልጅ ያሣቀፈሽ አሁንም የልጅሽ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን
@user-id1ru5jt3s
@user-id1ru5jt3s 22 часа назад
ኡፉ ያአላህ አላህ የላሰብሽውን ይስትሽ ያራቢ
@Eyutube19
@Eyutube19 2 дня назад
ከምር ዛሬ በዚች ልጅ ታሪክ እግዚአብሔርን አመሰገንሁት👏 እኔ በጣም ጤነኛ በጣም ሰርቼ ከእኔ አልፌ ቤተሰብ እየደገፍሁ ግን ፈጣሪዬን አማርራለሁ😢እንደዚህም ጤናን በብር የሚሸምት እንዳለ አስቤ ግን አላውቅም ነበር😢😢
@user-eb6eg7pc3h
@user-eb6eg7pc3h 2 дня назад
ትክክል ሕግዚሃብሄር ይመስገን❤❤❤
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p День назад
እውነት ነው ከሁሉም በላይ ጤና ይበልጣል አልሀምዱሊላህ
@egziabheryimesgen1894
@egziabheryimesgen1894 День назад
ሜላትም ቅርብ ነው ሁሉንም የተመኘችው ሁሉ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይሳካል አለንልሽ
@user-on3uj6jk1j
@user-on3uj6jk1j День назад
​@@user-dq1pl4wt8p😢😢እኔ ግኝ በስደት የኩላልት ተማም ነኝ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p День назад
@@user-on3uj6jk1j አላህ ሙሉጤናሺን ይስጥሽ ማማዬ እባክሽ ውሀጠጭ በጣም ደሞእትቁሚ
@sorichtube7476
@sorichtube7476 2 дня назад
ሁሉም ሰው ለዚች ልጅ የቻለውን ሁሉ አስተዋፅዖ ማድርግ አለበት
@user-tw7yf9wo6z
@user-tw7yf9wo6z 2 дня назад
መሸአላህ መውለዶ ማግባቶ ታማኝ ሰው ማግኘቶ ደስ ይላል አላህ መጨረሻንን ያሳምርልሽ
@ejigayehuZAtaye
@ejigayehuZAtaye 2 дня назад
እግዚአብሔር ታሪክ የቀይራል አይዞሽ በአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ፀበል ብዙ ሰው እየዳነ ነው ነይ ወይራ ሰፈር
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours День назад
ከፀበል ፀበል አይለያይም እኮ ሁሉም ጋር የሚሠራው የእምነት ፀሎት ነው። ውሃው በራሱ ልዩ ንጥረ ነገር ከሌለው በቀር።
@HaymanotGosaye
@HaymanotGosaye День назад
የት ነው ወይራ ሰፈር
@benezementube2119
@benezementube2119 23 часа назад
ወይራ ሰፈር ከዘነብ ወርቅ ወደላይ ይመስለኛል ወደቤተል መሄጃ​@@HaymanotGosaye
@user-ti8om8xj5u
@user-ti8om8xj5u 17 часов назад
​@@HaymanotGosayeTorhayloche sefer alef endalshe
@wintakinfe6910
@wintakinfe6910 2 дня назад
እርግጠኛ ነኝ ነፍሱ ትጸድቃለች ምክንያቱም ከእግዚአብሔር ጋር ሆኖ እግዚአብሔርን አሳፍረውም ጥሩ ምርጫ የመረጠ ለምንድነው ሰው እንደዚህ እንደሚል አላቅም የዘላለሙንኮ ማሳመር የተሻለ ነው ሁልጊዜም ከዛ በላይ ቢኖር ድካም ነው መኖር ያለበትን ኖሯል
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 2 дня назад
የአለም ኮተት ስለሚያጓጓን ኢሔ የፍቄ ውሳኔ ቀላል አደለም ነፍሱን በገነት ያኑራት ፈጣሪ
@wintakinfe6910
@wintakinfe6910 День назад
@@blueblueablueblue5904 የዓለም ኮተት ምን ደስ ይላል ምን ያጓጓል ማየት ያለበትን እንደሆነ አይቷል ከዛ በላይ የሚኖረው ዕድሜ ያደክመዋል እንጂ ምንም አይጠቅመውም እድለኛ ነው ጥሩ ልብ ስላለው ነው ይህን የመረጠው
@wintakinfe6910
@wintakinfe6910 День назад
@@blueblueablueblue5904 የዓለም ኮተት ምኑ ያጓጓዋል መኖር ያለበትን ኖሯል ከዛ በላይ ቢኖር ድካም ነው እግዚአብሔር መርጦት ማድረግ ያለበትን አድርጓል
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 День назад
ወይ ሜላት እኔ እኮ የሚመስለኝ ፍቃዱ ተክለማርያም የሰጠሽ ጊዜ ታክመሽ የጨረሽ ነው የሚመስለኝ በጣም ጠንካራ ነሽ አንችን ሳይ በረታው መቼም ካላየን እግዚአብሄርን አናመሰግንም ❤❤❤
@brookdegrosy6440
@brookdegrosy6440 День назад
እኛ ስዋች ሙሉ ምንመስል ስንታይ ግን ባዶዎች ነን :: ጌታ ሆይ እባክህ ማራት ይህቺ ልጅህን በቸርነትክ ጎብኛት
@Leyla-fp9xf
@Leyla-fp9xf 11 часов назад
አሚን
@እድላዊት_ለአለምነህ
እግዚአብሄር ይማራት የታዘብኩትን እና ቅር ያሰኘኝን ነገር ላጋራሽ ገኒዬ ልጅቷን ለመርዳት ማህበራችን ፈልጎ የኢትዮጵያ ተወካይ እንደመሆኔ ስለ ህክምና ወጪዋ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የውስጥ ደዌ ህክምናና ትምህርት ክፍል ሃላፊ የሆኑትን ዶ/ር አምሳሉ ቢተውን አነጋግረን ነበር ልጅቱ ያስፈልገኛል ያለችው ገንዘብ መጠንን እና ለህክምናው ትክክል የሚያስፈልጋት ገንዘብ የእጥፍ ያክል ልዪነት አለው ይሄ ነገር እራስ ወዳድነት እንደሆነ ይሰማኛል ይታረም
@TesfalemWendmu
@TesfalemWendmu День назад
Exactly enm gera yagabugn ngeroch alu enatua ahunm cafe alat bet mekina endalachewm ye adebabay ewnet nw lmn mekad felgech
@BunyeYene
@BunyeYene День назад
አረ ማስመሰል የምትረዳ እንጂ የምትርዳ እንዳልሆነች ስታውቁ ያለቀሳቹት እንባ ያናድዳቿል
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 День назад
እውነት ነው የብዙዎቻችን ትዝብት ነው የሚዲያ እቅራቢዎችም ሊያርሙና እራሳቸውም ሊታረሙ ይገባል ገና ለገና እድሉ ተገኘ የኢትዮጵያ ሕዝብ አዛኝ ነው እየተባለ አላስፈላጊ ነገር ማውራት ትዝብት ላይ ይጥላል እረዳትም ያሳጣል ብዙ እርዳታ የሚፈልግ አለ ለሌላውም ማሰብ ያስፈልጋል እውነት ለመናገር እንደዚች ልጅ የተረዳ አለ ብዬ አላስብም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለዚህ አብቅቷታል ሁሌ ተረጂ ሆኖ ለልመና ከመውጣት በራስም ጥረት ማድረግ ያስፈልጋል እርዳታውም በመጠኑ ሊሆን ይገባል ሌላ ሚዲያ ላይ ቀርባ በሳቅ ነበር የምታወራው እዚህ ላይ ደግሞ ሌላ አቀራረብ ይታያል። እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት ጥያቄው ግን ልክ ይኑረው
@AbeChibsa
@AbeChibsa День назад
Weshet abezach lela channel lay yawerachew ena ezi yemitlew mnm aygenagnm mekina gezta adel ende birrun yecheresechw lmn metagez yalbachewn edel tezegalch
@HiwotYerdaw
@HiwotYerdaw День назад
@@tinbitayele9797 ena lela mediya setkerb malks albeat beybotaw err tew nege anawkem
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna День назад
ሜላትዬ እንደው በማርያም አሁን እኔ አንድሺ ብር ብሰጥሽ ያግዝሽ ይሆን ተሳቀኩኝ በእውነት ምናባቴ ላድርግ እግዚአብሔር ይርዳሽ ይኸው እንዳየሁት ፕሮግራሙን አስገብቻለሁ ወላዲተአምላክ ትርዳሽ❤
@ealsanegatu7093
@ealsanegatu7093 День назад
ማሰብሽ ኝራሱ ከምንም በላይ እኮ ነው ውዴ
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln День назад
አንድ ብርም ቢሆን ይጠቅማታል ጥሩ አርአያ ነሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@user-qd4ur5uv9c
@user-qd4ur5uv9c День назад
ማሰብሺ እራሱ ከምንም በላይ ነው
@abedaberhan
@abedaberhan 18 часов назад
ተባረክ የኔ መልካም ❤❤
@beainoconnection5707
@beainoconnection5707 2 дня назад
እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ እስከዛሬ ያቆየሽ ለወደፊቱ ያቆይሻል ድነሽ ለማየት ያብቃን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏
@tigsettigset
@tigsettigset 2 дня назад
እግዚአብሔር እኮ ድንቅ ነው ጥንካሬሽ ይገርማል አይዞሽ እህቴ አሁንም እርሱ ይረዳሻል እም ብርሃን እርሷ ታሳካልሻለች ደግሞ ድነሽ ለምስጋና ትመጫለሽ
@jamila3850
@jamila3850 2 дня назад
የተጨነቀን ሁሉ አላህ ይፈርጂ የኔቆጆ አታልቅሽ ስታሳዝን በአላህ ደግሞ ህጻናት የኔእህት
@cristinayemichael12
@cristinayemichael12 2 дня назад
በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል ሂጂ ሙሉ በሙሉ ትድኛለሽ ❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 22 часа назад
በትክክልል
@SayHi-qh2fc
@SayHi-qh2fc День назад
እግዛቤር መልካም ነዉ ታሪክሽ ልብ ይነካ አትሞችም ትድኛለሽ የ እግዛቤር ጥበቡ ደቅ ነዉ እግዛቤር ይመሥገን ደነሽ እናይሻለን እመብርሀን ትርዳሽ
@FasikaFekadu-is2ff
@FasikaFekadu-is2ff 2 дня назад
የእመቤታችን ወዳጅ ጋሼ ፍቄ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 🤴🙏🙏አይዞሽ እህታችን እመብርሃንን አጥብቀሽ ያዢ ትድኛለሽ 💖🙏🙏🙏 በስደት ያላችሁ ቅመሞችዬ ከክፉ ነገር ሁሉ እመብርሃን ትጠብቃችሁ 💖🤲🤲🤲🤲🤲
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን 🙏
@user-eb6eg7pc3h
@user-eb6eg7pc3h День назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b День назад
አሜንሁላችንምትጠብቀንእኔንምከትቢያአስታኛለችክብርምስጋናለእናትእናልጁ❤️❤️
@HanaHaileGebreal
@HanaHaileGebreal День назад
ሞት ለማንም አይቀርም ጋሽ ፍቃዱ ከእግዚአብሔር ጋር ታርቆ ነው የሄደው መታደል ነው ከእግዚአብሔር ጋር ታርቆ መሄዱ
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc День назад
የእግዚአብሄር ስራ እፅብ ድንቅ ነው ❤ እግዚአብሄር በሂወትሽ ጣልቃ ይግባልሽ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 дня назад
ፊልም የሞተከ ጋሽ ፍቄ ከሞተ በኃላ ነው የጥበብ አባት አንችም ጠንካራ ነሺ እድሜ ይስጥ ሽ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p День назад
ይሄንፓስት ለማስተርአብነት ሼርርርርርርአድርጉማ በቲክቶክ ም እድሰባሰብ ያደርጋል መልካም ልጂነው
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 День назад
የሰው ልጅ መጨረሻው እጅግ በጣም የሚያሳዝን ፍቄ መልካምን ነገር አድርጎልሻል ደግነት ለራስ ነው የረዳችኇት ዘራችሁይባረክ እሷን የመታ ድንጋይ አያግኛችሁ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጣችሁ የተረፈው ይባረክ ከእጃችሁ አትጡ
@mihretyegeta2144
@mihretyegeta2144 2 дня назад
እግዚአብሔር በእጁ ይዳስሽ በእውነት አንች ጀግና ሴት ነሽ እንኳን ጌታ ረድቶሽ ወለድሽ ጌታ ይባረክ አሁንም ደግሞ ድነሽ ፈጣር አብረን እናመሰግነዋለለን ጌታ ኢየሱስ ከፍትሽ ይቅደም😢😢❤❤❤❤
@ritatube19
@ritatube19 2 дня назад
እግዚአብሔር ለልጇ ብሎ ይማራት ደጎሞም ትድኛለሽ አይዞሽ
@hiwel9209
@hiwel9209 21 час назад
የኔ ቆንጆ ሰው እንዲያምንሽ እየተጨነቅሽ ማሪያምን ትያለሽ እስከዛሬ ያኖረ አምላክ እሱ ምክንያት አለው ያቺ ጀግና እናታችሁጋ እሱ ምክንያት አለው እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል ማን ያውቃል እንደ እዮብ በእጥፍ ሁሉን ይከፍላትስ ሊሆን
@TegestAleme-ul1bg
@TegestAleme-ul1bg День назад
እስካሁን ያቆየሺ ፈጣሪ ተአምር ይሰራል በዚህ መከራ ልጂ የሰጠሺ እማምላክ ትዳብሰሺ ❤
@user-uh3oq9oh8s
@user-uh3oq9oh8s 2 дня назад
አይዞሽ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነው ድነሽ ልጅሽንም እቅፍ አድርገሽ ደስተኛ ትሆኛለሽ ኢንሻ አላህ አላህ ሁሉንም ነገር ያስተካክልልሽ (ያሟላልሽ)እህቴ ድነሽ በደስታ ድምፅሽን የምንሰማ ያድርግልን እህቴ።
@SamraG-bc6me
@SamraG-bc6me 22 часа назад
ማርያምን ካንቺ ብዙ ተማርኩ ዛሬ ጤንነት እያለኝ አማርራለሁ ለካ ፈጣሪ ለኔ የሰጠኝ ብዙ ነው በርቺልን እመብርሀን ጨርሳ ትማርሽ
@Legna27
@Legna27 2 дня назад
ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ በቀን ስንቴ እንደማማርር እህቴ እግዚአብሔር ይችላል ይማርሽ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ጠንካራ እንደሆንሽ ስለትማመነብሽ ነው ይህን ፈተና የሠጠሽ አይዞሽ❤
@brookdegrosy6440
@brookdegrosy6440 День назад
ጋሽ ፍቃዱ እውነተኛ የጥበብ ሠው ልበ ደግ የዋህ ለኛ ጫካኞቹ ትምህርት ስጦን አለፈ እንኳንም ይቺ ሃገራችን እርስ በእርስ ስንተራረድ አላየን እንኳንም አረፈ ምን ይቀርበታል ዛሬ ዘረኞች ሆነን እናት ስትታረድ ህፃንቶች ከማህፀን ውስጥ ሲሽለቀቁ ማየት እርስ በእርስ ዘረኞች ሆነን ከሚያየን እንኳን ሞተ ነፍስህ ግን በስላም ትረፍ እምትወዳት እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንክ ፍቄ ደጉ 🙏🙏🙏 ሜላት አይዞሽ አሁንም ዝም አንልሽም
@MeskiMeski-hg5ew
@MeskiMeski-hg5ew 23 часа назад
የኔ ጀግና ጀግና ነሽ እንኳንም ወለድሽ ብራቦ ደግሞ ፈጣሪ እንደሚረዳሽ አልጠራጠርም ድነሽ ትመለሻለሽ እኔ በገንዘብ ልረዳሽ አልችልም ግን በፀሎት ከጎንሽ ነኝ የኔ እናት
@yafetlijyee
@yafetlijyee 2 дня назад
እግዚአብሄር ያግዝሽ ግን እህትየ አስተያየት አለኝ አደኛ ከአገትሽላይ መስቀል አዲርጊ ሁለተኛ ቀሚስ ለበሽ ሶስተኛ ባለቤትሽን በጣም ሳላደንቅ አላልፍም አችም ዲነሽ እሱም ተደስቶ እምኖሩበትን ሂወት እግዚአብሄር ይርዳችሁ
@user-jk2ri8zv3l
@user-jk2ri8zv3l 2 дня назад
የኔ እናት ልደታማሪያም ትድረስልሺ❤❤❤❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 2 дня назад
አባታችን ፍቃዱ እግዚአብሔር ነብሱን በአፅደ ገነት ያኑርልን
@Felenatan263
@Felenatan263 2 дня назад
ሜልዬ በማርያም ዩትብ ክፈቺ እባክሽ ሁሌም እንከታተልሽ
@user-du3to1gj9t
@user-du3to1gj9t День назад
አወ ትክፈት እኛ መርዳት እማንችለው ላይክ ሰብስክራብ እናደርጋት አለን
@user-iu5zd5iu9l
@user-iu5zd5iu9l 4 часа назад
Awo bikefit gebi tagegnalech
@MandRGeneralplc
@MandRGeneralplc День назад
ወይ ጉድ ይሄ ሁሉ መከራ እያለ ፍቅር እና ትዳር??ጥሩ አደረግሽ... ኖረሻል ....የቀረብሽ ነገር የለም። የኢትዮጵያ ህዝብ የእርዳታ ውጤትህን ተመልከት። ደግ ህዝብ!! መልካም ነው እግዚአብሄር።
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 День назад
ሜሉ የራስሽን ቲክቶክ፡ክፈቺ ያለውን ነገር ከህዝብ ጋር ተወያዩ እነ ናርዶስን እና ማማርን ፎሎ አርገሽ አዋሪያቸው እነሱ ህዝብን ያስተባብራሉ እና ሞክሪ ፕሊስ ምንም፡ማለት አይደለም፡ጎበዝ ነሽ ትችያለሽ ❤❤❤
@brookdegrosy6440
@brookdegrosy6440 День назад
አድርጋለች ትንሽም ብትሆን ተዋጦላታል ታይቶም ይቀጥላል ተብሎአል
@RedietKassahun-xk9gp
@RedietKassahun-xk9gp День назад
melat asefa የሚል tiktok አካውንት አላት ማሬ
@user-bu5rh9bw4k
@user-bu5rh9bw4k День назад
ሜላትዬ የስውሯ ማርያም የቅቤ እምነት ይፈውሳል ብዙ ሰው ከኩላሊት ተፈውሷል እባክሽ እባክሽ ተጠቀሚ
@LoveYou-om1nk
@LoveYou-om1nk 17 часов назад
Please where is the place?
@user-iu5zd5iu9l
@user-iu5zd5iu9l 4 часа назад
​@@LoveYou-om1nkDebrebrhan meselegn
@user-wi1sk2hn7z
@user-wi1sk2hn7z День назад
እህቴ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይምርሻል በርሜል ጊዮርጊስ ሔደሽ ተጠመቂ እሱ ቸር ማህሪ ነው!
@fanotube6056
@fanotube6056 День назад
ኡፉፉፉ እደው ፈጣሪየ ላድቀን ብሰጠኝእናለዚችልጅ በደረስኩላትያረብ 😢 ልጅሽን ፈጣሪያሳድግልሽ አችንም ሙሉ አፊያይስጥሽ አብሽሪ❤
@MekedesMelese-gj9gx
@MekedesMelese-gj9gx 16 часов назад
ዋዉ በጣም የሚገርም ነዉ ምን አይነት ጥንካሬ ነዉ እሷ እራሷ ልጂ ናት በዚህ ላይ ብቻ እግዚአብኤር አምላክ ይታደግሸ አይዞሸ የኔ ቆንጆ ብዙዉን ነገር አሳልፈሻል በርቺ እግዚአብኤር ይጠብቅሸ🙏
@selamehaile1105
@selamehaile1105 7 часов назад
እግዚአብሔር በእውነት ይችላል ፣የኔ ፀሎት ደግሞ እግዚአብሔር አንቺም መፈወስ ይችላል።
@user-dv7tc8oc7l
@user-dv7tc8oc7l День назад
ገኒዬ በጣም ልብ የሚነካ ነው ያላት እምነት እራሱ ድንቅ ነው በተቻለን መጠን እንረዳታለን❤🙏 አይዞሽ ሜላት ቆንጆ ❤🙏
@aminasurur2523
@aminasurur2523 2 дня назад
ሱብሃነላህ እንኳንም አላህ ረዳሽ በሳቅና በለቅሶ ጨረስኩት
@tigistmaki2614
@tigistmaki2614 День назад
የኔ ቆንጆ የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ እየሱስ ይህን ሁሉ ያሳለፈሽ ነገም ሁሉ ተሳክቶ የልፈሽው እንደምናይሽ በእግዝያብሔር ተስፋ አለኝ አይዞሽ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው እናትሽና ባለቤትሽ የቤተሰቦችሽ ጭንቀት ይታየኛል እናትስ እናት ናት ባለቤትሽ ግን በዚህ ግዜ እንዲህ አይነት ሰው ማግኘት ከባድ ነው እድለኛ ነሽ ፈጣሪ እንዴት እንደባረከሽ ተመልክቺ እውነት ለቤተቦችሽ ለልጅሽ ሲል ለዚህመልካም ሰው ሲል ሁሉ ተሳክቶ ዳግምስቀሽ እንድናይሽ ተሳልኩልሽ እባካችሁ የቻልነውን እንደው እጃችንን እንዘርጋላት
@user-br5dp9bj8e
@user-br5dp9bj8e День назад
አይዞሸ አንቺ አላህ አፍያ ያርግሸ :: እና ቁስልሸ አንቺ ብቻ ነው ምታቂው ሰው ያወራልም ይፈርዳልም አላህ ቀልብ ይስጠን
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 День назад
እግዚአብሔር ይድረስልሽ ተሳክቶልሽ ለምስጋና ያብቃሽ። እርግጠኛ ነኝ ኩላሊትሽ ብቻ ሳይሆን ሌሎቹም በሽታዎች ሁሉ ይለቁሻል እመብርሀን በምልጃዋ ና ቃልኩዳኗ ትፈውስሻለች እማኮ አይዞሽ።
@alemkebede5848
@alemkebede5848 День назад
ለእግዚያብሄር ምን የሚሳነው ነገር አለ ፈጣሪ ሲረዳ የማይታለፍ መከራና ችግር የለም አሁንም ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን በርቺ ተንካራ ነሽ።
@JasmineBaugh-dn6kg
@JasmineBaugh-dn6kg 14 часов назад
አውነት የሰራዊት አምላክ እግዚሀቤር ይሄን ህይወት በአዲስ ጤና ስኬት ይቀይረዋል🙏
@user-ht2wr6zz5r
@user-ht2wr6zz5r 22 часа назад
ሱበሀን አለህ አለህዬ ለአንቴ ምንም አይሰንህም እስከዘሬ ጠብቃሀታል ይሄ ሁሉ በአንቴ ነውነ ይችን ልእልት ከነ ልጁወ አንቴ ታብቀት ❤❤❤የራብ
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 16 часов назад
ፈጣሪሺ ያድንሺ በጣም እሜሳዝን ታሪክ ነው እንዳልሺው የኢትዩ፣፣ህዝብም የተለያዩ ባለሀብትም ተረባርበን ታክመሺ ብትድኝ ደስ ይላል
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 День назад
በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ እስካሁን ያኖረሽ አምላክ አሁንም እስከመጨረሻው ያሳካልሽ :አንድ ነገር የምለው ዶክተሮችን መስማትም ያስፈልገሰል እግዚአብሄር ጥበብን ሰጥቷቸው ሰዊች እንዲኖሩ እያደረጉ ነው
@dinkuatizazu0411
@dinkuatizazu0411 8 часов назад
ያንች መውለድ በጣም ነው የገረመኝ እኔ 4 ዓመት ድያሌስስ አድርጌአለሁ እንኳን ተረግዞ እንዴሁም ሞቸ ነበር የምነሳው እዳንዳች ድያሌስስ እያደረገች አርግዛ ይውጣ ሲሉእት እቤ ብላ ሞተች ይንች ግን እግዚአብሔር ይህ ልጅ ይፈጠር ብሎት ነው እንጅ በጣም ከባድ ነው እመብርሃን አትለይሽ እኔ አሁን ትራንስፕላት አድርጌ እየኖርሁ ነው መድሀንያለም ይርዳሽ አይዞሽ የእኔ ቆጆ❤
@tigstwalfa6928
@tigstwalfa6928 2 дня назад
ከቴሌ ጋር ተነጋግረሽ አጭር የጽሁፍ መልክት ለሁሉም እንዲደርስ አድርጊ በቀላሉ ይሰባሰብልሻል ባይሆን ቴሌ ኮሚሽኑን ይቀንስልሽ አገዘሽ ማለት ነው
@yordanos5186
@yordanos5186 День назад
ሜልየ አይዞሽ እስከአሁን ለመኖርሽ ምክንያት የሆነው አምላክ ሁሉም የማችል የማይችለው የለም ያግዝሻል ለልጅሽ ትኖሪያለሽ። ጌታ መድሃኒቱ ይላክልሽ
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i 2 дня назад
አላህ አፊያ ያርግሺ የኔቆጆ😢😢
@user-tn9em1iq2g
@user-tn9em1iq2g День назад
ሜሉዬ አንቺ ጠንካራ ልጅ ነሽ።እግዚአብሔር ደሞ መልካም ነዉ ትድኛለሽ አይዞሽ እማ በርቺ❤
@Liyu933
@Liyu933 День назад
አንድ ሺ ቀና ልብ ሰዎች ስድስት ሺ አምስት መቶ ቢያወጡ ይሞላል ስድስት ሚልየን ሰዎች አንድ ብርና ሁለትብር ቢያወጡ ይሞላል ቅን ልቦች የት አላቹ ትንሽ ብላቹ አትናቁት ይጠራቀማል ያላችሁን አዋጡ
@kalkidanshewaye1732
@kalkidanshewaye1732 День назад
አንዳንዱ ለውስኪ በሳምንት በቀን የሚያጠፉት ብር ነች ለአንዳንዱ ደግሞ ህይወት የሚቀጥል አይ አለም
@gfj5233
@gfj5233 День назад
የኔ እናት ጸበል ሂጂ ትድኛለሺ ፈጣሪ ለልጂሺ እና ለእናትሺ ሢል ያኑርሺ
@user-de4gh4wc9u
@user-de4gh4wc9u 22 часа назад
ልጅሽን ግን በጋሽፋቄ ሰም ብጠሪው ደስ ይል ነበር❤
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p День назад
😢😢😢የኔውድአይዞሽ አላህ ሙሉጤናሺን ይመልስልሽ
@asmaasmaaa7828
@asmaasmaaa7828 2 дня назад
ብዙ መሳውንት ና ፈተናን የትክብልሽ ስለሆነ ፈታሪ በክፎ ያርግሽ ቸርሰ ይማርሽ❤❤
@tube1921
@tube1921 2 дня назад
እመብርሃን ትረዳሽ እምወድሽ❤🙏ጀግናነሽ❤
@taybat536
@taybat536 День назад
አላህ ያሺርሺ አህለል ኸይራቶችን ያብዛልሺ
@hiwuthiwut5375
@hiwuthiwut5375 День назад
ፀበል ሂጂይ እህቴ
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 День назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ለዚህ አበቃሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p День назад
አይዞሽ ኢንሻአላህ ትድኛለሽ የኢትዬጲያህዝብ ደግነው ይረባረባል አላህ ልጂሺንም ያሳድግልሽ ማማዬ
@nebiatberhe6239
@nebiatberhe6239 День назад
Egziabiher amlak mhret yewrdelki haftey 💒🙏🙏🙏
@romanofiorella190
@romanofiorella190 2 дня назад
ቱርክ ሌቦች ናቸዉ ለህክምናዉም ህንድ ይሻላል ጣሊያን ደሞ በጣም ቀላል ጠይቁ በዚህ ዋጋ ጣሊያን መታከም ትችያለሽ
@senaitayele8120
@senaitayele8120 День назад
ሜላት ኢየሱስ ያድናል እየረዳሽ እያየሽ ነው ጌታ በብዙ እረድቶሻል አሁን በጌታ እመኚና የሠማዩንም የምድሩንም ሕይወትሽን አሳምሪ ጌታ ይረዳሻል ይጸለይልሻል አጋንንት ይነቀልልሻል ኢየሱስ ስትቀርቢው ይፈውስሻል ውዴ🎉🎉
@HaymanotGosaye
@HaymanotGosaye 23 часа назад
የት ሄዳ ተቀበለ ቦሌ
@dinkuatizazu0411
@dinkuatizazu0411 8 часов назад
እየሱስንማ ካንች ቀድማ ታዉቀዋለች ገዘብ ላለመርዳት አትቀባጥሬ
@user-wb7fj7mc5t
@user-wb7fj7mc5t День назад
……ከአእመብርሃን ጋር ጨርሰናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እሷ በእቅፏ ታስቀምጥህ የኔ መልካም አባት😢😢😢😢😢
@egziabheryimesgen1894
@egziabheryimesgen1894 День назад
እግዚአብሔር ይረዳሻል እኛም አለንልሽ
@medhanithailu2710
@medhanithailu2710 9 часов назад
እግዚአብሄር ብዙ ታሪክ ይሰራል አይዞሽ። በጣም ጎበዝ ብርቱ ነሽ። አያት ቅድም አያት ለመሆን ያብቃችሁ። ❤❤❤
@Nurobegeter
@Nurobegeter День назад
አላህ ሙሉ አፊያሺን ይመልስልሺ በዚህ ጥንካሬሺ ድነሺ እደማይሺ ተሥፋ አለኝ
@user-de4gh4wc9u
@user-de4gh4wc9u 22 часа назад
እግዚአብሔር ይመስገን በሙሉ ጤና ላይ ስላረከኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@Tube-nj2ej
@Tube-nj2ej Час назад
I am grateful to Geni for inviting this amazing, lovely ,hopeful, strong, and honest girl. I hope the Ethiopian Dealise Center invites her to serve as an ambassador. She is a symbol of strength and hope. I respect her husband, doctors, and other healthcare workers in the highest regard. I appreciate those of you who assistance her , both financially and morally.
@Yemariam4284
@Yemariam4284 День назад
የኔ ቆንጆ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ወይ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ሂጂ ትድኝያለሁ ማርያምን አምነሽ ሂጂ እግዚአብሔር ይርዳሽ የጎደለሽንም እሱ ይሙላልሽ
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 День назад
እግዚአብሔር እንኳን የልጅ እናት አደረገሽ 🙏🙏🙏🙏
@FikerFiker-qc1zo
@FikerFiker-qc1zo 12 часов назад
ካንቺ ብዙ ነገር ተምሪያለው ጠንካራ ትንሾ እህቴ ነሽ
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 2 дня назад
እመብርሃን ክብሮ ይስፋ ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አይዞሽ ድነሽ ደሞ ለኢንተርቢ ትመጫለሽ ሜላትዬ❤ እናትሽንም እድሜና ጤና ይስጣቸው መላ ቤቸሰቦችሽ እና ባለቤትሽ ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል አይዞሽ ጤና ሰላምሽን ያብዛልኝ የኔ ጠንካራ እህት አይዞሽ እግዚአብሄር ስራው ድንቅ ነው ልጅሽም እመብርሃን ታሳድግልሽ❤❤🎉🎉አይዞሽ ጥንካሬሽ በጣም የሚደነቅ ነው በርቺ የኔ ጀግና❤❤🎉🎉
@helanhelan50
@helanhelan50 2 дня назад
እግዚአቤሔር ይመስገን እኳኔም ወለድሺ አይዞሺ ትድኛለሺ እግዚአብሔር ይማርሺ ❤❤
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 2 дня назад
Comedian Eshtu ጋ ሂጂ ያዋጣልሽ
@RedietKassahun-xk9gp
@RedietKassahun-xk9gp День назад
አስኪ ጠቁሙ Please
@user-bemin
@user-bemin День назад
አይዞሽ እዚህ ያደረሰሽ እግዚአብሔር. ምህረት ይላክልሽ 🙏🙏🙏
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 2 дня назад
Good luck 🙏🏾❤️🙏🏾❤️
@JasikaJasika-vn8el
@JasikaJasika-vn8el День назад
ጤናእያለን የምናማርረው ተመስገን
@laykunphotolakkun8968
@laykunphotolakkun8968 2 дня назад
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ሜሊ
@tigistmerin
@tigistmerin 20 часов назад
የበርሜል ጊይርጊስ ፀበል እና እምነት ተጠቀሚ እህቴ
@bettyeya-s3l
@bettyeya-s3l День назад
እመብዙሃን ትዳብስሽ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ያመንሽው አምላክ አያሳፍርሽም ትድኛለሽ
@user-dl2ye2rl9q
@user-dl2ye2rl9q День назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ልጅሽን ይባርከው
@user-lt4tj6uu9n
@user-lt4tj6uu9n 2 дня назад
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ፈተና የበዛባቸው ሰዎች በፈጣሪ የተወደዱ ናቸው ❤
@helenbeyene8775
@helenbeyene8775 День назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አውንም አለ ኢትዮጵያ ህዝብ አለ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ
@HanaHaileGebreal
@HanaHaileGebreal День назад
በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ እኔ ራሴን ታዘብኩት
@user-su6bo8in1d
@user-su6bo8in1d 2 дня назад
Bexam yee migerm tarik ayizosh yene wude😢😢💕❣️❣️❤️🌹🌹🌹
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 22 часа назад
እግዚአብሔር ይማርሽ ሜሉየ አይዞሽ ትድኛለሽ
@Fjjgd-yc1uq
@Fjjgd-yc1uq 3 часа назад
እግዝአብሔር ይማስጌን ስራ ግሩም ነው
@RahmaFanos
@RahmaFanos День назад
በአላህ ሂወቷ መትረፍ አለበት ሁሉም መረባረብ አለበት😊
@danielkassa9802
@danielkassa9802 2 часа назад
AMEN God is so good & God so great 🙏😘🙏
@user-id4dr9gc1h
@user-id4dr9gc1h 2 дня назад
የኔውድ እምነትሽ አድኖሻል ❤❤❤❤
@amelegetahun3571
@amelegetahun3571 День назад
ገንዬ በጣም የምወድሽ የማደንቅሽ አራያ የሆንሽኝ እናት ነሽ ዋዉ
@abrehetgebrekidan1425
@abrehetgebrekidan1425 День назад
ተረጋጋ ሁሉም ለበጎ ነው ወንድም
Далее