Тёмный

አቡና ምላሽ ተሰጠው  

ሙስኬ Tube
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

@Awtaru_Kebede @Abel_Abuna @dagmawitilahunbeshah5235
SUBSCRIBE LIKE SHARE MUSKAE TUBE .
/ @muskae5070
TEBAREKU KIDUSAN

Видеоклипы

Опубликовано:

 

17 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 136   
@mame8874
@mame8874 7 дней назад
አቡናን አመስግኑት የአውታሩን መዝሙር ሁሉም ሰው እንዲሰማው በነፃ ማስታወቂያ ስለሰራለት ለእኛ ብቻ አይደለም በጌታ ላልሆኑት ሁሉ ነው
@user-fv2vt4ox6g
@user-fv2vt4ox6g 5 дней назад
እውነት ነው 😮❤
@WudituTube
@WudituTube 4 дня назад
Yenem hasabi nw
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 4 дня назад
Yes❤
@NasrahAdu
@NasrahAdu 2 дня назад
❤❤❤❤❤
@mame8874
@mame8874 7 дней назад
እኔ ከ20 አመት በፊት እንዲህ ብዬ እፀልይ ነበር የኢያሪኮ ቅጥር እንደወደቀ በእኔ ዙሪያ ያለ መንፈሳዊም ምድራዊውም ነገር ይውደቅ እያልኩ ሰባት ጊዜ ለሰባት ቀን ፀልያለሁ ጌታም ፀሎቴን ሰምቶ የትኛውንም መፍረስ ያለበትን ቅጥር አፍርሶልኛል የአውታሩን መዝሙር እንደሰማሁ አሁንም ድጋሚ የትኛውም ቅጥር ይፍረስ እያልኩ መፀለይ ጀመርኩ አውታሩ ዝም ብለህ ዘምር እኛ እንሰማሀለን እኛ እንታነፅበታለን ሰነፎችን ተዋቸው
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 17 часов назад
Menfesawi negera yewdek beya exeley neber lalshew algebajm
@getnetgodsoon5684
@getnetgodsoon5684 6 дней назад
2 ኛ ላይ ያለው አስተያት ሚገርም አስተያየት ነው ደሞ አንደበቱ ማር ነው ወዳጄ ተባረክልኝ
@endashaweyasu2080
@endashaweyasu2080 3 дня назад
ልጅ ላይ ያለው የጥበብና የምክር መንፈስ አይምሮን የሚያድስ ልብን የሚማረክ ከተችውች ሺ ቃል ይልቅ የዝህ ልጅ ንግግር ክብደት አለው ጌታ ጨምሮ ይጠቀምህ ክብሩ ይገለጥብህ
@SelamawitTesfa-ab
@SelamawitTesfa-ab 4 дня назад
በነገራችን ላይ የአቤል ነገር ችላ ልንለው የማይገባ ነገር ነው 😊 ጌታ እግዚአብሔር እንዲመልሰው ልንጸልይ ይገባል ፀሎት ሀይል አለውና..🙏
@user-qm3wb4dj8s
@user-qm3wb4dj8s 2 дня назад
ልክ ነው አገልጋዬችን ከመግደል ወደዋላ አይልም በጣም ውስጡ በጨለማ ተይዞዋል
@thionlema7724
@thionlema7724 8 дней назад
አቤል እና አማን ድንጋይ ላይ ቁጭ ብለው አላፊ አግዳሚውን ሲሳደቡ ነው ያደጉት በአሳዳጊ የተበደሉ ናቸው ወንድሜ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
@Misganagizaw-bw1wp
@Misganagizaw-bw1wp 3 дня назад
ልክ መጻፈ ምሳሌ ላይ እንዳለችው እንደሰነፏ ሴት😅😅
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 2 дня назад
ምነው ሌባ ነህዴ? አጋልጦሀል?
@MeazaBirhanu
@MeazaBirhanu 8 дней назад
የአውታሩ አዲሱ ዝማሬ 2016 ዓ.ም የለቀቀው በአሁን ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ወይም አለም ላይ ያለውን ሰይጣን የሚያባርር ዝማሬ ነው ፡፡የሚቃወመው የሰውን ልጅ ደም የሚጠጣው ሰይጣን ብቻ ነው፡፡ ምክንያቱም እግዝአብሄርን ስናመሰግን ስናከብር የሚቀናው ሰይጣን ብቻ ነው፡፡
@user-fv2vt4ox6g
@user-fv2vt4ox6g 5 дней назад
yes እውነት ነው ❤
@user-jy2in9fx6u
@user-jy2in9fx6u 3 дня назад
ትክክል ነው❤❤
@ewenetjininu5491
@ewenetjininu5491 2 дня назад
ABUNA MAY GOD HAVE MARCY ON YOU. WE HAVE HOLLY SPIRIT WITH IN US.... DON'T WORRY ABOUT US ..... I KNOW YOU VERY MUCH I FEEL SORRY FOR YOU ... YOU ARE JUDA IN DID YOU ARE..😂😂😂😂😂😂 brother i am sorry but you are a joke ABUNA. SO STOP
@MihretuYohanse
@MihretuYohanse 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤
@AynalemArmada-xw2iv
@AynalemArmada-xw2iv 2 дня назад
ለነገሩ መዝሙር ምን ማለት እንደሆነ በምድራዊ ዕውቀት እንደት ይገመገማል? በቃ ሰው መንፈስ ባዘዘው ከጌታው ጋር በዜማ ንግግር የሚያደርግበት ስለሆነ ፎርሙላ የለሁም
@HirutTegegn
@HirutTegegn 3 дня назад
አቦ አንደበትህ ተባርኳል እንገና አንደበትህ ይባረክ ለአንድ ሰው ብቻ 7:23 ሳይሆን ለብዙዎች ወልሰ ሰተአል አሰተውሎ ለሰማህ ወንድሜ ዳዊት
@ENDESHAWGURENCH
@ENDESHAWGURENCH 2 дня назад
እኔምለው እኛስ በመጸሐፍ ሞት ቢሆን መከራ ክፉወሬ መልካምም ወሬ ማንኛውም ጉዳይ ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየን የለም እያለ ምነወ የአቡና ከንቱ ወሬ እራሳችንን እናማጥናለን እንደየሱስ ነፍሳችን ውስጥ ገብቶ አመሰን ንቃ ውጣ የሚያጠራ አለ ተመለሱ ለሰልፉ ባለቤት ስጡና አመስግኑ ተባረኩ❤❤❤❤
@Absalat700
@Absalat700 2 дня назад
ጌታ ምስክሬ ነው እኔ ከልቤ አምላኬን ሳመልከው ከፈት ቆም የነበረው እያሪኮ ከድቆልኛል። በምስጋና ውስጥ ድል አለ
@Angela_436
@Angela_436 8 дней назад
ይመስለኛል ቀዳማዊ እመቤት እና የጠቅላዩ ባለቤት ስለሆነች እውቲሩ ላይ አፉን እንደከፈተው እሷ ላይ በነጻነት አፉን አይከፍትም በሌላ ቋንቋ ልብ የለውም ለማለት ነው
@emebaemuti951
@emebaemuti951 9 дней назад
አሜን ! ጠላት ወደቀ ሥራውም ፈረሰ ፈራረሰ !! ተባረኩ !
@FelekechLaiso
@FelekechLaiso 8 дней назад
እያርኮና ጓልያድ ብሉይ ክደን ብቻ ነው እንዴ ያለው፣? በአዲስ ክዳን በትክክል ጌታን ለምከተሉ በውሸት ሳይሆን በእውነት ለምከተሉ ዘሬም እያርኮ ና ጎልያድ አለ በምስጋናና በፀሎት መንገዳችንን እናስላቅቃለን መዝሙሩ ለእኔ ትክክል ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DeginetTadesse-vt7yj
@DeginetTadesse-vt7yj 2 дня назад
ተባረኩልኝ የኔ ዉዶች ጌታ ማስተዋሉንና ጥበቡን ሁሉ ይጨምርላችሁ ልክ እንደ ሰለሞን ተባርካችኃል❤❤❤❤❤❤
@user-mv3vv2vd3k
@user-mv3vv2vd3k 3 дня назад
ዝማሬ የሚሰዋው ለእግዚአብሔር ነው ተቀባዩ እግዚአብሔር እንጂ ሰዎች አይደሉም ማነው ፈራጅ ያደረገህ? እባካችሁ ሩጫችንን እንሩጥ የሌላውን አንመልከት አውቴ ጌታ ይባርክህ ባንተ ላይ ያለው የዝማሬ መንፈስ አልፎ እየባረከን አለ ቀጥል የጠላትን ድምጽ አትስማ
@user-qc6le7pm6n
@user-qc6le7pm6n 2 дня назад
Amen.amen❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 4 дня назад
Amen Wendmochi zemenachu yebarek 🙏🙏❤❤❤
@NanaAlshahrani-cc5ll
@NanaAlshahrani-cc5ll 2 дня назад
ዋው ጌታ ፀጋክን የብዛው የምር ያስተዋይ የጌታልጅ ንግግር ጌታይባርክልን❤❤❤
@user-qw2sp5ek4s
@user-qw2sp5ek4s 4 дня назад
በትክክል አቤልና አማን በጣም ስርአት የሌላቸው ለሰው እንቅፍት የሚሆኑ ናቸው
@zoretozorito-un1es
@zoretozorito-un1es 6 дней назад
ጌታ ይባርክ የጠላት በር ይዘጋ አውቆነው አትያዚ ተባርክ❤❤❤
@messaybekele5243
@messaybekele5243 8 дней назад
አይይይ አውታሩ እኮ አውታሩ ስለሆነ ነው የሚጠበቅበትን ስላልተገኘበት thank u Abuna ብዙ መዝሙር የሚመስሉ ዘፈኖች ወረውናል ባይመችህም ዋጠው
@Abentheir6283
@Abentheir6283 9 дней назад
ሰላምክ በእጥፍ ይብዛ ወድሜ አሜንን አሜንንን በእውነት ቅንነታችን እንዳንጥል ጌታ ይረዳን በትክክል ልበ ቅኖች እግዚአብሔር ያዩታል
@TesheMarenate
@TesheMarenate 2 дня назад
Ameeenee taleweee
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq 9 дней назад
ይሄ ልጅ ፊልም የምሰረ አዴል??? አረ በለው እስካሁን subscribe ሳለደርገው ❤❤ ወንድሜ በጣም ነው ምወድህ ፣ ማደንቅህ ❤❤
@Adele-qc6kk
@Adele-qc6kk 7 дней назад
እውነት ግን አቡና ምናገረዉ እንኮን አዉታሮ ከበደን ይቅርና ማንንም አማን ንቅንቅ አያደርግም ምክንያቱም ፋጣር እንኮን አለ አይደለም ቡዙ ስድብ አሳልፎ የለም ስለዝ ዘምሩ እንዘምራለን ትዉልድ ለክርስቶስ እኔ በበኩሌ እዘምራለው መንፈስ ቅዱስ በረደን መጠን ይስማ ጠላት
@FygGuv
@FygGuv 5 дней назад
ዘመነህ ይለምልም አሁንም ማሰተዋል ይጨምርልህ ተባረክ❤❤
@AmarchKebede
@AmarchKebede 4 дня назад
አሜንአሜን
@SaraSara-rr8oc
@SaraSara-rr8oc 7 дней назад
fexari bicha isu mastwali yisxi 🙏tebareki wodime
@hiwotlulseged7595
@hiwotlulseged7595 7 дней назад
አዉታሩ የዘመረዉ በህይወቱ ተፈተነ ሰለዚህ በሁሉም ነገር ፈተና ወደኛ ሲመጣ እንዴት እንደሚመጣ አያማክረንም ስለዚህ ስለምንዘምረው ደግሞ ስለምንስብከው ነገር ከጌታ ፀጋን እንለምን
@user-kw3vf5dm7w
@user-kw3vf5dm7w 5 дней назад
Amen burukii nekii zemari awutaruu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@berimezgebe8332
@berimezgebe8332 7 дней назад
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ።
@ENDESHAWGURENCH
@ENDESHAWGURENCH 2 дня назад
ይገርማል መጸሐፍ ፍጥረት የእግዚአብሔርነ ልጆች መገለጥ እየጠበቀ ልክ በውጪ እንዳሉት የምትናወጥ ከሆነ የፍጥረተ ተስፋ መሆን ይቻላል? እናንተ እራሳችሁ አንድ መሆናችሁ ን ያረጋግጣል
@redietdupuis4646
@redietdupuis4646 6 дней назад
Right wendemoch thank you so Mach tebareku❤❤❤❤❤❤ amen amen amen
@azebtesfaye6349
@azebtesfaye6349 4 дня назад
አንደበትህ ትሁት ትክክል ነህ ተባረክ ወንድም
@ssiw442
@ssiw442 6 дней назад
እግዚአብሔር። የባረክ። ታባረክ
@user-wy3iw4it7h
@user-wy3iw4it7h 7 дней назад
እውነት ብለሃል ዳዊትዬ ተባርክ በጣም አቤል አቡና ቤተክርሰቲያን ካለው እርኞቹ ማገድ አለባቸው
@FelleBeyene-to9gp
@FelleBeyene-to9gp День назад
አውታሩዬ ይህ ዝማሪ በታላቅ ቅባት ነው ይዘህ የወጣህው ሰይጣንን አንጫጫው እኮ ወንድሜ አሁንም የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ዘምር ይብዛልህ
@Yosefyosef-pu3lm
@Yosefyosef-pu3lm 2 дня назад
Amen amen,🤚🤚☝☝🙏🙏☺☺
@user-ty7ux9rk5l
@user-ty7ux9rk5l 4 дня назад
Begeta migerm melikt new wendeme staye blessed
@ethiopiahagere1984
@ethiopiahagere1984 2 дня назад
ዝናሽ ታያቸው🤣😆😅ንማ ቢተቸ ጆሮውን ይዛ አናፍጣ አናፍጣ ትለቀው ነበር😂😂
@user-zl5kc9np4j
@user-zl5kc9np4j 14 часов назад
Amen ❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤
@kidytegegn9847
@kidytegegn9847 8 дней назад
what a kind message @dawit 🥰🥰
@Mekdesendale1221
@Mekdesendale1221 17 часов назад
Geta yibarekeh wendem wuffffff endate yabzalen
@sarahjesusislord3495
@sarahjesusislord3495 9 дней назад
Good point, bro. God bless you.
@mesfinkebede866
@mesfinkebede866 7 дней назад
አቤል ማለት እዚሕ ደረጃ ከመድረሱ በፊት ተናግሬው ነበር ንስሐ እንዲገባና ይቅርታ እንዲጠይቅ ጊዜው መድረሱና ሐይ መባሉ ድንቅ ነው
@johnsuloro
@johnsuloro 4 дня назад
Abuna
@Yeshua_Jesus12
@Yeshua_Jesus12 7 дней назад
እኔ ልንገርህ መንፈስ የሌለው ደረቅ መዝሙር ነው የዝናሽ መዝሙሮች ጀምሬ ጨርሼው ሁላ አላውቅም
@amsaleworku139
@amsaleworku139 6 дней назад
God bless you
@ZerhunUrago
@ZerhunUrago 2 дня назад
Tebarek
@WolwolWogaso
@WolwolWogaso 8 дней назад
Yene wud wondim sile besalu hiisih libawi misgana alegn cheru Geta yibarik!
@BirtukaBirtukon
@BirtukaBirtukon 4 часа назад
እግዚአብሔር ይባርክህ የእኔ ወንድም
@user-uz2wl9tt8k
@user-uz2wl9tt8k 7 дней назад
Abuna iko Getan mekebel kezam netsa mewutat alebet
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 6 дней назад
please pray for Abuna.
@user-hm5le4cg5g
@user-hm5le4cg5g 5 дней назад
ተባረክ ወንሚ
@sabagiday5055
@sabagiday5055 День назад
Be blessed Deve and brothers
@HaileAle
@HaileAle 13 часов назад
Wow
@bettybreaep
@bettybreaep 2 дня назад
Wwwwoooowwwwww❤❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏
@FitsumeaFitsumea
@FitsumeaFitsumea 9 дней назад
ትባርክ
@ZerihunAyele-zl8lt
@ZerihunAyele-zl8lt 4 дня назад
ሲጀመር ለሳተ ሰው ማውራት እና አድርሱልኝ የሚባል አባባል ራሱ አይገባም
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 9 дней назад
Able Abuna Gata eysuse lebe yeseth😢😢😢😢😢
@yetmwerk3840
@yetmwerk3840 4 дня назад
@AbayTaddesse
@AbayTaddesse 8 дней назад
ESEY ESEY TEBAREK!!
@TamaneZeleke
@TamaneZeleke 3 дня назад
❤❤❤
@user-ci8li4co1l
@user-ci8li4co1l 3 дня назад
Sew teketay,, nachukooo,,,,,,
@user-ew7qe4ch1j
@user-ew7qe4ch1j 2 дня назад
ዘምር ለዘላለም እንደዳዊት ሚልኮንን አትስማ!
@tarikuwolde
@tarikuwolde 4 дня назад
የዝናሽ ታያቸው ....????አቡና ከአቻዎቹና ከወንዶች ጋር ብቻ ነው ጉዳዩ! 😀😀😀😀😀😀😀
@MulemanOfgod
@MulemanOfgod 8 дней назад
Ara anten geta yiberiki share inederegi yisima
@samsungmobiles2295
@samsungmobiles2295 3 дня назад
❤❤❤❤❤❤
@user-zf9gn6db5i
@user-zf9gn6db5i 3 дня назад
ኢሔ የተሳሳተ መረዳት የሚመጣው እራስን እስራኤላዊ አድርጎ ከመምጣት ነው እኛ ሁላችን አስቀድሞ አህዛብ ነበርን አሁን ግን አዲስ ፍጥረት ነን አቡና ትክክል ነው እስራኤል መሲዋን ባለመቀበሏ አዚም ውስጥ ነች።
@desalegnamele
@desalegnamele 7 дней назад
ትክክል
@user-zf9gn6db5i
@user-zf9gn6db5i 3 дня назад
እብራውያን ለትምህርታችን የተፃፈልን እንጂ መመሪያችን ሊሆን አይችልም
@amanueltekle6791
@amanueltekle6791 День назад
Selam eney eritrawet neg gen awtaru mezmuru sesema dem serey new yemegeba ère ebakacu andebetacu tetenqequ awtaru ene sazen mederebeda bherun mezmur awtaru ena yossyf ayale yegebts sengurt alebelam yemel mezmuur ena yawtaru demo aytewegnm geta yemel mezemur keleba gatan awtagn zelze ytebareku yegeta serawet nacew andebetacu zegu
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 17 часов назад
Wendema Geta yebrekeh yabzaleh
@demyethio24
@demyethio24 20 часов назад
Wayooo akamiti akanati taka😢😢😢
@Yosefyefrezaf
@Yosefyefrezaf 4 дня назад
አስተዋይ ግን ዝም ይላል
@ssiw442
@ssiw442 6 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@mesbel7243
@mesbel7243 4 дня назад
Dedeb neh....kedamawit frist lady bel.....
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 3 дня назад
Geta libe yestene azieglwo.betama lamine getane aysibe esu keyete edematewu
@kebebushgebure6858
@kebebushgebure6858 3 дня назад
Malkam nw
@user-ce3mb8mx5r
@user-ce3mb8mx5r 4 дня назад
አቡና እባክህ በሁሉም እውቀት ማለት ከስነጽሁፍ ወይም ከመንፈሳዊ እውቀት የነጻህና የጸዳሕ መሆንህን ተረዳ።
@meseretgebregiorgis9897
@meseretgebregiorgis9897 2 дня назад
Zenash tayachew Addis zemara aydelchim neber nat
@TesheMarenate
@TesheMarenate 2 дня назад
Sijemeree abunaa manehe?
@theoprint9399
@theoprint9399 10 дней назад
Welcome wondime
@jenacena8257
@jenacena8257 7 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@deborahsinknehkassaye7063
@deborahsinknehkassaye7063 3 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@theoprint9399
@theoprint9399 10 дней назад
🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@nadamajzoub668
@nadamajzoub668 6 дней назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tamenadelle198
@tamenadelle198 9 дней назад
wolkmtebareki
@sitotawoldeL-kn7wn
@sitotawoldeL-kn7wn 7 дней назад
አቡና አንድ ቀን ይቅርታን ስጠይቅ ይታየይኛል!!
@adaworkabayirga3166
@adaworkabayirga3166 7 дней назад
በግለሰብ፡ተቡዋድኖ፡መባላት፡ያሳፍራል።ወንዶቹ፡ምን፡ነካቸው።
@gurati8726
@gurati8726 22 часа назад
begeta fekere lelemenachuh egna yegeta teketayoch egna media leye mewetat aletefekedem eshi terun metefowen be tesetene betekeristian ena shemagele fite new menecheresew tebareku
@mercymercy9309
@mercymercy9309 7 дней назад
አቤልና ሻሎም ፀሎት የማያቁ የደረቁ ናቸው
@user-fe8wx7wy8y
@user-fe8wx7wy8y 8 дней назад
ጎለያድ የሁነው በግዛብሔር ህዝብላይ አብናነው መዝሙሩሞ እሱን ይመለከታል
@AbebiTezera
@AbebiTezera 3 дня назад
እኔ ግን እንዲያው ሚስቱ ምን ትለው ይሆን
@meseretelias9113
@meseretelias9113 3 дня назад
ልብ የለውማ
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 6 дней назад
Tikikl ሁሉ ለማነጵ ይሁን
@user-dt8cc9ux1s
@user-dt8cc9ux1s 3 дня назад
❤️🙏🥛✅🫷
@user-jt1jy9gb3i
@user-jt1jy9gb3i День назад
አሸዋላይ ቆሞ መተቸት ድንገት መወሰድን ነው
@meleket
@meleket 4 дня назад
አንድ እውነት አለ። ዝማሬም ሆነ ትምህርት ከህይወትና ከእውነት የሚፈልቅ ነው። የዘመናችን ክርስትና ይዘቱ ስለወደቀ፣ የሚባርኩ፣ የሚያፅናኑ፣ የሚያስተምሩ በእውነት በመንፈስ ቅዱስ የተሰጡ፣ ዜማቸው ለጆሮ፣ መልዕክታቸው ለልብ የሚጥሙ ዝማሬዎችን መጠበቅ ብዙም ጥቅም የለውም። በተለይ በአልበም ደረጃ የሚለቀቁ መዝሙሮች በአብዛኛው ቁጥር ለመሙላት የተዘመሩ ነው የሚመስለኝ። ዘማሪዎች በእርግጥ በፀሎት ከእግዚአብሔር የተቀበሉት መዝሙር ካለ ነጠላ ዝማሬ መልቀቅ ይሻላቸዋል እላለሁ። ከፍ በተረፈ ግን የኢያሪኮ ቅጥር የፈረሰው በምስጋና ወይም በአምልኮ ነው አይልም መፅሐፍ ቅዱስ። ቅጥሩ የፈረሰው ሰባት ቀን ህዝቡና ካህናቱ በፀጥታ ዙሪያውን ከዞሩ በኋላ በከፍተኛ ድምፅ ሲጮኹ ነው። ጩኸቱ ምስጋና ይሁን አምልኮ እንዴት እንዳወቀ ያስረዳል ዘንድ ጉዳዩን ለወንጌላዊ ቀለመወርቅ አይተንፍሱ ትቼለታለሁ።
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 3 дня назад
በህይወታችን እንደእያሪኮ አላሳልፍ የሚለን በምስጋናም፣ በአምልኮም ሲወድቅ አይተን ህይወትን አውታር አካፍሏል። የእናንተ እያሪኮ በምስጋናና በአምልኮ ካልወደቀ በንስሀ ሞክሩ።
@belaytessema743
@belaytessema743 3 дня назад
ferene betewal beka abuna
@LlLl-ht7ug
@LlLl-ht7ug 5 дней назад
Beliju.layi.hono.iyesera.yalew.begeta.gulibet.yedeqeqe.yihun.abuna.temels.wode.libonak
Далее
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
ВСЕ СЕКРЕТЫ КОТА В ВР ( I Am Cat VR )
22:46
ፕሬዘዳን ኢሳያስ አፈወርቂ 25 June 2024
1:01:38
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Просмотров 281 тыс.
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
Просмотров 673 тыс.
JANAGA - Интервью (Official Music Video)
2:38
Просмотров 185 тыс.
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
6:37
Просмотров 6 млн
Асфальт
2:51
Просмотров 469 тыс.