Тёмный

በካዉንሱሉ ተከልለዉ በድብቅ የሚያፀዶቁ የነብያቶቹ አንባሳደር ሳቱ | faithline | aman shalom | abel abuna | ወንጌል ይለዉጣል 

Faithline
Подписаться 25 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @faithline7
#faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
faithline
to contact 👇
Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
Aman shalom: t.me/Biblos336
Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
Kidus : 🤙 +251926228639
Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
ኤርሚያስ ፅኑ ዉሳኔ ወሰነ በዚህ ርዕስ ከእንግዲ አታገኙኝም | ተናገር እዉነቱን | faithline | abel abuna | aman shalom | ኤል ቃል
ኤርሚያስ ፅኑ ዉሳኔ ወሰነ በዚህ ርዕስ ከእንግዲ አታገኙኝም | ተናገር እዉነቱን | faithline | abel abuna | aman shalom | ኤል ቃል
አማን ሻሎም እስርቤት ያሳለፈዉን ዉጣ ዉረድ ተናገረ | faithline | aman shalom | abel abuna | ወንጌል | biniyam shitaye
faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Опубликовано:

 

27 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 68   
@tejitumengistu1549
@tejitumengistu1549 Месяц назад
Thank you for sharing with us. The bad ones who are practicing which Craft I’m following you and your brother.
@Lkh5671
@Lkh5671 Месяц назад
ተባረኩ ጌታ ጸጋውን ያብዛላችሁ
@mbekelemelkamu.2684
@mbekelemelkamu.2684 Месяц назад
የእናንተ ትርፋቹ ምን እነደሆኔ አይታችኋል ብዬ አምናለሁኝ መዝሙር ተገልብጦ ዘፌን ተዘፈኔ።ቅዱሱን መፅሐፍ ይዞ አላገጠብን እግዚአብሔር ይስጥልን።እግዚአብሔር አይዘበትበትም ሳይቆይ በቅርቡ እግዚአብሔር ለእያንዳንዱ ዋጋቹን ይከፍላል።
@sanyii9438
@sanyii9438 Месяц назад
ye barchaaa menfes yetewaga yihun,sesagninet.....
@user-cm1xj5fq3e
@user-cm1xj5fq3e Месяц назад
እግዚአብሔር ኅሰተኞችን ከምድራችን ጠርጎ ያውጣቸው ። እናንተ የእግዚአብሔርን ቃል እየጠቀሳችሁ ኅሰተኞችን የምትሞግቱ በርቱ። አንዳንዶች ቃሉን ካለማወቅ ስም አጥፊ እንደሆናችሁ እንደሚያስቡ አይደላችሁም ። ጥሪ ልዩ ልዩ ነው እግዚአብሔር ለዚህ አስነስቶአችኋል ብዬ አምናለሁ ። ኅሰተኛ አሰራርንና አስተምሮአቸውን መግለጥ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው።
@tejitumengistu1549
@tejitumengistu1549 Месяц назад
Thank you, thank you tell to the people those witchcraft they have to go
@fretaasme5794
@fretaasme5794 Месяц назад
አኔ አኮ የሚገርመኝ ስለምንድን ነው ኣሁን ነብያቶች የሚናገሩን ጌታ አግዚያብሄር ልጁን ወደ ምድር ከመላኩ በፌትም አኮ ስለ ልጁ ነው በነቢያቱም ኣማን አንዳልከውም አግዚያብሄር ራሱ የተናገረው ወይስ ለኣንተ ATM ነው አንዴ ጌታ ይሚናገረው
@dawitadmasu231
@dawitadmasu231 Месяц назад
አቤል አቡና እግዚአብሔር የሰውን ድክመት እና ውርደት ከመዘገብ ያላቅህ።.......ሌላ የአገልግሎት በር ይከፈትልህ ...መቸም ይሄ ልክፍት ነው .......የተሰማ የተነገረን ነገር ቁጭ ብሎ ማላመጥ ደሞ ምንም መፍትሄ መስጠትም መጠቆምም አትችሉም።
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v Месяц назад
ተባ
@thomasgebremichael7201
@thomasgebremichael7201 Месяц назад
abel abuna jegna nhe atmodmodmea keteal temrtheal
@selamudaniel6200
@selamudaniel6200 Месяц назад
በርቱልን!!😊
@sntenehtensay619
@sntenehtensay619 Месяц назад
በምናቸው ?በወሬኛነታቸው?
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 Месяц назад
እግዚአብሔር በአህያ ም ተናግሯል ኮ ሰውየው የአገሩ ልጆች የሆኑ ሀሰተኞችን ለማፅደቅ ለማስቀጠል ማስታወቅያ እየሰራ ነው ።😂😂😂😂
@getutamiru9513
@getutamiru9513 Месяц назад
First of all, is he proffet? Who anoited to him?
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 Месяц назад
በእግዚአብሔር ምህረትና ትእግስት ቀልዱ
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 Месяц назад
Hi ፅኑ የኢየሱስ ወታደሮች በርቱ❤❤❤❤❤
@sntenehtensay619
@sntenehtensay619 Месяц назад
ቆይ በትችታቸው በስድባቸው በየትኛው ነው በርቱ የሚባሉት?ወንጌል ለምን አይሰብኩም ለወሬ ደጋፊዎች
@tejitumengistu1549
@tejitumengistu1549 Месяц назад
I’m so happy and I’m so glad it’s about time to show to the poor people those witchcraft. It’s not the Bible thank God.
@HappyJumpingPuppy-ds3ez
@HappyJumpingPuppy-ds3ez Месяц назад
እናንተ ትርፋችሁ ከሌላ ቤተ እምነት የሚከፍሉአችሁ ወንጌላውያንን ሰተሳደቡ ነው አቡና ጎዳናትተሐቸው የመጣኸውን ወንጌል ንገራቸው አሰከ መቼ ሰድብ ሰብከት አድርገህ ትኖራለህ
@genenedagne8572
@genenedagne8572 Месяц назад
Aganitawi sayihon Abel yatere tihimirt new
@yodittezaz1419
@yodittezaz1419 Месяц назад
ጌታ ይቅርይበላቹ የወንጌል አማኞችን ለለመበታተን የተነሱ ሰዎች ናቸውና ክርስቶሰን የምታምን ህዝብ ሆይ ተጠንቀቅ
@yohan7782
@yohan7782 Месяц назад
ዮዲት ቂል ነሽ ነብይ ስልክ ቁጥርሽን ሲነግርሽ የምትዘይ
@sntenehtensay619
@sntenehtensay619 Месяц назад
አረ ይሔን ልጅ ምነነወው አፉየተከፈተ መቃብር ሆነሳ
@tejitumengistu1549
@tejitumengistu1549 Месяц назад
I am a real orthodox, but I’m against of witchcraft so their practicing witchcraft they have to go
@user-es6dq5vq3m
@user-es6dq5vq3m Месяц назад
ሙለታ እሚሉህ ካለዲ ገድላትን ድርሳናትነ ለማቃል ከቀለሜ ጋር ትሆናለህ አሁን ደግሞ ከነዚህ ጋር ቆመሐል እግዚዚአብሔር ትላለህ አንተ እግዚአብሔርን ታቃለህ አንተ አልኩ ባይ የሁሉየ ሐዲያን ክፍታፍ ያህያ ምንጭር ያለህ
@Penial-bo3kj
@Penial-bo3kj Месяц назад
አንቱ ብትል ምን አለ
@mememmememmmemem5648
@mememmememmmemem5648 Месяц назад
🤭🤭😀😀👏👏
@kocetgofta4374
@kocetgofta4374 Месяц назад
??
@senayitderje7630
@senayitderje7630 Месяц назад
Are enate saweche WENGELE seru awen bexam deberebachu😢😢😢😢😢😢lenate azeku uuuuuuu lebona yesexachu
@yohan7782
@yohan7782 Месяц назад
ዝም በይ ጅል ያንቺ ብጤ ሞኝ ነው እንደከብት በሌባ የሚነዳው
@Tsss646
@Tsss646 Месяц назад
አቤል ይህ ነው የሚያምርብህ! ኦርቶዶክስንም ተች ምክንያቲም የክርስቶስ ወታደር ማለት በመፅሀፍ ቅዱስ ቃል የሚዙባበቱትን ሁሉ ይጨምራል:: እነ ጳውሎስ ይህን በማድረጋቸው ነው ለእስር የተዳረጉት እንጂ አቅም የሌላቸውን እየመረጡ በማጥቃት አይደለም:: ምንም አያደርጉንም ብለህ ጶንጤን ማጥቃት ልክ አይደለም:: ደግሞ ተጠንቀቅ ነቢይ ጭሮ ራሱ ሊያሳስርህ ይችላል:: ምክንያቱም መንፈስ በአይን አታየውም ትንቢትም ዛሬ ተነግሮ ነገ አይፈፀምም:: ተጨባጭ ማስረጃ ከሌለህ ዘብጥያ ትወርዳለህ:: ይህንን ሜሴጅ ዴሊት ብታደርግ እንደውም አባዛዋለሁ:: እንዴት እየው reply ላይ:: ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-YLxkc88nYwE.htmlsi=oRJCWr2Un446KexB
@balayzalka5280
@balayzalka5280 Месяц назад
Men? Endeze lemede yelem ezw leraske chale betkrstan settee yemstemru kale tastemralech enbe kalu tasnbetlche hante hatengratim men madregi endalbat betkrestna tawkalche
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Месяц назад
Yeteregemachu nachu Abel ena Aman
@yohan7782
@yohan7782 Месяц назад
ብሮ የነብያት ፍርፋሪ ለምደህ አፍህን አትክፈት
@mbekelemelkamu.2684
@mbekelemelkamu.2684 Месяц назад
አሁን ጆዬ ጋር 😂😂😂
@Fiyory123
@Fiyory123 Месяц назад
ነብይ ከሌለ እግዛብሔር አይናገርም ባለጌዎች ለጥቅማቸው ነው ሌቦች አረ ንቁቁቁ
@zelalemtamiru349
@zelalemtamiru349 Месяц назад
ወንጌል ስበኩ ያልያ ዝም በሉ አታሰናክሉ!!!
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 Месяц назад
አይይ አማን አቡና አንተን አሳስሮ እሱ ይደበቃል እግዚአብሔር ጠበቃ አያስፈልገውም በእራሱ በቂ ነው አትነዛነዙ ለጊፍት ብላቹ
@tseheyneshfaniel9066
@tseheyneshfaniel9066 Месяц назад
እናንተ ናችሁ ሌቦች ጥቅም ፈላጊዎች ሰውን የምታሰናከሉ እስካሁን ዝምብላችሁ ትጨሃላቸው እስካሁን ያቆማችሁ ሰው የለም። መጽሐፈ ምሳሌ 3 34፤ በፌዘኞች እርሱ ያፌዛል፥ ለትሑታን ግን ሞገስን ይሰጣል። 35፤ ጠቢባን ክብርን ይወርሳሉ፤ የሰነፎች ከፍታቸው ግን መዋረድ ነው።
@kocetgofta4374
@kocetgofta4374 Месяц назад
የአቶ ቢንያም ሽታዬን ስም ከተባረሩት ውስጥ ለምን አልጠራህም። የአ ማን Fund raising manager ስለሆነ ነው? መልስ please!!!
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 Месяц назад
ይሔ ሁሉ የካውንሰሉ ሰራ እንጂ የእናንተ እየተሳደባቹ እንጀራ መብሊያ አይደለም
@AdaAda-wh6ix
@AdaAda-wh6ix Месяц назад
Ye tengawu council nw Hasetenga nebiat yemeyafelefel encubeter nw
@Penial-bo3kj
@Penial-bo3kj Месяц назад
እራስህን በትእቢት ሞልተሀል
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 Месяц назад
ጀርባቹ ቢጠና ከበሰተጀርባቹ ሐገር አፍራሽ ፖሎቲከኞች ጋር ግንኙነት ይኖራቹሐል
@Truth658
@Truth658 Месяц назад
Tey bakish 😂
@DawitBerhe-hi4jm
@DawitBerhe-hi4jm Месяц назад
Stop blamiing then start preaching .
@user-es6dq5vq3m
@user-es6dq5vq3m Месяц назад
አቡና ሙለታን አታስቀርበው አጭበርባሪ ነው ከሚሳደበው ጋር አብሮ ነው ምን ም አያቅም በሰው ነው እሚመራ መሪ ነው እሚፈልግ በራሱ አይመራም አያቅምና አፉን ከፍቶ ምንጭሩን ዘርግቶ የቀረ ሰው ነው
@sntenehtensay619
@sntenehtensay619 Месяц назад
በአንተ አፍ እነሱ አይተቹም
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 Месяц назад
አሁንም አባቶችን በአደባባይ መዘርጠጥ አልበቃቹም ? ከዚህ በኋላ ለሚመጣው እናንተን አያድገኝ ነው ከቢጫ ወደ ቀይ
@yohan7782
@yohan7782 Месяц назад
Joy ሌቦ አባትሽ ነው?
@fretaasme5794
@fretaasme5794 Месяц назад
ኣባቶች ነው ያልሽው ለምን ሽ ግዜ ኣባት ኣይሆንም የአግዚያብሄር ቃል ይበልጣል ወይስ ኣባቶች ሌቦች ናቸው
@esheteabera6732
@esheteabera6732 Месяц назад
DO YOU BELIEVE IN SPEAKING IN TANGUES.?
@sntenehtensay619
@sntenehtensay619 Месяц назад
ስራ ፈት ምናለ ወንገጌልን ቢሰበክክበት ምናለ አንተ አፍህ የተከፈተ መቃብር ሆነ እሳ መርዘኛ
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 Месяц назад
እናንተም ጭምር የወንጌል አትወክሉም 😂😂
@jiji1709
@jiji1709 Месяц назад
እንዲህ ሰዎች ወንጌሉን መስበክ አይሻላቸውም
@yohan7782
@yohan7782 Месяц назад
አይሻልም
@jiji1709
@jiji1709 Месяц назад
@@yohan7782 እና ሌላው በለፋው እያወሩ መኖር ነው ስራቸው
@yohan7782
@yohan7782 Месяц назад
@@jiji1709 ባጭበረበሩ ነው የሚባለው
@jiji1709
@jiji1709 Месяц назад
@@yohan7782 እግዚአብሔር በቀባው ላይ እጅህን አታንሳ
@yohan7782
@yohan7782 Месяц назад
@@jiji1709 እንዳንቺ ያለው ነው እኮ ተሰብሰቦ መቀለጃ የሆነው. በምን አወቅሽ መቀባቱን?
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 Месяц назад
ጠቅላዩ እንዳንተ ሰራ ፈት አይደለም ዋጋህን ታገኛለህ ካላረፍክ
@yohan7782
@yohan7782 Месяц назад
የሚሰጡሽ ነገር አለ?
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 Месяц назад
አይ አማን ወደዚያው መመለስህ ነው
@Tsss646
@Tsss646 Месяц назад
አቤል ይህ ነው የሚያምርብህ! ኦርቶዶክስንም ተች ምክንያቲም የክርስቶስ ወታደር ማለት በመፅሀፍ ቅዱስ ቃል የሚዙባበቱትን ሁሉ ይጨምራል:: እነ ጳውሎስ ይህን በማድረጋቸው ነው ለእስር የተዳረጉት እንጂ አቅም የሌላቸውን እየመረጡ በማጥቃት አይደለም:: ምንም አያደርጉንም ብለህ ጶንጤን ማጥቃት ልክ አይደለም:: ደግሞ ተጠንቀቅ ነቢይ ጭሮ ራሱ ሊያሳስርህ ይችላል:: ምክንያቱም መንፈስ በአይን አታየውም ትንቢትም ዛሬ ተነግሮ ነገ አይፈፀምም:: ተጨባጭ ማስረጃ ከሌለህ ዘብጥያ ትወርዳለህ:: ይህንን ሜሴጅ ዴሊት ብታደርግ እንደውም አባዛዋለሁ:: እንዴት እየው reply ላይ::
Далее
UNO!
00:18
Просмотров 525 тыс.